Тёмный

ተወዳጁ ጆሲን ያስደነቀው የህፃን ሮቤል በአምላክ ንግግር | Jossy in z house | Robel Bamlak 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 155 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
ተወዳጁ ጆሲን ያስደነቀው የህፃን ሮቤል በአምላክ ንግግር | Jossy in z house | Robel Bamlak

Развлечения

Опубликовано:

 

4 авг 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@user-md6qd5go1z
@user-md6qd5go1z 4 года назад
የኔ ቅመም ወላዲተ አምላክ እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ከክፉ ሁሉ ጠብቃ ታሳድግህ!!!🕊🌷🌷🌷🌷😍💚💛❤
@mrwho6276
@mrwho6276 4 года назад
መሻላህ አላህ ያሳድግህ ከሰው አይን ያውጣህ የኔ ጀግና
@user-xm3ty4xv5l
@user-xm3ty4xv5l 4 года назад
እግዚአብሔር እዳንተ አይነቱን ልጅ መንታ መንታ በሰጠኝ
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 4 года назад
አለ እድሜው የበሰለ ህፃን እድግ በልልን የኔ ማር
@bakibaki9521
@bakibaki9521 4 года назад
የሮቤል አድናቂዎች በላይክ አጨናንቁኝ 👍 👊
@dametiukuma572
@dametiukuma572 4 года назад
እኚህን አባት እንዴት እንደምወዳቸው ዝም ብዬ ባዳምጣቸው አይሰለቹኝም
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 года назад
ሮቤልዬ አልገባኚም ቆይ አስተማሪየንም አመሰግናለሁ ብለሀል። አተ ልታስተምርው ነው እሱ ሊያስተምርህ አተን ማንም ሰው አያስተምርህም ማንም አያክልህም እፍፍፍ አላህ ያሳድግህ የኔ ጀግና
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 4 года назад
እግዚአብሄር እትልቅ ደረጃ ያድርስክ በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልክ ተባረክ
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 4 года назад
አምላኬ ሆይ ልክ እዳተ አይነት ልጅ እድሰጠኝ ነው እምለምነው እናም እደግ ተመደግልኝ ቤቢዬ ውድድድድ የኔ ጣፋጭ።
@roxann2441
@roxann2441 4 года назад
ባባየ እግዚ አቢሔር ያሳድግህ እዳተ ያለ ሺ ይወለድ ፀጋውን ያብዛልህ
@zeabeki_media
@zeabeki_media 4 года назад
ለፈገግታ ምዕራፍ 2 #ክፍል3 አዝናኝ ቆይታ አብዱልከሪም(አብኪ) ከወጣት ሀፊዞች ጋር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cJ6b2cWtA_I.html #ላይክ #ሼር #ሰብስከራይብ አድርገው የደውል ምልክቷን ጠቅ ያርጉ
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 4 года назад
እግዚአብሄር ይጠብቅልን ያሳድግልን ሮቤል ልዩ ድንቅ የኢትዬጵያችን ስጦታ ነህ። ቃላት ያጥረኛል ተባረክልን ።
@abge5258
@abge5258 4 года назад
እንተን የሰጠን አምላክ ስራ አለው በኢትዮጵያስራውን እንዳተ አይነቱ አእምሮ ብሩህ የሆነ እየፈጠረ ኢትዮጵያን ይጠብቃታል
@tigisttaye459
@tigisttaye459 4 года назад
እምባዬን አስጨረስከኝ ሮቤል ሰላምክ ይብዛ እድግ በል
@helenteshome2665
@helenteshome2665 4 года назад
አምላክ ይጠብቃችሁ በፀጋው ያሳድጋችሁ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጥበበኞችን ያብዛል አሜን
@Rrr-bm8sm
@Rrr-bm8sm 4 года назад
የኔ ቆጆ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ እደግበል ካይን ያዉጣህ👍👍💐💐
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 4 года назад
ሮቤልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳ ተ ያሉቱን ልጅ ፈጣሪ ይሰተን
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 года назад
መውለድ ካልቀረስ እንደ አንተ አይነት ሺ ቢወለድ ፀጋ ነው
@user-mz1dn1go3m
@user-mz1dn1go3m 4 года назад
ስንት ይወለዳል ሁሉ ልጅ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
የአቤት ከዚህ። ህፃን አንሠን የሠው ዘርን ሠፈርን ለይተን እንገዳደላለን። እሥቴ መልካም። ሠርታችሁ እለፋ ክፋ ሃሣብ ያላችሁ እደአንተ አይነቱን ሽይወለድ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
ኢትዩጽያ ማህፀነ ለምለምናት የማይበጀንን ከሥሩ ነቅለሽልን ልዩነት ጠፍቶ በፍቅርያኑረን
@user-lt7wi1el9p
@user-lt7wi1el9p 4 года назад
ewnet new egziabher yemasegen effffffffffffffffffffffffffff 🙏🙏🙏
@amarechaschalew
@amarechaschalew 4 года назад
የሀገራችን ተስፍሽ በእዉነት አሁን ላይ ባለዉ ሁኔታእደነዚህ አይነትልጆች ሲይዝ ኤፅናናለሁኝ
@SamiSami-ms3su
@SamiSami-ms3su 4 года назад
በብዙ ተባረኩ እንኳንም የኢትዮ ልጆች ሆናቹሁ 💚💛❤️
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 года назад
💗💗💗💗💓💓💓💞❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹👆👆👆👆👆🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♀️🇪🇹👆🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹
@user-yb2gq4fv9p
@user-yb2gq4fv9p 4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልክ በእውነት በጣም የሚገርም ልጅ ይህን የወለድች እናት እንዴት ደስ ይላታል
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 4 года назад
ሮቢ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅህ።!!!!የቀልብህ ፣የቀድከውን የተመኘኸውን አላህ ይሙላልህ ።በዝህም ቤተሠቦችህን እድሚ እርዝም ያድርግልህ።
@endashawbekel3051
@endashawbekel3051 4 года назад
thi Siva
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 4 года назад
አቦ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለትልቅ ነገር ያገር የወገን ጠቃሚ ያድርግህ አሜን፫
@rebkakonjo6318
@rebkakonjo6318 4 года назад
1000 አመት ያኑርልን ፈጣሪ አንተን የፈጠረች ማህጸን ትባረክ!
@mesfinbetselotbabaye3762
@mesfinbetselotbabaye3762 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜህንና ጤናህን ያብዛው ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ኡዑፍፍፍ
@shirajshiraj8249
@shirajshiraj8249 4 года назад
ዋዉአይዞህካተብዙነገርእንጠብቃለንበርታ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
እርጉዝ ነኝ እንዳንተ አይነት የተባርከ ፍሬ እንዲሆንልኝ እመኛለሁ ተባርክ ባምላክ እሮቢል እድግ በል
@woupietiopia8492
@woupietiopia8492 4 года назад
Robela Egzaber yabarkaka 👍👍👍👍👍
@woupietiopia8492
@woupietiopia8492 4 года назад
Daglmaram Aqfdgf,tadrgak
@user-md6qd5go1z
@user-md6qd5go1z 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-md6qd5go1z
@user-md6qd5go1z 4 года назад
እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
@@user-md6qd5go1z አሜን ፫እህቴ
@ruthjj7405
@ruthjj7405 4 года назад
የኔ ብሩክ ሮቤልዬ የፈጣሪን ስም ከአፍህ የማትለይ ጎሽ የኔ ቆንጆ አስተዋይ ውይ አምላካችንን እግ/ር ክብር ስትሰጥ እንዴት አንደምታስደስትኝ እኮ ምን እላለው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ብርክ ያርግህ የኔ ውድ ::
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 года назад
ተባረክ ልጄ ዘንድሮ አገሬ በልጆች ትንቢት እየተነገረላት ነው እና ሰላም እንደምታገኝ ተስፋ አለን ልጄ አንተ ተናገረህ ያልገባዉ ሰዉ ካለ ያሳዝናል ማለት ነዉ ተባረክ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 4 года назад
የሚገርሙ ናቸው የናተ አይነት ያብዛልን ኢዘዲን የሚባለው የፈጠራ ባለቤት የሆነውን ልጅም አግዙት እባካችሁ ፈጠራ በጣም ልዩ ነው
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 года назад
ባባየ እግዚአብሔር ያሣድግሕ አድነገር ላሥቸግርክ ጁሐርን አድቀን አግኝተክ አሥተምርልን እሡገን መቸም አይገባዉ እፍ
@munatk64a24
@munatk64a24 4 года назад
የሀቢቢ ይሄ ልጅ ሳየው እንባዬ ነው የሚፈሰው አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ተባረከላ
@zawudezawude890
@zawudezawude890 4 года назад
በ2012 ምርጫ ላይ መንግሥተ አንተን ጨምሮ ማሣተፍ አለበት እርግጠኛነኝ አንተ ብትገዛ ኢትዮጲያ የት ትደርሥ ነበር
@werkeayalew105
@werkeayalew105 4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ። 🇪🇹🇪🇹👍👍👍ኢትዮጵያዊ መሆኔ 👈አተእና፣ጆሲንየመሰለወድሞች 👏👏👌👌
@eskatube3056
@eskatube3056 4 года назад
አረ ሮቤልዬ የኔ ባለ ብሩህ አእምሮ ከአይን ያውጣህ።
@yohannesmekonnen2597
@yohannesmekonnen2597 4 года назад
ይህን ህፃን አሜሪካ ምን ምን እያላችሁ እንዳትሰዱት አደራ ይበሉታል
@salasala5700
@salasala5700 4 года назад
አላህይጠብቅህእድሜህንከጤናጋርአላህይሰጥህሮቤል
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 года назад
ያሳድግህ የኔ ውድ እንዳተአይነቱን መንታ መንታ ይስጠን
@cynthiaafgew4969
@cynthiaafgew4969 4 года назад
አምላኬ እግዚአብሔር በቅፍውስጥ ይዞያሳድጋችሁ አድሜሰቶኝ የናንተንተልቅነት የኢትዮጽያን ትሳኤ ያሳየኝ
@user-hw2gh5pv6d
@user-hw2gh5pv6d 4 года назад
ሮቤልየ አላህ ያሳድግህ ያንተን ንግግሮች ስሰማ በደስታ እንባየን መቆጣጠረ ያቅተኛል ለቁም ነገሪ ብቃልን
@hsksksjdnx7961
@hsksksjdnx7961 4 года назад
አላህ ያሣድግከአይን ይጠብቅህ ቃላትያጥራልለማድነቅበጥቅሉአላህያሣድግህ
@keditube7954
@keditube7954 4 года назад
Mashaa Alhaa Alha a yasedegeh amiiiiiiin
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 4 года назад
እግዛቤሪ ይጠብቅህ
@danaalhassan2360
@danaalhassan2360 4 года назад
ብሩክ ያደርገህ አምላክ ይጨምርልህ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
በስመአብ እሄ ትንሽ ልጅ ትላንት ተወልዶ እኛ ታላላቆችን ይምከረን ለሰሚና ለተመልካች ያሳፍራል አንተን የወለደች እናት መሀፀኗ የተባረከ ይሁን በነገሮችህ ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ከፊትህ ይቅደም መምህር ሮዳስ መምህር ዘበነ ተወዳጁ ጆሲ እግዚአብሄር ይስጥልን
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 года назад
እግዚያብሄርትልቅደርጃያድርስህ።እውነት።አንተእግዚያብሄርባርኮነውየፈጠርህእንደአንተአይነትልጅይስጠኝ አሜን
@dinkineshkananisa2880
@dinkineshkananisa2880 4 года назад
Egziabhar yibarkih yasadigh
@user-jf4dh6uo3x
@user-jf4dh6uo3x 4 года назад
ልጄ እንዳንተ እውቀት ቢኖረው ብዬ ተመኘው እግዚአብሔር ያሳድግህ
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 4 года назад
You are so amazing child God bless you again again and again
@Mariam-jo1vz
@Mariam-jo1vz 4 года назад
ውድ ወድማችን እግዚያቢሄር ያሣድግህ
@omyish5043
@omyish5043 4 года назад
የሚያሳዝነው ትልልቆቹ በጽፈኝነት ሲሰክሩ የአባትነት ምክር ሲጠፋቸው እነነሮቤል የአባትነት የአድነት ምክር ሲሰጡን ኢትዮጵያ ለካስ አልሞተችም እያልን ልንኮራ ይገባናል ታዳጊዎቹ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@weletahanajusiss9297
@weletahanajusiss9297 4 года назад
እግዝአብሄር ያሳድግህ እውነት ክሰው አይን ያውጣህ
@euueuerushdie6025
@euueuerushdie6025 4 года назад
የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ እደግ እያየንህ
@selamselam2168
@selamselam2168 4 года назад
ሮብየ እድግ በል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@deludagne2263
@deludagne2263 4 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@breX351
@breX351 4 года назад
God bless you!
@fatemahnorye8023
@fatemahnorye8023 4 года назад
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ ከአይን ይጠብቅህ
@user-wv3zg1gn1r
@user-wv3zg1gn1r 4 года назад
እግዚያብሄር ያሳድግክ አመቤቴ ጥላ ትሁንክ
@salme4126
@salme4126 4 года назад
ፈጣሪ ያሰዳግ የኔ ሙሁር
@muneeram2497
@muneeram2497 4 года назад
Kafii.. miwaxaw..huluu.. marr.. naw..kasaw.. ayin.. yixabiqii..yarabb..🤲🤲👍👍👍🇪🇹🇪🇹💪💪💪👈
@user-me4dk5mt7d
@user-me4dk5mt7d 4 года назад
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ጎበዝ አፌን ከፍቼ ነው የማዳምጥህ ስታወራ
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 года назад
ኣንበሳ እግዚአብሄር ያሳድግህ የእትዮጽያ መር እንድትሆን እንመኛለን
@RohaTechShow
@RohaTechShow 4 года назад
ነጻ የኮምፒዩተር ቱቶሪያልና የቴክኖሎጅ መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። እባክዎ Subscribe በማድረግ ስራችንን ይደግፉ። እናመሰግናለን። ru-vid.com
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 года назад
Mashaaallah
@biniyambelay3876
@biniyambelay3876 Год назад
እውነት ግን አንተ ልጅ ልዩ ነህ እግዚአብሔርይባርክህ
@abowsam3730
@abowsam3730 4 года назад
እድግ በልልኝ የኔ ጣፍጭ
@abunuratube1905
@abunuratube1905 4 года назад
አላህ እድሜ ይስጥህ ምን እላለሁ ሌላ
@user-fb7fs8vb1z
@user-fb7fs8vb1z 4 года назад
ዋው ማሻ አላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@komkom9587
@komkom9587 4 года назад
ፈጣሪ አምላክ ያሳድግህ
@yohannesmekonnen2597
@yohannesmekonnen2597 4 года назад
እባካችሁ የበግ ለምድ ለብሰዉ ይመጡበታልና ተጠንቀቁለት ከፈጣሪ ጋር ይህን ልጅ በደንብ ጠብቁት አደራ አደራ አደራ አደራ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰም ምስጋና ይገባሀል ይህን የመሰለ እንቁ ልጅ ፈልገህ በማግኘትህ
@jemallemma9444
@jemallemma9444 4 года назад
Excellent boy ! please some one ask him practical exam like Maths and physics
@eseyasasgodom6061
@eseyasasgodom6061 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ።
@RahmaRahma-zr4no
@RahmaRahma-zr4no 4 года назад
masha allah allah edeegg bellaa
@user-sd2wb3ur5l
@user-sd2wb3ur5l 4 года назад
የፕሮፌሰር እዝቃኤልን ማሀረግ ለሮቤል ይሠጥልን በክብር
@berrybayou7563
@berrybayou7563 4 года назад
hahahahaahahhahahahahahaha
@senait1912
@senait1912 4 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!! እውነትም ባለ ምጡቅ አይምሮ!!!
@user-jj9ci9sg1r
@user-jj9ci9sg1r 4 года назад
Ajib Allah yasadigh
@meskiyeenulij7824
@meskiyeenulij7824 4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ
@user-no5yt4mv1m
@user-no5yt4mv1m 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ
@haymiyetwhdolije5711
@haymiyetwhdolije5711 4 года назад
Yena konjo fetari yasadgeh abo selamhe yebzalgn 💖💖💖
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 года назад
እግዚያብሄር ያሳድግ የእኔ. ጀግና
@ananhoney2646
@ananhoney2646 4 года назад
Tebarek
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 4 года назад
የኔ ማር እንዲው አሁንስ ፍራሁ ለአንተ የድንግል ማርያም ልጅ ከሰው አይኔ ይሰወረክ ማር ነገር
@ethiopiawikana8491
@ethiopiawikana8491 4 года назад
የኢትዮጵያ እንቁ ድንቅ ልጅ ለሃገሬ ልጆች የኔንም ቪዲዮን እዩትና ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@zenebumebrat2252
@zenebumebrat2252 4 года назад
የኔ ጌታ እድግ በል
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 4 года назад
እነዚ ፖለቲካ አዋቂ ነኝ እያሉ እንደ ጭቃ ነገር የምያበኩ ከዚ ህፃን ቢማሩ ትንሽ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር በአማረ ወንበር የሚቀመጡ ባላስልጣን መሪዎች በፓርላማቸው ገብቶ ብያስተምራቸው አሪፍ ነበር!!!!
@mira6337
@mira6337 4 года назад
ፈጣሪ ያሰደግህ
@yetemegndees6266
@yetemegndees6266 4 года назад
Egziabhaer yasadeghe
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 4 года назад
እንደሮቤል ያለ መቶ ብወ ያለልጅ ቢሰጠኝ እነ ልፋቴ ከዚህ ብላይ ቢሆን አላማርርም ነበር እፍፍፍ እድግ በል የኔጌታ
@siscogold5872
@siscogold5872 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@tamarkasa7988
@tamarkasa7988 4 года назад
የእግዚአቤሔር ከፍ ከፍ ያርግሕ
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 4 года назад
አምላኬ እንደ አንተ አይነት ልጅ በሰጠኝ ምን አለ እፍፍፍ
@zenebehselemon378
@zenebehselemon378 4 года назад
ዎው እድግ በልልኝ
@peace8494
@peace8494 4 года назад
ይሄ ልጅ መአተኛ ነገር ነው አቦ ያሳድግህ አድገህ ያሳያን
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 4 года назад
የተባረከ የንየ ቆንጆ
@Tube-ux9bc
@Tube-ux9bc 4 года назад
GOD BLESS YOU
@cristycristy1440
@cristycristy1440 4 года назад
👏👏
@ashanafisiyum2884
@ashanafisiyum2884 4 года назад
በመጀመርያ. ለጆሲየ. ላንተም. እግዜር. የሳድግህ. እውነት. ነው
@yimer3696
@yimer3696 4 года назад
አንድ ፈጣሪ ነዉ ትክክል ነህ አትበታተኑ
@barakiabebe
@barakiabebe 4 года назад
በፍጠርህ ዶክተር እና አክቴቭስቶችን ስብስበህ ስሜናር ስጥልን።
@SalamSalam-vs7jq
@SalamSalam-vs7jq 4 года назад
Wowwww
@dinkesiledinkesile7718
@dinkesiledinkesile7718 4 года назад
እግዚአብሔር ይሳድጋችሁ ክፉ አይካችሁ
@teklitkidane500
@teklitkidane500 4 года назад
e/r yasadgh brilliant
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 4 года назад
እውነት ነው መግደልም ማዳንም ይሚችለው አንድ አምላክ ብቻ ነው
Далее
ОБНОВАА?? ЛУТАЕМ МЕГАЯЩИКИ
3:12:14
Просмотров 319 тыс.
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,1 млн