Тёмный

ትኩስ ድንች - ቁጥር 2 Temesgen Melaku 

Temesgen Melaku
Подписаться 3,9 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

ለጥቂት አመታት ከህዝብ ዕይታ ርቄ ብቆይም ዳግም ስራዎቼን ለተመልካች ለማቅረብ ዩቲዩብ ፔጅ በመክፈት "ትኩስ ድንች ሁለት"ን እነሆ ብያለሁ በቀጣይም የተለያዩ ስራዎቼን ለማቅረብ ቃል በመግባት ስለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመስግናለሁ subscribe,share and like በማድረግ ድጋፋችሁን አሣዩኝ ያበረታኛል

Приколы

Опубликовано:

 

20 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@cokim4480
@cokim4480 4 года назад
This is the best very funny but it shows what really happening in our country. Temesegen well done👏🏽👏🏽👏🏽
@mimimussie561
@mimimussie561 4 года назад
Very perfect Temesegen you're the best well done brother
@GM-ux8mo
@GM-ux8mo 4 года назад
This play is one of the most hilarious things I’ve watched yet it really shows the current situation of Ethiopia. I can learn from it and laugh! Great job Temesgen! Can’t wait for the next one!
@AnwarBushra-dn1kl
@AnwarBushra-dn1kl 9 месяцев назад
በርታ ተሜ
@besaqneber
@besaqneber 4 года назад
መሳቅ ስፈልግ ፈልጌ የማየው አንተን ነው! በርታ በናትህ! ይቺ ሆዷ የማይሞላ ሀገር እንዳትበላህ ጨክነህ በርታ! ከጎንህ ነን!
@askme7620
@askme7620 4 года назад
"...ስኳር ድንች ነው..." 😂 ጥሩ አገላለፅ 👏👏👏
@saminatu2344
@saminatu2344 4 года назад
ባትሪይ ትክክለኛ የህዝብ አርቲስ አንተ ነህ በርታ ልላው አድርባይ የመንግስት እና የቆሸው የብረሃኑ ነጋ የጭን ገረድ ነው
@mimimussie561
@mimimussie561 4 года назад
Very perfect Temesegen you're the best well done Brother
@abderehimseid8158
@abderehimseid8158 4 года назад
This is real situtation comedy thanck uuuu all comedians........
@ershangebreegziabher187
@ershangebreegziabher187 4 года назад
Good job
@abanerabey4683
@abanerabey4683 3 года назад
this is wonderfool
@gemechuabdisa1763
@gemechuabdisa1763 4 года назад
Wow. An incredible video. Thank you! Well done Bro.
@girmaasefa969
@girmaasefa969 4 года назад
It's the best...even better than #1
@user-tp9kb9ey6x
@user-tp9kb9ey6x 4 года назад
ስኳር ድንች በጣም ተመችቶኛል በርቱ።
@berhanutaye8589
@berhanutaye8589 4 года назад
የምንገዛው ሽንኩርት በፊት ስንልጠው ነበር የሚያስለቅሰን አሁን ግን ስንገዛውም ያስለቅሰነ ጀምሯል፡፡ በእርግጥ የችግሩን ስፋት (የነጋዴዎችን ስግብግብነት) ለማየት የተሄደበት እርቀት እያሳቀ ትምህርት የሚስጥ ነው፡፡ አመሰግናለሁ!
@gebianeshwubie8919
@gebianeshwubie8919 4 года назад
Temiye betam temechehegni woow
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 года назад
ትኩስ ድንች ዘመን የማይሸረው ኮሜዲ ነበር ኸዱኩሌ ጋር በለው እንስቅበት ነበር የዛው አያርገውና በቀን ስቴ ነበር ምንስቀው 😂😂😂😂😂😂😂
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 4 года назад
ተሜ አሪፍ ስራ😂
@awolnur182
@awolnur182 4 года назад
Wow
@nttadese3558
@nttadese3558 4 года назад
Edyyyyyy Werengoch... Zafe enkuan aletekelkem yehene
@nttadese3558
@nttadese3558 4 года назад
Ayasekem
@user-rq6oi5lq9m
@user-rq6oi5lq9m 4 года назад
Abo betam widejewalhugn betam ewnita yeyaze milekte new mingeset bselam yenoral mesken yediheaw lije yemotal egzabhar yansachew abo
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 года назад
ክክክክክክክክክ ወይ ስኳር ድንች አሳከኝ በጣም
@abmo321
@abmo321 4 года назад
" ያሁኑ ስኩዋር ድንች ነው ተቃጠልን ለማለት ነው " Hilarious 😂
@habtamugashaw7258
@habtamugashaw7258 4 года назад
ተመስገን ሠላም ነወይ እንዴት ነው ሄወት ቴዲስ እንደት ነው ቤተሰብ ሁሉ ሠላም ነወ? ጎጄ ነኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@aberawendoson1166
@aberawendoson1166 4 года назад
Ow, what is Aregu Baleh doing here?
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 года назад
ምርጥ መልዕክት ነው ክክክክክክክክክክክክ ስኳር ድንች
@ibrochannel6880
@ibrochannel6880 4 года назад
That’s funny
@gtwolela1619
@gtwolela1619 4 года назад
😃😃😃😃 temechitognal
@benyametesfaye9218
@benyametesfaye9218 4 года назад
ምቹ ሰው
@wossenyirdaw9683
@wossenyirdaw9683 3 года назад
Hi
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 года назад
ሠገጤ ኤጭጭጭጭ
@wondimudutamo6810
@wondimudutamo6810 4 года назад
What a crap! in 'n out!
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 4 года назад
ችክ ያለ ነገር እያዩ ፈንገስን ካዩ በኃላ እንዲህ አይነቱ አይጮህም
@bekaluadane569
@bekaluadane569 4 года назад
Jealous
@nomore3294
@nomore3294 4 года назад
ኖሮ መወደድ የጀመረው ከለውጡ በውሀላ ነው ፈፅሞ ሀሰት ነው ቆየ በዛ ላይ ደሞ ኢትዮጰያ ምንም ለውጥ እንዳላየች በአንፃሮ ቆልቆል እንደሄደች አድርጎ ማፌዝ ጥላቻን እንጂ እውነተኝነትን አያሳይም። አሜሪካ ቆጭ ብላቹህ በተመቻቸ ኑሮ እኛ ላይ አሹፉ። አሁን ጥሮ ነገር እያየንም ነው ያለነው በአንፃሮም ክፉ ነገሮችም አሉ የሀገር ብልፅግና አልጋ ባልጋ የሚመጣ አይደለም ብዙ መስዋትነት ይጠይቃልና። እናንተ የማትረቡ ግን ሰው ሀገር ቁጭ ብላቹህ ቧልት ተረት ፌዝ አፌዙ ለሀገር የሚጠቅም ምንም ነገር የላችሁም።
Далее
#Dokile on Tamagn Beyene's show
6:18
Просмотров 347 тыс.
Фэйворит жвачка А? (2024)
01:00
Просмотров 348 тыс.
Stupid Barry Family Vs Prisoners
00:26
Просмотров 711 тыс.
Kebebew Geda :Yiftugen
10:56
Просмотров 760 тыс.
Temesgen Melaku (ጨዋታ_1)
11:00
Просмотров 3,8 тыс.
Ethiopian comedy Idol
15:05
Просмотров 491 тыс.
Ответочка😂
0:23
Просмотров 1,1 млн