Тёмный

ትዕግስታችን አልቋል! 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@degefmamo3054
@degefmamo3054 2 месяца назад
ኤርሚ ልጄ እንኳን ይህን ቃላት ለመናገር አበቃህ ትግራይ ከድንጋይ እና ቁልቋል ምን አላቸዉ ስትል አልነበር አሁን ምን ነካህ ግን እኳ ስለማታቅ ነዉ እንጂ ከወርቅ እኳ የድንጋይ ጥቅም ይበልጣል ሁሉ ነገር ከድንጋይ ነዉ የሚሰራዉ የትግራይ ድንጋይ ካንተ ድንጋይ እራስ ጭንቅላት እኳ ይበልጣል ኤርሚ እራስህን ሁሌ አታዋርድ አካፋ
@nooneisherevirginia8597
@nooneisherevirginia8597 2 месяца назад
ኤርሚ የተጋሩ ጠላት መሆንህን አሁን በደንብ ተረዳው እድሜ ለእስታሊን
@dofakemal7686
@dofakemal7686 2 месяца назад
Tigri media house ምን እያልክ ነው አፋርና አማራ ለዘረፋ ክልል ገብተው የተመቱትን ነው ጂኖሳይድ ምትለው አሁንስ የሚገሉት ሲያጡ እዛው ትግራይ ውስጥ ሰው እየገደሉ እየዘረፉ አይደል?
@teddygirma5135
@teddygirma5135 2 месяца назад
በርግጠኝነት ለመናገር ወደ ወሎ ሲገቡ በቦታዉ የለህም ያዉ በዘቀጠ ዘረኝነትና በጥላቻ ካንሰር ታማሚ ፖለቲከኞች የሞሉብህን ሃሳብ ነዉ የፃፍከዉ !!!
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
"ጀነራል" እየተባሉ የሚጠሩት የትግራይ ተዋጊ አለቆች ከየትኛው ወታደራዊ አካዳሚ የተመረቁ ናቸው?
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 2 месяца назад
ከሳዋ ኣካዳሚ 🎉
@eliasjemalberissa
@eliasjemalberissa 2 месяца назад
የትግራይ ህዝብ መከራ ግን መች ይሆን የሚያበቃው? ትላንት በ ሻኪሶ የወርቅ ማምረቻ አማካይነት በአካባባቢው ማህበረሰብ ላይ ይደርስ የነበረው የጤና እክል ዛሬ እንወክልሃለን ነፃ እናወጣሃለን እንሞትልሃለን እያሉ ስያዋጉት የነበሩ ካብራኩ የወጡ ግለሰቦች ትውልዱን የሚያመክን ክልሉንና ቀጣናውን አደጋ ዉስጥ እየከተቱት መሆኑ እጅግ አሳዛኝ ነው ::
@eliasjemalberissa
@eliasjemalberissa 2 месяца назад
በገለልተግንነት የምትዘግበው ዘገባ በማስረጃና በመረጃ የተደገፈ መሆኑ ከምን ጊዜውም በላይ ተአማኒነትህን ወደከፍታ እየመጣ መሆኑን መታዘብ ችያለሁ :: እያሳየሀን ያለው ትክክለኛ የጋዜጠኝነት መገለጫ ከሀገር ልዕልናና ከህዝብ ጥቅም በላይ ጊዜያዊ ጥቅም እያስበለጡ መረጃ ለሚያዛቡ " ጋዜጠኞችም ጭምር ትምህርት ሰጭ ሆኖ አግኝቼዋለሁ :: በዚሁ ቀጥል ሁላችንም የምናውቀውን በማጋራት ሃገርን እና ወገንን ከውድቀት የማዳኑን ስራ እንሰራለን
@fultoneth9869
@fultoneth9869 2 месяца назад
Brilliant analysis as usual 🎉❤
@EdrisMahammed-y9p
@EdrisMahammed-y9p 2 месяца назад
ሐቀኛ ሠውነው እወነቱን ሀሠብህ ከበሔርተኝነት የፀደ ነው።
@Nesredinn
@Nesredinn 2 месяца назад
አይ ወያኔ መሆን ኤርሚያስ ቅርሻት
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ስለ ጀኖሣይድ ገልብጦ ማውራት? በሕወሐት ወረራ ምክንያት ጀኖሣይድ የተፈጠረበት አማራና አፋር ምን ይበል?
@teddygirma5135
@teddygirma5135 2 месяца назад
ለቡሄ ቀን የወለዱት ጅል ልጅ ሆሆሆሆሆ እያለ ይኖራል አሉ ።
@henokshimels8997
@henokshimels8997 2 месяца назад
የሌለውን ከየት አምጥቶ ያውራልህ
@GebregergsGeb-oi4ml
@GebregergsGeb-oi4ml 2 месяца назад
እውነትለራስክነው/መቀበሉምግዴታነው/እነመስግናለን።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ታደሠ ወረደ እውነት ተናግሮ ያውቃል?
@sultanhassen8745
@sultanhassen8745 2 месяца назад
ህውሃት አማራ ክልል ላይ የፈፀመውን ግፍም አውራ እስኪ ፍቲሃዊ ከሆንክ? ለነሱ አንደበትህ ዝግ ነው አይደል
@daniboy2293
@daniboy2293 2 месяца назад
ኤርሚያስ እባክህ ጠዋትና ማታ 360 ድግሪ ተዘግቶ መሬቱ በጨፈጨፉት ዛሬም ተይዞ ሌላ ጆኖሳይድ እየተፈፀመ ነው እዚህም እዝያም ሆን ተብሎ የትግራይን ሕዝብ ለመከፋፈል የሚዘመተውን ትተን የተከሰቱት ችግሮች መፍትሄ የሚገኝበትን ስራ መተጋገዝ አለብን አመሰግናለሁ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 месяца назад
የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ሆን ተብሎ የተደርገ የጎረቤት ሀገር ጨምርው የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት የትደርገ ጀኖ ሳይዳር ጦርነት ነው የተደርገው 😡የትግራይ ሕዝብ በእግዚአብሔር ኅይል በT. D. F❤️💛💪 ትግል ማንነቱን አስቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏
@habeshayihonal5749
@habeshayihonal5749 2 месяца назад
የከንፈርህ ክፉት ኧረ ይሔ ከብት።አታጨብጭብ ፋኖ አንድ ነው።በቅርብ ቀን ሶፍት እናቀብልሀለን ለእንባህ ና ለንፍጥህ።
@tewodrosgebretsadik9772
@tewodrosgebretsadik9772 2 месяца назад
Min agebah ante ye abiy telalaki
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ስለዚህ ወርቁ ኮንትሮባንድ ከሆነ ወርቅ እያወጣ ያለው ማነው? ስለዚህ የክልሉ መንግሥት ባያገኝም ሕወሐት ግን ወርቅ እየሸጠ ነው።ሸፍጠኞች ናቸው። ለምን አልተቆጣጠሩትም?
@axamsam490
@axamsam490 2 месяца назад
KEDADA NEH
@HaftusurafelGebretekle
@HaftusurafelGebretekle 2 месяца назад
አረ ለቀቅ አድርገን ጨርሰህ ታስጨርሰን
@furdissaa
@furdissaa 2 месяца назад
የኔ እጅ አልነበረበትም ትላለህ?
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp 2 месяца назад
፦ እርምያስ ትሉቱላ ምን እያለ ነው እንስማው?
@abebedemewozmengesha737
@abebedemewozmengesha737 2 месяца назад
እኔ የምገርመኝ አንተ እኮ የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ትልቅ አሰተዋጽኦ ካደረጉ ሰዎች አንዱ ነህ ። እና የትግራይ ህዝብ ችግር አንተ አይመለከትህም። እንደለመድኮው ሰለ ሌላ አውራ ። ያው ኢሳት እሰከ አዲሰ ኮምፓስ😁😁😁ከ በረከት አሸከርነት እሰከ አብይ አሸከርነት 😁😁
@greenlife4790
@greenlife4790 2 месяца назад
What goes around, comes around. The goose has come home to roost. What TPLF had done for 27 years for the rest of Ethiopia, have been coming home. If the Oromo ruling elites and OLA fighthers are not taking this lesson and are not stoping crimes against civilians, they are accumulating crime bad loans, which the Oromo people would pay in the future????
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 2 месяца назад
So the Amhara leaders and elites who played the a crucial role aiding the government, Amhara special forces, militia and Fano who participated in the war in Tigray in your view should get a free and fair free ride? What a double standard?
@girmaamen
@girmaamen 2 месяца назад
ታደሰ ወረደን እንመንልህ?😂😂😂
@GeorgeGezahegn
@GeorgeGezahegn 2 месяца назад
Ermias genocider
@TekesteAregawi-iw1px
@TekesteAregawi-iw1px 2 месяца назад
ምናገባክ
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 2 месяца назад
le Abiy Andi dolar ke tigray mehed yelebetm
@dawitegirma
@dawitegirma 2 месяца назад
አዲስ ወደ ፊት
@AlemAbraham-wq5et
@AlemAbraham-wq5et 2 месяца назад
Brother you were an active participant in the war. Now you seem as if you do nothing. If you like watch Zara media what you said before and on the war. Do not lie now.
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ምን እያላችሁ ነው? የሕወሐት ጀነራሎች እኮ በኮንትሮባንድ ሥራ የታወቁ ናቸው ።
@טסנה
@טסנה 2 месяца назад
ብቻ ለዚህ የውቅጂራ ልጂ ክፈልው ገንዘብ የሚያገኝበት መንገድ ብቻ ይመቻችለት ሁሉንም ይላል ይህ ስው የtplf ሥልጣን የቱሩጌገበት ውቅት tplf ለኢትዬጵያ የሚስራበት ጊዜ ነበር ይህ ከሆነማ ለኢትዮጵያ ከስሩ ብሎ ብዙው ዲያስፓራ ተቃዋሚ 97 ውዱህ ብዙም ተቃውሞ አልነበረም ተከፍሎም ደጋፊ ሆኖ ነብር ይህ ስውዲያስፓራ መጣ የመለስ ልቃቂት ባለቤት አልባ ከተማ በሚሉ መፅሀፎች tplfይህን ያህል እየበዱለ ነው ብሎ east ፕራይምታይም ላይጉዱን ዝከዘከው እንዴ እንዲህም ተስርተናል እስከዚህን ድረስ ብሎ ዲያስፓራው ሙሉ ቡሙሉtplfን እልል አለ ባጭሩ ይህ ስው tplf በማስጠላት በplf ላይ ሕዝብ እንድያምፅ ትልቁን ሥራሰራ tplf ከስልጣን ዉርዶ በቀቢፀ ተስፈኝነት ይህን ጦርነት ልኮው አንድ ሚሊዮን ህዝብ አለቀ tplf እስጉራሚ ፀባይ አለው አስር ጠላቱ ብትሆን በደል ብታደርስበትም መልሶ ሊጠቀምብህ ሲፈልግ ምንም እንዴልተፈጠረ ሙልሶ ያቁርብሃል አሁን tplf የዋቅጂራን ልጂ ቀጥሮ እያስራው ነው ጉድ እኮ ነው
@GenetWsillasie
@GenetWsillasie 2 месяца назад
ዝም ብለህ ከኣንዱ ወደኣንዱ እየተገለባበጥ ኑር ምድረ ኣረሜኔ
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 2 месяца назад
አንተ ለትግራይ ህዝብ የሚበጀውን የመምከር ሞራላዊ ብቃት የለህም ትላንት ያረከው የረሳነው እንዳይመስልህ ደግሞ የትናንት ህውሓትን እንደጦስ ደሮ በመጠቀም ህዝብ እንደ ህዝብ ይጥፋ ብለህ ያልከው ህዝብ ጠበቃ አትሆንም :: ለምን ትግራይ ለዚህ የዳረጋት አንተንም ጨምሮ አሁን እርስበርሱ እየተፋጀ ነው የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ነበር አንድ ላይ ያዴረጋችሑት ሰላም ይምጣ ሲባል ዕርስበርሳችሑ ትናቆራለሕ!
@hssshggg8145
@hssshggg8145 2 месяца назад
Go ahead comes around Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk
@abrhamease6175
@abrhamease6175 2 месяца назад
I thought you are ormo why these your business wakjira
@samsonhabte884
@samsonhabte884 2 месяца назад
ምን ዶለህ ቆለጥ
@GeorgeGezahegn
@GeorgeGezahegn 2 месяца назад
Genocider enablet
@Abrom-gg
@Abrom-gg 2 месяца назад
ኤርሚያስ ለገሰ ሸለመጥማጥ አደርባይ አቋም የሌለህ በትግራይ ያለህ ፍላጎት እናውቃለን እና ስለ ትግራይ የተጋሩ ጉዳይ ነው።ሊጥህን ሂድና እዛ አዲስ አበባ አቡካ።
@hssshggg8145
@hssshggg8145 2 месяца назад
omg you look like sister
@hssshggg8145
@hssshggg8145 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TesfayTsegay-h8m
@TesfayTsegay-h8m 2 месяца назад
እርምያስ ያለፈዉ ስለትግራይ ህዝብ የነበረዉ መጥፎ ኣመላካክትህ እና ተግባርህ የብቃህ ከግፊኞች ሰቦች ኣንዱ እና ዋንኛ ነህ ኣሁንም እረፍ ይቨቃሃል
@hssshggg8145
@hssshggg8145 2 месяца назад
smy you busy
@Sileshi-lt8dz
@Sileshi-lt8dz 2 месяца назад
አንተጉ ልትሰርተህ ብላ
@surafelmesfin2237
@surafelmesfin2237 2 месяца назад
ኤርሚያስ ሽንፍላ😂😂😂
@hadgugebre4799
@hadgugebre4799 2 месяца назад
You have to stop the bad image of eritreans.
@drgayimAsefa
@drgayimAsefa 2 месяца назад
እንታ ኤርምያስ ከትግራይ ፓለቲካ ውጭ ሌላ ፓለትካ ትንታኔ የለህም በወያኔ ፖለቲካ አድገህ በወያነ እያረጅህ ነው
@hssshggg8145
@hssshggg8145 2 месяца назад
Kkkkkkkkkkk 😂is
@hssshggg8145
@hssshggg8145 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abebakebede1270
@abebakebede1270 2 месяца назад
ትእግስታችን አለቀ ማለት እንደናንተ አይነት ሚዲያዎች በሬ ጥጃ ወለደዎቹን ነው የሚለው ጌታቸው እኮ ትግራይ ነው ህውሃትም ነው ምን ለማለት ይፈልግ ነው አለ ህውሃትና ትግራይ ፖለቲካችሁ አድማጭ የለውም ለዚህ ነው ።
@GenetWsillasie
@GenetWsillasie 2 месяца назад
ኣንተ ብሎ ኣዋቂ ስለትግራይ ኣያገባህም መጀመሪያ ራስ ሰው ሁን ለራሱ ሰው ያልሆነ ስለ ሌላ ኣያወራም ደደብ ኡነቱ ነው ሻዕብያ ኣህያ ኣድጊ ያለህ ፈጣሪ ከኣድጊዎቾ ያለያየን ኣሜን
@mulu65
@mulu65 2 месяца назад
የመጀመሪያው በትግራይ ህዝብ /ህወሀት ጅኖሳይድ አዋጅ ለፋፊው ኤርምያስ ዛሬም እንደ አዲስ በላኩት አዲስ አለቆቹ በኩል ይህን የልፈፋውን ሥራ ጅምሯል ዛሬ አገኘው ተሻገርን ተክቶ የትግራይ ህዝብ /ህወሀት ዛሬም በኢትዮጵያ ህዝቦች የተጠላ ነው ጥሩ ። በድሮ በሬ ያረሰ የለም ውጤቱን አብረን እናያለን የችግሩ ቋጠሮ የትግራይ ህዝብ /ህወሀት የሚለውን ትንተና ውጤት በጋራ አይተንዋል በቀጣይ የትግራይ ህዝብ /ህወሀት የኢትዮጵያ ህዝቦች ጠላትነው የሚለውን ትንተና ውጤት በጋራ እናያለን ጓድ ኤርምያስ
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 2 месяца назад
አንተ አይደለህ እንዴ የመለስ ልቃቂት ስትል የነበረው ዛሬ ደርሶ ለትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ አትምስል።ምክንያቱም ጊዜው ሲደርስ አንተም ተጠያቂ መሆንህ አይቀርም።ሁሉም የእጁን ከትግራይ ህዝብ ላይ ያደረገውን ያወራርዳል አይቀርም።
@abebedemewozmengesha737
@abebedemewozmengesha737 2 месяца назад
አንተ እኮ ሞራል የሌለህ ሰው መሳይ ነህ😁😁😁
@kassahunassefa5781
@kassahunassefa5781 2 месяца назад
የተባህና አንተ አጋስስ እስታሊን በደንብ አስጠንቅቆሃል ከኢትዮ 360 ያወጣነህ ገንዘብ ከፍለን እኛ ነን ብሎሃል እንደኛ ጆኖሳይድ እያልክ የማታወራ ከሆነ የበላህትን ገንዘብና ሚስጥርህን እዘረግፈዋለሁ ብሎሃል😂😂😂
@GereZewzewa
@GereZewzewa 2 месяца назад
ውሻታም እና ኣሰመሳይ ወደ ነፈሰበት የምትነፊሰ ገዘጠኛ ባይ ነኝ የምትል ነህ እሺ
@misganawtilahun5906
@misganawtilahun5906 2 месяца назад
You political analyssis and articulation is too much poor.
@GarbelHilla
@GarbelHilla 2 месяца назад
Ermias genocider
Далее