Тёмный

ታገል አስደናቂ ሀገራዊ መፍትሄ ይዞ መጥቷል ፤ጀግና መፍጠር፤ታገል ሰይፉ comedian eshetu & Tagel Seifu:JEGNA MEFTER Ethiopia 

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 117 тыс.
50% 1

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
#comedianeshetu
#tagelseifu
#ethiopianpoetry
#comedy
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 467   
@tigistobssie4341
@tigistobssie4341 4 года назад
ታገል ከተናገርካቸው ነገሮች አንዳቸውም መሬት ጠብ አይሉም ግሩም እይታ ነው ተባረክ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 года назад
Ba qininnat subscribe Argign
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 года назад
Ewunet new fetariy edemiy tina yisetek yasazenal sew mehon aketonal Ethiopian lezelalem tinur
@thankyou2818
@thankyou2818 4 года назад
እድሜ ይስጥህ
@merryreda4732
@merryreda4732 4 года назад
My tears comes out...endent ayent sew new yetefaw
@hac-me86
@hac-me86 4 года назад
እንደ ኣንተ ኣይነት ሰው ነው ኢትዮጵያ እሚያስፈልጋት ኣንድናቂህ ነኝ ታገል ሰይፉ :: በርታ እሸቱ ተመሳሳይ ብልህ ሰው ኣቅርብልን ቤተሠብ
@dagmawitesfaw4125
@dagmawitesfaw4125 4 года назад
ይገርማል "ጀግና በፈረቃ...." ገራሚ እይታ ነው ታጌ!! ትምህርት ላይ ያለህ አመለካከትም So Special... Thank you so much both Tagie and Eshie....
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 года назад
አሼ ትልቅ ሰው ነህ የልጅ አዋቂ እመብርሀን ሁለታችሁንም በጥበብ ሞልታ ይጠብቃችሁ እንደናተ አይነት አስተዋይ ያብዛልን
@veronicatedla2990
@veronicatedla2990 4 года назад
ታገል በጣም ትልቅ ሰው ነህ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከኝ አመሰግንሀለው ዘረኞች ሌቦች እባካቹ ተዉን ተዉን
@selammamo4166
@selammamo4166 4 года назад
Good job
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 4 года назад
ልበ ነፁ ልበ ሙሉ ታገል እንወድሀለን እሼም በርታልን ምርጥ ኢትዮጵያዊያን🇪🇹
@Martem79
@Martem79 4 года назад
ኧረ በስመ አብ ታገል እንዲህ ምርጥ ሰው ነህ ወይ
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 4 года назад
ታገል ገና በልጅነቴ ጀምሮ ነበር የማደንቅህ ግጥም አንዴት እወደዉ እንደነበር አሁንም እንዴት አንጀቴን አንዳራስከዉ ተባረክ ትምህርት ሚኒስቴር ዉስጥ ይዘመት ልክ ነህ
@room9431
@room9431 4 года назад
በለቅኔ ታገል ሰይፉ በጣም ነው የምናመሰግነው ባለየሁት መንገድ እንዳይ ሰላደረከኝ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 года назад
Ba qininnat subscribe Argign
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 года назад
እሼ ከታገል ብዙ ነገር ተምረናል የእውነት ልብ ያለው ልብ ይበል ማለት ይህንን ነው
@shegawabeye8877
@shegawabeye8877 4 года назад
oh ታገል ሰይፉ በእውነት በአመክንዮ( logical reasoning) የሚያምን ሰው መጥፋቱን የተረዳህ ምርጥ ሰው ።
@TheBex2007
@TheBex2007 4 года назад
Wow Tagel, you nailed it. “Ke gebre gundan temar” quote of the year. This is the cancer in today’s politics, negativity.
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 4 года назад
ታገል ሰይፉ እምገርም እይታ ነው አንድም መሬት ጠብ አይልም ተባረክልን እናመሰግናለን
@addis2653
@addis2653 4 года назад
እንደዚህ አይነት ድንበር የለሽ አሳብ ስውኛ ለሁሉም የሚያግባባ አገር የሚያሳድግ ስስማ እይወት እይወት ይሽታል Live and let live እንደሚባለው ታገል እሼ ብዙ ታስተምራላችሁ 🙏🏽
@hirutgezahegnabrha6724
@hirutgezahegnabrha6724 4 года назад
Thank you Eshetu! Thank you Tagel! Ewnet new! What a wisdom! Stay Blessed, Jegnoch!
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 года назад
አይ እሼ ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በዛ ላይ እምዎደውን የጥበብ ሊቅ ስላቀረብህልን አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 года назад
ታገልእየ እኔ በጣም ነውየማደንቅህ እገርህን ከልብነውየምትወደው በየቦታው ኢንተርቢህን እከታተላለሁ ሁሌም ሰላምህ ይብዛልን
@haregendale8488
@haregendale8488 2 года назад
አይገርምም ብዙ አርሰቶችንእዘላለሁ የእሸቱን ማንኛውንም የሚያቀርበውን አልዘልም ተባረክ
@Yewellowa
@Yewellowa 4 года назад
This is a very important conversation. Thank you Tagel I like all your work. Thank you, Eshe, keep up. May God blessed Ethiopia and Ethiopian 💚💛❤
@gezshewalem3128
@gezshewalem3128 4 года назад
ታገል እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ። ምን በድለንህ ነው እንዲህ አእምሮአችንን የቀጠቀጥከን? አከብርሃለው።
@thankyou2818
@thankyou2818 4 года назад
እንዴት ነው ድጋሜ ላይክ ሚደረገው?
@chunatube4272
@chunatube4272 4 года назад
በጎ ህሊና ያለው ስው ሲያወራ እራሱ ግርማ ሞገሱ እንዲህ አይነት ስው በማየቴ ደስ ብሎኛል ታገል ሴፉ ተባረክ ንግግርክ ልብ ያሳርፋል
@mametube3653
@mametube3653 4 года назад
እሸ በጣም የሚያስገርም ሀሳብ ተነስቷል የታገል አይነት ሙህርን አቅርብልን ብዙ ምሁራን አሉን ግን አንድ ለውጥ መጥቷል ብየ አምናለሁ ከዚህ በፊት በነበሩት መንግስታት የዚህ አይነት የመናገር መብት አላየሁም ይመስገን አሁንም ለውጥ እንደሚመጣ አይቀርም በርታልን ለኔ ምራጥ ሚድያ ያንተ ነው
@mametube3653
@mametube3653 4 года назад
የቤተሰብ ጨዋታ ለምን አልተለቀቀም የትናንቱ
@benyamaregay687
@benyamaregay687 4 года назад
Tagel you really said what is in my heart...thanks endant aynetun yabzalin
@alexanderdaniel4865
@alexanderdaniel4865 4 года назад
"Golden man" we always need some one like you, I love your poetic voice. I always know you are matured man from the future, each and every word you said explains the meaning of the art... You are a hero Tagel seifu and "You deserve respect " education minister shame on you.
@ንግስትዮሴፍ
@ንግስትዮሴፍ 4 года назад
እሼ በናትህ እሄንን ፕሮግራም በቴሌቪዥን አድርግልን እውነት እኔ ባለኝ አቅም ሁሉ ከጎንክ ነኝ እውነት እንዲህ አይነት አስተማሪ ንግግር መላው የአገሬ ህዝብ መማር አለበት እሼ አመሰግናለሁ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 года назад
Ba qininnat subscribe Argign
@ንግስትዮሴፍ
@ንግስትዮሴፍ 4 года назад
@@Tube-oy7ml እሺ የኔ ቆንጆ እሄው አደረኩሽ
@hirutmoges9800
@hirutmoges9800 4 года назад
Gobez betam tekekel
@yekoyealebel8468
@yekoyealebel8468 2 года назад
ንግስቷ ሰምሽ ከአስተሳሰብሽ ጋር ይመሳሰላል መልካም ሀሳብ ነው
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
አቤት ንግግር ? ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ማለት ይሄ ነው::ገጣሚ ታገል ሰይፉ ግጥም ብቻ ሳይሆን? ንግግርም ማስተማርም ይችላል:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾💚💛♥️
@redwankedir4655
@redwankedir4655 4 года назад
Tagel you are amazing 👏
@emuta19
@emuta19 3 года назад
Thank you guys it's really refreshing to hear that at least there are some people who are not insane!
@matiwoshaileyessus1658
@matiwoshaileyessus1658 4 года назад
I liked your perspective and logical reasonings to building of nation based on moral academy planting in our educational system.Truerly appreciated!
@sulaimanali9716
@sulaimanali9716 4 года назад
Donkey Tube is my favorite show I alwas enjoy it
@merimanesru3783
@merimanesru3783 4 года назад
አማምንበት ና ትክክለኛ መፍትሄ ነው ያቀረበው thanks esha kip it up
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 года назад
well said . You are an intelligent person. God gives you this wisdom for a reason. Thank you Eshe for bringing all these wonderful and wise people .
@user-wj2dk7ib7v
@user-wj2dk7ib7v 4 года назад
በውነት እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ተምረንበታል እንደነዚህ ያሉ አሥተዋይወችን አምላክ ያብዛልን
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 года назад
በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው መንግስት ይሄን የታገልን ሃሳብ መግዛት አለበት:: እሼ በርታ:: ግን ከልጆች ጋር የሚታይ ፕሮግራም ስለሆነ ማስታወቂያው ላይ ያለችው ልጅ አለባበሷን ታስተካክል please::
@gernet.t6745
@gernet.t6745 4 года назад
Batkikele
@ሀይማኖትምትኩ
@ሀይማኖትምትኩ 4 года назад
Yenam Hasabe New Tebarki
@laketana7060
@laketana7060 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ታገል ሰይፉ:: 💚💛❤️ Thank you 🙏
@believeingod1623
@believeingod1623 4 года назад
ኦ ! ታገል ሰይፉ የማደንቅህ የማከብርህ ድንቅ እና ከእንቁም በጣም የከበርክ ውድ ሰው ነህ ለኢትዬጵያ እግዚአብሄር እድሜህን እና ዘመንህን ይባርከው
@woinniegebre7489
@woinniegebre7489 4 года назад
እሽቱ አስተዋይ ጎበዝ በዚሁ ቀጥል ማሳቅ ትችላለህ ቁም ነገርም 💯🔥
@tegesttegest1534
@tegesttegest1534 3 года назад
እንደዚህ እውነት እውነቱን የሚነገረ ሰው ነው ኢትዮጵያ ያጣችው ጌታ ይጠብቅህ
@edenwoldu1386
@edenwoldu1386 3 года назад
This is perfect conversation , you know how they are laying and they are not responsible or they are selfish any way I proud both of you .
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 4 года назад
That was interesting discussion you had to watch and very Educational. Thank u Brothers!
@asutaye
@asutaye 2 года назад
ይሄን ኢንተርቪው 100 ግዜ ይሆናል ደጋግሜ ያየሁት በቃ በጣም ውስጥ ሚነካ ነገር ነው ሚናገረው ታገል ድንቅ ሰው ነው.. ሀገራችን እንደ ታገል አይነት ሰዎችን እስካልተጠቀመች የትም ምትደርስ አይመስለኝም
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 4 года назад
በጣም ግሩምቆይታ ነበር ታገል በትክክል የምርጥ አስተማሪ ልጅ ውጤት ነህ:: ከማንም በላይ ኢትዮጵያን 3 ትውልድ የግኦዳችውን ገነት ዘውዴን ከማንም በላይ ግፈኛ ሴትን መፋረድ አለብን::
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 года назад
ታገልዬ የኔ ጀግና ብዬካለው ክፉን ብቻ እያወሩ እኮ ነው ሠላም የጠፋው የሚመጣው ሁሉ እኔ ነኝ ጀግና አዋቂ ይላል ያንን ያጣጥላል ተባረክ ❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 года назад
ጀግና እናት የምታሳድጋቸውን ልጆች ስትመክር ሁልጊዜ አለች አንደኛ ልጆች ከታላላቆቻችሁ ጋር ዋሉ :: ብዙ ታላላቅ የሆኑ እውቀቶችን ትማራላችሁ :: ያለማወቃቸውን ማወቃቸው አዋቂ ነበር የሚያስብላቸው የኢሃደግ በጣም የባሰ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው መታመም ብቻ ይገልጠዋል በህይወት መኖራችሁ በእራሱ የእግዚአብሔርን ጥበቃ ነው የሚያሳየው በጭራሽ ክልል የሚባል ነገር እንደ ድሮው ክፍለ ሃገር ብሎ አንድ ካልሆነ ካልተቀየረ በስተቀር በጭራሽ በእዚህ ሊቀጥል አይገባም ዘረኝነት ሳይሆን ጃንሆይ እንዳልከው ታማኝ የሆነ እና ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ነው የሚፈልጉት አናንተ ፅድት ያላችሁ ሃገር የምትወዱ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ያብዛችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ትልቅ ነው !
@semiraha5824
@semiraha5824 4 года назад
We need more people like Tagel to change the education system. Keep it up!!
@mullerthemetekelethiopia240
@mullerthemetekelethiopia240 4 года назад
እንደሁ ፈጣር እንደዚህ አይነት አስተዋይ ሰው ያብዛልን ።
@tirsetmekommen6032
@tirsetmekommen6032 4 года назад
ታገል በአንደበተ ርዕቱ አነጋገር የገለፅከው ትዉልድን የማዳን ሥራ ከታች መጀመር መሆን እንዳለበት ያስቀመጥከው ሀሳብ 100% የሚደገፍ ነው
@sbelekongoasetalasetel7487
@sbelekongoasetalasetel7487 4 года назад
ታገል ሰይፎ በጣም ጉበዝ ንግግርክ ይመቸኜል የታጋይ ልጅ ታጋይ ነው የልደታ ልጅ በመሆንክ እኮራለሁ
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 4 года назад
ወይኔ አንጀቴን አራስከው ታገል ስምህ እውነቱ ቢሆን እንዴት ደስ ይለኛል አቦ ተባረክ እሼንም ጨምሮ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ከነ ቤተሰባችሁ፡፡
@taktad5716
@taktad5716 3 года назад
I thank you so much for everything..
@gezehirpo7804
@gezehirpo7804 4 года назад
እሚገርም እና ድንቅ አሳብ ነው Atleast ትምህርት ሥርሀቱን እና አይማኖትን ይተውልን ።
@tigisteshetu9476
@tigisteshetu9476 4 года назад
Thanks tagel !!!!!!! I like your idea God bless you and your family 🙏🙏🙏🙏
@LanganoTube9891
@LanganoTube9891 4 года назад
Eshe Keep up the good work. I appreciate what your are doing.
@user-gx8zq4op7c
@user-gx8zq4op7c 4 года назад
እግዚአብሔር ዳዊትን እንደልቤ አለው እኔ ደግሞ ዘመድኩን በቀለን እና አንተን እንደ ልቤ አልኳችሁ መሬት ጠብ የማይል ንግግር ነጭ ነጯን ይሉሃል እንዲህ ነው ትምህርት ሚኒስቴርን መምራት ያለብህ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ነህ እኔ በበኩሌ ድምፄን ሰጥቻለው ጠሚው ቢያስብበት ጥሩ ነው ለካ ኢትዮጵያ ሃገሬ ዛሬም ጀግና አላት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@1Amhara1888
@1Amhara1888 4 года назад
Yesss
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 года назад
Tagel Seifu he so briliant amzing thinker . Thank you Donkey Tube.
@yidnekachewdamte7509
@yidnekachewdamte7509 4 года назад
What a wonderful way of thinking? Amazing mindset!
@warkamedia
@warkamedia 4 года назад
እሼ በጣም ደስ ይላል የምታቀርባቸው እንግዶች እራሱ በጣም አስተማሪ ሰዎች ናቸው በርታ
@tgsis979
@tgsis979 4 года назад
Egziabhar ybarkeh .......endante 1000000...yebzalen
@user-fd6tk8bo2i
@user-fd6tk8bo2i 4 года назад
ዋው ታገለን በድጋሜ እንደቀርብ ታደርጋለህ ብየ ተሰፍ አደርጋለሁ ይለያል በጣም ለካስ ግሩም ሰው ነህ።👍👌
@merrykebede384
@merrykebede384 4 года назад
የሚገርም ንግግር ነው ታገል ሰይፉ የልቤን ነው የተናገርከው የእውነትም ሀገራችን ላይ ይፈጩበት ግን ትውልድ የሚድንበትን ትምህርት ቤቶችን እና ቤተ እምነቶቻችንን ብቻ ይተውልን ይሄ መንግስት ያኔ ጭፍን የሆነ ትውልድ አይፈጠርም ሁሉም አዋቂ ሆኖ ያድጋል አመዛዛኝ ይሆንልናል በእውነት ግሩም መልእክት ነው
@fikrubiftu7419
@fikrubiftu7419 4 года назад
Perfect Ethiopiyanoch Alun - - - Entekemibachew !!! Anidikem Ethiopian Lemesirat Enitagel - - - Yane Kifu yehoutin Enachenifalen - - - Hager ena Hizib Yidinal !! thanks two
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 года назад
ጥሩ እይታ ነው በእውነት በጣም ብዙ ግንዛቤዎችን ጨብጫለሁ እሼ ጉንጩ የተገናኘው ልጅ አገናኘኝ😁😁😁😁
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 4 года назад
true
@mohammedosman6814
@mohammedosman6814 4 года назад
We have nothing but respect for you. Thank you for what you have done over the past few decades.
@ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ
ትክክል ታገል ስላየሁ ደስ ብሉኝል ልጅ እይለሁ ገጥምክ ደስ ይለኝ ነበረ አሁን በጣም ደስ የሚል ግጥም አለክ በርታ
@BirhanuD
@BirhanuD 4 года назад
ታላቁን ደራሲ እና የአርት ሰው ታገል ሰይፋን እንዲህ አንደበተ ርእቱ መሆኑን ባውቅም በዚህ ልክ ስለ አገሩ እና ስለ ፖለቲካዊ ሴራው በጥሩ ሁኔታ ሲተነትን ስሰማ ከዩትዩብ ይልቅ ብዙ ተመልካች ባለው Tv 📺 መተላለፍ ቢችል ያልተማሩት ፖለቲከኞቻችን ቆም ብለው እንዲያስቡ ባደረጋቸው ነበር ! እሼ አንተንም በእጅጉ እናመሰግናለን ይህንን ጀግና የአገር ባለውለታ አቅርበህ በተባ ብዕሩ የምናውቀውን በተባ እንደበቱ ስላናገርከው Good job 👏
@bezawetmulgeta5544
@bezawetmulgeta5544 4 года назад
ምን ነበረበት ከላይ ያሉት የናንተ አይነት አስተሳሰብ ቢኖራቸው አቤት ታገል ሰይፉ እድሜህ ይርዘም የአስተሳሰብ ሼፍ ነህ በቃ እሼ ስላንተ ቃላት የለኝም ቀልደኛ ልበልህ ቁምነገረኛ No coment.
@allinonediy5288
@allinonediy5288 4 года назад
Superb! Eshetu, what do you think if you can add Oromigna subtitle to your videos? Don't you think you will create a positive impact?
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 года назад
እሼ በናትህ ሁሌም አብራችሁ ስሩ ትልቅ ለውጥ ይመጣል በእውነት እኔ እንዴት በመቀረም እንዳዳመጥኩት እሽ በህይወቴ አዳምጬ የጨረስኩት ይታገልን ቃለ መጠይቅ ነው እውነት በእርግጠኝነት የሚሰማው ቢኖር ይለወጣል
@nurubiru6258
@nurubiru6258 4 года назад
ታገል ሁሌም ለመልካም ነገር የሚለፋ ምርጥ ወጣት ነው ።ት/ት ሚኒስቴር ዓይኑን በጊዜ ካልገለጠ እንደነዚህ ምርጥ አሳቢ ወጣቶችን ሊያጣ ይችላል።
@fraolbekele9461
@fraolbekele9461 4 года назад
እሼ በጣም ነው የምወድህ በርታ
@habtamugetachew7171
@habtamugetachew7171 4 года назад
O ታገል እድሜ ይስጥህ እሸቱም ተባረክ ።
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 4 года назад
U see z result of reading mind !!let's them taik who reads listen write ...they have something to tell us especially for this generation including me please Ethiopia critically needs such kind of mind and pls Tagel and human like u needs to come out and told ....am sorry I become tired when I think about my ethio but when I see such kind of people i get hope ...appreciation for Tagel Seifu and Eshetu too keep up
@atakltikidane1678
@atakltikidane1678 4 года назад
በጣም ደስ ያለችኝ ቃል "" ተዮክራሲ"" ከኣሁን በፊት ሰሚቻት ኣላውቅም ፡ምናልባት ራስህ የፈጠርካት ይመስለኛል።ያም ይሁን ያ ኣደንቅሃለሁ። ሁሉን ያቀረብከውን ሓሳብ በተለይ ስለ ምሁራኑ ተመችቶኛል። ብሓፈሻ ኩሉ ዕላልካ መሳጢ 'ዩ።
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 4 года назад
This man is so intelligent that he has a lot of interesting ideas that would work for the country. He must have a post in prime minister office advising the ruling party as to how to govern and create invaluable ideas. Prosperity party need such advisors.
@addisalemayehutaye1428
@addisalemayehutaye1428 4 года назад
Paaaaa abo andebetihin more yibarikew. Eshe egiziabiher yisitih medirekun silesetehew. He is the right person for your Jegna Mefter show. Tagel .... You are well spoken and I saw that you have a very bright mind. One thing we all need to remember, though, is freedom of speech. No one cares to speak out like this in the past. Let's remember to give credit where it's due. Other than that, I applaud your point of view!!!
@Yared542
@Yared542 4 года назад
God bless you all 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 года назад
I wish all ethiopean listen to you even abiy
@kebernsh208
@kebernsh208 4 года назад
ዋው እነዚህ ሰወቼ ቤት ቁጭ ብለው ስንቱ ይቀባጥርብናል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አረ እባካችሁ የመንግስት ሰወች ደሞዝ ብቻ አትቁጠሩ ህዝብን ምን ይጠቅመዋል በሉ አገር መቀጠሉ አይቀርም ደግሞ ዘመን ያልፍና በናተ ምክንያት መጭው ትውልድ ከሚባላ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
🤣🤣🤣 ወባ ለገበሬው ወባ ነው። ➽ ወባ መቀሌ ስትሄድ ንብ ➽አዲስአበባ ትንኝ ትሆናለች በዘር በተለከፍ ሙህራኞቻችንን አመለካከት። በትክክል ገልፀህዋል🤣🤣🤣
@asmamawbaye4897
@asmamawbaye4897 4 года назад
The most wise interview I have ever saw
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 4 года назад
I'm excited to watch next part 👍💖
@richowondimu2027
@richowondimu2027 3 года назад
ታገል ጌታ ይባርክህ ከሰሙህ ንገራቸው.እኛ ሰምተናል.
@kinisonkimo9955
@kinisonkimo9955 4 года назад
ይሄ ነው ኢትዮጵያውነት መከባበር መዋደድ መተሳስብ በእውነት ላይ የተመስረተ ትችት ደስ ይላል የምንፈልገው የሚያስታርቀን አንተም ተው አንተም ተው የሚል ነው የምንፈልገው እናመስግናችሃለን
@emberhanyenat6250
@emberhanyenat6250 4 года назад
ታገል ምርጥ የሰፈሬ ልጅ እሚገርም ነገር ነው የተናገርከው ደጋግሜ ነው የሰማውት ተባረክልኘ
@bhelhee8313
@bhelhee8313 4 года назад
ታገል እውነቱ ነው ቡዙ ነገር ተበላቭታል ታጠቅ ተስፍአ አንቁረጥ ታገል እውነቱ አሁንም ተስፋ አላት አገራች ፈጣሪ ይጠብቃት አሜን
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 года назад
It's very true ,Ethiopia needs more an intellectual person with a genuine perspective.I am sure you will play an enormous amount role by contributing such an accumulated prominent wisdom. Please don't give up .I know the challenges needs cost but in a few.days.your answer Will be answered . The era is bright with Dr Abey Ahmed leadership.inshallah ! Respect
@princeabi5317
@princeabi5317 4 года назад
God bless you Tagelyeee anjeten naw yaraskew👏🏾👏🏾👏🏾
@alexyona4043
@alexyona4043 4 года назад
ታገል ሰይፋ ያነበበ፣ጥራት ያለው ጥበበኛ፣አንደበተ ርትዑ፣ጥሩ ሀገራቀዊ፣አህጉራዊ፣እና አለማቀፋዊ እውቀት ያለው ምርጥ ሰው፥፥ ታገል ሰይፋ፥፥
@shewithagos9433
@shewithagos9433 4 года назад
Tagelye yene fikrrr.....wendmachin tebarek mirt jegna
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 года назад
እንዳንተ አይነቱን ሺ ይወለድ ታገል አቦ ተባረክ
@Lucysunbeaty
@Lucysunbeaty 4 года назад
Ohhhh....I am so satisfied bless you.
@suleimannesredin4484
@suleimannesredin4484 4 года назад
Tagel Seifu + Eshetu = best team.
@yordabelay9252
@yordabelay9252 4 года назад
Ewnt nwe bless I hope they will learn thank you I think I learn something
@solomonare7471
@solomonare7471 4 года назад
I agree with some of your views!!
@helenhailutadese9093
@helenhailutadese9093 3 года назад
ድንቅ እይታ ነው ታገል ሰይፉ እናመሰግናለን!!!
@Feikir
@Feikir 4 года назад
ወይ ታገል ምርጥ ኢትዬጲያዊ እኮ ነህ ተባረክ እድሜ ይስጥህ እሽዬም የልጅ አዋቂ ነህ በርታ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад
ታገል ምርጥ ሰው ከእሼ ጋር ህዝቡን አንቁት እውነት እውነቱን መናገርክ በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድም💚💛❤
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 4 года назад
God bless you brilliant idea .
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 года назад
Wow esetu you are doing good,you have good gest keep it up
Далее