Тёмный

ትዝታው ልጅ ወልዶ ከቤተክርስቲያን እንደተባረረ አመነ ፓስተር ቢኒያም አሳመነው 

መንክር ሚዲያ-Menker Media
Подписаться 207 тыс.
Просмотров 222 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@menkermedia21
@menkermedia21 2 года назад
ፓስተር ቢኒያም እናመሰግናለን።Like,Subscribe ይህ የፓስተር ቢኒያም ቻናል ነው ru-vid.com/show-UCDfXezhJNMecDACFPdNgdlw
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 2 года назад
Binyam Shitaye Steel you are Mad. You have to repentance. You are MAD
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 2 года назад
I wish you to get mercy.
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 2 года назад
You are going to heal!!!
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 2 года назад
Binyam you will get your reward from Devil.
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 2 года назад
Binyam you are a man of heal
@samueldechasatolosa4874
@samueldechasatolosa4874 2 года назад
ድንግል ማርያም ሆይ ምንድነው በልጅሽ ቤት ያደጉ መልሰው ጠላት የሚሆኑብሽ እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋህዶ ልጆች እንወድሻል ማርያም❤ ማርያም ❤ ማርያም ❤ ፓስተር ቢኒያም ጨዋ የጨዋ አነጋገር👍
@getasewalemu4590
@getasewalemu4590 2 года назад
ማርያም❤ ማርያም ❤ ማርያም
@batyberhana2217
@batyberhana2217 2 года назад
ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በመንፈስ ቅዱስ ከድንግል ማርያም ተወለደ፡፡
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ6ጸ
ኢየሱስ ከማሪያም ስጋና ደም አልነሳም
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ6ጸ ለምን. ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ሆኖ ነው ከድንግል ማርያም የተወለደው ለምን ደም አልነሳም😔 ጥያቄ ነው መልሽ
@abebadegu6685
@abebadegu6685 Год назад
ይድፍህ መድሃኒያለም
@abebadegu6685
@abebadegu6685 Год назад
ገንዘብ አሳበደህ ምንም አታውቅም
@abebadegu6685
@abebadegu6685 Год назад
ኦርቶዶክስ ምን አለህ መነገጃ ነው ስለሆነች ብቻ እየሱስ የኦርቶዶክስ ራስ ነው ።ደደብ መሃይም ነህ እንጀራ በላህ በእናት ቤተክርስቲያን ስም እየሱስ መርጦታል እናቱ ናት ።ወራዳ
@rahwaelias5242
@rahwaelias5242 2 года назад
መጮህና መሣቅ ያላዋቂነት መገለጫ ነው ሐይ ትዝታው ልቦና ይሥጥ
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 2 года назад
በጣም ነው የምታሳዝኑት ጌታ ይቅር ይበላቹ ተመለሱ ወደ ጌታ
@mec1169
@mec1169 2 года назад
መልሱ ሲጠፈብክ ትስቃለህ ትጮሀለል እግዚያብሔር ልቦና ይስጥክ
@biumein6638
@biumein6638 2 года назад
@@hirutsamuel6596 lemn fera ke abatoch gar lemeweyayet ere ygbachu yhen eyayachu aynen gnbar yargew blachu new ende yhen sewye eyesemachu newa mtulut erasachun mermru yhe sewye siyaweram keyet ametahew blachu erasachu betekrstiyan gebtachu aregagtachu eweku
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
ፈንድሻ እያረረ ይስቃል አሉ
@TadelechTeshome-b4s
@TadelechTeshome-b4s Год назад
ትዝታ የዘመርክላት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጥሕ
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 10 месяцев назад
አሜን ሲያወድሳትና ሲዘምርላት የነበረችው የአምላክ እናት ልቦናውን ትመልስለት
@NatinaelDiresew
@NatinaelDiresew 6 месяцев назад
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@AshenafiEshetu-ws9uf
@AshenafiEshetu-ws9uf 2 месяца назад
amen amen
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish Месяц назад
🅱akachu atke🅱atru eyesus geta new yhe sewye 🅱iniyam mi🅱alew gn chinklatu lekoal
@belaynsheayalwe8377
@belaynsheayalwe8377 2 года назад
ትዝታው በጣም አላዋቂ,ንግግርህ እንኳን ከአንድ መምህር ነኝ ብሎ እራሱን ከሚጠራ ሰው አይደለም ተራ ሰው/ምንም የማያውቅ/የማይናገረውን ስትናገር በጣም ታሳፍራለህ!እመቤታችን ከአብ ቀኝ መቀመጧን ራእይ ዩሐንስን አንብበው እመቤታችን ድንግል ማርያም ጥዑመ ስም፣ አማላጃችን ፣የጌታ እናት፣በዩሐንስ በኩል የተሰጠችን እናታችን ነች።ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል እንዳለችው እኛም ዘላለም እናመሰግናታለን።
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 года назад
እግዚአብሔር ይማረዉ ታሟል ፀሎት እናድርግለት ልቦናዉም ይመልሰዉ ፈጣሪ እመብርሃን እባክሽ እሄን ሰዉ ልቦና ይመለስልን እርጂን
@tadraworkdesalegn6973
@tadraworkdesalegn6973 2 года назад
አንተ ትዝታው የምትባል ባለጌ የት ጋ ነው የሄ የማርያም ደም ነው እያሉ ካህናቶች የሚያቆርብት ስላሴ ደምህን ፍስስስ ያድርገው አንተ ወሮበላ ዱርየ ደሞ ቤተስብ አለኝ ትላለህ ማፈርያ ያንተ ሚስስት እናትህ ልጆችህ ይፈሩ ይደበቁ
@didimamo9835
@didimamo9835 2 года назад
Biniam'n new Amen lebona yesetew
@binyamyallew4120
@binyamyallew4120 2 года назад
ወለተ ማርያም ደግሞ ማን ናት????
@tsigeteshome43
@tsigeteshome43 2 года назад
ትዝታው ከሀዲ ወንበዴ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይፍረድበት አሁንም ከቅድስት ቤተክርስትያን የተባረርከው ሰርጐገብ ከሐዲ!
@blen1468
@blen1468 2 года назад
Let God bless the son of Jesus, Tizitaw
@rahel3817
@rahel3817 2 года назад
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።” - 2ኛ ቆሮ 6፥2
@SemereDesta-j5v
@SemereDesta-j5v 10 месяцев назад
ኣየ ትዝየ በጣን ኣሳዘከኝ አግዚኣብሄር ልቦናህን ይክፈትልህ
@muluetaasinakew6513
@muluetaasinakew6513 Год назад
ቢኒያምዬ ኑርልን እውነተኛሰው ሞት ላይቀር በእውነት መኖርነው
@bethlehemkibru9270
@bethlehemkibru9270 2 года назад
ወንድም ትዝታው በእውነት ልቦና ይስጥህ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ክብርን ይስጥህ
@basildetino6842
@basildetino6842 2 года назад
😂😂😂😂
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 2 года назад
ፓስተር ቢኒያም በጣም የተባረክ ሰው ለእውነት የቆምክ የእመቤታችንን ስም ሰትጠራ ማማሩ ።ሲጀመር ዲያብሎስ የእመቤታችንን ስም ሲጠሩበት ያንዘረዝረዋል አቶ ትዝታው እንደው አይሰለችህም እመቤታችንን እኮ አንተ ሳትሆን ልጇ ነው የመረጣት እና ሁሌም በፍጥረት አንደበት ስትመሰገን ስትወደስ ትኖራለች ማለቴ ከዲያብሎስ በስተቀር የጦቢትን አይን ያበራ መልዐኩ ቅዱስ ሩፋኤል አይነ ልቦናህን ያብራልህ።
@mesigeber6103
@mesigeber6103 2 года назад
አይ ትዝታው ተዋረድክ እመቤቴ ገና ታሳብድሀለች ጠብቅ
@mimiatwibunademanw7773
@mimiatwibunademanw7773 2 года назад
lebona testew
@etaferawmamo6550
@etaferawmamo6550 2 года назад
Ayer tezetaw bet m kehady meh lebona yesreh
@mehalettesema1156
@mehalettesema1156 2 года назад
የምታሳብድ ሴት አምላክ ታመልኪያለሽ እንዴ?
@mimiatwibunademanw7773
@mimiatwibunademanw7773 2 года назад
@@mehalettesema1156 anchi kotetam set yalshat yamlke enat nchi ega enkbratle enje anmlktem
@mehalettesema1156
@mehalettesema1156 2 года назад
@@mimiatwibunademanw7773 የምታመልኪውን ምረጪ እኔና ቤቴ ግን እ/ቤርን እናመልካለን
@selamawitasefa9581
@selamawitasefa9581 2 года назад
Wow paster tizitaw tikikil new gata eyesus yebarikik
@danielfikre1085
@danielfikre1085 Год назад
This is lay!!
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 9 месяцев назад
ቢኒያም ሰውን ፈርተክ ሳይሆን የፈጠረህን አምላከደህን ይዘህ መስክር ወድማችን በርታልን
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 дней назад
ቢኒያም አመንዝራ አፍርሶ የደፈረ ደርቲ ነዉ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 года назад
ፓስተር ቢንየም ክብረት ይስጥልን 👏🙏 አቶ ትዝታው ልብ ይስጥህ 😢🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንድህ አይነት አስተምሮ የላትም ። ትዝታው የምትናገራቸው ነገር ሁሉ 100% ውሸት ነው
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 2 года назад
ወንድሜ ቢኒያም ጌታ ይቅር የበለህ
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 2 года назад
ወንድም ቢናያም ወንድምህን አትክስስ ትጠየቅበቴለህ
@tiegistassefa128
@tiegistassefa128 2 года назад
@@hirutsamuel6596 አየሽ እውነቱን ሲነግራችው ነው። አንቺ ይቅር ይበልሽ አንቺን
@biumein6638
@biumein6638 2 года назад
@@hirutsamuel6596 lemn ke orhtodox abatoch gar menegager fera why masreja alegn kale lemn amtto ke abatoch gar ayaweral why?
@gechopt8659
@gechopt8659 2 года назад
@@hirutsamuel6596 እውነት እውነት እልሻለው የአውሬው ወዳጅነት አይጸናም በዛ ዘመን ማንም ጌታን እወቅ አይበለው ከመፈስ የተማሩ ይባላል የሚለው ዘመን ይህ ነው... ማርያም ግን የ12 ክዋክብት አክሊል አላት...ራይ 12 ምስክር ነው..
@-marizematube
@-marizematube 2 года назад
ፕስተር ቢኒያም በእውነት ሀቀኛ ሰዉነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@mekonenelemma3584
@mekonenelemma3584 2 года назад
አቶ ቢንያም መጀመሪያ የሀይማኖትን መጋረጃ እግዚአብሔር ከፊትህ ላይ ያንሳልህ ገና እዉነት አልገባህም ስለ ኢየሱስ ምንም የምታዉቀዉ ነገር የለህም ከሁለታችሁም የጌታ ስብዕና የማይታይባችሁ ዕብሪተኞች ናችሁ አቶ ቢንያም ሽማግለህ ሆነህ እንደዚህ አይነት የዘቀጠ ንግግር ከአንተ አይጠበቅም ቀጥታ የሰይጣን ካርክተር ይታይበሃል
@mekdi1921
@mekdi1921 2 года назад
በእውነት ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ያክብርህ🙏 ትዝታው ልብ ይስጥህ😥።
@dagmawithailemichael6055
@dagmawithailemichael6055 2 года назад
ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 года назад
ፈጣሪ መስተዋልን ይስጥክ ትዝታዉ ባመከዉ እምነት አፈክ አትቀመጥም ስለ ተዋህዶ ለምን ታወራለክ ትተክ ወተክ የለዴ የራስክን ምፍቅና አስተምር የኛን አትካብን እዉነት አማኝ ከሆክ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
እመቤቴን ትንሽ ጠብቁ ትዝታው ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ይጨልላል።
@መሲየድግልማሪያምልጅ
ከዚክበላይ መጭለል ከየትይምጣ
@didimamo9835
@didimamo9835 2 года назад
Ere Aybalem be'fredeshew fired yefredbeshal tebki
@ባለዉለታዬ
@ባለዉለታዬ 2 года назад
ኧረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለዉ ከዚህ በላይ ምን ይሁን
@teshomeasefa5354
@teshomeasefa5354 2 года назад
“አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።” - ማቴዎስ 7፥5 ኢሄ መልክት እንደነ ቢኒያም ላሉ ግብዞች ነው የተጻፈው። የወንጌል ጠላት
@fatele7826
@fatele7826 Год назад
ትዝተው በቤቱ ይመልስህ ቢኒ እግዚአብሔር ያከብርልን ወንድሜ
@serkeserke4264
@serkeserke4264 2 года назад
ትዝታው እሚባለው እግዚአብሔር ምህረትን ይላክለት የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ብጽይተ ብጹሀን የሆነች እናታችን ድንግል ማርያም ልቦናውን ትመልስለት አለመታደል ነው እመብርሀን እቅፍ ውስጥ አለመሆን
@reality165
@reality165 Год назад
2ቆሮንቶስ 5:17 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ 19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
@Eyaasu
@Eyaasu 2 года назад
ትዝታው : በዴንቨር ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን በቅስና ሲያገለግል : ከተለያዩ ሴቶች ጋር ሲዘሙት : ከትዳሩ ውጭ ቢያንስ 7 ልጆች ወልዷል :: መርያም : ቤቷ ን አፅድታለች : በልዩ ጥበቧ ከቤቷ አባራዋለች :: ህጉን ስላፈረሰ : ተመልሶ የመቀደስ እድል የለውም :: ንስሃ ከገባ : ደብተራ የመሆን እድል ግን አለው :: እዚያም ጴንጤዎችጋ : ሴቶችን ጨርሷቸዋል :: ሰውየው : ከፍተኛ የሆነ የዝሙት መንፈስ አለበት :: አንድ ቀን : ድንግል ማርያም አፉን እንደምትዘጋው እርግጠኛ ነኝ :: ተአምረ ማርያም ላይ ደም ተፍቶ እንደሞተው : ትዝታውም : አንድ ቀን ደም ተፍቶ ይሞታል :: ይህ ከመሆኑ በፊት ግን : ንስሃ ቢገባ ይሻለው ነበር ::
@saramak
@saramak 2 года назад
ወደ መደበቂያው ጎሬ ገብቶል ከቅድስት ቤተክርስቲያን ሸሽቶ😥
@eleleta5821
@eleleta5821 2 года назад
ያለፈ ታሪክ ነው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 года назад
@@eleleta5821 በሳቅቅ አይ ጴንጤ ልቦና ይስጣችሁ
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜንንንን
@sarashume8889
@sarashume8889 2 года назад
ante erkus menfes yaderebhi sew nehi tize yekrstos abasader new ante tawit amlake nehi geta ygesitsihi ante nehi nshua megbat yalebhi sle zmut stawera ante man hokinanew
@sewnetayalew5781
@sewnetayalew5781 2 года назад
ፓስተር ቢኒያምን ግን እግዚአብሔር አምካክ እድሜና ጤና ይስጥው ለትዝታው ተብየው ማስተዋሉን ይስጠው
@masesisay5008
@masesisay5008 2 года назад
ምላሱ ላይ ነው እርኩስ መንፈሱ ያደረብት
@alazarmulugeta5606
@alazarmulugeta5606 2 года назад
ደስ የሚል ውይይት ነበረ ብዙ ነገር እንድማርና በሃይማኖቴ እንድፀናና እንድጠነክር ስላደረገኝ በመስማቴ ደስተኛ ነኝ።
@tamiratasefa4644
@tamiratasefa4644 Год назад
እንኳን ትዝታው እንደልቤ የተባለው ዳዊትም ልጅ ወልዷል። ሰው ስጋም ነውና አንዴ ሊወድቅ ቢችልም ቢንያም ይህንን እንደእግዚአብሔር ሰው ሳይሆን እንደ ሴትኛ አዳሪ ትዝታውን በሰው ፊት ለማዋረድ መንደርደሩ አሳፋሪ ነው። ክርስቶስ በሐዋሪያቱ ላይ ጉድፍን ባየ ጊዜ ጉድፋቸውን ከእግራቸው አጠበው እንጂ ለማዋረድ አልተጠቀመበትም። ጌታ ድክመት እንዳለብን ያውቃል። ትዜ ዛሬ ብዙዋችን ነፍሳት የማዳንን በእግዜር ፀጋ የተሰጠው ሰው።
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 года назад
ፓስተር ቢኒያም አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ የኔ ሀቀኛ ዕድሜህን ያርዝመው አባቴ 🙏🙏🙏🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 дней назад
አመንዝራ ደፋሪ ነዉ..ትዝታው ምኑ ነው የሚባረከው..ሤጣን ይባረካል እንዴ
@wegayehuabebe7749
@wegayehuabebe7749 2 года назад
ፓስትር ቢኒያም እሸቱ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ ምርጥ ፕሮቴስታንት ወንድማችን እውነተኛ ሰው የትም ይሁን የትም ይወደዳል ምክንያቱም እውነትን ስለያዘ እንወድካለን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥክ
@alenegetahun1825
@alenegetahun1825 2 года назад
Ewnetne Gezate Enji ateshitate Biniam.
@meticar4025
@meticar4025 2 года назад
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይላል ያገሬ ሰዉ አይይይ ትዝታዉ ነፍስ ይማር እፍፍፍ 💒💒💒💒
@mimiatwibunademanw7773
@mimiatwibunademanw7773 2 года назад
Amen😭
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
ማሽላ እያረረ ይስቃል
@meronalemayehu3840
@meronalemayehu3840 2 года назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ ሳይገባህ በደመነፍስ ስትዘምር ኖርክ እንጂ አታውቃትም።"የስድብ አፍ ተሰጠው " የትንቢት መፈጸሚያ ለሆንከው ላንተ ወየው !!!እናታችን ድንግል ማርያም አዎ የምህረት ኪዳን ነች።አሜን ለኛ ላመንነው ይደረግልን።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Год назад
EYESUS GETA NW!
@alem2334
@alem2334 Год назад
አቤቱ ትግስትህ እስከምን ድረስ ነው ፍቅርህ እስከምን ድረስ ነው በስምክ እየነገዱ እስከመቼስ ዝም ትላለህ እግዚአብሔር ሆይ ሀፅያታችንን ይቅር ብለክ ወደ መልካሙ መንገድ መልሰን
@Abenezer1100
@Abenezer1100 2 года назад
ወንጌል ስለ ክርስቶስ ብቻ ነው ሚናገረው ሮሜ 1 ላይ ይነግረናል። ክርስቶስ የመስዋዕቱም በግ ካህኑም እየሱስ ነው መካከለኛ ማለት ይሄ ነው ። ቢንያም ግን እግዚአብሔር ይድረስልህ ሰውን ሀጥያተኛ ማለት ፈራጅ ሆንክ መጀመሪያ አንተ ጋር ያለውን ምሰሶ ሳታይ የሰውን ግዱፍ ለማየት አትሞክር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክ
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 2 года назад
ትዝታው ሳሙኤል ልቦና ይስጥህ እግዚያብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብዙሙሁራን ሊቃውንት አላት ፈጣሪልቦና ይስጥህ
@saramak
@saramak 2 года назад
ወደድክም ጠላህም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችንናት ግን አምላክ ናት አላልንም የክርስቶስ ደምም በድንግል ማርያም ደም ተቀይሮል የሚል አስተምሮ የለም ሰምተንም አናውቅም
@MsNexus
@MsNexus 2 года назад
እውነት ነው ዝም ብለው እኮ ነው ሚቀላቅሉት መቼ እንድህ ብላ አስተማረችሽ ቤተክርስትያን ከየት እንደማመጡት ይህ ጠማማ ቃላቸውን ልቦና ይስጣችሁ
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 2 года назад
ትዝታው እኔኮ የሚገርመኝ እመቤታችን ድንግል ማርያምን እኛ ስለወደድናት ስላከበርናት አንተን ምንአግብቶህ ነው ያንገበገበህ እንዴ? የአምላክ እናት እኮናት እስቲ እራስህን መርምር ግን በጤናህ ነው?
@etsegenethailedametw1080
@etsegenethailedametw1080 2 года назад
እኛ ኦርቶዶክሶች በእየሱስ ደም ነው የዳነው ነው ብለን የምናምነው
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ 2 года назад
ወ/ሮ ትዝታው እባክሽ ምላስሽን በልኩ አርጊው በጣም ትቸኩላለች ተመከሪ
@እዩየማሪያምልጅ
@እዩየማሪያምልጅ 2 года назад
ስዝታው የውነት ልቦና ይስጥህ ዳብሎስ የሰለጠነብህ አተ ንፍጥ. የሆንክ እመቤቴ ፍርዱን ትስጥህ አተ ተጨማለክ. ኢጭ አበዛህው የውነት ፓስተር ቢኒያም እመቤቴ ይጠብቅህ አጠራርህ ሲያምር የውነት።
@anbessaw7649
@anbessaw7649 2 года назад
ትዝታ ወንድሜ አንተ እና እኛ እንፈርሳለን እንጂ ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ አይፈርሱም። ንሰሀ ግባ።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Год назад
EYESUS HULUN HATYAT YATEBEL,AHUN YE EYESUS HONUAL!
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg 2 года назад
ክክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ትዝታ አበደ ልብሱን ጠለ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ልቦና ይስክ ትዝታው ፓስተር ብናያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዋውውውው ትዝታን አሰበድከው ክክክክክክ ወይ ትዝታ
@mesgela
@mesgela 2 года назад
በጣም የሚገርመው እሱ እንኳን እንዲህ በአለም ሀጢያት እየተጨማለቀና በሽርሙጥና ከቤተክርስቲያን ተባሮ ሳለ በእግዚአብሄር ቀኝ እቀመጣለሁ ብሎ እየተቀደደ ምድርና ሰማይ የማይችሉትን የዘላለም አምላክ በማህጸኗ ተሸክማ ወልዳ ጡቷን አጥብታ ያሳደገች እናቱ ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ቀኝ ተቀመጠች የሚለውን ቃል በዚህ ልክ እንዴት ሊያንገሸግሽው እንደቻለ ይገርማል? አያችሁ ሉሲፈር ሲቆጣጠር የሰዎችን ጭንቅቅት በዚህ ልክ ነው ድፍን የሚያደርገው፡ እግዚአብሄር ከዚህ መንፈስ ይሰውረን!!!
@teshomedadi2949
@teshomedadi2949 2 года назад
ትዝታው ወሬው ሁሉ የዱርዬ ነው ምህረቱን ይላክልህ እመቤቴ ትዳብስህ
@tade300
@tade300 2 года назад
ቢኒያም በዚህ ንግግርህ በእርግጥ እውነትህ ከሆነ ለአንተ ድነት ያስፈልገሀል: በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነህ መዳን ያስፈልገሀል ብዬ እመከረሃለሁኝ! አደራ ይህንን መልክት ለቢኒያም አድርሱልኝ።
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 года назад
ዘንዶዉ እመቤታችን ላይ ነዉ ቀስት ያደረገዉ ዘንዶዉ ይገርማል እሄን እንጊሊዘኛክን ጣለዉ በሰዉ ቋንቋ ተመፃደክ
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
አልቻለበትም ችሎ ቢናገር ጥሩ ነበር
@matilove3643
@matilove3643 2 года назад
ትዝታው እግዚአብሔር. ምህረቱን ይላክልህ እስከነባለቤትህ!!!
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
በገንዘቡ የተገዛች መሆን አለባት
@የዳዊትልጅሆይማረን
ቸሩ መድሀኒ አለም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ሰዉ የዚህን ያክል ይረክሳል ? መምህር ቢኒያም ጸጋዉን ይብዛልህ
@almaztegene5506
@almaztegene5506 Год назад
ትዝታው ቅንጣት እውነት የሌለህ የዲያቢሎስ መጫወቻ!! እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ ፀጋህ እንደተገፈፈ እንዳትሞት ለንስሀ ያብቃህ!!
@rahel3817
@rahel3817 2 года назад
“አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን?” - ሐዋርያት 13፥10
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 года назад
ወይ አየ ትዝታ አሳዘነኝ ምስክን እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም
@lizabella151
@lizabella151 2 года назад
እናንተን ይማራችሁ ይሄን ሌባ ብንያም ማመናችሁ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
@@lizabella151 ነፍስ ይማር በእውነት ለናንተ
@edengenet2464
@edengenet2464 2 года назад
እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቀርቶ አንተም ንስሀ ብትገባ❗️ እራስክን በእግዚአብሔር ፊት ብታዋርድ❗️በአብ ቀኝ ትቀመጣለህ‼️ ትንሽ ትህትና የሌለክ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌለክ እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ‼️
@degenetshiferaw3816
@degenetshiferaw3816 Год назад
ቅድስት ድግልማሪያም የጌታቺን የመድሀኔታቺን የአማናኤል የየሱስ ክርስቶስ የመድሀኔአለም እናትናት
@seblebekle8156
@seblebekle8156 2 года назад
እግዚያብሄር ልቦና ይስጥል ትዝታ አንተነህ ዛሬ የኦርቶዶክስ መንፈስ እያልክ የምታላግጠው ይገርማልኮ እኔ ትዝታ ብዬ የምጠራህ የነበርክበትን ነገር እንድታስብ ስለምፈልግ ነው
@wondimukolcha75
@wondimukolcha75 2 года назад
ፓ/ር ቢኒ ኦርቶዶክሶችን አስደስታለሁ እያልክ የምትመዛቸዉ ሃሳቦች ከመፅሐፍ ቅዱስ ዕዉቀት ነፃ እነደሆነክ ያሳብቅብሃል፡፡ደግሞ በዕዉቀት መሞገት ሲያቅትህ ልጅ ወልደህ ካድክ ምናምን ትላለህ፡፡ በጣም የአስተሳሰብ ደሃ የቤተሰብ በጥባጭና ፓ/ርነትህ ሁሉ የሚያጠራጥር ሰዉ ነህ፡፡
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 2 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት እኮ የምታነቡትን መፅሐፍ ቅዱስ ተርጉማ የሰጠቻችሁ ናት ከ3000 ሺህ ዓመት በፊት የነበረች ናት ቢኒያም አይደለም የሚመሰክርላት ለምን እራሳችሁን አትችሉም የራሳችሁ የሆነ አንድም ነገር የላችሁም
@addisbroom682
@addisbroom682 2 года назад
ትንሽ አታፍሪም ፓስተር ቢኒያም ያለው እኮ ለምን ውሸት ታወራለክ ትሳደባለክ ማስረጃ አምጣ ነው ያለው ለነገሩ አችም የስድብ መንፈስ ያደረብሽ ብትሆኝ ነው እንጂ መቼም ሁሉንም ንግግር ሰምተሽዋል አንቺንም እሱንም እግዚያብሔር ይማራችሁ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
ፓስተር ቢንያም ክበርልን ትልቅ ሰው ነሕ👏👍 ይሔን የእናት ጡት ነካሽ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠው
@rajibiru2282
@rajibiru2282 2 года назад
ያንቺን ይንከስልሽ
@aduethiopian
@aduethiopian Год назад
እግዚአብሂር ልቦና ይስጥህ ትዝታው ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ኑርልን♥♥♥♥♥
@nile5492
@nile5492 2 года назад
“ታዲያ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ፣ የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ተራ ነገር የቈጠረ፣ የጸጋንም መንፈስ ያክፋፋ እንደ ምን ያለ የባሰ ቅጣት ይገባው ይመስላችኋል?” ‭‭ዕብራውያን‬ ‭10:29‬ ‭ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ ወደ ቀናውም ይመልስ ለወንጌል ጠላት መሆን ትልቅ ቅጣት እንዳልው ታውቃለህና
@hewanendewaza5207
@hewanendewaza5207 2 года назад
እመቤቴ ማርያም ተአምርሽን አሳያቸው በጠፋ ሰወች። እመቤቴ እውነተኞችን እነደ ፓስተር ቢንያም አይነቶችን ወደ ቤትሽ ሰብስቢያነው!
@haymanottadesse2199
@haymanottadesse2199 2 года назад
ትዝታው ምስኪን አይምሮው ሲነካ ትዝታ እንኳን አላስቀረለትም የዘመርክላትን እመብርሃን እረሳህ እግዚያብሔር ይማርህ ሰው ቢኖርህ እንደዚህ ሳትጨልል የህክምና ክትትል እንድታረግ ይረዳህ ነበር
@hanagetachew6570
@hanagetachew6570 2 года назад
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በሚራራዉ ልብሽ አስቢን ስራችን ያሳፍራል
@Samrawit1921
@Samrawit1921 2 года назад
በስማምዬ ትላንት በዝማሬ ሲዘምር የነበረ አንደበት ዛሬ እንዴት ለትችት ተጋበዘ በተለይ ለእመቤቴ ማርያም ያለክ ጥላቻ እና ንቀት ይገርማል አምላኬ እስከ ድድብናዬ ውሰደኝ ብዙ ማወቅ ፍልስፍና እና መፈታተን ይከታል ልቦናክን ይመልስልክ ትዝታው
@haregmidekisa4599
@haregmidekisa4599 Год назад
ትዝታው እንግሊዘኛ ለመውራት ምቾት ፍለጋ ማርያምን መንቋሸሽ አያስፈልግህም ምህረት ይላክልህ
@Tideg-g7e
@Tideg-g7e Год назад
ፓስተር ቢኒያም እውነት ካንተ ጋር ናት ተባረክ
@mahaderadgo4959
@mahaderadgo4959 2 года назад
እውነት ፓስተር ቢኒያም ክብር ይስጥልን እቤት ትዝታው የአጋንት መናገሻ ሆኗል ይቅር አምላክ እቤት ድፍረትህ
@mesfinbadebo806
@mesfinbadebo806 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ወንድም ቢኒያም በዚህ ዘመን በንደዚህ አይነት መንገድ ስንት የጌታ ስራ ትተን እማይሆን ክርክር ያሳዝናል ጌ ታ ምን ይለን ይሆን ባከህ ከዚህ ከርክር ውጣ ወንጌል ስበከ ወንድምህ መስፍን
@tinakurabachew6113
@tinakurabachew6113 2 года назад
1ኛ ቆሮንቶስ 13 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚ ጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሿሿ ጸናጽል ነኝ። ² የትንቢት ስጦታ ቢኖረኝ፣ ምስጢርን ሁሉና ዕውቀትን ሁሉ ባውቅ፣ ተራራንም ከቦታው የሚነቅል እምነት ቢኖረኝ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። ³ ያለኝን ሁሉ ለድኾች ብሰጥ፣ ሰውነቴንም እንዲቃጠል ለእሳት ብዳርግ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም። Egziabeher yeraralachu.
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 Год назад
ትዝታው በአሜሪካን የሠራሀው የውምብድና ሥራ ሁላችን ሠምተናል።በአገልግሎት ላይ እያለህ በአሜሪካ ከሁለት ሜስት በላይ ያለህ መሆኑን ሰምተናል።የሚሻልህ ወደ ንሰሀ አስተሳሰብ ይዘህ ብትገባ ነው የሚሻልህ።ከአንተ ወንጌል አስተማሪነት ፣አውቃለሁ ባይነት እኛ ወንጌል ብዙ የማናነበው ሰዎች በዕምነት የተሻልን ነን።ቢያንስ የንሰሀ ሕይወት አለኝ ።ንግግርህ ሁሉ የሚያሳየው አለማዊ መሆንን ነው የሚያሳየው።ታይቶ ለሚጠፋ ዓለም ለሥጋ ብቻ መኖር ትክክል አይደለም።ሠላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን።
@tiruworkgedifew8653
@tiruworkgedifew8653 Год назад
ትዝታው ልቦና ይስጥህ ቅድስት ድንግል ማርያም የሆነ ነገር አድርጋ ታሳየን??ፓስተር ቢኒያም ብዙ ነገር ታቃለህ እግዛቤር ይስጥህ
@sebledejene3705
@sebledejene3705 2 года назад
አይ ትዝታው አሳዘንከኝ😭😭😭😭😭
@AW-go3su
@AW-go3su 2 года назад
አኔን ብቻ ስሙኘ የሚል አጋንንት ነው ትዝታው ካሴት ነጋዴ ነው
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 2 года назад
ትዝታ ከኦርቶዶክስ አይወርድም የማራም ደም ብላ አታሰተምረም ትዝታው ፈጣሪ ልብ ይስጥ
@aklilukassaw5656
@aklilukassaw5656 Год назад
ትዝታው በጣም ታሳዝናለሕ ። ጭብጥ የሌለው ነገር ነው የምታወራው። እግዚአብሔር ይቅር ይበልሕ።
@Asnakech100
@Asnakech100 2 года назад
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክህ ! ይህን ጉደኛ በዝሙትና ከትዳሩ ውጪ ሲማግጥ ልጅ ወልዶ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የተባረረ እርኩስ የሰይጣን ተላላኪ ሴሰኛው አቶ ትዝታው ሳሙኤልን ልክ አስገባህልን! ነጋ ጠባ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን የሚዘልፈው ለካ በዝሙትና በአፀያፊ ተግባሩ ስላባረረችው ነው! የታባቱ ልኩን ነግረኸዋል! ደግ አድርገሃል! ለዚህ ያልታረመ ተራ ተሳዳቢ አለሌ ሲያንሰው ነው! እልልልል.......... ምስጋናዬ ይድረስህ !!
@መቅደስፅጌማርያምA7
@መቅደስፅጌማርያምA7 2 года назад
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ያክብርህ
@kidssome9454
@kidssome9454 2 года назад
ወይኔ ያታደክ ካጅ ትዝታው ተብዬው ተዋህዶ ለመሆን ገና ባድስ መልክ መወለድ አለብህ በብር ሀማኖትህን ሽጠህ የበላች ይይይይ ከአለህበት ካሰተኛ እየሱ ያውጣህ አዴ ሰፍሮብሀል መናፍስቱ ታዛዝናለህ አዝኩኸ ላተ እግዚአብሄር አምላክ ከታሰክበት ካዳራሽ መፈስ ያስፈታህ እዳትሞኝ እመብርሀን ክርስቶስ ልጃ አክበራት አተ ስላክ ክብራ አዳች ነገር አይቀንስም ተበደክ አተ ውኔ ወድሜ አዘኩልኝ ቅዥብ ነው ያከው መፈሱ ነው
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 года назад
ከክርስቶስ ጋር ያልሞተ የእኔነት ኡኡታ... ወንድምን ለማዋረድ የሚቸኩሉ አንደበቶች እኔነት የገነነበት ጩኸት እኔ እኔ እኔ እግዚኦ እግዚኦ ትውልዱ ባይጠፋ ነው የሚገርመኝ
@uaeuae6416
@uaeuae6416 2 года назад
ወይ ትዝታው ለካ የአስተሳሰብ ደሃ ነህ ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስልህ
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
እግዚኣብሄር ይባርክህ ፓስተር ብንያም።
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 2 года назад
የሰውን ግለህይወት መተንን የማርያምን ሜረግ አያረጋግጥም ርዕስ ጠብቆ መወያየት ያለመቻል ችግር ያለበት ውይይት አይደለም ብሽሽቅ አያስተምርም::
@messia8257
@messia8257 Год назад
አይ ትዝታው በዝሙት በሽርሙጥና መንግስተ ሰማያት አይወረስም ሲቀጥል እምነት ቦታ መቀያየር አያፀድቅም ጌታን ለመጥራት ሞራሉ የለህም 😢
@mihirettesfaye8024
@mihirettesfaye8024 2 года назад
ትዝታው ባጠቃላይ እስታየሉ የዱርዬ ነው በጭራሽ በድቁና ህይወት ያለፈ አይመስልም
@HabibaHabibatube-m9e
@HabibaHabibatube-m9e 2 года назад
ወይኔ አረ ትዝታው አብዷል
@yemsida1758
@yemsida1758 2 года назад
መንፈስ ቅዱስን የሚሳደብ ምህረት የለውም የዮሐንስ እናት በመንፈስ ተሞልታ ያመሰገነቻትን እየሰደበ እና እየናቀ ጌታ ያዋርደዋል በትእቢት የሞላ ይዋረደል
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ማርያም የእግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ናት ኣላጃችን ንፅህተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ናት ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ፈራጂ ነው አወ ያድናል አድኖናል ጌታ የጌቶች ጌታ ነው
@meseytbarek692
@meseytbarek692 Год назад
በመጀመርያ ፓስተር ቢንያም ሽታዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁሉም ፓስተሮች ምነዉ እንዳተ በሆኑ ብየ ተመኘሁ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💜💚💜💚💜💚💜💐💜👏አቶ ትዝታዉ ሳሙኤል በመጀመርያ ስማ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቤተክርስቲያን አስተምሮዋን ወይም ዶግማ ና ቅንኖዋን አታቅም ስለማታዉቀዉ ነገር ለምን ትዘባጥራለህ
@limenewejigu2070
@limenewejigu2070 2 года назад
በእውነት ብዚህ ዘመን የምንያቸው ሰች ስለኢየሱስም ይህን ስሌላ ንግግር ሳጥናኤል እርስ እንደዚህ አይነት ድፍረት አልነበረውም እንደ ትዝታው አይነት እሪያ ቢንያም አትድከም
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
እናተ ግን ሀይማኖታችሁ ሌላ ምን አገባችሁሁሁሁሁ አፈር ብላ ምንም ሳታቅቅ አያምኑም በየሱስ አትበል ግን ታሳዝናለህ አየ ጌታ ሆይ እደው መስሎህ ነውጅ ባትዋሽም ያላደለችውን ናት እያልክ ሀይማኖትን ብታጥላላ ተዋህዶ የከበረች ናት ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ያከበራት ተዋህዶ ሀይማኖት❤
@bezubekure3859
@bezubekure3859 2 года назад
ደወንድማችን. ትዝታው የምለው ነገር ቢኖር ዝም በሉት የፈለገውን ይበል ዋጋውን. ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪው ከድንግል ማርያም ልጅ ያገኘዋል ደግሞ አትፍረዱበት አንዴ ሱክድ የሳጥናኤልን ዶክትሪት ድግሪ በላዩ ጭኖበታል ምንም መከራከር አያስፈልግም በቁሙ ሞቷል ከሞተ ሰው ጋር መከራከር ደግሞ ለአስከሬ ልብስ እንደ መቀየር ማለት ነው ማለቴ አፈር ለሚገባ (የገባ )ለማለት ነው. ውይይይ ብዙ አወራሁ ይቅር ይበለኝ ይህን መልእክት ለወንድሚ መልእክተ ዮሐንስን ላልቆጠረው አድርሱልኝ መሐረነ ነኝ ከአአ
@tigistdesta8357
@tigistdesta8357 2 года назад
እባክህን ትዝታው ሥሟን አትጥራ ልጆ ይፍርድብህ ያደቆነህ ሰይጣን ይዛህ ይጥፍ
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 года назад
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ወደቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነት ይጨምርህ አሜን በስመአብ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ትዝታው በጣም ተዳፍረሃል እግዚአብሔር ያከበራቸውን አንተ የምታዋርዳቸው ማን ስለሆንህ ነው የምታደርገውን አታውቅምና ይቅር ይበልህ
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Год назад
ፓስተር ቢንያም። ሆይ ትዝታው ያምናል ብለህ አትጠብቅ እምዬን ኦርቶዶክስን ተዋህዶ ክዶና አፈንግጦ የሔደ ተራ ስው እንዴት ፈጣሪውን የካደና ተራ ስው እንዴት ያምንልኛል ብለህ አታስብ ( እንዴት የወለደውን የአብራኩን ልጅ አይከዳም ብለህ ማስብህ ትልቅ ስህተት ነው )
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 2 года назад
ትዝታው በተዋህዶ ነበርኩ ለምትለው መድሀኒአለም ልቦናህን ስላወቀ ክፉ እንደሁንክ ስላወቀ ምስጢራቱነ መድሀኒአለም ሰወረብህ ለዚህ ነው በተጣመ ሀሳብ የተተበተብከው
@biniyamnecho9853
@biniyamnecho9853 2 года назад
ከፍጥረታት ሁሉ ተለይታ አምላኳን ልጄ የምትል ማርያም ብቻ!!!
@sabag2099
@sabag2099 2 года назад
Orthodox malet mariam new????
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 года назад
ኪዳነ ምህረት ማለት የምህረት አማላጅ ናት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 года назад
ቢገባችሁ ኦርቶዶክስ ናት ሁሉን የእየሱስክርስቶስን ክብረ በአል ቀምራ ያቀረበችላችሁ ድብረታቦር ፣ ትንሳኤ ፣ ገና ፣ብላ ቀኑን ቀምራ ያቀረበችላችሁ የራሳችሁ የሆነ ነገር የላችሁም የምታከብሩት ሁሉ በኦርቶዶክስ የተዘጋጄ ነው የእናንተ የሆነ አንድም ነገር የላችሁም ከሀዲዎች ።
@yohanishabite
@yohanishabite 2 года назад
ፓስቴር ቢንያም እናመሰግናለን።እውነታውን ለትዝታ ስለተናገርክ ደስ ብሎናል።የሚገርመው ሰዎች እውነታውን በጥቅም የቀየሩ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
@eyob3065
@eyob3065 Год назад
የልጆች እንጀራ ለብችሎች አይሰጥም ያለዉ ጌታ ነዉ ፓስተር ቢኒያም ቡችላ ነዉ ወይም ዉሻ ወደ ትፍቱ እንደሚመለስ ነዉ። ፓስተር ትዝታዉ አንተ ሙሴ ለጌታ ተልኮ በርታ
@Natanem6596
@Natanem6596 2 года назад
ትዝታው ከኦርቶዶክስ ከወጣህ ጀምሮ ትህትናህም ሞገስም ጠፍቶብሀል 14 ቀን ተጠመቅ የስድብ አና የንቀት የዲያቢሎስ መንፈስ ይወጣልሀል
@yitbarekmelaku4265
@yitbarekmelaku4265 2 года назад
Paster bini እግዚአብሔር ያክብርልን
@comceill7240
@comceill7240 2 года назад
ምህርቱን ይላክልክ ወደቤቱ ይመልስህ ትዝታው
@goitommeasho2469
@goitommeasho2469 2 года назад
በእውነት እናንተ ክርስቶስን እንወክላለን እያላችሁ ባልሆነ
Далее
ITZY "GOLD" M/V
03:20
Просмотров 6 млн
ITZY "GOLD" M/V
03:20
Просмотров 6 млн