Тёмный

ትረካ ፡ የልብ ሽበት - አልቤርቶ ሞራቪያ - ሀይለይ ገብረእግዚአብሔር - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023  

ትረካ - Tireka Tube
Подписаться 47 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@muezaregawi5147
@muezaregawi5147 10 месяцев назад
ከጉዳኛዪ የዚህ ትረካ ተርጋሚ ሃይላይ ገብረዚግአብሔር በትግራይ ገጠር ተወልደን 2001 ዓም ዩኒቨርስቲ ገብተን አማራኛ ለምደን እንዲህ ያለ ትረካ ከፈረንሳይ ወደ አማርኛ መተርጎሙ ደስ ብሎኛል። ባለህበት ሰላምታዪ ይድረስህ አብሮ አደጌ!!!
@WilliamWilla-jw9bo
@WilliamWilla-jw9bo Год назад
ለዚህ ቻናል ብዬ youtube የምገባባቸዉ ቀናቶች ብዙ ናቸዉ በጣም እናመሰግናለን....
@tirekatube
@tirekatube Год назад
አመሰግናለሁ! 🙏
@alisemir2527
@alisemir2527 6 месяцев назад
ከተፈሪ አለሙ ቀጥሎ ምርጥ አንባቢና ተራኪ የተገኘው እዚህ ቻነል ነው። ግሩም ኣንባቢ እንዲሁም ተራኪ ነህ። በተጨማሪ መግቢያው ላይ የምታቀርባቸው የደራሲው ወይም የመጽሃፉ ገለጻ ደግሞ አንባቢና ቀለም ቀመስ መኾንህን ይመሰክራል። በውነት ግሩም ታሪኮችና ግሩም ንባብ ነው የምታሰማን። እንድትበረታ እንዲሁም እንድትባረክ ምኞታችን ነው።
@AberashLeke-bd7ee
@AberashLeke-bd7ee Год назад
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን 🙏 በርቱልን
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 Год назад
እናመሰግናለን
@dawittsegay914
@dawittsegay914 Год назад
🙏🙏🙏🙏
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 8 месяцев назад
ተባረክልኝ የኔ ወንድም
@tirekatube
@tirekatube 8 месяцев назад
አሜን 🙏🏾
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 Год назад
የምታቀርባቸው የትርጉም ስራዎች በጣም ደስ ይሉኛል::
@Hiber88
@Hiber88 Год назад
ቆንጆ ትረካ !! እስኪ ወንድሜ ረዘም ያለ መፅሀፍ የመተረክ ሀሳብ ካለህ የኒኮላይ ጎጎልን ታራስ ቡልባን ብትተርከው ምን ይመስልሀል? የራሽያ መፅሀፍት እኮ ዘመን አይሽሬ Classical ናቸው። እንዴት ልጅነታችንን አሳምረው ነበር? ወይም የኮፒቴኑ ሴት ልጅን ራሱን ብትተርከውስ! ለማንኛውም ተባረክ!!!!
@tirekatube
@tirekatube Год назад
ልክ ነሽ የራሽያ ድረሰቶች ዘመን አይሽሬ ናቸው። እኔም አንዳንዶቹን ለመተረክ ሀሳብ አለኝ። ለጥቆማው አመሰግናለሁ!
@MinasKidane-w6q
@MinasKidane-w6q Год назад
ሴትና ሰይጣን ሚለውን ስራልን
@tirekatube
@tirekatube Год назад
የቢኒያም ኤፍሬም 'ሴትና ሰይጣን' በጣም ከምወዳቸው መጻህፍት ውስጥ አንዱ ነው። ወደፊት የደራሲውን ፈቃድ ካገኘሁ የምሰራው ይሆናል። ለሀሳቡ አመሰግናለሁ!
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt 10 месяцев назад
እብድ ውሻ
Далее