Тёмный
No video :(

ተውሒድን ለ3 መክፈል ቢድኣ ነውን Tewhiden Le 3 Mekfele 

Sadat Kemal
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ
t.me/SadatKema...
ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ
goo.gl/Qp51PG

Опубликовано:

 

6 ноя 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 4 года назад
ምነው ልጆቼን ወዳተ በላኮቸው ።ያንተን ትምህረት እዲማሩ እፈልግ ነበር ።ግን ወሎ ናቸው እኔ ደሞ ስደት ምን ላድረግ?? ኡስታዜ በተርታ ሀቅ ያሸንፉልና የኔ ልዩ ኡስታዝ ልጂህ በሆንኩ ብየ ተመኝሁ።
@makamaka6424
@makamaka6424 6 лет назад
አላህ ጀነተል ፋርዶስ ይለግስህ በጀነት ያገናኘን። አላህ ሀያትህን ያርዝመው
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 года назад
Aminnn
@user-ty8rw8mu8f
@user-ty8rw8mu8f 2 года назад
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 5 лет назад
አላሁ ሱበሀነሁ ወተአላ እድሜህን ያርዝመዉ ያረብ ጀዛክ አላሁ ኸይር ለምታደርጉት ሁሉ የሱና ኡስታዞች
@binital
@binital 9 месяцев назад
ተውህድ በሶስት ይከወልል ጉርብየ ኡልሁየ አስምኡል ስፈት
@hsanesoubi2181
@hsanesoubi2181 6 лет назад
ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙላህ ከይር ወድም ሳዳት
@sofiayesuf7668
@sofiayesuf7668 6 лет назад
የኛ ምርጥ አስተማሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ አብሽር ጠንር
@user-db8yj6ty9z
@user-db8yj6ty9z 6 лет назад
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ እንዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ይጠውል ውምርክ
@asiyaali1938
@asiyaali1938 2 года назад
እረቢ ይጠውል ኡምርክ ያረብ መሠሎችህን ያብዛልን
@user-in7jr7iy7m
@user-in7jr7iy7m 2 года назад
ጀዛከሏህ ኽይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 года назад
Ya Allah qettegnawn Menged meran Ustaza Allah yetebqh jezak Allah keyir
@user-jr8ie3zr9n
@user-jr8ie3zr9n 4 года назад
ጀዛከ አላህ ኽይር ሳዳት ከማል አቡ መርየም ኡስታዝ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በትምህርትህ ተጠቃሚ ያድርገን ተማሪ ነኝ በዶአችሁ አትርሱኝ ያሙስሊሚ
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 года назад
ኡስታዝና ጀዛኩመላኸይር ይጠውል ኡምርህ
@mairamaali5601
@mairamaali5601 Год назад
ኡሰታዝዋ ያኡምሪ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@sofiamiftah3003
@sofiamiftah3003 Год назад
,ከአላህ በኋላ ሰበብ ሆንከኝ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ
@user-ki2ht5ln1j
@user-ki2ht5ln1j 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ አቡ መሪየም
@user-bw6lg7xm9y
@user-bw6lg7xm9y 2 года назад
ጀዛከላሁ ኸይር
@user-uu7yr2us8d
@user-uu7yr2us8d 6 лет назад
ጀዛክ አላህ ኽይር አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡስታዝ
@user-cj8hg4us9u
@user-cj8hg4us9u 11 месяцев назад
ጀዛከ ላኸይረን
@user-qs7ex3lq2l
@user-qs7ex3lq2l Год назад
ማሽ አላህ ኡስዝታዜ አላህ ይጣብቅህ የጃማዓ ዳምሩኝ አድስ ነኝ
@user-kg9xc5fr9p
@user-kg9xc5fr9p Год назад
ጀዟከአሏህ ጀግና ኡስታዛችን በርታልን አሏህ በእዝነቱ ይጠብቅህ
@user-ym8bj3lk3p
@user-ym8bj3lk3p 8 месяцев назад
الله يبارك
@user-zs9lw4bu4n
@user-zs9lw4bu4n 2 года назад
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሠልም
@tewubaa5320
@tewubaa5320 6 лет назад
jezakumelah hayren ustaaz sadat kemal Allah edmehn yarzmew
@user-lg8ih4iv2s
@user-lg8ih4iv2s 4 года назад
ጀዛ ከላ ኸይር
@user-cp8sn7eu7c
@user-cp8sn7eu7c 4 года назад
ዉዱ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ዉስጤ
@HhhhffFghhr-pk5zm
@HhhhffFghhr-pk5zm 8 месяцев назад
ኡስታዜአላህእድሜህንያርዝመው
@gfre2252
@gfre2252 5 лет назад
ጀዛክ አላህ
@wadabujalal4758
@wadabujalal4758 5 лет назад
በእውነትላይያለሰውአላህይጠብቀዋልናአላህይጠብቅህ
@user-tf4fb9qx3i
@user-tf4fb9qx3i 6 лет назад
ጀዛከላህ ውድ ወንድማችን አላህ ይጠብቅልን
@abdi0916
@abdi0916 Год назад
ጀዛከላ
@naewfdhh2504
@naewfdhh2504 2 года назад
አላህ ይጨምርልህ አቡ መሬም
@fatmaahofd650
@fatmaahofd650 4 года назад
Jizakiiilah keyieraa
@user-zs9lw4bu4n
@user-zs9lw4bu4n 2 года назад
ማሻ አላህ
@user-nj7bk1jn4d
@user-nj7bk1jn4d 2 года назад
አላህይጠብቅህ ወንድምሳዳት
@dsseee2007
@dsseee2007 6 лет назад
Jezakellahheyr
@NUrit242
@NUrit242 Год назад
አላህ ይጨምርልህ ወንድም አለም
@HajiMan-ok2zg
@HajiMan-ok2zg 8 месяцев назад
አላህ ይገዝህ ወንድሜ
@user-fw6zv9ff9g
@user-fw6zv9ff9g 6 лет назад
ጃዛክን አላህ ይክፈልህ።
@mohamedelkayselkays8101
@mohamedelkayselkays8101 2 года назад
ማሻለሂ💗💗💗💗
@user-zs4uq9hx1j
@user-zs4uq9hx1j Год назад
አላህ የጠበቅህ እቡ መሬም
@dghgxxggf8023
@dghgxxggf8023 5 лет назад
ተወከል ኑርልኝ
@amieeryamehemedi7309
@amieeryamehemedi7309 6 лет назад
ማሻእላህ
@mairamaali5601
@mairamaali5601 Год назад
የኔ ውድድድድድድድድደ
@user-ys1cj7qk9v
@user-ys1cj7qk9v 2 года назад
በርታልን
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 4 года назад
ጀዛክላህ ኸይረ🌹🌹🌹👍👍👍👍
@user-dt1bl8ek8n
@user-dt1bl8ek8n 6 лет назад
ጀዘከላህ ኸረን ጀዘህ እኔመ የየንደንዱነው ደውንሎድ አድርጌ ስረ በጨረስኩ ሰት አደምጠወለው
@user-xi8jl3pp3c
@user-xi8jl3pp3c 6 лет назад
Tekekele سادات احبك ف الله
@yimamahmed5555
@yimamahmed5555 6 лет назад
jezakellah
@makamaka6424
@makamaka6424 6 лет назад
ዳእውልህ ሁሉ ትክክል
@saso8943
@saso8943 Год назад
🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🇱🇧
@user-js2zy8dg7p
@user-js2zy8dg7p 2 года назад
አህለን
@rahmademisi7374
@rahmademisi7374 6 лет назад
አጅብ
@wadabujalal4758
@wadabujalal4758 5 лет назад
ኡስታዝአንተንየሚጠላመስማትናማስተንተንያልቻለሰውነውሰዎችበደብአድምጡመጥፎቃልከመናገራችሁበፊት
@zenabmohammad9087
@zenabmohammad9087 6 лет назад
ተውሂድን ለ3 በክፈል ቢደአ ነው አጂብ ቢዲአን እንቃወማለን ትላላችሁ ተውሂድን ለ3 ከፍላችሁ ታስተምራላችሁ ከነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያልመጣ ከሰሀባዎች ከሰለፎች ያልመጣን የሆነን
@NN-qv4jc
@NN-qv4jc 6 лет назад
የተውሒዱ ጀግና በሀሜት ነው ኦጭ አንተስው ስታስጠላ
@gfre2252
@gfre2252 5 лет назад
እሺ ባክሽ?እስኪ ካወቅሽ ለምን አታስተምሪንም ኤጭ አይንሽን ግለጪ😏
@user-uh1ty2ef9l
@user-uh1ty2ef9l 4 года назад
@@gfre2252 ኢ ወላ በድፍን ከመጥላት ቆምምም ብለው ማሰብ ቢችሉ ምን ነበር
@saiedsaied1043
@saiedsaied1043 Год назад
ተውሂድን ሥለሚወድና ለሀቅ ሥለሚቆም ብቻ ትጠሉታላችሁ መጀመሪያ ተማሪ ከዚያም ችግር ካለበት ንገሪው የጅህልና ንግግር ይዘሽ አትጓሽ
@makamaka6424
@makamaka6424 6 лет назад
አንተ በጀግንነት ሀቅ ብቻ ነው የምታስተምረው
@zenabmohammad9087
@zenabmohammad9087 6 лет назад
Maka Maka ሀሀሀ ሀ በውሸት አትይም እከሊ ብሏል ይላል ኪታባቸው ያልሆነን በመጥቀስ ውሀብያ ተነቃባችሁ
@makamaka6424
@makamaka6424 6 лет назад
ምን ማለት ፈልገሽ ህ
@zenabmohammad9087
@zenabmohammad9087 6 лет назад
Maka Maka ሀቅ ነው ልትይ ነው የሚያስተምረው አፉን እያለሳለሰ ኡማውን ወደ ጥመት ይነዳል ወደ ጀሀነም አሏህ ይዳችሁ
@Ibrahim-xb7yc
@Ibrahim-xb7yc 6 лет назад
Zenab Mohammad ዝምብላቹ.አታውሩእደሳዳት.የትምአይገኘም.አለባብሶእውቀቱንአይደብቅም.ሀቅሰለሚናገረማንምተነሰቶ.ይለፈልፋል.አድነገረማገናዘብአለብሽ.እውነትመውሊድማክበረይቻላላል.ሲጀምረወሀቢማለትምንማለትነው.አሰረጂኘ.ባክሽን.አቺግንምድነሸ.ሱፊ.ወይሰ.ኢሕዋን.ተብሊግ.ወይሰአሕባሽ.ነብዮሰለላሁአለይሒወሰለምእንደዚይላሉ.ብዙየጥመትመገድ.ይመጣሉ.ግንሁላቸውምመገድናችው.በሁሉተጣሪአለባቸው.የሰይጣተጣሪ..አዱዋአሰትቀረ.እሳንበጥረሳቹ.ወይምአጥብቃቹያዙዋት.አሉንየኛከንብሳችን.በላይአዛኘየሆኑት.
@halimamuketare7672
@halimamuketare7672 6 лет назад
+Zenab Mohammad hakeni meketele seyaketeshi gelebabi nikabi melebese seyaketeshi wehabeya eyaleshi tesadebeyaleshi kebere amelaki hhhhj
@user-vs2vf6ti7u
@user-vs2vf6ti7u 3 года назад
እህህህህህህህ እኔ ግን ባጣም ነው የምጣስጠላኝኝኝኝኝ ጠማማ እኝክክክክክ👹👹👹
@user-tn5no4ek7r
@user-tn5no4ek7r 3 года назад
ወደድሺ ጠላሺ ምን ይጠበስሺ
@mehbubamehbuba4254
@mehbubamehbuba4254 2 года назад
ታውህድ ስላልጋባሽ ነው ያሚጣዪው
@dldldrh2944
@dldldrh2944 2 года назад
አቺጠላሺዉና ምኑ ይቀነሰበታን አቺነሺ ጠማማይቱ ለድንሺ ቦታ ቢኖርሺ እደዚህ አትይምነበር
@fardoset8715
@fardoset8715 Год назад
አላህ የረገመሽ
@user-ls9tj3fp5w
@user-ls9tj3fp5w Год назад
ምንታመጫለሽ እኛበጣምእንወደዋለን እሺ
@mohammadedres8228
@mohammadedres8228 3 года назад
😂😂😂😂😂🤔 ኧረ ተው ሳዳቱ እደው እንዳተተው ጃሂል አገኘሁ ብለህ እያወክ ህዝቡን ወደኩፍር አትውሰዳቸው ተውሂድ ማነው ለሶስት የከፈለው
@zenabmohammad9087
@zenabmohammad9087 6 лет назад
ተውሂድን ለ3 ይከፈላችሁትም ኡማውን ለማጥመም እዲመቻችሁ ነው ይህህንንም ያደረገው ያ ኢብኑ ተይሚያ ነው ላእነቱላህ አለይህ ኢሸአሏህ
@mashaalahalahyahfezkumm489
@mashaalahalahyahfezkumm489 6 лет назад
Zenab Mohammad ትንሽ አላህን አትፈሪም አፍሽን ስትከፍቺው ተምረሽ አውቀሽ ጭፍን ድቁርናሽን አሶግጅ አጉል ጎጠኝነት ጅህልና አይጠቅምሽም ሢሉ ሠምተሽ ይሆናል ክክክክክክ
@zinetlikemaryamrecitation1030
@zinetlikemaryamrecitation1030 6 лет назад
Zenab Mohammad ibnu Teymiyan rehimahullah demo isachewunm tekawemachu? betaaam yasazinal ALLAH yastekakilachu
@zinetlikemaryamrecitation1030
@zinetlikemaryamrecitation1030 6 лет назад
Zenab Mohammad betaaam defar nesh l din silefa sidekim hiwotun Hulu l din yesete sw indezi timegnalesh lemehonu anchi 5 weqt selat b agbabu tisegjalesh???? Rasishin fetishi le dinish aydelm l rasish mn serteshal??? Melsun l rasish. Kfu tenagresh wenjel kemitsebesibi uuussss kechalsh
@fatemasaror7487
@fatemasaror7487 6 лет назад
አለህን ፍሪ ኡለመዎችን አትሰደቢ አለህ ለሁለችንም ቀጥተኛዉን መገድ ይምረን ተወሂድን በ3 መክፈል የቱገነዉ ቢደአ የሚሆነዉ የዉ በሱረቱል ፈትየ ዉስጥ ዘርዝሮ አስረደን አይደለም ቢደአ መለት የሌለን ነገር በዲን ለይ መምጠት ወይም መጨመር ነዉ
@user-vi6mu1xm1g
@user-vi6mu1xm1g 4 года назад
አብዱላህ ሀረሪ ላእነቱላህ አለይህ ሸይጧን))))
@hawaaa1140
@hawaaa1140 6 лет назад
እደ ክሪሥቲያኖች መሠላችሁ አሁንሥ እነሡም እኮ
@mohammadedres8228
@mohammadedres8228 3 года назад
ኧረ ተው አትሳሳት መውሊድ ማነው ኢባዳ ያደረገው እሲኪ በየትኛው ሚዲያ ላይ ነዉ መውሊድ ኢባዳ ነዉ ያለ ማነው ለምን ሳዳት ኧረ ልምን የራስን ኩፍር ለማስተላለፍ ስትል ልምን ተዋሻለህ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Год назад
እና ለምን ታከብራለህ
@husnatube6943
@husnatube6943 2 месяца назад
መውሊድ ቢድኣ ነው
@mohammadedres8228
@mohammadedres8228 3 года назад
😂😂😂😂😂😂 ወሏሂ እውነቴን ነዉ ያተን ደርሶች አዳምጫ አላቅም ነበር ግን ዛሬ አዳመጥኩት ሱባሀን አሏህ ነገር ግን ቆይ ለምን የዚህን ያክል ውሸት አስፈለገ ሳዳት ኢተቂሏህ ወንድሜ ማንም ከአሏህ ውጪ የሚያመልክ የለም ግን እኛ ሙስሊሞች አዎ መውሊድን እናከብራለን ነገርግን አንድ ሰው መውሊድ አከበረ ማለት ኢባዳ ነዉ መውሊድን ማክበሩ እየተገዛው ነዉ ማለት አይደለም ኢባዳ የምትለው ቃል ማዓናውን አተማርክም መሰል ተመር መውሊድ ጋር ጭራሽ አይገናኝም ሳዳቱ ዋሾ
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Год назад
ጤና ህ ይመልስልህ
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 10 млн
ተውሒድ አል ሩቡብያ Tewhide A Rububeya
9:21
አቂዳ ማለት ምን ማለት ነው?
13:35
Просмотров 26 тыс.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 10 млн