Тёмный

ተዓምር ተመልከቱ! ዐብይ እና እብዷ - ዐብይ ያልነገረንና ያልታየ ታሪክ 

Hasab Meda
Подписаться 142 тыс.
Просмотров 682 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 849   
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 4 года назад
'ሰውዬው' የሚለውን የዶ/ር ዐቢይ መጽሃፍ አንብቤ ነበር ከዚህ የሚበልጥ አስደናቂ ታሪክ አለው፡፡
@socb5642
@socb5642 4 года назад
lik new egnam anbibenal
@debebeadane4950
@debebeadane4950 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩአቅገህ ገልፀኸዋል ።
@ettymadanit490
@ettymadanit490 4 года назад
አብቹዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ቢነገር ለት የማያልቅ ሰዉ መፀሀፍ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏😘😘❤❤❤❤❤❤😘😘👏👏
@seblea2090
@seblea2090 4 года назад
አረ መቼ ተነገረና ሰውዬው ከባድ ነው።
@ashebirgoshu2732
@ashebirgoshu2732 3 года назад
Big gift to see what others can't see
@aseniaberha9502
@aseniaberha9502 4 года назад
አብይዬ አይዞህ ምንም ኑሮኝ ባላደርግም አይዞህ ከመዉደቅ ያድናል ፡፡ አድሰዉ ሲያደናቅፈዉ አይዞህ ሰትለዉ ቀጥብሎ ይቆማል ፡፡ አተም ደጋፌህ ቡዙነው አይዞሀ ፡፡
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 года назад
በትክክል
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 4 года назад
Abcuko gata letyopiy ysatan mare naw gata zamn zalalmun ybarkaw
@esmailoumer4165
@esmailoumer4165 3 года назад
እግዚኦ የምትሉት አሏህ አለው፡፡እኛን ኢትዮጵያን፡፡
@addisutamalo8058
@addisutamalo8058 3 года назад
@AlexHirpoAlex
@AlexHirpoAlex 4 года назад
ማምዬ አንተኮ ሁላችንም አብይ አብይ ሳንል በፊት የአብችን ድንቅ ስራ ገብቶህ ለታሪክ ያስከመጥክ የአብይን ህልም ያየህ ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ ፡፡ አብያችን ቃላት የለንም ዋው
@aminsileshi4808
@aminsileshi4808 4 года назад
ዶ /ር አብይን የገለጽክበት ደሰ በሚል ቃላት መሆኑ ደሰ ብሎኛን ምን አለበት ሰው ሲተች በጥፋቱ ብቻ ቢሆን ለሀገር የሰራቸውን መልካም ነገሮች ባንክድ አንተ ግን ተመችተኸኛል ፈጣሪ ያግዝህ ሰለ እውነት ያኑርህ ወንዲም ዓለም
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
ትክክል እውነት ነው
@ethiopia5644
@ethiopia5644 4 года назад
እውነት ነው ሰው መወደስም መወቀስም ያለበት በስራው ነው ይህንን ደግሞ የሰለጠኑ ሰወች ብቻ ናቸው የሚያደርጉት
@inwinw9852
@inwinw9852 4 года назад
አብሺረሸ
@inwinw9852
@inwinw9852 4 года назад
አብዩአሏህይጠብቅህሀብቡዪ
@hamooo749
@hamooo749 4 года назад
መሸአለ መሸአለ
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 года назад
የድሆች አምላክ ይጠብቅዎ ጠቅላይ ሚንስትር ይህን ደግና አስተዋይ መሪ እስከ መጨረሻው ከጎኑ በመሆን መርዳት ያስፈልጋል::
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 года назад
ውይ ገነቴ የአብቹ ሰበቴ አሻራሽ አኑሮሽ ነው ያለፍሽው አብቹ የምንወድህ በምክንያት ነው አተ ሰው ነህ ከልብህ መርያችን ስለሆክ ደስ ይለናል
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад
መሪኮ አይደለም አምላክ የሰጠን አክብረን ከያዝነው የት እንደምንደርስ ወገን አስቡበት
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
ትክክል እውነት ነው
@merontesfa234
@merontesfa234 3 года назад
Yesss Our Pr.M Dr Abiy Ahmed wonderful and Amazing, very smart and kind and helpful person. 🙏🙏🙏🙏May God bless him more and more.
@ethiopiasolo2863
@ethiopiasolo2863 4 года назад
እኔ አብይን እንደ መሪም አይቼው አላውቅም ከመሪም በላይ ነው እንደ አባቴም ወነድሜም ነው የማየው ምቀኞችን ሰላም ቢነሱትም እሱ ስራውን ይሰራል ሕወሓትም ሕዝብና አብይን ለመለያየት በሁሉም ክሎሎች ከመጋረጃ ጀርባ ሆና እርስበርስ እያስተራረደችን ነው
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
ትክክክል
@emebetdegaga1515
@emebetdegaga1515 4 года назад
እውነት ብለሻል እህቴ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 года назад
ትክክል ነገር ግን ምቀኞች የትም አይደርሱም
@saramarye7227
@saramarye7227 4 года назад
ምኑላይነው እንደ አባት የሚታየው ህዝቦቹ በሠው ሀገር በስርቤት ባስቃቂ ሁኔታ እያለቁ ህዝብህን ውሠድ ሲባል ቢወስዳቸው ወንድሞቻችን ባልሞቱብን
@saramarye7227
@saramarye7227 4 года назад
እሱን መንደር ለምንደር እየዞረ ይጎብኝ እጂ
@emebetbekele2485
@emebetbekele2485 4 года назад
Dr Abiye you are amazing leader ..God bless you, protect you and your family..God please protect our country and have mercy on us.
@zaynebshamil4907
@zaynebshamil4907 4 года назад
መሪማ አግኝተን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ? የኢ/ያ ህዝብ እያውፕቀ ደንቆሮ ሆነ ዛሬ ይሄን ሰው ያለመሰገነ ነገ በጥይት የሚደፍው ሲመጣለት ያመስግነዋል ።
@qweasqqwwee570
@qweasqqwwee570 3 года назад
Amahd Allii Rabiin Ramta sif hgoduu
@aseniaberha9502
@aseniaberha9502 4 года назад
የሀሳብ ሚዲያ በጣም አመሰግንሀለሁ፡፡ ለአብይ አተትበቃናለህ ሌላ ቅራቅቦ መጥቶ ታሪክ ከሚያዛባ አተ አሰከለዛዉ እዉነታዉን እሰማለን ሁለዬም ሰሰማህ እባዬ ይፈሳል በርታ፡፡
@seblea2090
@seblea2090 4 года назад
አብቹ ጀግናዬ🥰🥰🥰🥰
@shewitgalshireshvi5481
@shewitgalshireshvi5481 4 года назад
Abiey.msrfit.klb👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@seblea2090
@seblea2090 4 года назад
@@shewitgalshireshvi5481 ናይ ደፂ ቅልብቲ 👍👍👍👍😂😂😂😂😂
@shewitgalshireshvi5481
@shewitgalshireshvi5481 4 года назад
Kkkkkkkkkkk
@kheyriamohamed7747
@kheyriamohamed7747 3 года назад
👍👍👍👍👍💯💯💞❤💞💖😘
@nur1696
@nur1696 4 года назад
ምነው ሀገራችን ያአብይን መሰል ደግማ ደጋግማ በወለደች ችግራችን ግን መልካም አሳቢን ከመደገፍ ይልቅ ለትችት ና ለማርከስ መቆማችን ብዙ መስውአት ያስከፍለናል
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
ትክክል እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@emebetbogale7582
@emebetbogale7582 3 года назад
Our hero 🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
አቢቹዬ የኔ ጀግና
@beebrr3617
@beebrr3617 4 года назад
Dr Abiy Ahmed 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🙏🙏❤️
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 4 года назад
አንተ ልዩ ነህ እንደስምህ ❣️አብይ ❣️
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 4 года назад
ያ አላህ አብያችን አላህ እረጅም እንዴ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ ደግነቱ ግልጭ እኮ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
መልካም አደረገ ዝቅ ስንል ከፍ የሚያርይግ ጌታ አለ
@derejesime3633
@derejesime3633 3 года назад
Memergerma
@abebayehuamare568
@abebayehuamare568 4 года назад
አብይ እና አባይ ለኢትዮጲያ አይን ናቸዉ ለሀገር እንወድሀለን በርታ ጀግና
@meazaafeworki6473
@meazaafeworki6473 4 года назад
God bless, and protect Dr. Abiy and his families. You are a best citizen. Long live D r.Abiy
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 года назад
Dr Abiy He is The Best PM GOD Bless you Long Life 💚💛❤🌼🌼🌼🙏
@marthamande
@marthamande 4 года назад
GOD BLESS OUR PM DR. ABIY MORE AND MORE1💚💛❤
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 года назад
ዋዉ ተባረኩልኝ ያገሬልጆች እሟሟሟሟ እወዳችኋለሁ።
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 года назад
ያገላለፅ ብቃታችሁ እሚገርም ዉድ ያገሬልጆች አንደኞች ናችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@abiarikew8634
@abiarikew8634 4 года назад
አብዩ ነቃፊዎችህ ችግር ያለባቸው እና ሌቦች ብቻ ናቸው ብዬ ባወድሰህ አላፍርብህም ።
@fozziyajamal7785
@fozziyajamal7785 4 года назад
ዶ/ር አብይ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ስንደግፍ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ቢረዳህ ደስይለኝ ነበር ኢንሻአላህ ኢትዮጵያን ይረዱሀል የጠሉህ ሁሉ ይወዱሀል
@yimamahassenhassen7489
@yimamahassenhassen7489 4 года назад
እዲህ አይነቱን ምርጥ መሪ ነው ሊያሣጡን የሚጥሩት
@እዳ
@እዳ 4 года назад
አቡቹ ምርጥ ሰው ስብእናው መልካምነቱ ለብዙ የሚተርፍ ነው ጠላቶቹ ቀን ከቀን ቢዶልቱም አይሳካላቸውም በቆፈሩት ጉርጓድ ይገቧታል ምርጥ መርያችን
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 4 года назад
መሪየ የጥሩ ልብ ባለቤት ነህ እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለሁላችንም ጥሩ ልብ ይስጠን። ይሄን ምርጥ ታሪክ ሰላጋራችሁን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
@aynalemassefa7598
@aynalemassefa7598 4 года назад
አብያችን እኮ ጥሩነቱና መልካምነቱ ለማስመሰል አይደለም😍😍😍እግዚአብሄር ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 4 года назад
Abiy is the best man ever
@meronkebede4429
@meronkebede4429 4 года назад
Wow Glory to Jesus.God bless you,Dr..Aby.
@benkifle8812
@benkifle8812 3 года назад
Dr. Abiy Ahmed Ali the most respectful person specially his words are delivered and touched by so many peoples life. What a great leader?
@mimim9982
@mimim9982 4 года назад
ለደሀና ለቲም የቆመ አላህ በክንፉ አቅፎ ይጠብቀዋል አብይየአላህ ስጦታ ነው
@eliyasmillion9079
@eliyasmillion9079 4 года назад
አብያችን ከአምላክ የተሾምክ ለመሆንህ ቅንጣት ጥርጣሬ የለኝም ኑርልኝ ስልህ
@birukgetachew2665
@birukgetachew2665 4 года назад
ያከበረ የተከበረ ንጉስ ነው!!
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
Very true 👍 yessssss I agree with you
@kn5725
@kn5725 4 года назад
ትክክል
@conniebistat9930
@conniebistat9930 4 года назад
Yes he is!! ሺ አመት ንገሤ::
@samiosman4215
@samiosman4215 4 года назад
አብይ ምርጥ ሰው ነው👍👍👍👍
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
ትክክል እውነት ነው
@Amele-z3h
@Amele-z3h 4 года назад
ከዶክተር እብይ ጋር ወደፌት
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 4 года назад
እሱእኮ ከሰማይ ነውየተሰጠን ምንያረጋል አይገባንም እግዚአብሔር ይጠብቀው
@tedyshalom9285
@tedyshalom9285 4 года назад
Yehaaa seweyew yeleyal! His man of loyalty and peace maker ❤️❤️🙏🙏❤️❤️God protect him from all evil idea 🙏🙏🙏😘😘😘
@abiytelilabiru8822
@abiytelilabiru8822 4 года назад
ዋዉ አብቹዬ መርዬ ተባረክ አላማህን እግዛብሄር ያሳካልህ ጠላቶችህን እግዛብሄር ከግርህ ስር ያን በረክካቸዋል ፈጣሪህን ይዘህ ወደፊት
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
ትክክል እውነት ነዉ
@zerfedejene9376
@zerfedejene9376 3 года назад
አቢቾ ማንንም የማትንቅ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ👍👍❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Helen-tz5xh
@Helen-tz5xh 3 года назад
አብቹዬ ፈጣሪዬ እድሜና ጤና ይስጣቸው😘❤️
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 2 года назад
@@Helen-tz5xh 😂😂😂❤
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 Год назад
amen
@salamyoussif4949
@salamyoussif4949 4 года назад
እረስቶት ይሆናል ስሟን ፈጣሪ የስራ ዘመኑን ይባርክለት
@enanimitikubedada350
@enanimitikubedada350 4 года назад
በጣም ግሩም ነው
@amenmetefera9050
@amenmetefera9050 4 года назад
ገ ብ ዝ
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 4 года назад
በጠም ደስ የሚል የነገሮች ሁሉ አርአያ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚያይ የሰውን ልጅ ሚዛኑን የሚጠበቅ ትልቀ የአይምሮ ሀብታም መሪ ነው ያለን ካወቅንበት መታደል ነው። ፈጣሪ ይጠብቀው።
@stevenchatman1818
@stevenchatman1818 4 года назад
We love abye Ahmad my king of Ethiopian elelelelelelelel 😚😚😚😚
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
Yes he is choosen by God we are proud of him ❤ the true 👍 human being and Ethiopian heroooooo
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 4 года назад
አብይ እድሜህን ያርዝመው ብዙ መስራት ትችላለህ ፈጣሪ ይርዳህ
@ቢታኒያየናቷልጅ
@ቢታኒያየናቷልጅ 4 года назад
ይቺ ሀገር የሚሰራላት ሳይሆን የሚገልና የሚያርድ ነው ምታወድሰው የኔ ጀግና ዘመንህ ይባረክ ❤❤
@fhfhty6737
@fhfhty6737 4 года назад
የኔ ጀግና 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@osmanali7034
@osmanali7034 3 года назад
K
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 года назад
ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ውዱ መሪያችን 🙏🙏🙏❤❤
@jemilamehamed510
@jemilamehamed510 4 года назад
አላህ ይጠብቀው
@acisdaafar8023
@acisdaafar8023 4 года назад
I like this video. Let Allah bless our prime minister Dr.Abye Ahmed. I wish him long live with successful result!
@nourmogas4745
@nourmogas4745 4 года назад
የእኔ። አርቆ አሳቢ። እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ቀንድ እንዳለው አውራ ሪስ የሚያስቆምህ የለም🇪🇹⚛
@ettymadanit490
@ettymadanit490 4 года назад
አብቹዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘👏👏👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genigeni6897
@genigeni6897 4 года назад
አቢቹኮ የኔ ጌታ የኔ አንበሳ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@zolatekelye9155
@zolatekelye9155 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lase-of9wq
@lase-of9wq 4 года назад
@@zolatekelye9155 አሜን አሜን
@freweinikiflemariam8407
@freweinikiflemariam8407 4 года назад
አብይ እኮ የሠላም ሐዋርያ ነው። ሺ ዓመት ይንገስ!!!!
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
Dr. Abay we ❤️ you God bless you 🙏🇪🇹🇩🇪
@meseretmeseret3315
@meseretmeseret3315 4 года назад
አብይ አግዚአብሔር የባረክሁ ሰው ነው አድሜና ጤና ይስጠዉ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
ትክክል እውነት ነው
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 4 года назад
ወንድሜ በርታ እውነት በብዙ ሀሰቶች ውስጥ ብትዋጥም አፈትልካ መውጣቷ አይቀርም ችግሩ እኛ አንድ ጥሩ የሰራን ሰው ወይ ካጠገባችን ሲርቅ ወይ ሲምት ነው ነበር እኮ ብለን አጣፍጠን የምናወራለት ወይ ጊዜ አንሰጠው ወይ በሰራው ስራ አናበረታታውም አናመሰግነውም ይልቁን መርዛችንን እየረጨን ትውልድ እንበክላለን ምህረት ከላይ ይምጣልን ዶክተር አብይ ፈጣሪ ያግዝህ ሰላም ለምድራችን ይሁን።
@eliyasmillion9079
@eliyasmillion9079 4 года назад
ሺ አመት ንገስልኝ አባቴ
@beebrr3617
@beebrr3617 4 года назад
God bless you and your family thank you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹🇪🇹👌👌✅✅✅
@senaityohannes1996
@senaityohannes1996 3 года назад
Dr Abiy blessed man
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 4 года назад
አብይ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@morningmorning1191
@morningmorning1191 4 года назад
ወንዱ አብይ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝታል ቢቀሰቅሱት አይሰማም
@ss-jm8se
@ss-jm8se 4 года назад
የአምሮ ህመምተኛ ነው የሚባለው እብድ አይባልም
@sumaya5000
@sumaya5000 4 года назад
ጀግና
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 года назад
This is one of the way to support and encourage hard workers. I am proud of all who commented on. God bless you!
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 4 года назад
አቤቾ እኳ ልዩ ስ ነው እድሜና ይስጠው አሜን እንበል🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fikrusisay4733
@fikrusisay4733 3 года назад
እስከመጨረሻው ድረስ እንሄዳለን ከብልፅግናችን ጋር እንጨባበጣለን
@aschalewfekede2758
@aschalewfekede2758 4 года назад
If anything happens to him, your saddness will be multiplied 10 fold. Your tears will never end.It is time to be with him and support him. It is then that you praise him. History taught us this.May God keep him from all evils
@elizabetmulatu4385
@elizabetmulatu4385 4 года назад
True True True
@sabamessele8084
@sabamessele8084 4 года назад
Dr Abiy is wonderful human!
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
Well said Soooooo true 👍
@abdulrahmanabdo2864
@abdulrahmanabdo2864 4 года назад
ያኢትዮጵያ ህዝብ እንድ ዶ/ር አቢይ ሁልትኛ አያገኙም አገር ወዳጅ The best prie minister
@mikojocker9384
@mikojocker9384 3 года назад
God bless Ethiopia and Dr. Abiy Ahmed!!
@tiktokdancevideo7844
@tiktokdancevideo7844 4 года назад
እብድ አይባልም የአእምሮ ታማሚ በል ይሄ ችግር ነገ ባንተ ወይም በምትወደው ሰው ላይ ሊደርስ ይችላል
@keberedejene1047
@keberedejene1047 4 года назад
ዶ/ር አብይን መጠቀም ካለብን ተንከባክበን መያዝ ያለብን ይመስለኛል ።ፈጣሪ እሱ የሚያውቀውን እኛ ግን የማናውቀውን ሰጥቶናልና !!!
@adanshadansh2620
@adanshadansh2620 4 года назад
አብይ ማንም ምንም ቢል ብቻዬን እስክቀር ድረስ ደግፍሀለው ሺ አመት ንገስ።
@selammediatube1852
@selammediatube1852 4 года назад
እኔም
@md277
@md277 4 года назад
እኔም አለሁ አብቹ ሺ አመት ንገስ ።
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
እኔም
@seadamahi6866
@seadamahi6866 4 года назад
እነም
@kn5725
@kn5725 4 года назад
እኔም
@khadijaaa4184
@khadijaaa4184 4 года назад
አይዛክ አባይ ፈጠራ እየጠበቀ 🤲🤲👍👍❤️❤️🌷🌷🇪🇹🇪🇹🖼🖼🏞💯💯💯ነሩ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 года назад
ሁሉም እንደ አንተ ብረደ አርፊ ነበረ ግን አለማተደል ሆነ እና አብይ የኞ መሪ ሆነ ለመምረት የመይማቺ ህዝብ ነዉ በርታልን💚💛💝
@terefeteka398
@terefeteka398 4 года назад
ዶ/ር የሰማይነና የምድር ፈጣሪ ይሄንን ቅንነትህን ያብዛልህ
@fetiyasultan784
@fetiyasultan784 4 года назад
ዶ/ር አብይ💋👌 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 4 года назад
አብያችንበርታልን
@onelove9961
@onelove9961 4 года назад
አብያችን የኢትዮጵያ ውድ ልጅ እድሜህ ያስረዝምልን
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 года назад
ትክክል እውነት ነዉ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 4 года назад
Hi dr abiy Ahmed he is gifted from Allah our country like he say every time ethiopa never have a leader like hem dr abiy Ahmed is a hero and he loves his country mor than anyone so we respect hem and sports hem I believed hem from bottom of my heart after a few years my country ethiopa she is gone be like Europe I stand with hem and I will to hem long life time
@ኑራየፍቅር
@ኑራየፍቅር 4 года назад
አብይ ፍቅር ሺ አመት ኑሪልኝ ውዲዲዲዲዲ የጠላት ቅጥ ቀይ ነው
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
ከጉድለቱ የሰጠ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አለውዋ ዋጋዋ በእግዚአብሔር ዘንድ ብዙ ነው
@tsigesedamo4244
@tsigesedamo4244 4 года назад
Thank you 🙏 God bless you our hero Dr Abiy
@zerfedejene9376
@zerfedejene9376 3 года назад
እዉነት ነዉ መስጠት መለገስ ብርቁ አይደለም የማያወራ ለድሃ ቆሞ ያለ ምን ልበለዉ ቃላት ያጥረኛል የኔ ጀግና አንበሳ ሺ አመት ንገስልን እንወድሃለን👍👍❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fev3206
@fev3206 4 года назад
የኔ የኔ ፍቅር አቢቹዬ 😍
@hymanot3488
@hymanot3488 4 года назад
Thank you for sharing I love the way you explained everything God bless
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
amaizing PM. We are lucky 🍀 to have him he is intelligent,smart a great 👍 PM. Love ❤️ peace ✌️ god bless you Dankeschön ❤️🙏🇪🇹🇩🇪
@elitesh8926
@elitesh8926 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያንተን አይነት ሰዎች ያብዛልን፣
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 4 года назад
ጨርሶ የጀመረ ድንቅ ሰው አብይ
@tsehyneshnadew4585
@tsehyneshnadew4585 3 года назад
አብይዬዬዬዬ ተባረክልን
@godiswithusgodisgood9806
@godiswithusgodisgood9806 4 года назад
We love you God bless you and your family
@misrakbekele9076
@misrakbekele9076 4 года назад
አብያችን ጅግና መሪያችን ነው ምን ግዜም የምንወደው የምናከብረው የንመርጠው መሪያችን ።
@ሀዊፍቅርቱይብከቡታጀራ
አብቹ ጀግና መሪያችን አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
@socb5642
@socb5642 4 года назад
Abiyachin🙏🙏🙏🙏
@tujubamekonnen1292
@tujubamekonnen1292 4 года назад
ስንወድህ በምክንያት ነው ፋጣሪ አንተን ስለሰጣን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
በሚመጣው ምርጫ ማነው እደኔ አብይን አብቹን የሚመርጥ ማነው 💪
@ayanebrahem9908
@ayanebrahem9908 3 года назад
እኔ ነኛ በአንደኝነት
@titibekele638
@titibekele638 3 года назад
ዶክተር አብይ ካላይ ከሠማይ ጌታ የደሖችን እንባ አይቶ የተሰጠን ነው አምላኬ የተመሰገነ ይሁን ::
@addisalemwold
@addisalemwold 4 года назад
Thank you!!!!
@MesfinAsnaqe-mf7fw
@MesfinAsnaqe-mf7fw 8 месяцев назад
የአብይ መልካምነት በጣም ይገርመኛል ተባረክልን
Далее
3 лайфхака для УШМ
01:00
Просмотров 100 тыс.
Team Spiderman True Or False Mask,nono #Shorts
00:37