Тёмный

ታህሳስ 19 /2014 ዓ.ም ህልፈተ ወያኔና ድርድር መንግስትና የሚያንሽራትት መንገድ 

solomon Teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 398   
@hanatesfay5007
@hanatesfay5007 2 года назад
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብረኤል በአመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ👐👐👐👐👐👐
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 2 года назад
አባቴ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። በፀሎት ያስቡን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን።
@marcykifle4376
@marcykifle4376 2 года назад
ተመስገን አምላኬ መምህር እንኳን በደህና መጡልን ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባህ ። የምንናፍቆትና የምንወዶት አባታችን ድምፅዎትን በመስማቴ እጅግ በጣም ደስ በሎኛል።
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ደና ሁነው በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ዙሪያዎትን በቸርነት አጥር አጥሮ ከክፉዎች ሴራና ተንኮል ይጠብቅልን ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን እኛንም በሰላም ለቅድስት ለእናት ሀገራችን ያብቃን
@thayadamu1683
@thayadamu1683 2 года назад
@Ethio Zena ኢትዮ ዜና ouioooulp0post
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 2 года назад
አሜን:: እንኳን ደህና መጡ መምህር , ኢትዮጵያን የምትወዱ ስትሉ ደስ ሲል😂 ኢትዮጵያዊ አለባበስ💚💛❤️😍
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡልን የስማይ አባታችን ለትንስአየው ያድርስን የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን እመቤታችን በለተቀኗ ከመጣው መከራ ታውጣን
@EmuArfat
@EmuArfat 2 года назад
ሰላም አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ሳኡዲ አረቢያ ስቃይ በዝቷል ወገኖቻችን በእስር ቤት ስቃይ ውስጥ ናቼው 😭😭😭በጸሎት አስቡን 😭😭😭
@tube6227
@tube6227 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንዴት አሉ ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🥰👌💐
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
መምህር እንኳን ደና መጡ እርሶን ሳይ የሀገሬ የወደፊት መልካም ነገር ይታየኛል ሁሌ ኑሩልን ፀጋዉን ያብዛሎት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 года назад
ክብር ሰማይንና ምድርን ለፈጠረ አምላካችን ይሁን:: ቃለሕይወትን ያሰማልን:: እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን::
@meseret2813
@meseret2813 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምውት ይብዛ መምህር አሜን የኢትዮጵያን ትንሳኤ በቅርብ ያድርግልን
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እርሶን ሳዳምጥ ጭንቀቴ ን እረሳለሁ በተስፋ እሞላለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳየን ክብር ምስጋና የፍጥረታትሁሉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏
@shitayietaye8957
@shitayietaye8957 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ። ሲዘገዩ ብዙ አሰብኩ ። ግን ለሁሉም የራሱ ሂደት አለው ። ተመስገን።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያረዥምልን🙏ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር🙋
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 года назад
የአባቶቻችን አምላክ ሃገራችንን ከውስጥም ከውጭም ክፍዎች ይጠብቅልን ትንሣኤዋን ያፍጥንልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እናመሰግናለን::
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 2 года назад
አሜን እሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያስፋልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለድንግል ማርያም በሰጣት ቃልኪዳን አገራችንን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ትታደግልን አሜን
@Ethiop29
@Ethiop29 2 года назад
እግዚአብሔር ፈቅዱ ሰላየኑት ደስ ብሎናል እንኳን በደህና መጡ "ፍቅረ ኢትዮጵያዊነትን ያስፍንልን"
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 года назад
የእግዚአብሔሠውየድንግማርያምወዳጅእንኳንበደሕናመጡያሉትሑሉእየተፈፀመነው
@tegisttegist1343
@tegisttegist1343 2 года назад
Ko
@meseretyimer261
@meseretyimer261 2 года назад
👍👍🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹 እናመሰግናለን አሜን አሜን
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
አሜን አሜን አሜን ስለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኮን ደህና መጣችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከፋ ብላ ለማየት ያብቃን እኛም ሀገራችን ገብተን እድሜ ለንሣሀ ያብቃን
@romangebremariam246
@romangebremariam246 2 года назад
መምህር ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው የታናገሩት መልክት ጠብ ሳይል አቼዋለው አውንም እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይውን
@shewalemsimemga2650
@shewalemsimemga2650 2 года назад
ስለሁሎም ነገር እግዛብሔርይመስገን ውለንአድረን ከአልጋችን ወርደን ለማመስገን መቆማችን በሱቸርነትነው መ ምህራችን እግዛአብሔርን ስያመሰግኑ በጣም ደስይላ ሎ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@dawitgebru7844
@dawitgebru7844 2 года назад
እግዜአብሔር ይመስገን ቀለሒወት ያሰማልን መምህር
@bettysbestchannelwehopeyou8527
@bettysbestchannelwehopeyou8527 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ መምህር የምስራች ነጋሪ በሆነው በመላኩ በገብርኤል እለት ስለሰማታችን ደስ ብሎናል እኛም እንግዲህ እኛ ከሀገር ውጪ ያለን ኢትዮጵያውያንን ለሀገራችን እንዲያበቃን በፀሎቶት አስቡን
@hanatesfay5007
@hanatesfay5007 2 года назад
የተናፈቁ ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ለአባታችን እድሜ ጤና ጨምሮ አብዝቶ ይሰጥልን 👐👐👐👐👐💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@akbiretmichale7767
@akbiretmichale7767 2 года назад
መምህር ሰለሞን በፀሎት አትርሱን ወለተ ብርሃን
@assefanegash4747
@assefanegash4747 2 года назад
መምህር ሰለሞን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ሥሉስ ቅዱስ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይሥጥልን !!!
@brhanemelake7560
@brhanemelake7560 2 года назад
ቃለህ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰለሞን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ሀሳቦን ታሳካሎት ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና የጠበቆት አሜን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
መምህር እንኳን ደና መጡልን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤️
@yenewubemelkamu3379
@yenewubemelkamu3379 2 года назад
አሜን:: እንኳን ደህና መጡ መምህር ,
@hellooo7861
@hellooo7861 2 года назад
እንኳን በደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ክብረት ይስጦት
@gashawyimeryd361
@gashawyimeryd361 2 года назад
መምህር ሆይ እንካን ደህና መጡልን ድምፅዎትን በመስማቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሄር በቸርነቱ እኛን በአርቡ አለም የምንኖርውን ይጠብቀን በፆለተዎ ያስቡን
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርእናትየሰላም-ለ7ኘ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሁላችንም በቸርነቱ ጠብቆ በሰላም አገናኘን የቅዱሳን አምላክ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን
@yshimulu6500
@yshimulu6500 2 года назад
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን። በረከተዎ ይድረሰን።🙏🙏🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም መጡልን መምህር ደስ የሚል አለባበስ ነው እድሜ ይስጥወት ኑሩልን♥♥♥
@እሙገላ
@እሙገላ 2 года назад
እርስዎን ስሰማ ነው ትንሽ ተስፋ ያለኝ አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 года назад
አንካን አድረሶውት መምህር ሃግራቺን ሰላም ያርግልን አግዚአብሔር አምላክ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ቅዱስ ገብሬል ለምንልም አቤቱ ማረን ይቅረ በለን እግዞኦ ማረን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እድሜ ይስጥልን ወለተ ማሪያም ነኝ
@dawitwold9177
@dawitwold9177 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ጊዜ እና እናንተን ለሰጠን በተለይም ኢትዮጵያ ዊ አድርጎ ለፈጠረን ልዑል እግዚአብሔር ይኽበር ይመስገን አሜን አሜን ይሁን።
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 2 года назад
መምሕር እንኳን ለዚሕ ቀን በሰላም አደረስዎት አደረሰን በጤና በሰላም ያቆየን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።🙏🤲
@seblemola6880
@seblemola6880 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@haymitube345
@haymitube345 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ
@Rana-qf4hd
@Rana-qf4hd 2 года назад
እግዚአሔር እረጅም ጤና ይስጦ ክብር ይስጥልን አባታችን
@selama-l7m
@selama-l7m 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጡ
@user-lk5zf4ui7x
@user-lk5zf4ui7x 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ። ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ። እኛንም በሰው አገር በየምክንያቱ ለተበታተነው ኢትዮጵያን በፀሎትዎ አይርሱን። ችግርንም ደስታንም መከራንም ሞትንም በአገር ላይ ከወገን ጋር መቀበሉን እንደሚያስደስት የምናውቀው ከማንም በላይ የተሰደድነው ብቻ ነን ። ሰላም ያገናኘን
@Masie145
@Masie145 2 года назад
አሜን! ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው.
@tekuamagmas1421
@tekuamagmas1421 2 года назад
እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር በፀሎቶት አስቡን
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 2 года назад
አባታችን እንኮን ተሻሎት ዳግም በማየቴ ክብር ምስጋና ይግባው እንኮን ደህና መጡ
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ማርያምነሽሕይወቴ
@ማርያምነሽሕይወቴ 2 года назад
ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ታላቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
እንኳን ደህና መጡ መምህር በእውነት ተጨንቄ ነበር ሲጠፉ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነው…አሜን! ትንቢትን ሁሉ አትናቁ መርምሩ እንጅ እንዳለ ወንጌሉ፡፡ አባታችን ሁሌም እያፅናኑ የሚሆነዉን ሁሉ በትንቢት እና በምክር እንድንጠነቀቅ ይመክሩናል፡፡ ሁሉንም ቁጭ ብለን አየነዉ…ፀጋ ያብዛልን….የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!!!!!!!!!!
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የሰራዊት ብዛት አገር አያድንም ይላል የዳዊት መዝሙር ቅዱስ ገብርኤሌ እሳቱን ያጥፋልን ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋልን እግዚአብሔር እሱ ይርዳን እንጅ እንደጠላት አካሄድ ማንም አይተርፍም ነበር ሁሉን እግዚአብሔር በሰዓቱ ድንቅ አድርጐ ያከናውናል ድል ለኢትዮጵያ
@meseretgezahagne9665
@meseretgezahagne9665 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛላችሁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፀሎታችሁ አይለየን አባታችን
@rraarraa7089
@rraarraa7089 2 года назад
አባት.ፈጣሪ.ይጠብቆት.እድሜና.ጤና.ይስጦት
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) እነኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን.
@alemyeaebe2357
@alemyeaebe2357 2 года назад
እንኳን ደና መጡልን አባታችን የኛ ተስፋ ሰጭ ስጠፉብን ተጨቀን ነበር እስኪ በፆሎት አስብን ምን ዋጋ አለን እኛ ስደተኞች ወተን ባልቀረን እግዚአብሔር ይርዳን😭😭😭😭😭😭😭
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 2 года назад
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ አባታችን በረከታችሁ እጥፍ አድርጎ ያሴድርብን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለኛ ማስተዋል ያድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥
@azaryamatiyas6682
@azaryamatiyas6682 2 года назад
Amen kalehiwot yasemalen abatachine
@agerewondale560
@agerewondale560 2 года назад
መምህር እንኳን አደረሶት እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 года назад
እንኩዋን አደረሥወት አባቴ ሥላየሁዎት ደሥ ብሎኛል እንኩዋን ደህና መጡልን በእናንተ ቸርነት አለን በቸርነቱ
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 2 года назад
ከተናገርከዉ የቀረ የለም እናሜሰግናሌን መ/ር
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን አባታችን
@krishkrishna5993
@krishkrishna5993 2 года назад
አባታችን እንኳንደህና መጣችሁ በፀሎት አስብኝ እሴቱ ፀድቅብለው ተሳውድ አረብያ የምድርጨላማአ ለሆነብን ፍትህ እና ፍርድ ተኛ እርቃለች አቤቱ
@hasabemekonen
@hasabemekonen 2 года назад
I am happy to see you! I always like to listen about Ethiopian.
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Egzibher yimsegn abatachn kale hiwot yesemalen 💚💛❤🤲🙏🙇‍♀️
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛለወት በፆለትወ ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
ይህች ሀገር ቅዱስ ናት ኢትዩጲያዊነት መሆን ትታደለዋለህ እንጅ አትታገለውም ሀገራችን ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን መምህር ሰለሞን ኢትዮጵያን ትወዳታለህ እና የምታከበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ያክብርህ❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚ዘረኞችን ልብ ይስጥልን ከኢትዩጲያ❤💛💚❤💛💚 ትንሳኤ በሰላም ያድርሰን
@derejesisay5503
@derejesisay5503 2 года назад
ሰላም ለእርሶ ይሁን እድሜና ጤና እመኝሎታለው ። መምህር የምንኖረው በውጭ ነው ከቁጥር ሳያጎድል ለኢትዮጵያ ተንሳዬ ያደርሰን ዘንድ በፀሎቶት አስቡኝ ። ወደ ገዳማትም ሲሄዱ የክርስትና ስማችንን ስጡልን የማድነን እግዚአብሔር ብቻ ነውና ። + ወልደ ገብርኤል (አባት) + ወለተ ሥላሴ (እናት) + አክሊለ ጊዮርጊስ (ልጅ) + ፅጌ ማርያም (ልጅ ) + ወልደ ክርስቶስ (ልጅ)
@AlemGondrwa
@AlemGondrwa 2 года назад
እንኳን ደና መጡልን አባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከተወ ይደርብን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 года назад
እንኳን። ድና። መጡ። እግዚአብሔር። ለኢትዮጵያ። ፍቅር። ሠላም። ያወረድላት።
@sewntmeaza6819
@sewntmeaza6819 2 года назад
አባቴ እንኳን አደረሶዎ ዘመኖትን ወላዲት አምላክ ትባርክ
@ethiohabsha2313
@ethiohabsha2313 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኢቲዮጲያ ትንሳኤ እንድናይ አዉላከ ቅዱሳን ይርዳን ያለነዉ ስደት ነዉ አገር ገብተን ንስሐ እንድንገባ በፀሎት አስቡን ቤተ ክርስቲያን እንኳን የሌለበት አገር ነዉ ያለዉት አገሬ ልገባ ስንቴ ትኬት ቆርጬ ይበላሽብኛል😢ወለተ መድን በፀሎታቹ አስብኝ💒💐💐
@misrakmosissa8851
@misrakmosissa8851 2 года назад
Memihiriye endezih amrobot silayehot des bilogal Egziabiher edmena tena yistot ❤
@millonphoto811
@millonphoto811 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ጠፍተው ነበር መድሀኒአለም አገራችንን ይጠብቅልን!!!
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ 2 года назад
አሜንአሜንአሜን አባታችን
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@jmalhassen8639
@jmalhassen8639 2 года назад
ኢትዮጵያ እኮ የአፍሪካ ጁሩሳሌም ናት እስላሙን ክርስቲያኑ ወዘተ እኩል የሚኖርባት ናት ።ሁሉም ያኖረው ፈጣሪ ነው ።መርጦ ።ለዚህች ሐገር ሁሉም እኩል ነው
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
ሳዮት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ.ሰወዶት እካን አደረስኦት ፈጣሪ ኢትዮጰያና ህዝባን ይባርክልን
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 2 года назад
እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ
@hanamolla9420
@hanamolla9420 2 года назад
አንኳን ደና መጡ መምህራችን በፀሎት አስብኝ ወለተ እግዝእነ
@firehiwothailu8224
@firehiwothailu8224 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@yeshiabebe5415
@yeshiabebe5415 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቱባዋን ኢትዮጵያ እርሶ ውስጥ እያየሗት ልቤ ሐሴት ይሞላል ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን
@haymanothailu2830
@haymanothailu2830 2 года назад
Egeziabehr Amelak Keri zemenowon yebarekelot yetebekot egnanem bestelot asebun
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስልይሆት በጣም ነው ደስ ይለኛ የተመሰገነ
@yordanoseshetu7445
@yordanoseshetu7445 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ የማጽናኛ ቃል አሰሙን እኛም በረከት ይድረሰን እንዴት መርዳት አንዳለለብንይገሩን
@ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ
@ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ 2 года назад
እንኳን በሠላም መጡ መምህራችን
@ruthmime73
@ruthmime73 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ !
@tsegatilhahun4440
@tsegatilhahun4440 2 года назад
እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን።
@nunufekede1272
@nunufekede1272 2 года назад
ቃል ሕዉት ያሰማልን
@elianelina114
@elianelina114 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን💖🙏
@ddd1993d
@ddd1993d 2 года назад
እንኳን ደና መጡ አባታችን እኔም ለሀገሬ እድበቃ በፀሎት አስቡኝ
@hiyamanotyigrem2545
@hiyamanotyigrem2545 2 года назад
አባታቸን ደግም ሌላ ጉደ መጣብን እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን
@SaAs-fk9hl
@SaAs-fk9hl 2 года назад
እድሜና ጤና ይሰጦት በረከታቹ ይድረሰን እ /ር ያሰበን
@ትዕግስትቲጅ
@ትዕግስትቲጅ 2 года назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋወትን ይብዛልን ከመልዕክቱም ወድሕ አይምሮን በመገንባት ተዋግተሁ አሸንፈዋል የኢትዮጵያን ተንሳኤ ያሳይወት
@እንጉዳይዩቱብ
@እንጉዳይዩቱብ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን
@የልጄናፋቂ-ጐ1ኰ
@የልጄናፋቂ-ጐ1ኰ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kokobteferi611
@kokobteferi611 2 года назад
አባታችን እኳን በሰላም መጡልን እባክዎ በጸሎትዎ አስቡኝ እህተ ጊወርጊስ እያሉ
@ሓሞትሓርማዝ
@ሓሞትሓርማዝ 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣባትየ የአግዚኣቢሄር ልጅ ኣሜን ጁንታ መጥፋቱ የኤርትራና ኢትዯጵያወያን ትንሳኤ ኣብየ ጾሎት ኣትግልኝ ኣሜን
@adeymarch
@adeymarch 2 года назад
እንኳን በሰላም አየኖት መምህር አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 года назад
እሰይ አምሮበወታል ኑሩልን እደነተ ያለውን ያብዛልን ይጠብቅልን
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 2 года назад
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen abatachen
Далее
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 27 ( BY BRUNO )
45:35
September 2, 2021
51:45
Просмотров 46 тыс.