Тёмный

ተዋናይት ማርታ ግርማ እና ኮመዲያን ያሲን ረዲ ... " ሚስቴ ኤርፎን ሰክታ ስልኳን ተበላች " ፍልፍሉ- ዋሸሁ እንዴ? washew ende? @abbay-tv 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 382 тыс.
Просмотров 301 тыс.
50% 1

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተወዳጁ ድምጻዊ አሸብር በላይ እና ኮሜዲያን ሚሊዮን አበበ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Musician Ashebir Belay and Comedian Million Abebe.
You can also watch on the Abbay TV RU-vid channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Опубликовано:

 

7 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Год назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ፍልፍሉ ብቻ ሁሉ ነገሩ ያስቃል
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Год назад
betame. demo ayalkebetem. esune lemayete new yeprogeramu adenaki yehonkut
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Год назад
እኔስ ብትይ እንዴት እደምወደው ደሞ ፈታ ነው የሚያደርገኝ ❤❤❤
@brukdaniel9911
@brukdaniel9911 Год назад
enem bwtam new filflu mimechegn gin hulum mirt nachew yesu leyet yilal enji
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
ተፈጥሮ በራሱ ያስቃል
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
በጣም ፈጣን መልሶቹ ፐ ገራሚ ናቸው
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Год назад
ይሄ ዝግጅት በጣም በጣምምምምምምምም የሚወደድ የሚደነቅ ነው ብዙ ታዋቂ ሰዎችን ስለምናይበት ጥሌ የእውነት ሰው ነው እድሜ ይስጥልን ፍልፍሉ የሚገርም ኮሜዲ መሆንህን እድሜ ለኣባይ ቲቪ የማናውቅህ እንድናውቅህ ኣድርጎልሀል ።ሁላችሁንም በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Год назад
ፍልፉሉ እኮ ጌታን ይችላል 👏 በአጠቃላይ እናመሰግናለን ሙሉ ወጥ ስራ እየለቀቃችሁልን ስለሆነ 🙏
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Год назад
የ ሳቅ ሃሳብ ተሰጥኦ አለዉ።
@babuyebubuye
@babuyebubuye Год назад
tikikil
@yalewmesafint234
@yalewmesafint234 Год назад
​@@babuyebubuye kkok😊p.m😊n😊kklllu😊
@yalewmesafint234
@yalewmesafint234 Год назад
88
@MohamedSaid-yh6pj
@MohamedSaid-yh6pj 11 месяцев назад
ኮኦሜደአንኖች በጣም. ነዉ. የመንናመሰግ ነዉ ።በጣም. ተችላላችሁ ሠዉና. ሠዉን። ቤሔሪን. ሲያጋጩዉ ከማዎል. ይሂ. መዝናኝነዉ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ጥሌ ሚስኪን ነው ሲያወራ ራሱ ያሳዝናል አሌክስዬ ደግሞ ጅንን 💜
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Год назад
Wow ደስ ይላል ያሲን በመቅረቡ ደስ ብሎኛል
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Год назад
መጣችሁ እናንተን ሳይ ጭንቀቴ ይለቀኛል❤❤❤
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Год назад
የማርቲ ሳቅ 👌👌🥰🥰🥰🥰
@tsik914
@tsik914 11 месяцев назад
ፉልፉሉ አንደኛ ሁላችሁም ይመቻቹ❤❤❤እንወዳችሀለን
@user-yq5el4lz6r
@user-yq5el4lz6r Год назад
ፕሮግራሙ ምርጥ ነው ሁሉም ደስይላሉ ግን ፍልፍሉ ከሁሉም ይለያል 😂
@arifafrica6685
@arifafrica6685 Год назад
እኔ ጥላውን በጣም ይመቸኞል በተለይ ዘፈኑ ግን ፉልፉሉ በጣም ያስቅል ። ጥሌ ዘፈን ሲወጣ ኦርጅና እገዛለው
@user-le2bh4qc9k
@user-le2bh4qc9k Год назад
ምን ባሁን ሰአት በኢትዮጵያ ውስጥ መማር ያስከብራል ቀርቶ መማራ ሰውን ያስገድላል መመር ላገር ጠላት ሆኗል ለምን ተማር ብለው ወንበር ላይ ያሉ በዘረኝነት ላውም የዛሬ አንድ ሺ አመት ወደኋላ የተሰራውን እያነሱ የተከበረውን የሰው ልጅ እያሳረዱ ነው ታዲያ መማር ለዚህ ከሁነ በሙሉ መሀይብ ይሁሉ
@user-vw9ey5er4r
@user-vw9ey5er4r Год назад
አሌክስ ጅንን የኔ ጌታ ትለያለህ😊😊 በጥቅሉ ሁላችሁም አንደኛ 🎉🎉
@kimo428
@kimo428 Год назад
ጀንጅኖ ይብዳሽ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w Месяц назад
​@@kimo428😂😂😂😂😂 አረ ተው😅
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Год назад
ዛሬ ስለ ብልግና ወሬ በዛ በሰላም ነዉ? ልጆች እንደሚከታተሉት አትርሱ
@yakomisalfiyel5705
@yakomisalfiyel5705 Год назад
100% I agreed, Far from family show , 😊
@user-mg2xt4su1n
@user-mg2xt4su1n 9 месяцев назад
ፍልፍሉ እንዳትፈሳ😂😂😂😅😅 ይመቻቹ በጣም ነው የምወዳቸው ሁላቹሁንም❤❤❤
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Год назад
ገጣሚዋ አድናቂዋ ነኝ
@27entaretamnet95
@27entaretamnet95 Год назад
አረ ኮበሌ አርፈህ ተቀመጥ ከወንበርህ አትነሳ ፍልፍሉ እንወድሀለን
@consciousLife777
@consciousLife777 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያሲኖ እጅግ በጣም ገዳይ ልጅ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ሆዴን አሞኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Год назад
uffffff tebareku endate endesatku. esti felfelu ena Telhun ande lay yehunu. group yepewese hulea meshenefe hone yene Markose.
@SaraSara-nf1ko
@SaraSara-nf1ko Год назад
❤ጥለ የዋአ ይመስለኛል ሁላችሁ ም ውድድድድ
@mamefuns8194
@mamefuns8194 Год назад
ፍልፍሉ ምርጥ ኮሜድ
@mdjamel103
@mdjamel103 Год назад
ያሲኖ ምርጥ❤
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z Год назад
እዚ ፕሮግራም ላይ ፍልፍሉ ባይኖር በዚ ደረጃ አያምርም ነበር በጣም ነው ፈታ ሚያደርገው ፍልፍሉ ነው
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Год назад
ዋው ትለያላችሁ ለምድነው ግን እነ ማርክ ስሸነፉ የሚናደደው😅
@rahwateklay536
@rahwateklay536 Год назад
የምወድህ ፍልፍሉዬ❤❤
@jamineimtube5522
@jamineimtube5522 6 месяцев назад
ያሲኖ ግን ላለመሳቅ ያደረከው ነገር በጣም ይገርማል👍👍👍👍
@selamteke1007
@selamteke1007 Год назад
በጣም ደሰ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Год назад
ዋው የምወደው ፖሮግረም ነው 🥰🥰🥰🥰
@eremet
@eremet 10 месяцев назад
ፍልፍሉ የቤቱ ድምቀት😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@kalkali
@kalkali Год назад
ያሲኖ የኔ አንደኛ ዛሬ ገደላችሁኝ😂😂
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
ዘና የሚያደርግ ነው ፕሮግራሙ
@christianmekuria9686
@christianmekuria9686 Год назад
Marti is beautiful and seems very well mannered 😍
@ssaaas1699
@ssaaas1699 Год назад
ስምን መላክ ያወጣዋል እሚባለው እደፍልፍሉ እያስገርም ❤❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Год назад
ማርቆስ እኮ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው እንቅስቃሴው ሁኔታው ያስቀኛል ይችላል
@tena9047
@tena9047 Год назад
ትክክለኛ ቀልደኛ ፍልፍሉ ነው
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Год назад
ማርታ ግን በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ግን ማናት ይቺ የማላውቃት እያልኩ የተገፉትን ስትናገር እንዴ ብዬ ጮህኩ ሜካፕ ግን እንዴት ነው የሚቀይረው😮
@FedfagRaesh
@FedfagRaesh 5 месяцев назад
Wasehu ende is best for me
@AYC255
@AYC255 Год назад
Yehe program betam new yemimechegn ameltogn ayakem
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
ከአገባባቹ ጀምሮ ነው የተመቻቹኝ👍👍👍
@art-tibeb
@art-tibeb Год назад
Filflu truly😂😂😂😂😂😂😂😂 world class
@ZuzuZuzu-mb5sd
@ZuzuZuzu-mb5sd 14 дней назад
ያሲኖዬ ትለያለ🎉👏ሁላቹም👏
@howtoguidesamharic5071
@howtoguidesamharic5071 Год назад
Thank you very much, very entertaining!
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Год назад
በጣም ደስ ይላል
@SekirMan-vf6pf
@SekirMan-vf6pf Год назад
እረ ፍልፍሉ ይመችህ
@eyuelfekadu9783
@eyuelfekadu9783 Год назад
Amazing ❤
@estifanosabi2654
@estifanosabi2654 Год назад
የጣፍያ መሰንጠቅ ተመችቶኛል😂😢😂
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እንደ አዲስ ንግግሮቹ ሑሉ እየጣፈጠ መጣ የእውነት ፍልፍሉ😘ሑላችሑንም ውድድ አሌክስን ደግሞ 💋😂
@miliyenlife7759
@miliyenlife7759 11 месяцев назад
የምር ፈታ ያላችሁ ናችሁ ይመቻችሁ❤
@asterboru9232
@asterboru9232 Год назад
Alx Betame yamiral😊nice job every body
@consciousLife777
@consciousLife777 Год назад
እኔ እራሴ ምን ባደርገው ነው የሚሻለኝ ፍልፍሉን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eremet
@eremet 10 месяцев назад
ወይኔ እየበላው ሞቹ ነበር በሳቅ ወይኔ ፍልፍሉ የኔ ዘረጦ የፈሱ ነገር ትን አልኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም ነው የምውድ
@user-qq4yu9ok9l
@user-qq4yu9ok9l Год назад
የውነት ነው
@zegelilatube
@zegelilatube 10 месяцев назад
ፈታ ፈታ 😂😂😂 ይመቻችሁ❤❤❤❤
@abdubig1155
@abdubig1155 Год назад
1:17:30 beat explain
@EskoBarrr
@EskoBarrr Год назад
U leave me in the middle of Rico highway where Am I gonna go I need help abela
@user-yz4rq9eb8b
@user-yz4rq9eb8b 7 месяцев назад
ወላሂ ፍልፍሉ 111ፈስህን በስንት ሸጥከው ለኛ ለስደተኞች ትመቻለህ🎉🎉🎉🎉🎉
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk Год назад
ሰይፍ ፋታውን አቅርብት እሱ ብዙ ቀደዳአለው
@mekuriaaweke1072
@mekuriaaweke1072 Год назад
Woww filflo alrjme
@alambeyene4130
@alambeyene4130 11 месяцев назад
የሳቄ ምንጮች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 😂😂😂😂❤❤
@teddykadir814
@teddykadir814 11 месяцев назад
ደስ ይለል
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq Год назад
የልጂቷ ግጥም ተመችቶኛል
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Год назад
ያስቃል!!!
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Год назад
የፕሮ ግራሙ ድምቀት ፍልፍሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@kidusteklay6244
@kidusteklay6244 Год назад
er sewoch soundone astekakelute please
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
ይለያል የዛሬው😅😅😅
@yappap602
@yappap602 Год назад
Hulachunm bexam new mwedachu yemr des tlalachu ❤❤❤❤bertulnn
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Год назад
konjo new felfelu gena sayew new meyaskg arif new bertu
@LovelyHidingCat-um7ju
@LovelyHidingCat-um7ju 5 месяцев назад
በጣም አሪፋ ነዉ ያሲን ትመቻኛላህ
@fheyr9610
@fheyr9610 4 месяца назад
ወይኔ ፍልፍሉ 😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ያስኖ ስወደው ኮሚክ ነገር ነህ 🤣🤣 ወይ ፍልፍሉ ግን ፈሴን ሸጥኩ 😅
@andamlakfanta6037
@andamlakfanta6037 Год назад
konjaye
@californa6827
@californa6827 5 месяцев назад
ማሜን ባየውበት ያሲኖ ያናዳል ማሜ ያራዳ ልጅ ነው ይቅረታ ያሲን አትችልም
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 8 месяцев назад
አሌክስ እሚባል ሰዉየተመቸኝ ምን ይጠበስ የመዳም ቅመሞች አስተዋይ ወንድ ይመቸኛኛል
@lovelove5235
@lovelove5235 Год назад
filfilu❤
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Год назад
በሣቅ ምትኩኝ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
አይይይ ፍልፍሉ የፀጉር እስታይልህ አላማረብህምመልክህን ነው ያጠፋው ዝግጅታሁ ግን ድንቅ ነው
@user-rf2kp6fr3h
@user-rf2kp6fr3h Год назад
wow wow
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u 9 месяцев назад
የሳቂ ምንጮቾች 😂😂😂😂😂❤❤❤
@samrawittube9195
@samrawittube9195 Год назад
ፍልፍሉ ከባድ ሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wondimagegngezahegn8072
@wondimagegngezahegn8072 10 месяцев назад
ኧረ ፍልፍሉ 😂😂😂
@AYC255
@AYC255 Год назад
Ere filefilu gedelkegn fesin shechi awekalhu 👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 11 месяцев назад
ፍልፍሉ አንደኛ ሌሎቻችሁ ሁለተኛ ናችሁ
@lii6427
@lii6427 10 месяцев назад
👍👍
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
አረ ሰሞኑን አልተቻሉም እነ ፈልፈሉ ቡድን ጉበዞችን
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 6 месяцев назад
ኧረ ፍልፍሉ ከባድ ሰው ነው ሃይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 he's so weird
@bezawit6
@bezawit6 Год назад
Falalu🤣🤣
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ወይኔ ፍልፌ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@fraolLowkey
@fraolLowkey Год назад
I love this 😂😂😂
@assefabelay9977
@assefabelay9977 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁልን የኔ ምርጦች ምርጥ ፕሮግራም ሁሌም የምታቀርቡልን እንግዶች በራሱ ዋው ነው በርቱልን
@mahdermichael2029
@mahdermichael2029 10 месяцев назад
Yasino mirken belo yemetaw
@simonketema7281
@simonketema7281 Год назад
ሁላችሁም 👌👌👌👌
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x Год назад
ተወዳጅተዋናይ የተባለችውን አላውቃትም
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u 9 месяцев назад
ዊይ ስወዳችሁሁሁሁ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
@harerdanse12
@harerdanse12 Год назад
ኧረ ፍልፍሉ ከፋ
@tadessetesfaye6574
@tadessetesfaye6574 Год назад
እውነት ፈታ አርጋችሁ ሰውነታችን እረሰተን ነበር
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Год назад
Syifun akirbuln
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Год назад
Weyina filfilu😂😂😂
@tewodrostesfaye4153
@tewodrostesfaye4153 Год назад
ፍልፍሉ 1ኛ
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq Год назад
ጎበዜን በኢንተር ፖል አስመጣሁት:: ዋሸሁ እንዴ?
@fkremaryamweldamlak5773
@fkremaryamweldamlak5773 Год назад
#betaam new mwedachiw hulachunm ytntu enqu❤❤😂
Далее
Can this capsule save my life? 😱
00:50
Просмотров 3,5 млн
glos bibir cokelat
00:18
Просмотров 5 млн