Тёмный

ታማኝ በየነ በበድር ኮንፈረንስ 

Harun Media Network
Подписаться 390 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 518   
@user-ok8dp2ji6p
@user-ok8dp2ji6p 6 лет назад
አቦ ታማኝ የአላህ ጥበቃ አይለይክ። እጅግ በጣም እንወድሀለን።
@leila123ali8
@leila123ali8 6 лет назад
ጥሎብኝ አሽቃባጭ አልወድም ማሻአላህአላህአክበር
@user-ld5nt6fp7e
@user-ld5nt6fp7e 6 лет назад
ወለህ ነው ምለቹ ኡስተዞች ስፈቱነ ድምፀችን ስሰማ ወይኔ የተመኝን ደስታ በዬው ነበሪ የልኩት ተሜ ዘሪ ሀይመኖት የልገደበህ የእትዮጲያ ምሪጥ ምሪጥ ልጂ ነክ ውድድ
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 6 лет назад
ታማኝ በየነ ሥወድህ ያለህበት ሁሉ ይደምቃል ማር ነህ
@hananhanki6698
@hananhanki6698 6 лет назад
አቡኪኪኪኪኪ በድሩ እና ታማኝኝኝኝኝኝ ስወዳችሁ ወላሂ
@igui6425
@igui6425 5 лет назад
ማሻአላህታማኝአድናቄህነኝ
@birtudem7419
@birtudem7419 6 лет назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ሙስሊም ወገኖቼ እግዚአብሄር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ ስላየኋችሁ።ታማኝም እንኳን ደስ ያለህ
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 лет назад
ታማኝ የእውነት ታማኝ ነህ አተ
@user-ff4gz7yk2p
@user-ff4gz7yk2p 6 лет назад
ማሻ አሏህ መልካም ስው ነህ ወንድም ታማኝ በየነ ሁሉም ንግግሮችህ ያስደስቱኛል ለሙስሊሞች ያለህ ክብር እኛም እናከብርሀለን እወዲሀለን አሏህ ሂዲያቱል ተውፊቁን እንዲስጠህ የሁሉም ዳእዋየ ነው አሏህ ይወፍቅህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 лет назад
ሀቢቢ ታማኝ አምሳያህን ያብዛልን አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ
@user-oy1nq7dk2e
@user-oy1nq7dk2e 5 лет назад
ኡስታዝ አቡ ያሲን$ በድሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
አላህይጠብቅልንኡሥታዞችቸንንይርቢለሀይትወፍቀንታማኘምርጥሠዉአላህይቆይህጀግናየእዉነትታጋይ
@bintbaba615
@bintbaba615 6 лет назад
ታማኝ ባለውለታች ደካምህ ውጤት ታየለህ እወድሃለን ጀግና ኢትዮጵያውያን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@sofisopia2016
@sofisopia2016 5 лет назад
? ?
@mazaendale9312
@mazaendale9312 3 года назад
እምዬ አገሬ ከነልጆቿ በሰላም ዉላ በሰላም ትደር ያቡነ ጴጥሮስ የቢላል አገር☝☝☝🙏🙏🙏
@memeahmye4120
@memeahmye4120 6 лет назад
አላህ ሁሉ ነገር በእጁ ነው እና አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ታማኝዬ
@user-ju9zt6ih3t
@user-ju9zt6ih3t 6 лет назад
ታሜ እንኳን ደስ አለህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና እንወደሀለን እናከብረሀለን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ አላህ ይጠብቅህ ኑር ሀቀኛ ስኖር ደስ ይላልና
@vipmr6814
@vipmr6814 6 лет назад
ታማኙ እውነትም ታማኘ ነህ
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 6 лет назад
ታማኝየ እውነትም ታማኝ ምርጥ ኢትዩጽያዊይ ጀግና ነህ ምርጥ ሰው
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 лет назад
ስወዳችሁ ኑሩልኝ ታማኝየ የኔ ውድ የምመኝልህ ነገር ሂዳያብቻ!!
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
አይ ታማኝ እድስምህ ታማኝ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@miftahyesuf9198
@miftahyesuf9198 2 года назад
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነው
@zemzemmohammed4197
@zemzemmohammed4197 6 лет назад
አልሀምዱሊላህ አሏህ የሁላችንንም ድምፅ ሰምቶናል ሁላችንም የሱ ፍጡሮች እንደመሆናችን ሙስሊም ክርስቲያኑ አሏህ ደርሶልናል አልሀምዱሊላህ ።።።
@jerusalem2544
@jerusalem2544 6 лет назад
Zemzem Mohammed አሜን አሜን እንኳን ደስ አለን ወገኖቼ ።
@user-jp3fr2xo5f
@user-jp3fr2xo5f 6 лет назад
ታማኝ የሁላችንም ባለዉለታ ነዉ እንወድሀለን
@hayryajemal2342
@hayryajemal2342 6 лет назад
ታሜ አላህ ቀጠጥተኛውን መንገድ ይምራህ እውነት ተናጋሪ በጠፍበት ዘመን ሀቀኛሠውን ማግኘት እንዴት ደሥ ይላል
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 6 лет назад
Hayrya Jemal አሚን
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 лет назад
Hayrya Jemal እህቶቸ ለንግግራችሁ ተጠቀቁ ካከበራችሁ በቂ ነው በእምነት ድርድር የለም እመ ብርሐንን ።
@hayryajemal2342
@hayryajemal2342 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እህት ምን አልን ታዲያ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ማለት የሌላን ሀይማኖት መንካት አደለም ያልበላሽን ቦታ አትከኪ
@hayryajemal2342
@hayryajemal2342 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ምታከብሪው /ሀቅ ተናጋሪን ሠው ጥሩ ነገር ብትመኚለት ምኑ ላይ ነው ሥተቱ
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 лет назад
Hayrya Jemal ክክ ይቅርታ ታማኝ እደስሙ ታማኝ ቀጥተኛ ስለሆነ እምነቱን ያልሽ ስለመሰለኝ ነው
@jerusalem2544
@jerusalem2544 6 лет назад
ታማኝ የኔ መልካም በየሄድክበት ሃይማኖት ዘር ሳትመርጥ ለወገኖችህ ትጮሀለክ ተባረክ ዘርህ ይባረክ።
@user-jf5gt8gv3h
@user-jf5gt8gv3h 6 лет назад
ታማኝ እንወድሀለን ምርጥ ወንድማችን
@ekramsiraj-828
@ekramsiraj-828 6 лет назад
ታሜ ጀግና ስላንተ መግለፅ ቃል የለኝም አቦ ተባረክ ....እንኳንም ይችን ቀን በአይንህ ለማየት አበቃህ ....የቁርጥ ቀን ጀግና.
@maremare8451
@maremare8451 6 лет назад
ታማኝ የታለ ታማኝ በየነ አላህ ሂዳያውን ይስጥክ ታምዬ ጀግና ነህ
@alebelkehaliw24
@alebelkehaliw24 5 лет назад
ታሜ ለኢትዮጵያ በእነዚህ በሁለቱ ሀይማኖቶች አንድነትን ትፈልጋለች ከዚህ የበጠ መስራት ከለብህ በጣም አከብርሃለሁ ሰው ሆኜ ከዚህ የበለጠ አከብርሀለሁ እምዬ ታማኝ!!!
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 лет назад
ታማኝ በየኔ አንተ የእውነት ሰው ነህ አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 6 лет назад
Safiya Aaa ክክክ
@user-ql1mi5by1q
@user-ql1mi5by1q 6 лет назад
መሽአላ ድል ለሙስሊም አር መሽአላ ውይ ዴስ ሲል
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 6 лет назад
Toyiba Toyiba ምንድልያስቤልሻል እንስማማለንነው፡እያተባለነው
@user-ql1mi5by1q
@user-ql1mi5by1q 6 лет назад
ገብቶኛል ግን ወዴእስልምና ስለገባ ደስ ብሎኝ ነው እና ሳቃቸው ምንምን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለየ ሀገራችን እንዳለቀሱ ነበር
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 года назад
ታማኝ እንደስምህ ታማኝ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ
@user-lb7sj2zk7x
@user-lb7sj2zk7x 6 лет назад
አልሀምዱ ሊላህ ታማኝየ ውነትም ታማኝ ነህ በውነት ቃላት አይገጠውም መሻአላህ ብያለሁ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@yamrezflo779
@yamrezflo779 6 лет назад
ታማኝ እደሥምህ ታማኝ ነህ አላህ ይጠብቅህ ሁልግዜም ሠላም ሁንልኝ በጣም ሥሥት ነው የምልልህ በሠላም ወተህ ግባ ላገርህ ምድር ያብቃህ ልጅችህም አድገው እዳያተው ሀገራቸውን ወዳያጅ ይሁኑ ሠላም ላተ ይሁን ምንግዜም እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
@medinaseidtub769
@medinaseidtub769 6 лет назад
ታማኝየ ኑርልን እድሜ ይስጥልን
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 6 лет назад
በጣም እንወዲሀለን ታሜ ወዲማችን
@SaraSara-tx3xl
@SaraSara-tx3xl 4 года назад
ውድ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ታማኝ የኔ ጀግና ስወድህኮ
@user-mg9ou6hl5m
@user-mg9ou6hl5m 6 лет назад
ታማኝ ታማኝ ምርጥ ሰዉ በጣም እናከብራሀለን ለሁሉም ነገር ከጎናችን በመሆንህ
@user-kx4og9lk3p
@user-kx4og9lk3p 5 лет назад
ታማኝ የ በጣም በጣም ደስብሎናን አላህ ይጠብቅህ እድሜ ና ጤና ለናተ ይሁን
@hikmamusma2175
@hikmamusma2175 6 лет назад
ታማኝ ምርጥ ሰዉ
@rahmetos7886
@rahmetos7886 6 лет назад
ታሜ ምርጥ የኢትዩጵያ ጀግና እናመሰግናለን እውነትም ታማኝ እኖድሀላን
@madinsahmed5032
@madinsahmed5032 6 лет назад
ያአላህ በጣም ደስ ይላል ይህ ደስታ ዘላቂ ያድርግልን ኢንሻአላህ ለአላህ ስልውድድድድድድድድ አደርጋችኋለሁ ታማኝ ሃቀኛ ሰው አላህ ይጨምርልክ ኢስላም ይወፉቅ
@aliyamohamed8113
@aliyamohamed8113 6 лет назад
ታማኝ በየነ ላንተ ያለኝ ክብርና ፍቅር ወደር የለውም. የአላህ እዝነትና ሰላም አይለይክ
@user-ie4zq9yr2t
@user-ie4zq9yr2t 6 лет назад
ውይ ታማኝ የእውነት ታማኝ
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 6 лет назад
ታማኝ ታማኝ ታማኝ 1000 ጊዜ ታማኝ ሌላ ለማለት ቃላቶች ሁሉ ስላነሱኝ ነው
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 3 года назад
አላህ ሰላምህን ያብዛው. ታማኝ ታማኝ በየነ.
@HD-cc7dl
@HD-cc7dl 6 лет назад
መሸአላህተባረከላህያርብ
@user-it2gg6yx6j
@user-it2gg6yx6j 6 лет назад
ማሻላህህህህ ታሜ የኛ ጅግና እንወድሀለን እናከብርሀለንን
@user-ld5nt6fp7e
@user-ld5nt6fp7e 6 лет назад
ተመኝ በጠም ነው የምወዲክ አለህ የሪሱ በሪየ የሪግህ ኡነት የ ፖሎትከ ብትገበ ደስ በለኝ ውይ የነቴ ልጂ ኑሪልኝ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 6 лет назад
የኛ ጀግኖች እናተን በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ነው ደስስስ የሚለው አልሀምዱሊላህ አልፍ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይጠብቃቹ
@kozykedir4099
@kozykedir4099 6 лет назад
ታሜ ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን አንቴ ልዩ ሰው ነክ
@salehmuhamad8210
@salehmuhamad8210 6 лет назад
ወይኔ ታማኝ ምርጥ ሰው አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኝ ውድ ጀግና እኮነህ ታማኝ እውነት ታማኝ እንወድሀል ጀግናችን ወይኔ ታማኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ውስጣችን ነህ ታማኝ አላህ ይጠብቅህ እውነት ብለሀል አላህ ድምፃችን ተሰምትዋል አሚን አሚን ታማኝ በየነ የስምህ ትርጉም አተላይ ሰርትዋል
@HH-kl7qc
@HH-kl7qc 5 лет назад
መሻአላህህህ ታሜ አላህ ቀጥተኝውን መንገዳ ይምራህ ታሜ በጣም እንወዳሀለን አዳቀን ደግሙ አላህ ከኝጋረ የምትስግዳ ያዳረግህ እሻአላህ ታሜ እውነት የ ሸንፍል ያገሬ ልጃ ጀግናው ታሜ እኔ ወላሂ ስላተ ባነሳ ቃላት ያጥረኝል ታሜ ግን ታሜ እዴው ካላስቸግረኩህ ስላሀይማኖት እዳላደለ እናውቃለን በመጀመሬያ ይቅረታ ታሜ ወዳማችን ግን ስለምነወዳህ ነው እናም እየሱስ ( አለይ እሰላም) እየሱሱ አንዳም ባታላይ እኔ ጌታ ነኝ ተገዙኝ አላለም የሁኔስ ወንጌል ቁጥረ 20 ምራፋ20 መልሱን ታገኝለህ እናማ ወዳማችን ታሜ ጌዜ ሰጠህ መጻፋ ቅድስን በሙሉ ዳዌት ወንጌል በሙሉ አብባቸው እየሱሱ እዴት ጌታ ነው?? ከሰው ተወልድ እዴት ጌታ ይሁኖል ሰዉ ደካማ ፍጡረ ነን አስበነዎ ግን እዴትስ ይችን አለም ዘረ ጋት ሰማይና ምዳረንም ዘረጋት ከዛም እኝን በማሀል ። አስቀመጣን እየረዘቀ ወይም።እየሰጥ እናም እየሱሱ ነብይ ነው ከ25 ነብያቱች አዳ ነው የተለየ ነገረ የለውም አንዳ አገረ እሱ ተፈጠሬ መሁኖን እያወቅን ለምን እናመልከዎለን ግን ለምምም፣?? ፈጣሬው እያለ ተፈጣሬውን አታምልኩ እባካቸህ እስኬ ቁራሀንን እና መጻሀፋ ቅድስን አንብብ እና እውነትን እንምረጥ ወላሂ በትኩረት ካነበባችሁት 5 አመትም በፈጃባቹ ሳሰለቸ አንብቡ አኔምለው እስላም ብትሁኑ ምንም ላደረግላቹህ አይደለም ወይም አንዳቲደረጉልኝም አይደለም ግን አላህ ብቹኝእና አምሳይ ወደረ የለለው ያልተወለደው ያልወለደው በፋፃም በፋፃም አምሳያ የለው ☝☝ አንዳነው በጣም አዛኝ እሩህእሩ ነው ግን ሁላችንም እየስሩችን እንቀጣለን መስሊሙች ግን አላህ እደ የላል እኔ ፈጥሬው ሊላን አምላክ እሜደረግ የጃሀንብ ነው የሴኡል ማለት ነው እናም አባቱች ወዳሙች እህቱች ሳይረፋዳ እናንበብ እኝ መስሊሙች እምንፈራላቹ ለዜነው እጀ ሊላ አይደለም ማንም ሰው ስራው ያማረ ደግስው አዛኝ ቤሁንም በአንዳ አላህ ።እስካላመነ ድርስ ጀነት ወይም መግስተሰማያት የወረሳለ ማለት ወሸትነው ስለዜህ ማንበብ ይልመዳባች ያች የፋረድቀን ሳትመጣ ፈጣሬን ምናምልከውን ማውቅ አለብን ወላሂ ጥያቄ ሴጠየቆ እንኩን ወላሂ ግራ በሜጋባ መልኩ ።ሳይመለሱ ይወጣሉ ይህ ምንዳነው ምናመልከውን ግታ አላወቅነም ማለት ነው በመጨረሻም ወዳማችን አባታችን ወድ ታሜ ከስቀይምኩ ይቅረታ ሊሉችም ታሜ ሰለምነውዳህነው እጀ የፃፍኩ አልጸፃፋም ነበረ አተ በጣም ምረጥ ሰው ነህ ከዜላይ ሙኡሜን ብትሁን የአላህ እዴት ያምራል ያርብ ግልብህን ይክፈትለህ ሊሉችም አላህ ቅጥተኝውን ምንገዳ ይምራቹቹቹቺቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ ቻው
@user-ul8nv3uy5i
@user-ul8nv3uy5i 5 лет назад
ይመችህ💚💛💜💚💛💜💗💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👍 ጥላትህ👊
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 лет назад
ታሜ የፍቅር ሰው እንወድህ አለን
@aminaali7797
@aminaali7797 6 лет назад
ታማኝ እድሜና ጤና ይሰጠው
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 6 лет назад
ታማኝ ልዩ ነህ ለኔ ከእስታዞቼ ለይቼ አላይህም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@user-tz6iu2vr6k
@user-tz6iu2vr6k 6 лет назад
አላሑአክበር እደው ይሔሰው ያረቢ ምራልን መቸም ነገሩ ኢነከ ላተሕዲ መንአሕበብት ወላኪን ኢነላሐ የሕዲ መየሻ ነውእጂ ያረብ ወደተነው ቅኑን መንገዲምራው ታማኝ በጣም እንወዲሐለን እናመሠግናለን
@ahf5859
@ahf5859 6 лет назад
እኩአን አብሮደሳለን ታማኝ በጣም ነው የምናመሰግንህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@abasa1556
@abasa1556 6 лет назад
ታሚ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ከአላሕ በታች ሑነሕ አግዘሕናል ጀዛአላሕም ሕር
@memeahmye4120
@memeahmye4120 6 лет назад
አላህ ሁሉ ነገር በጁ ነው እና አላህ ቀጥተኛውም መገድ ይምራህ ታማኝ
@ftubb3573
@ftubb3573 6 лет назад
ታማኝ የኢትዮጵያ ልጅ ሠላምህ ይብዛ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን
@hayatnegassi5891
@hayatnegassi5891 6 лет назад
አቡኬ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ታማኝ ስወዳችሁ። አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 6 лет назад
አልሀምዱሊላህ ታማኝ ሰውድህህህህህ
@user-um8sm4fh5p
@user-um8sm4fh5p 6 лет назад
ታማኝ ደስ ስትል ባለህበት ሰላም ሆን አቡኪ በድሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 лет назад
አልሀምዱሊላ ደሥታችን እሥከመጨረሻ ያድርገው
@halimobana3565
@halimobana3565 6 лет назад
አላህ ዉአኩበሪ ወሊላህ አልሀምዳ ታማኝ ጀግናች ነክ እናመስግናሀለን
@assmaworku4428
@assmaworku4428 6 лет назад
ዊይ ታማኛችን በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን እናከብርሀለን ቤት በደስታና በፈገግታ የተሞላ ይሁን ያረብ አላህ ደግም ቅኑን መንገድ መርቶህ የምንደሰትበት ቀን ቅርብ ያድርግልን ያረብ የሁኔ ምኞቴ ነው
@jamilam9870
@jamilam9870 6 лет назад
ታማኝ አተ ኡነተኛ ሰው አሏህ ቀጥ ያለውን ምገድ ይምራህ አሏህ ያክብርህ
@seadiseadi3637
@seadiseadi3637 2 года назад
ታማኝ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ
@user-mr7er9vl9r
@user-mr7er9vl9r 6 лет назад
ታሜ ምርጥ ልጅ
@aszaszaszasz2921
@aszaszaszasz2921 6 лет назад
ያሲኔ ኡስታዜ ምነው ጥፍት አለብኚ
@aminatseid280
@aminatseid280 6 лет назад
Aszasz Aszasz አወ በጣም ኦሱ ብቻ አይታይም
@toybaareb3774
@toybaareb3774 5 лет назад
Awo enem eyalkugn neber tefabn esa
@awolnur182
@awolnur182 6 лет назад
ታማኝ የኔ ጀገና አለህ ይጠብቅህ
@zedmohammad8387
@zedmohammad8387 3 года назад
ታማኝ እንወድሀለን የኔ ጀግና
@mamamaa9740
@mamamaa9740 5 лет назад
ታማኝ፣በየነ፣አላህ፣ምስክሬነው፣የአለም፣መገስትብትሆንልኝ፣ደስባለኝ፣እኮን፣ለኢትዩ፣ለአለም፣ታኮራለህ፣እርጅም፣እድሜ፣ይስጥህህሕ
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 6 лет назад
ታማኝ ምርጥ ሰው
@l5388
@l5388 6 лет назад
ታሜዋ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ ኑርልን
@mekaali2832
@mekaali2832 5 лет назад
የኛጀግና።ታማኝ።በየነ።አላህ።ያቁምህ።ባተውጩህትነው።እራህመቱ።የወረደልን።የኛውድ።እድሚህ።ይርዘምልን።ውነትም።ታማኝኮነህ
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 лет назад
አላህምዱ ሊላህ ለአላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ታማኝ እውነትም ታማኝ ♥♥ውድድድድድ
@lailabintahmed6036
@lailabintahmed6036 6 лет назад
ታማኝየ ሰላምህ ብዝት ይበል የእውነት ጀግና ነህ ከጀግኖች ጎን ሁሌ ትሰለፋለህና አሏህ ወደ እውነት ጎዳና ልብህን ይመራልክ ዘንድ ዱዓየ ነው
@saburasaburazebura7649
@saburasaburazebura7649 6 лет назад
በመጀመሪያ ጠቅላይ ሚንስተር .ዶ/ር አብይ .ከምር በጣም ምርጥ ሰው ፍቅር የተሞላብህ .በመቀጠል ..አቡኪ.የኛ ጀግና .ኡስታዛችን እንኳን ለዚህ .አበቃህ አልሀምዱ ሊላህ .ታማኝየ .ሁሌም ለሀገርህ .ታማኝ .ነህ ልክ እደ ስምህ ታማኝ .ሁላችሁንም ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ .
@user-nt4lt6lw5h
@user-nt4lt6lw5h 6 лет назад
ማሻአላህ ታሜ ስንወድህ አኛም እናመሰግናለን ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበልህ
@ummusaid6436
@ummusaid6436 6 лет назад
ታማኝ ውነትም ታማኝ
@seadamohammed4183
@seadamohammed4183 6 лет назад
ታሜ በጣም እናመሰግናለን እትዮጵያውነት እድህ ነው
@user-de9pw1fy5f
@user-de9pw1fy5f 6 лет назад
ውዱ ታማኚ እንወዲህ አለን የኛ አለይታ ነህ በሁሉምነገር
@aminatadem6149
@aminatadem6149 6 лет назад
ማሻአላህ አላህ ተባረከላህ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 4 года назад
አለህ ይጣብቃችሁ
@zemzemeshetuzemzemeshetu4658
@zemzemeshetuzemzemeshetu4658 6 лет назад
ታሜ ረጅም እድሜአላህ ይስጥህ ከጤና ጋር አላህ የመጨረሻህንን ያሳምርልህ ያሳምርልንን
@hayatmohammed407
@hayatmohammed407 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ
@ggsgsgbbsgsg1687
@ggsgsgbbsgsg1687 6 лет назад
ታማኝ እድሜውን ያርዝመ በጣም ጥሩ ሰው ነው
@asmaakmal144
@asmaakmal144 6 лет назад
ታማኝ ስዎድህ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ የሀሬ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ
@user-my9ob8wl7m
@user-my9ob8wl7m 6 лет назад
ማሻ አላህ ወድማችን ታሜ እንወድሀለን እናከብርሀለን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አልሀምድሊላ ወደታችን እስከመጨርሻ ይሁን
@ggoo775
@ggoo775 5 лет назад
Tamagin mirt sew abo selamh ybzalk mashaallah anten yeweledechi enat allah yebarekat nat kemr tamagin allah melkamun hulu ywefkh antemalet mrt sewu neh betam betam
@zienapa6553
@zienapa6553 6 лет назад
ማሽ አላህ ታማኛ ተማኛ ተማኝ ተማኝ ተማኝ የኔ ጀግነ ረጅም .ኢድሜ ለታማኝ በያነ ኢልልልልልልልልልልልልልልልልል በጠም ኢነማሰግነላን ስንት አማት ተገልከሊን። ከሙስሊሙ ጎን በመቆምክ። መድረክ ውስጥ .ሰጠክ።ቅር ቢሎኝ ነበር ኢንኩወን ደህነ መጠክ ተሜ። ውድውድውድውድውድ
@nadyawollohumanityfirst1370
@nadyawollohumanityfirst1370 6 лет назад
Thank you for your support ታማኝ በየነ ምርት የ ኢትዮጵያውያን ልጅ እኖድሃለን
@susu-uo4wq
@susu-uo4wq 6 лет назад
ጀግናውታማኝ በረታ እንወድሀለን
@user-ep4fg2wc2q
@user-ep4fg2wc2q 6 лет назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ኡስታዞች ታማኛ አላህ ይጠብቃቻሁ። እንወዳችሁለን
@gfgcgfrgggfggg1524
@gfgcgfrgggfggg1524 6 лет назад
ወዲምታማኚአላህይጠብቅህ
@user-rp5yo8wx2g
@user-rp5yo8wx2g 6 лет назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል ታማኝ እወደዋለሁኝ
@moMo-yd1or
@moMo-yd1or 5 лет назад
መሻአላ ታሜ ምርጥ ሠው
@emuabdurohmanmohammed9746
@emuabdurohmanmohammed9746 6 лет назад
ታማኝ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ
@shgdggggdggg6536
@shgdggggdggg6536 5 лет назад
ታማኝ. የምልዮን. ሰወች ግምት አላህ. እድሜህንያርዚመው
@taybauae9989
@taybauae9989 6 лет назад
መሸአለሀ እንዲት ደስ ይለል
@user-fx3qu3fc4h
@user-fx3qu3fc4h 6 лет назад
ማሸ አላህ ታማኝ ወላሂ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ዋሽንግተን ዲሴ ኡስታዞች በታሰሩበት ጊዜ የወጣሀው ሰላማዊ ሰልፍ ቪድወ ያደረከው ተክቢራ ሀቂቀተን መቸም አረሳውም
@user-cl7mw6zm5s
@user-cl7mw6zm5s 2 года назад
መሻአላእልልልልልል👏👏👏👏👏🇪🇹👍👍👍👍👍✅✅
@akramalmohamed4765
@akramalmohamed4765 6 лет назад
ታሜ ምርጥ ሰዉ
@user-ns7qd6fc9m
@user-ns7qd6fc9m 6 лет назад
ደሥሥሥሥ ሢልልል
Далее
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Просмотров 13 млн
Beautiful game!😍
00:20
Просмотров 3,2 млн
How to win a argument
9:28
Просмотров 366 тыс.
A Muslim Man Enters a Church - They Laughed
39:53
Просмотров 1,1 млн
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Просмотров 13 млн