Тёмный
No video :(

''ታምራት ላይኔ ሰውን ከነህይወቱ ገደል ከተተ'' | Tamrat Layne | Meles Zenawi | Ethiopia 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 742 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
''ታምራት ላይኔ ሰውን ከነህይወቱ ገደል ከተተ'' | Tamrat Layne | Meles Zenawi | Ethiopia
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@almazmekonnen6386
@almazmekonnen6386 Год назад
ኘሮፌሰር አሥራት ወልደየስን በማውሳታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ጊዜ አለ እውነት በሚነገርበት ሰዓት ስለ እውነት የሞቱና ለሀገራቸው አንድነት መስዋዕት የሆኑ ይታወሳሉ፡፡
@lw440
@lw440 Год назад
በትክክል ለኀገራቸዉ ክብርና ኀልዉና ሲሉ ሕይወታቸዉን አሳልፈዉ የሰጡ.
@Bwondema
@Bwondema Год назад
It is a good start. Much much more should be said about Dr. Asrat and his politics. He is a pioneer to the Amhara movement.
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
ምርጡ ጀግናችንን ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ። ዛሬላይ እንደሳቸው አይነት ለኢትዮጵያ ና በተለይ ለአማራ ህዝብ የሚታገል አማራ ባለመኖሩ የአማራ ህዝብ በጎርፍ አመጣሽ ባለጌወች የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል ።
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Год назад
ትከከል ታምራት ላይኔ ወንጀለኛ ነው
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Год назад
እውነት ነው!
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 9 месяцев назад
ትልቅ አባት ናቸው ፕሮፈሰር አሥራት ለኢትዮጵያ አንድ ነት የታገሉ ፈጣር ነፍሳ ቸውን በመንግሥት ሠማያት ያኑርልን
@mqw544
@mqw544 Год назад
ፕሮፌሰር አስራት ብየ ፍርድ ቤት ቀጠሮወ እከታተል ነበር በደሳሳ ጎጆህ ሰላም እንድትኖር ፕሮፌሰር አስራት ዋሽተሁ ተናገሩ እል ነበር እነሱ ባላሙት ቡሳተፉ ባልታሰሩ ቤሞቱ ነበር ታመው ሞቱ ብየ አላምንም
@makonnengebreigziabher1721
@makonnengebreigziabher1721 Год назад
Today is unique and special day for me to hear Professor Assert Waldayese contribution to Amhara people in general particularly for all Ethiopians in his profession.
@mesfinerecha7679
@mesfinerecha7679 Год назад
የእስር ቤት ጓዴን በማየቴ ትዝታዎቼን ቀሰቀሳችሁብኝ። የታላቁ የፕሮፌሰር መፅዬ ጋዜጣና ምግብን ከስንቀኛ የምቀበልላቸዉ እኔ ነበርኩ።መኝታቸዉን አንጣፊና ምግብ አቅራቢሃቸዉ አዉን በህይወት የሌሉት አቶ ለማ አባተ ይባሉ ነበሩ። እኚህም ጠንካራና ጤነኛ ሰዉ እስር ላይ እያሉ በድንገት ታመዉ ሞቱ። ሲሞቱም ተፈትቼ ነበረና ተደዉሎ ተነገረኝና ልጆቻቸዉን አሰባስቤ ቀበርናቸዉ።ያኔም የሆነ ነገር ጠርጥሬ ነበር።ፕሮፌሰር ምንም እንኳን ጠዋትና ማታ በስንቀኛ ምግብ ቢመጣም የሚመገቡትን ያህል ከተመገቡ በኋላ የተረፈዉን ለሟቹ ነበር የሚሰጡት። አንዳንዴም ከሟቹ ከተረፈ ለኔም ይደርሰኛል።ታዳ "የተመረዘ ምግብ አግኝቷቸዉ ይሆን?" ብዬ ለሌላ ሰዉ በማይሰማ ድምፅ እራሴን ሁሌ እጠይቃለዉ።ፕሮፌሰሩ ቤተሰብ ጥየቃ ላይ በሌላ ቋንቋ ቤተሰቦቻቸዉንና ጠያቂዎቻቸዉን ካናገሩ ጥየቃ ይከለከሉ ነበር።ፈርሃ እግዚሃብኤር ነበሩ። በፆም ወቅት በ24 ሰዓት አንዴ ብቻ ነበር የሚመገቡት። ስራና ስልጠና በሚባል ኮሚቴ ውስጥ አገለግል ነበረና ላይብረሪአችንን ስናስመርቅ ከ600 በላይ የሆኑ ማህተም የተመታባቸዉ መፅሐፎችን አበረከቱልን።ፍታብሄር በሚባል ክልል ውስጥ በነዛ 3 ዓመት ከ7 ወር በርካታ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እዉቀቶችን ከኚዉ የእስር ቤት አባቴ ሸምቻለው።ለማበረክትላቸዉ አገልግሎት በሳምንት 3ብር ይከፍሉኝ ነበር። በዚህ የእስር ቆይታዬ ከነፕሮፌሰር አንስቶ በትግራይና በፕሉቶብስ ሆቴል ላይ ቦንብ አፈንድታችዋል የተባሉት ኦነጎች ስቃይ የታምራት ላይኔ አባሪዎች(የኢስት ቦትሊንግ ባለቤቶች) አስተዋፅሆና ተፅኖ። ካዉኑ ባለሀብት ወርቁ አይተነው ብዙና ብዙ ነገሮች ያሉበት እስር ቤት ከዚህም ትሁትና ዝምተኛ ከሆነዉ ወንድሜ ጋር አሳለፍን።
@mesfinerecha7679
@mesfinerecha7679 Год назад
@Mo Mu አመሰግናለሁ።የፈጣሪ ፍቃድ ነበር።
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 Год назад
የአቶ ተስፋዬ ታደሰ ቤተሰቦችንም ጠይቃችሁ መታሰቢያ ፕሮግራም ስሩላቸው።
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Год назад
በአማራ ላይ ከፍተኛ ወንጀል ከፈጸሙት ቁንጮው አንዱ ታምራት ላይኔ ነው ። የአማራ መሰደድ ፣መገደል፣ መታረድ፣ መጨፍጨፍ አሁን ድረስ ቀጥሎአል ።ለዚህ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረገት አንዱ ልደቱ አያሌው ነው ።
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Год назад
የትምራትንማ እኛም ምስክርነን በኦረሞ ስብሰባ ላይ ነፍጠኛን በለው ብሎ ያስጨፈጨፈ ወመኔ ነው
@kd4512
@kd4512 Год назад
Professor used to be very wise man. Rip
@Ambassador-38
@Ambassador-38 Год назад
ፕሮፌሰር አሥራት ወ/ማራያም ነብስ ይማር ።
@mesfinerecha7679
@mesfinerecha7679 Год назад
ፕሮፌሰር አስራት ወ/የስ በል
@DetamoGalo-tx6zr
@DetamoGalo-tx6zr Год назад
360
@FikirTBWelde
@FikirTBWelde Год назад
ደብረብርሃን እኮ ጤናሰይንስ ካምፓስ አሁን ባነሳኸው እስርቤት ፍርስራሽ ላይ ተሰርቶላቸዋል ተሰርቷል!!!
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 Год назад
Tamrat liens was a nobody before Weyane He was sent to BELESA area carrying a message from the CC of EPRP from Armachiho area. The sooner he joined the BELESA inter party movement and moved to Tigray. While in Tigray TPLF was watching who is easy to sell himself. It happened Breket and Tamrat could qualify for that. Since weyane didn’t have base area in Tigray they were sent to Barentu. After they returned from the x eprp about 20 in number Weyane gave them 2batalion gorilla members and called them Epdm and sent them to the Gonder front. At that time Dergue was at its weakest point. Weyane moved in to Welqayit Tegdie and claims as its owner. Before their movement to Sudan was at night. Technically TPLF replaced those Armachiho area cattle thieves. The had underground ways through the jungles new fighters from Sudan and cattles from Amara area. After the abandonment of Mengistu and the claim of Weyane to the central government Tamerat became vice whatever. Now the real Tamrat start to come out. He started ordering French designed clothes from Paris, he spends most of the nights in night clubs of AA, has to sleep WITH every woman who goes to AA for a visit. He Tamrat became the fastest corrupt individual. Meles talked to him several times on how he was an embarrassment to the TPLF and epdm. He continued to bad behaviour and on top of that he became a sugar thief. He even agitate the Oromo peasants to take measures on Amara people who live there. The galas started to throw women,children from cliffs. If time comes Tamrat will be questioned. Meles brought him to public and confessed that he was worthless and he was told by the PM to cut it down. He said I didn’t listen. After that his 4th episode started In prison “JESUS CAME TO THE PRISON AND TAlked ME BLA BLA “BLA. Tamrat you history is written not as you wanted it be bus as what it realy is
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
What is CC stands for please? All those who were fighting the Derg 16 wenbedè groups are banda.
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 Год назад
@@werqzeleke2815 werq sathogni yalkeber dngay nest. BeMnsh new arsh yezelqew? BaAfsh
@alg7524
@alg7524 Год назад
ታምራት አማራም አይደለም። በደም ጉራጌ ነው። ቤተሰቡ የብርሃኑ ነጋ ቤተኛ ናቸው። በደንብ ይተዋወቃሉ። አማራ የማንም መቀለጃ ስለሆነ አማራን እወክላለሁ ብሎ የወያኔ አሽከር አደረገው።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
@@tameratmolla9670 Asadagi yebedeleh, what is wrong in asking a question?? Yesefer alubalta sitamelalis yadeq werègna, demo Tamirat bilo SIM dinqem yewerè tamèregna bicha. Fara
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 Год назад
@@werqzeleke2815 if don’t stand the heat don’t come to the oven. Hay Mrs. Atela Zeleqe you started by cursing and by bad mouthing. When I went down with you lever you have to appreciate me. I met you half way, kapish?
@Jocy939
@Jocy939 Год назад
ወያኔ ከማስገንጠሉ ይልቅ ኤርትራውያንን ከኢትዮጵያ ማባረሩ ዛሬም የኤርትራውያን ጠላት መሆናቸው ያሳዝናል ይሱ “game over woyane” ብሏል
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p Год назад
ሳምሶን ማሞ፣የወያኔ አለቅላቂ ሰው መሳይ በሸንጎ፣እንኳን ጉድህን ሰማንልህ!ያኛው ብጤህ እንኳን (ሴኩ) ፈጣሪ ቀስፎታል።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Deg aderege weyane shabian bemabareru ahunim mebarer alebachw eyetatun ALU.
@alg7524
@alg7524 Год назад
ሐረር ሄዶ ሽርጣም አማራ ይልሀል ያለው ተፈራ ዋልዋ ሳይሆን ታምራት ላይኔ ነው።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Kedirom yibalal min Adis neger alachw?
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 Год назад
I saw him on TV when he confessed how stupid worthless he is. Here America I saw also his embarrassing statements to evangelica audiences. That was.that time he claimed Jesus came to the prison and talked to him
@mqw544
@mqw544 Год назад
የኢ/ር ቅጣው እጅጉም ታመው ሞቱብየ አላምንም
@selametegegne9465
@selametegegne9465 Год назад
የሣቸዉንም ታሪክ በቅርቡ ይዘን አንመጣለን።ስለተከታተላችሁን እናመሠግናለን ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Cardiac arrest can happen to anyone at anytime anywhere wether you knew having heart disease or not. Habeshas don't like to accept facts
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Год назад
አፉን ያልፈታ ጋዜጠኛ ስሰማ የመጀመሪያዬ ነው።
@sebkbur6019
@sebkbur6019 Год назад
ክክክክክክ የ Kg ተማሪ ናት
@selametegegne9465
@selametegegne9465 Год назад
ደደብ ቁጭ አድርጋ ታሥተምርሻለች
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
Ante afihin yefetahew bewushet bekihidet silehone iwunet lejiroh ingida new! Jorohin alemamdew!
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Год назад
@@mebratl.abraha5022 ስለ ጥያቄው እውነት ውሸትነት አላወራሁምኮ ጋዜጠኛዋ አፏን አልፈታችም ነው ያልኩት። እንደማመጥ እንጂ።
@selametegegne9465
@selametegegne9465 Год назад
ሥለእሷ ለማዉራት እንደገና መፈጠር አለብህ።ጀግና ነች እውነቱን ለህዝብ እያሳወቀች ነው።እናንተ ግን ጀሯችሁ በውሸት ሰለደነቆረ የሚሠራን ሠው በመስደብ እውነትን ለመደበቅ ትሞክራላችሁ ግን አይነካም ።
@sebkbur6019
@sebkbur6019 Год назад
ፕሮፌሰር ብሎ መጥራት ይደብራል ምክንያቱ። ኤርትራ መገንጠልዋ አልደግፍም ብሎ ከሞተ ያው ልክ እንደነዛ 450 ሺ በኤርትራውያን ጥይት የሞቱት የደርግ እና ሃይለስላሴ ዘማቾች ጋር ይታሰብልን። ምክንያቱ ኤርትራ 450 አመት ቅኝ ግዛት ስትሰቃይ የኖረች አገር ነት። ቱርክ 350/ግብፅ 10/ጣልያን 60/ ይቺ የጠንቋይ ፋብሪካ የሆነችው የምኒሊክ መንደር ደሞ 30 አመት መች አንድ ነበርን ሲጀመር። አይጡ ሃይለስላሴ ነው ፈረንጆች ጋር ተማክሮ ኤርትራን የወረራት ፈረንጅ ብእጅ አዙር ጃንሆይ ገረድዋ ደርግም ወክለውት ነው ግዛቱ የሆነው። በጥቂት ሰዎች ተገነጠለች ብሎ መቀደድ የኤርትራውያንን ክቡር መስዋእት መናቅ ነው ። አሁንም ከዚህ አጉል ህልም ንቁ ካልሆነ ድጋሜ ደማቹ የውሻ ደም ይሆናል። ኤርትራ ለዘላለም በድል ትቀጥላለች
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
Diabilos! Wetitachuh min delachuh! Beyeberehaw sitisededu, beye bahiru iyegebashuh ye asanebari migib honachuh ingi! Tegentileachuh wesidet new beketita yegebachuhut! Be ine amuche ke Ethiopia tefunim berberewunim kibeunim sigawunim iyaswetachuh yetelachuhatin Ethiopia ingera iyenafekachuh bekita medrek new yederesebachuh! Yemiqodinin inwodalen! Yemiteluninim indeziaw!
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Год назад
ሁሉም የሚያውቀውን ያክል ነው የሚመስክረው። መዛቱን ምን አመጣው? ደግሞስ የሰውን ክብር መናቅ የራስንም ክብር ማውረድ አይሆንም ?
@firefire8854
@firefire8854 Год назад
ለማኝ ተገንጥላችሁም ኢትዮጵያ ን ከማስቸገር አልተመለሳችሁም አዲስ አበባ ውስጥ እየተንከራተታችሁ ነው
@nigussiemekonnen2888
@nigussiemekonnen2888 Год назад
@@genetzegeye3497 ወይዘሮ ገነት የበሰለ አስተያየት ነው የሰጡት ፡፡አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል በመሆኑም የርሶ ሀሳብ የሚገባቸው አይመሥልም፡፡
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Год назад
@@nigussiemekonnen2888 አመሰግናለሁ የሚገርመው አገር ሲገነጠል እልል እልል እያልን ነበር እንዴ መሽኘት የነበረባቸው የነበረብን እንደ ህዝብ? በጌዜው የኤርትራን መገንጠል ብዙ ሰው ተቃውሟል ለምን አገር አንድ ላይ ቢሆን የበለጠ ሊበለፅግ ሊያድግ ይችላል በማለት። የተከፋፈለ ነገር ማንን ጠቀመ???
Далее
СОВСЕМ НЕ СОБАЧКИ🤷
11:10
Просмотров 62 тыс.