Тёмный

ተጠንቀቁ...ታዳጊ ልጆች ያላችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን የሚያሳጣ አደጋ ነዉ! 

Rakeb Alemayehu
Подписаться 357 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

13 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@mariyamawit
@mariyamawit 2 года назад
ጠንካራ ሴት እናት ነሽ ።እኔ ልጅ እያለሁ ሰፈር ውስጥ ትምህርት ቤት አንቺ ባሪያ ጥቁሬ እያሉ ይጠሩኝ ስለነበር እራሴን መጥላት ጀመርኩ(ሰፈር ውስጥ አሁን ላይ ሳስበው የፍቅራቸውን ነው ነበር እንደዛ እሚጠሩኝ ግን የልጅነት አይምሮ እንደዛ አያስብም ) አስቀያሚ ነኝ ማለት ነው ባወራም ሰው አይሰማኝም ብዬ ማሰብ ጀመርኩ ለማንም ስሜቴን አልናገርም በጣም ዝምተኛ ሆንኩ ቤተሰቦቼን ማናገር ደሞ እማይታሰብ ነው ሲጀመር ቤተሰብ ውስጥም ሰላም የለም ስለዚህ ለራሴ ያዝኩት ሌላው ሰዎች ሁሉ ደስተኛ ህይወት እሚኖሩ ተደማጭነት ያላቸው አርጌ ነበር እማስበው አንድ ግዜ ትዝ እሚለኝ ከትምህርት ቤት ስመለስ የሆነ ልጅ አንቺ አስቀያሚ ባሪያ ብሎ ለከፈኝ ቤት ገባሁ መስታወት አንስቼ በጣም አለቀስኩ ትምህርቴ ላይ ሰነፍ ነኝ ሁሌም እማስበው ለምንድነው ነው ለኔ ፍቅር እማይገባኝ ብዬ ነበር አንድም ቀንም ግን እራስን ማጥፋት እሚባል ነገር አስቤውም አላቅም ።ወደ 9 ሳልፍ ክረምት ላይ ልብወለድ ወንድሜ ያነብ ስለነበር እንደቀል ድ እኔም ማንበብ ጀመርኩ በቃ ።ያኔ አበቃ እራሴን መውደድ ጀመርኩ ለካ ቆንጆ ነኝ ብዬ ማሰብ ጀመርኩኝ የውነትም ቆንጆ ነኝ ከሰው ጋር ሳወራም ቁምነገረኛ ሰውን እምረዳ እንደሆኩኝ ገባኝ ኮንፊደንሴ ጎለበተ መፅሀፍ ባለ ውለታዬ ነው እንደገና አዲስ አርጎ አነፀኝ ከሰፈር አውጥቶ አለም ምን እንደምትመስል አሳየኝ ሰዎች ለካ ከልብሳቸው ጀርባ ከተዘጋ ቤታቸው ጀርባ ብዙ ችግሮችን እንደሚያሳልፉ ከኔ የባሰ የኑሮ ሁኔታ ዲፕርሸን ውስጥም ያሉ እንዳሉ ገባኝ።ዘጠነኛ ስገባ ሌላ ትምህርት ቤት ነው ከጓደኞቼ ጋር ስናወራ ስለክፍላችን ቆንጆዎች ምናምን አንዷ ጓደኛዬ አንችም ኮ ቆንጆ ነሽ ስትለኝ what እሷ ናት የመጀመሪያ አድናቂዬ ብቻ ማህበረሰባችን ለቀልድ ብሎ የሚናገራቸው ቃላቶች ምንያህል የህፃናትን ልጅነት እንደሚሰርቅ አይረዳም ስቲል ከወንድሞቼ ጋ ሳወራ በዚህ ጉዳይ ላይም በሌሎችም ጉዳዬሽ ላይ ታካብጃለሽ እባላለሁ።ምን አልባት ለኛ ቀላል የሆኑ ችግሮች ለዛ ሰው ከብዶት ይሆናል ያንተ ቀላል ነው ስታካብድ ነው አንበል ይሄ ንግግራችን እምንወደውን ሰው ሊያሳጣን ይችላል አክብረን እንስማ እርስ በርሳችን እንረዳዳ ።ህፃናትን ለምንናገረው ነገር እንጠንቀቅ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 года назад
Thank you dear
@gelilaswelt2138
@gelilaswelt2138 2 года назад
Yenenm abresh yetenagersh new yemeselegn thank you
@deljpyoutube7694
@deljpyoutube7694 2 года назад
Wow 😯 thank you my Dear 🥰🥰
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 года назад
እናመሰግናለን
@frehiwottulu9225
@frehiwottulu9225 2 года назад
You are strong keep it up.
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ገና ልጅ ሳለሁ ጀምሮ ብዙ ፈተናዎች አሳልፌአለሁ ግን አንድም ቀን እራስን ስለማጥፋት አስቤም አላውቅም ተመስገን
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 2 года назад
2 ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! 3 ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 года назад
ይቺን ልጅ በጣም ሰምቼሻለሁ ባንቺ ውስጥ እራሴን እይቻለሁ ያለፉሻቸውን ሁሉ ባብዛኛው ቤተሰብ ውስጥ የተፈፀመ ነው በጣም አድናቂሽ ነኝ ከዛ ሁሉ ነገር መውጣትሽና ለእኛ አስተማሪሽመሆንሽ thank you ራኪ የምታቀርቢው ሁሉ ጠቃሚ ስለሆነ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@hewi_q8814
@hewi_q8814 2 года назад
ራኬብ የምታነሻቸው ሀሳቦች ጠንካራ ናቸው ያስተምራሉ ወደራሳችን እንዳይ ያደርገናል እናመሰግናለን በጣም
@meronbirru2809
@meronbirru2809 2 года назад
U so smart...
@hiruth9501
@hiruth9501 2 года назад
እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ያልሽው ሁሉ ነገር በትክክል የሚያጋጥም ነው ጨርሰሽ ምህረት እና መዳን እንዲሆንልሽ በእምነትሽ አጥብቀሽ ፀልይ የመጨረሻው መዳኛሽ እግዚአብሔር ነው እና አጥብቀሽ ያዥው ጥሩ የህወት ደረጃላይ እንዳለሽ እረዳለሁ በልጆች በትዳር የባረከሽን ውብ አርድርጎ ለሰራሽ ለፈጣሪሽ ሸክምሽን ተይለት በምሰሰጋና ኑሪ ፈውሰሰሽ ክርስቶስ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤
@Embete-
@Embete- 2 года назад
የእራስን ማጥፋት ስሜት የሚሰማው ሰው ሁሉ ቀጥ ብሎ እራቅ ወዳለ ገዳም ሄዶ ብቁ አባቶችን ማናገር ሙሉ በሙሉ ይረዳል 100%
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ ለኛ ያስተምራል ብለሽ እንደተናገርሽ ለንስሀ አባትሽም ተናገሪ ክርስቶስ በአምሳሉ ፈጥሮሽ በደሙ ገዝቶሽ እህቴ አረ...ይሁዳ ሲኦል የወረደዉ ጌታን በመሸጡ አይደለም ንስሀ ባለመግባቱና ራሱን ማነቁ ነዉ , እግዚአብሔር ከዚህ ስህተት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@samri9002
@samri9002 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abush1437
@abush1437 2 года назад
ለእያንዳንዱ ቃላቶቻችን እንጠንቀቅ !!! በተለይ ለህፃናት የምንለውን ነገር በቀልድም ቢሆን ገና ብዙ የህይወት ልምድ ስለሌላቸው በምን መንገድ እንደሚረዱት አናቅም እና!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 года назад
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ በህይወት ጉዞ ውስጥ ሁላችንም ብዙ ፈተናዎች ያጋጥሙናል ፈተና ሲደርስ እኛ ላይ ብቻ የደረሰ ይመስለናል ፈተናውን ማለፈ አንዱ የህይወት ጥንካሬን ያሳያል ባንቺ ውስጥ ራሴን አይቻለሁ ከሀገር ወጥቼ በነበረበት ወቅት የመጀመሪያዎቹ ሁለት አመታት ራሴን እስክጠላ ድረስ ነበር ከዛ ቦሃላ ግን እራሴ ከዛ ውስጥ ለማውጣት ብዙ ጊዜ ፈጅቶብኛል አሁን ያ ህይውት አልፏል ሌላ ምእራፍ ላይ ነኝ ለሁላችሁም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ
@mazitube6165
@mazitube6165 2 года назад
በመጀመሪያ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ስቀጥል እኔም እንዳንቺው እራሴን ለማጥፋት ባልሞክርም አስብ ነበር ምክንያቱም ከቤተሰቤ ጋር ስላላደኩኝም ምንም አይረዱኝም እኔም አልረዳቸውም የምናገርው ሁሉ እነሱ ጋር ቀልድ እስትል እስካሁን ድረስ ከአለባበሰ እስከ አነጋገረ አመጋገበ አያስደስታቸው ትዳር ይዠ እንኳን ስላተሳካ በኔ ላይ ነው የፈረዱብኝ አሁን አሁን የማስበው ከነሱ ርቆ መኖሩን ለማስረዳት ብሞክርም ስለማይሆንልኝ መራቅን ወሰንኩኝ።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 года назад
ቦጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ መልእክት ነዉ በርቺ ጉበዝ ነሽ!!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እንኩአንም ከዚህ ክፉ ህይወት እግዚአብሔር መንጥቆ አወጣሽ እህቴ 🙏🏽👍🏽👏🏽 አንቺ እኮ እድለኛ ነሽ::🙏🏽❤️
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 года назад
እራኪዬ ክበሪልን በእውነት ምታመጫቸው እንግዶችሽ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያላቸው ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት የዛሬዋ ደግሞ የኖርንበትን ሂወት ነው ጠንካራ ነሽ እዚ ደርሰሽ ሰውን መለወጥ ችለሻል በርቺ ጠንካራ ነሽ እናመሰግናለን 🙏🏼
@emafiker794
@emafiker794 2 года назад
አንድ ሰው ያማይፈልገውን የሚያደርገው በማን አስገዳጅነት ነው በእርኩስ መንፈስ አይደል ከዚህ ስሜት ለመውጣት መፆም ፣መፀለይ፣መስገድ፣ስጋና ደሙን መቀበል ነው ገጠመኝ አዳምጪ የቤተሰብ የባእድ አምልኮ እንዲህ ያደርጋል
@ethio4421
@ethio4421 2 года назад
Tikikil nesh, edme le Memhir Tesfaye telatachinin awekenal
@MrNowandthen
@MrNowandthen 2 года назад
Great topic !! We need more people like you to educate Ethiopians on this invisible struggle and letting them know that it is ok to get help. Thank you for sharing your experience Kalkidan Abera. God Bless.
@Sassy387
@Sassy387 2 года назад
Another lady that makes so much sense to me and worth my time. I am sorry for the ordeal she went through but at the same time I am grateful for the person those bad times turned her into. It all had a reason. She was meant to save lots of people who are in the darkness. She is a blessing. I love to listen to her flawless narration. Thank you Rakeb so much for having her as a guest. XOXOX
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
በዳዉይት ድሪም ቤት አይቸሽ በጣም አስገርመሽኝ ነበር ጠንካራ እናት ጀግና ሴት ነሽ ቃልየ
@hiwatshimeles9982
@hiwatshimeles9982 2 года назад
ጥሩ የህይወት ተሞክሮ ነው ያስተማርሽን ራኬብዬ እናመሰግናለን
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 года назад
This is such a hard topic to talk about. thank you for sharing.
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@Misneb
@Misneb 2 года назад
ይህ ችግር ከግለሰቡ ወይም ከግለሰቡዋ የግል ችግር ጋር በተለይም በሌሎች ሰዎች ተሳታፊነት የሚመጣ ችግር ብቻ ነው ብሎ ማሰብ በቂ አይደለም። ይህ ችግር ከእኛና ከቤተሰቦቻችን ጋር የተቆራኘ ጉዳይ እንዳልሆነ ልንረዳ ያስፈልጋል። ከእኛ በላይ ነው። "ራስህን አጥፋ/አጥፊ" የሚለው ድምፅ የአንቺ ወይም የእሱ አዕምሮ የፈጠረው ሳይሆን የአጋንንት ድምፅ ነው። ለምን? ብለን ብንጠይቅ፣ መልስ እግዚአብሔር ላዘጋጀልን የዘላለም ህይወት ሳንበቃ በአጭሩ እንድንቀር ነው። ይህንን ሰይጣን በጣም ያውቃል። መፍትሄው የግል ፀሎትና ብዙ በተመሰከረላቸውና ፀጋው ባላቸው የቤተ ክርስትያን አገልጋዮች እግር ስር ሆኖ መገልገል ያስፈልጋል።
@marcyethio6031
@marcyethio6031 2 года назад
ሁሌም ሰይጣንን ምክንያት ማድረግ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ከሰይጣን ይብሳል ወልደውን እንደ እባብ የሚቀጠቅጡን. እነዚ ስው ናቸው አውሬ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 года назад
@@marcyethio6031 100%
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 года назад
Welcome Raki በጣም ወሳኝ ና ትምህርት ሰጪ ነው #ደማቅ ሰኞ
@samk.970
@samk.970 2 года назад
It takes great bravery to come out and be this much vulnerable sis. Especially in our community where there is a lot of stigma and superstition. God bless you much love
@user-jk3fs4td7j
@user-jk3fs4td7j 2 года назад
ልክነው እኔም እስካሁን የበታችነት ሰሜት ነወ የሚሰማኘ ክአስተዳደጌ ጀምሮ ግን እራስን ማጥፍት አስቤ አላቅም ግን ሂወቴ ተበላሺቷል አልናገርም ዠም ነው መናገር እፈራለሁ በዱላና በስድብ ነው ያዴኩት ብቻ ያማል መፈጠሪን እስክርሳ ድርስ
@marcyethio6031
@marcyethio6031 2 года назад
Ufff 😢😢 it’s almost all Ethiopian
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 Год назад
Enyem uff
@tenayedejene1447
@tenayedejene1447 2 года назад
ለዚህ መዳኒቱ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር መጣበቅ ብቻ ነው ክፉ የሚያሳስብሽ ሁሉ ካንቺ ይርቃል
@christinadavid4279
@christinadavid4279 2 года назад
This is so inspiring and eye opening! Thank you so much for sharing this with us!
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 2 года назад
wow Rakebye is perfect i like the way she express herself and mannerly way God bless both of you
@ZiniTube
@ZiniTube 2 года назад
I love how she is articulating her thoughts ❤️❤️
@fjfhghgjh2504
@fjfhghgjh2504 2 года назад
በትክክል የኔን ህይወት ነው የተናገርሽው
@kevinjohnson1568
@kevinjohnson1568 2 года назад
በጣም ትልቅ ማስተዋልና እውቀት አለሽ በርቺ እውቀትሽን በጣም ነው የማደንቀው ብዙ መስራት ትችያለሽ ውብ ነሽ 🙏🙏🙏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@atsedesasahu393
@atsedesasahu393 2 года назад
ራኪዬ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው።የቃሊን ስልክ ማግኘት እችላለው
@Eurael
@Eurael 2 года назад
Super smart and pretty young lady!
@kellyde5569
@kellyde5569 2 года назад
i like the way you express your feeling, thank you for sharing your life experance
@tinatina2900
@tinatina2900 2 года назад
I swear I could say a lot about how her childhood story is parallel to mine; I just don’t know where to begin!!! Soooo I’ll just mention how incredibly BEAUTIFUL she is!
@nanioddu2528
@nanioddu2528 2 года назад
Thank you for sharing this. This was me for the longest time. We need to work on this in Ethiopia because this is something a lot of people are going through but don’t talk about it because of our community. You are brave!
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 года назад
ራኪ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ አሪፍ ሀሳብ ነው 🌹🌹
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 года назад
ሰላም ውድ ያገሬ ሰዎች ትክክል ተቀባይነት ማጣት በጣም ያናዳል
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው ይመችሽ ራኪ🙏🏽🥰🥰❤️
@neimaethiopia632
@neimaethiopia632 2 года назад
Wow yegermal yenew Hewett yasalefkut ahunm yemasalefew!!
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 года назад
You are a brave women ❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ሀሳብሽ ጥሩ ነው ቆንጆ ትናጉሪያለሽ አሁን እናት ስለሆንሽ ወደፊት ልጆችሽ ሲያድጉ የሚሆነውንና የሚስማሽን ስሜት ያኔ ነው ዩምታውቂው ልጆቹን ወይም እህቶችን ይሚቆጣጠር ታላቅ ፍቅሩ ስላለውና መጥፎ እንዳይገጥም ከማስብ ነው ትእግስት ወሳኝ ነው እራስን መውደድ ጥሩ ነው ራኬብዬ ርእስ አስተካክይ
@danajaxo
@danajaxo 2 года назад
WEL SAID . The title should be the other way round for this story.
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ርእሱ ልክ ነው
@romkonjoo501
@romkonjoo501 2 года назад
እውነትሽን ነው የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ::
@emugelateka4734
@emugelateka4734 2 года назад
Betam yehone botalayy enterviw setebk neber betam gobez lijj natt
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 2 года назад
በርቺ የኔ ማር በጠም አሰተማሬ መልእክት ነው ።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@hanagetachew6124
@hanagetachew6124 2 года назад
Rakiye yene wed mert hani negn betameeeeee teru topic new enamesegenalen!!
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
እውነት ለመናገር ላንደና ለመጨረሻ ግዜ ከምሬቴና እነደዚህ አይነት አስተሳሰብ ከውስጤ የተወገደው በጌታ በእየሱስ እገዛ ነው ከዛ ውጭ ሂወት ለኔ ሬት ብቻ ነበር መስሎ የሚታየኝ በተለይ ገና ምንም ነገር በማይታወቅበት የእድሜ ዘመን ሲጀምር በትምህርት ጎበዝ በመባል የደረጃ ተማሪ ነን እያልን በማናውቀው የመከራ አሮንቃ ከራስ ጋር ንትርክ ሰው ሊረዳውና አይተው እነኳን እንዳያዝኑልን የሆነ የልብ ህመም ነው ጭንቀት ማለት እነደት አሳዛኛና ከባድ መሰላችሁ ብዙ ገዜ ሲነጋ ብስጭትን የፈጥራል አስቡት እግዛብሄር በፈጠረው አድስ ቀን ጋር ለምን ነጋ ብሎ መበሳጨት ያገዘሽ እግዚአብሔር ይባረክ እህታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@roseabr2762
@roseabr2762 2 года назад
Thank u girls...😍😍😍
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 2 года назад
Owwww endesich yalech set mesimat owwwww matiselech, ufff tebareki sileseteshin tomihirt., bizu sew matirefishin bezich seat bitawiki min yisemash yihon, desta,fikir selam yezelalem habitish yihun my sis...
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 2 года назад
ራኬብዬ 👌👌
@yodit587
@yodit587 2 года назад
Thank you 🙏
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 года назад
እራኪብየ የምወድሺ😍😘
@zinashtuffa5288
@zinashtuffa5288 2 года назад
Yene konjo betam bizu neger new kanchi yetemarekut berchi.
@fasikaassefa9539
@fasikaassefa9539 2 года назад
This is most Habesha Family Problem.
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ ኑ በቅንነት ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 года назад
Thank you Rakeb for your hard work 🥰❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@jomolejorgewodebo2527
@jomolejorgewodebo2527 2 года назад
It is very nice idea
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሰላም ላንች ራኪየ የምታቀርቢዉ ፕሮግራም ስወድልሽ
@edeniove4300
@edeniove4300 2 года назад
Waw aref program new rakiye 🥰🥰🥰🥰🥰
@alemweloyewa3590
@alemweloyewa3590 2 года назад
Lk neshi wederase new yemetashiwu
@mercyz6252
@mercyz6252 2 года назад
Peace is priceless!
@zenitworkicho2239
@zenitworkicho2239 2 года назад
ሀይ ራኬብ ረሴን እንዳይበት አድርገሸኛል አመስግናለሁ ዛሬም እራሴን ማጥፋት እፈልጋለሀሁ
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 2 года назад
Ena kalewbet semat endewta adergechegn betam tesfa yekorxekobet sate lye neberko egezaber yemsgen behuena nger yestemrale egezaber
@aklesiyazemere5238
@aklesiyazemere5238 2 года назад
Suicide idea comes from Davil. Holy spirit never guid us to suicide. Any way i am happy for you girl that you are back God is good all the time. You may had postpartum disorder after you get birth it is normal.
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 2 года назад
Very True 👌
@haylutesfu6471
@haylutesfu6471 2 года назад
I appreciate you sis!! the same victim.
@metibirati5579
@metibirati5579 2 года назад
የኔ ቆንጆ ዛሬ ያንቺ ህይወት ብዙዎችን ያስተምር ይሆናል ግን ይሄ የምታወሪው ነገር ነገ ለልጆችሽ ሪከርድ ሆኖ ይቀመጥና ያገኙታል እና እነሱን በምን መልኩ ነው የምመልስላቸው ብለሽ እያሰብሽበት እኔ አንቺ ከባድ ጊዜ እንዳሳለፍሽ አውቃለው ግን ቢሆንም ዛሬ ለልጆችሽ ምን አይነት እናት ነሽ እሱን የሚትነግሪበት አንድ ሾው ብትሰሪ በቃ አንቺን ከዚህ በኃላ ምን ዓይነት ሰው ነሽ እስከዛሬ እራስሽን ልታጠፊ የሞከርሽው በገንዘብ ችግር አልነበረም ስለዚ አሁን ገንዘብ ከማግኘትሽ ውጪ ባንቺ ውስጥ ምን ለውጥ አለ ሁሉንም ጥያቄ የምጠይቅሽ ከልቤ በቅንነት እና አስተማሪነቱ ጠቃሚነት እንዲኖረው ነው ከዚህ በኃላ እንደዚ ላለማረግሽ ማረጋገጫ እንዲኖረን
@abayteshome5079
@abayteshome5079 2 года назад
Wow 😯
@hhxhjd9215
@hhxhjd9215 2 года назад
በርቱ
@samiasamia6300
@samiasamia6300 2 года назад
እራኪየ በእውነት ካላስቸገርኩሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ
@user-gu7es1jb6z
@user-gu7es1jb6z 2 года назад
ራኬብዬ አንችን ኮንታክት ለማድረግ እንዴት ይቻላል?
@ccu3907
@ccu3907 2 года назад
ይሄ መጥፎ መንፈሥ ነው እንጂ የወላጆሽ ጥፋት አይመሥለኝም
@seeme7983
@seeme7983 2 года назад
ራኬብዬ ጥያቄ ስታቀርቢ ብንሰማሽ ጥሩ ነበር:: የ interview ስሜት እንዲሰጥ::❤
@alemetalem1161
@alemetalem1161 2 года назад
Definitely!!
@seblegetachew2797
@seblegetachew2797 2 года назад
Absolutely. You need to take this feed back and may be edit the video again. The questions can also be displayed on the screen.
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 года назад
ቃልዬ ስለኔ የምታወሪ ሁሉ ይመስለኛል አንዳንዴ 🙁😒💔
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 года назад
ራኪየ ስወድሺ እኮ እባክሺ የልጂቶን ስልክ ላኪልኚ ልትረዳኚ ትችላለች እባክሺ
@amenamdie8591
@amenamdie8591 2 года назад
What does ur family feel???.....thats what I wanted to know
@workutheo1598
@workutheo1598 2 года назад
It's mistake such kinds of topics with out professional People to sending in Social media Suicide is Contagious! That is why in western media not get much cover! Well, the speaker,,,good experience 👍 Thanks for your sharing But plz.if you don't mind try using professional Helps, your views to explain it than,,,, Wish you the best & GBU
@whatislove7252
@whatislove7252 2 года назад
I agree with you.
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@bisratyemariam7803
@bisratyemariam7803 2 года назад
I agree, discussion about sucide is very sensitive and needs involvement of professionals. I know it's all with good intentions but our media needs to be careful as my friend commented on the top, it's contagious and we won't know how such discussion might affect the young and vulnerable.
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
ራኪየ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@yohanniskassahun
@yohanniskassahun 2 года назад
Enem endezih ayenet simet yesmagnal....
@ginanelly6235
@ginanelly6235 2 года назад
❤👏👏👏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@buzattube
@buzattube 2 года назад
Ohhhh kebade naw Rakeb
@ccu3907
@ccu3907 2 года назад
የወለድሽ እናት እና አባት ናቸው እንዴት ነው ነገሩ ። ግልፅ አይደለም
@JahAdam
@JahAdam 2 года назад
አትጠገብ ብዬሻለሁ
@rahelmulugeta1127
@rahelmulugeta1127 2 года назад
Yehe yesytan menged new
@Zavek
@Zavek 2 года назад
Rakiyeyeee
@gracetv2754
@gracetv2754 2 года назад
Wow adinakish negn rakeb gin Andi neger erjign channel endet lasadig ebs tube yibalali. My name is enbakom philipos
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 года назад
አድራሻዋን በናትሺ ራኪ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 года назад
😘😘😘😘😘
@elshadaimammo3905
@elshadaimammo3905 2 года назад
How do you learn to love your self?
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 года назад
Learn about Jesus Christ and live with him praying everyday then you will know about your true self!
@rozabati3686
@rozabati3686 2 года назад
አይገርምሽም የኔም ታሪክ ነው
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 2 года назад
Gobez enat endanchi ybzu geta Abzto ybaksch
@goldengirl7934
@goldengirl7934 2 года назад
She’s so intelligent 😊
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@titin6808
@titin6808 2 года назад
Yikirita adirguligina anci erasishe betam professional help yasifeligishal before helping others. Believe me!!
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 2 года назад
Kaleye u r supper genius keep doing zy good work on young generation. I need to see you every single week on you tube on different issues. Thank You Rakie for invite her.
@kelemyamilove769
@kelemyamilove769 2 года назад
sigerm sel ene yimetaweri hulu eskimeseliegn nber yesemahuesh
@saratesfazgi1712
@saratesfazgi1712 2 года назад
Betam Asetemari new 👌👍
@tsehayarbesie4751
@tsehayarbesie4751 2 года назад
Yerasien tarik new eyenegershgn yaleshw ahun kezih azekt endiet endemweta chenkognal hulunm be enba new mchersew lewedefit lgochen endabetnachew eferalehu endiet sew yeweledewn lij eskemtlat ydersal metchachewm ketegnu behuala saleks ameshalehu mannetien hulu new yatahut ategebsh yalew balsh enkuan ayredashm endiawum kuslsh wust enchet yesedalgi ahun lay yesne lbona balemoya mamakeru yshal yhon elalehu anchi lay rasien new yayehut thank you 😊
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 года назад
In our Ethiopian culture I think we are lacking on ways to master emotional intelligence and also to learn skills of coping mechanisms in dealing with conflicts and traumas. For we are in dire need of having national awareness campaign on suicide prevention in integrated way in the community from families, schools, psychological councilors and Religious Fathers esp. with everything the Country is going through which weighs on mental health.
@hananbk37
@hananbk37 2 года назад
Big time.
@alemkifle5658
@alemkifle5658 2 года назад
Yehe.semete.leka.lela.sewem.gare.ale🙏
@helenmoges3287
@helenmoges3287 2 года назад
Omg yhen yahil
@evay2815
@evay2815 2 года назад
Kalye please when are you coming on your own RU-vid please let’s follow you let’s hear you mnm atetagebim 🥰
@rahelmulugeta1127
@rahelmulugeta1127 2 года назад
Ras matfat mefthea aydelem
@kukutube9641
@kukutube9641 2 года назад
i feel this till now. am struggling. i need help
@hanagrow180
@hanagrow180 2 года назад
🙏 🤲 pray
@tizitapusch9780
@tizitapusch9780 2 года назад
@Tigist Dula talk to someone please my sister ❤️.
Далее
Разница в уровнях🔥
0:26
Просмотров 17 млн
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,2 млн