Тёмный

"ትተሽው የራስሽን ኑሮ ኑሪ ይሉኛል" / ልብ የሚነካው የእናት እና ልጅ አሳዛኝ ታሪክ/ በቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide : linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ #Your​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Развлечения

Опубликовано:

 

4 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 135   
@user-yz7om3vt4y
@user-yz7om3vt4y 3 года назад
አይዛሽ እናቴ ዱኒያ ፋተናወ ብዙ ነው ስብር አድርጊ አልሀምዱሊላህ ያተስጠንን ብናውቅ ያጎደለን ዬለም ሹክረን ያረብ
@roserosa8426
@roserosa8426 3 года назад
ግን የኢትዩጵያ ዶክተሮች ግን ስንቱን ነው የሚያበላሹት ፈጣሪ ይድረስልሽ የልጅ ህመም ይከብዴ
@emuhawelte6307
@emuhawelte6307 3 года назад
በትምህርት ሳይሆን በብር እየተቀጠሩ የስቱንህይወት አበላሹት
@habibaahmed7400
@habibaahmed7400 3 года назад
አላህ አፊያውን ይመልስልሽ ማማየ የአንችንም ወላሂ።እናትን በምንን ቋንቋ አትገለፅም ያንስባታል እድሜና ጤና ለናቶቻችን ያረብ
@hayathayat2287
@hayathayat2287 3 года назад
አላህ ይዘንላቹሁ የአላህ የልጂ ህመም ክባድ ነው
@yummybaraki
@yummybaraki 3 года назад
My heart is melting! I can see how deeply you are connected with him feeling his every emotion! He is a beautiful soul!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
እህታልም እግዚአብሔር ይማር እናትነት ሚስጥር ነው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 года назад
የአላህ የኢትዮጵያ ዶክተሮች የስንቱን ህይወት አበላሹት አላህ ያሽርልሽ
@selammamo954
@selammamo954 3 года назад
የኔ ቆንጆ ሲያምር አይእናት አይዞሸ እግዛብሔር ይችላል የተበላሸን ነገር ማሰተካከል
@HalimaMohammed-jk4qw
@HalimaMohammed-jk4qw 6 месяцев назад
አላህ ልፋትሽንና ድካምሽን አይቶ እሡ በራህመቱ አላህ ያትርፍልሽ
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 3 года назад
አብሽሪ አላህ የሚወደውን ሰው ይፈትናል አፊያውን ይመልስልሽ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 года назад
ለእናት ልጁዋ ሸክም ሆኖባት አያውቅም ሰዎች ሊረዱዋት ካልቻሉ ክፉ ቃል ተናግረው ከሚያሳምሙዋት በዝምታ ቢያግዙዋት መልካም ነበር የኔ እናት አይዞሽ ልጅሽ ይሻለዋል የፈጠረው ፈጣሪ አይተወውም 😥
@Asiatube
@Asiatube 3 года назад
አላህ አፊያውን ይመልስልሽ ፈተናውን አላህ በቃ ይበልልሽ በጣም ከባድ ነው አላህ ይርዳሽ
@user-br6kn2if5r
@user-br6kn2if5r 3 года назад
አላህ አፊያውን ይመልስልሽ የኔ እናት አይዞሽ
@user-vt2gc9pe1p
@user-vt2gc9pe1p 2 года назад
አላህ ያብሰልሽ ማማዬ ሰሚርም አላህ ጥናው ተመልሷ ቁሞ ልታዪው ያብቃሽ
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 3 года назад
አይዞሽ እማየ እግዚአብሔር ይርዳሽ ምን ልበልሽ 🙏
@aaliyahosman6740
@aaliyahosman6740 3 года назад
የኔ ህናት ኡ ፍፍፍፍፍ ሀለህ አፊየውን ይማልስልሽ ያኔ ህናት
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 3 года назад
ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም በኪነጥበቡ ይማርልሽ አይዞሽ እህቴ እንባሽን እመቤቴ ትዳብስልሽ
@mahbobasene966
@mahbobasene966 3 года назад
ያረቢ አለህ አለህ አፍያዉን ይስጠዉ
@samerjane5370
@samerjane5370 3 года назад
አይዞሽ አባት ሆይ በምሕረትህ አስበው ።
@As-yo6cx
@As-yo6cx 3 года назад
አላህ ያሺርልሺ ያረብ
@msgtsegay42
@msgtsegay42 3 года назад
Waye enat.....you are strong my dear ,omg where the hill is the father ?
@jamillajamilla3135
@jamillajamilla3135 3 года назад
Allah yashirlshi yareb
@tiyanatube7626
@tiyanatube7626 Год назад
አላህ ኘፊያ ያርግልሽ የኔናት ጥንካሬሽ ማሻአላህ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 года назад
እ/ር ይማረው
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 года назад
አይ እናት😥😥አባቴ ሆይ ባማረርኩህ ሁሉ ይቅር በለኝ ሰው ስንት መከራ ችሎ ይኖራል ለካ😥ኡፍፍፍፍ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 года назад
ውይበጣምያምልእግዚሀቤርይማርልሽ
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 3 года назад
Sooooo painful. God be with you my dear
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
_የአላህ ያረቢ አላህ አፊያውን ይመልስልት ያረብ እህትየ አይዞሽ አላህ ይገዝሽ ሰው የሰው ህመም መች ይገባዋል አብሽሪ ግሩፕ ይከፈትና እንረዳታለን_
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 года назад
የአላህ አላህ ያዘንልሺ የልጂሺን አላህ አፊያ ያርግልሺ ያረብ
@user-tx4kz1ch3o
@user-tx4kz1ch3o 3 года назад
ያረብ አብሽሪ እህቴዋ አላህ አፊያውን ይስጥልሽ ያረብ
@user-ef7dw4vl3u
@user-ef7dw4vl3u 3 года назад
አላህይማርልሽ እህቴ
@hanantube54
@hanantube54 3 года назад
Am very emotional omg her kids her mother and herself so sad May Allah give you afiya my dear please tell me how can I help 😢
@rukimula7646
@rukimula7646 3 года назад
Allah afiyawn yemelselet anchim abshri
@user-hm7zi2gh2c
@user-hm7zi2gh2c 3 года назад
አይዞሽ የኔናት ይሻለዋን አየእናት ውለተሽመብዛቱ ብቻአላህ ካችጋይሁን
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 года назад
ሱብሀናላህ።ያርቢ።አላህያሽርዉ።አላህሱብሩንይስጥሽ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 3 года назад
የኔ ማር አብሽሪ አላህ አይቸግረዉም
@azizayesuf5791
@azizayesuf5791 3 года назад
Allah yezanlesh
@soo555sho4
@soo555sho4 3 года назад
አላህይገዝሽ አላህየፈለግሸዉንይሥጥሽ እሡምንይሣነዋል
@aminat4274
@aminat4274 Год назад
አላህ ልጂሽን አሽሮ ያስደስትሽ
@abcdtube4274
@abcdtube4274 3 года назад
አላህ ያሽርልሽ
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 3 года назад
አይዞሺአላህአለሺዱቃአድርጊ
@mirara7545
@mirara7545 3 года назад
አላህ፣ያሽርሽ፣እህቴ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 года назад
አላህ ሙሉ አፊያዉን ይመልስለት ያረቢ😥
@fafisualih4212
@fafisualih4212 3 года назад
አሏህ ያሽርልሽ ያረብ
@helentamiru693
@helentamiru693 3 года назад
May Allah help you
@rahematrahemat223
@rahematrahemat223 3 года назад
allhe yedrslat ehti yene eat ayzoshe 🙏 Lebgo nw bellhe tesfa atkrachi fetna nw yelje neger kebad nw off
@rahelassefa5121
@rahelassefa5121 3 года назад
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ያድንህ
@user-mb4ny1je2z
@user-mb4ny1je2z 3 года назад
Ufffffff allha afeyaweni yesetelse yana enate
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c 3 года назад
አይ እናት ስንት ጉድ አታይ አይዞኝ የኔ እናት ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልን ሁሉም ለበጎ ነው ላያስችል አይሰጥ
@kuwaitkwt5239
@kuwaitkwt5239 3 года назад
አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት ያረብ አይ እናት በምን ቃላት ልግለፅሽ አላህ ያሽርልሽ ልጅሽን
@foziyaguhar1982
@foziyaguhar1982 3 года назад
Allah yagizeshi fetari kanchigar yihun ayzon yihem ken yalfal abshiri ehete
@user-lx1sm4hx9g
@user-lx1sm4hx9g 3 года назад
አላህ ያሽርልሽ😭😭😭😭
@msfamilytubeethiopia4247
@msfamilytubeethiopia4247 3 года назад
አቤት የሰው ልጅ መከራ እግዚኦ
@sekinaali4068
@sekinaali4068 3 года назад
Kasash jenet yehuen Enshaallah Allah yekasesh
@Tube-gj8gv
@Tube-gj8gv 3 года назад
አላህ፡አፊያውን፡ይመልስልሽ፡እህቴ
@tube-vw7ku
@tube-vw7ku 3 года назад
የአላህ ድረስለት
@aminaregasa4743
@aminaregasa4743 3 года назад
Allah Afiya yadriglish
@user-ei8go5fm3u
@user-ei8go5fm3u 3 года назад
አላህ አፊያ ያድርግልሽ
@zemzemhussein3372
@zemzemhussein3372 3 года назад
Allah afiyawen yemeleslet yarbii
@saradav2853
@saradav2853 3 года назад
እግዛብሄር ይማር ልብ የኔናት
@hibretwoldeab4206
@hibretwoldeab4206 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ
@maryamalawi9242
@maryamalawi9242 Год назад
አይዛሸ አናተቸን እግዚአብሔር ይድረስልሸ❤😭
@zahraemam8562
@zahraemam8562 3 года назад
የኔ እናት
@emuselahdin6366
@emuselahdin6366 3 года назад
Alah yzenlsh berahmetu yysh
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 года назад
እፍፍፍፍ ፈጣሪ ይማርልሽ እህት
@batymaru4094
@batymaru4094 3 года назад
ፈጣሪ ይማርልሽ ኡፍፍፍ
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 3 года назад
ጌታ ሆይ ስንት አይነት ጉድ አለ እግዚአብሄር ይማርልሽ የናት መከራ
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 3 года назад
እግዚአብሔር ይፈውስልሽ ይማርልሽ
@kedijaahmed4672
@kedijaahmed4672 3 года назад
ሱባሀንአላህ አይዞሽ አላህይዲረስልሽ እርሡጥሎአይልሽም ዱአአዲርጊ የኔአባት አላህያሽርህ
@kedus2010
@kedus2010 3 года назад
Ayzosh yenenat yalwelede anjet silehone sew yefelegewin yinageral fexari birtatun yichemirlish ye enat anjet esum yasaznal
@munaahmed7706
@munaahmed7706 Год назад
አላህ አፊያ ያድርገው
@user-lx1sm4hx9g
@user-lx1sm4hx9g 3 года назад
ሱብሀን አላህ😭😭😭😭😭
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 3 года назад
አላህ አፍየ የሪግልሽ የራብ
@sitratube2441
@sitratube2441 3 года назад
አላህ ይድረስልሽ የኔ እናት😢😢💔💔
@hibamom8786
@hibamom8786 3 года назад
ዶክተር ተብዬው የት ደርሰ ጀዛውን አላህ ይመልስለት ገዳይ ነው
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 3 года назад
አየ እናት 😭😭😭😭
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 3 года назад
እህቴ አብሽሪ አላህ ያበረታሽ ኢንሻ አለህ አብሽሪ በአላህ ፍቃድ በቅርብ አፊያው ተመልሶ እደ ልጆች ሮጦ ሚጫወትበት ቅርብ ነው አብሽሪ አብሽሪ እህቴ
@mirara7545
@mirara7545 3 года назад
ኢሻ፣አላህ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 3 года назад
ፈጣሪይፈውስልሽአይየናትሆድከባድነው
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 2 года назад
ከዶክተሮች ስህተት ይልቅ የስው እነጋገር ተስፍ ያስቆርጣ እግዚአብሔርን ያበርታሽ እግዚአብሔርን ይማርልሽ
@parisdavid7526
@parisdavid7526 3 года назад
Semayna medern yesera amelak Geta Eyesus yerdash
@user-zp1fn7yw4v
@user-zp1fn7yw4v 3 года назад
ኡፍፍፍፍ እናትኮ እናት ነት
@mkaa6766
@mkaa6766 Год назад
Abshra mare koo ufuuuuuuuuuuuuuu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 3 года назад
Allah yaderselet😓
@netsanetgebremariam8410
@netsanetgebremariam8410 3 года назад
Yenenat fetari yimarlish , weyyyy yene geta yimarih enebrihan tidabsih .
@elsabetmelkamutufa3847
@elsabetmelkamutufa3847 3 года назад
Egzabher mehertun yelkeleshal ayzosh fitare aychekulem
@ashash9382
@ashash9382 3 года назад
Ya Alha
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 года назад
ሰላም ተስፋዬ: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ:: ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡
@sameerasameera278
@sameerasameera278 3 года назад
Ya allah😭😭😭😭😭
@linaabdala5429
@linaabdala5429 3 года назад
Rabbin dandahadhaa sihafyiisu
@Me.me1239
@Me.me1239 3 года назад
I think he have spina-bifida. Praying for both of you ❤️❤️
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 3 года назад
አላህ፣አፍያ፣ያድርግሽ፣እሱን፣አላህ፣ይማረው
@shibrekulich7496
@shibrekulich7496 3 года назад
ፍጣሪ እርዳሺ
@emebetlemma5764
@emebetlemma5764 3 года назад
Ayizosh yene enat!
@natnaelmelka2148
@natnaelmelka2148 3 года назад
አማኑኤል በእለተ ቀኑ ይማርልሽ
@khadijaidrees7607
@khadijaidrees7607 2 года назад
አላህ የፈጠረውን እሱ ይከርመዋል
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 3 года назад
ayyyyyy duenya💔😢
@mesefanu3513
@mesefanu3513 3 года назад
Egziabhr yemarw ufff
@lazizamhommedumor6657
@lazizamhommedumor6657 3 года назад
አለህ ሆይ አፊያ አርግለት ወይ ያናት መከራ
@hayatltube3682
@hayatltube3682 3 года назад
ፈኢነመአልኡስሪ ዮስራ ኢነመአል ኡስሪዮስራ በእርግጥም ከሲቃይና ከመከራ በሁላ መቾት አለ አላህ የፈጠረውን አይረሣም ጊዜ አለሽ የእፎይታ ጠብቂ ፈኢነሏሀ መአሷቢሪ አሏህ ከሶብሮኞች ጋርነው አይዞሽ
@hayettube5508
@hayettube5508 3 года назад
የአለህ
Далее
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
тгк: Логово FRIENDS
0:23
Просмотров 6 млн