Тёмный

"ታላቁ ኃይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያውያን ኩራት ነው" Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 84 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@neimanurya7377
@neimanurya7377 8 месяцев назад
አንፈልግም ከሀገር መውጣት አለበት ትውልዱን ያበላሻል ክብር የሌለው
@alazaralemayehu5335
@alazaralemayehu5335 8 месяцев назад
Yeteghaw tewldi askhabach
@TruthEz
@TruthEz 8 месяцев назад
@@alazaralemayehu5335 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@zizimoha8064
@zizimoha8064 8 месяцев назад
Exactly Haile is our hero! I’m glad that you asked apology for your actions
@mohammeddawina4731
@mohammeddawina4731 8 месяцев назад
He is a gentleman. I appreciate this African brother
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 8 месяцев назад
በቃ ይቅርታ ከጠየቀ መቀበልና መተው ነው በሁለ ነገር መነዛነዝ አያስፈልግም
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 8 месяцев назад
@@fedilasherif9867 I love ❤️ 👉 too.
@eagle4452
@eagle4452 8 месяцев назад
Atashkabch. Mechem habesh , lewech zeg magonbes lemadacho new
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 8 месяцев назад
@@eagle4452 ከተመቸሽ ተነታረኪ ከሱ አንች ትቀርቢኝ አለሸ ግን ስንት ችግር እያለ ከዚህ ግባ በማይባል ሁኔታ መደነፉት ባህሪሽ ከሆነ GOOD LUCK TO YOU SISTER. ✌
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 8 месяцев назад
ትክክል
@mihretdaba6310
@mihretdaba6310 8 месяцев назад
ከአገር ይዉጣልን አንፈልገዉም
@HammadSaiid
@HammadSaiid 8 месяцев назад
እዉነት ነዉ ሀይሌ ኩራተች ነዉ❤❤
@merd24
@merd24 8 месяцев назад
እሰይ ETV ላይም አቀረባችሁት? ለነገሩ ከዘቀጣችሁ ስንበትበት ብላችኋል።
@Ethiopiaaa869
@Ethiopiaaa869 8 месяцев назад
እኮ ሰው ጠፍ 😂😂😂😂
@tesfayemelkamu848
@tesfayemelkamu848 8 месяцев назад
ETV የጆሮ ጌጥ ያደረገን ወንድ በህዝብ ፊት ማቅረቡ የአገራችን ሚዲያ የማህበረሰቡ መልካም እሴት ግድ እንደ ማይሰጠው ማሳያ ነው ያሳዝናል 😢 በጣም!
@olumahambissa9427
@olumahambissa9427 8 месяцев назад
ETV church ሆነ እንዴ?
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 8 месяцев назад
ኢ ቲ ቪ እራሱ ይህንን ስብዕናው የተበላሸ ሰውን ለህዝብ በማቅረቡ ይቅርታ ሊጠይቀን ይገባል !!!
@yohanswerku1478
@yohanswerku1478 8 месяцев назад
Yale neqefa Sra yelachum Adel 😅 tcht stwedu
@etu-c9p
@etu-c9p 8 месяцев назад
በቃ ይዉጣልን አንፈልግም ለራሳችን በብዙ ሚቆጠሩ እብዶች አሉብን😳😳👊👊
@TesfayeAman
@TesfayeAman 8 месяцев назад
Good job, man. Apology heals, and friendship spouts from it.
@ErmiyasGirma-b1u
@ErmiyasGirma-b1u 8 месяцев назад
ሚዲያ ላይ የጆሮ ጌጥ አድርጏ ሲወጣ ለልጆቻችን ምን ያስተምራል ከባህል አንጻር አውልቆ እንዲገባ ሚዲያው ማድረግ ነበረበት
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 8 месяцев назад
ትክክል❤❤❤
@thesagewarrior
@thesagewarrior 8 месяцев назад
በብዙ ብሄረሰቦቻችን ላይ የጆሮ ጌጥ በተለያየ ምክኒያት ማድረግ የተለመደ ነው፤ ልናስወልቃቸው ነው? ባንዲራችንም የነሱን ይመስላል ይቀየር ልንል ነው ?🙂@@እናትፍቅር
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 8 месяцев назад
ትክክል
@meklit2710
@meklit2710 8 месяцев назад
ሐይልዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሐለው የሐገሬ ኩራት ኑርልኝ ይሔ ናፒ ተብዬ ውርጋጥ ተቆንጥጦ ይውጣልን ከሐገራችን አንፈልገውም ብልግናን አያስተላልፍ በሐገራችን ቁጭ ብሎ ይውጣልኝ
@TruthEz
@TruthEz 8 месяцев назад
ልጅን ቆንጥጦና ፀባይ ማረሚያ አስገብቶ መልካም ዜጋ ማድረግ ይቻላል። 🤔
@Catsfun879
@Catsfun879 8 месяцев назад
ፋራ ነሽ እንዴ ይቅርታ ጠየቀ እኮ ይቅር ባይነት ደግሞ ባህላችን ነው
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 8 месяцев назад
Haile is our national icon. He is not only a runner but also a social philosopher that nobody can understand. Hands off Haile!
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 8 месяцев назад
ይህን ሥራ ፈት አህያ ከአገር ብታስወጡ ጥሩ ነው ። ልጆች ከዚህ ምንም የሚማሩት ነገር የለም ። ዉንብድና ብቻ ነው ነገሩ ። ለነገሩ የኢትዮጵያ ሰዎች አንድ ባለጌ የዉጭ ዜጋ እና ገንዘብ ያለው ከሆነ ኑ ልሽናባችሁ ቢላችሁ አፋችሁን ከፍታችሁ ትቀርባላችሁ ። ሃይሌ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የራሱም የአፍሪካም የአለምም ክብር ነው ። ይህን ሰው አስወጡ
@onlymine4294
@onlymine4294 8 месяцев назад
ሌላ አለም ይህን ማድረግ አይችልም በመለስ ግዜ አያደርገውም በኛ አገር ጋጠወጥ ይባላል አያስቅም ስራው
@tsehayzeleke9743
@tsehayzeleke9743 8 месяцев назад
በቅድሚያ ሎቲውን አስወልቀው በሀገራዊ ሚዲያ ላይ ከነ ሎቲው ቃለመጠይቅ ታደርጋለህ ?
@olumahambissa9427
@olumahambissa9427 8 месяцев назад
ለይቅርታ እኮ ነው የመጣው እንጂ ሀይማኖት ሊቀይር አይደለም፡፡
@FitsumwubnehFitsumwubneh
@FitsumwubnehFitsumwubneh 8 месяцев назад
አረ ችግር የለውም ሀይሌ እኮ ትንሽ ነው ከአህያ የምበልጠው
@girumadane7515
@girumadane7515 8 месяцев назад
አይ EBC የምታሳዩት /የምታወሩት ነገር አጠቹ እንደ ?😂😂😂 አብቹ መቼ ነዉ ፓርክ የምያስመርቀዉ የእናንተ ወሬ መቼም አያልቅም ሕዝቡ በጠኔ ያልቃል እናንተ የሕዝቡን እረብና ሰቆቃ ደብቀችሁ የመንደር ወሬ በሀገራቱ ብሔራዊ ቴለቪዥን ጠብያ ለይ ትዘግበለችሁ ፒፒፒዎች እናንተን ፈጣሪ ይቅጠችሁ ከማለት ዉጭ ምንም አልልም 😢😢
@TruthEz
@TruthEz 8 месяцев назад
@@FitsumwubnehFitsumwubneh አህያ እኮ ክብር አግኝቶ [ዶንኪ ትዩብ] ተሰይሞለት ፡ ጥሩ ጥሩ ዝግጅቶች እና በጎ ስራዎች የሚተላለፉበት ታላቅ ጣቢያ ሆኗል ፤ ዝነኛው ኃይሌም ይቻላል ብሏል ፦ ሂሆ ሂሆ ሂሆ … 🫵🏾🫏
@ArayaZadi
@ArayaZadi 8 месяцев назад
ሰማህ ማንነታችንን ዘርጥጦ ጥሎ አሁን ይቅርታ ጠይቋል ይቅርታው እንዳለ ሆኖ ወደ መጣበት ይሂድ ማንቋሸሽና ማጥላላት የነጮቹ ይበቃናል እኞ ደግሞ ሰው አክባሪ ነን እንጂ የምንጓጠጥ አይደለንም ላከበረን አክብረን ላወረደን ልክ የምናሰገባ ህዝቦች ነን እኞ ኢትዬጲያ ነን !!!
@zainabyzz
@zainabyzz 8 месяцев назад
የእውነት በጣም ትለያለህ ❤❤❤❤
@amanentertainment3924
@amanentertainment3924 8 месяцев назад
Napi showed as how much another African are humble and respectful.
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 8 месяцев назад
Very true. Other African countries are not like ethiopia. We r nervous and don't have fun. No apology. Love. And brotherhood feeling
@bezawitmihret5913
@bezawitmihret5913 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ የምታወቅ ሀገር ናት
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 8 месяцев назад
ይሄ ልጅ ወደ ሃገሬ የገባው የወንድና ወንድ ጋብቻ ሊያስፋፋ ነው ይህንን ከገዛ አብሮውት ከሚውሉት ጏደኞቹ ነው በገንዘብ እያታለለ እየደፈራቸው ነው ታዲያ ምን እንጠብቃለን ወገን ፍትህ ለወንድሞቻችን
@TruthEz
@TruthEz 8 месяцев назад
ከሀይሌ ሪዞር ሲባረር የቀረፀው ቪዲዮ ላይ የእሱ የቡድን አባል ይሁን ወይም አድናቂው ፡ አንቆ ጉንጩን ሲስመው ታይቶ ነበር። በመባረሩ ሊያፅናናው ፈልጎ ይሁን ሌላ ነገር አልገባኝም። 🤔
@FunnyDachshund-cz3ri
@FunnyDachshund-cz3ri 8 месяцев назад
Thank! U Napi!
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 8 месяцев назад
ሲጀመር ሰላም የማይፈልግ ሰው ወደ አገር መግባት አልነበረበትም እኛ ስንትከረባት ያሰሩ ሰላም የማይፈልጉ እብዶች አሉን
@TruthEz
@TruthEz 8 месяцев назад
የቲክ ቶክ ተወካያቸው እሱ ይኾን ፧ 🤗
@HailesmojitobaraddisMoji-kx2ry
@HailesmojitobaraddisMoji-kx2ry 8 месяцев назад
ባለጌ ቀልድ የሚባል ነገር የለውም
@ኡሙአብዱረዛቅኡሙአብደልቃ
ጥፋትህን አውቀህ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩነገርነው እኛ ኢትዬጵያኖች ለአትሌት ሀይሌ ያለንንዘመን አይሽሬ ክብር ስለተረዳህ እናመስግናለን
@HelenZebrehan
@HelenZebrehan 8 месяцев назад
Yes you did the right thing
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 месяцев назад
You don’t mess around with Haile. But accepting an apology
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 8 месяцев назад
thx to God you look human being hooooo በሰላም ሀገር እራስን ማርመስመስ
@ENTJ616
@ENTJ616 8 месяцев назад
EBC there are a far big things that are concerning in the country than some tiktok prank dude
@terminosa.6061
@terminosa.6061 8 месяцев назад
The tiktok dude is much more smarter than the idiots in EBC. He created an incident and was able to be presnted on a national TV of a big country like Ethiopia.
@TruthEz
@TruthEz 8 месяцев назад
@@terminosa.6061 እንደ ቲክ ቶክ ያሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች ያላቸው ተጽኖ በጣም ይበልጣል ከቲቪ ጣቢያዎች። ይኼን አውቆ በጉዳዩ ዙሪያ ዝግጅታቸውን ማቅረባቸው ብልህነት ነው።
@augstin-the-saint
@augstin-the-saint 8 месяцев назад
Amazing!!! We are Africans🥰🥰🥰🥰🥰
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 8 месяцев назад
Being Ethiopian is good
@bute5158
@bute5158 8 месяцев назад
ካስከፋሁ?? እሱማ በአላማ ነው ይህን ያደረገ ኢትዮጵያዊ ቢሆን ምን እርምጃ ነበር የሚወሰደው ሌላም አላማ ይኖረዋል
@GateEngineering
@GateEngineering 8 месяцев назад
Haile is always undisputable
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 8 месяцев назад
one africa❤❤
@elhamyeabatuwalij6305
@elhamyeabatuwalij6305 8 месяцев назад
ምንድን ነው የተፈጠረው
@ZmenTube
@ZmenTube 8 месяцев назад
Our supper legend!! Haile Gebrselassie is a true legend in the world of athletics. His natural talent, dedication to training, competitive spirit, and the altitude of Ethiopia, all contributed to his success as one of the greatest distance runners of all time. His achievements on the track and on the road continue to inspire current and future generations of runners. So respect our supper legend!! we appreciate ....Napi....for your apologies our king!!
@mesfinkidan-rg3io
@mesfinkidan-rg3io 8 месяцев назад
ጆሮ ላይ ያረገውን የመስቀል ጆሮ ጌጥ አውልቅ በሉት
@cooldamee
@cooldamee 8 месяцев назад
Thanks Napi
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 8 месяцев назад
በቃ አሁን ሀገሩ ይሂድ
@Tewahedo16
@Tewahedo16 8 месяцев назад
ህዝብን በረሀብ እየጨረሳችሁ አንድ ሀይሌ እንዲህ ሆነ ብላችሁ በብሔራዊ ሚድያ ይቅርታ ታስጠይቃላችሁ ። ህዝብን ምታደነዝዙበት ዜና መቼስ አታጡም።
@ermiasg3256
@ermiasg3256 8 месяцев назад
Apology accepted. Don't repeat the same mistake please.
@habviral22
@habviral22 8 месяцев назад
ይሻልሀል🙌
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 8 месяцев назад
Even God forgive us
@zelalem6666
@zelalem6666 8 месяцев назад
Why do you even let this guy in the studio? Sign of freely falling country!
@Catsfun879
@Catsfun879 8 месяцев назад
But remember there is also bicth people like you everywhere!!! don't you understand? mercy is our culture
@deborahtyohannes6544
@deborahtyohannes6544 8 месяцев назад
Haile is our simbole abaa
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 5 месяцев назад
ናፒ❤❤❤❤❤
@te6835
@te6835 8 месяцев назад
ውሽቱንነው ለምን በቲክቶኩ ላይ ምንእንዳለ አላያችሁም በሱ ቆሻሻ ድርጊት የኢትዮጵይገፅታ የሚበላሽ የመስለው ድንዙዝ ነው
@tewodroschefik6468
@tewodroschefik6468 8 месяцев назад
This man has useless. We love Ethiopia❤❤❤ Don't forget Ethiopia got freedom for all Africa.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
SHAME ON YOU DEAR SIR.
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
ግንኳ የኢትዮጵያ ባህልወግ ጫወታ ቦታ ቢያሥተዋወቅ ጥሩ ነው እሡ idon,t peace always እያለ ሠላም አልፈልግም እያለ የሠው ምግብ መበከል ተገቢ ነው ብየ አላምንም ሥንት ባህል አለን ማሥተዋወቅ ከፈለገ
@enush7338
@enush7338 8 месяцев назад
He better be!!
@tigistdesta468
@tigistdesta468 8 месяцев назад
His apologies good but his actions prevent tourism in the country on any resort. It should be enough making tourists hassle.
@musajohar332
@musajohar332 8 месяцев назад
ይህ ሰውዬ በሁሉም ቦታ አስቀያሚ ነዉ😤
@gadaanet
@gadaanet 8 месяцев назад
I'm surprised to see the incident become an agenda and appear on a national news outlet.
@alemdesta39
@alemdesta39 8 месяцев назад
በዚ ጉዳይ ላየ የህዝቡ ተጽእኖ በታእሚ ትክክል ነበረ ምክንያቱ ሚድያ ስለ ተገኘ ብቻ፡ በብዙህ ጥረት እና ድካም ያገኘው ሃብት እና ዝና፡ የሆነ የእብድ ስራህ መስራት ተከለከልኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ብልግና ነው።
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 8 месяцев назад
ይቅርታ ታላቅነትነው ስተቱን አውቆ ይቅርታ ካለ ይቅርታውን በቀል ይኖርበታል ሀይሌም ማህበረሰቡም ነገርግን አሁንምቢሆን መተናኮል የሌለበትን አካል ለይቶ ማወቅ አለበት ለምሳሌ የፀጥታ ሀይሎችን የተለያዩ ተቋማትን በጥበቃላይ ያሉ የፀጥታሀይልን መተናኮል ጥሩ አደለም እነሱንም ትኩረታቸውን ያዘናጋል ለሱምአደጋ አለው
@MeronAb7271
@MeronAb7271 8 месяцев назад
ሁል ጊዜ የውጭ አሸርጋጅ መሆን አይከብድም እሱ ስማችንን ያጥላላብናል ተብሎ ዜና እየተሰራለት ነው ይገርማል አይደለም እንቁ የሆነ ሀይሌችን ይቅርና ያለለፍላጎታቸው ስያወዛግባቸው የነበሩት ይቅርታ ይገባቸዋል ሀገራችን ከበቂ በላይ ችግር አለባት
@maldamotuma2773
@maldamotuma2773 8 месяцев назад
which word a re you translating as "talaku"???
@md277
@md277 8 месяцев назад
ምንም አያስፈልግም ይሄንን አስሮ ማባረር ነው በየቦታው እየገባ የሚረብሸውን ማቆም አለበት
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 8 месяцев назад
Hi Bro, don't mess with Ethiopians😡specially with our Icon Haile 😲no no no no no no noooooo
@selamlealem6147
@selamlealem6147 8 месяцев назад
በሀይሌ አንደራደርም , ይህን ሰላም አያስፈልግም ብጥብጥ እንጂ እያለ የሚሰብክን ወንጀለኛ አገራችን አስገብታቹ ህዝባችንን ማዋረዱ ሳይበቃው ጭራሽ በናሽናል TV ? አውቆ አበድ ክብር ሲያገኝ በተለያየ ምክንያቶች በየመንገዱ ያሉ የአይምሮ መዛባት የገጠማቸው ወገኖች የሚዋረዱበት አገር. EBC በርቱ , Great shameful news.
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 8 месяцев назад
etvዎች አትጃጃሉብን
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 8 месяцев назад
ይቅርታ ማለት ተገቢ ቢሆንም ,ባአሰቸኳይ ከአገራቾን መውጣት ግን ግዴታህ ነው።አኛ ለራሳችን የእውነት ሰላም ማጣት አሳስቦናል እንደገና በቀልድ / ከፈለግክ ቀልድ ትችላለህ መሄድ ባግዳድ/ That is it !!!!!c'est tout.!
@getasewalem-mb5qc
@getasewalem-mb5qc 8 месяцев назад
endih aynet qiraqinbo sewochin yemitaqerbubet ayer menoru germognal.
@eagle4452
@eagle4452 8 месяцев назад
Wedach. Yeah 2 milion teketay yalew balge new . Kerbo. Yekrt maltp tegeb new
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 8 месяцев назад
At the end this guy got want he wants. He created controversy and let everyone talk about him. This makes him more followers and viewers. He now came back with apologies which bring him more followers. Well played!
@meron612
@meron612 8 месяцев назад
Good for asking apologies. But he should leave the country! This guy doing inappropriate things all the time. whether it’s a prank video or other, that doesn’t matter! ያለን ችግር ይበቃናል ተጨማሪ አንፈልግም !!
@abebabelda1319
@abebabelda1319 8 месяцев назад
nice 🙏🙏 💬💬💬💬 💬🐷🐷🐷💬 💬 ይቅርታ 💬 💬💬💬💬 😳 🙏 👖 ለአይሌአችን ይገባዋል good job 👟👟man Thanks
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 8 месяцев назад
ሃይሌ ጀግና 🙏🙏🙏 የማንም እብድ እየመጣ የሚፈነጭበት ሜዳ አታድርጉት! He is not funny at all.
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ 8 месяцев назад
Lezi zetete bota mestet ayasfelgem neber mhen yederege ETV kesu ayeshale
@natizelalem8753
@natizelalem8753 8 месяцев назад
Wh do u give him attention
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
ካጠፍው ካስከፋው ብሎ ይቅርታ አይገባኝም. አጥፍቻለው አስቀይሜይለው ይቅርታ ይግባባኛል ግን ካስከፍው ካጠፍው አይገባኝም እግር ብላ በሉልኝ
@nigsen8206
@nigsen8206 8 месяцев назад
ETV. Too little too late!
@semawasmare3097
@semawasmare3097 8 месяцев назад
ሀይሌ ልዩ ነው። ስተት ነው
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 8 месяцев назад
ኢትዮጵያን ለእኛ ለኢትዮጵያን ተውልን የአንተን ጥረት አንፈልግም ኢኳቶሪያል ጊኒ ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይችልም ኢትዮጵያዊም መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን መለወጥ አይችልሜ።
@habukasim7356
@habukasim7356 8 месяцев назад
እዛው መልስ ይስጥ እናንተራሱየዚ አዘጋጆች ከሱ አትሻሉም ኢቲቪ ትልቅ ሚዲያ ነው
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 8 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ቁሻሻ ወንዳ ገረድ አስሮ ገርፎ ከሃገር ማባረር ነው ይሄው ነው 😡😡😡
@samrikassa7190
@samrikassa7190 8 месяцев назад
ኢቲቪ በቃ ወርዳቹ ወርዳቹ እዚ ደረሳቹ ማስተላለፍ ያለባችሁ የስንት ህዝብ ብሶት እያለ ይሄን ማቅረብ የምር መዝቀጥ ነው
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 8 месяцев назад
እነ ወደ አለ ነ"❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 8 месяцев назад
ስራ ፈት ቦዘኔ አሁን ይህንን መዘገብ ምን የሚሉት ነው በአገራችን ስንት ችግር እያለ ሰለ አንድ ተራ ቲክቶከር ማወራት ከእብደት አይተናነስም
@lifetoutos1216
@lifetoutos1216 8 месяцев назад
You did good job brother and Ethiopians will forgive you!
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 8 месяцев назад
First of all he is action with bad manner person better to stop these kind of none sense of prank especially inside Restaurant taking of the food from served guest.
@zelalemtesfaye6875
@zelalemtesfaye6875 8 месяцев назад
he shuld request an appology and leave the country, why are you giving attention to him. shame on EBC!
@Catsfun879
@Catsfun879 8 месяцев назад
But remember there is also bicth people like you everywhere!!! don't you understand? mercy is our culture
@Catsfun879
@Catsfun879 8 месяцев назад
First of all you need to learn english well To type should instead of ''shuld''
@zelalemtesfaye6875
@zelalemtesfaye6875 8 месяцев назад
@@Catsfun879 I don't want because, I am not slave like your grand faዘር። ምርጥ ቋንቋ ያለን ህዝቦች ነን
@Catsfun879
@Catsfun879 8 месяцев назад
@@zelalemtesfaye6875 ጅላንፎ እኔ አማርኛ ማልችል መስሎህ ነው? ደደብ
@enayko5471
@enayko5471 8 месяцев назад
Betam new yaskefakew egnanem endezaw Egna ebede bezo Ebdochi Alun Ante Ande misken Erdaki tebelu Acebchiapi bebeza Hagerachie bezo degage sewchi Alu seleneso gin Ayi horam
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 8 месяцев назад
አቦ በናታችሁ ከዚ ሀገር አስወጡልን......እኛ በዚህ ሰዓት ብዙ ጣጣ ያለብን ህዝቦቸን ነን.....በዛ ላይ ያለ ምክንይት ወደ ኢትዮጵያ አልመጣም.....አዳሜ በጊዜ ብትነቃ ይሻልሀል.....እየተሸወድክ አታሽቃብጥ ።
@tsion3656
@tsion3656 8 месяцев назад
your action isnot acceptable if you are in different country how you do your tiktok you know what it can happen
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 8 месяцев назад
EBC is wasting such an important air time with such an undisciplined person. We do have thousands of laws, the law of the country and the Police has to handle it. He should learn the hardest way.
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 8 месяцев назад
ልብስ አለዉ ማሻአላሕ
@AsmertHaile
@AsmertHaile 8 месяцев назад
Egzbeher yeserachwen yesetaciw endezhe aynet lotiyame geberesedom bemidyachw makirebacu 😢😢😢ende Ethiopia hizeb yeminasazen yelemi beailem lay mechs 😢😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz 8 месяцев назад
ቋንቋቸን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@oddaa647
@oddaa647 8 месяцев назад
እኛ ግብር እየከፈልን ሀገራችን መከራ ላይ ሆና እናንተ የማንንም ቅራቅንቦ የዜና ሽፍን ሰጥታችሁ ትቀደዳላችሁ።መንገድ ተዘግቷል ወገኖቻችን እያለቁ ነው እስቲ የሚመለከታችሁ ይሄ ነው።ደናቁራን ሁላ
@selamawitgonderiwa8929
@selamawitgonderiwa8929 8 месяцев назад
💚💚💚💛💛💛❤❤
@rawdagirmay5707
@rawdagirmay5707 8 месяцев назад
you don't need apologies you did what is right. hile must apologize if he is throwing poor people out of Hotel😂😂
@Catsfun879
@Catsfun879 8 месяцев назад
Golden comment😎
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 8 месяцев назад
You must be his camera man. Poor people never act like he was acting in the hotel.
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 8 месяцев назад
አረ ደነቆራቹሁ አንት ተራ ግለሰብ በኢትዮጰያ ቴሌብዥን ታቀርባላቹሁ ፣ ልጁን ቢያስ ጀሮውን ተመልከቱ ትውልዱ ምን እንዲማር ነው የተፈለገወደ ፣ ደናቁርት
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ ነገር ከላይ እስከታች ከተበላሸ ቆዬ እሱም ያስለገባው ነው እንዲ መቀለጃ ያደረገን
@ktube8920
@ktube8920 8 месяцев назад
ህዝቤ ታሟል ቆይ የፈለገውን ቢለብስ እናንተ ምን አገባቹ ቆይ
@selamawitgonderiwa8929
@selamawitgonderiwa8929 8 месяцев назад
Kehagerachen weta eche 😅😂😂
@marginalupis1828
@marginalupis1828 8 месяцев назад
ረገሩ የሀገሩ ሰው አብዛኛው ሶሻል ምጠቀመው ሰው ስነስራአት የጎደለው ነው ለራሱም ለሀገሩም ክብር የሌለው ነው ስለዝህ አንተም ምንታደርግ ጋጠወጥ ነው ይሄም በጣም ስራው የምያስጠላ ነው
@user-Eth
@user-Eth 8 месяцев назад
Yes, you did! Is not how you asked forgiveness, admitting 1st, however if I did disrespect means you haven’t admitted your guilt 👈🏾
@TruthEz
@TruthEz 8 месяцев назад
እራሱን ማክበር የማያውቅ ሰው ፡ ሌሎችን ያከብራል ብሎ መጠበቅ የዋህነት ነው። 🤔
@MohamedJohar32
@MohamedJohar32 8 месяцев назад
ከሀገርመውጣትአለበትእሄቆሻሻነው
@andykebede2022
@andykebede2022 8 месяцев назад
ምንድን ነው ለአንድ አራም አጫጫኃችሁለት ውሻ ይሄ እኮ በሰው ደረጃ ያለ ሰው ነው እኛ ግን ሃገር እና ሕዝቦች ነን ስለዚህ ይሄን ያህል ለአንድ ተራ ቲክ ቶከር ብዙ የሚድያ ሽፋን መስጠት ለኔ ተገቢ አይደለም ደግሞ የአንድ አገር የቴሌቪዥን ጣቢያ እና የሶሻል ሚዲያ እኩል ባታወዳድሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ሌላ ብዙ ሊሰራ የሚችል ፕሮግራም እንዳለ ማስተዋል ባይዘነጋ ጥሩ ነው።መልካም ግዜ
@tilayewendimageng153
@tilayewendimageng153 8 месяцев назад
አሁን ይህ ያበደ ስው እናም ኢትዮጵያዊ ያልሆነ በአንድ አገር ብሔራዊ ቴሌብዥን እዛቹሁ መቅረብ ምን ማለት ነው ስንት ነገር መስራት ስትችሉ ይህ ሚያሳየው ምንም አይነት እውቀቱም ብቃቱም እንደሌላቹሁ ነው
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 8 месяцев назад
Etv በመጀምርያ እናንተ ባህላችንን ይጠብቅልን ሎቲውን አስወልቃችሁ ነበር ለሕዝብ ማስተላለፍ የነበረባችሁ እናንተ ራሳችሁ ይቅርታ ጠይቁ
Далее
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
3:06:10
Mohammad bin Salman: Prince With Two Faces
54:00
Просмотров 7 млн
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
3:06:10