Тёмный
No video :(

ታላቁ ፍጥጫ | ክፍል አንድ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 339 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ታላቁ ፍጥጫ | ክፍል አንድ | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com....
Website: www.yemankiyad...
Subscribe: www.youtube.co....
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ሆሳዕና_Hosaena_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

3 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@MimiMimi-oj1gf
@MimiMimi-oj1gf 2 года назад
ማነው ግን አንደኔ በገዛ ሀይማኖቱ የሚቀና? ድል ለባለማህተቦቹ❤️
@tegtaref473
@tegtaref473 2 года назад
አኔ የምር ተዋህዶ ሁኘ ግን እቀናለሁ በመንፈሳዊ ቅናት ማለት⛪⛪⛪💯💯✅✅✅😍😍😍😍 በሂወቴ የማንም ሀይማኖት አስቀንቶኛ አያውቅም እምቀናው በራሴ ሀይማኖት ብቻና ብቻ ነው ደስስስ ሲል⛪⛪⛪💚💛❤🌹🌹🌹
@loveisthepartoflifegodislo9216
@loveisthepartoflifegodislo9216 2 года назад
Ene mariyamn zarye enka be fb yayehut lijoch matebachew ayeche kenahuna matebachu des seli beye comenkut 😘biy selki lela tesemachew neger gen matyebiye aserye sew adergo sayem ye menfis kinat yesemangal
@user-tb1ji1pr1w
@user-tb1ji1pr1w Год назад
@@tegtaref473 ባለ ማተብ ወጣት ዩ ቲዩብ ቻናል እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ትልቅ የበረከት ስራ የሚሰራበት ግሩፕ ባለ ማተብ ወጣት ማህበር ተቀላቀሉ
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 Год назад
አይን እና ጆሮ በባላንሣቸው 🌈
@ephjohn215
@ephjohn215 Год назад
ማነው እንደናንተ ዘገዛ ጥፋቱና ሞቱ የሚቀና???
@yt-ns2hm
@yt-ns2hm 2 года назад
"ይህችን የተባረከች ቤ/ክ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን"❤
@KsaKsa-vn8ir
@KsaKsa-vn8ir 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ✝️💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
ሲጀመር ለግል ጥቅም ብላችሁ ኃይማኖት አትቀይሩ አንድ ዘማሪ አፍቅሬሽ እምቢ ስላለ ፕሮቴስታንት ትሳደብያለሽ በግል ስብዕና በባህር በፀባይ ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት ተሸሎ ተገኘቶ ነው ዘፋኝ ማነው አመንዝራ ማነው ሰካራም ማነው ሌባ ማነው ተሳዳቢ ማነው ነጣቂ ማነው ጋንጃ ሀሽሽ የሚሰብ የማን ነፍሰ ገዳይ የማን ጠንቋይ የማን ምእመን ነው እና አሁን እውነት እኛን በዲስፕሊን ለመሳደብ ሞራሉ አላት ኦርቶዶክስ አቅም አላት ትንሽ አታፍሩም እዚአብሔርን አትፈሩም በአስተምህሮ የሚያድን መንገድ ካለ ነገሩን እንጅ ስለፀባይ እስቲ ዝም በሉ የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።የዮሐንስ ወንጌል 20 31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።እስቲ ከዚህ ውጭ የመዳን መንገድ ካሉ በጥቅስ አስደግፋችሁ ንገሩን ተረት ተረት ትታችሁ በመላምት አምልኮ ተው ጥጃ ማምለክ ትታችሁ ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሚደረግ የትኛውም አምልኮ አምልኮተ ጥጃ ነው፡፡
@melesseyetsedaw3070
@melesseyetsedaw3070 Год назад
አባታችን ከህታችን ጋር ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አሜን
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
*_መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ድንቅ ነው ኦርቶዶክሳዊነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን_*
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 года назад
አሜን
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
@@wubalemtadese2293 አሜን ውቤ አሜን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ 💖
@shimuldat795
@shimuldat795 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
*_ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ማን ነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ ስሟን ሳወድሳት የሚከለክለኝ ስሟን ሲጠራ የሚጨንቀው መብዛቱ_*
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
ሲጀመር ለግል ጥቅም ብላችሁ ኃይማኖት አትቀይሩ አንድ ዘማሪ አፍቅሬሽ እምቢ ስላለ ፕሮቴስታንት ትሳደብያለሽ በግል ስብዕና በባህር በፀባይ ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት ተሸሎ ተገኘቶ ነው ዘፋኝ ማነው አመንዝራ ማነው ሰካራም ማነው ሌባ ማነው ተሳዳቢ ማነው ነጣቂ ማነው ጋንጃ ሀሽሽ የሚሰብ የማን ነፍሰ ገዳይ የማን ጠንቋይ የማን ምእመን ነው እና አሁን እውነት እኛን በዲስፕሊን ለመሳደብ ሞራሉ አላት ኦርቶዶክስ አቅም አላት ትንሽ አታፍሩም እዚአብሔርን አትፈሩም በአስተምህሮ የሚያድን መንገድ ካለ ነገሩን እንጅ ስለፀባይ እስቲ ዝም በሉ የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።የዮሐንስ ወንጌል 20 31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።እስቲ ከዚህ ውጭ የመዳን መንገድ ካሉ በጥቅስ አስደግፋችሁ ንገሩን ተረት ተረት ትታችሁ በመላምት አምልኮ ተው ጥጃ ማምለክ ትታችሁ ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሚደረግ የትኛውም አምልኮ አምልኮተ ጥጃ ነው፡፡
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
@@tsegayeyohannes2961 ወዳጀ ጸጋዬ ብዙ ጻፍህ ግን ፍሬ ነገር አልተናገርህም ለማነኛውም እውነቱን ልንገርህ ማንም ጋንጃ መች ኦርቶዶክስ ይኑር እኛ ከሰዎቹ ሳይሆን ከእምነቱ ጋር ነው ትስስራችን ደግሞስ እስኪ ከሀይማኖት መሪ ከኦርቶዶክስ ማን አለ ሰዎችን በአግባቡ የማይቀበል እ የሰው ቤት ማፍረስ በጥሬ ስጋ በቁርጥ ስጋ ሰውን ማታለል እውነት ይሄ የኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጃ ነውን ተወው ችግር የለም ለማነኛውም አንድ ሰው ስለ አበደ ስለ ጨፈረ ስለ አጨሰ ሀይማኖቱ ስህተት ነው አይባልም ሀይማኖት/እምነት በሰዎች አይለካም ደግሞስ በኢየሱስ ስም የምትነግዱ እናንተ ናችሁ እኮ እ 🤔🤔🤔 ለማነኛውም ብዙ ላወራ ነበረ በዚህ ልለፍህ እህታችን እግዚአብሔር ሲፈቅድ መጣለች ለእናንተም እግዚአብሔር ያግዛችሁ እናንተ እኮ በእርግጫ በካራቲ የምታምኑ ናችሁ ምንም የማይመስል ነገር የምትከተሉ አይደለም እሱ 66ቱን መጽሐፍ ቅዱስ ላራሱ አትከተሉም እሱን ብትከተሉ ለራሱ ብዙ ለውጥ ይኖር ነበረ ለማነኛውም አዝናለሁ ለተናገርከው እምነትን ከሰው ጋር ስላገናኘህ የእናንተንም እኮ ስላላየህ ነው ወጣ ብለህ
@2127mam
@2127mam Год назад
​@@tsegayeyohannes2961 sewyew yezerezerkew neger hulu antenna meselochhn new yemigeltsew orthodox tewahdon aygeltsm enante tekeloch nachhu tenagrachhu atanagru erkusoch ...
@menahussen9333
@menahussen9333 2 года назад
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@hanabogale286
@hanabogale286 2 года назад
አምነን መሰለኝ ክርስትያን የሚለውን ጥንት የተሰየምንበት!!!!!! ዛሬ ላይ የምትጠቅሰውን ጥቅስ መጽሐፍ ቅዱስ ያቆየችልህ ኦርቶዶክስ ናት፣እግር አውጥቶ እራሱ የመጣ መሰለህ ????? በራሱ ሽጉጥ ቀምቶ ለመግደል ሙከራ ማድረግ ይሄነው፣ ሆኖም ትውልዱ መጽሐፍ ቅዱስ የማንባብ ና እምነቴን ምንድ ናት ብሎ የሚጠይቅ አይደለማ!!! ለአለማዊ ነገር የሚሮጥ ሆኖ ሐይማኖቱን ሁለተኛ ስላደረገ ነው፣እውነት ለእውነትማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ትክክለኛው ወንጌል መድረሱ መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክርላታል ሐ/ሥ 8፣26_40 ፣አለማወቅ በማውቅ ይተኩታል እንጅ ሃይማኖትን የሚያስቀይር ነገር የለም
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 2 года назад
Yesss ኢየሱስ የዘላለም ሂወት ነው
@hanabogale286
@hanabogale286 2 года назад
@@user-wk3ri5wx7h እኛስ ምን አልን እናንተ አማልዶ የጨረሰውን ዛሬ ያማልደናል ትላልችሁ እንደ አይሁድ ፣እሱ በክብር ለመፍረድ ይመጣል ፣መስቀሉን ትኩር ብለሽ እይ ወይም እይ ይህ መማለዱን (ማስታረቁን)ትረዳዋለህ ትረጂዋለሽ፣የክርስቶስ ማስታረቅ በደሙ መፍሰስ ነውና ምክንያቱም ያለደም የሐጥያት ስርየት የለምና፣ሐጽያታችንን ቆርሶ በሰጠን በስጋውና ደሙ እለት እለት እናጥባለን ፣እለት እለት ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፅዓን ናቸው ተብለናልና፣ኑ ወደ ቅድስት ቤተክርስትያኑ እሱ እራሱ በደሙ የመሰረታትና ወደ አቆማት፣
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 2 года назад
@@hanabogale286 “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34
@Idelawitbekele
@Idelawitbekele 2 года назад
@@user-wk3ri5wx7h ጥቅስ መጥቀስማ ትችላላችሁ
@ethdt2366
@ethdt2366 2 года назад
ምህረታብዬ እንኳን ደስ ያለህ ሁላችንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች እንኳን ደስ ያለን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 года назад
አቤት ክርስትና አቤት ባለ መስቀሎች እንደው እንኳንም ተዋህዶ ሆንኩ ተመስገን ተመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እማ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
ወገኖቼ ለቸሩ መዳኒያለም እንኳን አደረሰን አደረሳቹ መምህራችን እንኳን ሰላም መጡ እህታችን ያንቺን አይነ ልቦና ያበራ የኤዱብንን ሁሉ ወደ እምዬ ተዋህዶ ይመልስልን አሜን
@senigw1654
@senigw1654 2 года назад
Amen Amen🤲🏾
@menahussen9333
@menahussen9333 2 года назад
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
@@senigw1654 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
@@menahussen9333 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@menahussen9333
@menahussen9333 2 года назад
@@Em.RU-vid. “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@salamabebe1008
@salamabebe1008 2 года назад
እህቴ እንኳን ወደ እምዬ ኦርቶዶክሰ በሰላም መጣሸ ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒታም እየሱስ ክርሰቶሰ ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maranatha391
@maranatha391 2 года назад
“እላችኋለሁ፤ እንደዚሁም ንስሓ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ፣ ንስሓ በሚገባ በአንድ ኀጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።” - ሉቃስ 15፥7 (አዲሱ መ.ት)
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 2 года назад
❣️❣️❣️
@habteshyeshi3881
@habteshyeshi3881 2 года назад
#ድንግል ሆይ‼🤲 ያንቺ ባርያ ነው የሚል በልጅሽ በደሙ ቀለም በልቤ ሰሌዳ ላይ ይፃፍልኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ዝገቴን በቅድስናሽ በንፅህናሽ ወልውለሽ ንፁህ አድርጊኝ!!🤲 #አንቺ ከወደድሽኝ ልጅሽ አይጠላኝም‼🙏
@workelove3235
@workelove3235 2 года назад
አሜን ይሁንልን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
አሜን
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
እውነት ነው
@manala778
@manala778 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች ውድ መምህራችን በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን እማምላክ በቤታ ታጽናሽ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
@@Hiyawsim ሲጀመር ለግል ጥቅም ብላችሁ ኃይማኖት አትቀይሩ አንድ ዘማሪ አፍቅሬሽ እምቢ ስላለ ፕሮቴስታንት ትሳደብያለሽ በግል ስብዕና በባህር በፀባይ ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት ተሸሎ ተገኘቶ ነው ዘፋኝ ማነው አመንዝራ ማነው ሰካራም ማነው ሌባ ማነው ተሳዳቢ ማነው ነጣቂ ማነው ጋንጃ ሀሽሽ የሚሰብ የማን ነፍሰ ገዳይ የማን ጠንቋይ የማን ምእመን ነው እና አሁን እውነት እኛን በዲስፕሊን ለመሳደብ ሞራሉ አላት ኦርቶዶክስ አቅም አላት ትንሽ አታፍሩም እዚአብሔርን አትፈሩም በአስተምህሮ የሚያድን መንገድ ካለ ነገሩን እንጅ ስለፀባይ እስቲ ዝም በሉ የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።የዮሐንስ ወንጌል 20 31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።እስቲ ከዚህ ውጭ የመዳን መንገድ ካሉ በጥቅስ አስደግፋችሁ ንገሩን ተረት ተረት ትታችሁ በመላምት አምልኮ ተው ጥጃ ማምለክ ትታችሁ ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሚደረግ የትኛውም አምልኮ አምልኮተ ጥጃ ነው፡፡
@betigeda7693
@betigeda7693 Год назад
አንቺ አስመሳይ ነሽ ስትሰብኪ የነበረው ውሸት
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እንዴት ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን በቤቱ ያፅናሽ
@EOTC2921
@EOTC2921 2 года назад
ለእህታችን መንገድን ያሳየ የድንግል ማርያም ልጅ ለሌሎችም ብርሃኑን ያሳያቸው።🙏
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
ሲጀመር ለግል ጥቅም ብላችሁ ኃይማኖት አትቀይሩ አንድ ዘማሪ አፍቅሬሽ እምቢ ስላለ ፕሮቴስታንት ትሳደብያለሽ በግል ስብዕና በባህር በፀባይ ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት ተሸሎ ተገኘቶ ነው ዘፋኝ ማነው አመንዝራ ማነው ሰካራም ማነው ሌባ ማነው ተሳዳቢ ማነው ነጣቂ ማነው ጋንጃ ሀሽሽ የሚሰብ የማን ነፍሰ ገዳይ የማን ጠንቋይ የማን ምእመን ነው እና አሁን እውነት እኛን በዲስፕሊን ለመሳደብ ሞራሉ አላት ኦርቶዶክስ አቅም አላት ትንሽ አታፍሩም እዚአብሔርን አትፈሩም በአስተምህሮ የሚያድን መንገድ ካለ ነገሩን እንጅ ስለፀባይ እስቲ ዝም በሉ የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።የዮሐንስ ወንጌል 20 31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።እስቲ ከዚህ ውጭ የመዳን መንገድ ካሉ በጥቅስ አስደግፋችሁ ንገሩን ተረት ተረት ትታችሁ በመላምት አምልኮ ተው ጥጃ ማምለክ ትታችሁ ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሚደረግ የትኛውም አምልኮ አምልኮተ ጥጃ ነው፡፡
@salite8538
@salite8538 2 года назад
አሜን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 2 года назад
አዳምጠን ስንጨርስ እንኮምት ተወዳጆች 😘 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን!❤🙏
@selam801
@selam801 2 года назад
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሄር ይመሰገን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰
@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243
@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243 2 года назад
ኣንቲ ንስክ ሲ ኣብ ኩሉ ትርከቢ ንፍዕቲ ኢኪ ኣነ ዝርኣኩዋ ቪዶ ንስኪ ኣለኪ
@selam801
@selam801 2 года назад
@@mesnoyeshimelis9302 ምድረ መናፍቅ ዝም በል🤔
@selam801
@selam801 2 года назад
@@mesnoyeshimelis9302 እግዚአብሔር ይገሰጽህ ከሀዲ መናፍቅ ሰድብ እንጂ ሌላ የማታውቅ እርርር በል እንጂ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች
@selam801
@selam801 2 года назад
@@mesnoyeshimelis9302 😒🤔
@ftesfaitesfay6039
@ftesfaitesfay6039 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-61Ik3Ewcc-E.html
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 26 дней назад
ክብር ይግባዉ ለድንግል ማሪያም ልጅ እንኮን ለህይወት አበቃሽ እመብርሀን ሁሌም ከልጃ ከወዳጅዋ ታማልደን አሜን❤❤❤
@ebenezer8508
@ebenezer8508 2 года назад
መፅሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ማንበብ ይጠበቅብናል ህይወት ቀልድአይደለም
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ሠላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለመደሃኒአለም ወረሃዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን🙏መምህራችን እንኳን ሠላም መጡልን🙏እህታች እንኳን በሰላም ወደ ቀጥተኛዋ እምነት በሰላም መጣሽ በርቺ ፀልይ ስገጂ በደንብ እህቴ
@menahussen9333
@menahussen9333 2 года назад
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
የፈጣሪ መልእክተኛ 🌴 እየሱስ 💚 ክርስቶስ ዓለ ለእስራኤል ልጆች አትዋሹ ሀቁን ተናገሩ በትክክል ወንጌልን አስተምሩ በፈጣሪ ላይ አታጋሩ ፈጣሪ ዓንድ ነው በሉ እኔ ሙስሊም ነኝ የአዳም ዘር ነኝ ፈጣሪየን እፈራለሁ እናተም ፍሩት እሱ ነው የፈጠራቹሁ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
እኛ እኮ ፈጣሪያችን እናመልካለን እሰግድለታለን መደሃኒአለም የድንግል ማሪያም ልጅ ክብሩ ይስፋልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
@@user-gc5rl5zp3h አሚን 🤲 አሚን 🤲 ግን ፈጣሪ አይደለም ነብይ ነው እኛም እናከብረዋለን እንወደዋለን እንድ ነብይነቱ እሱንም እናቱንም የፈጣሪ ሰላምታ በንሱ ላይ ይስፈን አሚን 🤲🇪🇹
@MekuGiyani
@MekuGiyani 2 года назад
ማርያም ማርያም ይላል ቢመረመር ደሜ.......
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህም አይነት አጣብቂኝ ሕዎትኦ ያስመልጣል…ርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@ubaxabaaba4782
@ubaxabaaba4782 2 года назад
ውይ፡መምህራችንን፡ስወዳቸው፡እ፡ር፡የርሶዎን፡ክፉ፡እዳያሰማን፡የኛ፡አቁ፡አባት፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጥልኝ፡እረደት፡በረከትዎ፡አይለየን፡እህታለም፡እኳንም፡እግዛብሔር፡አምላክ፡ወደቤቱ፡መለሰሽ፡እኛንም፡ያፅናን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@m0nikaamulgetaa76
@m0nikaamulgetaa76 2 года назад
amen amen amen imiye oktodoksii tekebelu hulme idazii
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 2 года назад
ውድ መምህረችን እንኳን በሰለም መጠህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ያለ ድንግል ማርያም አመለጅናት አለም አትድንም። ክብር ለእናትና ልጅ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m 2 года назад
መምህራችን ሺ አመት ኑርልን
@freshmantube7592
@freshmantube7592 2 года назад
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን እህታችን ውብ አለም እንኳን በደህና መጣሽ ቀሪ ዘመንሽን በደጁ ያቆይሽ በእውነት ደስ ብሎኛል ስለ አንቺ👏👏👏👏ተዋህዶ አንዲት ሃይማኖት ናት⛪❤💐
@savinasavina3709
@savinasavina3709 2 года назад
እህታችን በቤቱ ያጽናሽ መምህሬ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@themediway5661
@themediway5661 2 года назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልል ምህረትአብ እየወሰዱብን ነው የዚህ ሁሉ የሃገሪቱ መበጥበጥ ምክናያቶቹ እነሱ ናቸው ። እንደዚህ አስመስክርልን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraderba2899
@saraderba2899 2 года назад
😂😂😂 ድርጅቶች አትጫጪ😂😂😏😏😏😏
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 2 года назад
@@saraderba2899 ምን አለበት የበላሽን ትተሽ ያልበላሽን ባታኪ
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
@@saraderba2899 ድሮም ሰይጣን ውስጡ እየተበላ ሽሙጥ ስራው ነው(like you)
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 2 года назад
አናትሽንም ወደ ተዋህዶ ወደ ቀጥተኛዋ እሜነት ምሪያት መልሻት እህታችን👏👏👏
@Bethlehem598
@Bethlehem598 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@didimamo9835
@didimamo9835 2 года назад
Wede chelema new enji ehite
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
አሜን
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
@@didimamo9835 ከብርሃን ጋር የማትተባበሩ እናንተ እያላቹ፣በፀሃይ ባትሪ የምታበሩ እናንተ እያላቹ ለምን አሷ ትከሰሳለች?የእውነት ጆሮአችሁ ቢከፈትና ከስሜታዊነት ወጥታችሁ እውነተኛውን ወንጌል ብትሰሙ እናንተም የሷን ፈለግ ትከተላላቹ።
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ 🙏 ውድ መምህራችሁ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን😍❤💞🙏🙏
@dungedunge7226
@dungedunge7226 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️
@asresgetahun1085
@asresgetahun1085 2 года назад
Amen amen amen 🙏
@genetbedana2154
@genetbedana2154 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን ቤቴቱ ያፅናሽ እውነቱ ስገባቸው ሁሉም ይመለሳሉ
@getishage944
@getishage944 2 года назад
ኸረ ተዉ፣ ተመልሳ ሰርፕራይዝ አንዳታደርጋችሁ
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 2 года назад
የእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እኛ እራሳችን መቀየር ማስተካከል ሲገባን ሀይማኖቱ ተሳስቷል ብለው የሚቀይሩ በእውነት ልቦናውን ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ 🤲👏💚
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 года назад
እኔ ጴንጤ ነኝ,..ከቤተሰቦቼ ወርሼ,... በርግ ስለ እምነቱ ተምራያለሁ ያነ በእኛ ጊዜ ሰላም ነበር አሁን ያለሁ ነገር እጅግ በጣም አሳዛኝና አስፈር ነው,...ፍፁም ስርዓት አልበኝነት የነገሰበት ሰው የዱሩየ መፈንጫ የሆነበት ያበደ የዝርፍያ ቤት ነው,....ለአዕምሮ የምከብድ ጫፍ እና መቋጫ የለለው ሆኗል የመጨረሻው ዘመን ቀርቦ ይሆናል,..... አንች ለህልናሽ ኖረሻል እናመሰግናለን ነብይ ነኝ ብለሽ እኮ 1አንድ የፀሎት እርዕስ ብያንስ 3000አስከፍለሽ እንጀ እስራኤል ዳንሳ ህዝቡን መዝረፍ ቀላሉ ሀብታሞ መሆን ትችይ ነበር ግን እግዝአብሔርን ፈርተሻል እንኳን ጌታ ረዳሽ ዋናው የአዕምሮ ሰላም ማግኘት ነው አይዞሽ በርች
@MekuGiyani
@MekuGiyani 2 года назад
መምህራችን የ" ኦርቶዶክስ " አንበሳ ሰላምህ ይብዛ
@Maryg05
@Maryg05 2 года назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ጤናና እድሜ ይሰጥልን እንወዳችዋላን እናከብራቸዋለን ከአሜሪካ
@samikhan6260
@samikhan6260 2 года назад
አምላኬ ሆይ ጉልበት የበለጠ እውቀት ስጠኝ ለሰጣን አጋልጠህ አትስጠኝ እውቀት አለኝ አነበብኩ አልልም ብቻ አሳልፈህ አትስጠኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜንን
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
አሜን
@user-vw5ch3dg1c
@user-vw5ch3dg1c 2 года назад
ይቺ ልጅ አሁን ቦታዋን አገኘች የኔታ ላይ ከጋዜጠኛው አጠያያቅ ጀምሮ የሀሜት ቅርፅ ነበረው መምህር ምህረተአብ ግን እያሰተማረ አጠያየቁም ነጥብ ነጥቡን ብቻ እንጂ ግለሰብ ተኮር አይደለም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 2 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እግዚአብሔር ይመሥገን
@betigeda7693
@betigeda7693 Год назад
ውሸታም ነሽ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 года назад
መምህሮይ ህይማኖታችን መንገድ ሰላም ይፍጠርልን የጠፉትን በጎች መልሶ ያብዛልን በፀጋ በእድሜ ያቆያቹ ቃልዮት ያሰማልን!!!
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ መጣሽ እህታችን ወላዲተ አምላክ ታበርታሽ በርቺ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 2 года назад
እኳን ሠላም መጣህ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንኩዋን ሰላም መጣችሁ መምህር 🥰🤲🏿 የኔንም እድሜ ጨምሮ ብዙ ዓመት ኑርልን መምህራችን 😍😍🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@kokialemseged6276
@kokialemseged6276 2 года назад
እልልልል እህታችን ይህንን ምስክርነት ያሰጠሽ የእመቤታችን ልጅ ይክበር ይመስገን ሁሉም ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቢመጣ ንስሀ ቢገባ ይድናል
@alemabraham7104
@alemabraham7104 Год назад
ለሁሉም ልባናቸውን ይመልሰልን መምህረ ምህረታብ አነቁ የተዎእዳ ልጅ አግዚያብሔረ ካንተ ጋረ ይሁን
@user-ez4ds6zj6g
@user-ez4ds6zj6g 2 года назад
እንኳን ወደ ቅድስቷ እና ጌታችን ወደሚከብርባት ቤትሽ ተዋህዶ መጣሽልን የእዉነት ድነሻል እህታችን እንወድሻለን😘
@natiman3009
@natiman3009 2 года назад
Mude teyezalesh ere keled manew chfera bete miwelew weregn
@user-ez4ds6zj6g
@user-ez4ds6zj6g 2 года назад
@@natiman3009 ጭፈራ ቤቱንማ ለናንተ ለቀናል በየአዳራሹ😂
@tenaworkmenjeta9464
@tenaworkmenjeta9464 2 года назад
ሰው ሲቸግረው የራሱን ያወራል ።አብ ያልተከለው ይነቀላል ።ሌላ ደግሞ ያልሽው በገንዘብ ተገዙ ያልሽው ነገር እኛ በክርስቶስ በደሙ እና በፍቅሩ ነው የተገዛነው።እነ ትዝታው እናኤርሚያስን አታውቁትም እንዴ?አነሱ የታወቁ አስቀዳሽ ነበሩ እኮ !! ስለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሚስጥሩን በደምብ ይነግሩሻል እግዚአብሔር ጥበብ እና ማስተዋልን ይስጥሽ!!
@user-ez4ds6zj6g
@user-ez4ds6zj6g 2 года назад
@@tenaworkmenjeta9464 አዉ አዉቃቸዋለሁ እነብር አምላኩ😂
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
ሲጀመር ለግል ጥቅም ብላችሁ ኃይማኖት አትቀይሩ አንድ ዘማሪ አፍቅሬሽ እምቢ ስላለ ፕሮቴስታንት ትሳደብያለሽ በግል ስብዕና በባህር በፀባይ ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት ተሸሎ ተገኘቶ ነው ዘፋኝ ማነው አመንዝራ ማነው ሰካራም ማነው ሌባ ማነው ተሳዳቢ ማነው ነጣቂ ማነው ጋንጃ ሀሽሽ የሚሰብ የማን ነፍሰ ገዳይ የማን ጠንቋይ የማን ምእመን ነው እና አሁን እውነት እኛን በዲስፕሊን ለመሳደብ ሞራሉ አላት ኦርቶዶክስ አቅም አላት ትንሽ አታፍሩም እዚአብሔርን አትፈሩም በአስተምህሮ የሚያድን መንገድ ካለ ነገሩን እንጅ ስለፀባይ እስቲ ዝም በሉ የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።የዮሐንስ ወንጌል 20 31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።እስቲ ከዚህ ውጭ የመዳን መንገድ ካሉ በጥቅስ አስደግፋችሁ ንገሩን ተረት ተረት ትታችሁ በመላምት አምልኮ ተው ጥጃ ማምለክ ትታችሁ ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሚደረግ የትኛውም አምልኮ አምልኮተ ጥጃ ነው፡፡
@kidistmogesie3702
@kidistmogesie3702 2 года назад
የሰማዩ አባታችን እየሱስ ጌታ መዳህኒያለም የድንግል ልጅ የሰማዩንም የምድሩንም ህይወትሽን ያጣፍትልሽ አሜን!
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 года назад
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደች በመጠቅለያም ጠቀለለችዉ የለምና ስፍራ ለእንግዶች ማረፍያ ግርግም አስተኛችዉ በከብቶች በረት❤😔✝️🌹
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 года назад
ይገርማል ይደንቀል ይሄ ተዋህዶ አየነው አምላክን እደሰው ተወልዶ አሜን!!!
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 года назад
@@user-id8sv4gq1d በጣም ለኛ ብሎ ዝቅ ብሎ እራሡን አዋረደ 😔😔ኢሄን ግን ያስተዋለ የለም😔ድንግል ማርያም እኮ የታደለች ፍጥረትናት እሡ የፈጠረዉን ስጋ መልሶ ተዋሀደ 😔✝️
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
ሲጀመር ለግል ጥቅም ብላችሁ ኃይማኖት አትቀይሩ አንድ ዘማሪ አፍቅሬሽ እምቢ ስላለ ፕሮቴስታንት ትሳደብያለሽ በግል ስብዕና በባህር በፀባይ ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት ተሸሎ ተገኘቶ ነው ዘፋኝ ማነው አመንዝራ ማነው ሰካራም ማነው ሌባ ማነው ተሳዳቢ ማነው ነጣቂ ማነው ጋንጃ ሀሽሽ የሚሰብ የማን ነፍሰ ገዳይ የማን ጠንቋይ የማን ምእመን ነው እና አሁን እውነት እኛን በዲስፕሊን ለመሳደብ ሞራሉ አላት ኦርቶዶክስ አቅም አላት ትንሽ አታፍሩም እዚአብሔርን አትፈሩም በአስተምህሮ የሚያድን መንገድ ካለ ነገሩን እንጅ ስለፀባይ እስቲ ዝም በሉ የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።የዮሐንስ ወንጌል 20 31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።እስቲ ከዚህ ውጭ የመዳን መንገድ ካሉ በጥቅስ አስደግፋችሁ ንገሩን ተረት ተረት ትታችሁ በመላምት አምልኮ ተው ጥጃ ማምለክ ትታችሁ ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሚደረግ የትኛውም አምልኮ አምልኮተ ጥጃ ነው፡፡
@tegtaref473
@tegtaref473 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs 2 года назад
Sle hulu neger egzabhier ymesgen amen krstyan mehon metadel newu tewahdo lezelaelem tnur amen 🤲🤲🤲
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን🙏🙏🙏💕👏💚💛❤
@ortomezmurtube7181
@ortomezmurtube7181 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ ይላል በተዋህዶ ጥላ ስር እንድንኖር የመረጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@mimi7324
@mimi7324 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 በእውነት በጣም ደስ ይላል ቃል የለኝም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የምህረት አባት ሁሉንም ይመልስሳቸው እኛንም ያፅናን 🙏🙏🙏 መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ እንቁ 🙏🙏🙏
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም እረዳችሽ ከጨለማው አውጥታ ወደብርሀን መለሰችሽ
@mareah8016
@mareah8016 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምህረት አብ እንኳን ደህና መጣህ. የገልገሉት ዘምን ህ ይባርክልህ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እልል ልልልልልልልልልልል
@enatenat2840
@enatenat2840 2 года назад
እንኳን ደና መጡ መምሕራችን 😍እድሁም እህታችን እንኳን ወደ እምዬ ተዋሕዶ በሠላም መጣሽ ተመለሽ እውነት መቸም የትም አትሄድም ሰቦች ከእህታችን ተማሩ
@ethiowubtube5628
@ethiowubtube5628 2 года назад
መምህር እድሜና ጤናውን ያድልህ ። እህታችን እመቤቴ እንካን ከጨለማ ሕይወት አወጣችሽ። ሌሎችንም እግዚአብሔር ይጥራቸዉ። አሜን አሜን አሜን። እዉነት ብዙ ተምረናል።
@MeMe-or5de
@MeMe-or5de 2 года назад
Egzabher yemesgen! Ehitachin Enkan Baselam wedebatishii metashi! Emebatachin Dingl Maryam Titebikishi!!!
@seblepomeyasu7729
@seblepomeyasu7729 2 года назад
ያለነው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 2 года назад
እህታችን አኳን በሰላም ወደ ቀጥተኛዋ እምነት በሰላም መጣሽ ለብዙ ሰወች መመለስ ተምሳሌት ትሆኛለሽ ብየ አስባለሁ አደ አመቤቴ ፈቃድ💚💛❤️👏👏👏
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Год назад
ኦርቶዶክሶች እምነታችንን ጠንቅቀን እንወቅ ከነፈሰው ጋ አብረን የምንጠረገው አርአያኢትኢት ሀይማኖታችንን ባለማወቃችን ነው ።
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላማቹ ይብዛ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአ ብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም ተመለስሽ እግዚአብሔር አምላክ የምሳነው ነገር የለምና ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን አሜን፫🤲♥️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት ለዘልአለም ፀንታ ትኑር እምየ ተዋህዶ የቅድሳን የነብያት የሀዋርያት የጥንቶ የቀደመችው ሀይማኖት ናት💒✝️⛪️💯💯✅✅❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻💋 የኦርቶዶክስ ልጆች ፅኑ በሀይማኖታችሁ በመጨረሻው ዘመን ብዘ ሀሳዊ ነብያቶች እንደምመጡ ጌታችን ነግሮናል በሱሙ መጡ
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
ሲጀመር ለግል ጥቅም ብላችሁ ኃይማኖት አትቀይሩ አንድ ዘማሪ አፍቅሬሽ እምቢ ስላለ ፕሮቴስታንት ትሳደብያለሽ በግል ስብዕና በባህር በፀባይ ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት ተሸሎ ተገኘቶ ነው ዘፋኝ ማነው አመንዝራ ማነው ሰካራም ማነው ሌባ ማነው ተሳዳቢ ማነው ነጣቂ ማነው ጋንጃ ሀሽሽ የሚሰብ የማን ነፍሰ ገዳይ የማን ጠንቋይ የማን ምእመን ነው እና አሁን እውነት እኛን በዲስፕሊን ለመሳደብ ሞራሉ አላት ኦርቶዶክስ አቅም አላት ትንሽ አታፍሩም እዚአብሔርን አትፈሩም በአስተምህሮ የሚያድን መንገድ ካለ ነገሩን እንጅ ስለፀባይ እስቲ ዝም በሉ የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።የዮሐንስ ወንጌል 20 31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።እስቲ ከዚህ ውጭ የመዳን መንገድ ካሉ በጥቅስ አስደግፋችሁ ንገሩን ተረት ተረት ትታችሁ በመላምት አምልኮ ተው ጥጃ ማምለክ ትታችሁ ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሚደረግ የትኛውም አምልኮ አምልኮተ ጥጃ ነው፡፡
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
@@tsegayeyohannes2961 በመጨረሻው ዘመን የመጣ እምነት አንከተልም የሀዋርያት ሀይማኖት የሰማእታት ሀይማኖት የጥንት የጥዋትዋ እምየ ኦርቶዶክስ ናት ሀይማኖታችን በበመጨረሻው ዘመን ብዝዎች ይክዳሉ ከእውነተኛውዋ ሀይማኖታቸው የተባለው ትንብት የምታስፈፅሙ ናችሁ ከናታችሁ ከኦርቶዶክስ እየወጣችሁ መናፍቅ አደራሽ የምትርመጠመጡ እናንተ ፈሽን አርጋችሁት ሀይማኖት ቅቅቅቅቅ ለቁራሽ እንጀራ ብላችሁ ለገንዘብ ብላቹ እኛ ኦርቶዶክስ ብንጠጣም በአደባባይ እናንተ በድብቅ ነው
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
@@user-bj1ck9fk8i ወደ ዕብራውያን 1 1 ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመጀመርያ የሆነችው በምንድነው በእውነት ወይስ በተረት መርቄሪዮስን በማምለክ ለሰው ለመላዕክት በመስገድ ለድነት አፈር በመቀባት ውሃ በማጠጣት ማርያምን አምላክ በማድረግ በማስመለክ መስቀል በማቃጠል ጠንቋይ በማሰልጠን በየትኛው ነች አንደኛ ንገረኝ በመጨረሻ ዘመን የመጣው እግዚአብሔር ለዓለም መድኃኒት የላከው ኢየሱስ ነው ታዲያ ኢየሱስን በማምለካችን ነው አሁን የመጣነው እስቲ ንገረኝ በምንድነው መጀመርያ ኢየሱስን በማሳደድ አርሴማን በማምለክ አንደኛ ነች በእውነት በጽድቅ ግን መጨረሻ በየትኛው እውነት ነው የምትመኩት ቆይ በአስተምህሮ አንድ ሁለት ብለህ ከቃሉ ንገረኝ
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 2 года назад
ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 2 года назад
Hetachen enukan baselam wada wenate gna beta selam matash❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@weiynshetdemata4748
@weiynshetdemata4748 2 года назад
ይሄ ስብከት ተከታታይ ይሁን ብዙ የሚመለሱበት መንገድ ይሆናል ከእህታችን ጋር መምህራችን በዚሁ ቀጥሉበት ይስፋፋ ይሄ ስብከት
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
የፈጣሪያችን የአልረህማን አልረሂምን መልክተኛ ነብያችን 💚 እየሱስ 🌴 ክርስቶስ የመርየም ልጅ በሱና በናቱ ላይ የፈጣሪ ሰላምታ ይስፈን አሚን 🤲
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
ፈጣሪያችን አልረህማን 💚 አልረሂም ዓለ የፈጠርኳቹሁ የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝ የአዳም ልጆች ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የፈጣሪ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ ማለት ድሀ ለማኝ ነው
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
@@ermiyaesdemssie8130 እኛ የአዳም ዘሮች ልጆች ነን ወደዳችሁም ጠላችሁም ፈጣሪያችን አንድ ነው 🕋 ስለዲንጋው ለሙስሊም ትራክ ዜብራ ነው መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ባስተር የሚያነብውን ሳይሆን እናተው አንብቡት
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
የፈጣሪ መልእክተኛ 🌴 ኢብራሂም አብራሀም ልጆች ኢስማኤል ኢስሃቅ ፈጣሪ ዓለ ለኢብራሂም ካአባን ስሩት የፈጠርካችው ባሮቼ ለሶላት አቅጣጫ እንዲሆንላቸው ቤቱን ስራላቸው ዓለው
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
የፈጣሪ መልእክተኛ 🌴 እየሱስ 💚 ክርስቶስ ሰው ነው ነብይ ነው የሚያሳዝነው አባት እያለ ልጅ ከፈጣሪ አብልጣችሁ ፍጡር ታመልካላችሁ የአዳምን ፈጣሪ ካዳችሁ
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህራችን እህታችን እንኳን ወደ ቀደመው እነተኛው ቤትሽ መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ!!!
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን መናፍቃን አንደሆነ አይነ ደረቅ ናቸው ።የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣቸው ።🙏
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 года назад
በጣም 😁😁😁😁አንድ ጓደኝ አለች ምንም አታውቅም ግን ልትሰብክ ትፈልጋለች ድርቅናዋ በሳቅ ነው ምትገለኝ ፍጥጥ በሌለ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂👈
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 года назад
አሜን
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 2 года назад
@@b.tyoutube8191 እነሱ እኮ እንዳዛ ናቸ እውቀት ሳይሆን ድፍረት እኛ ደሞ ድፍረት ሳይሆን እምነት ብቻ ፈጣሪ አምላክ አይነ ልቦናቸውን ያብራው🙏
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 года назад
@@kidistmoges1919 እኮ ጭራሽ ሰበካ ትፈልጋለች መድረክ ለይ ቆሞ ለማስተማር ሁላ ክክክክክ በዛላይ ለመፀሃፍ ቅዱስ ክብር እሚባል የለባቸውም ፆም አለ ስግደት አለን ብላለች ክክክክ ቅዳሜ ሀሙስ ምናምን ትፆማለች ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ መተች አሉ ሲተርቱ ከዛ ምትፈታው በዶሮ ነው ፆማ ውላ😂😂😂😂😂😂😂ታጥቦ ጭቃ አለች እኮ ውባለም
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
@@b.tyoutube8191 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን
@johnyohannis7542
@johnyohannis7542 2 года назад
የእውነት.ተነገርሽሁ.ዘመንሽ.ይባረክ.ጌታ.ደግሞ.የሰዲግሽ.ወብአለም.👍
@zeritugabera9264
@zeritugabera9264 2 года назад
Mehemr Edema ena xenayisxeh Ezaber yixebeqeh xegawen yabezaleh..Etachen Ezaber wedebatesh Ekuwan meleseshi ❤❤❤❤❤❤
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m 2 года назад
ማርያምን ማመስገን ኀጢአት ከነበረ ቀድሞ የሚቀሰፈው ገብረኤል ነበር እናታችን የማይወደው ዳቢሎስ ብቻ ነው ዳቢሎስ እውነት ሰለማይወድ መናፍቃኖች አልታደሉም
@newnow6043
@newnow6043 2 года назад
አይ አለመታደል ማርያም አታማልድም ማለት ጥላቻ ነው አንዴ? እናንተ ማርያምን እንደምንጠላት አድረጋችሁ እኛ እንድንጠላ የምታደርጉት አካሄዳችሁ በጣም ይገርመኛል። ነገር ግን አታማልድም ማለታችን በእግዚአብሄር ቃል መሰረት ስለሆነ እግዚአብሄር ማርያምን አንደማንጠላት እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ለሰው ልጆች ሁሉ ስለ ሃጥያታችን በመስቀል በስቃይ ሞቶ በ3ኛው ቀን የተነሳውን በክብር ያረገውን የእግዚአብሄርን መልዕክት በገብርኤል በኩል ሲነገራት በመታዘዝ የአለም መድሃኒት የወለደችውን ብፅዕት የሆኘችውን ማርያምን እናንተ ትጠሏታላችሁ ብትሉንም እኛ ግን እንደምንወዳት ልብን የሚመረምር እግዚአብሄረ ያውቃል ምከንያቱም ሰውን ሁሉ አንድንወድ ቃሉ ይናገራል እንዴት የጌታ ኢየሱስ እናት የሆነችውን በእግዚአብሄር የተመረጠችውን ማርያምን ትጠሏታላችሁ ትሉናላችሁ። ለማንኛውም እናንተ የፈለጋችሁን በሉ እንጂ እንወዳታለን ቃሉ እንደሚለውም ብፅዕት ናት።
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 2 года назад
ሲጀመር ለግል ጥቅም ብላችሁ ኃይማኖት አትቀይሩ አንድ ዘማሪ አፍቅሬሽ እምቢ ስላለ ፕሮቴስታንት ትሳደብያለሽ በግል ስብዕና በባህር በፀባይ ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስታንት ተሸሎ ተገኘቶ ነው ዘፋኝ ማነው አመንዝራ ማነው ሰካራም ማነው ሌባ ማነው ተሳዳቢ ማነው ነጣቂ ማነው ጋንጃ ሀሽሽ የሚሰብ የማን ነፍሰ ገዳይ የማን ጠንቋይ የማን ምእመን ነው እና አሁን እውነት እኛን በዲስፕሊን ለመሳደብ ሞራሉ አላት ኦርቶዶክስ አቅም አላት ትንሽ አታፍሩም እዚአብሔርን አትፈሩም በአስተምህሮ የሚያድን መንገድ ካለ ነገሩን እንጅ ስለፀባይ እስቲ ዝም በሉ የዮሐንስ ወንጌል 3 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።የዮሐንስ ወንጌል 20 31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።እስቲ ከዚህ ውጭ የመዳን መንገድ ካሉ በጥቅስ አስደግፋችሁ ንገሩን ተረት ተረት ትታችሁ በመላምት አምልኮ ተው ጥጃ ማምለክ ትታችሁ ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሚደረግ የትኛውም አምልኮ አምልኮተ ጥጃ ነው፡፡
@kedesa1751
@kedesa1751 2 года назад
አባታችን መምህር ምረተ አብ አሠፋ እንክዋን በሠላም መጡ እረዥም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ያድልልኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህም አይነት አጣብቂኝ ሕዎትኦ ያስመልጣል…ርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@kedesa1751
@kedesa1751 2 года назад
@@Hiyawsim አምላክ በቤታችን በኦቶዶክስ ቤተ ክርስትያን እድንጸና ፍቃድ ይሁን ድግል ማርያም በቤትዋ ታጽናን ሠላም ለኢትዮጵያውያን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽና ወጣሽ ብዙዎች ሳይገባቸዉ የጠፍ አሉ የሚያመልኩት ሀሳዊዉ ክርስቶስ ነዉ 😭😭😭
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 2 года назад
እህቴ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መጣሽ እመብርሀን ከነልጇ በቤቱ ያጽናሽ
@rozaentertainment9597
@rozaentertainment9597 2 года назад
ፈጣሪ እንኳን ወደ እውነተኛዋ መንገድሽ በወጣትነት ዘመንሽ መለሰሽ።
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
አሜን
@clickcell4333
@clickcell4333 2 года назад
ዘመናችሁ ይባረክ ዕድሜያችሁ በቤቱ ይለቅ🙏 እኛንም በቤቱ ያፅናን🤲 የፀና ይሆናል እንደተባለው
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️✝️🙏
@madk6808
@madk6808 2 года назад
በዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና በጠቅላዩ በከባድ ዘመቻ እየተዘመተባችሁ ስለሆነ በቻለመጠን አንድነታችሁን ማነታችሁን ትጠብቁ ዘንድ እለምናለሁ። ኃይል የእግዚአብሔር ነው ቢሆንም አንድነታችሁን ትጠብቁ ዘንድ እለምናለሁ ። እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቀን።
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ለዚህ አበቃሽ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ አግዚአብሔር አምላክ እንኳን መራሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህታችን ሳይገባቸውና ሳይረዱ የጠፉትን ምከሪያቸው
@godislove1776
@godislove1776 2 года назад
የአገልጋዮች የስነምግባር ግድፈት ሁሉም ቦታ አለ ። ዋናዉ አስተምሮቱ ስህተት ያለበት መሆኑ ነዉ ። የተዋህዶን አስተምሮት በጥልቀት ማወቅ ያስፈልጋል ። ይህ የአገልጋዮች ስህተት ቢኖር እንኳን ከቤቱ ላለመውጣት ያግዛል ። ትኩረት መደረግ ያለበት በሰዎች ሀጢያት ላይ ሳይሆን አስተምሮቱ ላይ ብቻ ነዉ ። በስነምግባር ጉዳይ ከእኛም ቤት ብዙ ማንሳት ስለሚቻል ። በአስተምህሮ ረገድ የተነሳው መልካም ነዉ
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 2 года назад
እግዚአብሔር የ ምን ብትወደኝ ነው ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ክበርልኝ ተመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስታምሪ ግርማ ሞገስሽ ካለባበስሽ ጀምሮ ተመስገን መምህሬ እዴት ነህልኝ ክበርልኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህም አይነት አጣብቂኝ ሕዎትኦ ያስመልጣል…ርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@onlymine4294
@onlymine4294 2 года назад
አሁንም ፀጋ አለኝ ብሎ ማሰብ ይከብዳል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሴት ሰባኪ እንደሌለ ሀይማኖት የሚያቀያይረው ከቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ እንደሆነ ማስረዳት ያስፈልጋል እነሱ አይታመኑም አዲስ ነገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ሊያመጡ ይችላሉ መንፈስ ላውጣ ሰባኪ ልሁን እንደማይችል አስረዱ አባቶች
@enatasrate576
@enatasrate576 2 года назад
በጣም ልክ ነሽ እህቴ!! የመምህር ተስፉዬን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በኃላ ብዙ ነገር አውቄያለሁ!!!
@tube-xy9jn
@tube-xy9jn 2 года назад
great memehr Mihiret be strong Wube
@debelemulugeta7229
@debelemulugeta7229 Год назад
Igzaber ye xabiqachu ye unetach mengad ligoch!! I love you so much.
@MimiMimi-tm5jc
@MimiMimi-tm5jc 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
@tilahun5421
@tilahun5421 2 года назад
ዝም ብለው በጭፍኑ እየጋለቡ ጠፍተው የቀሩትንም ፈጣሪ ወደ እውነት ጎዳና ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመብርሀን ታምጣቸው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህም አይነት አጣብቂኝ ሕዎትኦ ያስመልጣል…ርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 2 года назад
እንኳን ደና መጣሽልን እህታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን እህታችን በርችልን በእውነት ተዋህዱ ሁሌም እውነት ናት!!!
@lidiagebreyewhanes8789
@lidiagebreyewhanes8789 2 года назад
Esey Eli lili lil ili enkan Egzabiher wede eminetishe meleseshe Eililillllllllllll 🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን ሉኡል እግዚኣብሔር ኣምላኽና ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ንስሐ ከማየስፍልጋቸው ዘጠና ዘጠኝ ቅዱሳን መላእኽት ብኣንድ ንስሐ የሚገባ ሐጥእ በሰማይ ደስታ ይሆናል፥ ሉቃ 15፥7 እንካን ደስ ኣለች በድጋሜ ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህም አይነት አጣብቂኝ ሕዎትኦ ያስመልጣል…ርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@ziadbahlawan9431
@ziadbahlawan9431 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህር ክርሰቶሰ በማወቅም ባለ ማውቅም የምንሠራውን ሀጥያታችንን ይቅርም ይበለን እህታችንም እንኳን ወደ ተዋህዶ ተመለሸ ወደ ቀጥተኛይቱ እምነት።
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 года назад
እድለኛ ነሽ ለሰርጉ ሚጠሩ ጥቂት ናቸው በዛ ያለው ሚወድቅ ነው ከሚጠሩ ሰልፍ ውስጥ ያርገን አሜን🙏
@yemanegebrhiwet7755
@yemanegebrhiwet7755 2 года назад
Amen Amen Amen tikiklecha emnet orthodox new memhir mihreteab egzeabiher edmen tienan ysteh
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
በዝህ አለም የምያስደስተኝ ነገር ብኖር ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች በመሆናችን እስከ ሰባት ዘሮቺ እግዚአብሔር ይመስገን በዝች የቀናች ሀይማኖት በመሆናችን ተመስገን ሌላውማ አላፍነው
@mihretegiso2037
@mihretegiso2037 Год назад
Egna nenafik aydelenm Eyesus yadnal!!!!
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችንን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ
@user-qq3ku1ex9h
@user-qq3ku1ex9h 2 года назад
እምዬ ተዋህዶ ⛪ቤተክርስቲያን ቅድስት ሰላማዊት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልን🤲 አሁን ትምህርቱን በደንብ ተማሪ፣ ሶሻል ሚዲያሽን ላልተወሰነ ጊዜ አጥፊው አትጠቀሚ ማንም ምን ቢል አትሰሚምና። የወደድሻት የናፈቅሻት እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን🙏❤❤❤❤❤
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 года назад
እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ሊሎችንም በጊች ቸሩ መድሀኒአለም ይመልስ መምህራችነ በረታ ጸጋውን ያብዛልህ
@ashenafimengistu693
@ashenafimengistu693 2 года назад
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሄር ይመሰገን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
Далее