Тёмный

ታዋቂዉ የTikTok ተሟጋች ጌታን ተቀበለ | ermias abebe | wongel tube | 

WONGEL TUBE
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ታዋቂዉ የTikTok ተሟጋች ጌታን ተቀበለ
ወደ ኦርቶዶክስ ካልተመለስክ ትዳርክን ታጣለክ
በዙ ነገር አጥቻለሁ ግን ዋናውን ይዣለሁ

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@meseluabera5616
@meseluabera5616 Год назад
የኔ ጌታ በፍቅር ሰዎችን ትገዛለህ እንዴት እንደምታስመልጥ ታዉቅበታለህ ለጠየቁሁ ሁሉ መልስን ትሰጣለህ የኔ የዋህ ትሁት ጌታ ከጉድጓድ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ታመጣለህ ታሳርፋለህ ስምህ ይክበር ይንገስ የኔ ንጉስ ኢየሱስ❤ እኔም ከጌታ ቤት ወጥቼ ነበር በንስሃ ስመለስ ባለቤቴን ልችሽንም አታይም ከእኔ ጋርም አትቀጥይም ብሎ የ3 አመት ልጄን በስልክ እንዳልገናኛት ከለከለኝ ነገር ግን በሰዉ ሃገር ሁኜ እንዳልታወክ የጌታዬ መንፈስ ልቤን ደገፈዉ ምንም አይመስለኝም ልቤ በደስታ ሞልቶታል ልጄን ትዳሬን ጥዬ ወደ ጌታዬ ተጠግቻለሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አልከሰርኩም
@h.t9207
@h.t9207 Год назад
እህቴ ፀልይ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ቤተሰብሽም ይመጣሉ ሁላችንም ጌታን ያገኘንበት መንገድ የተለያየ ነው አይረሳም እሱ እንባሽን ያብሳል
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Год назад
😢😢😢😢 ልብ የሚነካ ምስክርነት የጌታ ፍቅር መንካት በቃ በቃ ይህ ፍቅር ያግኛችሁ የተነካ ይሙስክር❤❤❤❤❤❤
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Год назад
1ኛ ዮሐንስ 5 13፤ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።❤
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 Год назад
ኢየሱስ ጌታና አዳኝ ነው የቀመሰ ያውቀዋል ❤❤❤ ያድናል ይታደግማል::
@haschascha627
@haschascha627 Год назад
ኢየሱስ ያድናል ከጨለማ ወደ የሚደነቅ ብርሐን ያወጣል ወንድማችን ድንቅ ምስክርነት ነው ሐሌሉያ ።ተባረኩ
@user-dp7vz6mq5j
@user-dp7vz6mq5j Год назад
የኔ ውድ ኢየሱስ ጀግና ነው እንኳን ጌታ እረዳህ ደግሞ ቤተሰቦችህ ያወርስሀል አንተግን የበራልህን እውነት በህይወትህ አብራ
@Dada-ei2oe
@Dada-ei2oe Год назад
እግዚአብሔር ይባረክ:: ለመጨረሻ ዉሳኔዉ ምክንያት የሆነዉን ወንድማችን ዮሐንስ ታምራት ጌታ ይባርከዉ, የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነቱም ይብዛለት::
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh Год назад
ድንቅ ምስክርነት። እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር ---- ማዳኑ ድንቅ ነው። ክብር ለስሙ ይሁን።
@kidilove1715
@kidilove1715 Год назад
❤❤ እልልልልልልል እሰይ እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳክ : ያልዳናችሁ ይሄን ነፍስና መንፈስን የሚያፅናና ምስክርነት የምትሰሙ መዳን በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ብቻ ነው ❤
@abenezer8076
@abenezer8076 Год назад
Geta yebareke ayzohe Geta kante gare newe berta wendeme.
@godiswithusgodisgood9806
@godiswithusgodisgood9806 Год назад
“የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥1
@genetdebebe-wk8eh
@genetdebebe-wk8eh Год назад
ለሊቱን ሙሉ ሲቅም ዝም ያለችው ሚስቱ የእየሱስ ጌትነት ሲበራለት ተለየችው አይ ክፉ
@tigistgardrinier1418
@tigistgardrinier1418 Год назад
ጌታ፣ይባረክ፣ኦ!!!ሀሌሉያ፣ተባረክ፣ወንድሜ፣አንካን፣ጌታ፣አገኘህ።አሁንም፣በጌታ፣በእየሱሰ፣ሰም፣የገሀንም፣ደጆች፣ይዘጉ።በጌታ፣በእየሱስ፣ሰም፣የእግዚአብሔር፣መንግተ፣ሰማያት፣በር፣ይከፈት፣ነብሳት፣ሁሉ፣ይግቡ፣ጉልበት፣ሁሉ፣ለእግዚአብሔርን፣ይምበርከክ፣ምላሰ፣ሁሉ፣እግዚአብሔርን፣ያመሰግን።መዳን፣በእየሱስ፣ብቻ፣ነው፣እየሱስ፣ጌታ፣ነው።
@alemeshetasha4467
@alemeshetasha4467 Год назад
አንኳን ከድቅድቁ ወደሚደነቀውብርሃን መጣህ አውነትም መንገድም ሕይወትም እየሱስክርስቶስ ነው በቤቱ ይትከልህ እሷንም ጌታ ጨለማውን በብርሃን ይለውጥላት
@zebibhailu3578
@zebibhailu3578 Год назад
ጌታ በስራ ላይ ነው እንዴት ልብ የሚያሞቅ ምስክርነት ነው
@mekedsagana5644
@mekedsagana5644 Год назад
የተነካ ያውቀዋል ክብር ለጌታ ይሁን
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Год назад
ዋዉ !!!ድንቅ ምስክርነት !!! በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና አለም በልጁ እንዲን ነው እንጂ በአለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ አለም አላከውምና ዮሐንስ3:16.17
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c Год назад
ልብ የሚነካ ድንቅ ምስክርነት መዳን በሌላ በማንም የለም። ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር በር የለም
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 Год назад
እሰይ እልልልል ...በፍቅሩ ሁላችንንም ያንበረከከ ጌታ ❤ እንዴት ጌታ እረዳህ ወንድማችን ስለ እየሱስ ሁሉን መተው 💡😇ዋው የኛ እየሱስ እኮ የተለየ ነው
@beja2184
@beja2184 Год назад
እየሱስ እኮ የዘላለም እረፍት ፡ብርሃን ነዉ 🙌🙌እሰይ እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ እድለኛ ነህ ጌታን ካገኘህ ሁሉን አገኘህ👏
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Год назад
እንካንም አመለጥክ ! እንካን ጌታ እረዳህ ወንድሜ ! Jesus is the only way to haven.
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Год назад
የእውነት ለእግዚያብሄር የሚቀና ሰው ለመዳን ቅርብ ነው አንተ ልጅ እንደጳውሎስ ሆነህ ጌታን ገና ታገለግላለህ
@hayelomgebremaryam
@hayelomgebremaryam Год назад
አሜን! ጌታ እኮ አይንካ ❤❤❤❤❤ በቃ እንዲህ አድርጎ ይቀይርሃል! ሃሌሉያ
@fitsumbarega4318
@fitsumbarega4318 Год назад
በዚህ መልክ ነበር እናት አባቴን ትቼ ከቤት የወጣሁት የተባረርኩት በጌታ ምክንያት ምረጪ ተብዬ ግን ምንልምረጥ ከጌታ ውጪ ከቀመስኩት ውጪ ምን ! ልቤን የነካ ምስክርነት ነው ለሌሎች መዳን ምስክርነት ይሁን
@genetmerkebe9011
@genetmerkebe9011 Год назад
የጌታ ድንቅ ስራ ከጠራ ጠራ ነው ድንቅ ምስክርነት ተባረክ !!!
@mekedsagana5644
@mekedsagana5644 Год назад
ጌታ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳክ❤
@almaztsegay8854
@almaztsegay8854 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳንም ጌታ ታደከህ እየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amuasefa8939
@amuasefa8939 Год назад
ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ወንድሜ 🎉🎉
@h.t9207
@h.t9207 Год назад
አሁን ግን ኑ ወደ አዳነኝ ጌታ ብለህ ሰዎችን ስትጋብዝ 100% እርግጠኛ ሆነህ ቃሉ በአፍይ ይፈሳል ተብረክ እንዲሁ በቃሉ ፅና
@almazsime4584
@almazsime4584 Год назад
Wow!.. Its amazing testimony.!... ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ነው!
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Год назад
እልልልልልልልልልል እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ለሚስትህና ለልጆችህ ፀልይ ጌታ ይረዳሀል ወንድሜ አንተ እንዳመለጥህ እነሱንም አስመልጥ ከሲኦል አልፈልግም ብትልህም ስላልገባት ነውና ወንድሜ በፀሎት እረዳቸው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@alemtsehaygebre7737
@alemtsehaygebre7737 20 дней назад
ክብር ሁሉ ለጠራህ ጌታ ይብዛለት አምላካችን ጀግና አምላክ ነው ኢየሱስ ክርሰቶሰ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ ብሩክዬ ወንድሜ እንደስምህ ብርክ በልልኝ በጌታ በኢየሱስ ስም ቤተሰብህን መውረሰ ይሁንልህ ያባቴ ልጅ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@naodgutema2416
@naodgutema2416 Год назад
እንዴት ጌታ የተጠነቀቀልህ ወንድም ነህ!!!!!!!!!!!
@mogosz3620
@mogosz3620 Год назад
የኔ ጀግና ወንድሜ ተባረክ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Год назад
እየሱስ ሲበራ ይበራል መመለስ የለም 🙌🙌🙌🙌
@fikertetamirat7072
@fikertetamirat7072 Год назад
ወንድሜበመጀመሪያ ኢየሱስ ስለተገለጠልህ ኢየሱስ የኔ ነህ ብሎህ ቤቱስላስገባህ እንኳን ደስ አለህ አንደበትህ የተቀባ ነው ተባረክልን
@giftyhmariam2507
@giftyhmariam2507 Год назад
እየሱስ ጊታነው ሀሊሉያ።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Год назад
ወደ ኤፌሶን 2 18፤ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🩸🩸🩸🩸📖🌎🌎🌎🌎🌎📖📖📖⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤝🤝🤝🤝🤝 thank you Jesus ❤
@shalomseyoum4347
@shalomseyoum4347 Год назад
የዘመናችን ምርጥ እምነት ይህ ትልቅ ውሳኔ ነው ወንድሜ ጆሮ ያለው ይስማ መጽሐፍ ቅዱስም የሚመሰክርልን አንተ ያደረከውን ውሳኔ ነው ስለዚህ በርታ አንተ ምርጡ የጌታ ልጅ ነህ::ተባረክ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Год назад
አቤት መመረጥ ተባረክ
@yamihelen6359
@yamihelen6359 Год назад
❤❤❤❤❤❤በጌታ ፍቅር አለመነካት ከባድ ነው ዘመንህ ይለምልም እንኳንም ለጌታ ተማረክ ዋስትናህ ኢየሱስ ነው
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Год назад
መዝሙረ ዳዊት 23 3፤ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ❤
@tigistkassahun-hi2bo
@tigistkassahun-hi2bo Год назад
ቲጂ ብሩክየ እንዴት ደሰ የሚል ምሰክርነት ነው ዋው እኔ በጣም ተደንቄአለሁ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህም ላይ ይጨምርብህ ሁል ገጊዜ መሰክር አሺ የአባቴ ልጅ ተባረክ
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 Год назад
እጅግ አስደናቂ ምስክርነት አንተ ስለ ጌታ ሁሉን ነገር ጣልክ ወንድምዬ በሚበልጥ ክብር ትወጣለህ ትገለፃለህ you will see ያጣኸውን በእጥፍ ድርብ ታገኘዋለህ ከገባህ በላይ ገብቶሀል ተሸክመህ የምትወስደው የምትመልሰው አምላክ አይደለም የያዝከው ይልቅስ የሚሸከምህ የሚረድህ የሚያግዝህ እንጂ አንዳንድ አምላኮች ከገበያ ገዝተው ያመጡትና እቤታቸው የስቀምጡና ወደእርሱ ይፀልያሉ እነሱ ያዩታል እሱ አያያቸዉም እነሱ ያናግሩታል እሱ አይናገረ አይሰማም ቤት ሲያፀዱ ካንዱጋ ወደአንዱ ያሻግሩታል እንዳልከው ግዝተው አምጥተው ግድግዳው ላይ ለጥፈው ያናግሩታል እሱጋ መልስ የለም ቤተ ክርስቲያን ልጅ ግንቡ ላይ ልጥፍ ብለው ሳይፀልዩ እንዳንዴም የሆነ ያልሆነውን አሰላስለ ያለ ፍሬ ይመለሳሉአንተ ግን በራልህ ዘመንህ ተባረከ
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 Год назад
እግዚአብሔር ይባረክ ምን አይነት ምስክርነት ነው እኔ እንባይን መቆጣጠር አልቻልኩም ልብ የሚነካ ምስክርነት ግታ ይባርክህ ይጨምርልህ
@amel2941
@amel2941 Год назад
በመጀመርያ ይርዳህ ጌታ እዬሱስ የተባረከ ይሁ በጣም ልብን ይምነካ ምስክርነት ነው ኡሁንም የረዳክና በፍቅሩ ልማረከ ጌታ እዬሱስ ክብር ሁሉ ለእርሱ በማደርያ ስር ይሁንለት ❤❤❤❤🙏
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Год назад
ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Год назад
ጌታ እራሱን ስለገለጠልህ ክብሩን እሱ ይውሰድ!!!!!ዘመንህ ይባረክ!!!!!! አገላለፅህ በደስታ የሚሞላ ነው።ታድለሀል!!!!!!!!
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 2 месяца назад
ብሩክ ቲክቶክ ላይ በጣም ነው የምባረክብህ ቃሉን በደንብ ነው ምታውቀው ተባረክ ቀጥል ጌታ የቃሉ ጌታ ነው ቤተስብህን ትወርሳለህ አይዞህ
@wesenlemma158
@wesenlemma158 Год назад
እውነት እኔ ካንተ ምስክርነት ብዙ ቀረልኝ አተረፍኩ ብሩክ ሁን
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Год назад
You are our blessing welcome to Jesus kingdom. ዋጋህ እጅግ ከፍ ያለ ነው ለከበረ ነገር ተጠርተሀል በክብር ያኖርሀል ጌታ ታማኝ ነው 🙌🙌🙌🙌👈👈👈👈 አሁንም ልብህ በጌታ ይፅና🙌🙌🙌👈❤❤
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሎ ጌታ ይውሰድ ከጨለማ ወደ ሜደነቅ ብርሀን ወደ እቅፎ የጠራህ ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 Год назад
Ellllllll glory be to God ❤🙏🙏🙏
@jesusisthelord3780
@jesusisthelord3780 2 месяца назад
ድንቅ ምስክርነት ጌታን መከተል መመረጥ ነው ወንድሜ ተባረክ
@masadea5182
@masadea5182 Год назад
እየሰማው መቀመጥ አልቻልኩም ክብር ለኢየሱስ ይሁን የኔ ጌታ ዝም ብለክ ታሸንፈኛለክ
@abebademise
@abebademise Год назад
እንኮን ጌታ እረዳህ ያለቀ የተቆረጠን ነገር በምድር ሁሉ መቀጠል የሚችለው አምላክ እንደገና ትዳርህን ሰርቶና አስውቦ ብልህ ይሰጥሀል ጌታ ታማኝ ነው አንተ ብቻ እመን ይል አምላክ ልጆችም ሚስትም ወደውጭ አይጣሉም እ/ር በስራ ላይ ነው ዳግም ለምስክርነት ትመጣለህ።
@godislove6010
@godislove6010 Год назад
አቤት የጌታ ምህረት, የጌታ ፍቅር🙏🏼 እኔን ያነሳ ጌታ ይባረክ እየሱስ ያድናል 🕊️🕊️🕊️ እንካን ደስ አለህ 📯📯📯💐
@sweetman5249
@sweetman5249 Год назад
Yohannes Tamirat ye abate biruk, ye Eyesus lij be kalu seyif ye aganinintihin ye wushet timirit wogahew . Geta bante silasikemetew menfes Kibirun yiwused. Eyesus Geta new . Ye Geta menfes bante adiro andit nefis Ke gehanem Wode Geta mengist metitalech. Geta ahunim tsegawun yabizalik … tebarek wondime 🎉🎉🎉
@fikertetamirat7072
@fikertetamirat7072 Год назад
ከእናትም ከአባት የሚበልጥ የሚጠጋጋ ዘመዴ ኢየሱስ ነው መከታ ለኔ አፍቃሪ የልብ ወዳጄ ፍቅሩን ሳስበዉ ይገርመኛል ለኔ ያሳየው ምህረቱ
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Год назад
አምላኬ እግዚአብሔር እንደ ጳውሎስ እሰከመጨረሻ ያጽናህ ይገለጥብህ በፀጋው ሉዑሉ ይሙላህ
@ayadawit390
@ayadawit390 Год назад
የእግዚአብሔር ፍቅር 🎁🎁🎁
@masara7252
@masara7252 Год назад
Unekan Dan maxa wondemachin awun gana ewunaten taganagyetahal egezehabehere yemazegn Eyesus keresetose geta nawu ❤❤❤❤
@jeshurun2746
@jeshurun2746 Год назад
ኢየሱስ ያድናል
@masadea5182
@masadea5182 Год назад
የኔ ወንድም እውነት ነው ጌታ ውስጥ ስገባ ለለው ኤራሱ እየዘለለ ይውጣል የሱ ፍቅር ከስኦል ጭካኔ ይበልጣል ። መጨከን በማትችለው ጉዳይ ጨካኝ ያደርጋል
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Год назад
Uuuuuffff 😭😭😭😭 endet endamireda iko yane geta fikru liyu new Egzabiher woy silazih wendime ameseginalew Enkoan geta redak
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 Год назад
ጌታ ይባርክህ ወንጌል ሰባኪ ያድርግህ ፀጋውን ይስጥህ እልልልልልልልልልልልልልሁላችሁም ተባረኩ
@yonasfikadu1520
@yonasfikadu1520 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ
@bettybefirdu9185
@bettybefirdu9185 Год назад
It is amazing, God, for give me
@menberelakew4238
@menberelakew4238 Год назад
ሲጀምር በሌለህ እውቀት ቀናተኛ ነበርኩ አልክ።ቅናትህ የአስጎብኚ ድርጅትህ ሲቀዘቅዝ ነበር።ጫት እየቃምክ ገዳማትን ስትበክል እንደ ትተው ሲገባው እግዚአብሔር በብዙ ባልገቡህ መንገዶች ሊያስተምርህ ፈልጎ አትማርም ስለዚህ ከቤቱ መውጣት ነበረብህ ከድጡ ወደማጡ ገባህ።በሚቀጥለው ኦርቶዶክስ ስትናወፅ አየሁ ብለህ ስትመክር እና ማርያምን ስትሰድብ እንሰማሀለን።የጥልቁ አይንህን ጨፍነህ የምትፈልገው ክርስቶስ ልቦናህን የወሰደው ።
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 Год назад
የማቴዎስ ወንጌል 10 37፤ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ 38፤ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
@nesanetdebebe4090
@nesanetdebebe4090 Год назад
ጌታ ይባረክ እሰይ እልልልልል
@fitsumbarega4318
@fitsumbarega4318 Год назад
ዘመንህ ይባረክ እድለኛ ነህ
@hanaweba1541
@hanaweba1541 Год назад
ዋዉ እየሱስን ሲቀምሱት እንዲህ አለምን ያስንቃል። ዘላለምህን መርጠሀል ከ አንተ አይወሰድም።
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Год назад
amen madane bersu nw
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Год назад
ይገርማል ሰይጣን የመዳንን መንገድ ሚስጥር እየሱስን እንዴት እንደሚሰውርና መንፈስ ቅዱስ እንዴት የልብ አይንን እንደሚያበራ ተመልከቱ ።
@nejatmulugeta692
@nejatmulugeta692 Год назад
እንኳን ጌታ ረዳህ እንኳንም በራልህ ዘመንህ በሙሉ በቤቱ ይለቅ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Год назад
እንዴት ደስ የሚል የሚባርክ ምስክርነት ነው በፍቅሩ የማረከን በደሙ የሀጢአተ ስርየትን አአድር ጎ የዘላለም ህይወትን የሰጠን አምላካችን ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን
@menberelakew4238
@menberelakew4238 Год назад
ለሁሉም ነፍስ ይማር ብለናል።ምን ይገርማል ልጆችን ብትክድ የክርስቶስ እናቱን ልትሰድብ አይደል
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Год назад
God bless you
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 Год назад
Ellllllllllllllll🙌🙌🙌🐑👑👑👑💡💡💡💡❤️❤️❤️👏👏🌺🌺🌺🌺🌺Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌
@desta9900
@desta9900 Год назад
ጌታ እየሱስ❤❤❤
@fitsummohamed5048
@fitsummohamed5048 Год назад
ወልድ ያለዉ ህይወት አለዉ ወንድሜ ኦንኳን ጌታ ረዳህ❤❤❤
@TigistMulaw
@TigistMulaw Год назад
ጌታ ይባረክ እቤት እግዝእብሂር ይገርማል
@Elsa-pp3bn
@Elsa-pp3bn Год назад
Elelelelelel elelelelel elelelelelele
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei Год назад
እስኳን ከሰማሁት ሁሉ አንዱን እንኳን የተዋህዶ አስተምሮ አውቀህ አልወጣህም።ዱሮም ነኝ አልክ እንጂ አልነበርክም።እኔ ስለመዳኔ100%እንዳልጠራጠር አርጋ ነው ተዋህዶ ያሥተማረችኝ።ወንድሜ ሣታቀው በስም ማጥፋት ብቻ ሲኦል የገባሀው አሁን ነወ።
@BunaNa-tk7cr
@BunaNa-tk7cr Год назад
ልክ ነሽ ...እኛንም ፈጣሪ ያስበን መጠጣት እና ዳንስ ትተን በቤቱ ያጵናን
@ezratechane102
@ezratechane102 Год назад
Bechelema selaleshe berhan ayegebasheme yen ehet yelek yewnet menged asayeng belashe teleye
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Год назад
awo 1 enkuan dehna neger altenagerem gedam ehed neber esalem neber mnamn yilal 🤣🤣🤣🤣
@missb6283
@missb6283 Год назад
Wow brother, what a testimony. This is genuine love. Jesus is lord.
@MesfinTadesse-cn8uv
@MesfinTadesse-cn8uv Год назад
መታደል ነው መመረጥ
@gigezewdezewde2240
@gigezewdezewde2240 Год назад
Amennn tebareke
@tsionsamuel233
@tsionsamuel233 Год назад
እውነት አምልጠሃል!!!!!!!!!
@berekketabebe
@berekketabebe Год назад
BE blessed bro well come to Z Kingdom of your saviour Jesus christ !!!!
@hanamahari6583
@hanamahari6583 Год назад
Elelelelelele geta yebarek Ersu Fiker new memark yechelal .❤️❤️❤️
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 Год назад
Halelujahh anete bruk neh demo le bzuwoch medan nehhhhh Halelujahhh Amennnnn amennnnnn
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Год назад
Wow ይህንን መስማት ህይወት ነው
@abeba4328
@abeba4328 Год назад
Poln yagegne geta slagegneh des ylal lelelochim ymtalachew tebarek wendmachin 🙏🙏🙏
@ForFor-pl2jt
@ForFor-pl2jt Год назад
አሜን አሜን እንኳንም ጌታረዳኽ ወንድሜ
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 Год назад
WAWWWWW mn aynet lb mineka ewnet new ❤ Lbachn ykfet ❤
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Год назад
enkun amlthe wendema❤❤❤❤❤❤
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Год назад
ከባለቢትህ ያስታርቅህ
@bethelbogale9828
@bethelbogale9828 Год назад
Wow! What an amazing testimony Tebarek
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Год назад
የዩሀንስ ወንጌል 5:30. ያነበበ በኮሜንት ያስረዳኝ
@user-vm5uj6kd5u
@user-vm5uj6kd5u Год назад
hale luya Tebarke
Далее