Тёмный

ትዝታችን በኢቢኤስ / የጋሽ ፍቄ ትዝታዎች/ Tizitachin Be Ebs Se 10 ep 10 የጋሽ ፍቄ ትዝታዎች 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@omardemon1284
@omardemon1284 4 года назад
እፋፋፋ እኔስአመመኝ የኔመልካምሳው ነፋስህንበገነትያኑርልን የኛጀግና ህልዬምበመፈስእናስብሀለን
@solomaabisenyawet8853
@solomaabisenyawet8853 6 лет назад
የኔ ፍልቅልቅ ንግግርህ ሁሉ በፈገግታ የተሞላ መልካም ልብ ያለህ ቅን ሰው መድሃኒአለም በፈገግታ ልጄ ብሎ ይቀበልህ እውነት አምላክ ይወድሃል በጊዜ ጠራህ አገራችን ምድረ ሲኦል እየሆነች ነው አይሁዶች አምላኬን እደሰቀሉት አሁንም አይሁዶች ወንድሜን ሰቀሉት እረ ስንቱን ልገርህ ፍቅየ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-kw5qr6dc9f
@user-kw5qr6dc9f 6 лет назад
እንኳንም አለዬህም ከሽፍቄ ሰዉ እርስ በራስ መሰቃቀል ጀምሮወል የራብ ሰለም አዉሪድልኒ አደራ
@SelamEthio
@SelamEthio 6 лет назад
እኛንም ለነስሃ ሞት ያብቃን። ፍቄ የተማመንክበት እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት።
@sarahana7929
@sarahana7929 6 лет назад
የኔ አባት ፍቅዬ መቼም የማትረሳ የኢትዮጲያ የደጎች ደግ በእምነትህ የማትደራደር በእውነት የምትወዳት እመብርሃን ዘላለም በእቅፋ ታድርግህ ሁሌም እንደወደድከህ እኖራለው ከቅዱሳኖች ጋር ዘላለም በገነት ያኑርህ ፍቅዬ ውድድድድድድ ሁሌም
@nejatali9327
@nejatali9327 6 лет назад
ጋሽ ፍቃዱ ሁሌም የማትርሳ መልካም ስው ነፍስ ይማር
@salelkaschi3218
@salelkaschi3218 6 лет назад
ፍቄ ነፍሰ ይማር
@user-ml7kc1we9g
@user-ml7kc1we9g 6 лет назад
አይ ጋሽ ፍቄ አንዳዴ ግራይገባኛል እውነት አመስለኝም ሁሉ ነገር መቼም ከውስጣችን አይጠፍም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ አባት!
@meselehiruye1516
@meselehiruye1516 6 лет назад
He lives as a true human being died honorably at the hands of GOD!!! We love you Fike!!
@alaman6382
@alaman6382 6 лет назад
ሞት ለሁሉም የማይቀር እዳ ነው ነገር ግን የጋሽ ፍቄ ሞት የታምራት ደስታና የኢንጂነር ስመኘው ሞት የእግር ውስጥ እሳት ሆነብኝ ብቻ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን በተጨማሪ ፍትህ ለከልታማው እንጅነር ስመኘው
@yetmwork986
@yetmwork986 6 лет назад
ነብስህን በአጸደግነትያኑራት
@benet.2939
@benet.2939 6 лет назад
ነፍስህ ይማርዉ
@user-ml7kc1we9g
@user-ml7kc1we9g 6 лет назад
ጋሽ ፍቄ ደጉ ሰው መልካም ሰው ነህ አተ አላየህ ሀገሬ የሲኦል መንደር እየሆነች ነው!ይህ ጉድ ሳታይ ሄድክ እድለኛ ነህ!ፍቄ አተ የዋህ ሰው የገነት ኑሮ እዴት ይዞሀል!ያችን አዛኝ እሩህሩህ እናታችን እመብርሀን የምትላት ከደጋጎቹ አባቶች ጋር ነፍስህን ታሳርፍልን!ፍቄ አተ መልካም ሰው እኛም ወደሄክበት መንደር እስክንመጣ ድረስ መቼም አንረሳህም!!!ነፍስ ይማር!
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 6 лет назад
ጋሽ ፍቄ ነብስህን ይማረው የኔ ትሁት መቼም አንረሳክም።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ
ነፍስን ይማር አንተ መቼም አልሞትክህም ህያው ነህ ።
@oneloveethiopia9960
@oneloveethiopia9960 6 лет назад
ጋች ፍቄ ነፍስህን ይማር ኑሮ አልማላ ብሎኝ አንድ ቀን እንኳን መድረክ ላይ ሳላይክ አዝናለው 😢😢😢
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 6 лет назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ነፍሰ ይማር
@user-gj9ev7dw8b
@user-gj9ev7dw8b 6 лет назад
ማንኛችንም ከሞት አንቀርም ግን ..አንዳዴ የምንወደውን ቀድሞ ሲወስድብን ሀዘናችን መሪር ነው ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ.!!!
@user-ps8on4qp4k
@user-ps8on4qp4k 6 лет назад
ዘና ለማለት እኔን ሌባ ነኝን subscribe አድርግ መሳቅ እስኪሰለችዎ ድረስ ይስቃሉ ፕሮፉይሌ ጋ በመግባት እየሳቁ እየተዝናኑ እድሜዎን ይጨምሩ
@melatnoha8611
@melatnoha8611 6 лет назад
ጋሽ ፍቄ ነብስህን ይማረው
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 6 лет назад
እውነት አይመስለኝም አይ ጋሽ ፍቄ.ነፍስህን በገነት ያኑርልን ሁሌ እንወድሀለን
@tinatina7306
@tinatina7306 6 лет назад
እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኖረው
@user-ci7li5ir7j
@user-ci7li5ir7j 6 лет назад
ውይ ፍቄዋ ነብስህን በገነት ያድርግልን
@ሒሩትአያሌው
@ሒሩትአያሌው 6 лет назад
ጋሽፍቂነብስህን ይማረውበገነት
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 6 лет назад
ነፍስ ይማር ታሜ ትልቅ የ ጥበብ ሰው
@elroitube27
@elroitube27 6 лет назад
*ነፍስህን እግዚአብሔር ይማር ጋሽ ፍቃዱ*
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 6 лет назад
ነብስ ይማር
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 лет назад
ነብስህን ይማርልን የምናከብርህ የምንወድህ የምናደንቅህ ብርቅዬ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም እንዳንተ ሞት ይስጠን ሞትስ ላይቀርልን ወደ አምላክ መቅረብ ግን የመሰለ የለም ግንግን አዝነናል ያድንቅ ትወናህ ይናፍቀናል ያማል ነብስህ ይማርልን😢😢😢😢😢!! ደግሞ እጅግ የምያመን የዚህ አመት ትእንግርቶች አሉ ስቃይ ገጠሞኞች የሰው ህይወት እንደ አንድ ትንኝ ገድለውት ጥለውት እየሄዱ ነው ብቸለትኝነትን ነፍሳቸው እያለፈ ነው በአደባባይ እየተዘቀዘቁ ነው በእግዚአብሔር ስም ለዛ ሚስኪኑ ሰራተኛ የበረሃው የሀሩሩ የአባይ በረሀ ከርታታ በግፍ ለተገደለው#ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው በቀለ😢😢😵😵😢😢😢 ለዛው ለወጣቱ በህክምና ስህተት ለራስ ምታት መድሀኒት ለመግዛት ሂዶ ህይወቱን ላለፈው ለአርቲስት #ታምራት ደስታ😢😢😢😢 😵እባካችሁ ፍርዱን ስጡልን የሀገሬ ስዎች😿
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 лет назад
😭😭😭😭ፍቄ😭😭😭😭😭😭😭አባቴ 😭😭😭😭😭
@sadeeeumeer3309
@sadeeeumeer3309 6 лет назад
Betam yasaznal gash fike enamsgnaln Yoni
@abayabay3228
@abayabay3228 6 лет назад
ነፈሰ ይማር
@SeraTube26
@SeraTube26 6 лет назад
ሁላችንም ተረኞች ነን ነገር ግን እንደዚህ ትልቅ እና የጥበብ ሰዎች ሲጠፉብን መቻል ያቅተናል እኔ በግሎ ከታሜ ወድያ ማ ቢሞት ማ ቢሞት ከንቱነት መሆኑን አውቄያለሁ ነፍስ ይማር ለሁላቸውም ታምራት ደስታን መቼም ልረሳው አልችልም
@najatnajat200
@najatnajat200 6 лет назад
ነፍስይማር
@ayaletesh3695
@ayaletesh3695 6 лет назад
najat najat Hi
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 лет назад
የታሜ ሞት ከውስጤ አይወጣም ፍቄም ስመኝም እህህህህ
@ubarekseyfu667
@ubarekseyfu667 4 года назад
የወኒ እናመሰግናልን
@sadamohamad1644
@sadamohamad1644 6 лет назад
ፍቄ በጣምነው ያዘኩት ነፍስይማር አንጀቴን በላሀው
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 лет назад
Nebis yimar😭😭😭😭😭
@user-ts1yx7fb6c
@user-ts1yx7fb6c 6 лет назад
ነፍሥይማር ገሽፍቄ ግን አላዘኩ ንሥሀ ገብቶ ሥጋዉ ደሙን ተቀብሎ ነዉ ያርፍዉ ማልቀሥ ለድገተኛ ሞትነዉ
@user-uv6cv9nj8p
@user-uv6cv9nj8p 5 лет назад
ክክክክክክ ማዘን ነበረብሽ አለማወቅሽ ነው እንጂ ኢስላምን ሳይቀበለ የሞተ ሁሉ ከንቱ ነው 😭😭
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 лет назад
Fike melkam sew hulem belibachen tinoraleh 😭😭
@hilenafikeryemareyamelji9446
@hilenafikeryemareyamelji9446 6 лет назад
nbeshine yemarawe
@senigebeyehu9747
@senigebeyehu9747 6 лет назад
💔
@beategnatube1591
@beategnatube1591 6 лет назад
ሠላም የሀገሬ ልጇች ይህ የዩትዩብ ገፅ የተለያዩ አዝናኝ የሆኑ አጫጭር ቪድዮዎችን ወደናንተ እያደረሰ እናንተን ፈታ ዘና ማድረግ ነው አላማው ከናንተ የሚጠበቀው subscribe በማድረግ በመደመር የቤተሰባችን አባል መሆን ብቻ ነው።
@shegiayechwu9844
@shegiayechwu9844 6 лет назад
Yena Abat memot eko Alideberbikim
@salamadisu3270
@salamadisu3270 6 лет назад
Nabshne Bagnte yanurwe feka
@ማረግ.ስደተኛዋ.ማማ.ሁሌም
ፍቄ.ያንተ.ሞት.መታደልነው.ነፍስህን.በገነትያኑረው።
@user-jl2ui2ws5j
@user-jl2ui2ws5j 6 лет назад
ወይኔሞትለማንይሆንየምቀረዉ
@user-uv6cv9nj8p
@user-uv6cv9nj8p 5 лет назад
ለማንም አይቀርም ለጌታችን አላህ በስተቀር
@merrymerry5822
@merrymerry5822 6 лет назад
😢😢😢😢😢😢😢
@user-uv6cv9nj8p
@user-uv6cv9nj8p 5 лет назад
አረ ይሄ ሰው ከሞተ አመት ሞላው ወይ ጊዜ ይገርማል
@ኢትዮጵያዊትየሀሠንልጅ
ሞትአድስነውእደ፡በቁሙጥቀሙት፡ኩ ሞተሞተነው፡አትቀባጥሩብንእደአልበዛምእደ
@aynalemgulilat4207
@aynalemgulilat4207 6 лет назад
nebes yemar😂
@younisalismaili720
@younisalismaili720 6 лет назад
😂😂😂
@user-hw9cf9ns5t
@user-hw9cf9ns5t 6 лет назад
ነብስ ይማር
@user-jm4sx3qw3f
@user-jm4sx3qw3f 6 лет назад
ነፍስ ይማር
Далее
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,8 млн
ሀበሻዉን ትቼ ፈረጁን መረጥኩ
30:06
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,8 млн