Тёмный

ትዝታ አነጋጋሪ ምርጥ ፊልም ምርቃት | Tizita new Ethiopian Movie Released Kalkidan Tibebu | Engidasew Habte Teddy 

Teklu Fikadu
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

ትዝታ አነጋጋሪ ምርጥ ፊልም ምርቃት | Tizita new Ethiopian Movie Released Kalkidan Tibebu | Engidasew Habte Teddy

Опубликовано:

 

14 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 14 дней назад
ቃልዬ እንካን ወደስራሽ ስለተመለቨ ደስ ነው። ያለዬ አድናቄቨ ከሌባኖን
@UllaUae
@UllaUae 14 дней назад
ብዙዎቹ ጥቁር ነው የለበሱት
@user-iu8ud9ob3n
@user-iu8ud9ob3n 14 дней назад
ያለ መላ አያጣም ይላል ያአገሬ ሰው!!ባባየ አፈሩ ይቅለልህ የኔ ለጋ
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 14 дней назад
ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ማሚየንም የባባየን እናት ስላየኋቸው በጣምምም ነው ደስስስ ያለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤❤
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s 14 дней назад
እኔ ባባ ሲሞት አባቴም የሞተበት ቀን ነበር ሁሌም እሱን ሳይ አለቅሳለሁ😢😢😢
@saraask.1729
@saraask.1729 14 дней назад
ከእዚህ ሁሉ ሰው አይኔ ያየው ዘማሪ ተከስተን ቢቻ ነው
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 14 дней назад
የቃልዬ እንኳን ደስስስ አለሽ ቃልዬ በዚህ መልኩ ወደ ስራዋ ተመልሳ ስላየናት በጣም ደስስስ ብሎናል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሠድ ❤❤❤❤❤
@YohannisShebawe
@YohannisShebawe 14 дней назад
እንኳን ፈገግ አልሽልኝ የኔ የዋህ ቃል እውነት ❤❤❤❤❤
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 14 дней назад
ቃል እኳን ለዚህ አበቃሽ አይገርም በባባ ስብር ነበር ያለችው ያውም ተፋተው ቆይተው ለነገሩ እኳን ለቃል ለኛም ሞቱ በጣም አስደንግጦን ነበር
@Devo-21m
@Devo-21m 14 дней назад
ፓስተር ተከስተ ምን ሊሰራ መጣ ሊሰብክ ወይስ 🤨
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 14 дней назад
ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 😢 የውስጥሽን ሀዘን ጨርሶ ይውጣልሽ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 14 дней назад
❤❤❤ቃልዬ
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 14 дней назад
የኔ ዉዶች ቃሊዬና እንግዳ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-rc7up7bc6v
@user-rc7up7bc6v 14 дней назад
ማማተቧ😢❤
@BedriaHussien
@BedriaHussien 14 дней назад
ቃልዬ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@user-sy2dh6xi7j
@user-sy2dh6xi7j 14 дней назад
ባባ የምንወደው ሰው ነው በቃ ፈጣሪ በገነት ያኑረው
@emebetsefara5639
@emebetsefara5639 9 часов назад
congratulations I’m happy for you guys.
@HaytiJamle
@HaytiJamle 14 дней назад
ጎበዝ በርቺ ቃልዬ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 14 дней назад
አቤት የካማራ ጋጋታ ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 14 дней назад
ያረቢ 😱 የካሜራ መዓት ምን ጉድ ነዉ😅😅😅😅😅
Далее
Каха инструкция по шашлыку
01:00
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
Просмотров 177 тыс.
Каха инструкция по шашлыку
01:00