Тёмный

ትንሽ እግሬን ያዝ ያደርገኛል...ኡስታዝ አቡበከር አህመድ አሁን ያሉበት የጤንነት ሁኔታ ሁላችሁም በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱኝ..." Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 55 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

19 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 825   
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ምርጡ ሰው🙏🏽💙
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 года назад
አሚንንንን መስኪዬ ልዪ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
አሚን ውድ
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 2 года назад
አሚን መስኪይ
@uaeuae2172
@uaeuae2172 2 года назад
አሚን አንችኮ ትለያለሽ መስኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@dr.hebabarakat
@dr.hebabarakat 2 года назад
አሚን
@strong1220
@strong1220 2 года назад
የእውነት ደስ የሚሉኝ ኡስታዝ ናቸው እረጋ ያሉ የተረጋጉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህት ደምሪኝ ሥወድሽ ሠብሥክራይብውዴ
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 года назад
ምህረት ሰፕስክራይፕ አድረጊን ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@hani4428
@hani4428 2 года назад
አሚንንን ያረብ እናመሰግናለን🙏🙏💚💛❤
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v 2 года назад
አሚን እማ
@user-gb3ou8oj2s
@user-gb3ou8oj2s 2 года назад
አሚን የኔ መልካም
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 года назад
የታመሙትን ታስሩትን አለም ጭንቀት ለሆነች ባቸው ሁሉ አላህ በረህ መት አይን ይያያቸው ያረብ🤲🏼
@user-hc4th5xx6k
@user-hc4th5xx6k 2 года назад
የኛ ጀበር የኛ ፀሀይ የኡለሞች ተምሳሌ አላህ አፊያህን ይመልስልህ የኛ አቡኬ🥺🥺🤲🤲🤲
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ሳራየ ደምሪኝ ማር ሠብሥክራይብ
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 года назад
ሳራዬ የኔ ቆንጆ ሰፕስክራይፕ አድረግኝ ቤተሰብ እንሁን
@hani4428
@hani4428 2 года назад
ሳሪዬ እወነት ነዉ👍👍👍💚💛❤ አሚንን ያረብ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
አሚን
@foziya9836
@foziya9836 2 года назад
ደምሪኚ ውዴ
@officialtube1527
@officialtube1527 2 года назад
እስታዛችን አላህ አፍያህን ይመልስልህ አንተ ታስፍልገናለህ #አቡኬ እንወድሃለን እድሜና ጤና ተመኛውልህ አንተ ለሙስሊም ህብረተሰብ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ታስፍልጋለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 года назад
ዜድዬ ሰላም ብያለሁ ላስቸግረሽ ሰፕስክራይፕ ተባበረኝ🙏🙏🙏
@officialtube1527
@officialtube1527 2 года назад
እሻአላህ
@hani4428
@hani4428 2 года назад
እሻ አላህ ያረብ🙌
@user-mt3sy4ch2z
@user-mt3sy4ch2z 2 года назад
👍👍👍👍👍
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@officialtube1527 as wr wb pls demiry
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 2 года назад
ከ እስር ቤት ነፃ ያወጣክ አላህ ከህመምክም አላህ ሙሉ አፊያክን ይመልስልህ ኡስታዝ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ😍
@taibakasi9840
@taibakasi9840 2 года назад
🤲🤲🤲🤲
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-if6fc5jr3g
@user-if6fc5jr3g 2 года назад
እግዚ አብሔር ጨርሶ ይማርህ ኡስታዝ አቦከር አህመድ ለሀገራችን ሠላምን ያምጣልን
@frdos2495
@frdos2495 2 года назад
አሚንንንን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
በጣም ነው የምወደው የማከብረው እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረው😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 2 года назад
😢😢አቢኬ እግዚአብሔር ይማርህ አንተ መልካም ደግ ሰው ነህ ኡስታዝ
@hgdch976
@hgdch976 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 2 года назад
አሚን
@user-mo6oz4ur6k
@user-mo6oz4ur6k 2 года назад
እውነት ደስ የሚሉ ኡስታዝ ናቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስሕ
@mudasirdarulo4941
@mudasirdarulo4941 2 года назад
ያምንፈልገዉ ሳለምህን ነዉ ሁሌም ሠለም ሁንልን💓💞
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ወንድም ደምረኝ በቅንነትፍሮፋይሊንተጭነህ
@mudasirdarulo4941
@mudasirdarulo4941 2 года назад
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ ዛምዘምዬ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 года назад
የምህረት አምላክ ጌታ እየሱስ ይማርህ ሙሉ በሙሉ ድነህ በአሉን በደስታ ለማክበር ያብቃህ. አክባሪህ ነኝ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 года назад
አቡኪዬ የኛ መልካም የኛ ጀግና አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስለት አላህ ይጠውል ኡምርክ አባዬ የኡማው አይን ነህ እኮ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህት ደምሪኝ በቅንነት ሠብሥክራይብውዴ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 года назад
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ አንቺም ጎራ በይ
@foziya9836
@foziya9836 2 года назад
@@bintmekonentube7507 ደምሪኚ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 2 года назад
አቡኬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የማከብርህ የምወድህ ምርጥ ሰው ነህ💚💛❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
አሚን የኔ
@shamesuabdoabdo729
@shamesuabdoabdo729 2 года назад
ሚሚ አንችንም አላህ ይጠብቅሽ ቀጥተኛ መንገድ ይምራሽ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 года назад
በዚህ የጾም ጸሎት ወቅት ፈተናችን በዛ እግዚአብሔር አምላክ ደጋግ አባቶቻችንን ከክፉ ይጠብቅልን ኡስታዝ አምላክ በምህረቱ ይጎብኝዎት
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ😘
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 2 года назад
እግዚአበሔር ይመሰገን እንኩዋን እግዚአብሔር ማረህ ወንድሜ ክብሩ ይስፋ የአለም ንጉስ እንኩዋን ማረህ በጣም ደሰ ብሎኛል ድምጽህን በመሰማቴ ተመሰገን ተመሰገን እግዚአብሔር የመሰገን አሜን አሜን
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 года назад
Congra ሰይፍሻ 1M ገባህ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማሮት ኡስታዝ አቡበከር
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 года назад
ወንድማችን ተጨንቀን ነበር ድምፅህን በመስማታችን ተደስተናል ::በጣም የምንወድህ ጨዋው ኢትዮጵያዊዉ ወድማችን ኑርልን እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሀን ትዳብስህ ::
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 2 года назад
እግዚሀቤር ይማርህ ትልቅ ሰው አይታመም ይጨቃል 🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💖
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
አሚን
@user-do1nc6dw2c
@user-do1nc6dw2c 2 года назад
ኡስታዜ የኔ መካሪ አላህ አፊያህን ይመልስልን ኡስታዞቻችንን ሁሉ አላህ ይጠብቅልን 🤲🤲
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህት ደምሪኝ በቅንነት ሠብሥክራይብ
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 2 года назад
አሚንንን
@jemalmohammed1932
@jemalmohammed1932 2 года назад
ኡስታዝ አቡበከር የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ምልክት ነህ አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ኑርልን
@solyanatekle7469
@solyanatekle7469 2 года назад
ውስታዝ ጤናዎትን ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት እርሶ ለሁሉም ሀይማናት አስፈላጊ ኖት
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
አሚን የኔ ማር
@bf7767
@bf7767 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ ኡስታዝ በጣም የምወደው ሰው ቢኖር አንደበተ እርቱ ፈጣሪ ምህርቱን ይልክልህ ዘንድ ምኞቴ ነው🙏
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 года назад
አቡኬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ምርጥ ሰዉ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ🌼
@birtukangosaye
@birtukangosaye 2 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ኡስተዝ🙏🙏🙏🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💋
@martatube5156
@martatube5156 2 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ጨርሶ ይላክልህ ውስታዝ❤🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💕
@user-tl4oi4ds3s
@user-tl4oi4ds3s 2 года назад
ሰይፉየ መልካም ሰው እሱንም አላህ አፊያውን ይመልስለት ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያዪ ሰላምሽ ይመለስ
@cyug7g6c5xyvuvuv7
@cyug7g6c5xyvuvuv7 2 года назад
አላህ አፊያህን ይሰጥህ ውሰታዜ
@yabetsadugna6292
@yabetsadugna6292 2 года назад
ኡስታዝ እግዚአብሔር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 года назад
ሰላም ሰላም ላስቸግር ሰፕስክራይፕ አድረጉኝ ቤተሰብ እንሆናለን
@user-gb3ou8oj2s
@user-gb3ou8oj2s 2 года назад
አሚን የኔ መልካም
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 года назад
አሚንን እህታችንን
@askaletesema2978
@askaletesema2978 2 года назад
ኡስታዝ አቡበከር በጣም ጥሩና የስልምናውን ዲን ጠብቆ ሌላ ሀይማኖትንም የሚያከብር ታላቅ ሰው ክፍው አይንካኽ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ከመደሀኒትህ ያገናኝህ!!!
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
አሥካልየ ደምሪኝ ሥወድሽ ሠብሥክራይብ ውዴ
@hiwigirma9903
@hiwigirma9903 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ በምሕረት ያስብልን መልካም ሰው❤❤❤❤❤
@kam-zl6jz
@kam-zl6jz 2 года назад
Amin
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ምርጥ ሰውነህ አከብርሃለሁ።
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
ውይ ገራገሩ ያገሬ ሰው እግዛብሔር ይማርህ በጣም ነው የምንወድህ ሙሉ ሰው ነህ ጨርሶ ይማርህ
@RORASTUBE
@RORASTUBE 2 года назад
Rabbi Haa Fayyisu Ustaaza Keenya Aammin
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 2 года назад
ውይ እኔን ኡስታዝዬ። አንተ መልካም ሰው አንተንስ አይመምህ። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ!
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ፍሮፋይሊን ተጭነሽ ሠብሥክራይብ
@haymnotyeltal7089
@haymnotyeltal7089 2 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ኡስታዝ አንተ መልካም ስው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ🌺
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 года назад
አልሀምድሊላህ ስይፍሻ በጣም እናመስግናለን እስላሙም ክርስቲያንም በታም ተጨንቆ ነበረ እንደት እንደተደስትኩ አልሀምድሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ጨረሶ አፊያ ያድረግህ የኡማ አባት ነህና ☝☝☝😢😢🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤
@queenqueen73
@queenqueen73 2 года назад
Betam beewunet
@fraolfraol4769
@fraolfraol4769 2 года назад
ውይ በእመብርሀን ቀና ሰው ኧረ ምንም ክፉ አይንካ? ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ አንደበተ ርቱዕ ።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህት ደምሪኝ ሥወድሽ ሠብሥክራይብ
@kam-zl6jz
@kam-zl6jz 2 года назад
Amin
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
አሚን የምወድሽ😘
@nnjjj3605
@nnjjj3605 2 года назад
ፈጣሪ ይመርህ አባቴ😢
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ፍሮፋይሊንተጭነሽ
@rehana9542
@rehana9542 2 года назад
ኡዝታዜ በጣም ነበር ያለቀስኩት አልሀምደሊላህ በዚህ ሁኔታ ላይ ስላለህ አላህ አፊያ ያድርግህ ውዱ ኡዝታዛችን ጄግና እኮ ነህ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ያርብ
@asliethiotube
@asliethiotube 2 года назад
ኡስታዜ የኛ ጀግና🇪🇹💪👍 የኛ አለኝታ አላህ ሙሉ ጤናክን ይመልስልን ያራብ አቡኪ እኖድሃለን እስከነ መላው በተስብህ😘
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 года назад
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
@tsega1975
@tsega1975 2 года назад
አላህ እፊያ ይርግህ
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 2 года назад
ኡስታዜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ የአይናችን ብሌን😥😥 እንኳንም ተሻለህ
@zahraimam8427
@zahraimam8427 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍ ሰይፍየ እናመሰግናለን ዲምፁን ስላሰማህን አልቅሸ ልሞት ነበር ኡስታዜ የኛ አለይታ ሁሌም ኑርልን የኛብረሀን አልሀምዱሊላህ ሽኩር ይገባህ ጌታየ አላህ ጨርሰህ አሽርልን
@hassanendries9002
@hassanendries9002 2 года назад
ያረብ አተው በጥበብህ ውስታሳችንን አላህ ያሽለው።🤲🤲❣❣
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ እንወድሃለን❤
@user-wi2gy5hi7x
@user-wi2gy5hi7x 2 года назад
አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ውድኡስታዛችን
@tigistkabtihyimer9297
@tigistkabtihyimer9297 2 года назад
በጣም የማከብርህ ክፍ አይንካህ ሀገር እና ህዝብ የምትወድ ትሁት ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርህ
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 2 года назад
ኡዝታዜ አላህ አፌህን ይመልስልን እስኪ በኡዝታዝ መታመም በጣም የተጨነቀ በላይክ ልያችሁ ኡዝታዜ አላህ አፌያ ያድርግህ ኡዝታዜ በሰላም ድነህ ወደሀገርህተመለቅ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💖
@ok-th9jj
@ok-th9jj 2 года назад
ኡስታዜ አላህ አፍያሀን ይመልስህ ያረብ 😭😭አላህየ ለኡለማዎች እረጅምምምምምም እድሜ ይስጣችሁ ጌታየ ከኔ እድም ቀንሶ ለኢስላም ጀግኖች ያአድርግልኝ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህት ደምሪኝ ሠብሥክራይብውዴ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
አቡኪ ክፉ አይከብህ የኔ ውድ አላህ ሙሉ አፊየህን ይመልስልህ አቡኪ♥
@tedygetnet4697
@tedygetnet4697 2 года назад
ወድሜ ኡስታዝ አቡበከረ እግዚያብሄረ ጨረሶ ይማረህ መልካምነትህ ወደረ የለውም እውነትን ብቻ ነው ብሄረ የለብህ ሀይማኖት አትለይም ወድሜ ጌታ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋረ ተመኛውልህ ልዩ ክብረ አለኝ እወድሀለው ወድሜ
@genetiyoutubeabartatu3018
@genetiyoutubeabartatu3018 2 года назад
እግዚአብሔ,ይማርህ,እስታዝ,አቡከር❤❤👈ግንለምድነው,ጡሩሠው,ፈተናየሚበዛበት😪
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 2 года назад
አላህ አፊህን ይመልሥልህ ኡሥታዛችን🙏
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ወንድም ደምረኝ ሠብሥክራይብ ፍሮፋይሊንተጭነህ
@faxumasaed5910
@faxumasaed5910 2 года назад
ኡስታዝ አቡኪ አሏህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ዘንድ የዘወትር ዱአዬ ነው አሏህ ጨርሶ ይማርህ የኔ ጀግና 😌❤️ አቡኪ ለአሏህ ብዬ በጣም እወድሀለሁ አሏህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ያረብ 🤲🤲😢 لَا بأْسَ طَهُورٌ إِنْ شَاءَ اللهُ أَسْأَلُ اللهَ العَظِيْمَ، رَبَّ العَرْشِ العَظِيْمِ، أَنْ يَشْفِيَكَ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ለ ኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
መቅድ ደምሪኝ ሠብሥክራይብ በቅንነት
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 2 года назад
በስመአብ ኡስታዝ አቡበከር በጣም ደስ የሚሉኝ ሁሌም ማዳመጥ እማይሰለቹኝ ሲናገር ከልቤ እምሰማው አንደበተ እርቱ እስታዝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን እንደናንተን አይነቶቹን አስተማሪዎቻችን ምንም አይሁኑብን እግዚአብሔር ማር ያድርግልኝ ውድ ወንድማችንን አላህ (እግዚአብሔር) ይማርህ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 года назад
የኛ መልካም ሠው እንኮን ተሻለህ አግዚያብሂር ምህረቱን ይላክልህ ተመስገን ከንኮን ተሻለህ አንወድሃለን በርታልን
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
የኔ አባት አላህ አፈያህን ይስጥህ ለእኛ ታስፈልገናለህ አብሽሩ ሁላችንም ጤናችን አሳሳቢ ህኗል በአሁኑ ሠአት ሁሉም በሚባል ደረጃ ህመምተኛ ነው ብቻ አላህ ይሸፍአን🤲🤲🤲🤲
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ምርጥ ሰው።
@hailushimlese4415
@hailushimlese4415 2 года назад
You are A man of Allah.
@solabebe1283
@solabebe1283 2 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት
@user-yp1in6mw1k
@user-yp1in6mw1k 2 года назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ አሚራቺን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ሠርካለምየ ደምሪኝ ማር ሠብሥክራይብ
@helenargaw1093
@helenargaw1093 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክፉውን ያርቅልህ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💘
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ሴፍሻ ኡስታዝ ምርጥ ሰው ጨርሶ ይማርክ
@yousefelamin4373
@yousefelamin4373 2 года назад
የእውነት በጣም የምወደው ኡሰታዝ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በቀደም ከቤተሰቦቹጋ የተሰራውን ዶክመንተሪ እስከ መጨረሻው ነው ያየሁት በጣም አዝኜ ነበር
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
እግዚአብር ጨረሶ ይማረህ ኤሰታዝ የኔ መልክም ሰዉ
@ethiopia3962
@ethiopia3962 2 года назад
አላህ አፊያ ያርግህ ያረብ ሁላችንም በዱአ አንርሳዉ🤲
@seadahussen693
@seadahussen693 2 года назад
አሚን
@nejahejinury7256
@nejahejinury7256 2 года назад
ኡስታዝ አላህ አፍያህን ይመልስልህ አይዞኝ ከህማም በሀላ ጤንናት አላ ከሀዛን በሀላ ዳስታ አላ አብሽር ህዎት እንድህ ናት በመቃጠል ለመላው የኦርቶዶክስ እምናት ታከታይ ላሆነቹ በሙሉ እንኮን ለታላቁ አብ ፆም ፍች በስላም አዳርስቹ በአሉን የስላም የፍቅራ የዳስታ የአንድነት አገርቺን ሰላም ምትሆንበት አፍሪካ ስላም ምትሆንባት እንዳ አጠቃላይ አላማችን በሙሉ ከዝህ ጭንቅ እና ፍታኝ ግዜ ስላምን ፍጠራ ምህርትን ምየወራድባት ባአል ይድራግልን።
@yilem1073
@yilem1073 2 года назад
መልካም ሰው ነህ ምንም አትሁን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@user-sw1ok5oc1m
@user-sw1ok5oc1m 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ውስታዝ ወላህ በጣም ስጨነቅ የነበረው አልሀምዱሊላህ አላህ ጨርሶ ያሽርክ በለይል ይሆንበት ድምፅህን ስሰማው በጣም ደስብሎኛል
@kasechgebru2899
@kasechgebru2899 2 года назад
እግዚአብሔር ይማራህ ወድሜ
@sonofthenile6223
@sonofthenile6223 2 года назад
ኡስታዛችን ለቤተሰቦችህ ለኛም ታስፈልገናለህ ኑርልን ምንም እንድትሆን አነፈለግም አላህ ጤናህን ይመልስልህ ሀቢቢ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 года назад
ኡሥታዜ የእኛ እንቁ አላህ ሙሉ ጤናን ይመልሥልህ መኖርህ ለብዙወች ነው
@makahind4980
@makahind4980 2 года назад
الله یحفظک یارب ኡስታዛችን እንወድሃለን 🥰🥰🥰🥰🥰
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💐
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 года назад
ማሻ አላህ ክርስቲያን ወገኖቻችን እዳላችሁ ለኡስታዝ አቡቦከር አላህ እንዲያሽረው ስለለመናችሁልን በአላህ ስም ሁላችሁንም ያሰባችሁት እዲሳካ ክፋ አይካችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እናተንም 😍😍😍❤❤❤🙏🙏
@fatmatube8375
@fatmatube8375 2 года назад
አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ መአክ ሰላማት ኡሰታዚ አታ የሙሰሊም ኡም ውዳችን ነክ አላህ ይጠብቅክ አላህ ያሺርክ ያርብ
@user-mt3sy4ch2z
@user-mt3sy4ch2z 2 года назад
ሰይፍየ በጣም ሰግተን ነበር ኸይርአሰማህን አውበከርየ እርሜና ጤናህን ያብዛልህ
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 2 года назад
አላህ ጨርሶ ይማርልን ያረብ🤲🤲🤲🤲
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 2 года назад
ተመስገን አግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ አንተ መልካም ሰው
@user-me6nt7ug2n
@user-me6nt7ug2n 2 года назад
አላህ ያሽርህ ኡስታዝ አተ ደግሰው 💖
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ሁስታድ አቡበከር አህመድ ማሻአላህ ድምፅህን ስሰማ ምንያህል እንደተደሰትኩ 😊 አላህ አፍያህን ይመልስልህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ለኛ ከአላህ በታች ታስፈልገናለህ። አቡኬ ከልብ እናከብርአለን 🙏እንወድአለን
@uaeuae2172
@uaeuae2172 2 года назад
አላህ አፊያ ያዲርግህ ኡስጣዜ የኢስላም ምርኩዝ ነህ አባቴ ሰይፍሻ ቴንኪዉ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አቡኪ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻም ይማርክ ያረብ ኡስታዜ ምንም አይንካብን ያረብ ኡስታዜ ያረብ ያረብ ይጠብቅልን
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
በታላቁ ሮመዳን ኡስታዝዬ አላህ ጨርሶ ይባርክ ያረብ የኛ አንደበተ ጣፋጭ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💋
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 года назад
እ/ር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💖
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 года назад
አህቴ የእግዚአብሄርን ሰም አሳጥረሸ አትፃፊ እባክሸ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ከመተቻቸት አደዚህ አደወድማችን መልካም አንደበት ያድለን ተከባብረን አድንኖር እግዚአብሂር ያግዘን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💚💞
@ggjj3933
@ggjj3933 2 года назад
ዑስታሣችን አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረቢ
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 года назад
ኡስታዜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ያ አዚዝ ኡስታዜን አደራ ያ ረህማን አባቶቻችንን እድሜና ጤና ስጥልኝ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 года назад
🌷🌷🌷💗💗😥ኡስታዝዬ አላህ አፍያ ይመልስልህ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ኡስታዛችን አላህ አፊያህን መልሶልህ ወደ ቤተሰቦችህ ወደ ኡማዉ ተመልሰህ የምንደሰት ያርገን ያረብ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 года назад
ኡሰታዝየ አላህ ሙሉ አፈያህን ይመልሰልህ ሀቢቢ አቡኪ የኢሰላም አንበሳ ክፈ አይንካሁ ያረብ የአዚዝ የሀኪም ያልሙተከቢረ🤲🤲🤲
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 2 года назад
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ!!!!
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💓
@asitube7934
@asitube7934 2 года назад
ኡስታዜ አላህ ጨርሶ አፊያ ያድርግህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቡኪ
@user-ig1qj8id6g
@user-ig1qj8id6g 2 года назад
ያረብ ሙሉ አፊያዉን ይመልስለት አሏህ ያሽለዉ ኡስታዜ በቅርብ ተሽሎት የምንደሠት ያድርገን ኢንሻ አሏህ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ከልቤ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም አባታችን አላህ ከበሽታዉ ሁሉ ነፃ ይበልህ ከነ ሞላ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 2 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን ወንድማችን
@amunatube9055
@amunatube9055 2 года назад
አላህ ሁሌም ሰላም ያድርግህ ኡስታዜ እድሜህን ረጅም ያድርገው
@user-tl8iy1kb5n
@user-tl8iy1kb5n 2 года назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህዋ ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ የምወዲህ የማከብርህ ኡስታዝየ🙏☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇷🇪🇷
@ETHIO5G
@ETHIO5G 2 года назад
አላህ ሙሉ ጤናዋን ይመልስልህ ኡድታዘና እንወድሀለን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💘
@itsme-mw5gz
@itsme-mw5gz 2 года назад
ኡስታዜ አቡኪ ሁሌም ሰላም ሁንልን ሰላምህ ይብዛ ያርብ የኡለሞቺን ክፉ አታሰማን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ደምሪኝ ሥወድሽ በቅንነት
Далее
Lasagna Soup @Lionfield
00:35
Просмотров 2,7 млн