Тёмный

ታሜም ክትፎ | Tamem Kitfo 

Sheger Gebeta Vlogs
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 491 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 245   
@ShegerGebeta
@ShegerGebeta Год назад
🍴ጎረድ ጎረድ450, ፍንታፍንቶ700 እና ስፔሻል ክትፎ600 📌 ታሜም ክትፎ 📍ቦሌ, ከራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት:: ዳቢስ ህንፃ ስር::
@sam846
@sam846 Год назад
Damn, I can't wait to taste that shit
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
ግን ዋጋው የእውነት ነው እንዴ እግዚአብሔር ይመስገን ምን ታዳ ግማሹ ማህበረ ሰብ ለምን ያለቃቅሳል እንዴ በጣም እርካሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት እባካችሁ እንልመድ እዚህ ያለሁበት ሀገር አድ በያይነት ከዚህ በላይ ነው ታዳ ኢትዮጵያ ስንገባ ለምን እንዴህ አይነት ቆጆ ያገራችን ልዩ ምግብ ብንከፍል ምን ያንስበታል ጡሩነው
@yaredamde
@yaredamde Год назад
​@@martamekonen7455 አንቺ ከበላሽ መቶ አስር ሚሊየን ህዝብ አደለም አደል እንዴት አይነት አእምሮ እንዳለሽ አላቅም እኔም ምኖሮው ከ አገር ውጪ ነው እኔ ከበላው ሌላው ይራብ ግን አልልም
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
@@yaredamde ይቅርታ ወንድሜ አንተ እንዳሰብከው አይነት ልብም አእምሮ የለኝ በጣ በርህራሄ የተሞላ ልብ ነው ያለኝ። እኔ ማለት የፈለኩት ያለውም የሌለውም ነው እሚአማርር ምናለ ተመስገን ማለትን ብንለምድ ለማለት ነው እንጂ በፍጹም ለወገኔ ለህዝቤ ልቤ ሳይታመምና ሳያስብ ቀርቶ አይደለም። ይቅርታ ቅር ካለህ ?
@meronwedajo1833
@meronwedajo1833 Год назад
​@@martamekonen7455 ይቅርታ ማርታ ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ቆሎ በልቶ እንኳ ተመስገን ብሎ የሚያድር ህዝብ ስለሆነ እንጂ አሁን ያለው ኑሮ ውድነት ሌላ ሃገር ቢሆን የሚስነሳውን ለማወቅ ሱዳንን ማየት በቂ ነው።አሁን መተሽ ተመስገን ማለትን ልታስተምሪው አችይም🙄
@AH-mq6xo
@AH-mq6xo Год назад
ታሜም ምርጥ ከትፎ ቤት ገርጂ ም ቦሌም ሄጄ ደጋግሜዋለሁ አግልግሎታቸው ልዩ ክትፎውም አንጀትአርስ :: ቆጮ መጠየቅ ብቻ ይጨመራል : የ ቡና አቀራረቡም ልዩ! ወደ አገሬ ስመለስ እደጋግመዋለሁ የቤቱ ባለቤትም ደንበኛ ሳይሆን ቤተስብ የምታስተናግድ ነው የምትመስለው : ለ ቤቱም : ለምግቡም : ለ አስተናጋጆቹም : ለዋጋውም አስደሳች ::
@shewayedemile7351
@shewayedemile7351 Год назад
አማራ ነኝ ግን ጉራጌወችን በጣም ነዉ እምወዳቸዉ
@mradbalal4851
@mradbalal4851 Год назад
ዋው ደስ አይልም የጉራጌ ባህል
@azeb2809
@azeb2809 2 года назад
ኧረ ምን ይሻላል እሩቅ ሆነን አፋችንን በውሀ ሞላህው እኮ ወይ ላክልን ምን ይሻላል??? 🤣❤️🤣❤️🤣🤣🤣
@semazerga292
@semazerga292 Год назад
Me too 😋 I miss my home
@addisw1713
@addisw1713 2 года назад
አቦ ጉራጌ ሁለ ነገራችን ልክ እንደዚ ነው 👌😋😘
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Год назад
ክትፎን ለጉረጌ ብቻ የረገው መን ነው
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
@@reyanyoutub2743 ማንም 😁
@laylaabdullah7619
@laylaabdullah7619 Год назад
ሳህ
@ወንድልጅ
@ወንድልጅ Год назад
እስቲ ጉራጌ ሚስት አጣብሱኝ። ንቃር እረምድሁ ጉራጌ የሜና ሰብ
@መስቆኤቀይአትከነ
​@@reyanyoutub2743 እና ከጉራጌ ውጭ ሌላ አለ እስኪ ባህልሽ ከሆነ አስትዋውቂ የላ
@masalt1424
@masalt1424 Год назад
ሁሌ የምታዘጋጀዉ ማስታወቂያ ጎደሎ ነዉ ቦታዉ ስልካቸዉን ለምን አትናገርም ማስታወቂያዉን የምታሰሩ ድርጅቶችም ይህን አረጋግጡ በተረፈ ቀለል ያለ አቀራረብ ነዉ በርታ
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 года назад
አግዚአብሔር በስደት ያለን ሁሉ በሰላም የምን ገባ ያርገን አና አገራችንን ሰላም ያርግልን አንዴት ደስ ይላል
@ፍጡሜነኝከአልብኮ
ቁጥር አሠቀምጥልኝ👌👌👌
@mradbalal4851
@mradbalal4851 Год назад
የጉራጌ ባህል ስለወደድከው በጣም አመሰግናለው
@mahlet3570
@mahlet3570 2 года назад
U always say you'll write us location and price. Where is it?
@drone3816
@drone3816 2 года назад
exactly
@Black-lioness
@Black-lioness 2 года назад
Go to his Instagram page you find the location this is a piece taken from the footage
@hayu9963
@hayu9963 Год назад
ታሜም የሚል ትርጓሜ ጣፈጠኝ ነዉ የክትፎ ቤቱ ስም ትርጓሜ በሉ ተማሩ
@amenyared5870
@amenyared5870 Год назад
ራስህ ጠብቅ ወንድሜ ቡዙ ሰጋ ኣትውደድ አኔ መብላት በጣም ነው ምፈራው ቤት ካልሆነ
@florat2913
@florat2913 2 года назад
where is the price and locations? all the time u say u will put address and location but there's nothing😳
@roserome412
@roserome412 Год назад
So true
@Trure7Love
@Trure7Love Год назад
ለዚህ ነው እየጣፈጠን ጤናችን ታውኮ ወደሞት የሚነዳን ።በተለይ ያለልክ ቂቤ እና ያልበሰለ ስጋ፣ወገኖች በገዛ ብራችን ሞትን መግዛታችን🧏🏽
@zulfamuhammed3543
@zulfamuhammed3543 Год назад
ምን ታቆረፍዳለህ በማየት እንኳን እንዳንደሰት
@illubaabseead9067
@illubaabseead9067 Год назад
​@@zulfamuhammed3543 😁 😁 😜 ...
@user-jy2zi3mt2o
@user-jy2zi3mt2o 2 года назад
ሁሌም አድራሻው ከስር ፅፌለው ትላለህ ግን የለም ወድሜ
@etesgetdebo4348
@etesgetdebo4348 2 года назад
Er yeat nawe botawe beamerote lemote nawe
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Год назад
የቱጋ ነው ያለው ዋጋውና ቦታው?
@learntulearn848
@learntulearn848 2 года назад
What’s the ADDRESSE PAL ?!?! ℹ
@bint4181
@bint4181 2 года назад
ክትፎ ከምንድነዉ የሚስራዉ ?
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 2 года назад
በደቃቁ ነተከተፈ ወይም የተፈጨ ስጋ ታዘጋጃለሺ *በመጥበሻ ወይም በሳጅ ላይ የተነጠረ ቅቤ እና የተፈጨ ኮረሪማ;አብሺ ነጭ አዝሙድ ጨው ማንኪያ በርበሬ ቀላቅለሺ የተዘጋጀውን የደቀቀ ስጋ አዋህደሺ እሳቱን በጣም ቀንሰሺ ለብ ለብ አድሮገሺ ማውጣት ነው
@hanitad1992
@hanitad1992 2 года назад
ዋጋና ቦታው ???
@nurasherefa8601
@nurasherefa8601 Год назад
የት ነው
@brukwelde7168
@brukwelde7168 Год назад
የትነው A.A ነው
@yop2523
@yop2523 Год назад
አባቴ የራስህ ጉዳይ ።የትግራይ ህዝብ በረሀብ እያለቀ
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Год назад
ሐገር ቤት ሑላችንም መሬት ላይ ቁጭብለን በልተን አናውቅም። ወንበር አልጋ የመሣሠሉ አሥቦ መሥራት አለመቻል ባሕል አደለም። በድንጋይ ዘመን ዕንኳን የወደቀ ዛፍ ላይ ተቀምጦ መብላት ተጀምሮ አመቺነቱን የወደዱ ጠርበው በርጩማና ተመሣሣይ ወንበሮች በተለያዩ መልኮች ማቅረብ ችለው ዛሬ በተለያዩ ቅርፆች ተነድፎ ተመርቶ ለመግዛትና ሠውነታችን ሣይቆለማመም ተዝናንተን መብላት ችለናል። ሑዋላቀርነትን አክርሮ ባሕል ልምድ በማለት አጭበርብሮ ለማሥቀጠል መሞከር የፈጠራ ችሎታን ለመግታት ብቻ ነው። አንቀበልም
@enanuenanu288
@enanuenanu288 Год назад
የትአካባቢ
@ራህማየአላህባርያ
@ራህማየአላህባርያ 2 года назад
በሂወት እያለሁ መቼም ምግብ ቤት ገብቼ አልበላም ደሞ የብሩ ነገር የድሃ የ2 ወር የቤት ኪራይ በለው
@mihert7035
@mihert7035 2 года назад
አረ አይቀመሥም
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Год назад
ፍንታፍንቶ ምንድነው ?😂🤣🤣🤣🤣 ወይ ጉድ
@ራህማየአላህባርያ
@@zeusapollo1576 ፍንታፍንቶ ማለት ሙሉ የጉራጌ ገበታ ማለትነው😘😘
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Год назад
@@ራህማየአላህባርያ በእውነት አመሠግናለሁ እህት ራህማ🙏
@ሔርሞን
@ሔርሞን Год назад
😂😂😂😂
@myloveAllah-i7x
@myloveAllah-i7x Год назад
የት ነው።የሚገኝው😯😯😯
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
አረቄ ላክልኝ🤣ደስ ይላል የተባረከ ይሁን
@adaneanelay8077
@adaneanelay8077 Год назад
annte arekiam sewuye hahaha
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
@@adaneanelay8077 አረ ሴት ነኝ ልቅመሰው ብዬ እኮ ነው🤣🤣
@ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ
ሰካራም
@ወይኒ-ቈ2ቈ
@ወይኒ-ቈ2ቈ 2 года назад
ልክ እንደ ስምህ ምግቦቹም ከባድ ናቸው አባቴ!
@Sweet.806
@Sweet.806 2 года назад
Address please
@HHHH-od5xv
@HHHH-od5xv Год назад
ramada hotel say cake
@dinberekulich5718
@dinberekulich5718 2 года назад
ኸረ ለነፍሰጡሮች እያሠብክ?
@efrembelay807
@efrembelay807 2 года назад
Price
@biniambini9327
@biniambini9327 Год назад
Botaw yet new ???
@radyakhairoaldeen8436
@radyakhairoaldeen8436 2 года назад
ግን እኮ ሰዎች እንዴት ነው ጥሬ ስጋ የምበሉት ይበላል ወይ ?
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 года назад
የት፩ነው ቦታው ?ዋው ነው በጣም ያስጎመጃል አቀራረቡ😍😍😍
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
ግን መች ይሆን የምበላው😳🤔መልሱን ላተትችዋልሁ😂😂😌😌🙏
@sadam1318
@sadam1318 Год назад
bisinka ha i cunina waa maxay hilibka cayriinka aad ku cuneysaan subxaanalah 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@selammesfin509
@selammesfin509 Год назад
ቦታ የትነው
@ziyada4224
@ziyada4224 2 года назад
በዚው አጋጣሚ ምግቡ የጉራጌ መሆኑ ይታወቅልን
@zkiya989
@zkiya989 2 года назад
እክ ክክክሰ
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
yes 😁😁😁😋😋😋
@ayshayasintube9930
@ayshayasintube9930 Год назад
ቦተው የት ናው ለጬ ወራደ ወለሂ ኢትዮ ስሄድ በጠም የምወደት እህቴን እገብዘተለሁ ቦተውን ተናጋር ?????
@አለሀምዱሊላይአለኩሉሀል
የት ነው አዲሳባ ከሆነ ቦታውን ንገረኝ
@makiyayoutube3785
@makiyayoutube3785 Год назад
ማአሻአላሀ
@theawaretheaware3421
@theawaretheaware3421 Год назад
በፓስታ ቤት ላክልን
@يسورينهاري
@يسورينهاري Год назад
ክትፎየ ፍታፍተየ ስለማላቅ እድለኛ ነኝ ምክናየቱም ዋጋህ አያስደርስም እኔስ አገራችን ሠላም ይሁንልን ሽሮም በቂ ነው
@bonitazer9490
@bonitazer9490 Год назад
Wow በጣም ያምራል… btw ዮሃንስ ክትፎ ቁጥር 1 ናቸው እንደዚህ አይነት አቀራረብ የጀመሩት broዬ ...
@geberealx3449
@geberealx3449 7 месяцев назад
ግን ያንተ ስም ማነው?
@makiyayoutube3785
@makiyayoutube3785 Год назад
በጣምያምራል
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Год назад
ቡና በቅቤ ሰውን አይጎዳም ?
@firyenani7318
@firyenani7318 Год назад
ayine nawu gudi yadaragin 🫣🤐🥱🙆🙆🫄
@መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ
ኤረ የት ቦታ ነው ይሄ በናታችሁ
@ahmedsaid3050
@ahmedsaid3050 2 года назад
Wonderful colorful dish great Ethiopian food, what a great dish.
@leyoutibeb
@leyoutibeb Год назад
I cannot wait eskmemeta yummy
@sahlemariamsahlemariam2971
@sahlemariamsahlemariam2971 Год назад
ከቡናው በስተቀር ሌላው አሪፍ ነው።
@elsa12335
@elsa12335 2 года назад
ኢትዮጵያውያ ነው ወስ እዚህ አሜሪካ እባክህን ቦታውን ንገረኝ መምጣት እፈልጋለሁ እባክህን!!!!!!!!!!! ያሚ ያሚ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Год назад
የውረም ታሜም
@azebanten7064
@azebanten7064 Год назад
እሪ እባካችሁ አፍነ አላላምጥ 🥰🥰
@سميرهسميره-ف1ش
@سميرهسميره-ف1ش Год назад
እኔ ኢትዮጵያ ስገባ በልቸ በልቸ ነው የምተወው እንዲህ እንዳማረኝ አልቀረም መቼም ክክክ
@ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ
ልዩ ነው
@miritas.y1224
@miritas.y1224 Год назад
ዬት አገር ነዉ ግን???
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ Год назад
አድራሻ የሌለው ማስታወቂያ በጣም ነው የሚያናድደኝ
@mmnn6108
@mmnn6108 Год назад
ገርጂ እፔሪያል ገባ ብሎ
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 года назад
የትእ ነው ቦታው
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 2 года назад
ምርጥ ነው ወንድሜ
@abiinang727
@abiinang727 2 года назад
Bayehon araqewun emokrewu naber
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Год назад
አካባቢውንም ንገረን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Год назад
ያረቂው ጉድ ይሁን
@senayttefera9646
@senayttefera9646 2 года назад
የት ነው ቦታው
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 2 года назад
Adress how much ???❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 года назад
You are so bless to eat the food
@temirtemirali5230
@temirtemirali5230 Год назад
አድሜለማዳምሩዝእያፈቀፈኩነውዴሥባይለኝምእበላዋለሑ
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
እኒ ግን በዚህ ዘመን ስጋ አለመውደደን አመሰገንኩ
@aynenegash5295
@aynenegash5295 Год назад
Weyyy ante lij hule merakin endaswatkign
@masalt1424
@masalt1424 Год назад
ቦታዉን የምታዉቁ ግለፁልኝ
@mmnn6108
@mmnn6108 Год назад
ገርጂ እፔሪያል አልፎዝ ፕላዛ ፍለፊት
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
ችግሩ ምግቡ ጤነኛ ነው ወይ .. ሀገር ቤት የሄድኩ ግዜ እንደዚ ውጭ እየተመገብኩ ይሀው ጨግዋራ በሽተኛ ሆኜ ቀረው ውና የጥራት ደረጃውን ማን ይንገረን 😢
@selnademrew3633
@selnademrew3633 Год назад
እዉነትም ታሜ wow
@ggfut659
@ggfut659 Год назад
ዎውውውውው
@cherubirku6544
@cherubirku6544 Год назад
wow yleyal
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 года назад
የጉራጌ ብቻ ማነውያረገው ስልጤ ወለኔ አላባ ባህል ምግብነው።
@zkiya989
@zkiya989 2 года назад
ቅናት ነው እና የጉራጌ እንደሆነ ነው ሚታወቀው
@muhibumabdu3880
@muhibumabdu3880 2 года назад
Yeslte kitfo mn aytaftm
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 года назад
@@muhibumabdu3880 hhhhhስራው አንድነው ወሬ እጅያስቆረጥማል
@muhibumabdu3880
@muhibumabdu3880 Год назад
Bihonm miyamrew be gurage new lelaw metfo new malete aydelm yaw ale aydl bcha gn
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Год назад
@@muhibumabdu3880 በጉራጌ የሁሉ ስብጥነው ታሪክ ካየሽ አንድነበሩ እኮ በሆላ የተለያዩት ማለትም እሴታቸው ባህላቸው አንድነው ምንም አትነጥይውም የስም ልዮነት እንጂ በጉራጌ ይሻላል የተባለው በነሱ ስለገነነ ነው እንጂ አንድነው ሁሉነገራቸው አይለዩም እናተ ለያችሁ እንጂ አትጠራጠሪ አይለዩም
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Год назад
ግን ዋጋው ተሳስተህ ነው ወይስ እንደዚህ ከሆነ በጣም ርካሽ ነው አልሃምዱሊላህ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ Год назад
ጉራጌ👌👌👌
@yaali8445
@yaali8445 Год назад
yeti new
@zabibamohammed5945
@zabibamohammed5945 Год назад
🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@tenagneteshometenagnetesho902
Wow lovely thanks
@naeemam9999
@naeemam9999 Год назад
Wowww
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Год назад
wow
@sadam1318
@sadam1318 Год назад
I am proud to be Muslim
@tesfayesushailu4590
@tesfayesushailu4590 Год назад
ere adrashawe
@senysheger
@senysheger Год назад
ሸገርዬ አረ ሰብ አርጉኝ ገብቼ አስጎበኛችኻለው
@መነናዊትባለማሕተቧ
ኧረ ይቅርብኝ የምን ፍንታፍንቷ ነው የዋጋው ነገር እራስ አስይዞ ያስጮሃል😂
@maketube72272make
@maketube72272make Год назад
ዋዋ
@tsetsi469
@tsetsi469 Год назад
Lebu desalech kitfo endihu naw yemkerbeww...
@birhanechamdesh4970
@birhanechamdesh4970 Год назад
Yetnew
@abebamail3599
@abebamail3599 2 года назад
Yemalagegewun begugut aleeqen
@omarmaarouf6411
@omarmaarouf6411 Год назад
Wwo agree gabchee lablatii yabkanyee
@martatadesse3130
@martatadesse3130 Год назад
አረ ደሳለች ከ አስር አመት በፊት እስካሁን
@merdasaedo8127
@merdasaedo8127 2 года назад
የት ሰፍር ከ፩፭ ቀን በዋላ መጣለው ወደ ሀገር ቤት
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ይህ የጉራጌ ባህል ዝግጅት ነው
@Sd-rp7ss
@Sd-rp7ss 2 года назад
Around emperial hotel infront of alfoz mall
@zewdneshhawando4970
@zewdneshhawando4970 Год назад
አድራሻዉ የታለ ፍታ ፍቶ
@yordi6701
@yordi6701 2 года назад
ታሜም 👌
@abinetabate1802
@abinetabate1802 Год назад
እድሬሱን እሳውቀኚ please 🙏
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Год назад
❤❤
Далее
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 3,2 млн
The Giants of Egypt 🇪🇬
8:17
Просмотров 35 млн
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Просмотров 189 тыс.