Тёмный

ታላቅ ጥሪ ለኦርቶዶክሳውያን  

Pastor Kassahun Lemma
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

#የከሳቴ_ብርሀኑ መምህር ጌታቸው ምስጢራቱን አጋለጡ #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@zeryihunpetr5525
@zeryihunpetr5525 2 года назад
መምህር ጌታቸው ጌታ ይባርክህ።
@almazalemu9203
@almazalemu9203 2 года назад
እውነት ነው እውነትን በፍቅር መንገር እጅግ አስፈላጊ ነው የእዚአብሔርን እውነት ለመናገር አማኞች ወገኖቻችን እንደ የእግዚአብሔርእውነት
@marthayohannes1590
@marthayohannes1590 2 года назад
ተባረኩልን
@alexsodagne8270
@alexsodagne8270 2 года назад
ዋው ጌታ ይባርክህ መምህር ጌታቻው ፓስታር ታባረክ
@betelhem9247
@betelhem9247 2 года назад
እውነት ነው በርቱ የጻፉትን ሀሰት በእውነት መስራት እደሚችሉ አቅም እዳሎት ገድል ወይስ ገደል አንቤ ተረድቻለው የነበረብኝን ጥያቄ ቁልጭ አርጎ መጽሐፉ ቅዱስን ማስረጃ አስቀምጠው ጥያቄን መልሷል ጸጋ ያብዛሎት❤️
@elfineshfalk5186
@elfineshfalk5186 2 года назад
Wooooo is amazing explanation God bless. I need the book.
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 года назад
Yes tikikil ,,,birhanu yibra eyesus yeminegisbet gize kerbaual
@yilmatadesse9369
@yilmatadesse9369 2 года назад
አድራሻውን ፃፍልን መፅሀፉን እንድንገዛ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 2 года назад
መገናኛ ግሬት ኮምሽን ሕንፃ ላይ
@hanahana445
@hanahana445 2 года назад
ዘመናቹ ይባረክ!!!
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Год назад
መምህር ጌች ዘመንህ ይለምልም
@betelhem9247
@betelhem9247 2 года назад
ተባርካቹ ቅሩ
@elsatube9804
@elsatube9804 2 года назад
Wow
@yodittekie9265
@yodittekie9265 2 года назад
Yes true god bless you
@PastorKassahunLemmaMinistries
@PastorKassahunLemmaMinistries 2 года назад
gofund.me/9ce742f2
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 2 года назад
Yezemenu mekesefete bedenate ayenetu bada new yebate kereseteyane telate
@getsangetsan987
@getsangetsan987 2 года назад
ሰላም ለሚፈልግ ሁሉ የሰላም ባለቤት ሰላሙን ያብዛላችሁ።ይህ የሚሆነው የሰላሙን ባለቤት ስታውቁትና ለሰላም የሚገባው የእኛን ድርሻ ስንወጣ ነው ፡ በሰላም መንገድ ላይ የሰላም ዘር አለና። ኮሜንት ለመስጠት የተነሳሁበት በዉይይቱ ላይ ነው። ሰው የሰይጣንን ስነ ፅሁፍ ሊያደንቅ አይገባም፡ የሰውም ጥበብም አይደለምና፡በሰዎቹ ላይ ያደረው ህሊናቸውን ያወረው፡ የዚህ አለም አምላክ፡ የእነርሱን አካል ተጠቅሞ ፡የተረከውን የፃፈውን ነው ፡ ሰዎችን የሰይጣኑ ድርሰት ፈጥኖ እንዴት መቆጣጠር እንደቻለ መናትንም መሻገሩ በቂ ማስረጃ ነው፡ ሰለዚህ የሰው ጥበብ ቢሆን ወዲያው ከፍ ብሎ ለዘላለም ይረሳል ፡ የአጋንንት የድርሰት ጥበብ መሆኑ ከህዝቡ ልብ ውስጥ አይጠፋም ፡አትስጉ ፡አሁን ወንጌል ብቻ ስበኩ ብለው አንድ ጳጳስ አወሩኝ ያላችሁት ማስረጃ ነው ። እንዴት ክርስቶስን የሚጋርድ የአጋንንት ስነፅሁፍ አድናቂ ሆናችሁ ??? ሁለተኛ ቅዱሳንና ሰማዕታትን እነማን ናቸው ?? እናት ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው ?? ማንም ሰው ተነስቶ ወንጌል መስበክ ይችላል ?? በመጨረሻም መሪ ጌታ ሙሴንና ከእርሱ ጋር የሚሰሩትን ጋብዝልን ፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ወንጌል በመንፈስቅዱስ ሀይልና ብቃት ስለሚሰራ ሁሉም ባጀት እርሱ ጋር ከእርሱ ጋር ህብረት ያለው ሁሉ ይከናወንለታል። አሜን።
@chuchugetachew3269
@chuchugetachew3269 2 года назад
Egzeabeher anten yaremih Tewahedo orthodox banet yemitetarem aydelechim Egzeabeher yetarekih
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 2 года назад
Ate nehe wegale yalgebahe laba ketu
@gebretsadikzeredeshet8797
@gebretsadikzeredeshet8797 2 года назад
መቼም አይገባህ ለምን? እውነትን ሳይሆን ምቾትን ትመርጣለህ። እስኪ እውነት ከያዝህ ከኢ/ኦ/ተ/ቤ መጻሕፍት መምህራን ጋር ፊት ለፊት ተነጋገር።
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 года назад
ወንድማችን እግዝአብሄር በይሆናል አይመለክም ለሀዋርያት ጋር የተገለጠው እየሱሰ አምላክ ዛሬም ራሱ እሱ ነው የሚስራዉ አሰራሩም ብዙ ነው ። ሰለዚህ ሁለትም ሶስትም ሆናችሁ ብትሰበሰቡ በመካከላችሁ እገኛለው ያለው መጥምቀ ዩሀንሰም ከእኔ ቡሃላ የሚመጣው በመንፈሰ ያጠምቃችዋል ብሏል ሰለዚ ወንጌል ብቻ የነገሰባት ቤተ ክርስትያን መሆን አለባት መፅሀፍ ቅዱስም የእግዝአብሄር መንፈስ ባለበት በዛ አርነት አለ ብሎ ያሰተምራል ይሄም ለወንጌል አማኞች መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው ስለዚ እየሱሰም ሂዱ ወንጌልንም ለአለም ሰበኩ ነው ያለው ።በመቀጠል መዳን በእየሱስ ብቻ መሆኑን ያስተምረናል ።በአጠቃላይ መሪ መሆን ያለበት መፅሀፍ ቅዱስ ነው።ሰንፀልይ አባታችን ሀይ በሰማይ የምትኖር መንግሰት ትምጣ ሲባል የሚመጣው የእግዝአብሄር መንግስት መሆኑ ያሰረዳል ለእዚ ደግሞ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አጥምቁ ወንጌልንም ስሩ ተብሎ ተፅፏል ።መፅሀፍ እንደሚናገር በልቡ አምኖ በአፉም የመሰከረ ብሎ የስተምራል ሰለዚ አንድ ክርሰትያን ይሄን መፈፀም እግዝአብሄርን ደስ የሚያሰኝ ተልእኮ ነው ትእዛዝም ነው።እና ክርሰቶስን ዋና ያደረገ ክርስትና አሽናፊ ነው ሚታየውም ይሄ ነው ።በመጨረሻም ዘመን ከመንፈሴ በሀይል አፈሳለው ቃለ እግዝአብሄር ነው ይሄን መካድ ከቶ አይቻልም።
@elenimekuria2724
@elenimekuria2724 2 года назад
E/r lebonahen yemelsen..ante orthodox aydelehem....ahun lezi gize yederesenew bemen yemeselhal be emebetachen amalajenet belejua chernet be kidusan amalajenet nw..ewnt btm tasazenaleh yasadegechehen betekersetiyan nw yekadekew..demo mn yaderg beleh nw pastor gar heden metaweraw enawekalen enante memheran setan endemifetatenachu....mn ale ezi meteh matakewen ngr kemetawera abatochachen beteyek...kalum eko milew abateh teyke nw..e/r mehari nw kezi belay gefteh satehed wede kidist betekerstiyan betemeles lenebseh medan nw...orthodox tewahedo hager nat yesetechen keber nexanet..ye emebetan amalajenet yelijua chernet mheret ye kidusan amalajnet ayleyen✟✟
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 2 года назад
ይሄ ሰው ማነው ቆይ
@saraanjejo2039
@saraanjejo2039 Год назад
መምህር ጌታቸው, የተሀድሶ አማኝ ነው
Далее
Memhir Getachew Mitku
1:01:35
Просмотров 4,6 тыс.