Тёмный

ተወዳጁ የራዲዮ ጋዜጠኛ መሳይ አለማየሁ ..."አንድ አድማጭ የምመጣው አንተን ለማግባት ነው አለችኝ"//ቅዳሜን ከሰዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 54 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 2 года назад
ቅድሜ ከሰዓት፥የፍቅረኞች ታሪክ፥በአጠቃላይ ኢትዮ ሬድዮ ውስጤ ነበር ሁሉም በጊዜው መልካም ነው። አሁን ግን እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ እየሱስ ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠው ክቡርና ውድ የፍቅር ስጦታ ውስጣችንን ሞልቶታል መሳይዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ ዮኒም ተባረክ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
መሳይ የምወደው በጌታ ወንድሜ ነው ዮኒ አንተም ልዩ ስብዕና ያለህ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተም ተወዳጃችን ነህ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 года назад
ወይ መሳይ አለማየው የልጅነት ቅዳሜ ትዝ ታየ ድምፅህን በጣም ነበር የምወደው ለመጀመሪያ ግዜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
መሳይ አለማየሁ የተሻለውን የሚበልጠውን ይዘካል በጣም ደስ ብሎኛል ልጆችክን ያሳድግልክ አበበ ተሻገርን ታስታውሰዋለክ ? አለማማሯ አማረኝ የሚል ግጥም አልረሳሁም የዛሬ የሬዮት ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አቤ ከቤ እኔ አድማጭ ነበርን አስተያየት ሰጪ ከተክለሃማኖት ሴት ከአቶቢስ ተራ ስማቸው የረሳዋቸሁ ነበሩ
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 года назад
በአካል ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል የቅዳሜ ፕሮግራማችሁ እጅግ ተወዳጅ ነበራችሁ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 года назад
ወንድም መሳይ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ❤️
@yamishalom3429
@yamishalom3429 2 года назад
በጣም የማስበው ሰው ነበር በእውነት ስላሳየኸን እናመሰግናለን!!!
@fekadusheferaw5776
@fekadusheferaw5776 2 года назад
ዮኒ መሳይ አለማየውን ስለጋበስክልን እወድሀለው አንተም ሰላሠም ይብዛ
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 2 года назад
1020 ፖስታ ሲሆን 12 82 00 ደግሞ የኢትዮጵያ ሬድዮ ስልክ ነበር
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 года назад
እንኳን በሬድዮ ውስጥ ባልደረባ የነበረውን መሳይን ቀርቶ እኔ ተራ አድማጭ የነበርኩት እንኳን ጊዜው ይናፍቀኛል። አንደንድ ጊዜ ይህንን ጊዜ ለማስታወስ በዪትዩብ ላይ የተጫኑ የሬድዮ ድራማዎችን መስማት ያስደስተኛል።
@liliayana174
@liliayana174 2 года назад
የልጅነት ትዝታየ ፣መሳይ ብርሃኑ ገብረማሪያም አቅርቡልን፣ቦታው ግን የት ንው
@ረህማ
@ረህማ 2 года назад
ጋዜጠኛ ሙሀመድ ፈረጅን ይመስላል ድምፁ የሁለታችሁም ያምራል ድምፃችሁ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 года назад
መሳይ አለማየሁ ፣ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ብዙ ወደ ኋላ በትዝታ መለስከኝ። ወርቃማው የኢትዮጵያ ራድዮ ጊዜ ነበር ። እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 Год назад
ውይ መሳይ አለማየው በጣም ነው የማደንቅክ ደሞ ፕሮግራሙም ሳላየው አምልጦኛል
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
መሳይ አለማየሁ ከጳውሎስ ናኞ አማተር ክብ ብሎ መዝናኛ ፕሮግራም ሲፅፍ ትዝ ይለኛል መሳይ ዳንኤል አያሌው አሁን ስዊድን ያለ ፰ይመስለኛል በጣም ነው የምወዳቸው እዝቂያስ ነብሱን ይማረው ዳንኤል ታደሰ ። የግንፍሌ ልጆች ይመስሉኛል መሳይ ኤልሳቤጥ ዘፈን ሳያዘፍን አይወጣም ተፈሪ መኮንንን ፣እባክህን አስታውሰን ከዜና ክፍል ሙላቱ ,ዳንኤል ብርሃኑ መሳይዩ ብዙ አድናቂ እንደነበረክ በተለይ ሴቶች አውቃለሁ ስታገባ ብትንትናቸው ወጣ 19 90 ዎቹ የ ኢ ሬዲዮ ጋዜጠኞች ተናፋቂዮች ጀግኖች ናችሁ የቅዳሜ መዝናኛ አባላቶች የናት ፋንታ እወዳታለሁ ወንዶቹን ስለምወዳቸው በሷ እቀና ነበር
@godlover7602
@godlover7602 2 года назад
ወንድሜ መሳየ እንዴት ጌታ እረዳህ የምድራውይን ነገር ትተህ ወደ ዘላለማውይ ወደ ሆነው ነገር የልቦቾህ አይናች ሥለተከፈቱሌህ ትልቅ መገለጥ ነው ጽድቁንና መንግሥቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችሆል መጸሐፍ ቅድሰ ይላልና The best chooses
@tophichussein7648
@tophichussein7648 2 года назад
መሳይ አለማየሁ ምርጡ የ 90 ዎቹ ፕሮግራም አዘጋጅ ልጅነቴን አስታወሰኝ በ አባቴ ፒሊPስ ሬዲዮ እከታተለው ነበር።
@abiyuaragaw7289
@abiyuaragaw7289 2 года назад
When the going get tough የሚለውን ሙዚቃ ይወዳት ነበር።
@amenfikadu5591
@amenfikadu5591 2 года назад
እኔ ከሰባት አመት ጀምሮ እሬድዩን ስላዳመጥኩ ሁሉንም እንደ ቤተሰቤ ነው የማውቀው
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 года назад
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው ❤ ዮኒ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@profic9222
@profic9222 2 года назад
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ጋዜጠኛ ጋሼ እሸቴ ኣሰፋ ለምን ኣታቃርብሉንም 🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 года назад
ዮኒ እናመሰግናለን
@sebleregasa6690
@sebleregasa6690 2 года назад
Thanks yoni
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
ብረሀኑ ገብሬማሪያም የት ያለው
@zoketube3551
@zoketube3551 2 месяца назад
I 100% remember you both on the spiritual side & …I am so surprised to see you after a long time. We were like friends during in the 80’s in ethio calendar. Wow! You still look the same, except a physical change.
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 2 года назад
ወይንሸት ብረሀኑ ጭውታቸው በጣም ደስ ይሉ ነበር
@sebleregasa6690
@sebleregasa6690 2 года назад
Messy selayehu betam dese belognal lejeneten asetawesegne ke jerusalem and ke filestem yalu tidoch yeserahewen program aresawem
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
ወይኔ መሳይ ሁሌም በልቤ ነው ማስብክ የት ነው እል ነበር
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 года назад
Mesay enkuwan be selam metake, betam gobaze nehe adenaqeh negn, egizabher zemenehe yebarke, yoni enamesegenale selam yebeza
@ashamohammed7845
@ashamohammed7845 2 года назад
Wey, Messy betam neber miwedew, Ke 20 amet befet and gize Harar shewber agngichew adnakoten gelichelet neber, betam tewedaj neber bewektu
@merontefera8566
@merontefera8566 2 года назад
ማራናታ ፕሮግራም ላይ አዉቀዋለሁ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 2 года назад
ዮኒሻ በናትህ የድሮ የEtv ጋዜጠኞች የነበሩትን ሔርሜላ ገ/ኪዳንና ባምላክ ጌታቸውን አቅርብልን እሺ..
@amenfikadu5591
@amenfikadu5591 2 года назад
የቅዳሜ የመዝጋ ዘፈን አረሳትም ሲኞሪና ቻው ቻው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
መሳይና ዮኒ ተወዳጆች ናችሁ
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 2 года назад
ወይኔ ድምፁን ስወደው እኮ😁😁😁
@hannu7898
@hannu7898 2 года назад
He was my mom's crush 😍 😆
@jemilshafi2813
@jemilshafi2813 2 года назад
ኧረ መሳይ ናፍቀሀናል ወደራስህ ፕሮግራም ተመልሰህ ድምጽህን እንስማው
@tanapost9442
@tanapost9442 2 года назад
የሩዋንዳዉን እልቂት ደግመህ ተርከው እባካህ
@aliseaid
@aliseaid 2 года назад
Mesay vs berhanu betam tewodaj neberu ksetoch degmo woyneshet vs ....
@singeryonatandanielofficia2535
@singeryonatandanielofficia2535 2 года назад
መሳይዬ የኔ አባት❤❤
@tktk2709
@tktk2709 2 года назад
Temesgen beyen pls?
@mekdesyealmaz2135
@mekdesyealmaz2135 2 года назад
yanen werkama gize selastawesachun amesegnallew mesi wueste neh
@hannamak3243
@hannamak3243 2 года назад
Weyy endet endemiwedew
@temesgent1950
@temesgent1950 2 года назад
በድጋሚ ስላየውህ ደስ ብሎኛል።Evangelical tv ከኤደን ሀይሉ የነበራችሁን ፕሮግራም ድጋሚ እናፍቃለሁ።አሁን በምን ፕሮግራም ላይ ትገኛለህ።
@merrynigusa410
@merrynigusa410 2 года назад
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ጋዜጠኛ ብረሃኑ ገ/ማርያም አቅርቡልኝ ።
@mekbibasrat9242
@mekbibasrat9242 2 года назад
ተናፋቂው መሳይ ከዓመታት በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። የሐረር ትዝታችንን አስታውሰህ ስላወጋኸን ኮርቼብሃለሁ። ለሰጠኸኝም ክሬዲት ከልብ አመሰግናለሁ። አቅራቢውን ዮናስም ሳላመሰግን አላልፍም! መርሃባ!
@martaworku7214
@martaworku7214 2 года назад
ወይኔ የኢትዮጵያ ሬዴዎዐተወዳጅ በነበረበት የናት ፋንታዬና መሳይ አለማዬውዐቅዳሜ ከሠአት በፍቅር አቤት ድምፅ አቤትየና መሳይ የመግቢያ ፐሮግራማቸው ሲቀላለዱ የውነት ፍቅረኛሞች ነበር የሚመሥለኘ እውነት በጣም ነበር የምንወደው።
@ለታመኑትዘመንአመጣ
Mesay we went to see you again on a program like maranatha 🙏🙏🙏🙏God bless thankyou EBS እነድሁም ትሁቱ ዩኒ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የጎንደራ የደብዳቤ መልክትና እዛ ድረስ መምጣት 😂😂😂🙏🙏አያድርስ ነው
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 года назад
ወይኔ መሳይ አለማየሁ የምወደው ድምፅ ተቀየረብኝ በሬዲዮ ስሰማህ ማንም እንዲያወራኝ እንኲን አልፈልግም ነበር መንገድ ላይ ሱቅ ተልኬ ስሄድ ሱቅ ውስጥ ብቻ የትም ቦታ ስሰማው ልቤ ነበር ሚረበሸው እውነት እወድህ ነበር 1 ቀን በስራ ስልክ ደውዬ ስታነሳው ደንግጨ ዘጋሁት ሃሃሃሃ ብቻ እንኲን ደህና ሆንክ ። ዮኒ Thank You.
@martaworku7214
@martaworku7214 2 года назад
እውነት አንች በቻ አደለሽም ሁላችንም ነበር
@mussiekaleab9979
@mussiekaleab9979 2 года назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ የድሮ የኢትዩጵያ ሬድዮ ጋዜጤኛች የቅዳሜ ከስኣት ኣቃራቢዎች እነ መሳይ አለማየው የእናቱ ፋንታ ዉቤ ብርሃኑ ገብረማርያም ሌሎችም እስክአሁን ድረስ ውስጤ ናቸው የኢትዩጵያ ሬድዮ ተከታታይ ነበርኩ እድሜና ጤና ይስጣቹ የድሮ ጋዜጠኛች።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@aliseaid
@aliseaid 2 года назад
Who cares
@martaworku7214
@martaworku7214 2 года назад
እውነት ምናለ ያጌዜ ተመልሶ ቢመጣ ደሥታችንን ነጠቁን እኮ ያሁኖቹ ።
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 2 года назад
@@aliseaid ??
@fewasyey1003
@fewasyey1003 2 года назад
@@aliseaid shame on you
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 2 года назад
በጣም የሚገርመው በፍቅር ጋዜጣ ላይ ግጥም ጽፌለት ነበር ዮኒ በጣም አመሰግናለሁ
@ashgenmosaronuh6437
@ashgenmosaronuh6437 2 года назад
ዝክረ ሰንበት የሬድዮ ፕሮግራም ላይ አስታውሰዋለሁ።😍
@senaityemane8946
@senaityemane8946 2 года назад
ኦ የወኔ እናመሰግናለን መሣይዬ ስላገኘውህ ስላየውህ ደሥብሎኛል እናመሠግናለን ያንን ምርጥና የማይገኝ ጊዜ በስራዎችህ ስላደመቅክልን
@astuabebe520
@astuabebe520 2 года назад
ብርሀኑ ገብረማሪያም የናትፋንታሁን የማይረሱናቸው
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад
ከአእምሮዬ አይጠፉም ብርሃኑ ፓውሎስ የውይንሸት መሳይ የእናትፋንታ ግን በቀደም ስላየዋት ደስነው ያለኝ አብሶ ዛሬ መሳይ ሳየው የተሰማኝ ደስታ
@martaworku7214
@martaworku7214 2 года назад
የወይንሸት አሥፋውን እረሳሻት።
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад
@@martaworku7214 እሁድ 15ቀን አዴ አብረው ከብርሃኑ ጋ የዘፈን ምርጫ ይመሩነበር አቤት ሳቃቸው የወይንእሸትና ብርሃኑ እና የእናትፋንታ መሳይ እሁድ በጉጉትነበር እምንጠብቀው ሁሌ
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 года назад
የወቅቱን መልክት የሚያነቃቃ ሰው ነው ስለ ዘመን ፍጻሜ መናገር ያውቅበታል
@kidsfullmovie9255
@kidsfullmovie9255 2 года назад
መሳይ አለማየሁ ምርጥ ቅን ሰው ተባረክ
@gezahegnlefamoofficial6030
@gezahegnlefamoofficial6030 2 года назад
እኔ ደግሞ መሳይን በሆሳዕና ጋቦ በምባል ቦታ ከፓስተር ዘማሪ አስፈው መለሰ ጋር አብሮ መጥቶ የሚገርም አገልግሎት ቅርብ አገልግሎ ስሄድ አውቆዋለሁ፡፡ የተባረከ ምርጥ ትሁት አገልጋይ ነው፡፡
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад
ባለቤትህን አስታውሳለው ቤተልታምራት ጎበዝ በክርስቶስፍቅር እንኳን ተመልስክ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 2 года назад
መሳይዬ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 года назад
እሴይ እግዚአብሔር ይክበር የሚበልጠውን ሕይወት አግኝተሀል ተባረክ መሳይ ዩኒ ተባረክ የድሮ ዜና አቅራቢ አማረ ማሞ አቅርብ
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 года назад
ኦ ዋው! በጣም እናመሰግናለን:: ድምፁ "ፒሲንካ" በዮኒ አባባል👌🏾🙌🏽❤️
@ftddcfed4242
@ftddcfed4242 2 года назад
እባክህ አሸቴ አሰፋን አቅርብልን ዮኒየ
@rediate
@rediate 2 года назад
ወይኔ የሰፈሬ ልጅ ተኮልኩለን ወተን ነበር የምናየው እኔን ያልገባኝ ግን ጋዜጠኝነትም አለማዊነት ሆነ እንዴ ሆሆሆ
@kennaaabebe309
@kennaaabebe309 2 года назад
Alemawiwni ena menifesawiwni Geta yigilestilih
@emesfinmesfin5732
@emesfinmesfin5732 2 года назад
ዋው መሳይ አለማየሁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ዬኒ እናመሰግናለን። ቅዳሜ ከሰዓት በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው።
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 года назад
mesay yemuzika beye negegerochi mehal metasemane beteley ke bitel gar sethon ke 5-6:00 yemuzika merchahi gerem yelegn neber bitelenm agebahi terterihi neber ke muzika merchawochi akaya enqan ayewuhi des blognal melkam gizi.
@sebleregasa6690
@sebleregasa6690 2 года назад
Wow selayehuk betam dese belognal kedame program lebese eyatebeku yemesemahen asetawesekegne yemaresaw ke jerusalem and ke filsteme yeminoru tidoch yefiker Tarik aresawem
@BereketDemeke-x1y
@BereketDemeke-x1y Год назад
መሳይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አንተ እና ኤደን ምታቀርብት ማራናታ ፕሮግራም እጅግ ናፍቆኛል።እባክህ ወደ መንፈሳዊ ፕሮግራምህ እንድትመለስ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ።
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 года назад
ዮኒዬ ስላሳያችሂን መሳይን እናመሰግናለን።የዛሬን አያርገውና በ90ዎቹ እናንተን ለመስማት ሰዓት አልደርስ ይለኝ ነበር።
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 2 года назад
This was may question for long time I remember about cleopatra and other stories
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад
ኢቢኤሶች አመስግናለው በጣም እምውደውን ጋዜጠኛ ከረጅም ግዜ በሃላ ስላሳያቹን መሳይዬ ስወድህ እረጅም እድሜ ተመኘው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
መሳይ ሳሙኤልን ከእኔ ነው የኮረጅከዉ ሪቫይቫልን እንዳልኮርጅ ልጅ በቃኝ ስላልኩ ባልኮርጅም ሪቫይቫልን አደንቃለሁ
@aliseaid
@aliseaid 2 года назад
Ende mesay radio lay endeg endmwodeh neber
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 года назад
Betam deg zemen, betam enodachihu neber, antenima mechem yemayiwodih andim sew aynorim
@mamewondimuerimacho5758
@mamewondimuerimacho5758 2 года назад
mesaye yigermhal anten lemagnget e t redyo endewl neber yawm yebet slk serken tewedaji dmsk markon
@mishobekalo5235
@mishobekalo5235 2 года назад
Mesay betam miwodew sewu tebarekilgn kenebetesbochi chimir.
@haderabederu2817
@haderabederu2817 Год назад
መሳይ ቅዳሜ ከስአት በጣም ስከታተላቹ ነበሩ
@alem502
@alem502 2 года назад
ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ♥️♥️🙏
@fewasyey1003
@fewasyey1003 2 года назад
Messay we miss you, your voice is amazing please came back....to spritual tv show
@atnafable
@atnafable 2 года назад
የኢትዮጵያ ራድዮ ጋዜጠኛ መሳይ አለማየሁ ፕሮግራም አዘጋጅ በሆነ ቁጥር በፍፁም ሳይጋብዛት የማይቀረው የአንዲት ሙዚቀኛ ሙዚቃ ነበረች ኤልሳቤት ተሾመ ልጁን ያያችሁ ።
@fonkoyoutube4251
@fonkoyoutube4251 2 года назад
bathmi me wodewi gazetgn naw
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Mesay We love you
@yuhanestesema9613
@yuhanestesema9613 2 года назад
😍🥰
@musaabdullah4936
@musaabdullah4936 2 года назад
ዩኒ በእናትህ አብዱ ሶመድ መሀመድን አቅርብልን
@paradisepicture7847
@paradisepicture7847 2 года назад
በጣም የምወደድ የግዚአብሔር ሴው ነው
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
ወይኔ ቦታው ሲያምር የት ነው ንገሩኝ?
@meronfekade696
@meronfekade696 2 года назад
ተገን ሆቴል ይባላል የሚገኘዉ እንግሊዝ ኢንባሲ አለፍ ብሎ ሚናሮል ጀርባ
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3,4 млн
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Просмотров 90 тыс.