Тёмный

ታጋሽ ሁን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ 

Elaf Tube
Подписаться 397 тыс.
Просмотров 138 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 372   
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 года назад
*_የእዝነት ባለቤት የሆንከው አላህ ሆዬ እዘንልኝ ማረኝ 🤲ላኢላሀ ኢለላህ☝_*
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ቤተሠብ እንሁን
@allahwakiil4329
@allahwakiil4329 4 дня назад
امييين
@JawherAli-h2p
@JawherAli-h2p Год назад
የእዝነት ባለቤት የሆንከዉ አላህዬእዘንልኝ ማረኝአፌበለኝ ላኢላሀኢለላህ ወሱባሀን ታአላ
@jojohala119
@jojohala119 Год назад
ሱባህን አላህ ትልቅ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ በከይር አላህ ያሰረዳን
@بيالعن
@بيالعن 4 месяца назад
ያረብ
@leylaali488
@leylaali488 2 года назад
ሥብሀነላ ውሥታዜ የውሥጤ አላህ ይጠብቅህ ሀዲሦችህ እኮ ልክ ወተት እደጠጣሠው ልብ ያርጋጋል በተለይ ለኛ ለሥደተኞች ጀዛከላህ ኸይር
@reyisidris8224
@reyisidris8224 2 года назад
Allahmdulilah
@Fነኝየኮሜንትታዛቢ
@Fነኝየኮሜንትታዛቢ 2 года назад
ወዐለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
@አስያአደም
@አስያአደም 8 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@يرب-خ9س
@يرب-خ9س 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@Fነኝየኮሜንትታዛቢ
@Fነኝየኮሜንትታዛቢ 2 года назад
ከአንድ በላይ ላይክ ና እንተርኔት ለሚጠቀም ሁሉም ሼር ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር። የኛ ምርጥ ወንድም አዳምጣችሁ ላይክ ሳተደርጉ አትውጡ ሼርርርርርርርርር እር ወላሂ ለዚህ ይቱብ ላይኩ 500 or 100 ሳይሆን 100,0000 ና ከዛ በላይ ነው መሆን ያለበት ደግሞም እንችላለን ሼርርርርር እናድርግ ፕሊስስስስ
@እናትሚዲያ-በ3ደ
@እናትሚዲያ-በ3ደ Год назад
ትክክል ወላሂ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Год назад
💝💝💝💝💝
@anshaendris4945
@anshaendris4945 Год назад
ሳሂ ሸር ላይክ እናድርግ
@FziManu
@FziManu Год назад
tikikil welahi
@ፋፊኡሙሰአዳኩሊ
@ፋፊኡሙሰአዳኩሊ 7 месяцев назад
በጣም ምርጥ ወድማችነን ሸር ላይክ 🎉🎉🎉🎉
@htube5413
@htube5413 2 года назад
ሰይዱል እስቲግፋር {የእስቲግፋር አለቃ አላሁመ አንተ ረቢ ላ ኢላህ ኢላ አንተ ኸለቅተኒ ወአና ዐብዱክ ፣ ወአና ዓላ ዓህዲከ፣ ወዋዕዱከ መስተጣዕቱ ፣ ዓኡዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ሰዓዕቱ፣ አቡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዓለይ፤ ወ አቡኡ ቢዘንቢ ፈግፊርሊ ፈኢነሁ ላየግፊሩ ዙኑብ ኢላ አንተ፡፡ አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፣ከአንተ ሌላ የሚመለክ የለም፣አንተ ፈጠርከኝ፣እኔ ባርያህ ነኝ፡፡ በቃልኪዳኔና በገባሁት ቃል በምችለው አቅም አሟላለሁ፡፡በሰራሁት ሃጢአት ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡በእኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅናን እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴንም አምኛለሁ፤ማረኝ፡፡ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡ፕሮፋይሊን በመጫን ቤተሠብ አድርጉኝ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ደምርየ እመጣለሁ
@zuzuyoutube3004
@zuzuyoutube3004 2 года назад
ወድማችን ጀዛከላህ አላህ መልካመሰ ወድሞችን ያብዛልን ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበትም ጀማሪነኝ አበረታቱኝ
@ZD8679
@ZD8679 2 года назад
ኢላፍ ጀዛከ አላህ ከይረን አላህ ይጠብቅህ የምታስተላልፈው ከርጋታህ ጋር በጣም ደስ ይላል ሀቢቢ አላህ ትግስትን ይወፎቀኝ /ይወፍቃችሁ እህት ወድሞቸ
@rahamarahama9670
@rahamarahama9670 2 года назад
አሚን አላህመ አሚን
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 года назад
Amen amen amen
@heriyamohammad3682
@heriyamohammad3682 2 года назад
😭😭😭😭😭😭🤲🤲☝️
@zainabaa3397
@zainabaa3397 2 года назад
አሚን
@merchaimmimi6147
@merchaimmimi6147 2 года назад
Amiiin☝️
@رمانرمان-ص7س
@رمانرمان-ص7س Год назад
እስልምናን የወፈቅከኝ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወስ አህለን ወንድማችን ኢላፍ እውነት ነው ታጋሾች ያድርገን ያረብ ዝም ያለ ነጃ ወጣ የኛ ረሱል አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያሀቢቡና الهم صل عل محمد ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክአላህ ኸይር ወንድማችን ላይክ ሼርር
@AbDe-c4e
@AbDe-c4e Год назад
ኡስታዝዬአላህ ይጨምርሎት እርሶ በነገሩን መሰረት ሁሉንም የምንተገብር ሰዎች ያድርገን አሁን ከበፊት ትንሽም ቢሆን ለውጥ አለኝ አልሀምዱሊላህ
@رمانرمان-ص7س
@رمانرمان-ص7س Год назад
ጭንቅ ሲለኝ ዳአዋ እና ቁርአን ስሠማ የሆነ ደስ የሚል ስሜት ይሠማኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሲጨቀኝ ሲጠበኝ ሙዚቃ ሳዳምጥ ወላሂ የባስ ላብድ ነዉ የምደርሠዉ ሱብሀን አላህ
@msrajiya306
@msrajiya306 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yuugvv
@Yuugvv 7 месяцев назад
ወላሂእኔምአሊፍቲዮብስገባልቤይደሠታልይረጋጋል
@Samira-hd7co
@Samira-hd7co Год назад
ጀዛኩሙላ ኸይር ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@አልሀምዱሊላህ456
@አልሀምዱሊላህ456 2 года назад
Elaf ምርጨዬ ነው አላህ ይጨምርልክ እኛም በሰመነው ያምንጠቀም ያድርገን ያመደም ቅመሞች አላህ በያላቹበት ይጠብቀቹ
@ZD8679
@ZD8679 2 года назад
አሚንን
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 года назад
ጀዛክአላህ ኸይር ወንድም የምታቀርባቸው ትምህርቶች እጅግ ጣፋጭና ተወዳጅ ናቸው። እኛንም በሰማነው የምንማር እና የምንጠቀም ያድርገን🤲🤲🤲🤲
@zainaba548
@zainaba548 Год назад
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 2 года назад
ያረብ ታጋሺ ሰዉ አርገኝ በጣም አሰቢይ ነኝ ምን ላድርግ ያከሪም
@Samira-hd7co
@Samira-hd7co Год назад
አላህ ከታጋሾች ያድርገን እስቲ ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህቶች ስራ ከፈታሁ ቆየሁ አላህ ሆይ እሪዝቃችንን ስጠን ያረዛቁ.
@Richyim
@Richyim Месяц назад
እኔም እንዳንቺ ነኝ ዱአ እንደራረግ አላህ ሀላሉ ስራ ይወፍቀን አሚን❤
@zainaby.4716
@zainaby.4716 2 года назад
ትግስት እና መረጋጋት እንዲስጠኝ ድአ አድርጉልኝ ስደተኛዋ እህታችሁ Z ነኝ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 2 года назад
አላህ ጥሩ ኢማንን የተረጋጋ ህይወትን ይስጥሽ እህት፣አላህ ኸይርን ሁሉ ይወፍቅሽ አሚን በይ ዱአዬ መሬት ጠብ አልምና
@zainaby.4716
@zainaby.4716 2 года назад
@@medinaoumer2859 የኔ ቆንጆ እህት መዲ አሚን ብያለሁ አላህ ያስታውስሽ እንዳውሳሽኝአላህ ይቀበልን ድአችንን
@emuaehlem2190
@emuaehlem2190 2 года назад
ሁላችንም ነን አብሺሪ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍✔
@kshsusohs4746
@kshsusohs4746 2 года назад
ሁሉንየሚችል ልብ ስጠኝ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 года назад
Amen amen amen
@mloveyou7466
@mloveyou7466 2 года назад
Amin😙😙
@nuriyettube500
@nuriyettube500 2 года назад
*ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ* 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ ወየት ነሺ የኔ ውድ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ቤተሠብ እንሁን
@anshaendris4945
@anshaendris4945 Год назад
ጀዛክ አላህ አላህኸይር ውድኡስታዛችን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ያበረብ አላህ ታጋሾችያድርገን
@ethiobeste7671
@ethiobeste7671 2 года назад
እድሜና ጤና ላተ ተመኘሁልህ
@kieryahadush1457
@kieryahadush1457 2 года назад
ጀዛክ ኣላህ ኸየር ዉድ ወንድማችን
@rahmaahmed1547
@rahmaahmed1547 2 года назад
ሱብሀነላህ አሁን ስሰማው ውስጤ የገባው ስራቦታየ 6000ሪያል ጠፍቶ በሌባ ተጠርጥሬ ለምን እዴት እያልኩ 10ቀኔ ሳለቅስ ስናዴድ ሰነበትኩ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል አልጀዛኡ ሚንጂሲል አመል ነው አላህ ሶብር ይስጠን ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
@Ruqya-n7g
@Ruqya-n7g 2 года назад
አሏህ ሀቁን ያውጣልሽ ሀያቲ ሆነሽ አትገኝ እንጂ ሀቁ የወጣቀን ሁሉም ይደረስበታል አሏህ ከሀቀኞችጋነው በዱዐ በርቺ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Год назад
አብሺሪ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Год назад
አላህ ሀቁን ያውጣልሺ ውደ አብሺሪ
@بنتمحمدعلحمدلله
@بنتمحمدعلحمدلله 2 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪ አላሁ ከይርጀዛ ሑስታዙና አላህ በሰማነው የምንጠቀምያዲርገን ያረብ ወላሂ ልብ የሚያረጋጋ ትምህርትነው የምታቀርበው አላህ ሠብረኞች ያዲርገን ያረብብብብብብ
@ethiobeste7671
@ethiobeste7671 2 года назад
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ነዉ ምወደዉ የኢላፊ ኢቱብ ብሰማ በሰማ ማልጠግበዉ ሚዲያ ነዉ
@ethiyopiyakwt6279
@ethiyopiyakwt6279 2 года назад
ጀዛኩሙላሕ ኸይር ዉዱ ወድማችን ምርጥ እጅግ በጣም ምርጥ ትምሕርት ነዉ አላሕ ይዉደድልሕ
@fetimoha8135
@fetimoha8135 2 года назад
My daily dose of reminders 🥺 thank you 🙏
@halameashani3651
@halameashani3651 2 года назад
ጀዘከ አለህ ኸይረን ወድመችን እለፍ እረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥልህ
@ሀያትቢንትእስላምሀያትቢን
ያርቢ አላህ ከታጋሻች አድርገኝ ያርቢ ያርህማኔ
@sha-pc9co
@sha-pc9co Год назад
አለህ ታሽ ሰው አድሪጋልን መጨረሸችን አለህ ያሰምሪልን 🤲🤲🤲🤲🤲
@AbdualrhmanMm
@AbdualrhmanMm 9 месяцев назад
አላህ ጀዘአህንይክፈል መጨረሻችን ያሳምርል😢
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 2 года назад
ማሻአላህ ወንድም ጄዛክ አላህ ፍፁም ልባዊ ምስጋና ከአላህ ሱኸነላህ ይድረስህ ጡሩ አርገህነው የስተማርከን በሰማነው የምንጠቀም አህ ያርገን።
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 2 года назад
‏اللهم اجعلنا من الصابرين
@hamadqatar3796
@hamadqatar3796 Год назад
Mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii mashalahii alahi yi camera❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-yq9no
@tube-yq9no 2 года назад
ያአላህ ሰብር ስጠኝ እኔስ አቅቶኛን ሁሉም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛን መቋቋም አቅቶኛን ኢላሂ አትፈትነኝ አልልም ግን ፈተናየን የምቋቋምበት ሰብር ስጠኝ ያረብ
@EsiLamek
@EsiLamek 7 месяцев назад
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አተም ወድማችን አላህ ኸይርጀዛህን ይክፈልህ❤❤❤❤❤
@sikosilo5114
@sikosilo5114 Год назад
ጀዛኪላህ ኸይረን ወድም አላህ ትግስት ይስጠን እዴውም ባሁኑ ስአት ወላሂ አለች አሉ እሚል ወሬ ስለበዛ አላህ ትግስት ይስጠን
@ራነኝስደተኛመስማሰልየመይ
ወንዴሜ አለህ እውቀት ለይ እውቀት ይጫምርህ በጠም የምየራከ ምክርነው ጄዛከአለህ ከይራን ያምትለቃሁን ነገር ሁሉ በጣምነው ያምማቸኝ ብሰማው ብሰማው ኣያሰለቸኝም አለህ እድሜህን የራዝምህ በከይር ስራ ለይ።
@SadaAmam-y4u
@SadaAmam-y4u 11 месяцев назад
የኛ ምርጥወድም የሥዴትመፃናኛየ አላህ ትግሥትይሥጠን ኢሻአላህሁሉምያልፍል
@sumyamuhidne1541
@sumyamuhidne1541 Год назад
አላህ ሃይር ጀዛእ ይክፋልክ ወንድሜ ወለህ አሁን ውስጤ ሰላም አጋኛ አማሰግናለው ❤❤❤❤❤❤
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 года назад
ረቢ ከሰብረኞች ያድርገን ጀዛከላሁ ኸይር
@ፋፊነኝየልጀናፋቂ
@ፋፊነኝየልጀናፋቂ 2 года назад
አላህ ተትግሰኛቹ ያዲርገን
@sikosdetengawaneng2850
@sikosdetengawaneng2850 2 года назад
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸየር እውነት ለመናገር በየእለቱ የምትነለቀው ትምህርት ለኔ ብቻ የተለቀቀ ይመሥለኛል ሲከፍኝ የሚያጽናናኝትምህርት ስሰማው ብውል የማይሰለቸኝ በቃ ቃል የለኝም አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ እኛም የሰማነውን ተግባር ላይ የምናውል ያድርገን
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 года назад
ጀዛካላሁ ኸይርን ኡዝታዝና አላህ ይጠብቅህ ያረብ ትምህሬትህ በጣም ዉብና ጠቃሚነዉ አላህይጠብቅህ
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk 2 года назад
አለህ ይጨምርልህ ወድሜ ብርታ
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ላይክ ሼር 🌹🌹🌹🌹
@Yuugvv
@Yuugvv 7 месяцев назад
ሱብሀናላህአላህይጠብቅህእዴትወላሂእደምወደውእምለቃችውንያአላህበዱኒያምበአኼራጀዛህንይክፈለው
@wkefabilahiwokilla
@wkefabilahiwokilla 8 дней назад
ጀዛከአላህ ኸይር የነብሴ መዳህኒት ነዉ የአንተ ሁሉ መልከትክ እኔ ለዱኒያ አልጨነቅም የእናት አባቴ የልጆቸ ናፍቅት ነዉ እምጨነቅ አላህ በስደት ያላችሁ ሀሉ በስላም ያገናኘን صل الله علي وسلم
@ዜድነኝየአላህባሪያ-ጠ4ሰ
ዋአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካቱ
@Busy-s4r
@Busy-s4r 3 дня назад
ያረብ በነገሮች ላይ ታጋሸነትን ወፍቀኝ ያረህማን ከበዳዩችም እንዳታደርገኝ ያኢላሒ
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 6 дней назад
አልሀምዱሊላህ።ደስብሎኛል ከስተዛሬዉ የተሻለ ነዉ ደቂቃዉ የኛምርጥ ወንድም ጀዛክላህ ኽይርን።
@bintahmed
@bintahmed 2 года назад
🥀ሶብር ማለት ከመጀመርታው ሙሲባ ነው⚠️ ▣አልሼይኽ ኢብኑ ባዝ ••ረሂመሁላህ••▣ ➞°✮የመልክተኛው ﷺ ➷ንግግር ሰብር ➷ማለት ከመጀመርታ ➷ሙሲባ ነው ➷እሚለው ሀዲስ ➷ሰምቻለሁ ይህ ➷ማለትም ምን ➷ለማለት ነው ➷ቢያብራሩልን~°✮ ➞°✮ይህ ሀዲስ ➷ትክክል ነው የአላህ ➷መልክተኛ ﷺ አንዲት ሴት ➷እያለቀሰች አየና ➷መከራት ነሲሀ ➷አረጉላት ➷አላህን ፍሪ ሶብር ➷አድርጊ አሏት ➷እሷም ይሄኔ እንዲህ ➷በማለት መለሰች~°✮ ➞°✮ተወኝ ➷የደረሰብኝ ሙሲባ ➷አልደረሰብህም ለዚህም ነው ➷የማታለቅሰው ስላልደረሰብህ ➷ነው አለች የሚያናግራት ➷መልክተኛው ﷺ እንደሆነ ➷አላወቀችም ይህ ያናገራት ➷መልክተኛው ﷺ መሆኑን ሰዎች ➷ሲነግሯት~°✮ ➞°✮ያኔ ወደ ቤቱ ➷ሄደች እና የአላህ ➷መልክተኛ ﷺ እኔኮ አንቱ ➷መሆንህን ስላላወኩ አላወኩም ➷ነው አለች እንዳላወቀቻቸው ➷ነገረቻቸው የአላህ ➷መልክተኛም ﷺ እንዲህ ➷አሏት ሶብር ማለት ➷እኮ ከመጀመርታው ➷ሙሲባ ነው ማለትም ➷ሙሲባው በደረሰብሽ ➷ሰአት ወድያውኑ ➷ሶብር ማድረግ~°✮ ➞°✮አጂር ➷ያለው ሶብር ➷ገና ከመጀመርታው ➷ሙሲባ ላይ ሶብር ➷ማድረግ የቅርብ ➷ሞትም ሆነ ወይም ➷በሽታ ወይም ➷በድንገት አድ ሰው ➷አንድ ነገር ሙሲባ ➷ሲገጥመው ይሄኔ ➷ወድያውኑ ሶብር ➷ማድረግ~°✮ ➞°✮መታገስ ➷አለበት እማይሆኑ ➷ቃላትን መናገር ➷የለበትም ክፉ ➷ነገር መናገር ➷የለበትም በመጀመርታው ➷ሙሲባ ላይ መደረግ ➷የለለበት ነገር ማድረግ ➷የለበትም መታገስ ነው ➷ያለበት~°✮ ➞°✮ነገር ግን ➷መሆን የለለበት የማይገባ ➷ነገር ካደረገ ከተገበረ ➷ቡሀላ ሶብር ማድረጉ ➷ይህ አይጠቅምም ➷እማይሆን ነገር ➷ካረገ ብሀላ መታገሱ ➷አይጠቅመውም~°✮ ➞°✮ትልቅ ➷አጅር ያለው ➷ሶብር ማለት ከና ➷ከመጀርታው ሙሲባ ➷ሶብር ማድረግ ➷ነው ገና ከመጀመርታ ➷ሙሲባ ሲደርስበት ➷ሲያጋጥመው ሞትም ሆነ ወይም ➷የተለያዩ ነገሮች መቻል ➷መታገስ አለበት~°✮ ➞°✮ክፉ ነገር ➷መናገር የለበትም ➷ፀጉርም አይነቅልም ➷ልብስም አይቀድም ➷እንዲሁም በዋይታ ➷ድምፁን አያሰማም ➷ሶብር ማለት ይህ ነው ➷ይልቁንም ይችላል ➷ይታገሳል~°✮ ➞°✮ጌታውንም ይለምናል ➷ምህረት ይጠይቃል ➷ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለሂ ራጅዑን ➷አላህ የቀደረው ➷የወሰነው ሆነ ➷መሆን የለለበትን ➷ማድረግ የለበትም እዲህ ➷ቢሆን እንዲህ ባደርግ ➷ኑሮ ማለትም ➷የለበትም~°✮ ●● #ምንጭ ●● 📚 موقع الشيخ ابن باز - رحمه الله
@beautynjat8626
@beautynjat8626 2 года назад
ወለህ እኔ በጣም ብዙ ፈተና ደሪሶብኛል ግን አለቅሰለዉ እናደደለዉ
@zinathamza1585
@zinathamza1585 Месяц назад
ማሻአላህ ኡስታዜ እስከዛሬ ዱረስ የት ነበርኩእያልኩእቆጫለሁ አላህዩ በሠማነውየምንጠቀም ያዱርገን🎉❤❤❤
@sofiyanegash6030
@sofiyanegash6030 2 года назад
የኝመከራ ከምንጀምሬ ውድምን ልጨርሰው
@HewanAbabi
@HewanAbabi 7 дней назад
አላህዋ ካለሁበት ዉስብስብ ከተደጋገመብኝ የልብ ስብራት ነጃ በለኝ አሳይተህ አትነሳኝ😢😢😢
@fio58
@fio58 5 месяцев назад
ኡዝታዝየጀዛኩምለኽይርያረብአላህሱባሀኑተአላሶብርይስጠኝዱአአርጉልኝ
@Mነኝሰደተኛዋ
@Mነኝሰደተኛዋ 2 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 2 года назад
Salem my sweet
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j Месяц назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲደክመኝ ሲጨቀኝ ሲከፋኝ ኢላፍ ቲዪብ ከፋቸ አዳምጣለሁ ከዛ እበረታለሁ ቀጥልበት ወድማችን ጀዛ ከላ 💓
@zahraza-uf7np
@zahraza-uf7np Год назад
አስላምኩም ወረህመቱላሂወበረካቱ ያጀማአ. ሁላችሁም. በዱአችሁ. ሁልጊዛቻይነብርክ. በጣም ሱብርኝነብርክ. አሁንገንሱብር አጣሁ ባሌ ገር አልገባባ ልን ነይልፈታሽአለሽ. እኔ ሁልጋዘ እደህሲለኝ. ፍትህ ዝግ ህግ ስም ብር አሁን ግን አልሁንልኝም. አደልጅአለኝከሱ. ምን ልሁን ደዉየ ተነገርክላባቴ ይፈትኝብየ እኔ እደፈታኝአልፈልገም. እፍፍፍፍፍፍፍፍአስኪበዱአችሁ
@AmAamm-k4h
@AmAamm-k4h 7 месяцев назад
እደው ምላረግህ አላህ ባኪራ ጀነትን ያበሽርህ እድሚህ ይረዝም እኔኮ የውስጤንነው የምታወራው አላህ ሶብሩን ይወፊቀን ያረብ
@ሀያትቢንትእስላምሀያትቢን
ማሻ አላህ ያርቢ አላህ በቀጥተኛው መንገድ ምራኝ ያርቢ
@FudCud-t2v
@FudCud-t2v Месяц назад
🤲🤲🤲አሜንንን💐🤲
@ኡሙረያንአልሀምዱሊላሂሰለ
የአሏህ እሰኪ ትግሰቱን ሰጠኝ።
@Classic-bg9bj
@Classic-bg9bj Месяц назад
ያረብ. ሶብረኝ. አድረገኝ😢😢. ወላሂ. አብራኝ. የምሰራ. ሰራተኝ. እየተፈታተነችኝነው
@hikmaahmed1745
@hikmaahmed1745 Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ያሄራ ወድማችን በርታልን የኛ ምርጥ መካሪያችን ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን
@ተሚማየቲርቲራዋነኝ
ማሻአላህ💯✅💯✅💯✅💯✅💯✅
@Mነኝሰደተኛዋ
@Mነኝሰደተኛዋ 2 года назад
አላህ ከተጋሺወች ያደረገን ያረብ
@hadiyaomar5169
@hadiyaomar5169 2 года назад
ጀዛከላህከይርኡስታዜ
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. Год назад
አሰላምአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱሁማሻአላህአላህበሰማነውተጠቃሚያድርገንያረብ
@saadaabdu2534
@saadaabdu2534 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይረንጀዛ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን
@jamelaomar6836
@jamelaomar6836 2 года назад
አሊፎ ች ጀዛኩም አሏህኸይር በጀነት አሏህ ይሰብስበን ያረብ
@sadamiftaaabduraman1045
@sadamiftaaabduraman1045 Год назад
እንሻላህ 😭☝️
@ZahraMm-r6r
@ZahraMm-r6r 7 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ❤❤
@lbabhlbabh1308
@lbabhlbabh1308 2 года назад
ጀዘካላኸይርን
@ameenaetho6077
@ameenaetho6077 2 года назад
በረታ ኡስታዝ
@ሂጃቤነውክብሬ
@ሂጃቤነውክብሬ 2 года назад
ያርቢ አላህ ሰብር ይስጠን ያኢላሂ
@fatumaumer6JEmAL249
@fatumaumer6JEmAL249 Год назад
As.Wr.Wb Temertachu Betam Teru New Allahe Jezachehun Yekefelachu Legnam Allahe Imanena Soper Yeseten
@wollelanassir775
@wollelanassir775 7 месяцев назад
አሠላዋይኩም ተከታታይ ትምህርቶች በመፃህፍ ቢታተም ጥሩ ነዉ
@Sultan-x9v
@Sultan-x9v 2 месяца назад
አረ እኔንጨቆኝነበር ትንሽ ተሻለኝ ጀዛከላህ ኸይር
@rehima4840
@rehima4840 Месяц назад
ዛሬስ ይሄ ምክር ለኔ ነው አልሀዱሊላህ አላኩሊሀል ጀዛኩሙላህ ኸይር
@FoziyaHussen-w8k
@FoziyaHussen-w8k Год назад
ወንድማች የምትለቀው ምክር በጣም ልብ የሚነካና እራንን የሚቀይር ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙላሁል ኸይር
@hamziyahussen3677
@hamziyahussen3677 2 года назад
aslamualykum warhmtullahi wabrkatuu eht wandmoche bee zii 10 qan wsx akbiraa mabzat yee miwded tegbar nw ☝☝☝☝☝☝☝☝allahuakbra
@uaeamirat2581
@uaeamirat2581 2 года назад
ማኢሻአሏህ
@makiyashifa9867
@makiyashifa9867 2 года назад
ማሻ አላህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@zamzam2837
@zamzam2837 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ዘጃኩሙላህ ኸይረን
@readsede8146
@readsede8146 2 года назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خيرا وبارك الله فيك بشاركم الله في الدنيا والاخره
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Год назад
አቡ ኢያድ አላህ ሀያትህን ያርዝምልን ከዚህ በላይ ለአለም የምትበቃ አላህ ያድርግህ
@KkKk-ms4kp
@KkKk-ms4kp 6 месяцев назад
Thank you my ustaz
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
ያረብ ከታጋሾች አድርገኝ በጣም ከፍቶኛል
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 2 года назад
ከታጋሾቹ አድርገኝ ያ አላህ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ 🤲
@SewdeAbate
@SewdeAbate 3 месяца назад
አላህ ❤ሆይ ❤አተአዛኚነህ ❤በእዘነትህ አገዘኛ ❤ያረብ❤👍
@jubeidah8643
@jubeidah8643 2 года назад
ኢላፍ ቲዮብ ምርጥ
@እሙሱመያእሙሱመያ
😢😢😢 ሲበዛ ታጋሺነኝ ግን በሂዊቴላይ ጫነ ፈጠረብኝ ለምን ብትሉ ቻይ ስትሆን. እዴ ጌምነውየሚጫወቱብን😢😢😢
@Marifa-r8c
@Marifa-r8c Месяц назад
ትክክል
@hykeljemal9380
@hykeljemal9380 Год назад
Welahi kanede belay layeke lamasetate mukeriyalahu abu allhe yewedadeke wedemi 🌹🌹🌹🌹🌹
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 2 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 567 тыс.
ይከፋኛል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
16:54
የደስታ ጉዞ
31:37
Просмотров 12 тыс.
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 567 тыс.