Тёмный

ታላቅ ፍጥጫ! የዘር ፖለቲካው የት ደረጃ ደርሷል!...| መምህር ፋንታሁን ዋቄ Memeher Fantahun Wake 

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@waffiki
@waffiki 23 дня назад
ትክክል ነዉ ሁለቱም እረኞች ክደዉናል። እኛንም እግዜርንም ክደዋል።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 22 дня назад
Yes yes 😂 sir let's wake up,be alert?! Politicians in church are like this!?
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 23 дня назад
የሚያሳዝነው ፣ መስቀለ ምሕረቱን በእጃቸው ይዘው ፣ ልባቸው በልዑል እግዚአብሔር ቃልና መንፈስ ሳይሆን፣ በጠባብ ብሔርተኝነትና ቃለ እግዚአብሔር ጥላቻ የታጨቀ መንፈስ ነው ። በዚህም የተነሳ፣ የፈጣሪ ቁጣ እየገዘፈ መጥቶ ፣ እንደ ሎጥ ሚስት ሁሉንም በያሉበት አድርቆአቸው የሚቀርበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 23 дня назад
አሁንም ሁልጊዜም የማይገባኝ ነገር የኦሮሞ መብት ተገፍፏል የሚለው ቃል፣ ኦሮሞ ተበድሏል ግፍ ተሰርቶበታል የሚለው ቃል ያስደንቀኛል? የኦሮሞ መበደል ምኑ ላይ እንደሆነ አይገባኝም፤ ተበደለ ካልን ከሌላው ብሔር የባሰ ደርሶበታልን? የኦሮሞ ህዝብ እንደ ሌላው ብሔር ተበድሏል ብንል ወደ እውነታው ያመጣናል።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 18 дней назад
💕👏
@MasershaSisay
@MasershaSisay 23 дня назад
የብሔር ሐይማኖት የለም ፈጣሪ ሁሉን አንድ አድርጎ ነው የፈጠረው አልለየም እኩል ነው
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 23 дня назад
የአሁን ፖለቲከኛ ይህን መስማት አይፈልግም።እድሜው እና ጥቅሙ የሚጨምርለት ጥላቻን ሲሰብክ ነው።
@smsm3968
@smsm3968 22 дня назад
ዘር፣ ብሔር፣ ጎሳና ጎጠኝነት ያላጠበባችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ልጆች ናችሁ! ሁሌም እግዚአብሔር ከጎናችሁ ሆኖ በቅድስናችሁ እንዲያፀናችሁ እመኝላችኋለሁ! እንደ እናንተ ዓይነት በሳል የሠው ምሳሌዎች ቢበዙልን እንዲህ ዝርክርካችን ባልወጣ... ፣ እንደ እናንተ ዓይነት ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ልጆች በጥቂቱ እንኳን ቢኖሩን ስቃያችን ባልበረታ ነበር።
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 23 дня назад
የኦሮሙማው ነፃ አውጭ የአማራን ዘር ማጥፋት ነው😢😢
@brookyilma9850
@brookyilma9850 23 дня назад
ዘረኛ ሰው ያልሰለጠነ ሰው ብቻ ነው። ሰዉ ሁሉ ሰው ነው
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 14 дней назад
እኔ የዝህን ብሄረሰብ መብት ስጮህ በዛ ውስጥ ያለ ብሄረሰብ አብሮ ይጬህ የሚሉ ሰዎች የሰዎችን ዴሞክራሲያዊ ነጻነትን የሚጋፋ ነው።እኔ ስገድል አብሮ ይግደል ያፈናቅል ይግፋ ማለት ግለሰቦች ነፃ ሃሳብ እንዳላቸው አመረዳት ነው።ይህ ተገቤ አይደለም ባሉ ሰአት በዛ ወይም ባላመኑበት መሳተፍ እንደለለባቸው መረዳት ያስፈልጋል።
@techawatch
@techawatch 22 дня назад
ቄስ ነኝ ብሎ የኦሮምያ ክልል ህዝብ ብሎ ይናገራል እግዚኦ ሰውን አንድ ማድረግ የነበረበት ካህን ነው ይሄንን ያለው አንድም እምየ ምኒልክ ብሎ የተናገረም ሆነ የሰበከ የለም እንደዚህ አይነት ሰው መስቀል ይዞ ቄስ መባሉ በራሱ የሚያሳዝን ነው።አንድም እምየ ምኒልክ ብሎ የተገደለ የለም በኦሮሞ ክልል ሀይማኖታቸው ኦርቶዶክስ ስለሆኑ ብቻ ተገድለዋል።
@user-mh5uo1eq5n
@user-mh5uo1eq5n 23 дня назад
በንህነ ሀልዮት ኢንፍልጥ ወኢንሌሊ ለቅድስት ቤተ/ክ
@marysam9193
@marysam9193 20 дней назад
ዶሮ ጭንቅላት ዱሮም የዶሮ ጭንቅላት ስልጣን እንዴት ይቻለዋል
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 23 дня назад
Amarignaa ye egizer quanqaa new? Sitasibut Andinet malet hulum begid amarignaa menager alebet? Min ayinet telikasha mikiniate bedifret makirebachihu lerasachihu ayikebidachihum? Yitaseb enaninte sayitawekachihu tsinfegna ye Amara bihertegnaa mehonachihun asitewlu. Yemigermehu chinqilatechihu tatibo yerekese mehonun awukachihual. Benante astesaseb Russia, Romania orthodox yeegiziabiher ayidolem?
@LemlemuGetahun-p2r
@LemlemuGetahun-p2r 23 дня назад
መምሕር ሕህዋት በማሕበረ ሥላሴ ነበር ሻለቃ ሻንበል የተባሉ ታጋዬችን ትነሸ ቤተክሕነት ቀመሥ የሆኑት ትንሸ የቤተክሕነት እውቀት ያላቸውን ከገዳሙ ገብተው እንዲሞለክሱና ቤተክርሰቲያኗን እንዲሰልሉና እንዲቆጣጠሩ ያደረገው የዚሕ ደግሞ ባሰ ሁሉም አባቶች ደንዝዘው ሐይማኖታቸውን ሸጡ ???አይመሥልወትም አዝናለሁ ፈጣሪ ይታደጠን ..........:-
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 22 дня назад
በሀይማኖት ሠበብ ፖለቲካ በዳዴ እየሔደ ነው
@assefajudah8559
@assefajudah8559 23 дня назад
The poll. Sorry, we do not need to go to Church, Orthodox Church, to hear "Swbekkka", but teaching, "mastemare ", mamare, "mastemare NOT Equqal mesbekee, sebeka, Sebakee, we want Teacher, astemare. SEBEKKAA, NOT the Orthodox Way !!! Religion to destroy the unity of the country !!!
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 23 дня назад
ከነዝህ ጋር ምን አነጋገራችሁ መብቴዉ ተጀምሮአል አንድ ቀን ያልቃል
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል 23 дня назад
ምን አይነት ደቆሮ ነው አይ ጉድ ከጋላ በላይ ገዳይ አለ ጋላ የምልበትምክንያት ስድብ ስላልሆነነው
@emiMulu3610
@emiMulu3610 23 дня назад
በወያኔ ጊዜ ብዙ ሰወች ቄስ ሳይሆኑ በየጠቅላይ ግዛቱ እና በውጭው ሀገር እንደ ቄስ ሆነው ሲዘባርቁ ፣ ሲጠቀሙ ቆይተዋል። ይህም አንዱ ኦርቶዶክስን የማዳከም ስልት ነወ። 🥵
@romanmeressa2793
@romanmeressa2793 21 день назад
ሐቅ ነው ያወሩት እናንተ ናችህ የማይገባችህ
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 23 дня назад
ለምንድን ነው ሀይማኖታችን በብሔር ላይ የሚቆመው? ካልን በእምነት ስለተለያየን ነው፤ እምነት ራሱ ስላልገባን ነው፤እምነት ግን አንድ ነው፣ ያም እምነት ክርስቶስ ነው፣ በክርስቶስ አንድ ከሆንን መለያየት የለምና፤ ዛሬም በቤተክርስቲያን ያለው ትልቁ ችግርም አንደኛው እንደ እግዚአብሕር ሀሳብና ፈቃድ ሀላፊዎቹ ህዝቡን ስለማያገለግሉ ሲሆን ሁለተኛው በሀይማኖት ስም የሚነግዱ ህሊናቸውን የሸጡ ስላሉ፣ ነው።
@marysam9193
@marysam9193 20 дней назад
kikikikikikikikiki ወደዉ አይስቁ አሉ ህምምምምም ሃይለ መስቀሉ እንዲህ በጉግማንጉጎች እጂ ይያዝ ኧረ ፈጠሪ እንዲህ ፈርኦን ከሆነ እና ናፑከደነጹሮች ምድርህን አጽዳ
@user-kc6gi8ds6n
@user-kc6gi8ds6n 21 день назад
ስንት አይነት ትል የሆነ ሰው አለ በእግዚያብሄር ይህ ቄስ ነው ወይስ ወስፋት?
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 20 дней назад
ጅል
@user-lg8wn6ci2u
@user-lg8wn6ci2u 23 дня назад
Melinek gaday nabar
@emiMulu3610
@emiMulu3610 23 дня назад
ዛሬ በነፃነት የምትኖረው በምኒሊክ መስሎኝ? የቅኝ ግዛት የተገዙትን አፍሪካውያን ምን እንደሚያወሩ ስለ Colonization ጠይቅ።
@wowwow5075
@wowwow5075 22 дня назад
ጋላ አር ነው የምለው በምክንያት ነው
@smsm3968
@smsm3968 22 дня назад
ኸረ አይባልም። ነውረኛ ነህ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 17 дней назад
ባለጌ ነህ ጠቃሚ ያልሆነ ቃል የምትተፋ
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:21
Просмотров 845 тыс.
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 4,2 млн
ЗАБЛУДИЛИСЬ В ТРАВЕ #shorts
00:25
Просмотров 540 тыс.
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:21
Просмотров 845 тыс.