Тёмный

ታዋቂ ሚሊየነር አብርሃም ሞቶ የቀበረውን አባቱን !!ከ10 አመት በኋላ ተፈጠጡ!! 

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ
Подписаться 108 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 748   
@Fadya-h3v
@Fadya-h3v 3 часа назад
ውነት ለመናገር የአብረሃም እናት ታሳዝናለች የምትሉ 👍
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@saadasadada505
@saadasadada505 2 часа назад
እውነት፡ነው፡ትታዘዝናለች፡ግን፡እኮ፡አብርሀም፡አባቱም፡አለ፡ግን፡በነሡ፡ፋታ፡በአባትና፡በልጁ፡የተቀበሩት፡እስ፡ፍትህ፡ያስፈልጋቼዋን፡አሁንኮ፡ቤተሠብእይመጣሉ፡እያሉ፡ይጠብቃሉ፡ፍትህ፡ያጣ፡ጭሆት፡ሆነ፡አጃኢብ፡ነው፡
@tsigheredamismer1319
@tsigheredamismer1319 2 часа назад
ምን አለበት ከዚህ ሁሉ እርኩስነት ቀርቶ ከማጉዶ ልጅ ወስደው ቢያሳድጉ ይሄ ሁሉ የገንዘብ ስግብግብነት በዝሙት እህት ከወንድሟ መውለድ በእውነት እግዚአብሄር በቸርነቱ ይቅር ይበለን ይሄ የሰጣን ስራ የተስተፋፋበት ህይወት የሚሳዝነው አብርሃም ነው
@KamilKanil-rg6xk
@KamilKanil-rg6xk Час назад
እበክህን ምንም እንተርቢ አተድርገው ፀበል ውሰደዉ በልነ ምሥት የሞት ፍርድ ሊየርፍበቐው ይገበል 8:43
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
በጣም😢😢😢
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 3 часа назад
እነዚያ ክፉ ቤተስቦች እባክህን ጋዜጠኛው ወደ ህግ ይቅረቡልን።
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o Час назад
ያአላህምንጉድነው ኧረ የኛሥ ከፍ ያረብ
@MuluEyayu
@MuluEyayu 3 часа назад
የፈጣሪ ያለህ ለማንኛውም አብርሃም እንኳን ደህና ሆነ እግዚዓብሄር ጨርሶ ይማረው
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
የሁለቱ ልጆች እናትና አባት መታሠር አለባቸው
@Fadya-h3v
@Fadya-h3v 3 часа назад
የእህትማማቹች ሙሉ ቤተሰብ በሙሉ ለህግ ይቅረቡ የምትሉ
@سميرة-ب4ي
@سميرة-ب4ي 2 часа назад
አው,ይቀረቡ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 часа назад
ይቅረቡ በየሱሰም እነዚህ አረመኔወቼ መቅጣተአለባቼወ
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 часа назад
እውት ምን ያክል አረመኔዎች ናቸው ልጆቻቸው አብርሃምን ሰው እንዳልሆነ አደረጉት የጭካኔ ጫፍ ባልየውን ከሞት በላይ ሞት እንዲህ አይነት አረመኔ የሰው ፍጡር አኢትዮዽያ ውስጥ አለ? ለማመን ይከብዳል
@Qemarahmad
@Qemarahmad 2 часа назад
አወ የጃቸውን ያግኙ
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n Час назад
ትክክል😢😢😢መግባትአለባቸው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 часа назад
ሰውዬው አበላሽቶ እስከዛሬ ሁለቱንም ባልና ምስት ወደ እስር ቤት ይግቡ ከነልጆቻቸው ይታሰሩ
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ተከለ ሀይማኖት ወረሀዊ መታሰቢያ ባአል❤❤❤❤❤
@MatyasNardos
@MatyasNardos 2 часа назад
Amen ❤
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 3 часа назад
ተመስጌን ድንቅ ስራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም በደከመ ትውልድ መሐል እናንተን የመሰለ ተኢትዮ ብሄራዊ ጀግና ማየት ትልቅ ክብር ነው ለህዝቤ❤❤❤❤
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 часа назад
ያብርሀም ፈተና ግን በዛበት ማብቂያህ ይሁን የኔ ሚስጊን😢😢😢❤❤❤
@ልደታ
@ልደታ 2 часа назад
የአብርሃም ቤተሰብ ሁሉም ጸበል ይግቡ!!!
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 2 часа назад
የእውነት የብርሀም እናት በጣም ነው ያሣዘነችኝ ባልና ሚስት ግን ለህግ ይቅረቡ
@fevenmesele1495
@fevenmesele1495 3 часа назад
እነዚህ አባት እናት ሴቶቹ ልጆች የሠሩት ግፍና በደል እንዴት እንደሚገለጽ ይከባዳል ምነ እንደሚባለው ፈጣሪ አምላክ እሱ ፍርዱን ይሰጣቸው ።
@ועח
@ועח 2 часа назад
እኔ በአብርሃም እናት አልፈርድም ምክንያቱም እንኳን ባለቤታቸው መካን ሁነው ልጅ ወልደው እንኳን ከሌላ በላያቸው ላይ ከሌላ እየወለዱ አይደል 🙏🇪🇷
@Bettyknde
@Bettyknde Час назад
የአብርሀም እናት በጣም የዋህናት አብርሀም በማሚ እዳታዝን እነዛእባቦች ደስ አይበላቸው ❤❤❤❤❤
@AyehuTesfaw-c9p
@AyehuTesfaw-c9p 2 часа назад
የአብራሀም እናት በጣም የሚያሳዝኑት
@senait2014
@senait2014 3 часа назад
እዉነት ነዉ እናት አባት ልጀች ሊቀ ሰይጣን ናቸዉ። እነዚህ ምን አይነት ፍርድ እንደሚፈረድባቸዉ እባክህ አሳዉቀን።
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
በአባትና በልጅ የተደረገባቸው ነገር😢😢እንኳን ሰወቹ ጠቆዩም መያዝ አለበት
@SofiDawud-o
@SofiDawud-o Час назад
ጦቆዩ የት ይገኛል😅😅 ኧረ ወይኔ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@@SofiDawud-o እነሱ እናትና ልጅ ያውቁት የልዴ ስራቸው አይደል መቼም እቤታቸው አልመጣም ሂደው እጂ
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 3 часа назад
አብርሀም. ወዲሜ በጣም. ነው የሚያሳዝነው ምነው. መከራህ. በዛብህ የኔ ጌታ እግዛብሄር. ይማርህ እናትህንም. አትቀየማቸው ትርታ. ሚዲያ በጣም. ጎበዝ. ነህ ጀግና የሚለው. ቃል. ያስብሀል
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 часа назад
ልጆቹ የናትና የአባታቸውን ነው የወረሱት መርዞች 10 አመት ሙሉ በጣም ያሳዝናል አብረሃም ስለተሻለው ደስ ብሎኛል አቶ ተዘራም ወደ ቤታቸው ስለተመለሱ በድጋሜ ደስ ብሎኛል ተሙ በርታልን ❤❤
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 3 часа назад
አይ ሰው ልጅ ግፍ ለብር ብሎ አስቃዩት 🥺🥺🥺💔💔💔በጣም አርመኔ ጨካኝ ናቸው አንተ ጅግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይበርክ ❤️❤️🥰🥰🥰
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 3 часа назад
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ አላህ እርሱም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን አብርሃም አላህ ያሽር❤❤🎉
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 3 часа назад
ተሙ ጀግና ነህ ጋዘጠኛው ! እነዚያ ጉደኞች እግዚአብሔር ይመስገን መተተኞች ናቸው!
@RodiBayou
@RodiBayou 2 часа назад
የአብርሃም እናት ምስኪን ናቸው❤❤❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 часа назад
እግዚኦ የእግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው። ትእግስቱ
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 3 часа назад
እናትየዋ ጥፋት የላትም ልጅ ፈልጋ ነዉ እባክህ እነዝህ ባለጌወች ለህግ ይቅረቡ ሴቶቹሙ እዳይፈቱ አብርሀም እናትህን ተረዳቸዉ እባክህ
@hiruttesfazgi1025
@hiruttesfazgi1025 3 часа назад
የአብርሓም እናት ታሳዝናለች ተረዳት አብርሓም
@LemlemAga
@LemlemAga Час назад
ትክክል
@MaryamEnate-mx8qn
@MaryamEnate-mx8qn 2 часа назад
በጣም ጎበዝጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን አብርሃም እግዚአብሔር ይማርክ
@MeskeremShumie
@MeskeremShumie Час назад
የአብርሃም ፡ እናት ፡ ያሳዝናሉ ፡ ደግሞ ፡ አነጋገራቸው ፡ ያስቃል ፡ ወዶ ፡ አይስቁ ፡ ሆነብኝ ፡ ግን ፡ አይዞት ፡ እናትዬ ፡ በርቱ ፡
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
እነዛ መርዝ አውሬ ልጆች እዳይፈቱ እባክህ ትርታ ወድሜ እባክህ የጃቸውን ማገኘት አለባቸው
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 3 часа назад
ትክክል የዋህ ባልና ሚስት ናቸው ! ፀበል አስጠምቁ በርትተው! ፍትህ ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Час назад
እንኳን እነሡ እኔ መቀበል አቃተኝ ምን አይነት ሠይጣን ናቸው ኧረ በአላህ ሥም😢😢😢
@hareguatadesse
@hareguatadesse 3 часа назад
አብርሀም ተሻለዉ ተመስገን
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 25 минут назад
አላህ የማንችለውን አያሸክመን ለአብርሀም በደረሰበት ምስቅልቅል ህይወትና በሽታ ሳያገግም ተጨማሪ ራስ ምታት ኸረ ነግ በኔ ነው ተመሰገን አንተን ሰለሚያምን ከካሜራ ጀርባ ቀርበህ አረጋጋው አደራህን ጠብቀው።
@bezawitagafari4412
@bezawitagafari4412 2 часа назад
በጣም ትክት ይላል አብርሀም ማነንም አትስማ እራስህን ጠብቅ ፀበል ሂድ ተረጋጋና እራስህን አድን ተሜ ጀግና ነህ
@alemasefaw2006
@alemasefaw2006 2 часа назад
አብርሃም ውጭሄዶይኑርአሁንምለህይወቱአደጋነውገንዘቡንይዞልጁንይዞውጭመኖርነውየማዋጣውውጭይሄድበዚህተባበሩትጋዜጠኛእንዲላክአድርገው
@selamgirma-x7k
@selamgirma-x7k 3 часа назад
የአቶ አበራ ቤተሰብ ለህግ ይቅረቡ
@fitztek8119
@fitztek8119 2 часа назад
ኢትዮጵያ እንዴት እንደተረገመች መመስከር በጣም ያሳዝናል:: ከእግዚአብሔር ርቀን ህዝባችን እየተሰቃየ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥ።
@Qemarahmad
@Qemarahmad 2 часа назад
ብዙ ሰወች አይቻለሁ በዚህ ቤተሰብና በዚህ ባብርአምላይ የተፈጠርውጉድ ጥናቱን ይስጥህ አብርሀም ኑሮ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 часа назад
የምገርም ነገር ነው ከድራማ የምያስንቅ ስራ ኢትዮጵያ ህዝብ በአብዛኛው ጨካኝ ለገንዘብ ህወትን ይቀጥፋሉ ሁሉ በምባል ደረጃ መተት
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 2 часа назад
አብረሃም ስለተሻለህ ተቀምጠንኽ ሶላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተመስገን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😢😢የሰው ልጅ ክፋትና ተኮል😢
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y 2 часа назад
እኮን ልጆቹ ወላጆቹም መታሰር አለባቸው😊😊😊 እኒህከይሶይ😊😊
@emebethabte595
@emebethabte595 3 часа назад
እነዚህ ክፉ የተረገሙ ቤተሰቦች ባጠቃላይ የምደሩን ፍርድ በህግ የሰማዩን ለፈጣሪ እሱ ይዳኛችሁ።
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 часа назад
እንኳን፡ደስስ፡አላችሁ። አብርሃምን፡እግዚአብሔር፡ይማረው።
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 2 часа назад
ተሜ ተባረክ ሰዉዬዉ መገኘታቸዉ ጉድ ነዉ እነዚ ሰዎች በእግ በጠየቅ አለባቸዉ😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ። ፍትህ በሂወታቸዉ ተጫወቱ ባቸዉ😢😢😢😢
@netsolo8225
@netsolo8225 Час назад
የአብርሀም እናት ደግግግግግ አደረጉ እንኳን ወለድ ወንድም ቢሆን ያንን ያደርጋል ወልዶ ያመጣል ሂወታቹሁን ቀጥሉ እርስዎ ጥሩ ሰው ስለሆኑ ቤተሰብዎን እግዚአብሔር የመለሰልዎት ❤❤❤❤❤❤
@zobibazobiba2665
@zobibazobiba2665 2 часа назад
ይህ ልጅ እውነታውን ኬት ነው እየጎረጎረ የሚያመጣው በጣም ጎበዝ ነው ሁሉም ይህንን ስራ የሚሰሩት ጎበዝ ናቸው በእውንፕት ተባረኩ
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 2 часа назад
አብረሃም ከህቱ መውለዱን በጣም ያሳዝናል አቶ ተዘራ በሂወት ስለተገኙ በጣም ደስ ይላል እናትየው ያሳዝናሉ የሴቶቹ እናት አባት ህሊናቸው እንዴት አሳመኑት እንዲህ ያለክፋት
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 2 часа назад
የሚገርም ነገር ነዉ ሁሉ የሚቀርበው ጎዳዉ ተጎዳ በጣም እናቱም ተጐድታለች ምህረት ያዉርድ
@netsolo8225
@netsolo8225 Час назад
አብርሃምዬ እንኳን ተወለድክ ምንም አትበላቸው ❤❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 3 часа назад
ተሜ እጅግ ጀግና ነህ በጣም እንኳን ደስ አላቹ የአብርሃም እና እናትህ እንኳን በስላም ተገናኛቹ አቤት የነዚህ መስሪ ስውች ከናልጆቻቸው አውሬም ናችው ተሜን ሁሉቹም ወደ ህግ የቅርቡ በጣም ❤❤❤❤
@tekestean
@tekestean Час назад
እነዚ ቤተሰብ ነን የሚሉት ተንኮል እግዚአብሔር የእጃቸው ይስጣቸው እና አብርሃም እንደ አብርሃም ጠንከረህ እናትህን እና የድሮ አባትህ ይዘህ በሰላም ኑር
@henokbelay9757
@henokbelay9757 2 часа назад
በጣም ያስደስታል በመጀመሪያ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ወንድሜ ተመስገን ደስ የሚል ስራ ነው የሰራኸው ጎበዝ ❤!
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co 2 часа назад
ተመስገን እብክህን አቶ ተዘራን ወደ ፀበል እንዲሄዱ አድርግ በፈጣሪ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
ፈጣሪ ያበርታሽ እናታችን እንኳንም በሰላም አገናኛችሁ አባታችንን ጸበል ያድነዋል
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 2 часа назад
ወይኔ አባቴ ሲያሳዝኑ እነኚህ ሰዎች ምንድነው የሚደረጉት ወይ አገሬ ኢትዬጵያ ምን ጉድ ውስጥ ነው የገባነው።
@BBk-v1u
@BBk-v1u 36 минут назад
የአብርሃም አባት እና አብርሃም ጸበል ውሰዳቸው እባክህ ወንድማችን
@KadijahAlimam
@KadijahAlimam Час назад
ይጋዜጠኛ አይደለም የአላህመልክተኛነውበምትሰራውስራሁሉአላህ አብዝቶይጨምርልህ።ጀግናነህ
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 2 часа назад
አብርሀም በርታ ለሴረኞች አትመቻች!በርት በእመቤቴ አንተም ስትጠነክር ነው የምታሸንፉት ! ተው አብርሀም እናትህን አድምጥ! በአንተ ላይም የሠሩትን ግፍ አስታውስ መርዞች ናቸው !
@tsedaleberhanu975
@tsedaleberhanu975 2 часа назад
እባክህ ልጁን ከታማኝ ሰው ጋር ፀበል ይግባ።
@ተቅዋቲዪብ
@ተቅዋቲዪብ 3 часа назад
እንኳንም ሚሲኪን ሠወየወ አመጣለወ ጎበዝ ነህ ወንድማችን በረታ
@HiwotCakol
@HiwotCakol 2 часа назад
ተመስገን ልጁ እስከሚድን መጠበቅ ነበረብህ
@abebabelay3021
@abebabelay3021 3 часа назад
እነሱ ወደ ህግ መቅረብ አለባቸው ምን አይነት ሰዎች ናቸው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 часа назад
እነዚህ አረመኔዎች ቱ አቤት የሰው ክፋት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢ኢትዮጵያ ላይ ይከን ክፉ ነገር እያደረግን በምን ሀገራችንን ይታረቅልን ፀበል ውሰዷቸው ሁለቱንም ምን ጉዶች ናቸው ከነልጆቻቸው 😢😢😢ወደ ህግ ይሂዱ ባለጌዎች
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
ወንድማችን አብርሃም እግዚአብሔር ያበርታህ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 3 часа назад
አብረሔም እንግን ፈጠር ደረሠልህ ተመሥገን ጀግና ሥርህ ደቅ ነዉ የነኝህ ሠዎች እሥከ ልጆቻቸዉ መርዝ ነቸዉ መታሠር አ በቸዉ ልጁን ሞተ አሉ አባቱን አገቱ ከበድ ወንጀል ነዉ የሠሩት
@HiwotCakol
@HiwotCakol 2 часа назад
የሚነገር ነገር ወቅቱን የጠበቀ ቢሆን ጥሩ ነው ጋዜጠኛው ልክ አይደለህም
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 3 часа назад
ተመስገን እንኳን ከአባትህ ኬቤተሰብህ አገናኘህ ሁሉም በትእግስቲ ያልፋል አስተዋይ ነኅ እና በርታ ጸሎት ጸበል ጠጣ እነዚኅ ጉዶኞች ናቸው አብርሃም እናት እናት ናት
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ 3 часа назад
እንደዚህ ከሆነ አብርሃም ከእህት ነው ልጇ የወለደ ጉድ እኮ ነው😢
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ 2 часа назад
አዉ😢😢😢😢
@AmarichYilma-ve5hm
@AmarichYilma-ve5hm 2 часа назад
አብረሃም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ትርታ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@hamelamlkahsay1113
@hamelamlkahsay1113 Час назад
የአብርሐም እናት ጥንቅር ይስጣት
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 часа назад
ተምዬ እንኳን ደህና መጣህ አደኛ ነኝ😢😢😢❤❤❤አቤት የዚህ ቤት ጣጣ አያልቅም😢😢😢ሰው እንዴት የአጎቱን ልጅ በመድሀኒት አሳብዶ ያግታል 😢😢😢😢ውይ የሰው ልጅ ጭካኔ ምኖቹ አረመኔ ናቸው 😢
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 2 часа назад
መጀመሪያ ጠበል ይግቡ ቤተስቡ በሙሉ በመድሀኒት ብዛት ነው እንደዚህ ይሆኑትና እባክህ እርዳቸው ።ምን አይነት ስወችናቸው እነዚህን ስው ብሎ ለመጥራት ይከብዳል ልጆቹስ የነሱን ወርስው ነው እግዛብሄር ይፋረዳቸው።😢😢😢ለህግ ይቅረቡ ይህ ሁሉ ለገንዘብ ነው አቤቱ ማረኝ ተመስገን በዚህ ሁኔታ ላይ ያልን ሁኔታ እንደዚህ አይነት ጥያቄ መጠየቅ ግዜ አለመስጠት ነው ወደ ራሳቸው ሲመለሱ ይደርሳል በዚህ ሁኔታ ጥሩ አይደለም
@UftGfy
@UftGfy Час назад
ወደ ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱዋቸው ሁለቱንም እነዚያ አርመኔዎች በመተት ነው እንደዚህ ያደርጓቸው😢😢😢😢
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l 2 часа назад
የአብረሃም አባትን ወደ ጠበል ውሰዱአቸው ባልና ሜስቲን ወ ደ ህግ ቦታ ይወሰዱ።አብረሃም አይዞህ በእግዜአብሄርተ ታመን እግዚ አአብሄር ጣልቃ ይግባላችሁ።።
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 часа назад
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤❤. አብራም እንካን ተሻለህ አልሃሙዱሊላህ ጨርሶ አላህ ያሽርህ ❤❤❤ እንደው የነዚህ ቤት ጉድ መቸ ይሄን ማብቃው ያሳዝል በጣም 😢😢😢 አብራም እንካን ተገኙ ደስስ ይላል ❤❤❤ ጤናችሁን አላህ ይመልስላችሁ 😢😢😢. ሴትዮዋ ገና ለገና ለሃብት ተብሎ ጸጸት ውስጥ መግባት ያውም በትዳር እያላችሁ ያሳዝናል 😢😢😢😢. አባቱ አይደለም ማለት ያአላህ ከእህቱ የወለደው ማለት ነው ያሳዝናል በጣም 😢😢😢😢😢😢😢
@EYERUSELEMDAMISE
@EYERUSELEMDAMISE Час назад
ፀበል ፀበል ወሰዶ ቸው ሁለቱንም እባካቹ
@FantuuTarreessaa
@FantuuTarreessaa 3 часа назад
Wowowo wowowo wowowo wowowo Bagaa nagaan dhufttaan ❤❤❤❤❤ Bagaa gamadan 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o 3 часа назад
ተባረክ ተመሰገን ጀግና
@atnafubinyam9858
@atnafubinyam9858 2 часа назад
አባትየውም ፀበል ይግቡ ይድናሉ
@CuziBogale
@CuziBogale Час назад
እንኳን አልሞቱብሽ አብርሀም መልካም ልጅ ሁን በዚህ ሰአት ባትደራርቡበት መልካም ነበር
@MahletKwd
@MahletKwd 2 часа назад
ምን አይነት ክፉ ቤተሰብ ናቸዉ በፈጣሪ ተሙ እባክህ ወደ ህግ ይቅረቡ እነዚ አረመኔዎች እዴ በዚ ከቀጠሉ ያጠፏቸዋል ለህግ ይቅረቡ ክፉዎች
@eshetetegegnmr-df1ky
@eshetetegegnmr-df1ky Час назад
አብርሃምና እናቱ በጣም ያሳዝናሉ :: ..ሴቶች ልጆቹ እና እናት አባት .ለህግ መቅረብ አለባቸው ...ጋዜጠኛ በጣም የምትደነቅ ነህ :: አንተ እና አንተን የመሰሉ እ/ር ያብዛልን..በፖሊስ የማይገለጡት..በእናንተ መኖር ዛሬ ብዙ ነገር ሊወጣ ችሏል ::
@AhmedMohammed-hm5pn
@AhmedMohammed-hm5pn 2 часа назад
በጣም አሰተመሪና ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ሰጭ ነው
@goodwork8046
@goodwork8046 Час назад
አብርሀም እናትህን ተረዳቸው አደገኛ ሰወች ናቸው የገጠሙዋቸው እንደአንተ አጥምደዋቸው ነው እባክህ እናትህን እግዛቸው ልጀ ይቀሙዋቸውን ደስታ መልስላቸው ለነዚህ ሰወች እድል እትስጥ እነሱ እናተን መበታተን እናትህን ማሰቃየት ነው አላማቻው አደራህን ከናትህ ጎን ቁም ተሙ እደራ የአብርሐምን እናት እርዳቸው እባክህ እነዚህ ሰወች ወደህግ ይታሰሩ እባክህ እባክህ ይታሰሩ
@Aduye1354
@Aduye1354 21 минуту назад
አብርሃም እግዚአብሔር ያበርታህ። የአብርሃም እናት እጃቸው ያለበት ይመስላል። ጠርጥር።
@fikadumola-n2b
@fikadumola-n2b 2 часа назад
የአብርሀም ችግር ቢበዛበትም እናቱ ታሳዝናለች
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 26 минут назад
የአብርሃም እናት ወ/ሮ ፈለቀች በጣም የዋህ ናቸው ያሳዝናሉ ፈጣሪ ለሁሉም ሰላም ሆነው በፍቅር እንዲኖሩ እመኝላቸዋለሁ።
@ሳይመሽይነጋል
@ሳይመሽይነጋል 2 часа назад
ፍረድቸዉ ማሳየት አለበህ በህግ ያሳዝናል የአብርሀ እናት ታሳዝናለይ የኔ እናት
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
የኔ አባት ሲአዛዝኑ ተቀብሬ ነበረደ ሲሉ እንባየ መጣ😢
@AlmazKebede-xy4fq
@AlmazKebede-xy4fq 3 часа назад
አብርሀመናገርቻለተመስገንፈጣሪምጨረሻውንያሳምርለት
@SebleworkAdeme
@SebleworkAdeme Час назад
ተሙ እግዚአብሔር ይስጥህ የአብርሃም እናት ታሳዝናለች አተዘራ እግዚአብሔር ይማራቸው
@יצחקזלקהטמנו
@יצחקזלקהטמנו 3 часа назад
ለማንኛወም አብርሐም ማንምይሁን አባትህ እናትህ አንድ አና አነድናቸው የአሳደገህ አባትበህም አሱና እሱነው እነዛያ እህተአማቾች ለገንዘብ ብለው የሰቃይበቃል አሁንም የነሱጦስ ሳይበቃ ቤተሰቦች ሴራ አያልቅም የነሱ ታሪክ ገና ለገንዘብ ሱባል ገና ይቀጥላል
@tsigheredamismer1319
@tsigheredamismer1319 Час назад
ከመጠን በላይ የሰጣን ስራን የተዋቀረበት ህይወት በግዜ ንስሐ ገብተው ጸበል ቢገቡና የዚህን የአብርሃም ህይወት ቢታገቱት
@VlogswithDavid
@VlogswithDavid Час назад
ተመስገን🙏 ሁሉም ያልፋል እንኳን እግዚአብሔር በህይወት ይኖራችሁ በሰላም አገናኛችሁ 🎉❤
@كالكيدانكالكيدان
የምር ያብረሀም እናት አሳዘኑኝ አብርሺ ተረዳቸው እናትክን
@Qemarahmad
@Qemarahmad 2 часа назад
ብዙ ኬዞች አሉ ግን ያብርሀም ሂወት ይለያል ሚስኪን አላህ ትግስቱን ይስጣችሁ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
እልልልልልልል እንኳን ተገኘ
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 2 часа назад
Tank you Tamuu koo🏆😇💎💕 congratulations 🎊🎈
@AminaAm-y6q
@AminaAm-y6q 50 минут назад
😢😢😢😢😢😢😢 ምን አይነት ቤተሰብ ነው እህህህህህህ ክፉሰወች የአብረሀም እናት ታሳዝናለች እነዛ አረመኔወች ለህግ ይቅረቡ ።።😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@josephjames7377
@josephjames7377 2 часа назад
እውነት አብርሀም እናቱና አባቱ ሦሥቱም ያሣዝናሉ በተለይ አብረሀም አይዞህ በርታ እባክህን በናትህም ባባትህም ተሥፋ አትቁረጥ
@yesusgooftadhaa
@yesusgooftadhaa 2 часа назад
Obbolessaa Kenyan Tamasegenii waqayyoo gooftaanii barafii jirenyaa kee haa ebisu ebifamii ebifamii dachaa Gobazii jabadhuu jalanaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@foziyaabasanbi5770
@foziyaabasanbi5770 2 часа назад
የአብረሐምእናትለባነተዬሚያሳዝንምስክኒመሐንአባቱነዉ
Далее
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20
Просмотров 1,3 млн