Тёмный

//ትንሽ እረፍት// "አንዱ ወደ ሜክሲኮ አንዱ ወደ ሰንጋ ተራ የሆነ እግር አለ"🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 91 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@grbu1121
@grbu1121 6 месяцев назад
ጃፒዬ።ትንሱ ጋ ሲሆን ነው እሚያምረው እሚል ላይክ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 месяцев назад
በቃድምቀትነው
@saranigatu6037
@saranigatu6037 6 месяцев назад
ጃፒዬ በዚህ ፍጥነት የኢትዬን ህይወት መዋሀድህ ጎበዝ ነህ ደግሞ መልካም ኮመንቶችም ብርታት ሆነውሀል ብዬ አምናለሁ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 месяцев назад
ጃፒ ጥሩ አስተዳደግ ነው ያደከው ትንሱም ተባረኩ ለአባትህም ነብሱን ይማረው ተግባቢ ትሁት አክባሪ ነህ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 6 месяцев назад
በጣም ❤️
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 6 месяцев назад
ግን ጃፒ ትዳር አለው ወይ?
@ZientSaeed
@ZientSaeed 6 месяцев назад
የለኝም ብላል​@@tube-yi8tg
@እመዬ
@እመዬ 6 месяцев назад
ወልደል ልጅ አለው ከትዳረማ አለፈ​@@tube-yi8tg
@jjamila542
@jjamila542 6 месяцев назад
አንድ ልጅ አላው​@@tube-yi8tg
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 6 месяцев назад
ጃፒዬ ትንሱ ገና ሳያችሁ ነው የምስቀው የምርሽሁለት እብዶች የአስፊቲ ምትክ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 6 месяцев назад
በጣምደሥየምትሉትንሡየጃየፒየደሥአለንገናሥገባሣቄመጣ
@tube6676
@tube6676 6 месяцев назад
ጃፒየ&ትንሱ እንኳን ሰላም መጣችሁ ጃፒየ ትለያለህ የኛ ማስታወሻ ሰውን ሲግባባ ሁለ ገብ ነህ እህቴ ሲላቸው ደስ ሲል ኑርልን እንወድሀለን
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 6 месяцев назад
እኔ እሁድ ደርሶ ጃፒን ለማየት በጣም ነው የምናፍቀው❤❤❤❤❤❤❤❤ የአባቱ ምትክ 2ቀጫጫወች
@زوزوالمغربي
@زوزوالمغربي 6 месяцев назад
የመቸነው
@trr1069
@trr1069 6 месяцев назад
እሄ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ወላሂ አስፈላጊ ነዉ በስራ የደከመ ሰዉነትን ማፍታታት😢
@TedilaLemma
@TedilaLemma 6 месяцев назад
አይደል ቀዮ😂😂ለsouth Africa ልጆች ነው እንጂ😅😅😅😅😅
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 6 месяцев назад
በእዉነት እኔ ከልብ ነዉ የተመኛዉት በጣም ያመኛልኮ ኡፉ እንድሁም ምን ይሻልኛለ🎉🎉
@ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ
ወላሂ አዎ እኔማ ሁልግዚ እምመኝው ነገር ነው😢😢😢
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 месяцев назад
በጣም
@YelamMesela
@YelamMesela 6 месяцев назад
yesss😂😢❤😊
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 6 месяцев назад
ጃፒ እንደዚህ ደስተኛ ሆነህ ሰላየሆህ ደስ ብሉኛል ምረጥ ጥምረት ነዉ ያላችሆ ቀጥሉበት ያባትህን ቦታ ተክተህ ለመስራት ሰለወሰንህ እናመሠግንሀለን
@lidacall2815
@lidacall2815 6 месяцев назад
ትንሱዬ አስፊቲ ሲያርፍ ብቸኝነት ተሰምቶክ ነበር ይኸው ቻፒ ያስፊቲ ምትክ መጣልክ ቻፒዬ የኔ ጌታ ጎበዝ በርታ❤❤❤
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 6 месяцев назад
ትንሱና ጃቢዮ ወድማማች ይመስላሉ መትያ ናቹ ፣፣እወድአቹአለዉ ፣በርቱ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 6 месяцев назад
ጃፒየ የኔ ጨዋ ኬየት ድረስ ነው ገደቡ እግር የምናሸው አለ 😂 የአስፍየ ልጅ አደለህ ❤ ትንሱየ የኔ አዝግ እኮ ነህ❤
@ሳርዬዩቱብ21
@ሳርዬዩቱብ21 6 месяцев назад
ጃፒና ትንሱ ታናሽ ና ታላቅ ነው የምትመስሉት ደስ ትላላችሁ።
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад
እኔ ለራሱ እግረ ከልብ ጋረ መገናኘቱን ገና ዛሬ ሰማሁ😂😂😂ጃፒ and ተንሱ❤❤❤❤❤❤❤
@hanna4751
@hanna4751 6 месяцев назад
የደራ ፀጉር ነው❤
@helenheluwa1335
@helenheluwa1335 6 месяцев назад
ሁሌ አብራችሁ ስሩ ትንሽ እረፍት እብደታችሁ 😅😅😅😅 ትንሱና ጃፒ ከአንድ ወንዝ የተቀዳችሁ ነው ምትመስሉት😍😍😍 ትንሽ እረፍት በሁለታችሁ ሲሆን ደጋግሜ ነው ማያችሁ
@sarasara347
@sarasara347 6 месяцев назад
ጂፑዬ ትለያለክ ትንሱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 месяцев назад
ጃፒያ ሳይ ልክ አስፉቴ ያለነው የሚመስለኝ ብቻ ኤቤስ ቃል የለኝም ለናተ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 месяцев назад
የጋሸአስፍውልጅወችኮ ድምቀት ናቸው❤❤❤❤
@EmotiEman-j6n
@EmotiEman-j6n 5 месяцев назад
ጃፒዬ የአባቱ ልጅ ትህትናህ ንግግርህ በጣም ትለያለህ ጎበዝ በርታ ወንድማለም
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 6 месяцев назад
ጃፒ ከአሜሪካ ይልቅ ኢትዮጵያ ተመችቶታል ግን በጣም መጠንቀቅ አለብህ ኢትዮጵያውስጥ ቀንዳቢዋች አሉ በጡሩ guard መጠበቅ አለብህ🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
@mknl1888
@mknl1888 6 месяцев назад
ደስስትሉ ትሱ ጃፒ🎉🎉🎉🎉🎉
@ElsaAbil
@ElsaAbil 6 месяцев назад
የኔ ዉድ ጃፒ አንተን ሣይ አባቢ አስፊቲን አያለዉ ኑርልን
@mihretbegedlu8343
@mihretbegedlu8343 6 месяцев назад
ጃፒዬ የአስፍዬ ምትክ የአባቱ ልጅ
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 6 месяцев назад
የሞት መዳኒቱ መውለድ ነው የተባለው ለዚህነው
@Selamawit-s3g
@Selamawit-s3g 6 месяцев назад
ጃፒ ትንሹ አስፋዉ ጉበዝ በርታ
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 6 месяцев назад
ዋው ጃፓ ተሱ ታምራላችሁ ቀጥሉበት ውዶቸ ❤❤❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 6 месяцев назад
አንዱ ወደ ሜክሲኮ አንዱ ወደ ሰንጋ ተራ አላለም ትንሱ😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ ጃፒ እና ትንሱ ደስ ትላላችሁ ጥምረታችሁ አንደኛ😂😂እግር እንፈልግ 😂😂😂😂
@haluhalume2077
@haluhalume2077 6 месяцев назад
ሁለት እብዶች ደስ ስትሉ
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 6 месяцев назад
ኢቢሲ አንድ ነገር ሰታቀርቡ ስልክ እና አድራሻ ለ ተመልካች ብታሰተዋዉቁ መልካም ነዉ
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ 6 месяцев назад
ትንሱ እና ጃፒ ❤❤❤❤❤
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 6 месяцев назад
እኔ ኮንትራት ቤት እንደት እነደማሺ ነበር አንድ ሰአት ሙሉ ደሞ እጆንም ነበር የማሸው ከባድ ነው በጣም
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 6 месяцев назад
ጃፒን ሲያው አስፍዬን እዳየሁ ነው እሚሰማኝ ❤❤❤❤❤
@Bettyabebesileshe
@Bettyabebesileshe 6 месяцев назад
አሰፊቲ እንዴት እምወደዉ ነበር
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 6 месяцев назад
የአሥፉቲ ልጂ ፅጉሩን ይሥተካከልየምትሉ በላይክ👍
@ElsaAbil
@ElsaAbil 6 месяцев назад
ምን አገባሽ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 6 месяцев назад
@@ElsaAbil ጥብከብት ግደልግቢ 💀
@WoinshetTilahun-nd8tz
@WoinshetTilahun-nd8tz 5 месяцев назад
ትንስዬ እና ጃፒዬ ስወዳቹ እኮ
@mesimesi7545
@mesimesi7545 6 месяцев назад
Japiy and tunsu God bless you
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 6 месяцев назад
ጃፒዬ የአስፊቲ ማስታወሻችን
@meremamerema7164
@meremamerema7164 6 месяцев назад
ጃፒየ ትንሱዬ የኔ እቁወች ሰወዳችሁ ❤❤
@asddasd-ol7gr
@asddasd-ol7gr 6 месяцев назад
እኔ ይሄ ነገር ከሚያስፈልጋቸው ሰዎች አንዷ ነኝ😊
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 6 месяцев назад
ጃፒ አስፋዉ መሸሻ በርታ አባ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 6 месяцев назад
ጃፒዬ ❤❤❤ Good to see you again 🥰
@MominaGesse
@MominaGesse 6 месяцев назад
አቤት ተሱ እና ጃቢ ሰውዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv 6 месяцев назад
ጃፒን ሣይ ደሥ ይለኛል❤❤❤❤❤
@Zhara-f5c
@Zhara-f5c 6 месяцев назад
አንደኛ እንበለው ምን ይደረጋል
@MeseretGONDER
@MeseretGONDER 6 месяцев назад
ጃፒየ ወንድሜ ዉድድድድ❤❤❤
@AbereAbere-ht9xo
@AbereAbere-ht9xo 6 месяцев назад
የሳቅ ምንጮች❤❤❤
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 6 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 good on you Japi and TINSU.
@angelsinki1922
@angelsinki1922 6 месяцев назад
ዋንት ለምን አያረጉም
@Belcacanalee
@Belcacanalee 6 месяцев назад
ገና ሳላየውው ሳቅኩ😊
@ገነትዩቲዩብ
@ገነትዩቲዩብ 6 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ ሆደየ ቆሰለ😂😂😂😂
@brtukan8684
@brtukan8684 6 месяцев назад
ወይኔ በሳቅ ጥሩ ታሻላችሁ😂😂😂❤
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 6 месяцев назад
አይ ለኔም የስፈልገኝ ነበር መሰጁ😂😂😂😂
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 6 месяцев назад
Wowowowo good good job continue jappiye and tinsu❤❤❤❤❤❤❤
@halimahalima9707
@halimahalima9707 6 месяцев назад
ስታምሩ ጃፓዬ ❤❤❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 6 месяцев назад
የኛ የመዳም ቅመሞች ፍቅ እና ምድር መውረድ ነው እስቦርታችንና ማሳጃችን😂
@FffFff-w1s
@FffFff-w1s 6 месяцев назад
የኔጌታሳይሕእባዬይመጣልአስፍዬ❤❤❤❤❤ 5:57 5:57
@مرضيهاول
@مرضيهاول 6 месяцев назад
አድራሻቸው በትነግሩን
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
ወይኔ ይህንንስ እኛ የመዳሞች ሽቃላ ሁላ ባገኝነው 😢😢
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 6 месяцев назад
የኔ 2 አዝጎች ደሥ ሥትሉ 😂❤❤❤❤
@roomirommi4848
@roomirommi4848 6 месяцев назад
Cope aseften eko new demisu japiya yena konjo bertalen tensuyam aberetataw😢😢❤❤❤
@መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር
አይ ጃፒ ደስ ስል
@mulubrhanyohani
@mulubrhanyohani 6 месяцев назад
Japiyea anten say asfiti yayehu ymeslegnal ..... Benafkot new yemntebkachu
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 6 месяцев назад
መዳም ቤት የደነዘዘውን እግሬን ባነቃቹልኝ መጥቼ
@fsenaemuti
@fsenaemuti 6 месяцев назад
Mnu kemnu edemigenag gn yene medaniyalem sirak grum❤
@اكرام-ر3س
@اكرام-ر3س 6 месяцев назад
ለምን ቁጥር አታስቀምጡልንም
@fantaabreha9289
@fantaabreha9289 6 месяцев назад
ቦታው የት ነው
@brtukan8684
@brtukan8684 6 месяцев назад
ጃፒ❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад
ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂እስከየት ድረስ ነው የሚታሸው አላለም😂😂😂😂😂😂
@SelamawitTekleselassie-co6kg
@SelamawitTekleselassie-co6kg 6 месяцев назад
ጃፒዬ የእኔ ትሁት!!!!!
@kakokalo500
@kakokalo500 6 месяцев назад
ተረከዝ ለተመልከት አባቴ😂
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 6 месяцев назад
ኧረ እነዝህ ልጆች ተዉን እስት😅😅😅😂😂😂😂ሆደ ቆሰለኮ
@mdet8849
@mdet8849 6 месяцев назад
ጃፒ ወጋ ወጋ እያለ ውጋትኮ 😂😂😂😂❤❤❤
@rttrtt9381
@rttrtt9381 6 месяцев назад
እረ ቁጥር አሰቀምጡልን እኔ እፈልጋለሁ 😞
@misrach2350
@misrach2350 4 месяца назад
የኛ የመዳም ቅመሞች እግር የምታሻው በአጃክስና በድቶል ነው ለኛም ቀን አለ😂😂😢❤
@ኤርትራሃገረይክብረተይ
@ኤርትራሃገረይክብረተይ 5 месяцев назад
ኣድራሻቹው ቦታው የት ኖው
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh 6 месяцев назад
ጃፒቲ😂😂😂😂❤❤❤
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 6 месяцев назад
ጃፒዬ ናፈቀከን ነበር አትጥፋብን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад
አረ ወይኔ እነኝህ ልጆች😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@emisfuntube4170
@emisfuntube4170 6 месяцев назад
ስልክ?
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 6 месяцев назад
አይጃፒየእጀቹንሣይአሥፈትይመሥላሉእባየመጣ ወላሒአሥፈቲመጣብኝ ነፈሡንይማረውእና
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 6 месяцев назад
አይባልም አሽ ውድ ማለቴ ቀናነትሽ እንዳለ ሆኖ ወላሂ ብለሽ ነብስ ይማር አይባልም ለክፋት አደለም ያው ሙስሊም ከሆንሽ ብዬ ነው
@LubabaImaam
@LubabaImaam 6 месяцев назад
​@@بنتامي-ز3ثትክክል የኔ እህት ነብስ ይማር አይባልም ሙስሊም ያልሆነን ሰው አስፍቲ ጥሩ ሰው ነው ግን ሙስሊም አይደለም
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 6 месяцев назад
ተበላን እች እውቀት አላት አላለምትንሡ 😂😂😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 6 месяцев назад
0:08 Asf we missed him 😢😢
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 месяцев назад
ኧረ ወይኔ😂😂😂😂
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed 6 месяцев назад
😂😂😂 እዚህማ እኔነኚ መሄድ ያለብኚ እግሬ ብዙ ከመቆም የተነሳ በጣምነው ሚያመኚ 😢
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 6 месяцев назад
እኔስ ብትይ እፉፉፉፉ
@LylaLyla-p6d
@LylaLyla-p6d 6 месяцев назад
ትሱዬ አሳከኝ
@genetyeshaw7310
@genetyeshaw7310 6 месяцев назад
Enate lijoch sira kenisu betam eyekasachu new temegebu🙄
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 6 месяцев назад
ጃብየያባቱምትክ🎉🎉🎉🎉
@mknl1888
@mknl1888 6 месяцев назад
ወላሂ አሳዘኑኝ😂😂😂
@etalem3596
@etalem3596 6 месяцев назад
አድረሸ አስቀምጡ
@GienetEthio
@GienetEthio 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@BatiBati-p8b
@BatiBati-p8b 6 месяцев назад
ጃፒፒፒ❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 6 месяцев назад
እናተግን በሳቅ ገደላችሁኛ😅
@ሲድራማሂር
@ሲድራማሂር 5 месяцев назад
በዚጋ ተረከዝ በዚጋ ቁርጭምት
@biqiltugadisa6998
@biqiltugadisa6998 6 месяцев назад
Jappyee and t❤❤
@bissrattaye817
@bissrattaye817 6 месяцев назад
Ye Aseyefeye meteke
@fatoumahassan3835
@fatoumahassan3835 6 месяцев назад
😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 6 месяцев назад
ተንሱ የታሸውን ማሳጂ እኔም ባገኘው 😢😢😢
@zeyadumoha3056
@zeyadumoha3056 5 месяцев назад
yat naw❤❤❤❤❤
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 6 месяцев назад
Aref program nw 👍
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 6 месяцев назад
Jappey,goodgob🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 месяцев назад
ጃፒና፡ትንሱ፡አልተቻላቹሁም
@selmejons5098
@selmejons5098 6 месяцев назад
ቅመሞችዬ ይሔ ለኛ ነው አገር ሰንገባ የመጀመረያ ሰራችን ጃፒና ትንሱ ሁለት ቀውጢዎች ሁሌም እናንተ አቅርቡ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 6 месяцев назад
ግን ግላቭ ቢለብሱ ይመረጣል እኔ በእጄ አልሞክረሁም ለምን አይቀርም እንደዚህ አይነት ሰራ ግላቭ ልበሱ ሰንቱ
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
Gere emun part 174 | ገሬ እሙን ክፋል 174
43:04
На самом деле, все не просто 😂
00:45