Тёмный

ታዋቂ ጴንጤዎች ለምንድነው ጴንጤዎችን ምትንቁት | Melos |ሜሎስ | Daniel Yilma | Ermiyas Abebe Tenager Ewnetun | ምኩራብ ቲዩብ 

ምኩራብ ቲዩብ
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

ታዋቂ ጴንጤዎች ለምንድነው ጴንጤዎችን ምትንቁት | Melos | ሜሎስ | Daniel Yilma | Ermiyas Abebe | Tenager Ewnetun | ምኩራብ ቲዩብ
ታዋቂ ጴንጤዎች ለምንድነው ጴንጤዎችን ምትንቁት | Melos | ሜሎስ | Daniel Yilma | Ermiyas Abebe | Tenager Ewnetun | ምኩራብ ቲዩብ
ታዋቂ ጴንጤዎች ለምንድነው ጴንጤዎችን ምትንቁት | Melos | ሜሎስ | Daniel Yilma | Ermiyas Abebe | Tenager Ewnetun | ምኩራብ ቲዩብ

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@teshome7693
@teshome7693 7 месяцев назад
እየሱስ የምንኮራበት ውዳችን ነው ተባረኩ ሜላ እና ዳኒ የሚገርም አገላለጥ ዳኒ❤
@johnteklu1637
@johnteklu1637 7 месяцев назад
ሜሎስዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ.... በርታልኝ ወንድሜ
@user-mu3lp2id6j
@user-mu3lp2id6j 7 месяцев назад
በጣም ነው ማከብራችሁ ጸጋውይብዛላችሁ
@AnbesaDemana
@AnbesaDemana 7 месяцев назад
geta tsegawun yabzalachu !!!
@tizita1205
@tizita1205 7 месяцев назад
አስር ቦታ መርገጥ ትወዳለች
@eleni311
@eleni311 7 месяцев назад
እውነት ነው አልተረጋጋችም ኢየሱስ የላትም ገና አልገባትም
@siterserkalem6354
@siterserkalem6354 7 месяцев назад
Malos ermi dani tebareku get yebarkachu wendemocha
@user-cr5dv4vz3t
@user-cr5dv4vz3t 7 месяцев назад
ሜሎስ ዳኒ እናንተን ሳይ እ/ር ደብቆ እያሳደገ ያለው እዝብ ብዙ እንዳለው ያሳየኛል ክብር ለእ/ር ይሁን እ/ር ሆይ ታማኝ ነህ ተመስገን
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 7 месяцев назад
በሌሎች ለመወደድ የምዘጋው ወንጌል የለም !!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ganri-qq2gp
@ganri-qq2gp 7 месяцев назад
Very true
@siterserkalem6354
@siterserkalem6354 7 месяцев назад
Tebarki wendma dani
@KasuAbebe-uo7xu
@KasuAbebe-uo7xu 7 месяцев назад
ከጌታርቀን ያለውን ፀፀት ብቻክንስትሆን ያለው ለቅሶ የመንፈስ ቅዱስ ውቀሳ የውስጥ መረበሽ 29:30 ቢኒያም ሽታይ ጌታ ዳግም ያስብክ
@rutht9104
@rutht9104 7 месяцев назад
አሜን ጌታ በምንም አይቀየርም ላመንበት እንድንቆም ጌታ ይርዳን🙏❤
@ALLATONE-yk3nl
@ALLATONE-yk3nl 7 месяцев назад
min new ewunetin ferachuh ayzoachuh enantem libachun fetari ymelsewal
@Redseaafar00
@Redseaafar00 7 месяцев назад
መቼም በማያሻማ ሁኔታ ግልፁን በለሰለስ አንደበት ተናግሯል እህት ሶፍያ የምታደርገውን በቅጡ ታውቃለች የምታደርገውም ትኩረትን ለመሳብ እንጂ ሌላ መልዕክት የላትም ከኦርቶዶክሶች ጋር ስትወያይ የነበረውን አዳምጬዋለሁ ግን እንደተባለው እውነትን ፍለጋ ሳይሆን ትኩረትን በመካከል ሆነ መነገድ ነው ቢባል ማጋነን አይመስለኝም ዛሬሳይሆን ጥሰት የጀመረችው ከዘፋኞች ጋር ስተባበር ነበርና
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 7 месяцев назад
" You don't get to choose to stand with the gospel when its only convenient ." Amen " God is giving you more opportunity to deliver the gospel faithfully! " God bless you brother Daniel and all of you my brothers !!! I agree with everything you said and it has encouraged me to study more the Bible and share with others so they can believe in Jesus and be saved !!! Glory be to God for he is faithful!!!!
@tsegadula1403
@tsegadula1403 7 месяцев назад
Melose GOD bless you!!
@tsegadula1403
@tsegadula1403 7 месяцев назад
Yamisama ba ergata yikamtale kamkrami sigati yarfall!! So sofiya esti tinshe kagzabhare gare giza wesaj esun semi wada zimara grace bitmalshe tru nw kasew ewkina yilki bagzabhare mataweki yibaltale so bake to turning point!!!❤❤❤
@ademHalen
@ademHalen 7 месяцев назад
ቆይ እኔ የምልሽ እህታለም የሚታወቀው ምንድን ነው?? የቢኒያም እጣ እንዳይደርስሽ
@AntenehMehari-yq2jn
@AntenehMehari-yq2jn 7 месяцев назад
ሜላየ ዳኒ ኤርሚ ዘመናችሁ ይባርክ
@eleni311
@eleni311 7 месяцев назад
እኔ ያልገባኝ ህፃን ልጅ ልታጠምቅ የተሰለፈችው ምን ማለት ነው መንፈሷ ትክክል ነው ወይ? በሷ የተነሳ እኔ በበኩሌ በቤተሰብ ጥያቄ ተነሰቶብኛል ለምን አንዴ ህፃን አይጠመቅም ትላላችሁ አሁን ደሞ ህፃን ማጥመቅ ጄመራችሁ በማለት እምነታችንን የእብደት መሰረት የሌለው እነደሆነ ነው የተናገሩኝ እባካችሁ ኦርቶዶክሰ መሆን የምትፈልጉ እሰላምም መሆን የምትፈልጉ ሂዱ ግን በጴንጤ ሰም ከእግዚአብሄር ቃል የወጣ ሰራ አትሰሩ እግዚአብሄር ይሄን አራጋቢ መንፈሰ ጌታ ይሰባብረው ተባረኩ🙏❤
@addisforum1618
@addisforum1618 7 месяцев назад
ሜሮንና ሜሪን 😂🤣😁ከማያውቅ ሰው ጋር እንዴት ይነጋገሩ🤔😁😊
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 7 месяцев назад
ሁለተኛ እናተን እልስማም ጥላቻን በጣም ትነዛላችሁ ይህ ጉሩፕ ብዙሃን ነፍስ ያጥፋል!!!
@user-sg6ly5qi7s
@user-sg6ly5qi7s 7 месяцев назад
እውነት ከገባሽ እሱንው ይዘሽ ለሌሎች ልናወራ እንጂ ምንጨምርበት የለም ተጠበቁ ከምትሰሙት ስለሚል መንዶች ሰለበዙ በሁሉም አትመላለሺም በመልካሙ መንገድ እንጂ ከመጠንቀቅ የተነሳ ሰዉ የሚናገረው እና ነፍስ የሚድንበት የህይወት ቃል ያለበት ቤት ነው❤
@samrawifirdie5100
@samrawifirdie5100 7 месяцев назад
እናንተ ከስራችሆል ዬክርስቶስ ህይወት ዬላችሁም መች እንዲህ ነው ክርስቶስ ሲገባህ ቼርነቱን መለኪዬ ዬለውም እዉነትን ፈልጉ እናንተ አምላኬን በናንተ ምክንያት ተዘባበቱበት ተቀለዴበት ስሙ በከንቱ ተጠራ መቀለጃ ሆነ ለማንኛውም ውሸት ወሬ በግሩፕ መሆን አዬዲንም እሶ ይህን ነው ዬሰራችው እውነት ነው ዬፈለገችው እውነት ዴግሞ ክርስቶስ ነው
@at_tina123
@at_tina123 7 месяцев назад
Melos❤❤ ermii❤❤❤
@solomona6221
@solomona6221 7 месяцев назад
ጥያቄ ካላት የመጠየቅ መብት አላት ፍረሃት አስመሰለባችሁ ::
@RuthEmmanuel-mt7fl
@RuthEmmanuel-mt7fl 7 месяцев назад
ሜሉ እና ዳኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@estifbest2121
@estifbest2121 7 месяцев назад
ፍቅር የላችሁም 😢😢😢
@BirhanuMamo-hh4oe
@BirhanuMamo-hh4oe 7 месяцев назад
ሶፊ እስከዛሬ ኢየሱስን አውቃው ከነበረ ሌላ ሊታወቅ የሚገባው ነገር አለ እንዴ ?? ሊታወቅ የሚገባው ከኢየሱስ ውጪ አለ እነዴ ሶፊ እግዚአብሔር ያስብሽ አካሄድሽ ጥሩ አይደለም ተመለሽ።
@user-iq8ty2rd3v
@user-iq8ty2rd3v 7 месяцев назад
ወንሞቼ ጌታ ከናንተ ጋር ነዉ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 7 месяцев назад
Eun eun yalch wefe andem lewenchef lemen selarasachu zelay atawerum menew fetafetachu mene agebachu
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 7 месяцев назад
Mindinew yetsafshiwu ...😂
@ndagne7394
@ndagne7394 7 месяцев назад
Baluam ende esua abdo abdo ahun yelem
@yade716
@yade716 7 месяцев назад
እውን ኦርቶዶክስ ጤናማ የስላሴ ትምህርት ቢኖራት ኖሮ ጣታቸውን ወደ ላይ የቀሰሩ 3 ጢማም ሽማግሌዎች ስለው ስላሴዎች ናቸው ስገዱላቸው ትል ነበር?
@aneleymiheretie8887
@aneleymiheretie8887 7 месяцев назад
የድሮ ዘማሪዋች መዝሙር በሌሊት ተቀበልን ሲሉ ይስማ ነበር የኣሁንዋቹ ግን ?????? ተመለሱ ኣዲስ ቅኔ ተቀኙለት ወሬ ይብቃ
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 7 месяцев назад
Getan kemasfer ena ye geta yehonuten kemakoses yemlesn yerdan geta eysus ewnetb
@werkwasenait5394
@werkwasenait5394 7 месяцев назад
እናተ ሲጀምር እውነትን በፋቅረ አትገልጡም አዲመኞች ዋናውን ተሳዳብ አጽድችሁ ተከታዮችን ታወግዛላችሁ እናተ ቤተክርስቲያን አታሰድቡ ሶፊ መነጋገሪያ መሆን ትወዳለች
@tesfayedubale7349
@tesfayedubale7349 7 месяцев назад
Sofia yefelegechiwun yemawek mebt alat .mindin yemitilut yalachut Ermiyasin esemewalew fitih lay minim tihitina ayitayibihim.
@HabtamuDefar
@HabtamuDefar 7 месяцев назад
ምን አይነት ስግብግብ ነት በጌታ ሶፊያ ማሄድ ፈልገ ከሆነ ለምን ውልቅ ብለ አቴድም እንዴ እሱው አይነት አስመሳይ ይጠረግ ቤቱ ይፅዳ ነገድ ሁለ
@yade716
@yade716 7 месяцев назад
ዘማሪት ሶፍያ እንድትመለስ በፍቅር ምከሯት ከኦርቶዶክስ apologetics መልካም ነገር መጠበቅ ከእባብ እንቁላል ርግብ እንደ መጠበቅ ነው።
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 7 месяцев назад
እኔ ከኤርሚ ስድብ ኦርቶዶክስ ቤት ገብቼ የምማረው ወንጌል ለልቤ ደስታና እረፍት እየሰጠኝ ነው. እወነትን እንደ ሶፊ እየፈለኩ ነው አትከልክሏት
@yade716
@yade716 7 месяцев назад
@@pamagranetfruit3592 እብድ እብድ የሚያካክሉ ቁጥር ስፍ የሌላቸው ጣኦታትን እየተሸከሙ፣ ይህች ማርያም ናት፣ ያ ሚካኤል ነው፣ ይህኛው ደግሞ ገብርኤል ነው ስገዱላቸው እያሉ ህዝብን ወደ ሲኦል የሚነዱት ነናቸው የሚያሳርፉት። እንኳን እረፍትም፣ እያንዳንዱን ጣኦት ለማዳረስ ወር አይበቃም።
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 7 месяцев назад
ያለ አቅሟ ነዉ የገባችዉ ካበደ ሰዉ ዲል አርጋለች: ሜሎስ ኤርሚ ዳኒ ጌታ ይባርካቹ ኮምፕሮማይስ ስለማታረጉ።
@Almaz-nn6br
@Almaz-nn6br 7 месяцев назад
ሜሎስ ኤርሚ ዳኒ ሶፍያ ከመጀመሪያ ስትገባ ጅምር አንደኛ አለባበሷ ሁሉተኛ ስለቤተሰቧ ስለአቧቷ ቤተክክርስቲያን ማሰራታቸውን ሶስተኛ እናት ቤተክርስቲያን እያለች ለኦርቶዶክስ ወግና ነው የመጣችው። ሶፍያ ኦርቶዶክስ ብትሆን ጌታ ምንም አይጎልበትም ወየው ልብ እሳት ላይ ንው የቆመችው። ብቅላ ላይ ነች ተጠንቀቋት ።
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 7 месяцев назад
እናተ ብቻ እየሱስ😂😂 አዋቂ ምርትነሽ ሆነ ማንም ሆነ ለራሳቸው ነው ከጭለማ የሚወጣው ለሆዳቹ ስትሉ ነው የምትሰብኩት አደባባይ ላይ አፈራችሁ 😅😅
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 7 месяцев назад
ወንድሞች ለምን ሰው እውነትን ሲፈልግ ተናድዳችሁ ? ሰው እንዲድን ከፈለጋችሁ እውነትን አውሩ ገድል ብላችሁ ኦርቶዶክሶች በወንጌል ይበልጡናል. ሶፊ እወነትን በመፈለጓ ለምን ትናደዳላቹ በጣም ቤተሰቦቼን እያፈርኩ ነው የናንተን ጭቅጭቅ እየሰሙ ሲስቁ. ጌታ ኢየሱስ ልብ ይስጣችሁ
@gdhxdh8108
@gdhxdh8108 7 месяцев назад
ዳኒ ግብዝ አትሁን አጠግብህ ያለውን ኤርምያስን ንግረው አገልግሎት ከራስ ከጓደኛህ ይጀምራል እሱ ነው ከምን እስከምን የሚሳደበው ዳኒ ግብዝ ነህ
@netsanete1578
@netsanete1578 7 месяцев назад
ሶፊያ ከ መጀመሪያ ጅምሮ ቤትክርስትያንን የምትቃውም ምክር ማትስማ አደገኛ እውነት ወሸት ተናጋሪ ንፁህ ያልሆነ ድፍረት የተሞላች ናት
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 7 месяцев назад
ማርያም ስሟ ሲጠራ ትቃጠሉ የለም ለምን ትጠራላቹ እናተ ብቻ አዋቂ እዛው እናተ አወቂ
@BettyHussen
@BettyHussen 7 месяцев назад
ሶፊ መብቷ ነው እናንተ እርስበርሳችሁ በአድማ ሰውን ለማስጠላት ተነስታችሁ የለ በተለይ ሜሎስ እና ኤርምያስ በክርስቶስ የሚያምኑትን የአጋንንት ትምህርት የምትከተሉት ያላችሁ ነውረኞች እኮ ናችሁ አድመኞች!!!
@yade716
@yade716 7 месяцев назад
ይህንን ሁሉ አመት ቆይታ ኦርቶዶክስን ማወቅ እፈልጋለሁ ማለት ምን የሚሉት ነገር ነው? የኦርቶዶክስ ነገር የተገለጠ ነው። 3 ጢማም ሽማግሌዎች ስለው የሚያሰግዱ፣ እንጨት ጠርበው ጭንቅላታቸው ላይ አስቀምጠው እልል የሚያስብሉ፣ ቢሊዮን ስዕላትን ስለው እንደ አምላክ የሚያስመልኩ ናቸው።
@BettyHussen
@BettyHussen 7 месяцев назад
@@yade716 ሰው በሚያምነው ነገር ላይ ማላገጥ ማንቋሸሽ ወንጌል አይደለም!!!ወንጌል ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሳት የተነሳ በሀይል የእግዛአብሄር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከዚህ ውጪ የምታወሩት ሁሉ ሰውን አያንጽም አይቀይርም ሶፊ የፈለገችውን የመጠየቅ የማወቅ መብት አላት ስለ ሁሉ ነገር ማወቅ ጥሩ ነው በተለይ ደሞ ከኦርቶዶክሰ ለመጣን ኦርቶዶክስ መዳን በኢየሱስ ብቻ እና እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም እየሱስ ነው ወደ ማለት እንድትለወጥልን እና እኛም ወደ እናት ቤተክርስቲያናችን መመለስን ለምንፈልግ ሰዎች ይሄ ውይይት በስነስርአት መደረጉ ያስደስተናል ጌታ ኢትዮጵያን በወንጌል ይሙላት
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад
ኦርቶዶክስ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ብላ ታስተምራለች 🤭የመዳን መንገዱ ስልቱ ስልቱ ያብዛልን..! እያለች በአደባባይ የምታቀረሽ የውልሽ መሄድ ከፈለግሽ መንገዱን ሶፍት ያድርግልሽ በተረፈ ወንድሞች አንዲትም ስህተት አልተናገሩም ቀኝ ቀኙን ከሰማሽ ።
@yade716
@yade716 7 месяцев назад
@@BettyHussen አምላኮቻቸው 3 ጢማም ሽማግሌዎች የሆኑት ምጽአት ቢመጣ እንኳን አይለወጡም። የረከሱትን ገድሎቻቸውን አስቀምጠው መጽሐፍ ቅዱስን የደለዙና የሰረዙ ነውረኞችና ወንጀለኞች ናቸው።
Далее
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Просмотров 8 млн