ክፍል 10 ስለ መድ ክፍሎች ነው 2 ናቸው1. መደል አስሊይ (ጠብዕይ)2. መደል ፈርዕይስለ ا و ي መሳቢያዎች ማብራሪያ አለ በደንብ ይከታተሉትቁርአን ከሱረቱል ኢንሳን ከ 23 እስከ መጨረሻው ይቀራል@tejweed Quran@ustaz Ahmed Adem@tuhfatul atfaal@qiraat
30 сен 2024