Тёмный

ተጀመረ!  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 777 тыс.
50% 1

መልካም ጋብቻ ለኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እና ለሜላት ተሾመ!!!
❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
ተጀመረ! @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL #wedding #landscape #photography
#landscape
#photography
#photooftheday
#wedding
#weddingday
#resort
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
• ED Sheeran - Perfect -...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

4 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,2 тыс.   
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 Год назад
መልካም ጋብቻ ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ የባርክልህ እሸ ተባረክ ውለድ ክበድ ደግሞ የሸሚዙ ዘና አርጎኛል በተረፈ የሠርግ ቢዲኦ እንጠብቃለን ።
@user-sp7td9tl6w
@user-sp7td9tl6w Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@oumahmed965
@oumahmed965 Год назад
እሼ በቃ ምታነበው ከሆነ ይሄን ኮመንት ደብቅ ትዳርህን የሠው አይን እንኳ ሠው እንጨት ያደርቃል ከምቀኛ አይን ይሠውርህ
@ddddd1049
@ddddd1049 Год назад
​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ የሽቱ ሙሰት ትልቅናት ጡቷ አወዳደሉ
@yghghhh9595
@yghghhh9595 Год назад
እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይሁንላችሁ እሼ መልካም ሰው መልካም ጋብቻ
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 Год назад
@@ddddd1049 ክክክክ
@zuzuyoutube9800
@zuzuyoutube9800 Год назад
እሸቱን የሚወድ like ያርገኝ ደስ ሲል💓💓💓💓💓
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Год назад
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ያድረግላቹ ወልዳቹ ሳሙ እሼ ምርጥ ኢትዮጽያዊ
@user-ol4bf9lj9b
@user-ol4bf9lj9b Год назад
አረ እሱን ያሚጠላ መንም ይላም።
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@zuzuyoutube9800
@zuzuyoutube9800 Год назад
በጣም የኔ ቅን አላህ ይጠብቀዉ ያርብ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
አሎደውም ግን አከብረዋለሁ😁😁ሆይ የሠው እኮ ነው
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
የሀገራችንን ስላም የምትፈልጉ ብቻ👍🇪🇹
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Год назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@mebrhitglakesehi6632
@mebrhitglakesehi6632 Год назад
☝️😢
@syoutube6806
@syoutube6806 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌሰላምዋ ይብዛልን
@swswi8217
@swswi8217 Год назад
እውይ በጣም
@tube8677
@tube8677 Год назад
ማነው እንደኔ የሼቱ ፈገግታ ደስ የሚለው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🌹🌹🌹🌹
@-yekolotemari4189
@-yekolotemari4189 Год назад
endemamer
@tube8677
@tube8677 Год назад
ዮትቨ የከፈታችሁ ሰብስክራይብ እንደራረግ ተው በመዳም ኔት
@-yekolotemari4189
@-yekolotemari4189 Год назад
demrishalehu demrign
@tube-ef7rs
@tube-ef7rs Год назад
እሸ እንኳን ደስ ያለክ😘😘ሚስትክ ታድላ እንዳንተ አይነት ሰው ማግኘት እኮ መታደል ነው እስኪ ዱአ አድርጉልን ከስደት ስንመለስ እንዲህ የሚስቀና ትዳር ይስጠን
@addisasefa3010
@addisasefa3010 Год назад
Ayzoshi just be clear heart u will get it
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
እስኪ አንደኔ የሸቱን ሰርግ ለማየት በጉጉት እየጠበቀ ያለ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 Год назад
እግዚአብኤር ይመሰገን እሼ እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በልጅ ተባረክልኝ ወንድሜ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@amhara74
@amhara74 Год назад
እኔ😍😍😍
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@tsedaletadese4232 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@TubeTube-vf4yb ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@amhara74 ውዴ ደምሪኝ
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul Год назад
አንተ ምንም ብትሆን ያምርብሀል ንፁህ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን ነህ♥♥♥ መልካም ጋብቻ!!! እሼ የሰው ማኛ!!!
@mitugirma1346
@mitugirma1346 Год назад
እሼ ይገባሀል እንኳን ደስ ያለህ የአብረሃም የሠራ ያርገዉ
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@melkiederies5770
@melkiederies5770 Год назад
በትክከል
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
እንኳን ደስ ያለህ እሼ የሰው ልጅ ከየትም ተነስቶ የትም መድረስ እንደሚችል ማሳያ ምሳሌ የምትሆን ነህ በድጋሚ መልካም ጋብቻ
@peaceandlove684
@peaceandlove684 Год назад
መልካም ጋብቻ ❤️❤️ ሙሺሪሸቱዋ አንተን ማግኘቱዋን በጣም ዕድለኛ ናት 💞💞
@hayutube9998
@hayutube9998 Год назад
እስኪ እሸቱን ሲያይ ሰላም የሚሰማው ሁሌ እሱ ከፍ እድል የሚመኝ አሸ ምርጡ ጥሩ ነገር ሁሉ ይገባሀልና እንኮን ደስ አለህ አባትዬ♥♥
@mimimuni3780
@mimimuni3780 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Год назад
እኔ በጣም ነው እምወደው
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@hayutube9998
@hayutube9998 Год назад
@@mahi.g አድርጌሻለሁ
@mahi.g
@mahi.g Год назад
ክበሪልኝ😍
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Год назад
የሽቱ ደስታ የማስደስታችሁ የት ናችሁ አለን በሉ 👍👍👍👏👏👏👏 እንኳን ደስ አለህ አሸ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 💚💛❤🍃🙏🙏🙏🙏🙏
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@damenechafaroayanadamenech7678
እንዴ አለን ዛፍ ስር የነበረ ዘንድ በጉጉት ስንጠብቀው ነበር መልካም ጋብቻ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Год назад
አለሁ 👌 👌👌👌👌
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@mahi.g እንደማመር
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
@@halenyameralabera8965 ደምሪኝ
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 Год назад
የ2015 ምርጥ Wedding Clip 💝 ትዳርችሁን ጌታ ይባርክላቹ🙏እናንተን አያቶ አለ ማድነቅ አይቻልም. CONGRATULATION 🎊 WISH YOU ALL THE BEST. 💚💛❤
@kidist1216
@kidist1216 Год назад
እሸቱን የሚወድ በላይክ አሣዩኝ በጣም ነው የምወድህ እሸቱዬ
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 Год назад
እኔ እራሡ በጣም ነው የምወደው በጣም መልካም ሠው ነው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Год назад
ጥሩ ቢሆንም ኢትዮጵያ ባህ ነጨች ኩረጃ ሆነ ቀረ ኢትዮጵያ እስቲ እናስተውል
@-yekolotemari4189
@-yekolotemari4189 Год назад
@@wollolegambomedia4323 endemamer demrign lidemreshe
@user-qc6fq4zx6y
@user-qc6fq4zx6y Год назад
የሜዳም ቅመሞች ለኛም የእረፍት እጀራ ፈጣሪ ይሰጠን አሚን በሉ
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Год назад
አሚን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@dhhdbzhx9763 ደምሩኝ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
አሜን🙏
@martaniguse8521
@martaniguse8521 Год назад
Amen
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Год назад
Amen amen amen
@amichemedianetwork7324
@amichemedianetwork7324 Год назад
የሰው ልጅ ከየትም ተነስቶ የትም መድረስ እንደሚችል ማሳያ ምሳሌ ነህ ::እንኳንም ለዚህ ታላቅ ክብር በቃህ:መልካም ጋብቻ::🙏🙏❤🧡💛💚💙
@samsonzeleke5096
@samsonzeleke5096 Год назад
እሼ መልካም የትዳር ዘመን ያርግልህ። ቅን ልብ ያለህ ኢትዮጵያዊ ነህ። የደስታና የተድላ ትዳር ያድግላችሁ። congratulations🍁
@tube-wp4mc
@tube-wp4mc Год назад
በቅድሚያ እሸ እንኳን ደስ አለህእስኪ እንደኔ የስው ደስታ የሚስደስተው ማነው በላክ አሳዮኝ👍🥰
@Aande621
@Aande621 Год назад
በተሠብእንሁንበቅንነት
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 Год назад
ቅማሞች አላህ ወቶ ከመቅረት ይጣብቀቹ ያኛንም ያደስታችን ቀን ቅርብ ያርግልን 😍😍😍😍
@selamawitfisseha4165
@selamawitfisseha4165 Год назад
እሼ ለብዙ ወጣቶች መልካም አርአያ የሆንክ በጎ ቀና እና ጠንካራ የስራ ሰው ነህ ! ሶሻል ሚዲያን ዩቲዩብን በትክክል ለበጎ ስራ የተጠቀምክበት ጎበዝ ምሳሌ የሆንክ ኢትዮጵያዊ ነህ ስለዚህ ይሄን መልካም ነገር እግዚአብሄር ስላደረገልህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ! ጋብቻህ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንልህ እግዚአብሄር በልጆችና በበረከት ቤትህን ይሙላልህ መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላችሁ! እልልልልልል...ብያለሁ!
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 Год назад
ጋብቻ ፈጣሪ የፈቀደው የህግ ውህድ ነው መልካም ጋብቻ እሸ የእሸ አድናቄወች የት አላችሁ👍👍
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
መልካም ትዳር እምትመኙለት እስኪ👍👍👍
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@user-uo7cj8fn2e
@user-uo7cj8fn2e Год назад
ወይ እሼ ይችን ቀን ስጠብቃትነበር የኛ መልካም እስኪ እሼን እደዚህ ተጣምሮ በማየቱ የተደሰተ ላይክ አላህ መልካም ትዳር ያርግልህ ወገናችን
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb Год назад
ውይይ እንኳን ለዚ ቀን አበቃህ መልካም ሰው እሸቱ በጣም ደስ ይላላ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ሕይወት ፍፃሜያቹ ይባርክ 💚💛❤️ ሀገራችን ቅዱስ አማኑኤ ሰላም ያድርግልን እኛም ሰው ሀገረ ያለን እመ ብርሃን በምልጃዋ ትጠብቀን ለዚህ ቀን ታብቃ 🙏🥰
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Год назад
ጋብቻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ቤታችሁ በፍቅር በሰላም በጤና በተባረኩ ልጆች ይሙላ ይድመቅ
@meseretsemaw
@meseretsemaw Год назад
ጋብቻ ክቡር ነው እንኳን ለዚህ ወግ ማዕረግ አበቃችሁ❤️ ቀሪ የአብሮነት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን በፍሬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያላገቡ ያግቡ ያልወለዱ ይውለዱ ሰላም ለህዝባችን💚💛❤️
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Год назад
ማሻአላህ
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
ሙስሊም በድዋ ክርስቲያን በፀሎት ለሀገራችን💚💛❤
@seblesisay6226
@seblesisay6226 Год назад
በጣም ደስ ብሎኛል። ነገር ግ ባለመጠራቴ ቅር ብሎኛለ😁 መልካም ጋብቻ ❤🥰
@WeyraTube
@WeyraTube Год назад
ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድረገው ጋብቻ ክቡር ነው እሼ እንኳን ደስ ያለህ ሁሌም ከዚህ ጠንካራ ልጅ ጀረባ ማንም የለም እል ነበር አሁን የበለጠ ጠንክረህ እንደምትመጣ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
እስቲ ጤነኛ ሰዉ ፈጣሪዉን ያመስግን 🙏😍 ተመስገን
@ramzia3457
@ramzia3457 Год назад
አልሀምዱሊላህ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Год назад
Temesgen amelakaçhen
@romankoncha4797
@romankoncha4797 Год назад
Egezaberi yemesegen
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
ፈጣሪ ባለ ውለታዬ ነው በስደት ሲያመኝ እሱን ስማፀን ስሙ ስጠራው እድናለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ከነ ሀፂያቴ ችሎ ታግሶ ሚያድሰኝ አምላኬ ነውና ተመስጌን
@tibelchemey7418
@tibelchemey7418 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን🙏
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Год назад
እግዚአብሔር ኑሮአችሁን ይባርክ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Год назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ❤ይቀላቀሉን❤✌️
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 Год назад
እሼ:እንኳን:ለዚህ:አበቃቹ:ጋብቻቹን:የአብርሀምና:የሳራ:ያድርግላቹቀሪ:ዘመናቹ:የተባረከ:ይሁን።
@uaqsalma4869
@uaqsalma4869 Год назад
ይገባሀል ሲያስህ ነው ይህ ላተ መልካም ሰው ነህ እሸቱ ምርጫ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብረሀምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናተንም ይባርክ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በፍቅር ትጎብኛችሁ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
እሰኪ በlike እሸቱን ያላቸው እስኪ እንያቸው መልካም ጋብቻ አንተ የኢትዮጵያ እንቁ የደሀ አዛኝ ደስታህ ከዚህ በላይ ሆኖ ማየት ነው ምኞቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 Год назад
ማርያምን በቃ የሆነ የልዑል ሰርግ የማይ ነው የመሰለኝ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል...ድንግል ከነልጇ ቤታችሁን ትባርክላችሁ..ውለዱ ክበዱ ..አሜን አሜን❤
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@bekeludechassa2942 ቤተሰብ አርጉኝ
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Год назад
መልካም ጋብቻ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ።የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።
@selammina2643
@selammina2643 Год назад
እሼ ወንድማችን መልካም ጋብቻ ዘመናችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን
@saragirma5196
@saragirma5196 Год назад
የኔ ጌታ እንኳ ለዚህ ክብር አበቃህ እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርካችሁ 😍😍😍😍🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@e8478
@e8478 Год назад
ሰዉ የኔ ጌታ አይባልም
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
ልቤ ነው በደስታ ያለቀሰው መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ መልካም የትዳር ዘመን እሼ ምርጡ ከነ ባለቤትክ much love የዋሁ የተዋህዶ ወንድማችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ ፈጣሪ ከውዳ ቆንጂታ ሙሽሪት ጋር🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@esubalewalem22
@esubalewalem22 Год назад
እንኳን ደስ ያለህ የእኛ መልካም ሰው❤❤❤❤❤💖💖💗💗💗ያአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን።
@nurabutajratube7731
@nurabutajratube7731 Год назад
እሼ የሰላም አባት ሰላምህ ያብዛው እንኳን ለዚ አበቃህ❤❤❤
@surafelmenberu892
@surafelmenberu892 Год назад
ደስስስስስስስስስ ብሎኛል ወንድማችን እሼ የተባረከ ትዳር እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴ ነው ...ለኢትዮጵያ ሀገርህ ያለህ ፍቅር.. ለሰዎች የምሰጠው ቦታ እና አክብሮት.. የልብህ ቅንነት ግሩም ነው ጌታ ያብዛልህ ...ሥራዎችህ መልካም ናቸው በርታልን ....
@natytube3604
@natytube3604 Год назад
@@kamilawollo7528 እንደማመር
@hasetlove5111
@hasetlove5111 Год назад
ማነው እደኔ በሸቱ ደስታ የተደሰተ🙋ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን🙏
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by Год назад
ማልከም ጋብቻ.ይሁንልህ.እሸችን.መብሩክ መብሩክ መብሩክ..ብለነል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Год назад
This is actually B.E.A.U.T.I.F.U.L 😍😍😍 thank you for honoring your fans with the satisfying picturesque video(Kuriftu Awash is truly splendid 🤩🤩🤩 that looks straight from Divine's Vision 🙌🙌🙌) this is beyond the wedding we imagined you to have 🤗🤗🤗 This clip is the best one after Justin & Hailey Biebers that was another true testimonial when God blesses you with real love you can have your fan, friend and fiance/future wife in one package 🥰🥰🥰 May God bless your union Eshetu & Melat 💞💞💞 may you have your own gifted kids to present on Dink Lejoch in near future 🙏🙏🙏
@edenmekonen3052
@edenmekonen3052 Год назад
እንኳን ደስስ አላችሁ በጣም ታሰራላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤️❤️
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 Год назад
በደኪማስ ስርግ እናትና ልጅ እንደተገኙ ዋሀውን ወደወይን እንደለወጠው የናንተም ትዳራቹ እመብርሃን ታጣፍጥላቹ የጎደላቹ ትሙላላቹ ❤️❤️❤️🙏
@akliluethiopia
@akliluethiopia Год назад
መልካም ጋብቻ💍💍💍💍💍💍💍 ውልዳቹህ ስሙ ዘርታቹህ ቃሙ የተባረከ ልጅ ይስጣቹህ
@rodieyor
@rodieyor Год назад
ኡፍፍ እሼ አንተ የአለም ሁሉ ደስታ ይገባሃል እንኳን ደስ ያላችሁ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ። እንወዳችሃለን።
@almazitesfay
@almazitesfay Год назад
ዋውውውው እውነት ያምራል ቦታው ራሱን ናና ይላል እና እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ
@postegnochutube
@postegnochutube Год назад
እስኪ መልካም ምኞታችሁን ለጥንዶቹ ላይክ በማረግ ግለፁ🙏❤
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Год назад
የአብረሃም የሳራ ያርግላሁ
@redi_tube
@redi_tube Год назад
አውነት ነው እንዴ
@user-nh8vm8yq8c
@user-nh8vm8yq8c Год назад
እሼ መልካም የትዳር ዘመን ያርግልህ እግዛአብሄር ውለዱ ክበዱ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Год назад
ኡኡኡኡእሼ ና ሜሉ እንኳን ደስ አላችሁ❤መልካም ጋብቻይሁንላችሁ ውለድ ክበዱ የእኛ ምርጥ እሼ❤ኧረ ላይክና ኮሜት አርጉ እሼ እኮ ነው❤❤❤❤❤❤
@Desbelekasa
@Desbelekasa Год назад
Congratulations
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Год назад
@@Desbelekasa የሙዜዜማአጀቴንበጠሠው ምነውእሺቱከፈቶሀል አይዞህአትከፊምገድህንያሳምረው ምቀኝህንያዝልህከምንሠማውክፎነገርይጣብቅህ
@abdelabalcha2922
@abdelabalcha2922 Год назад
እሼ በጣም ቀና ሰው የናዝሬቱ ፍሬ መልካም ጋብቻ ከልጆችጋ ደሞ እንጠብቃለን መልካም የትዳር ሂወት ይሁንልህ አንተ መልካም ሰው
@zebibahussen1621
@zebibahussen1621 Год назад
መልካም ጋብቻ አሼ ምርጥ ሰው አተንሳይ ለሀገሬ ተስፋ ይሰጠኛል
@yemiten
@yemiten Год назад
ዋዉ እሼ በጣም በጣም ታምራላችሁ ‼️‼️ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏
@mehereteliyaslema3728
@mehereteliyaslema3728 Год назад
ያንተ ሜስት መሆን መታደል ነው ብሮ ምርጥ ነህ መልካም ጋብቻ ይሁኑልህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ያብርሀምና የሳራ ይህን ይሁንላቹ
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Год назад
መልካም ጋብቻ እሼ ፈጣሪ ዘመናችህን ይባርክላችሁ የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወልዳች ሳሙ እመቤቴ አትለያሁ⛪⛪⛪
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by Год назад
እሼ እንኳን ደስ አለህ። ትዳር የአብርሃምና የሣራን ያድርግላችሁ። በጣም ደስ ብሎኛል ውለው ክበዱ ።አንተ ምርጥ ልጅ ነህ የልብህን ሃሣብ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ።
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
እውነት መንገድ ተጀመረ በአምላክ ፍቃድ ❤❤👑👑ሁሌም ንጉስ 👑❤ሁሌም ንግስት 👑❤ እንደ አብረሀም እንደ ሳራ ይሁን ጋብቻችሁ❤❤ደስ ብሎናል ❤❤🙏
@askaldemlew6119
@askaldemlew6119 Год назад
​@@maymrobi
@meaziwendemumeaziwendemu7012
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እሼ ይገባሀል ይሄን ክብር ለሰጡህ ሰዎች በሙሉ እናመሰግናለን
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 Год назад
መልካምጋብቻ እሽ አንተመልካም ሰው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሀገሬ በአንተ ተስፉ አላት ብዙ መልካሞችን እንደምታፈራ አልጠራጠርም ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ አድናቂህ
@tsegazeab19
@tsegazeab19 Год назад
Congratulations አንተ መልካም ሰው 🎊🎉 መድሀኒአለም ትዳርህን ይባርከው 😍 ዘርህ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mimimuni3780
@mimimuni3780 Год назад
ሲያምር ቦታው
@munas.m4733
@munas.m4733 Год назад
እቺነት ሚስቱ??
@mahi.g
@mahi.g Год назад
እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗
@seadahassen1975
@seadahassen1975 Год назад
​@@munas.m4733 awe
@assfakassa9493
@assfakassa9493 Год назад
አንተን አለማድነቅ አንተን አለመውደድ አይቻልም አምላክ የሰጠን ምርጥ ወንድማችን ስጦታችን ነህ እሸቱዬ እ/ ር ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርከው🙏👐 እንወድሃለን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር የባረከው ይሁን እሸቱ መልካም ሰው ነህ ይህ ይገባሐል
@fedilamohamed9597
@fedilamohamed9597 Год назад
እሺ እንኳን ድስ ያልህ እንኳን ልዚህ አብቃህ ውልዳችሁ ልምሳም ያብቃችሁ ምርጥ ስው ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
እንኳንም ለዚህ ታላቅ ክብር በቃህ ሁሌ የምመኝልህ ነገር ነበር መልካም ጋብቻ
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 Год назад
ሁለት ቆንጆዎች በቆንጆ ቦታላይ በጣም ያምራል እኔ ውጪ ሀገር ነበር የመሰለኝ ሀገሬ አምሮብሻል መንገዳቹ ሁላ ቀና ይሁንላቹ 🎉🎉🎉👍👍👍
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 Год назад
@@TubeTube-vf4yb ok
@solomontemesgen4235
@solomontemesgen4235 Год назад
ጋብቻቹ የ አብረሃም የ ሳራ ይሁን መልካሙ ወንድማችን እሼ🥰🥰🥰
@asmerettube2363
@asmerettube2363 Год назад
እንኳን ደስ አለክ መልካም ሰው የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@senai974
@senai974 Год назад
የእኛ ባለማዕተቦች☦️💒 እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
@@kamilawollo7528 ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ
@user-wd3zl3ic9w
@user-wd3zl3ic9w Год назад
ባለማተብስምብቻ፣መጸሀፋችሁ፣አልኮልእጠጡይላልትጠጣላችሁጸጉራችሁንሸፍኑ፣ይላልይላልይባስብላችሁጡታችሁንእያሳያችሁመጣችሁ፣ማተብውሽ፣ፋይዳ
@zewdetuandarge8560
@zewdetuandarge8560 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tsionpdn217
@tsionpdn217 Год назад
Achebchsnih
@marthatube1001
@marthatube1001 Год назад
ትዳር ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትልቅ ስጦታ ነው ትዳራቹ ይባረክ ከስደት መልስ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን በሉ ይደርሳል ምርቃቴ🙏🙏🙏🙏
@nas7117
@nas7117 Год назад
Amen amen amen
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 Год назад
አሚንንን
@aaaddd6100
@aaaddd6100 Год назад
አላህ አይለያቹ እሼ መልካም ሰው እርግጠኛ ነኝ በንተ ደስተ የመይደሰት የላ አይመስለኝም የደከሞች አባት ሺ አመት ኑርልን
@user-eq7cw1zb7k
@user-eq7cw1zb7k Год назад
እንኳን ደስስ አለህ እሼ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ትልቅ አበቃህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ደስ ይላል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወልዳችሁም ሳሙ በዶኪቱብ ለማየት ያብቃን አሜን
@mekditube494
@mekditube494 Год назад
ማርያምን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
እንኩዋን ደስ ያላችው የአብርሃም የሣር ጋብቻ ይሆንላችው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💯👍❗️
@tigistgetachew1504
@tigistgetachew1504 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ 🙏ቦታው ልዩ ነው ትዳር ከእግዚአብሔር ነውና ይባርክላችሁ 🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
@@tigistgetachew1504 ትክክል እግዚአብሔር ያለበት ትዳር እስከ መጨረሻው ያምራል 🙏💚❤️❤️👍
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o Год назад
እሸየ አንተ ትልቅ ሰው በምን ልግለፅህ እፍፍፍፍፍፍ ሰው እንዴት ቃል ያጥረዋል ብቻ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ በደስታ በጤና ኑሩ ወልዳችሁ ሳሙ💚💛❤😍😘👏
@eritreaasmerom860
@eritreaasmerom860 Год назад
መልካም ጋብቻ ❤ ጽብቅ መርዓ እምላክ ከም አብርሃን ሳራን ይጸንብርኩም ውላድኩም የርእየና 🇪🇷❤️🇧🇴💐💐🙏🏽🙏🏽
@bdhddhdh6400
@bdhddhdh6400 Год назад
እናመስግናለን
@user-qp6vw6ks1z
@user-qp6vw6ks1z Год назад
የእውነት ኢኢትዮጵያዊ ሰው እግዚአብሔር መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ💚💛❤
@amansew
@amansew Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሜ እሸቱ መለሰ እና ሜላት ተሾመ የደስታ የሰላም የፍቅር ትዳር እንዲሆንላችሁ። ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ❤❤❤❤
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 Год назад
መልካም ጋብቻ አንተ የትባረክ ነህ ወንድማችን እሼ ዘመንህ ይለምልም ተባረኩ
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
ዋውውውው ደስ ስትሉ መልካም ጋብቻ የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ ዉለዱ ክበዱ ባልናሚስት ከአንድወንዝ ይቀዳል ፀባይ ከስራ ጋር የተካናቹ ቤታቹ በበረከት ይሙላው እሼ እና ሜላት 😘🌹😘🌹🎊🎈🎁❤👌
@hasethaset6453
@hasethaset6453 Год назад
በስመአብ ደስ ሲል መልካም ጋብቻ የማለዳው ፀሀይ ያግኛቹ የቀኑ ብረሃን ይጎብኛቹ ሰላማቹ እጥፍ ድርብ ይሁን ያሰባችሁት ያለማችሁት ይሳካ ወልዳቹ ሳሙ ቤታቹ በፍቅር የተመላ ይሁን ህወታችሁ በእግዚአብሔርም በስውም ፊት ያማረ የደመቀ ይሁን እሼ አንተ መልካም ሰው አንተን የምገልፅበት ቃላትም አንደበትም የለኝ ብቻ ፈጣር በሁሉ ነገር ከዚ በላ አትርፍርፎ ያድልክ እንወድሃለ መልጃም ጋብቻ❤❤❤
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
መልካም ጋብቻ እሸ የኛ መልካም ንፁህ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤ ወይኔ እዴት ደሰሰ እዳለኝ አልሃምዱሊላህ ❤
@norhry4009
@norhry4009 Год назад
@@kamilawollo7528 💋💋👏👏👏👏💜💜💜💜
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
@@kamilawollo7528 እሸ ዉዴ🌹
@jitudiriba5349
@jitudiriba5349 Год назад
Wow, class!! Geta tidarachun yibarek!
@user-qf2qw1vg6x
@user-qf2qw1vg6x Год назад
እሸቱን የሚወድ ላይክ ያረገኝ😍😍👍👍😘ሰወደው ወላሂ መልካም ጋቢቻ
@madinahassan63
@madinahassan63 Год назад
የማዳም ቅመሞች እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ጉሉ አሚን
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 Год назад
አሚን
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 Год назад
@@makiyaaziza2545 አሚን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
Amen Amen Amen
@SameeraSameera-gb7hj
@SameeraSameera-gb7hj Год назад
አሜን🙏
@haragyoutube7245
@haragyoutube7245 Год назад
Amen
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Год назад
እሼ እንኳን ደስ ስስስስስስስስስስስ አለህ በትዳርህ ደስ ይበልህ ወደቤት ስትገባ ደስታና ሰልም ይጠብቅህ የተባረከ ልጅ ይሰጣችው እንዳተ አይነቱ ያብዛልን 🙏 አገራችንን ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብራ ሰላሟ አንድነቷ ፍቅሯ እግዚአብሔር አምላካችን ይመልስልን🙏💚💛💚💚💛❤️
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
ሰርግህ ግሩም ድንቅ ነው ይገባሃል በንኖርም ስላካፈልከን እናመሰግናለን ባጭሩ የእዝብ ልብ ውስጥ ገብተሃል ሙሽሪትም እንደዛው ሰናይ አዴስ ህይወት እመኝላችሃለሁ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ib8ib5is3v
@user-ib8ib5is3v Год назад
እኳን ደስስ አለሽ አሸየ መልካም ጋብቻ ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d Год назад
እሼ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ በፍቅር በደስታ በተድላ ያኑራቹሁ ውለዱ ክበዱ እሼ የኛ መልካም ሺህ አመት ያኑርህ የአብረሃም የሳራ ያድርግላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይበዛል🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@firehywotyonas7264
@firehywotyonas7264 Год назад
ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁ እስከ ዘላለም ይለምልም 😍😍😍😍
@aminamametub694
@aminamametub694 Год назад
እሸ የፍቅርየስላም የደስታመልካምየፍቅርዘመን ይሁንላችሁ ምርጥ ስው🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Год назад
እሼ የኛ አንደኛ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን ወንድማችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🤩ፈጣሪ ያዝልቅላችሁ መልካም መልካም ልጆችን ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 😍😍💚
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Год назад
መልካም ጋብቻ ቀሪ ዘመናችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ የሰርግ video እንጠብቃለን ሁላችንም ለዝህ ክብር ያብቃን እሸቱ መልካም ሰው ይገባሀል 😍
@hanichotube
@hanichotube Год назад
መልካም ጋብቻ ቀሪ ዘመንህን የተብርከ ይሁን።መልካም ስው ነህ ሁሉም ልክ እንደ አንተ ቢሆን
@momenamohmmed9690
@momenamohmmed9690 Год назад
መልካም ጋብቻ አንተ መልካም ሰው ይገባሀል እዴት ደስ ይላል መልካም እና ጥሩ ልብ አለህ
@saranigus8714
@saranigus8714 Год назад
የመዳም ቅሞመች እኛም የዝ ያብቃን😍😍❤❤❤😢
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
አሜን🙏 ውዴ ደምሪኝ
@mezabekele4124
@mezabekele4124 Год назад
እሼ መልካም ሰው አየክ በመልካምነት ምን ያህል ህዝብ በደስታክ አደሚደሰት ስንቱ ነው በጉጉት የጠበቀው እስቲ አሳዩኝ በላይክ
@yemihailud6197
@yemihailud6197 Год назад
I just love you guys the whole crew and so on …. I wish you a happy marriage and many many more joys, health. Yetebereke tedar yehunelachu!!!
@fatumm7558
@fatumm7558 Год назад
ኮሜዳን እሸቱ በጣም ትሁት ልጅነው ስለዚህ በጣም ነው የምወደው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እያልኩ የዘወትር ዱኣየነው ትዳራችሁንም አላህ የተባረከ ያድርግላችሁ እላለሁ ውድ ወገኖቸ
@hikma9156
@hikma9156 Год назад
አላህ በቆንጆ ልጆች ይባርካችሁ❤🥰
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Год назад
*_እሼ የኔ ባለ ማዕተብ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን የአብርሀምና የሳራ ያድርግልህ አምላከ ቅዱሳን በልጆች ይባርክህ ውለድ ክበድ የማቱሰላን እድሜ ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ እንወድሀለን እኛ ባለ ማዕተቦች።⛪️ 💒✝ 💚💛❤️_*
@orthodoxlazalalmitinuri8754
Amen Amen 🙏
Далее
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 2,3 млн