Тёмный

ተገረዝኩኝ ላገባ ነው🤣 በፊት በደምብ አልቅረጠችውም🤣🤣 

Yon Tube
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 325   
@user-ty5uo5hd4c
@user-ty5uo5hd4c 6 месяцев назад
ደግሞ ሊያስቁን መጡ😂😂😂😂😂 ኑ ቅመሞችየ ፈታ እንበል
@user-dm9ee7bg1k
@user-dm9ee7bg1k 6 месяцев назад
እኔ ደስ የሚለኝ የሳሚ ንደት ነው
@user-ms1qv2rs2m
@user-ms1qv2rs2m 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😄😄😃
@user-dm9ee7bg1k
@user-dm9ee7bg1k 6 месяцев назад
እኔስ በሳቅ ልገሉኝ ነው
@laketana7060
@laketana7060 6 месяцев назад
ሳሚ : ፀጉርህን አሳጥር የስራ ሰው ምሰል ያልከው ነገር በጣም ትልቅ እና ትክክለኛ አባባል ነው:: ትክክለኛ ታላቅ ወንድም ማለት እንደዚህ ነው:: 👍🏽👍🏽👍🏽
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 месяцев назад
ሁለታቹ ስትገናኙ ተንኮላቹ በጣም ነው የምታስቁት😂😂😂😂😂😂😂 ሳሚን ታሳብዱታላቹ ደስ ስትሉ እውዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lonymimi5154
@lonymimi5154 6 месяцев назад
ልጁ መጠፎነገር መስማት የለበትም አላለም አይ ሳሚ😂😂😂😂
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 6 месяцев назад
ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ሳሚ ለልጅህ ያለህ እንክብካቤ ዋው❤❤❤
@eyerusweloyewa6767
@eyerusweloyewa6767 6 месяцев назад
ሳሚን እምወድለት ነገር ፕራንክ ነው ሲባል ፈገግ ይላል
@Love-bk2ek
@Love-bk2ek 5 месяцев назад
አይ ሳሚ ልጁ መጥፌ ነገር መስማት የለበትም😂😂❤❤
@user-ow1vm9vs7t
@user-ow1vm9vs7t 6 месяцев назад
እሙየ እና ዮኒ በድላይ ስትሆኑ ደሥ ትላላችሁ😂😂😂😂😂😂 አይሣሜ❤❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 6 месяцев назад
ወይኔ ጉዴ እንዴዛሬ ስቄ አላቅም ሳሚ ሲናደድ በጣም ያስቀኛል😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
የሳሚ አነጋገር እኮ ነው በሳቅ ሚገለኝኝኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tu3it7mc7x
@user-tu3it7mc7x 2 месяца назад
ኤሔ ሰሚ ንግግር ከይት ነው ግን ምያመጠው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@doniaA-nc9gw
@doniaA-nc9gw 6 месяцев назад
ዮኒ ሲኖር ፕራኩም ይደምቃል ወይ ልጁ መጥፎ ነገር መስማት የለበትም አላለም 😂😂😂
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 6 месяцев назад
😅🤣🤣🤣
@zem696
@zem696 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KsaSaudi-kl2jh
@KsaSaudi-kl2jh 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 6 месяцев назад
ተገርዥ እያለ ምን ሁነህ ነው ይላል አየ ሳሚ 😁😁
@user-qi7gr8gx2t
@user-qi7gr8gx2t 6 месяцев назад
እሙየ እናዮኑ ይመቻቸሁ ወላበሳቅ😂😂😂😂😂 አይ ሳሚ ልጁ መጥፎነገር አይስማ አላለም😂😂😂😂
@RayaTube-ur6lw
@RayaTube-ur6lw 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂 እሙየየየ ፀንሱ እዳይሰማ ዉጭ😂😂😂😂😂😂😂
@zina5085
@zina5085 6 месяцев назад
😂😂😂😂 እንደሬሳ የተጠቀለልከው ውይ ሳሚ የሳቄ ምንጭ ኑሩልኝ የምር❤❤
@mulu5
@mulu5 6 месяцев назад
ወይኔ ሳሚ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ሻግቶ አላለም ይሻግታል እንዴ ❤❤😂😂😂ጭራሽ ልጁ እዳይሰማ አላለም 😂😂ብቻ ሱስ ነዉ እምኮኑኝ
@user-zd6xm1mz9d
@user-zd6xm1mz9d 5 месяцев назад
ወይ ሳሚ ምያስቀችው ለይክ አድርጉ ማነዉ እደ እኔ በመደም ቤት በሳቅ የሞተዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዮን በርታ ጎበዝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 6 месяцев назад
ወዮ ወዮ በሳቅ ሞትኩህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሳሚ ልጁ መጥፎ ነገር መስማት ዬለበትም አላለም😂😂😂
@user-ln4yh9zt6y
@user-ln4yh9zt6y 6 месяцев назад
አይ ሣሚ ልጀ መጥፎ ነገር መስማት የለበትም 🎉❤🎉😂
@natinuke
@natinuke 6 месяцев назад
Enen emu,sami,yoyosha betam feta yaregalu❤. 😅😅😅feta belu msdushka kimemochi😅
@user-mz8jy6mv7l
@user-mz8jy6mv7l 15 дней назад
ሳሚ ከሌለህ ደስ አይለኝም
@HfdeFffg
@HfdeFffg 6 месяцев назад
ልጁ መጥፎ ነገር መስማት የለበትም አይ ሳሚ😂😂😂😂😂
@Love-bk2ek
@Love-bk2ek 5 месяцев назад
አጎነቆለ አይበል አለ ሳሚ😂😂 አይ እሙየ በሰላም ውለጅልን❤❤❤
@AstrSeliman
@AstrSeliman 6 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏አበቀለ ወይ ሳሚ ነገር በጣም ነው የሚያስቀው ይመቻችሁ
@almahrihoda7513
@almahrihoda7513 6 месяцев назад
ምንድ ነው እሰከ አንገት ድርሰ የታነከው😂😂😂😂😂እኔካ ሁፍ ለእልጅ ሁፍ ያለው እንክቡካቤው ሚሰትዬው ታድለሸ ልጃችሁን በሰላም ያሳቅፋቹ
@gjvv664
@gjvv664 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ወላ እምታስቁኝ ነገርስስስስስ❤❤❤
@madinataju7355
@madinataju7355 5 месяцев назад
Sam hule yenadedal ende😅😅😅😅😅😅😅
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 6 месяцев назад
Ayi Enate Lijochi Tebabirachihu Samin Litasicheliluti New😂😂😂😂😂😂
@user-jl8hv5yr9q
@user-jl8hv5yr9q 6 месяцев назад
አይ እናተ ልጆች 😂😂😂ፈትህ ለሳሚ ነዴት😂😂😂❤❤❤ ደሞ በጣም ነዉ እመወዳችሁሁሁሁ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 6 месяцев назад
ወይኔ በሳቅ 😂😂😂 አይዞህ ዮኒ በርታ❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад
😂😂😂😂ሳሚን ለማናደድ እሙና ዮኒ ስትገናኙ ተኮላችሁ❤😂😂😂
@Samira-gm6zc
@Samira-gm6zc 6 месяцев назад
ወይ እናተ እዴት እደምታስቁኝ እኮ ማን በነገራችሁ ስወዳችሁ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад
ልጃችን መጥፎ ነገር መማር የለበትም😂😂😂😂😂😂😂
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 6 месяцев назад
ልጅ ምንም መጥፎነገር መስማት የለበትም አየሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 5 месяцев назад
ብቆሎ 😂 ምድነው እእእእእ😂😂😂😂😂
@fikretfikret9600
@fikretfikret9600 5 месяцев назад
አረ ወይኔ አንተ ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤
@user-fz6kt9qc2e
@user-fz6kt9qc2e 5 месяцев назад
Wayyoo garaa koo esuumaan dhaqaa annii 😂😂😂😂
@avip1257
@avip1257 6 месяцев назад
የት ሀገር ልጆች ናቸው
@askalmeshrebtube7057
@askalmeshrebtube7057 11 дней назад
ምን አይነት ሀሣም ነው ሚያመጣው እድክም ሚያደርግ
@habibaal4299
@habibaal4299 6 месяцев назад
ልጁ መሥማት የለበትም😂😂😂😂😂😂😂
@emuyemom
@emuyemom 6 месяцев назад
Ayi sami chalew yoni ena emun atichalachewam 😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
አይ ሳሚ በሀያ ሶስት አመቱ ተገርዞ ነው እንዴ ሳቅበት ምትይው አላለምም😂😂😂😂😂
@berkeFetne
@berkeFetne 5 месяцев назад
እኳን ደና መጣህ ግን በሳቅ ምትኩ አገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 месяца назад
አቆንጉሎ አላለም ባቄላ ነዉ እንዴ😂😂😂
@MazaMaaazaa
@MazaMaaazaa 6 месяцев назад
Enjera hone endey mishagetew kkkkkyesamiy anegager yasqal
@user-ty6dz9fp8m
@user-ty6dz9fp8m 5 месяцев назад
ልጂመጥፎነገር መስማት የለበትም ሻግቾ አላለም 😂😂😂 ወየዉ 😂😂😂ሞኩ በሳቅ መሻአላህደስትሉ እሙየ በሰላም አላህ የቀንሸለት ተገላግለሽ ልጂ ሽን እምስሚ ያረ 4:12 ግሽ ❤❤❤❤
@user-ch3hg9yt7j
@user-ch3hg9yt7j 5 месяцев назад
ገና ታይወለድ😂😂😂😂😂እንዳይሠማ😂ይላል
@user-jb5uk9uo9z
@user-jb5uk9uo9z 4 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈጠር ሆይ ሽህ አመት አኑራቻው ❤❤❤❤
@user-qb3xw2im4z
@user-qb3xw2im4z 5 месяцев назад
😂😂😂😂 wayoo garaa koo😂😂😂😂
@feesg6
@feesg6 6 месяцев назад
ፈታ ነው ምታረጉኝ ዩኒ በጣም ነው ደስ የምትለኝ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂 ሳሚሚሚሚሚ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
ዩኒ እንኳን በሰላም መጣህህህህ
@reachos7060
@reachos7060 6 месяцев назад
O my God teacher sami he is so funny 😂😂😂
@hayat227
@hayat227 6 месяцев назад
ሻግቶ አላለም😂😂😂😂😂😂ሣሚ አሳቅከኝ
@DhvfFjggg-qp6jf
@DhvfFjggg-qp6jf 6 месяцев назад
ሳሚ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@asterbede4961
@asterbede4961 6 месяцев назад
እኔና ባሌ የባሌ ወንዲሙ ልክ እንደዚህ የምንዋደደዉ አሁን ላይ ስደት ላይ ነኝ ትዝ አለኝ እናንተን ሳያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂😂😂
@user-bw1he9pk9v
@user-bw1he9pk9v 6 месяцев назад
አነጋገሩ አስተሳሰቡ ስራቱ ሳሚ ልዩ ልጅ ነው
@user-yw7nn4qw3l
@user-yw7nn4qw3l 6 месяцев назад
እኔኮ ገና ሳያት ሳቄ ይመጣል😂አላራገበችም ወይ ጉድ😂😂😂❤❤
@hehamanot
@hehamanot 4 месяца назад
አይ ሳሚ ልጁ መጥፎ ነገር መስማት የለበትም 😂😂😂😂
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 6 месяцев назад
መጣችሁልኝ የኔውዶች እኔ እኮ እምኮምተው 2 ስልክነው ❤❤❤❤❤❤❤ሳሚቻ ሲናደድ ደስ እሚለው በላይክ
@atti13
@atti13 6 месяцев назад
አቆንቅኖ ግን ምን ማለት ነው😂😂😂😂😂😂
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 6 месяцев назад
😂😂😂ወይ ሣሚ ልጀ መጥፎ ነገር እንዳይሠማ
@user-jh6kk5lm4p
@user-jh6kk5lm4p 5 месяцев назад
ወይኔ ሳሜ አቃጥለው ሊደፉ ነው😂😂😂
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 6 месяцев назад
ወይ ፈጣሬዬ የዛሬው ይለያል አይ ሳሚ እሙና ዮኒ ይጫወቱብካል
@zinettube1
@zinettube1 5 месяцев назад
የምር አጎንጉኖ እኔም አላቅም ምን ማለትነው ወይ ሳሚ 😅😅😅😅
@Hadya18
@Hadya18 6 месяцев назад
🤣🤣🤣አጎልጉሎ ነው አቀጠቀጠዴ እዳዲስ😂😂😂😂
@getnetabate3244
@getnetabate3244 6 месяцев назад
Emuya. Saya. Yonya. Enatene bakalemageyete ayecaleme. Melesuleye. Edatenwe. Mageuete .yemchlaae wedoch❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 месяца назад
ምን በልታ ነዉ የጠበቀችኝ አላለም አይ ሳሚ
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 6 месяцев назад
ልጁመጥፎ ነገር እዳይሰማ አላለም😂😂😂
@user-mn2ce1bg2z
@user-mn2ce1bg2z Месяц назад
ኧረ ጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 месяцев назад
ወይ እነዚህ ሁለትስዎች እሙዬናዩኒ 😅😅😅ሳሚን አቃጥላችሁ ልደፉት ነው😂
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 6 месяцев назад
ጉድ በል ጎንደር ሰው ሽማግሌው ሰውዬ ተገረጀ ነው ይላል እንዴ ጉድ እኮ ነው
@user-lh2mi3pc1l
@user-lh2mi3pc1l 6 месяцев назад
ኧረ ሞትኩላችሁ በሣቅ😂😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
ጎመን አረከው ወይ አብቆሎ ነው ምትለው አላለምምም😂😂😂😂😂😂
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 6 месяцев назад
ክክክክክክክ 😂አቃጥሉት 😂😂😂
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 6 месяцев назад
ሳሚቻለውእግዲህ በሁለትሊያጥሉህነው😅😅😅😅😅😅😅
@CvCv-yv6fj
@CvCv-yv6fj 6 месяцев назад
ኪኪኪ ገሞን መሰለ አንዴ ኣሊሊም😂😂😂😂
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 5 месяцев назад
ወይኔ ስወዳችሁ ከመዳም ስራ ቦሀላ ፈታነው እምታረጉኝ እኮ 😂😂😂😂😂
@johnafsefa2913
@johnafsefa2913 6 месяцев назад
well come yonas
@dastaatube8371
@dastaatube8371 6 месяцев назад
Sami danda'i kaa hhhhh😮😮
@komaistekle4512
@komaistekle4512 6 месяцев назад
ልጁ ይዘሽ ውጪ አላለም ሳሚ😂😂😂
@user-oz5yq6oh8y
@user-oz5yq6oh8y 5 месяцев назад
ልጁ ሞጥፎ ነገር መስማት የለበትም አላለም😁😁😁😁
@user-sw1ml4iz6k
@user-sw1ml4iz6k 5 месяцев назад
ውይ ልጂን ይዘሽ ውጭ አላለም😂😂😂😂😂😂
@zina5085
@zina5085 6 месяцев назад
❤❤❤ ጎሽ የወናስዬ መጣልን አብራችሁ ፕራንክ ስታደርጉ አቤት እንዴት ደስ እንደሚለኝ😂😂😂 ሳሚ ፈረደብህ
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 6 месяцев назад
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bw1he9pk9v
@user-bw1he9pk9v 6 месяцев назад
የኔ ምስክን ወንድም ሳሚ😂ስያሳዚን
@amaamm7487
@amaamm7487 6 месяцев назад
ጎመን መሰለህ ወይ አላለክም አይ ሳሚ 😂😂😂
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 5 месяцев назад
አቆልቁሎ አላለም😂😂😂😂😂
@user-jz6fy6uq9g
@user-jz6fy6uq9g 6 месяцев назад
ሳሚ ያተንደት ለኛ መዝናኛነዉ😂😂😂😂😂 ካጀትህ አትናደድ ታረጃለህ
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq 6 месяцев назад
እኔ ገና ሳላየው 😂😂😂😂😂 ሳቄ ፍድት ነው የምለው
@aberashetube6139
@aberashetube6139 6 месяцев назад
እውነትም አጎነቆለ😂😂😂😂😂😂
@aberashetube6139
@aberashetube6139 6 месяцев назад
ማርያምን ትለያለህ በርቱልን😂😂😂😂😂😂
@ytub8615
@ytub8615 6 месяцев назад
ውይይይ እኔ ኮ ግርም የምለኝ የሳሚ ንግግር ነው ልጁ እንዳይሰማ አላለም 😂😂😂
@user-ll6yn1pu3n
@user-ll6yn1pu3n 5 месяцев назад
እደው፣እምሀልአስቀምጠው፣ገደሉት፣ወድሜንአይ፣ይብላኝላቺአቦ፣የኔየሳቂምጮቸ
@gelaneguta6205
@gelaneguta6205 6 месяцев назад
Baraa kolfan nuu fixaan😂😂😂😂😂😂😂
@user-bw1he9pk9v
@user-bw1he9pk9v 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂 ሳሚ 😂😂😂😂😂
@marfiker1221
@marfiker1221 8 дней назад
ጎሞን መሰለህ እንዴ ሚያበቅለው😂😂
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 5 месяцев назад
❤❤😂😂😂❤❤❤ሞይተ
@AsSa-vd7wq
@AsSa-vd7wq 5 месяцев назад
ሰለም😂😂😂😂😂
@zainabmousa3883
@zainabmousa3883 6 месяцев назад
አይ እናተ የማታመጡት የለ😂😂😂
Далее