Тёмный

ትዝታችን በኢቢኤስ አፈወርቅ አበራ (ሰዋ ሰዋ) / Tezetachen On EBS Afeweork Abera 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

12 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 4 года назад
ዩኒ ትዝታ በጉጉት ebs የምከታተለው ፕሮግራምህ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 4 года назад
First of all I would like to express my condolences to his family, friends and all of us about his passing. I knew Afewerk Abera in adigala 1969 where we both teached elementary school in this small town next to shinile where I served edget behbret. We had great times and lots of fun with him and others, he was a great, thoughtful human being, will be missed by many! As i watched today Yonas reading what ato Afewerk wrote before he passed away, I was eager to hear more about his adigala memories, infact we had suffered from the war between Ethiopia and Somalia which took place in adigala may 1969 where we both along with other teachers wounded but luckily survived and transported to Aysha by military convoy and then flew to diredawa by army helicopter. Since then never saw him, but I always wondered where he could be!! I wish I could have seen him before he passed, very sad! May God rest his soul in peace! Surafel
@user-nz4wv3uu6q
@user-nz4wv3uu6q 5 месяцев назад
😢❤የመይራሰው ስራዎች ዮኒዬ በጣም አመስግናለሁ 🙏
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
የድሮ ነገር ደስ ይላል ለዛ አለው
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
ጎረቤት መቶሃያን ለማየት እሁድ እሁድ ገላችንን ታጥበን ጫማችንን አውልቀን ገብተን መሬት ላይ ተቀምጠን ነበር ቲፒ የምናየው የዛሬውን አያርገውና
@dandann9311
@dandann9311 4 года назад
100%
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 4 года назад
ያልፋል፡ደጉ፡ቀን፡በአምላክ፡ምህረት፡ይመጣል።አይዟቹ።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@tanayitu
@tanayitu 4 года назад
www.etsy.com/listing/794905527/ethiopian-cross-tshirt-ethiopian-tshirt?ref=shop_home_active_2&frs=1
@gigilemma6133
@gigilemma6133 4 года назад
ነብስ ይማር
@wondwossen109
@wondwossen109 4 года назад
በእውነት ዮኒ አቀራረብህ አዘኔታህ የቤተሰብ የጎደኞ ያህል ነው :: እግዚአብሄር ያክብርህ እንዲሁም ebs. አፈወርቅ አጎቴ መልካም ሳቂታ እንዲሁም ቀና ስብዕናህን በልጅነት አይምሮዬያየሁት አሁንም በአይምሮዬ ውስጥ አለ :: መልካም ሰው ነበርክ :: ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን አጎቴ :: ለቤተሰቦቻችንም መፅናናቱን ይስጥ ::ልጆቹን እንገናኝ እላለሁ email wondwossenwf@yahoo.com .
@addisababa7811
@addisababa7811 2 года назад
እኔን ኬሚስትሪ አስተምሮኛል እንዳልከው ነው ነፍስ ይማር
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 4 года назад
Lik new lehulum gize alew eyeye sidela new yibal yele yam hone yih lemach artist Afewerk Abera nebs yimar amen 🏗🏗🏗⛪⛪⛪
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ትዝታችን እንኳን በደና መጣችሁ
@user-fz3gi4gb9j
@user-fz3gi4gb9j 4 года назад
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛ
@yordanos211
@yordanos211 4 года назад
Vary talented person ! Amazing writing skill Rest In Peace ! Hoping to hear more from his family after this corona period is over !
@user-ld7wf1ph8z
@user-ld7wf1ph8z 4 года назад
አልከውና ከዚህ ከክፉ ቀን አላህ ያውጣን አሚን ያረብላ አለሚን
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 4 года назад
ውይ ከሞቱ አሟሟቱ እስከዛሬ ኖሮ አሁን መሞት ወይ ጉድ አያድርስ ነው:: አላህ ይረሀመው:: ኮረናን አላህ ያጥፋልን ያረህማን::
@user-gi7je3uw6e
@user-gi7je3uw6e 4 года назад
ዉዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ ከኮሮናበሽታ አላህ ይጠብቀን ሥዴት ምርር ብሎኛል እሥኪ ሠብሥኩካ አርጉኝ መቸም ልመና አይሆንልኝም
@goodnews2392
@goodnews2392 4 года назад
ዮኒ ከሀገር ውጭ ሆነህ እንደነዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ስትመለከት አ ቤ ት እንዴት በትዝታ ወደ ሸገር ይመልሳል መሰለህ? ድንቅ ነው ብቻ አመሰግናለሁ ።
@YH-su7os
@YH-su7os 4 года назад
እናመሰግናለን ለትዝታችን።
@vipami399
@vipami399 4 года назад
Pls. Yetuga neber Besrat gegnoch? I know besrat gebreal. But gegnoch🤔 may memory disk ...
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 4 года назад
ነፍስ ይማር
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 4 года назад
አሚን
@beletunibkane9492
@beletunibkane9492 4 года назад
Wow
@MarufAhmed-bp2lg
@MarufAhmed-bp2lg 4 года назад
😭😭😭😭😢 tztaye
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 года назад
ውውውውውውይይይይ.... ይህ ዘፈን (ሙዚቃ) ከየት ተገኘ....? ነፍስህን ይማረው ጌታዬ... የሀረር ልጅ ማለት ወርቅ ቀለበት ነው ሹልክ ያለ እንደሆን ከጣት ላይ ፈላጊው ብዙ ነው.... እነዚያ ጣፋጭ ግዜዎች ይመለሱልን ... የኢትዮጵያ ህዝብ ምንኛ ጣፋጭ ግዜ ነበረው??? እነዚህን ሙዚቃዎች ያላዳመጠና ያልተደሰተ ማን ነው... ዘር: ሃይማኖት: ጎጥ ሳይል... ኡፍፍፍፍፍፍ... ቤተሰቦቹን እግዚአብሄር ያጥናልን🙏🙏🙏 ይህንን ስላቀረብክ በጣም እናመሰግናለን....
@luelhab
@luelhab 4 года назад
R.I.P
@Ekru_41
@Ekru_41 4 года назад
ru-vid.com/show-UCTj1fpWYa6I1VIewIGKiAqA fata balu nu
@aimeyetub1782
@aimeyetub1782 4 года назад
Nebes yemare
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
እውነት ነው
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
አሜን አሜን
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
ይህ ቴሌቭዥን እስካሁን አለ ግን
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
@Zeus Olympia ሃሃሃ ሃብታም ናችሁ ማለት ነው እኛ ቤት የለም አያቴ ጋር ነበር እና መቶሃያ ሲያልቅ ጄክ ኤንድ ዘፋጥማን እና ማያ ፊልም ለማየት ቀድመን ገብተን ቦታካሊያዝን ያመልጠናል እና አያቴ ቤት ከሄድኩ ልክ መቶሃያ ሲያልቅ ድርግም ስለምታደርገው አንደኛዬን ጎረቤት ሄጄ እቀላውጥ ነበር እሱም እኮ የደና ቤተሰብ ልጅ ካልሆን ማን አስገብቶሽ በልብስ ነው ምትመረጭው አይ ግዜ
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 года назад
@Zeus Olympia ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ዘርና ሃብትን ምን አገናኛቸው ያው ልብሱ አድፍ ካለ ለማለት ነው እንጂ የቱ ጋር ነው ስለዘር ያወራሁት
@tanayitu
@tanayitu 4 года назад
www.etsy.com/listing/794905527/ethiopian-cross-tshirt-ethiopian-tshirt?ref=shop_home_active_2&frs=1
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 4 года назад
ባካቹ ከኮሮና በሆላ ትመጣላቹ
@LijTofik
@LijTofik 4 года назад
930 ደርሻለሁ 1000 ሰብስክራይ አሟሉኝ ምርጦችየ🙏🤗🙏
@user-oc5eu7hw4f
@user-oc5eu7hw4f 4 года назад
ገብቼ ሳይክ 6 ጎሎሀል እኔም አረኩህ ቀሪ 5😂 ደርሰሀል በርታ
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 года назад
ለምን መሀረብ ዘርግተህ አትለምንም ካሰብከው በላይ ታገኛለህ
@rasaman8754
@rasaman8754 Год назад
Bro ahun 151k nek proud of you🤝✌️
@rasaman8754
@rasaman8754 Год назад
@@michaeltafere4867 ahun eyew esti sint yelal💀
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 года назад
ነፍስ ይማር ተወዳጅ ዜማ ነው እምሼ ሰዋ አውቀዋለው ህጻን እያለው
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 4 года назад
ምነው ፕሮግራሙን በሃዘን ጀመርከው ወዳጄ ኮሮና አስደነገጠህ 🤣
@luelhab
@luelhab 4 года назад
እኔ የምለው፣ dislike የሚያረጉ ሰዎች ግን ገራሚ ናቹ ወይ የ thumps down ምን እንደሆነ አይገባችሁም ወይም የሆነ አባዜ አለባቹ። ለማነኛውም ግሩም ፕሮግራም ብለናል።
@wondante
@wondante 4 года назад
Habtay Haile Yebete tata yemeselegale , ye kesere manenet new , hulunem yemekawem Abaze !
Далее
Harer Engeda 2 Abera Mulatu
17:19
Просмотров 1,2 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 250 тыс.