Тёмный

ትዳሬ አደጋ ላይ ነው!! ባለቤቴ ወሲብ ላይ ደከመብኝ!! 

ዱካ ሾው /duka show
Подписаться 146 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

ትዳሬ አደጋ ላይ ነው!!
ባለቤቴ ወሲብ ላይ ደከመብኝ!!
@Addiskememoch @AddisRadar-nr8cw @AddisChewataOfficial

Развлечения

Опубликовано:

 

20 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 801   
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c Месяц назад
የኔ እህት መረጋጋትሽ ከጥሩ ቤተሰብ የወጣሽ ልጅ መሆንሽ ያስታውቃል መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Месяц назад
አወ ወላሂ ወልደዉ ለመሳምያብቃቸዉአላህ ሸግራቸዉንም ይፈታላቸዉ ብረቱሴት ነችጀግና በለፈዉ 1ወረ ተሚዜዋጋየተኛችአለችየለእደ መልካምሳይሀገሬላይተሰፋይኖረኛል
@Abay-yi7to
@Abay-yi7to Месяц назад
ፋርማሲኮ አበረታች አለ እሱን ለምን አይጠቀምም እጅግ በጣም አክቲቭ ያደርጋሉ እኔ ተሎ የመጨረስ ችግር አጋጥሞኝ ነበር አሁን ቸከሧ ጠፋች እንጅ ላቤ ጠብጠብ ካላለ ወይፍንክች ከፋርማሲ ይሞክር ግልፅ ምክር ነው
@user-ek6ro4nt2g
@user-ek6ro4nt2g Месяц назад
​@@Abay-yi7to😂😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h Месяц назад
ሚስትዮዋ ብስል ነች ተባረኪየኔቆንጆ እግዚአብሔርይረዳችሁ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Месяц назад
@@user-rw9cz1fh4q አሁን ኮመንትሺን እንዴት እናንብበው
@muhammedabuhamza2971
@muhammedabuhamza2971 Месяц назад
እንዲህ አይነት መልካም ሴት ለስሜት ሳይሆን ለትዳሯ የሚትኖር ማየት ታስፋ ይሰጣል።ፈጣሪ ያስተካክልላት
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Месяц назад
አሜን እውነት
@ZainabAwal
@ZainabAwal 24 дня назад
ወላሂ በጣም ጀግና ነት የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Месяц назад
አላህ ይጠብቅህ ባለፉው እናቷን ታገትኩ ብላ ብር ምትጠይቀዋን ልጅና ያቺ ምስኪን እናት መጨረሻ አሳውቀን
@addisw1713
@addisw1713 Месяц назад
እውነት ነው
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Месяц назад
እየጠበቀሁነዉ
@user-fozeya
@user-fozeya Месяц назад
🎉🎉
@vxdb3805
@vxdb3805 Месяц назад
Eytabakin Nw
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Месяц назад
አዎ ዘላለም አሳውቀን እንጂ እየጠበቅን ነው
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz Месяц назад
ይህን የሚፈታ በፍትሄ ንሰሃ ገብቶ በፆም በፀሎት እና በስግደት ፋለም ብቻ ነው እና ጠበልበጠመቅ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Месяц назад
አንተ ምን ጉድ ነው በየጊዜው የምታመጣብን ያልሰማነው እንጂ ውነትም ያልተሰራ ነገር የለም ያልከው
@JamalHussein-wq8ut
@JamalHussein-wq8ut Месяц назад
ምንደሆነ ምቼ ታወቀና
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Месяц назад
TbeL minamin atbLu Egzabeher amilk bicha new adagu
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Месяц назад
በጣም ጥሩ ሴት ነሽ እውነት ተባርክ ለመጀመሪያ ጊዜ እኔ ብና ላፍላ ብለ የብና ስም ይጠራሽ ጥሩሴት
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Месяц назад
አወ እረጋታዋ ለባሏ ያለትክብሬ❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Месяц назад
@@user-rw9cz1fh4q እውነት ነው
@mesayanteneh3559
@mesayanteneh3559 Месяц назад
ወደ ፀበል ሂድ የመምህር ተስፍዬን ገጠመኝ አዳምጥ ስገድ ፀልይ ተጠመቅ መንፈስ ነው አይዞን ወንድሜ
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d Месяц назад
❤❤❤❤
@user-yr7gw7yf7w
@user-yr7gw7yf7w Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Месяц назад
ድቅምትነውዬሚሰራው😂
@bamlaklegese484
@bamlaklegese484 Месяц назад
arif meker new please endza endiyaderg erdaw duka ebakh
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Месяц назад
ከደብተራዎች ጋር አትጋፈጥ በፀሎት ብቻ ነው እነሱን ማሸነፍ እሚቻለው በእርኩስ መንፈስ በመላክ ይጎዱሀል ዘሎዬ ❤በጣም ነው እማከብርህ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Месяц назад
ሰይጣን ደብተራ ምን አባቱ ስልጣን አለው ሰይጣን መቼ ነው ከፈጣሪካ የሚደራደረው መቼ ነው ከእግዝያብሔር ፌት የሚቄመው የተጣለ ሲኦል ቤቱ የሆነ ክፍ አይል የለውም የአንገቱ መመታት ከላይ ስለሆነ የአጎነበስ ላኣጭ የሚአዝረከርክ ውሻ ማለት ነው ለሚፈሩት ብርቱ ነው በእየሱስ ስም ከምድሪቱ ላይ በእሳት ይንደድ
@nefisasemane
@nefisasemane Месяц назад
ምን ያመጣሉ ከሰው የነሡ ናቸው
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Месяц назад
ምንም አያመጡም ቢያውቅ ለራሱ አያውቅም
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 Месяц назад
በፍፁም አትፍሩ ፆም ፀሎት ስግደት ሊኖረን ይገባል ይኸዉ ተዋረደ። የሚያከብረንን እግዚአብሔር ብቻ ፍሩ
@addisw1713
@addisw1713 Месяц назад
ምንም አያመጣም መተታም
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 Месяц назад
አንተ ምን አይነት ሠዉ ነህ የኢትዮጰያ ጀግና ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Месяц назад
እግዜአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፀባይ ሰናይ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara Месяц назад
እነዚክ ደብተራወችእና ጠንቋይወች ይድፋቸው አቦ ሚስኪን 🥺
@brhanbrhan7225
@brhanbrhan7225 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏ጕድ ነዉ ዘንድሮ 😢
@tirhasberhe8571
@tirhasberhe8571 Месяц назад
Amlk minale Keizer midair bitatefachew😂😂😂
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei Месяц назад
አሜንን ይደፉክ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Месяц назад
እሔንን ጋዜጠኛ እዴት እደምወደው እስከ ስራው ለሰው ያለው ክብር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ ወንድማለም ❤
@zinazina853
@zinazina853 Месяц назад
የሰው ብልት አቆማለው ብዬ ባደባባይ ቆምኩኝ 😂😂😂😂ባደባባይ አይደለም ገና ፍርድ ቤት ትቆማለ የመልስ ምት ዘልዬ ለዘላለም ኑሪልኝ 🙏🙏🥰🥰🥰👍👍👍
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Месяц назад
😂😂😂
@Enqu-lg1og
@Enqu-lg1og Месяц назад
እውነት መልሱ ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
@user-ft8mn7sm3n
@user-ft8mn7sm3n Месяц назад
Omgd 😂😂😂😂😂
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 Месяц назад
😅😂😂😂😂😂😂😂
@seniyasemantube
@seniyasemantube Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-lq2xe9qq9i
@user-lq2xe9qq9i Месяц назад
ወላሂ የኔህት በጣም ጎበዝ ነሸ እህቴ በዝሁ ቀጥይ በት
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Месяц назад
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጠኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 👍👍❤❤
@NureyaTemam
@NureyaTemam Месяц назад
እህቴ ይህ ታሪክ የእኔ ታሪክ ጋር አንድ አይነት ነው ባለቤቴ ጋር ለያ ይተናል
@user-fozeya
@user-fozeya Месяц назад
ግን ለምንድነው በሄድሽበት ላይክ የምትለምኒው ማለቴ የልምና ???? መልሽልኝ ገልሞኝ ነው
@AbduMohammed-le9ms
@AbduMohammed-le9ms Месяц назад
Enanten magnet felegalow bemin enegenagne
@user-lp7cb5ww7c
@user-lp7cb5ww7c Месяц назад
❤❤❤❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Месяц назад
@@NureyaTemam የተሻለውን ሂወት ይስጥሺ ያጋጥማል
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m Месяц назад
ስመኝው የነበረው ዛሬ ተሳክካ እልል የስት ሰው ህይወት ጨለመ ወንድሜ እድሜህ ይርዘም
@zelekekache9756
@zelekekache9756 Месяц назад
በጣም ጎበዝ ጋዜጤኛ ጌታ ይባርክህ !
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 Месяц назад
ዘንድሮ የምናየው የምንሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል እግዞ ማረነ ክርስቶስ ፀበል ይጠመቅ ይድና በእምነት ደካማ ሰንሆን መናፊስት ይጫወትብናል 😢😢😢
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Месяц назад
በትክክል
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y Месяц назад
ጉድ ነው ዘድሮ ምን አይሰማ😢😢😢😢
@JamalHussein-wq8ut
@JamalHussein-wq8ut Месяц назад
በጣም ደስ የሚትዪ ነሽ ሌሎች ሴቶች ቢሆኑ እንኳን አራት አመት አራት ቀን አታድርምም ትሳደባለች ፈጣሪ መፈቴውን መዳኒቱይ ይስጣቹሁ??¿???? ስንፈተ ወሲብ የሚመጣው 1 በተፈጥሮ 2 በተለያዮ እንፌክሾን 3 እራስን በራስ ማርካት 4 ብዙ ግዜ ወሲብ ያለማድርግ
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide Месяц назад
አራተኛ ለየይ የጠቀስከው ዝምብሎ አባባል ነበር እሚመስለኝ ምን ያህል እውነት ነው ለረዥም ጊዚ ሲባል ስንት አመት ነው
@JamalHussein-wq8ut
@JamalHussein-wq8ut Месяц назад
@@emumuhmdbntsaide 3 የስውዮው የሴክስ ፍላጎት ይወስናል በየቀኑ ግኑኚነት ሴክስ ማድርግ የሚፈልግና ባገኘ ግዜ ሴክስ የሚያደርግ አንድ አይደለም በየቀኑ ሴክስ የማድርግ ፈላጎት ያለው ስው ምንግዜም ደምስሮቹ ሲለሚገታተሩ ሴክስ የማያደርግ ከሆነ የተለያ እንፌክሺን ሊያመጣበት ይቺላል ሺንቱንም ባግባቡ መሺናት ያስቸግረዋል 4-እራስን በራስ ማርካት በሸሪያ የተከሉከለ ስህን ጉዳቱ እራሱን ለማርካት በሚያሽው ግዜ ደምስሮቹ እየላሸቁ እየደከም ይሄዳሉ ግኑኝነት ሲያበር እቃው ሀይሉን ያጣል ሴት ብልት ውስጥ ሲግባ መውጋት አይቺልም ለምሳሌ ሴክስ እያደርገ የሴቷ ብልት ቢደርቅ ይታጣፈል ይወጣል አቅም የለውም እሄ ነገር በሀዲስም ይነገራል ወንዶች ሺታቹሁ ቶሎ የማይደርቅላቹሁ ከሆነ አትታገሉ አታቃስቱ ከታገላቹሁት የበለጠ ጉዳት ያስከትላል ይባላል ።
@JamalHussein-wq8ut
@JamalHussein-wq8ut Месяц назад
@@emumuhmdbntsaide ስንት አመት ነው ለሚለው ሁሉም ሰው ተመሳሳይ የሴክ ፈላጎት የለውም በየቀኑ ሴክስ ማድርግ የሚፈልግ ስው ሴክስ ካላደርገ ብዙ ስአት ሰለሚቆምበት ደም ስሮቹ ስሜት ቀስቃሽ ሆርሞኖቹ ስለሚገተሩ ይጎዳሉ ልቦናው የሴክስ ፈላጎት ቢኖርውም እቃው አቅሙን ያጣል።
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide Месяц назад
@@JamalHussein-wq8ut ታዳ አንድ ሠው ይህ ችግር እንዳለበት የሚያቀው ግንኙነት ሲያረግ ነው ?
@JamalHussein-wq8ut
@JamalHussein-wq8ut Месяц назад
@@emumuhmdbntsaide አወን በራስ መተማመን ያጣል ቶሎ ያፈሳል
@zabibe1692
@zabibe1692 Месяц назад
አረኡኡኡኡክክክክየሰዉ ብልት አቆማለሁ ብዬ አደባባይ ቆምኩ አላለም ዉሻ😂😂😂😂😂
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Месяц назад
😂😂😂
@wintagebremichael934
@wintagebremichael934 Месяц назад
😂😂😂
@zabibe1692
@zabibe1692 Месяц назад
@@hjdhdhhjrjie259 የኔ ጋልፋጣ
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 Месяц назад
😂😂😂😂
@Lomee_323_tube
@Lomee_323_tube Месяц назад
ይቅርታ ፕሮፋይልሽን ቀዪሪዉ ምክንያትም ካንች ጋር የሚሄድ አይመስለኝም (ወይንም ሀያሽን ጠቢቂ)
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Месяц назад
እንዴት ያለች ምርጥ ሚሰት ነች ፈጣሪ ይጠብቅሺ አሁንም በርቺ መፍትሄ የሌለው ነገር የለም አደራ❤❤❤❤
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Месяц назад
በጣም ጥሩ ነዉ በርቱ ደብተራ የሚባል ከምድረገፀ በጠፉ በየቤቱ ሰንት ጉድ ይኖራል
@ewnetubelay-dh9oq
@ewnetubelay-dh9oq Месяц назад
.እግዚአብሔር ይባርክሸ የዉነት ትዳርሸን አክባሪ ከዛሬ ጊዜ ልጆች ያልተደረብሸ እግዚአበሔርሸን የፈራሸ ሰዉዬዉ ድኖ ጥሩ ትዳር አንዲኖራችሁ ተመኜሁ !!!!
@febanlove2876
@febanlove2876 Месяц назад
እልል እንካን ተያዘ የስት ሰው ህይወት አጨለማችሁ ወንድሜ ተባረክ ጀግናነህ
@MahletGiday
@MahletGiday Месяц назад
ወይ ጉድ ምን አይነት ጉድ ምንሰማው ሰው እንዴት በመተት ስሜት ይሰጠኛል ብለህ እንዴት ታስባለህ በህክምና ደረጃ ላይ ብትሄድ አይሻልህም እንዴ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ንስሀ ግባ ፀበል ተፀበል ሰውዬውም መድሀኒት አድራጊውም ለህግ ይቅረብ
@zuzu7018
@zuzu7018 Месяц назад
የኔ ቆንጆ መልካም ሴት ነሽ።እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Месяц назад
የዛሬ. ተመልካቺች. የነገ ተርኞች አለ ይህ ደግም አዲስ ነገር ነው ዘላለምየ❤❤
@bmm3152
@bmm3152 Месяц назад
መሸ አለህ በጠም ጀግነ ምስት ነት አለህ ይጨምርልሽ ለበልሽም አለህ ሙሉ ጤነዉን ይስጠዉ
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ ምነው ወደ ጌታ ብትማፀኑ ወገኖቼ ወይ የማንሠማው የለ 💔💔
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk Месяц назад
በትክክክል ኢየሱስ ያድናል ወደ ክርስቶስ ንሳሐ ግብ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Месяц назад
This a nature thing. Most man has a problem with this kind of things
@hikmaabdutube4333
@hikmaabdutube4333 Месяц назад
በጣም ያሰቸገሩ ሰው ያልባነነባቸው መሪ ጌታ የሚባሉ አውሬዎች እና ቀጥልበት ወንድሜ ግን ቁጥረህን ጉረፕ ላይ እየጠየቁኝ ነበር
@user-gf6pn1wu1c
@user-gf6pn1wu1c Месяц назад
P😊
@user-gf6pn1wu1c
@user-gf6pn1wu1c Месяц назад
P😊u v. 😅
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Месяц назад
እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ጀግና ጋዜጠኛ ደብተራዎቺ ጠንቋዮችን አሳዶ መንጥሮ የሚይዝ ቢኖር ሁሉም ከስራቸው ተቆጥበው ንስሀ ገብተው ወደ ፈጣሪያቸው ይመለሱ ነበር እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ጎበዞች ዘልዬ❤❤❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Месяц назад
ድራማ ነው ጃል።
@MekedesYtub
@MekedesYtub Месяц назад
መንፈስ እላውላይ ተቀምጦ ነው ፀበል ተከታተል ከዚ ቦሃላ ከዚች አስተዋይ ሚስት ሌላ አታገኚም
@user-de3ik5ox6g
@user-de3ik5ox6g Месяц назад
Good lady God bless you
@meryem85
@meryem85 Месяц назад
እኔ ሚገርመኝ መሪጌታ እያሉ ሼር የሚያደርጉለት ሰዎች ናቸው አጃኢብ
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Месяц назад
አዉ በተለግራም እሱ ነው
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Месяц назад
በጣም እኔ እማ ወዲያኑ ሲመጦ በቴሌግራም ብሎክ ነው ማረጋቸው የምን መርጌታ ነው ደንቆሮ ነው እንጅ
@maryelove7751
@maryelove7751 Месяц назад
ቆሻሻ ወራዳ ናቸዉ በጌታ ስጠላቸዉ ኡፍ
@Fafi51296
@Fafi51296 Месяц назад
ኧረ ይድፋቸው እኔ አዛ አድርገውኛል ብሎክም ባደርጋቸው ተመልሰው ይመጣሑ ህዝቡ እንዳለ እዛ ነው አዑዙቢላሕ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Месяц назад
@@Fafi51296 የእነሱን ብቻ አጥፊው ሌቭ ግሩብ ሚለውን ከነካሽው ይደለታል ደልቻቸው እዛው ከግሩባቸው ከሁንሽ ጥሩ አደለም ላንች በስልክ ይተበትባሉ ሚገርመው ነገር እኔም ብዙ ህዝብ አይቻለሁ
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v Месяц назад
እንዴት ተመስጬ እንደሰማዋት ገራሚ ሴት ነሽ ሌላው እኮ እንኩዋን ሰነፍ ሆኖ አደለም የባሌ በቂ አደለም ብለው እራሱ ለላ ጋር ሄደው እሚማግጡ ሴቶች ቤት የቁጠራቸው በጣም ታማኝ የትዳር ሴት❤❤❤
@CalmTagine-pt8qm
@CalmTagine-pt8qm Месяц назад
ዘላለምዬ.አላህ፡ይጠብቅክ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
በርታ ዘሌ ስለ መልካም ስራህ ተባረክ!
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 Месяц назад
ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም
@AmenJovani-qf9eo
@AmenJovani-qf9eo Месяц назад
እግዚያብሄር ይባርክሽ አንደበተ ጣፈጭ
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm Месяц назад
አብሽር ያጋጥማል በሀሳብና በጭቀት እራስህን አትጉዳ አላህ ያግዝህ
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh Месяц назад
ምስኪን ወንድሜ አይዞክ አላህ ይርዳህ በህክምና ይስተካከላል ግን አንተ መጀመርያ ፍርሀትን ከውስጥህ አስወግድ እችላለሁ ብለህ እራስህን አሳምነው ይቻላል የማይቻል የለም አብሺር አላህ አዛኝና ማህሪ ነው
@maryshara4466
@maryshara4466 Месяц назад
ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፆህ እህቴ በጣም ጀግና ነሽ እናም አይነ ጥላ ነው ፀበል ውሰጂው 🙏
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Месяц назад
ዘላለም ዘገየ እንወድሀለን ❤❤❤ተባረክ የስቱን እባ አበስከው ስቶቹ ሰው ሲያስለቅሱ አተ ስቱን አስደሰትክ❤❤ ክፉ አይካህ❤
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 Месяц назад
ጀግና ሚስት ነሽ !! እግዚአብሄር ይርዳሽ!! በፆምና በፀሎት በፀበል ይበርታ አምላክ ይርዳዉ። መጥፎ ሰዎች ክፉ ስራ አድርገዉበትም ይሆናል።
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f Месяц назад
ዘሌ በርታ በስራክ በጣም አድናቂክ ነኝ ሥፈተ ወሲብ የሴጣን ነው መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ አዳምጭ ጸበል ውሰጅው
@EmebetEe
@EmebetEe Месяц назад
እረ ኡኡኡ ሁለተኛዬ ማየቴ ፈጣሪ ይሁነን በናትል ዱካዬ ሮሔ ሚዲያም ዛሬ ያቀረበችዉ ታሪክ እደዚሁ ነዉ እንትኑ ጠቅላላ ቆስሏል አግዘዉ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Месяц назад
አው ያሣዝናል ሠምቼው
@seniyasemantube
@seniyasemantube Месяц назад
እኔ ማ እርሱን ብቻ አብቤዋለሁ😂😂😂😂
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e Месяц назад
ሮሄ ሚዲያ ግን ትክክለኛ ነው ግን?
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s Месяц назад
ምኑ
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m Месяц назад
እግዚእብሔር ይፈውስህ እርሱ ሁሉን ይችላል ወንድሜ ህክምና ሞክር እይዞህ እርዳታ ለማግኝት እትፍራ ያንተ ችግር እይደለም የተፈጥሮ ጉዳይ ነው
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 Месяц назад
Ayzoh Egziabher Amlak yemareh wendeme. Espot sera moral yenureh .melkam mest Alechih .Sebelem tetemek . Antem mestehem abrachu tetemeko Egziabher men yesanewal .
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz Месяц назад
egziabhar yibarkeh zale tebarek .egziabhar yimareh yene wendim gin tsebel hid ataqwrex egziabhar yirdah
@rukyaajman9128
@rukyaajman9128 Месяц назад
Ayizoki zeliye brta brother .yemitisrawu video hullu asitmare nwu.❤❤
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 Месяц назад
ጎበዙ መጣህ አግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ በዚህ ቀጥል
@belayche4050
@belayche4050 Месяц назад
You are kind woman ❤❤❤❤
@AyresamTesfaye
@AyresamTesfaye Месяц назад
ጌታ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ሚሰት ነሸ ሌሎቹ ምን እንደሚያደርጉ እያየን ነው ፈጣሪ ይርዳቹ
@lalioro9567
@lalioro9567 Месяц назад
Mistiyewa awararuwa mizanu siyamr❤❤❤❤yne inat kemir anchi yetekebersh nesh yne inat bizu sewu kanch yimaral
@user-tm4fz6zi3j
@user-tm4fz6zi3j Месяц назад
እግዚአብሔር ምህረት ያድግርግላችሁ እንተ መርጌታ ነኝ ምትክ ዘለ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ
@meronmeron2806
@meronmeron2806 Месяц назад
እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Месяц назад
ሠላም እንኮን ደና መጣህ የኛ ጀግና ፈጣሪ ዪጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 Месяц назад
God bless you sister for been understanding him and being by his side 🙏
@user-fd1zj5cr8t
@user-fd1zj5cr8t Месяц назад
ዘሌ : = ልዩ የሚያደርግህ ከልብህ ስራህን አክብረህ ስለምትሳራው እና የጀመርከውን እስከመጨረሻው ስለምታደርሰው ለአንተም ለባለጉዳዮችም ጥሩ ነው:: አድናቂህ ነኝ ! የሚስቱ የትዳር እይታ እና እርጋታዋ ደስ ይላል ፋፃሜውን ያሳምረው ።
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Месяц назад
ጀግናችን በርታልን እመብርሓን ትጠብቅክ❤❤❤
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Месяц назад
ምኞትሽ ደሥይላል ማርያም ግን ሠው አጠብቅም
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 Месяц назад
ልጁ በጣም አሳዘነኝ ውስጡ ተጎድቶል አይዞ ወንድሜ ምንም ማለት አይደለም የቤፌቶ ጎደኛህ መብሰል ያንሳትል በዚህ የተነሳ ነው ስሜትህን ስሜትህን የጎዳችህ እንዲህ ዕይነት ነገር ለስው አይነገርም እንደውየስው ልጅ ለምንይሆን ስለስውስሜት የማይጠነቀቀው አይዞህ በርታ ወንድሜ ጥሩ ሚስት አለችህ አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይርድልህ
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Месяц назад
ሚስቲቱን በጣም ጎበዝ ጠንክሪ ጠንክሪ ይስተካከላል ከቤትሺ የፀሎት ቦታ አዘጋጅ ንስሃ ገብታችሁ ፀልዮ ስገዱ በአንድ ወር ውስጥ መፍትሔ ታገኛለሺ። ፀበል አዘውትረሺ በፀሎት መትጋት ንስሃ መግባት መስገድ መቁረብ አይዟችሁ ከባድ የሴት ዛር አይነጥላ መናፍስት ከሴት ጋር እንዳይገናኝ ደብተራም ውሎበት ይሆናል እና ጠንክሩ አይዟችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ።የመምህር ተስፋ አበራን ትምህርት ካሁኑጀምራችሁ አዳምጡት ብዙ ችግራችሁን ታገኙታላችሁ
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl Месяц назад
ጋዜጠኛ ዘላለም ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተስማ እንጂ ያልተደረገ የለም ብለሃል እና እራስህን ከፈጣሪ በታች እየጠበቅህ ።።።። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ጉዶችን ምንጥር አድርገህ እንደምታሳየን 100% እርግጠኛ ሁኛለሁ በርታልን ጀግና ብቻ አይገልፅህም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ወይ ዘንድሮ አለ።።።።።።።።። 😢 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ለአገራችን 🙏🙏🙏
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Месяц назад
ይሄ የክፉ መንፈስ ነው አይነጥላ ይባላል እህቴ ቀጥ ብለሽ ፀበል ውሰጅው ይለቀዋል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Месяц назад
ዘላለምየ ዘገየ እውነቱ ነው ታልተስራ ነገር የለም ያልታይ ነዉ እንጁ አለ
@user-oi2wj9kp6l
@user-oi2wj9kp6l Месяц назад
ወደ ፀበል ይሂድ 🙏
@SCIsurvivorMD
@SCIsurvivorMD Месяц назад
uffff....ምን አይነት ምርጥ ሴት ናት??.....በዚህ እሳት በሆነ ዘመን ከስሜቷ በላይ ለፍቅሯ/ለቤተሰቧ መኖሯ በጣም ያኮራል!🙏
@yordanostikue2779
@yordanostikue2779 Месяц назад
Yes that true thanks how you fix all problem
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Месяц назад
አይነጥላ ነው ወኔድሜ ማግባት እንዳትፈልግ ነው ፀበልል ግባ
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 10 дней назад
ደገግሜ ሰማሁት አልሰለቸንኝም የሮማን ንግግር❤!!! " መልካም ሴት የባሏዋ ዘውድ ናት "የሚለውን የቅዱስ መጽሐፍ እውነት በአንቺ አየሁት ሮማን ደግሜ እላለሁ ዘመንሽና ዘርሽ ይባረክ!!!
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y Месяц назад
ጽብል ውስጁ አይን ጥላ. ዎይም መተት ይሆናል ይክርታ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n Месяц назад
ዘላለምየ ስወድህ የኔ ጀግና ትለያለህኮ የሰውን ችግር እምትረዳው ነገር አጀቴን ታርሰዋለህ ነፍ አመት ኑርልን
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 Месяц назад
Too nice and kind understanding wife.
@LizlizLizliz-ty1tm
@LizlizLizliz-ty1tm Месяц назад
I love your work brother ❤️ 🙏🙏🙏🙏
@gdgydjv1917
@gdgydjv1917 Месяц назад
Jagint set geta yibarkish la simet sayihon tidar skibart set ♥️
@Umnayf
@Umnayf Месяц назад
ውድ እህት ወንድሞቼ በስደት ህመም ከበድ ነዉ እና በፅሎት በዱዓ አስቡኝ😢😢😢
@kumemiessa9007
@kumemiessa9007 Месяц назад
turu setnesh geta erdachu ayizosh yene wudde 😢😢😢❤❤❤
@user-wh9cu3hx2o
@user-wh9cu3hx2o Месяц назад
ጀግና ሴት ነሺ ያኔቆንጆ❤❤❤ እግዚአብሔርን ፈጣሪ የበርክሽ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx Месяц назад
ዶክታሮችን ይጣይቅ መፊታ ይሆረል ሁስብታል ይህድ አይዞክ ወንድማችን ጌታ መልካም ነው
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f Месяц назад
Zeliye Yene mar tebarekiliny❤❤❤
@MekedsiTeshoma
@MekedsiTeshoma Месяц назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@argetoall6484
@argetoall6484 Месяц назад
ዘሌ የኛ ጀግና የኛ መልካም እንኳን ደህና መጣህ
@user-qf5iy2nu6j
@user-qf5iy2nu6j Месяц назад
ጀግና ነክ በርታ❤
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt Месяц назад
ዘሌ ምርጥ ጋዜጠኛችን ተባረክ እልን
@malkmalk9514
@malkmalk9514 Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን ጥሩ ጥሩ አሰማን
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሸ የዉነት ትዳርሸን አክባሪ ጠንካራ ሴት ነሽ ፀባይ ሰናይ
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 Месяц назад
Ayzosh Fetari Amlak b Tebelu Yefewseh🙏🏻✝️⛪️🛐✝️✝️✝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tsigetube2430
@tsigetube2430 Месяц назад
በስማም ምን አይነት ጊዜ ደርስን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን የአርብ ሀገር ሴቶች ድምቀቶቸ ላይክ አርጉኝ
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o Месяц назад
የሚስት ትህትና👌👌 ጌታ ሆይ ለኔ በልክ ሰጠኝ ከትዕግሰት ጋር ኦኦ🤲🤲
@Fafi51296
@Fafi51296 Месяц назад
ቆመህ ቅር ። እኔ አዛ አድርገውኛል ቴሌግራም ላይ ሊፍት ብዬ እወጣለሑ ግን ሣይቆይም ያሥገቡኛል ገደል የገቡ እነዚህ ነጃሣ ። የምን መሪ ጌታ ነው ምድረ ጠንቋይ አፈር ብሉ።
@selamsied
@selamsied Месяц назад
በጣም ነውየሚያሥቸግሩት ተሌግራምላይ ፈጣሪያጥፍልንእንደነዚህያሉት
@Fafi51296
@Fafi51296 Месяц назад
@@selamsied አሚንን ያጥፋልን
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Месяц назад
የኔ አባት ልጁም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ህይወትህን ያስተካክልልህ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አንችም ልትመሰገኘ ይገባል ሰው የው ግን😁😁😁😁ሳቄን መቆጣጠር ነው ያቃተኘ በስማም እባካችሁ ህይወት በጣም ዉጣውረድ የበዛባት ነች ህይወትን የሚያስተካክልልን ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር። ነው ፀንተን እፀልይ 🙏🙏🙏🙏
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Месяц назад
እግዚአብሔር ምሮህ ትዳራቹን ይታደግላቹ ዘሌ ሁለቱም በጣም ያሳዝናሉ ጥሩ ነገር እንደምታሰማን ተስፋ አደርጋለሁ 3 ፍቅረኛ የሞተባት ቤተክርስቲያን አያትዋ ጋ ሄደው ነበር መጨረሻቸው ምን ሆነ
@user-ki1tk6jm5e
@user-ki1tk6jm5e Месяц назад
Zeloyee suse honakel mariyeramn 🙏 wendameee❤
@anaymous2077
@anaymous2077 Месяц назад
Jegina set nesh!!!🎉 Cheru MEDIHANEALEM chigrshin yiftalidh
@user-pk9nh8cy7g
@user-pk9nh8cy7g Месяц назад
Tleyaleh
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 Месяц назад
ሰላም ሰላም ሰላም,,,,ሰላምህ ይብዛ!!!
@semira6469
@semira6469 Месяц назад
አህለን ወድማችን🎉
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i Месяц назад
ደስ ስትል አሰተዋይ መልካም ሴት ነች
@avg4628
@avg4628 Месяц назад
ብልት ላይ የሚቀመጥ መንፈስ ነው ወንድሜ ኣይዞህ ፆሎት ስግደት ፀበል ቅዱሱ ቅርባን ነው መደሃንቱ ኣይዞህ ምስትህ ምስጋና ይገባታል
@mimidadhi1960
@mimidadhi1960 Месяц назад
Ameeen wedmachin antem selamh yibzaa
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Месяц назад
ጀግናችን በርታልን❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h Месяц назад
በእውነት አስተዋይ ሴት ነሽ
Далее
HELLUVA BOSS - THE FULL MOON  // S2: Episode 8
23:10
Просмотров 3,9 млн
Backstage or result?😈🔥 @milanaroller
00:12
Просмотров 2,8 млн
How I Did The Mcdonalds Drink Trick 🤯🥤#shorts
00:16
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Просмотров 8 млн
#saiho @EkaterinaKorea
0:13
Просмотров 1,2 млн