Тёмный

ቲክቶክ ሞኒታይዝ ለማረግ የትም ሀገር ላይ ብንሆን ቀላል ስቴፕ፣ ሁሉም ሰው ብር መስራት ይችላል 

Endish Design
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Год назад
መጀመሪያ እንዳንተ አይነት ትሁት ልበ ቀና ለሰዎች ጥሩ አመለካከት ያለህ ፣አብሮ ማደግን በልብህ የሰነቅህ እግዚአብሔር እድሜን ጥና ይስጥህ በእውነት ፣ ስለሰጠኸን ትምህርት እናመሰግናለን
@Teferi-p5k
@Teferi-p5k 16 дней назад
Endish thank you. You answered my big questions but still i have one question for you. When i apload document of ethiopian tik tok ayawukewum.
@feker122
@feker122 Год назад
ሰላም እንድሽ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ስለ ምትሰጠን ጠቃሚ መረጃዎች እናመሰግናለን እውቀትን አብዝቶ ያድልህ እግዚአብሔር በርታልን
@astubtube
@astubtube Год назад
እናመሰግናለን እንድሽ ጥሩ መረጃ ነው ያ ወቁትን ማሳ ወቅ በጎነት ነው በጣም አሪፍ ነው በሌሎች ቢዲዮችም ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብትሰጠን ደስ ይለናል በቀጣይ ጥሩ ቆፍታ ነበር
@MakiyaIsmail
@MakiyaIsmail 4 месяца назад
እናመሰግናለን ግን የኔ የ tik tok setting private yamilw kalay sost nitibtab sininaka seting and preavety yamilw katach yamata nabare gen yene teftal yenena yenante yeteleyaye nw abakh wandme yamitakw kahone nigereng ahun rasu alascarsengm please
@marshet951
@marshet951 9 месяцев назад
ግን አንተ ያልከዉን ስቴፕ ተከትዬ ነበር የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን እኔ እንጃ አላዉቅም live ምትለዉ ነገር አልመጣችልኝም ምን ባደርግ ይሻለኛል?
@mkditub8
@mkditub8 Год назад
ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እንኳን ደህና መጣህልን እድሺ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያሳየከን በጣም እናመስግናለን
@marshet951
@marshet951 9 месяцев назад
ወንድማችን በርታልን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ የሰጠህኝ
@tenayutub
@tenayutub Год назад
ሰላምህ ይብዛ እንድሽ እንካን በሰላም መጣህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ሁሌም ጠቃሚ መልክት ነዉ የምታስትላልፍልን ከልብ እናምሰግናለን
@learner12361
@learner12361 9 месяцев назад
lejemari arif hasibi nw mejemer asibe gin lemesirat min min ede miya sifelig asiredegn???
@efesontube2633
@efesontube2633 Год назад
ትልቅ መረጃ ነው ያካፈልከን ያወከውን ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን ቅንነት ለራስ ነው ከሰው የምንጠብቀው ባይኖርም እግዚአብሔር እኛ በማናውቀው ስለቅንነታችን ይከፍለናል አሪፍ ቆይታ ነበር
@seaditube1239
@seaditube1239 Год назад
ሰላም እንድሸየ እንኳን ሰላም መጣህልን እውነት ሁልግዜም የምትሰራንል ቪዲዮወቸ በጣፍ አሰፈላጊና ወሳኝ ናቸው አንተም ደሞ የምታቃቸውን ነገር ለኝ ሁልግዜ ከማካፈል ዘንግተህ አታውቅም የኔ መልካም ወንድም ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ወንድሜ በርታልኝ🙏
@Salah.mobile.repair
@Salah.mobile.repair 7 месяцев назад
Be Ethiopia dereja men aynt document metekem enchelalen? Gedeta pasport becha new?
@Sumayyas229
@Sumayyas229 Год назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ወንድማቺን እኔ ቡዙ እይታም አለኝ ግን ክሬት ካርድ ላገኝ አልቻልኩም እንዴት ላድርግ
@Alemf2k
@Alemf2k Год назад
እንካን ደና መጣህ ወንድማችን ጠቃሚ መረጃ ነው ያሳየኽን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው በርታልን መልካምነትህን ቀጥልበት
@MelakuLove-x3n
@MelakuLove-x3n 8 месяцев назад
Aaa
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 Год назад
ሠላመ ክሮሥቶሥ ይብዛልህ ዎድማችን እኳን ሠላም መጣህ እናመሠግናለን በጣም ዎሣኝ ነገር ነዉ ቲክታክ እያዘ እሚመጣዉ እኛ አጠቃቀም አልቻልንም እጂ
@halimajamal8061
@halimajamal8061 9 месяцев назад
ክፍያውን እደትነውየማወጣው ባለሑበት እጠቀማለሑ ሐገርቤት ክፍያውን ማውጣትይቻላልወይ??
@lijabinatube1483
@lijabinatube1483 Год назад
ስለቲክቶክ አሪፍ መረጃ ነው ያካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 месяца назад
እኔማ በስልክ ቁጥሬ አድርጊው ነበር እንቢ አለኝ 😢ምን መላ አለው?
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 7 месяцев назад
እባክህ ወንድሜ ቲክቶኩ በልጄ ስም ነው እድሜው 16ነው ፖስፖርት የለውም በኔ ስም መቀየር ይቻላል የራሴን እድሜ /ስም????
@Jujutube914
@Jujutube914 Год назад
እንድሺ ወንድማችን ትለያለህ መሠሎችህ ይብዙልን ብቻ ሁሌም ይሄን መልካምነትህን ቀጥልበት
@Fatuma
@Fatuma Год назад
ሠላም ወንደም እንዴት ነህ በጣም ሀሪፊ ቆይታ ነበር ቅጥለበት በሌላ ቢዲዬ እንጠበቃልን ጉዞ ወድ ፈት
@Tsehay27
@Tsehay27 Год назад
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ ወንድማችን እንደሽ እውነት ለምትሰጠን መረጃወች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን❤💛💚_
@senitube999
@senitube999 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ያአብዛልህ ወድሜ እድሽ እግዚአብሔር ባለንበት ይጠብቀን አገራችን ሰላም 🇪🇹👈❤️ያአውርድልን አሜን ፈጣሪ በያአይማኖታችን ያአፅናን ሰላም ለሁሉም አለም እመኛለሁ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እናመሰግናለን ❤🎉🇪🇹👈 ዋውውው ምርጥ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን በጣም ያወቁት ለማሳውቅ መልካምነት ነዉ ❤
@Bal846
@Bal846 Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን በጣም እናመሰግናለን ይጠቅመናል ወይም ይቅማቹዋል ያልከሄዉ ነገር ሁሉ ስለም ቀርብለን ስለ መልካም ትብብርህ እግዝአብሔር ይስጥለን
@fafitube2448
@fafitube2448 Год назад
ሠላም እድሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን ስለሠጠከን ት/ት እናመሠግናለንንን ቀጥልበት ወድሜ ሠላም ፍቅር ለሀገራችንን ይሁንን
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 Год назад
ኡንኳን በሰለም መጠህ ወንድሜ ኢንድሺ አርፊ ጠቀም በጠም ኢነመሰግነሊን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን መቸሰሰብን ይሰጠንን
@አቡሻምንዳ
@አቡሻምንዳ 10 месяцев назад
እኔ በራሴ ግራ የለኝ ነገር ቆይ ባስፖርቱን የሌላ ሠው ማስገባት ይቻላል
@loveandtruth9881
@loveandtruth9881 9 месяцев назад
መልሰን ግን ሲማችንን ጨምረን መጠቀም እንችላለን ማለት ነው
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Год назад
ሰላም ወንድማችን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ሰጠህን መረጃ 👍
@tube-oj5yb
@tube-oj5yb Год назад
🔰 ክፋትን አርግዞ አለን እያልን አልቀን - አለመኖራችንን ስናውቅ፣ ሀብታምነን እያልን ስኮራ - ሀብታችን ሲያልቅ፣ ህይወትም አምርራ - የምስጥር ቁጥር ስትጠይቅ፣ እኛው ሰነፍ ሆነን - ሰዓትም ሲሳለቅ፣ ጊዜም ሂድ ሳይባል - እሱ እየሄደ፣ ሴኮንዶችን ደማምሮ - ደቂቃ እየወለደ፣ ጊዜ ሩጥ ሳይባል - እሱ እየሮጠ፣ ደቂቃዎችን ደማምሮ - ሰዓትን እያማጠ፣ የሰው ልጅ ባያምንም - ራሱ እጅ ሰጠ። ጥፋት እያሰራው - አልሸነፍ ባይ ጅልነት፣ ሌላው አልቆ - እኔ ልኑር የሚልበት፣ ውሸትን ተላምዶ - ውስጡ ረሳ እውነት። እውነት እዛው ቆመ - በውሸት ተይዞ፣ አረ ህዝብ አለቀ - በሴራ ተመርዞ፣ ሰውም ጨርሶ ወለደ - ክፋትን አርግዞ። ሰውም ጨርሶ ወለደ - ክፋትን አርግዞ‼️
@bintseidtube
@bintseidtube Год назад
እናመሰገረናለን ወንድም ሁንም አካወንቴ ያላል ግን ክሬተር ፈንድ የምትለዋ የለዉም አፋልጉኝ አየት እንዳለች ወዳጆቼ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ😢😢
@raddanitube
@raddanitube 10 месяцев назад
ስልካችንን መልሰን ብናዝገባ ችግር አለው እንዲሁም ያለፈበት ፓስፖርት ችግር አለው
@asilyasTube
@asilyasTube 8 месяцев назад
Ere wendme ene endezawm argew live mlkitua almeta blognal demom 10000 gebchalew eski kechalk asredagn
@Anuwarjimmw
@Anuwarjimmw 8 месяцев назад
are enm alawakum
@zuzudessietube
@zuzudessietube Год назад
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዩጵያውያን እንደት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል እንድሽ እንኮን ሰላም መጣህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርታ
@mekdestube7985
@mekdestube7985 Год назад
ሰላም ውድ ያግሬ ልጅች በያላቹሁብት ሰላማቹ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ውድማችን እንኮን ደና መጣህ ውነት እናመስግናልን ለምትስጥን መረጃ❤❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Год назад
ሰላምህ ይብዛ ውንድምየው እውነት የውሸት ይመስለን ነበር ቱክቱክ ሞኒ ልክ እውነት ነው ያወቁቁት ማሳውቅ መልካምነት ነው እኛው እጀምራለው
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 Год назад
Endeshe wandemachen bawunetu hulem yemetakewun selemtakafelen enamsgenalen yawokuten masawoke bagonet nawu
@aminatahmed
@aminatahmed Год назад
እናመሠግናለን ወንድም አብረን እንለወጥ ማለት ቀላል አይደለም ተባረካ
@siniqetube
@siniqetube Год назад
Egzabiher yimesgen enkiwani dena metaki wawww desi yilali arif naw ineserabetaleni kekefale dolarii😊
@elsaayoutube
@elsaayoutube Год назад
selamk ybzaa endis arif xaqmii tahmart new yaqrbkaln anmsgnaln ywqutan masweq melkmant new qxlbat wendmachn
@derartutube2501
@derartutube2501 Год назад
Selam selamlanita yihuni endeshi widimchine lesitekeni mareha kwlibi enmesiginle ❤
@rahiletube
@rahiletube Год назад
ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የእግዛአብሄር ሠላም ይብዛላችሁ እግዛአብሄር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቲክቶክ ጥሩም ነው ግን አንዳንዴ ያስጠላል😮
@JoneAbabu-hi8vp
@JoneAbabu-hi8vp 9 месяцев назад
ቃል የለኝም እድሜ ይስጥህ
@meseretkassahun1436
@meseretkassahun1436 Год назад
Thank you for the information. Unfortunately I was not able to get the live icon. I'm not successful. Is there anyone who can assist me? I did all the necessary steps
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ Год назад
የኛጀግነ ውድወድማችን እድሾ በርታልንወድማለሜ
@TAYECRYPTO
@TAYECRYPTO 9 месяцев назад
ግዴታ ፓስፖርት ያስፈልጋላል
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ Год назад
ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጣሚ ቫዶወችን ሁልጊዜም ስለምትለቅልን ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት ቀጣዩን በተስፋ እጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@Anuwarjimmw
@Anuwarjimmw 8 месяцев назад
My ok
@hafizashamsi6783
@hafizashamsi6783 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴትነቹ ዉድ የእዲሽ ቤታሰቦች ሁለቹንም ሰላም ቢየላዉ እዲሽዬ እናመሣግናላን
@ፋፊyasin
@ፋፊyasin 20 дней назад
ወድሜ በናትህ ተባበበርኝ እደት ላድረግ
@TemeMan-d6s
@TemeMan-d6s 11 месяцев назад
ፓስፖርት ከለሌንስ እዴት እንከፍታለን
@BelayneshtilahunBelayneshtilah
@BelayneshtilahunBelayneshtilah 3 месяца назад
እናመሰግናለን
@miratube2337
@miratube2337 Год назад
Enkone dena metahelen yegna melekam sew betam arif ena tekami mereja new enamsgenalen betam kemere tesfa korech techew nebre live mgebat selemalefelge be vide view becha ketechalema kedegena tef tef elalehu keberelen hulim merte ena tekami mereja selemetakebelen enamsgenalen betam
@ZeynbMOhamed
@ZeynbMOhamed 7 месяцев назад
ደይ አክቲቭ ያረግነው እንዴት ነው ምንመልሰው እቢ አለኝ
@samritube1844
@samritube1844 Год назад
Enamsegenalen endshi lasetehen malkame nagere arefe mereja new yametakerebelen enamsegenaln
@makitube-1857
@makitube-1857 Год назад
Betam enamesegenalen endish hulem lemetametalen adadis merejawoch ena yalemeselchet betegest selemtasredan Amelak sibarekachu bemellekam sewoch yebarkachehual bemiweduachu bemiyakeebruachu Bemiyadametuachu yelebachu yehon sew fetari yesttacchu Besew tebareku sew bemenem waga yemategezut setota new yelebachun see fetari yestacchu miseterachun destachun hazenachun yemikafel sew yestachu tebarekuleng ewedachuhalew
@raddanitube
@raddanitube 7 месяцев назад
Invalid country እያለኝ ነው
@Muhammed-mq5ve
@Muhammed-mq5ve Год назад
እረ የኔ።እንቤ አለኝ ወንድሜ invalied contry ነው ሚለው
@Tube-wd1mf
@Tube-wd1mf Год назад
Tekamyi marja new le me sera sew konji marja new malikam sew berita
@QueenAbera
@QueenAbera 8 месяцев назад
ስለ tiktok Creator beta vedio ስራልን
@ቃሌነውKalei
@ቃሌነውKalei 11 месяцев назад
እናመሠግናለን
@Hibutub
@Hibutub 10 месяцев назад
እናመስግናል
@adonitube9354
@adonitube9354 7 месяцев назад
Ante balkegn meseret tiktokun lemastekakel mokite almetalignem min madreg endalebign bitimekiregn
@Ethiotiktok65
@Ethiotiktok65 5 месяцев назад
Best
@gechlourd724
@gechlourd724 Год назад
የግድ ሢም የለለው ቀፎ መጠቀም አለብን እንዴ
@ahmedinseid9671
@ahmedinseid9671 2 месяца назад
Awo
@Amaanaimaanikoo
@Amaanaimaanikoo 7 месяцев назад
Thanks
@ቃሌነውKalei
@ቃሌነውKalei 11 месяцев назад
ሠላም ነው ወድሜ ከግሩቡ አሥገባኝ
@ቃሌነውKalei
@ቃሌነውKalei 11 месяцев назад
ትምርትህ በጣም ጠቃሚ ነው
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 Год назад
Selam selam lante Yehun Wendemacen Selamehi Yebeza Egziyabehar Amelak Hageracenen Selam Yadereglen Selamun Yabezalen Betam Enamesegenlen Wendemacen Lemeteseten Mereja Hulu Yegna Ken Wendem
@MADEMH-nu2zv
@MADEMH-nu2zv 6 месяцев назад
አጭር ስለሆነ ቶሎ መልስልኝ
@AdonayAbrhamMan
@AdonayAbrhamMan 3 месяца назад
Ymechh abat
@shibreyimam
@shibreyimam 3 месяца назад
❤❤❤❤
@samisemere8776
@samisemere8776 6 месяцев назад
Enamesgenalen bro
@Malle283
@Malle283 6 месяцев назад
Wawaw baxam arif nawe
@atakltigebre2250
@atakltigebre2250 6 дней назад
embi alen eko
@Hanatube990
@Hanatube990 Год назад
Enkun dehna metah endihs enamsgenalin eski ekeftalihu dekam new gen follow mesbesb
@ETHIOTUBE16
@ETHIOTUBE16 9 месяцев назад
@Warkinesh-g3v
@Warkinesh-g3v 5 месяцев назад
❤🎉
@እሥላምነዉሒወቴአልሐምዱሊ
ዉዲያገር ልጆች ሠላምናችሑኑእንደማመር
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 Год назад
ሰብስክራይብ አርግልኝ እንደሽ የዩቲዩብ ቻናሌን እናመሰግናለን
@Warkinesh-g3v
@Warkinesh-g3v 5 месяцев назад
❤❤❤🎉
@Momina-x7y
@Momina-x7y 8 месяцев назад
Tankyou
@AbbaaJilchaaAbbaaMaccaa
@AbbaaJilchaaAbbaaMaccaa 5 месяцев назад
ችግሬ 100000 view መግባት የሚቻል ከይመስለኝም።
@NiyatSiyum-u1u
@NiyatSiyum-u1u 10 месяцев назад
Selam
@zenebmulugeta3722
@zenebmulugeta3722 8 месяцев назад
VPN software share bitadergen
@MADEMH-nu2zv
@MADEMH-nu2zv 6 месяцев назад
ቲክቶክ ላይ የሰዎች ኮመንት አይደርሰኝም
@YedenekacewBezunh
@YedenekacewBezunh 5 месяцев назад
ቴከቶክ ላይሰዎችየሚልኩአይድረሰኝም
@rahmatoibrahim4721
@rahmatoibrahim4721 5 месяцев назад
Live repely eyale alasegeba alegn
@KidestMehamed
@KidestMehamed 7 месяцев назад
30 day chalenge asayen
@selamselam-k7e
@selamselam-k7e 11 месяцев назад
መግባቱንሰ ገባን እውነት ይዘሀል ????? ውሸት 95% ደርሷል ለዛ ነው የጠየኩህ
@ganniitube7577
@ganniitube7577 Год назад
inee minim aligabanyii follow baxamii tinishii nawuu ketii amitichee foollo limulaa wahii sawuu kalitadadabikii wahim sawuun kalikafiki wajmh8m zaranyaa kalokii zorii biloo ateen ahuyimii ikoo
@Ty23r
@Ty23r 10 месяцев назад
እኔ ሞክሬው እቢ አለኝ
@yehiywetkimemu1981
@yehiywetkimemu1981 4 месяца назад
እኔ ላይ የለም
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Год назад
❤❤❤🙏
@tigistuyimer
@tigistuyimer Год назад
Hi
@MuluGashu
@MuluGashu 9 месяцев назад
ደምሩኝ
@ShukriHaji-pp4rf
@ShukriHaji-pp4rf 8 месяцев назад
add argegn
@TAYECRYPTO
@TAYECRYPTO 9 месяцев назад
ግዴታ ፓስፖርት ያስፈልጋላል
@kitilove3785
@kitilove3785 Год назад
እናመሰግናለን
Далее
GENIUS FOOD HACKS 🍰 #shorts
00:36
Просмотров 15 млн