Тёмный

ትበይን ጠፋች 😀 !! ምርጥ አዝናኝ የገጠር ኮምዲ ድራማ ( Ethiopian New Comedy Drama) 2023 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

24 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@endalktube7175
@endalktube7175 Год назад
ትበይን ጎበዟ ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ🎉🎉🎉
@lenateshome3896
@lenateshome3896 5 месяцев назад
Tibiye. አንክዋን. ለገታቺን. ለመዳንታቺን. ልደት. ባሃል. በሰላም. አደረሳችሁ.
@kevbebewgebrie2404
@kevbebewgebrie2404 Год назад
አያሌው ከበይና ገር የዛሬዉ ድራማ እዉነት ነው
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw Год назад
ያልሽኝን ሁሉ እሰራለሁ አያሌው😂😂😂😂😂😂😂😂
@wasihungirma3181
@wasihungirma3181 Год назад
ትበይንና አያሌው በርቱ
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
አያለው ትበይንበርቱ😂😂😂
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b Год назад
ክክክክክክክ ሴትልጂ የቤቱ ጌጥናት
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Год назад
ዊይ ስታምሩ አስተማሪ ድራማ ነው
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 месяцев назад
ኣያሌውና ትበይን ከመጠን በላይነው የሚወዳቸው ከምር❤❤❤
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 месяцев назад
ትበይን እንጨት እየፈለጠት ብቻዋ እያጉረመረመች እሳት ኣይነድም ብሏታል😂😂
@user-tj3kc4no4g
@user-tj3kc4no4g Год назад
መብሩክ አያሌዉ ሱሪ ቀይራለይ😅😅
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 месяцев назад
ኣያሌው ሲያየው ልክ እንዳኣባቴ ኣባቴም እንዲህ ነው ጭራሽ ስርቶ ኣይበላም በራብ ሊሞት ጂ እጅና እግር የለውም😂😂
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j Год назад
ማታ ቅራሬ ነው አላለም😂 አይ አያሌው ጠላ ፍለጋ የእለት ሆድህን ስትሞላ ትበይን ጠፋች🎉
@azizainternational9719
@azizainternational9719 11 месяцев назад
አሥተማሪ ድራማነዉ በርቱ 👍👍👍👍
@eman3582
@eman3582 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር ተናፍቃችሗል❤❤❤❤❤❤
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw Год назад
የምር በጣም ትችላላቹሁ❤❤❤❤❤
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 Год назад
My Merhabite Amhara 🥰🥰🇪🇹
@TesfayTadese-yp7gy
@TesfayTadese-yp7gy 8 месяцев назад
ጎቦዝ በርቱ ❤❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Год назад
በየመንደሩ እየዞረ ድግስን የሚቀፍፍ ስራ የማይወድ እንደአያሌው ዝንግሪር ይጨረጨራል ትምህርት ሰጪ ነው ፡
@user-vw1bj5nr8b
@user-vw1bj5nr8b Год назад
ስትቀርፁ ጥንቃቄ አርጉ ሰው ይታያል በጓሮው በኩል በተረፈ በጣም ጡሩ ነው
@temnsera3152
@temnsera3152 Год назад
ምርጥ ትእወና ነው ውዶች በርቱልን አያሌው
@samuelalemneh1976
@samuelalemneh1976 11 месяцев назад
አያሌው በጣም አድናቂህ ነኝ
@dtivory4515
@dtivory4515 9 месяцев назад
ኣያሌው ሰነፍ ባል
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Год назад
Tebayene yatetafashe welcome back
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 месяцев назад
በርቱ ጎበዞች እንደ አያሌው ያለ ወንድ ወደዛ አፍግቶ መሄድ ነውጂ ማን ይደርቃል ወክ አለች ትበይን ወክ አርጊውና ይለይለት 😂😂😂😂😂
@user-bc4mw3ts9n
@user-bc4mw3ts9n Год назад
ወዶቺ አለሤት እደት ግራ እደሚገባ ኑ እዩ ምርጥ አስተማሪ ብቻ አደለም በዲርጊት የተሰራ ዲራማ ነው
@user-eg2bg2wp8x
@user-eg2bg2wp8x 11 месяцев назад
ወይ አያሌው 😂😂
@mwale8371
@mwale8371 Год назад
Tebeyen ! Yemechesh!❤😂
@meronabebe99
@meronabebe99 Год назад
Enanten say yemnor tesfaye yelmelmal,
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Год назад
❤❤
@alexhundessa5314
@alexhundessa5314 Год назад
Awo bertu
@bitewmekonnen5862
@bitewmekonnen5862 11 месяцев назад
hahahahahahahahah gira atagabuna!!!
@almazderess8971
@almazderess8971 Год назад
❤❤❤❤
@HanaTilahun-er1su
@HanaTilahun-er1su 11 месяцев назад
ግን ቤቱ ሰው ይኖርበታል በእበትም ይለቀልቃል እኮ በአገራችን
@hani9864
@hani9864 9 месяцев назад
ያለስድብ ድራማ አይሰራም እንዴ ?
@SalamSalamah
@SalamSalamah 11 месяцев назад
አዮቀመሻትበባዶሆደአላለም
@mahileatberihun9606
@mahileatberihun9606 2 месяца назад
ትበይን 😢
@emmazero3023
@emmazero3023 Год назад
😂😂😂😂
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Год назад
የገጠር ህይወት በመኖር ትዳር መመስረት የምትፈልጊ ካለሽ ልቀበለሽ ዝግጁ ነኝ
@user-tx4vk1bn9e
@user-tx4vk1bn9e Год назад
እኔ መጣሁ
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Год назад
@@user-tx4vk1bn9e በአን አፍ
@user-sw2lu8xm8g
@user-sw2lu8xm8g Год назад
​@@ahadutemesegen7817❤
@azizainternational9719
@azizainternational9719 11 месяцев назад
እኔ አለሁ 😁😁
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 11 месяцев назад
@@azizainternational9719 አዚዛ ተይ ልቤን ልቤን አታሙቂው
@etayehumekonen847
@etayehumekonen847 Год назад
አታኩተምትሚ ትቤ
@hayat827
@hayat827 Год назад
ትበይን.እሮሮ.መስማት.አሰጠልቶናል.ተረጋጊ.
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Год назад
እሰይ እንኳን አያሌው አንተ የማትረባ እንቅልፋም ሰነፍ በል ሽሮ ማንበቅበቅ አያቅተኝም ብለህ የለ በል ግባና አንበቅብቀው ያንበቅብቅህና አንት ሰነፍ ጉረኛ !!!!😮
Далее
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
😍😂❤️ #shorts
00:12
Просмотров 1,1 млн
14 June 2024
6:14
Просмотров 15 тыс.
Телега - hahalivars
0:55
Просмотров 1,5 млн