Тёмный

ትውልድን የማጥፋት ዘመቻ ከቁርአን እና ሀዲስ አርቆ በፌልም በነሺዳ እና በመንዙማ መበከል 

Danu tube
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 468
50% 1

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@fatiyasebde4342
@fatiyasebde4342 3 года назад
ዋአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@esmuhissen8556
@esmuhissen8556 3 года назад
Wa wr web alih yetbkek westize
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 года назад
ጀዛከላህ ኡስታዝ
@iloveyourasulailoveyourasu4075
@iloveyourasulailoveyourasu4075 3 года назад
Usatazii allah yasherk rabbii
@ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ውበረካቱሁ ጀዛኩምሏህ ኸይር
@iloveyourasulailoveyourasu4075
@iloveyourasulailoveyourasu4075 3 года назад
Welkumaa selm warhimatulhi webarktuh jzk usatazii allah yexbiqin rabbii 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 года назад
አሏህ ያሽርክ ኡስታዝ
@fatiyasebde4342
@fatiyasebde4342 3 года назад
አህለን
@erahmetseidassen1617
@erahmetseidassen1617 3 года назад
ያረቢ ስሀባች እደ እንስሳት የተረዱበትን ዲን ተጫወትንበት እኔ ልቤ ተቃጥሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እለቀ
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 года назад
የራያ ጭፈራ በአድስ ዜማ ነው ሀሀሀሀሀሀሀ የኔ የምረ በጣም ነው የገረመኝ ይበልጥ የሚገረመኝ የኮመታተሮች ማጨብጨብ ነው እየሂዱ ማሻ አላህ ደስ ሲል ገለመኔ የሚሉት ይገረሙኛል العلم قبل القول والعمل እውቀት ከመናገረም ከመስራትም ይቀድማል እዛ እደሂዱ ሳያቁ ወይኔ ደስ ሲል ይላሉ
@user-ki5we7xo6o
@user-ki5we7xo6o 3 года назад
👍👍👍
@semulove4614
@semulove4614 3 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@esmuakmel7365
@esmuakmel7365 3 года назад
አላህ ከአህባሽ ሴራ እና ተንኮል ይጠብቀን ያረብ
@ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ አፊያህን ይመልስልህ የትነበረ አገሩን ስለማላቀዉነዉ ማይክ የለለዉ መስጂድ። አለ ላልከዉ እኔ እገዛለሁ የቦቶቁጥርህን ላክልኝ
@ኩንፈየኩን-ጐ8ዐ
@ኩንፈየኩን-ጐ8ዐ 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ሀሊማ-ፐ4ደ
@ሀሊማ-ፐ4ደ 3 года назад
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ዉሰታዛቺን
@rahilahdino5156
@rahilahdino5156 3 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወረካቱ አህለን ኡስታዝ
@remtoyub7205
@remtoyub7205 3 года назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ህይር
@hassenmuhamed8832
@hassenmuhamed8832 3 года назад
ጀዛኩሙላሂ ህይር ውስታዝ አዎ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንኳን ደህና ሆንክልን
@ፋፊነኝየከሚሴዋ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ 3 года назад
በትክክል
@ethuby6692
@ethuby6692 3 года назад
ጀዛ ከሏሁ ህይረን አዱንያ አኼራ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
ዋለየሰኩምሰላም ጠፍተሀል በሰላምነው
@ቅድሚያለተውሂድእንላለን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ጀዛከላ ኸይር አላህ ይዘንልን እንጂ ያለንበት አህዋል ከባድ ነው
@babaabdu5136
@babaabdu5136 3 года назад
Misalih
@ሀዋእብሬየወግዲዋ
@ሀዋእብሬየወግዲዋ 3 года назад
ትክክል ኡስታዝ
@yeserebmohammed6518
@yeserebmohammed6518 3 года назад
جزاكم الله خيرا أستاذه
@Salsibel
@Salsibel 3 года назад
ትክክል ጀዛከላሁ ወኸይረን
@yakutebne9895
@yakutebne9895 3 года назад
ሹክረን አላህ ይህፈዝክ
@shemsaiyshems420
@shemsaiyshems420 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@alefeslim5612
@alefeslim5612 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ አሂ
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 года назад
በረመዳንማ ሆን ተብሎ መንዙማ ነው ኢ/ያ አጂብ እንኳንም ስደት መጣሁ ብዙ ፈተና ባይም ከፈተናው አያንስብኝም የበለጥ ብሆን እንጂ ያከኝሁት ነገረ አንደበት ያላቸው ዳዲወችን ማ ይስማቸው ወጣቱ በጫት ተዋሂደዋል
@shtoosh2925
@shtoosh2925 3 года назад
በርታ ጀዛካአለህ ኸይር
@remitube2456
@remitube2456 3 года назад
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያጀመአ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጋቹሁን አትርሱ
@hananmima2235
@hananmima2235 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ህይር ውስታዝ አላህ ሙሉ አፌያህን ይመልስልህ ለአላህ ብዬ እወድሀላው ወላሂ
@አንድነትሚዲያአ-ኸ8ኈ
አላህ የሽፌክ ያአረብ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱለሂ ዉበረካትሁ
@taibabogale1809
@taibabogale1809 3 года назад
አህለን ወሳህለ ኡስታዝ
@mekiyanejumumekiyanejimu9140
@mekiyanejumumekiyanejimu9140 2 года назад
ዋሊኩም እሠላም ወራህ መቱላሂ ወበረካ ትሁ
@አንድነትሚዲያአ
@አንድነትሚዲያአ 3 года назад
አህለን እንኳን ሰላም መጣህ
@mamebaba9543
@mamebaba9543 3 года назад
Ahlen
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 года назад
አንደየ አጨብጭቡልኝ 👏👏 ዛሪ እኔው ሞላሁት ኮመተሩን
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 года назад
እኔ አልሀምዱሊላህ ነጂዳ መንዙማ ገለመኔ የሚባለውን አልወድም አውቂው ሳይሆን ድሮ ጀምሮ አልወድል ከአወኩት ወድህም ስለ እሱ አልወድም ነሺዳ የሚያዳምጡ እውቀት ከሌለን የሰማነውን ነገረ መተው አንችልም ምክነያቱም ባዶ እቃ የሰጡት ስለሚቀበል የሞላ ሟልቱዋል አይቀበልም።
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 года назад
እኔ ግን ለመጭው ትውልድ አዘንኩ ከየት ነው ትክክለኛ ኢልም የሚወስዱት ያም ገለመኔ ያም ገለመኔ ይላል ታዳ ምንም የማያቀው ትውልድ አያሳዝንም
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 года назад
ከደነሱ አይነት ይልቅ ዘፋኝ ይሻላል ምክነያቱም ዘፋኝ ሁለየ እኔኮ ሀራም ላይ ነኝ ብሎ ስለሚያስብ አንድቀን ተውባ ያደረግ ይሆናል በደዚህ ላይ ያሉ ነሺዳወች ግን ሁለየ ትክክል ነኝ ስለሚል ሲጃጃሉና ሲዘሉ ይረፍድበታል ለሚከተላቸውም መጥፎ ነው ሀራም ሀራም ነው ተብሎ ስለሚታወቅ ነሺዳ እያሉ ሰውን አይሸውዱ
@munashamil7688
@munashamil7688 3 года назад
احلنءستز سح
@Salsibel
@Salsibel 3 года назад
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ትልልቅ ኢስላማዊው ይቱበሮች ገና ሳላይ ነው ላይክ ማረገው ሙስሊም ዩቱበሮች ስላቹ ፓራክ ቀልድ ዝባዝኬ ሚያወሩት አይደለም እና ሴቶች ሰብስክራይብ እራሡ አላረግም የነሡ ሚዲያ መውጣት ስለማበረታታ ራሚ ሚዲያ ብቻነው ምከታተላት ሌሎቹ ግን እደምንም ብዬ ለማዳመጥ ስራ ሆኜ ማይመቸኝ ቢሆን እራሡ ላይክ አረጋለው በሚመቸኝ ሳአት አዳምጣቸዋለሁ አያመልጠኝም በተላይ ለሙስሊሙ የሚታገሉ እደ ሀሩን ሚዲያ ቁራአን የሚቀሩ ተውሂድ የሚያስተምሩ እደነ ሳዳት ከማል ቲዩብ ሀላል ሚዲያ ኢህሳን ቲዩብ ጣፋጭ ታሪክ ትምህርት ያለበት እደ ኤልፋ ሚዲያ
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ
እነዚ ቆሻሻ ሱፈዮች ሀገራችን አከሰራት ምንችግርአለዉ ይላሉ ጨራሸ
Далее
Day 2 | IEM Rio 2024 | Playoffs | КРNВОЙ ЭФИР
6:11:51
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Просмотров 549 тыс.