Тёмный

ተወዳጇ አርቲሰት ልጇን ዳርች | Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist | 

Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Подписаться 394 тыс.
Просмотров 520 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 года назад
በነገራችን ላይ ኮረናን እባካችሁ ፍሩት ... እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ...
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new Bizu
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 3 года назад
ኮረና የለም ኤትዪጰያ እግዚአብሔር አለ እሱ ይጠብቀናል
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 3 года назад
ትክክል
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 года назад
I was thinking the exact same thing. The reception hall was packed. People aren’t learning.
@mtes3691
@mtes3691 3 года назад
@@ፍቅርጌታቸው እግዚአብሔር መዳኒት ንቀህ ሰውን በእሱ ስም አትጨርስ
@ewnettube7547
@ewnettube7547 3 года назад
እኛ ብቻ ገረን የመዳምን ሽንት ቤት እዳጠብን ብሩም ላይጠራቀም ወጣትነቴን ሳልኖረው እድሜየ ሄደ በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ
@hiwanyenelij1289
@hiwanyenelij1289 3 года назад
Ayazes yene jonko
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 3 года назад
አይዞሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ያሳብሽ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 года назад
አይዞሽ ማሬ ብጤዎችሽ ብዙ አለን ለኛም ቀን አ
@yekiberesuchannel3626
@yekiberesuchannel3626 3 года назад
አይዞን
@kirubelaraya6639
@kirubelaraya6639 3 года назад
Eigzabher yerdashi
@የእናቴናፋቂነኝወሎየ-ቐ7ኘ
ኮሮና ተረሳ በቃ አይ የኛ ሰው ስንሞት ዋይ ዋይ ስንኖር ጥንቃቄ የለም🤔
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
በጣም የሚገርም ነው ምን መተማመኛ ተገኝቶ ነው ያስብላል እግዚአብሔር ብቻ ይህንን በሽታ ከምድራችን ላይ እንዲያጠፋልን መለመን ነው እንጂ ሰውሰ አርፎ አልተቀመጠም ምናለበት ለሌላው ሰው ጠንቅ ባይሆኑ? 😔
@fevenashenafi5919
@fevenashenafi5919 3 года назад
መቅዲዬ የኔ ልዩ የኔ ንግስት ሁሌም ሣቂልኝ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 3 года назад
Yegerme dejene teji jeloche Esuan lemabeshek Aberachu metshokashkute esua yetmarech Areka metaseb nate mekdi mert
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
🙌🙌🙌🙌👍👍👍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Feven selme nes
@ikrûû-p6y
@ikrûû-p6y 3 года назад
መካከልም። ጋብቻ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Slwkuse Des blugal
@arditube5698
@arditube5698 3 года назад
መቅዲየ ሁሉን አልፈሽ በፈገግታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ🙏🙏❤🙏❤🙏❤
@ednewoldu7615
@ednewoldu7615 3 года назад
ename endancy btame dess blogale😍😍
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 3 года назад
ምን አለፈች ምን ሆና ነበር? መቅዲ ደሞ ምን ትሆናለች ፀባየ ሸጋ ርህሩህ ጥሩ ሰው እሷን የሚነካ ሰው ሳይሆን ተኩላ መሆን አለበት
@Tube-fm9pf
@Tube-fm9pf 3 года назад
ሀና የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ዋው ደስ የሚል ሰርግ ባሀሉን ያለቀቀ ትዳራቹህ ያብራሀም እና የሳራ ያርግላቹህ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 года назад
ዊዴ ቤተሰብ እንሁን
@መስከረምየድንግልማርያምል
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🤲❤️ ወልዳችሁ ሳሙ 😘😘 እሰይ ልጅን መዳር ምንኛ መታደል ነው 🥰🥰🥰🥰 መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🙏🙏🌷🌷🌷🌷
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ፈ3ኰ
ሐንዬ ስወድሽ እማምላክን
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 года назад
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@tesfayoutube2376
@tesfayoutube2376 3 года назад
ደምሬኝ ወዴ
@habeshainfo9558
@habeshainfo9558 3 года назад
Kkkkkk, I like Abebe Temtem, he is the best of best actor ever. Long live Abebe.
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 года назад
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 года назад
Me too
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Wudoche nu endemamer melse fetan nw
@kidufantu1148
@kidufantu1148 3 года назад
አርቲስት መስፍን ሞተ ብላቹ ለለቀሳቹ በሱ የማትማሩ አርቲስት ተባዬች አሳፋሪ
@meseregudisa8903
@meseregudisa8903 3 года назад
አይ እናት የምትይዘው የምትጨብጠው ጠፋት እናት እኮ በምንም ልጇን ከይኗ ማጣት አትፈልግም ለም50 አይሞላንም ሁሌም ልጆች ነን ለእናቶቻችን
@selamselam6082
@selamselam6082 3 года назад
ትክክል በጣም ነው የምታሣዝነው
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
በጣም ምንጊዜም እናት ናት
@ቀሌ
@ቀሌ 3 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁን።እኛም ከእስደት መልሶን ለዚ ማርግ ያብቃን።አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርጋት ፍጣሪ አምላክ።
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@haymanotroda8504
@haymanotroda8504 3 года назад
Amen 🙏
@asressetegn9050
@asressetegn9050 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@makimelek4540
@makimelek4540 3 года назад
Amennnnnnnn
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
ሃኒዬ ስታምሩ🥰❤️ ፈጣሪ ሃገራችንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🙏🇪🇹
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለ-መ7ኀ
ነገ ደግሙ በኮሮነ የምንወደውን ሰው አጣን እያላቹ ትመጣላቹ
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
ትክክል 👍
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
እና አሁንም በተጨማሪ በኮረና ሰው ይለቅ? ይሄ ሀሳብ ወገኑን ከሚወድ ሰው አይጠበቅም ያሳዝናል!!
@ተሙየራያው-ዐ5ነ
@ተሙየራያው-ዐ5ነ 3 года назад
አይባልም
@samira6797
@samira6797 3 года назад
ክክክክክክ ትክክል
@rahelfufa6253
@rahelfufa6253 3 года назад
@@mahletyedgllj5499 እንዴት ታውቂያለሽ ባክሽ ? የእውቀት ጥግ ላይ ደርሰሻል
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 года назад
መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላቹ እኛንም ከስደት መልሶ ፈጣሪ ለወግ ማእረግ ያብቃን አሜን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 3 года назад
አሜንንንንንንን
@holibark7704
@holibark7704 3 года назад
ያብቃሽ የኔ ቆንጆ
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 года назад
@@holibark7704 አሜን አሜን አሜን
@samrawit-e.2385
@samrawit-e.2385 3 года назад
Amen amen amen
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
የምሽርቱ አለባበስ ትርሽ ሽፍን ብል ነው በበለጠ መልካም ነበር እና ትዳራቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 года назад
ጋብቻ ቅዱስ ነወ ምኝታወም የተቀደስ ነወ እንዲል ቃሉ በእወንት ትዳራቹህን የአብርሀምና የሳህራ ያደርገላቹህ በልጀ የባርካቹህ መጭርሻቹህ ያማር የሁን ያገሪ ልጆች ትዳር የሌላቹህ ትዳራቹህን እግዝያብሔር አምላክ ባርኮና ቀደሶ የሰጣቹህ አሜን ዘመናቹህ የባርክ👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 3 года назад
Amen
@haymanotroda8504
@haymanotroda8504 3 года назад
Amen 🙏
@tigistsolomon7855
@tigistsolomon7855 3 года назад
AMEN AMEN AMEN
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
ልልልልልልል የኛ እንቁ እንኳን ደስ አለሽ እድሜ ሰጥቶ ፍሬአቸወን ለማየት ያብቃሽ ሐኒና መቅዲ ደስ ትላላችሁ በጣም ደስ ይላል
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new azeb
@ማራኪዬ-በ3ጸ
@ማራኪዬ-በ3ጸ 3 года назад
ማን ተጠርቶ ማን ሊቀር ሁሉም ምርጥ አርቲስቶች ሠላማችሁ ይብዛ
@selomeendale331
@selomeendale331 3 года назад
After losing Mesfine recently to COVID, it is really sad to see so many without mask!
@helengiday2876
@helengiday2876 3 года назад
corona ylm bakish
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 года назад
ሀኒ መቅድ ቲጂ ይገረም ስወዳችሁ😍😍😍😍
@helenyabu5728
@helenyabu5728 3 года назад
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን መልካም ትዳር ይሁንላቹ
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 3 года назад
ሀንዬ ዩቱዩብሽን ተከታይ ነኝ። ነገር ግን ኮሮናን ረስተሽዋል። እኛ እንፈልግሻለን ሀዘን ይብቃን። እናንተን ህዝቡ ያያል እናንተ ከተዘናጋችሁ ካላስተማራችሁ ምኑን አርአያ ሆናችሁ። እባካችሁ በመዘናጋት አንጣችሁ አንዘን አታሳዝኑን!!!!!!
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
እር በናታችሁ የሙሺራዋ አለባበሰ ይደብራል ይህ ሁሉ በተሰበሰበት ደርት መገልበጥ ምን የሚሉት ነው በማርያም
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 года назад
Betam yasetlali sew gen men nekiuwi sewnetwin telouw bemhidi kebri yalei yemslwali meslgi😥
@Hani-qj3jv
@Hani-qj3jv 3 года назад
ሀናቾ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሸ እኮ ሰታምሩ እኛንም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን ሰደት በቃቹ ይበለን ሀገራችን ሰላም ያድረግልን
@geni8049
@geni8049 3 года назад
እናትየዋ ነች ሙሽራ የመስለችው ሁላቹም ታምራላቹ
@mekdesmekdes7777
@mekdesmekdes7777 3 года назад
ሀኒ ማስክ አትለብሽም እንዴ
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
አርቲስት አበበ ተምትም ሁልግዜ ወጣት መሆን መታደል ነው::
@ጽዮን-ሰ9መ
@ጽዮን-ሰ9መ 3 года назад
ሐና ብዙ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ እባክሽን ማስክ አድርጊ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ
በአዛኝቱ ማርያም በወለላይቱ፪))የታመምው ሳይድን አይጋ ሊሊቱ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን 💚💛❤
@fekeryashenfal3215
@fekeryashenfal3215 3 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንጂ ኮሮና ተረስታል😥
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 года назад
መልካም ትዳር!!! እባካቹ እንዲ መሠብሰብ አቁሙ የአንዱን ትዳር ስታደምቁ ህይወታቹን አትጡ. ቀብርም ከ10 ሠው በላይ አይገኝ እኔ ግን እያስፈራኝ ነው የምንወዳቸውን ብዙ አሳጥቶናል አትርሱ!!!
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 3 года назад
Wel said
@abebatelahun4055
@abebatelahun4055 3 года назад
ሀኒቾ እነ መቅዲን አስማሚያቸው ለዚህ ላጭር ዘመን መቀያየሙም አስፈላጊ አይደለም ደግሞ ከይገረም እስከ ቲጂ ከቲጂ እስከ ሸዊት ስለ ቤተክርስትያን ህግ ለነሱ አይነገርም (አይመከርም)ስለዚህ ቢስማሙ ደስ ይላል ለካሜራም ደስ አይልም አባባሉን አስመሰሉት እኮ በህብረት (የወደቀ ዛፍ ላይ መጥረቢያ ይበዛበታል)እደሚባለው ።ቀን ይቀየራል ሁሉም ነገር ታሪክ ሆኖ ያልፋል
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 года назад
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@zeroto2347
@zeroto2347 3 года назад
ይገርማል እኮ ዓለም ገዝታናለች
@abebatelahun4055
@abebatelahun4055 3 года назад
@@Agtubecookinganddesign አይከፋኝም ውዴ ብንደማመር
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 года назад
@@abebatelahun4055 እሺ የኔ ዉድ በደስታ ይሄዊ ደምሬሻለሁ ነይ እኔጋም
@abebatelahun4055
@abebatelahun4055 3 года назад
@@Agtubecookinganddesign ሆነናል ቤተሰብ ውዴ
@martinendres5657
@martinendres5657 3 года назад
አይ: የኢትዮጵያ: ሴቶች: እንደዚህ: ማፈሪያ: ሆናችሁ: ይሄ: ጡት: እየዘረገፉ: መሞሸር: ሰውፊት: መቅረብ:በተለይ: አንዳንድ: ታዋቂ:ሰዎች: እና: ከእነርሱ:ጋር: ንክኪ: ያላቸው:በጣም: በዝትዋል: ከለማበት: የተጋባበት:ሆነ: እኮ: ነገሩ!!! እባካችሁ:ውዶቼ: በተፈጥሮአችሁ: አጊጡ:: ይሄንንም: የህንድ:ፀጉር/ ደበሎም: ጣሉት!!!እኛ: ኢትዮጵያውያን: በአለም: የታውቅን: ቆንጆዎች:ነን:ቅጥልጥል: አያስፈልገንም!!!
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር
ደስ የሚል ያልተጋነነ ስርግ እስይ ቅድስት ድግል ማርያም የስመር ያማር ትዳር ታድርገው ዘመናችሁ ይባርክ በውነት ከል ተመኛሁላችሁ
@beemnetbayeh5756
@beemnetbayeh5756 3 года назад
መቅዲዬ የኔ ነገስት ሺ አመት ኑሪልኝ
@tigistgessesse2133
@tigistgessesse2133 3 года назад
መቅዲ የኔ ልበ ቅን ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር እንኳን ፈገግታሽን አሳየን
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 года назад
ኮሮና ጠፋ እንዴ ።🙄🙄
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
የኔም ጥያቄ ነው እንዴት ላለመያዛቸው ቢተማመኑ ነው? ይገርማል! 😔
@chuchumarge5736
@chuchumarge5736 3 года назад
እውነትም ያስብላል
@sarasolomon7056
@sarasolomon7056 3 года назад
ምን ይጠፋል ቆንጅዬ አበሻ ደግሞ ይጠነቀቃል እንዴ ከኔ ጀምረሽ።
@maritubogale771
@maritubogale771 3 года назад
ከመስፍኔ አትማሩም ቢያንስ ሀንዬ ማስክ ብትለብሱ ምን አለ በኛ መዘናጋት የስንቶች ህይወት ተቀጠፈ
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
ትክክል ብለሻል እህት እነሱ ለህዝቡ አርአያ መሆን ሲገባቸው በተቃራኒው ሆነው መታዬታቸው ያሳፍራል 😌
@ruthtekle3922
@ruthtekle3922 3 года назад
በጣም ያሷዝናል እግዚአብሔር አምላክ ህዝቡን ይጠብቀዉ
@abebaabate6018
@abebaabate6018 3 года назад
አርቲስት አበበ ተምትም ሳላደንቅህ አላልፍም መቼ እንጠብቅ ነጠላ ዜማ
@meronayele2822
@meronayele2822 3 года назад
yea! አበበ ተምትምን በጣም ነው እምወደው ።እንደዚህ ድምፅ እንዳለው አላውቅም ነበር😆
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 года назад
ክክሮና የጥብቃቹህ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ምነወ ታዋቄን አይዘም ተባላቹህ ወይስ ጥፋ ለብል
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 года назад
የማናት ልጅ የሙሽራዋ አለባበስ ሲደብርር ኤጭ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
በጣም የምር
@hawlthasan4700
@hawlthasan4700 3 года назад
ዘንድሮም ኬኩ ዳቦውን ተክቷል በጣም ደስስስስስስ ይላል አላህ ይባኬችሁ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 3 года назад
Ways kaku dabo trkitual?
@batoulnasser2770
@batoulnasser2770 3 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹህ ሀገራችንን ሰላም አድረግልን ሀኒ በጣም ነዉ የምወድሸ እህቴ
@askidesta4271
@askidesta4271 3 года назад
ዋው በጣም ደሥ ይላል መልካም ጋብቻ ሀኒ🙏🙏🙏 ስወድሽ
@kukunigussie223
@kukunigussie223 3 года назад
አንቺ ሃና የሚሉሽ እወድሻለሁ ምን ታመጫለሽ በቃ እወድሻለሁ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክ
@ማርያምእናቴየስደትስ-ረ8ጸ
ክክክክክክክክክክ
@addiszemen1485
@addiszemen1485 3 года назад
Kkkkkkkkk
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 года назад
ሙሺሬት ሙሺራው መልካም ጋብቻ ሀኔ ያችና የመቅድ የሀበሻ ቀሚስ ሲያምር
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 года назад
ሙሽሪት ጡቱዋ ለህዝብ ቅድሚያ የሚታይ የአይን ስጦታ ነው እንዴ ምድረ አሽቃብጤ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 года назад
እኔ ለሶ አፈረኩ በጣም ያስጠላል አለባበሱ ጥሩ ነበር ግን ጡትዋ ውጭ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
ውይ እንደው ምርር ያለኝ ነገር ምንድነው የሙሽሮች ልብስ ጡትሽ ደጅነው ነው እኮ መቼ ይሆን የሚስተካከለው እንዲህ ቆንጅዬ ወብ ሆነሽ ምነው ውዴ ሌላው ሁሉ ቆንጆ ነው
@ethiolove6597
@ethiolove6597 3 года назад
Beautiful wedding!!! Mekdi my favorite actresses glad to see you!!!!
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
እመቤቴ ማርያም እኔም ለዚህ ክብር አብቅተሽ እናቴ እዲህ እደትደሰትልኝ እርጅኝ 🙏ነይ አግቢ ነይ አግቢ በቃ መስራት አልቻልኩም የናቴ ምኞት ሂጀ እዳገባ እጂ ሰርቸ እድለወጥ አትፈልግም ኡፍ🙏
@birtukanhayileyesus340
@birtukanhayileyesus340 3 года назад
ፈጣሪ የተባረከ ትዳር የልብሽን መሻት ይሥጥሽ ያሣካልሽ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад
😍😍😍😍😍
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 3 года назад
ሀና እና ትግስት ብዙ ግዚ ይምታቱብኛል ዝምድና አላችሁ ዉይ አንድ ላይ ሲሆኑ መለይት ያቅተኛል
@fasika501
@fasika501 3 года назад
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቸው ግን ውድ ሀና ኮሮና ሰርግ ላይ የለም እንዴ? እናንተ ምሳሌ መሆን ሲኖርባቹ በጣም ይገርማል ነገ ተነስተሽ ኮሮናን እንጠንቀቅ ብትይ የሚሰማሽ ይኖራል ?
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
ትክክል በጣም ያሳዝናል!!!!!!!
@እናቷንናፍቂ-ዀ5ዠ
@እናቷንናፍቂ-ዀ5ዠ 3 года назад
ሃኒ እስኪ መቅዲን የባልንጀሬ እንግዳሽ አርገሽ አቅርቢልን
@selamtesfaye6151
@selamtesfaye6151 3 года назад
እነኚ ሰዋች ስለኮረና ሰምተዋል ለመሆኑ?
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
የኔም ጥያቄ ነው 😱
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 года назад
እስይ እንኳን ደስአላቹ መልካም ጋብቻ ፈጣሪ ጋብቻቹ ይባርክላቹ። 🥰🥰🥰🥰🌹🌹😘በቅንነት ቤተሰበብላይክ ግጭኝ ሀኒቾ አባታችን ተገናኛቹ 🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗
@jossysquad8941
@jossysquad8941 3 года назад
ሁሉም የምወዳቸው አሪትስቶችይ ፈታ በሉ🇪🇹🇨🇦❤️👍
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውዶቼ በጣም ታምራላሁ💚💛❤💋👍👈
@editingzone6229
@editingzone6229 3 года назад
እናትየው እኮ ከሙሽሪት በለጠች ደርባባ እናት ትዳራቸው የተባረከ ይሁን
@nanu3938
@nanu3938 3 года назад
Haha 😄 makeup shi amet yinurilin kakakak 😄
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 3 года назад
Mekdiye anchi mushera new yemetmesyiew ❤️❤️❤️❤️
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 3 года назад
በኋላ ደግሞ አንዱ ሲሞት ታለቃቅሳላችሁ፣ ከራሳችሁ አልፎ ሌሎችን ማስተማር ሲገባችሁ እንደዚህ ዝንጉዎች እና ቸልተኞች መሆን የለባችሁም፣ አንቺስ ሐና ምን ነክቶሽ ነው ዩቲዩብሽን ለማስተማሪያ በትጠቀሚበት በዙ ተከታዮች እና የሚመለከቱሽ እንዳሉ ዘነጋሽው?
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
ትክክል 👍
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 3 года назад
ኦው በጣም በጣም ትልቅ ተወዳጅ አርቲስት፡፡ እንኳን ደስ አለሽ አንቺንም ልጅሽንም፡፡ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁን ብለናል፡፡
@mekdesmekdes7777
@mekdesmekdes7777 3 года назад
ኮረና ተረሳ
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 3 года назад
ቆይ ግን እኛ ሳንሰማ ኮሮና ጠፋ እንዴ? ምን ነክቷቸው ነው እነዚህ ሁሉ አርቲስቶች? ብዙ ሰው እንደሚያያቸው ረሱት ልበል? በጣም ነው የሚያሳዝነው፡፡
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 года назад
ትክክል 👍
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
የእኛ ሀገር አርቲስቶች ለህዝብ ለሀገር ማሰብ መቆርቆር አርአያ መሆን ድሮ ቀረ እንደውም ተራው ህዝብ በልጧቸው ይመክራቸዋል ድሮም የኢትዮጲያን ህዝብ የጠበቀው ጥንቃቄው ሳይሆን እግዚአብሔር ነው አሁንም የሚስኪኖች አምላክ ይጠብቅልን ጥጋባችንን አይመልከት
@melkamlove2830
@melkamlove2830 3 года назад
omg what about covid19?🥺🥺
@familytube6637
@familytube6637 3 года назад
Eski ebakachu tenesh eferu (ትእግስት እና ሀና) አንዱን ያዙ ወይ መዝሙሩን ወይ ዘፈኑን
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 3 года назад
አረ ሰው ምን ሆኖዋል በዚህ ኮረና በብዛት ማስክ አላደረጉም ሰው ተዘናግቷል ቅድሚያ ለጤና እንስጥ።
@kiya5113
@kiya5113 3 года назад
ኮሮናን ግን እንዴት ንቆታል ያም አንጋፋና ተወዳጅ አርቲስቶች እረ እራሳቹን ጠብቁ
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 3 года назад
ሀገር ቤት ኮሮና እንደተናቀው እኮ ስር ስሩን ስራውን እየሰራ ነው መዘናጋታችን ብዙዎችን እያሳጣን ነው ፈጣሪ ብቻ በምህሩቱ ይጠብቀን እንጂ።
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 года назад
መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ!! ሀንዬ የእኔ ፀባይ ሰናይ እስቲ ወለጂ እና ከbaby ጋር ከች በሉ🙏❤️
@hiwassup555
@hiwassup555 3 года назад
በለው እሬቻ ነው እንዴ ሳር የጨበጣችሁት
@ኢትዮጵያየጋራናት
@ኢትዮጵያየጋራናት 3 года назад
እንከን የመፈለግ አባዜ? ከኢትዮጵያ ልጆች ውድ በዓል ውስጥ አንዱ! ሙሽሮች ትዳራቹ ይባረክ!! አሜን።
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
የሞጋቾች ድራማ ክሩዎች በሙሉ Thankyou🙏🏾🌺♥️
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 года назад
የአብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እመብዙሀን ትጎብኛችሁ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Selme nes
@hulubershuhone8924
@hulubershuhone8924 3 года назад
ደስ የሚል ስራቱን የጠበቀ ሰርግ ነዉ የአብርሃም ወሳራ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ እኛም ከስደት ያለነዉን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አምላኬ ሆይ መቅደስ ፀጋየ እና መሰረት መብራቴ በልጅ ባርካቸዉ 🙏🙏
@meserettefe3689
@meserettefe3689 3 года назад
Amen++
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
የኜ ምርጥ አርቲስቶች እንዲህ ነዉ አደመቃችሁት ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ አሜን
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss 3 года назад
Besmam wubit ethiopia endenatwa konjoo yabrehamna yesara yhunlachu
@selamselam6082
@selamselam6082 3 года назад
She is so beautiful, like her mother!! Congratulations.
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 года назад
ዲሽተጊና አይቀርም በየ ሰርጉ መቅረትም የለበትም
@ruthlove1462
@ruthlove1462 3 года назад
አርቲስቶቻችን እደዚ በልጆቻችሁ ከብራችሁ ላሳየን እግዚአብሔር ክብር ይድርሰው 🙏🙏 ፍቅር እንኳን ደስ ያለሽ ሙሽሮች የተባርከ ትዳር ይሁንላችሁ😍😍
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 года назад
የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ቅድስ ጊዮርጊስ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦች ሙሽሮች ውለድ ክበድ 🌹🇪🇹❤🇪🇹🔥
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 года назад
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@altudz4055
@altudz4055 3 года назад
መልካም ጋብቻ ሙሽሮች 🥰😘 ፍቅርተ ደስ ምትይ እናት የሞጋቾች አባላት ሁላቹም ለምን አልለበሳቹም ጥበቡን እትየ ወለላም ምርቃትሽ ደስ ይላል ፖስተሩ ሰውዬ ብልፅግና እያልክ ስመርቅ የምርጫ ቅስቀሳ አስመሰልከው 😂😂😂
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
ገና ዛሬ ባህልና ወጉን የጠበቀ የአርቲስቶች ሠርግ አየው ደስ ሲል የማነች ልጅ ግን የፍቅርተ ነችዴ መልካም ጋብቻ የኔ ምርጥ ኧረ ጋሽ ብሬ ከጩቤ ተምሮ ነውዴ ዘፋኝ ሆኗልኮ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 года назад
እናትየውን በጣም ነው የምወዳት🥰ሙሽራ ጡቱዋን ሰብሰብ ስታደርግ ነው ጥሩ ባህላችንም አይደለም እኛም ማየቱ ሰለቸን እናቶች ወንዶች ዝም አትበሉ ሸፈን በይ በሉ።ግን ኢትዬጵያዊነትን በናንተ አየሁት🙋🏾‍♀️
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
በትክክል የምር
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 года назад
@@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ ምን አይነት ዘመን ደረስን እናቶችም ዝም ማለታው በራሱ ይገርማል
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 года назад
እኔም እሱ ነው ግርም የሚለኝ እግዚዬ ነው🙈
@hautitube1756
@hautitube1756 3 года назад
ሰረጉ ደሰ ይላል ግን ሙሺራዋ እረጉዝ ናት የዘድሮ ሙሺራ በእረግዝና ነው መቅዲየ የኔ ንግሰት ጀግና ነሺ ድቅ ሴት ሁሌም ሳቂልኝ
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 года назад
So happy to see Meqdi she is my favorite artist of all time she is real Much Love and Respect.shame on those who betrayed her
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 года назад
ያልገባሽን!የማታውቂውን ነገር ባትገቢበት እንዴት ባማረብሽ!ማፈሪያ!
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
እኔ ለማንም አስተያየት መስጠትም ሆነ መተቸት አልወድም አይቼ ካልተመቼኝ ትቼ እወጣለሁ ከተመቼኝ አመስግኘ እወጣለሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ጋብቻችንን እግዚአብሔር እንድባርክልን እመብርሃን ቅዱሳን ሐዋርያት መላእክት ሁሉ እንድገኙልን ከፈለግን በመንፈሳዊ በስርዓተ ቤተክርስቲያን በቅዱስ ቁርባን ንፅህናችንን ከጠበቅን በስርዓተ ተክሊል እንጋባ የቀረ የአጋንንት መፈንጫ ነው የምንሆን እግዚአብሔም አይወደውም እንደዝሙት ይቆጠራል አለባበሳችን እናስተካክል ይሄ የሁላችን ግደታ ስለሆነ ነው
@ምህረትየተዋህዶልጅ
እባካቹ ኮሮናን ተጠንቀቁ
@saramisgana7775
@saramisgana7775 3 года назад
በጣም ያሳዝናል ይልቅ ሃና ከቻልሽ በእውነት የእግዚአብሔር መንገድ ካወቅሽ በዛሬ ጊዜ ሰውን አሰተባብረሸ ንሰሐ ግብ ።ከግዚያዊ ደሰታ ጭፈራ ከኮረና ይጠብቃችሁ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад
ሀንየ የኔ ዳቡሽ ሳቂታ ስወድሽ ምርጥ ምርጥ ቀለል ያለ ስርግ ባህሉን የጠበቀ ሞቅ ሸብርቅ አደርጋችሁት
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 3 года назад
ሀኒች እየበላሽ ነው በጣም ነው የምወድሽ ማሪያምን የገጠር ልጅ ነኝ እኔም በቅርብ አገሬ ስመለስ ስለ ስደት የምነግርሽ አለሽ።
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 3 года назад
ለኔ እውነተኛፍቅር ያላው እግዛብሄር ብቻነው !!!!
@elsatedla5821
@elsatedla5821 3 года назад
Hana I like you are the most amazing woman keep up nice wedding 👌👍
@qonjo6613
@qonjo6613 3 года назад
የውሮ አባት አልተቻልክም ዋውውው🙄😁😍😍
@ytub8615
@ytub8615 3 года назад
እህቴ አንገትሽ መስቀል አለሽ ግን አለባበስሽ እንዴት ነው አረ እኛ ሴቶች ወዴት ነን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 года назад
መልካም ጋብቻ
@yordanoscakegoldyordanos1212
@yordanoscakegoldyordanos1212 3 года назад
ሙሽራዉ እና ሙሽሪት ክበሩ ትዳራችሁን እመብርሀን ትባርክ ዉለዱ ክበዱ በጎደለ ፈጣሪ ይጨምር ❤
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 года назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቃኢደቱ ኑራንያና አጫጭርኪታቦችን አቀራለሁ ፕሮፋይሌንበመጫን እንዛመድ በፈጠራችሁ ይሄን ኮመንት እምታነቡ ሰብስክራይብ ሳታረጉ እንዳታልፋ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
መልካም ጋብቻ በዚሰት በሽታው እንደበዛ እያወቃቹ እንደዚ ተፋፍናቹ
@marysam9193
@marysam9193 7 месяцев назад
እባካችሁ ውድ ወገኖች ደረታችሁን ገልብጣችሁ አደባባይ አትውጡ መሆንም ካለብን በቤታችን ለባሎች ብቻ ነው መታየትም ካለባችሁ አደባባይ ስለተገላለጣችሁ ምን የምታተርፍት ነገር አለ እግዛብሄር አሳምሮ የሰራን ውበታችን አድበርታይዝ ልናወጣው አይደለም በአርአያው የስራው ገላችን ክብር አለው ውዶች እባካችሁ እባካችሁ።
@እናቷንናፍቂ
@እናቷንናፍቂ 3 года назад
ሀንዬ ስወድሽ አረ አርቲስ ወላላ ተመቸችኝ
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 года назад
ውድ ወገኖቻችን ደስታችሁ ደስታችን ነው !!! ግን ይህን ኮሮና መፍራት እርግፍ አድርጋችሁ የረሳችሁት ይመስላል እና እባካችሁ እባካችሁ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ!! በኃላ ማጠፊያው እንዳያጥራችሁ!!! " የአበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም" ነው ነገሩ!!!!
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ እኔም ሰረግ ያምረኛል ግን ደግሞ ዉጩ ሁለት ወዶ ሆነ ልቤ
@yaraits1893
@yaraits1893 3 года назад
ማግባቱ ሳይሆን መፅናቱ ነው እና መብሩክ አላህ ትዳርሽን ይባርክልሽ በመልካም ልጆች ቤትሽን ያድምቅልሽ
@ישוואגהמהרי
@ישוואגהמהרי 3 года назад
הר
Далее
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Просмотров 34 тыс.
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 391 тыс.
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 647 тыс.