Тёмный

ትዳሬ አደጋ ላይ ነው! 2 ጊዜ ከ እናቴ ጋር DNA ምርመራ ተደርጎ ልጅ አይደለችም ተብሏል 

SHEGER INFO
Подписаться 428 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 312   
@makisami
@makisami 5 часов назад
ጥቅም ፍለጋ እንጂ ቤተሰብ አይመሰለኝም
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 часов назад
አያትም ቢሆን እኮ ደም ተመርምሮ ይታወቃል ቤተሰብ ከሆኑ ፐርሰንቱ ይለያያል እንጂ DNA ግልፅ ነው ።ሌላ እናት ትፈልግ በቃ ጥቅም ፈላጊ ናቸው 😢መጠንቀቅ ነው።
@AbebechAbraham
@AbebechAbraham 5 часов назад
Tikikil bileshal mersiy
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 часа назад
አንፍረድ ጊዜው ቀላል ነው
@nejatali7088
@nejatali7088 43 минуты назад
Yememesasel sew hulu enatina lij weyim zemed ayhonum.
@user-gi4jt9ji6j
@user-gi4jt9ji6j 3 часа назад
ሰላም እኔ እደሚመስለኝ ጥፋቱ ያንችም ይመስለኛል። ምክንያቱም እቺን ልጅ እንክብካቤ ያበዛሽባት ይመስለኛል። ዘመናችን ሰውን ለመርዳት እንኳን አይመችም ።ፈጣሪ ይጠብቀን
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት 4 часа назад
ታድርሳትም አታድርሳትም እናቴ ፣ አባቴ፣ እኔም ደም ሰጥተን ዲኤንኤ ይመርመር ካለች እውነተኛ ሰው መሆኗን ያረጋግጣል!! እናት ፈላጊዋ ... የምን ድርቅ ማለት ነው? 👉👉👉ይሄ እራሱ በሚዲያ ሰዎችን ማገት ይባላል!!!👈👈👈
@eketelohannestipamo
@eketelohannestipamo 5 часов назад
አይዞሽ ፂጌ ፤ ኑሮ ስለከበደት ይሆናል ፣ጨላ ፈልገ ነው😅😅😅
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 5 часов назад
💕💞💕
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 часов назад
በእውነት የውስጤ ነው የተናገርሽው /ከው
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 4 часа назад
Right ✅️
@TegestAsrat
@TegestAsrat 5 часов назад
ምንም ይሁን ምን እናትም ብትሆን በፀባይ እንጂ በጉልበት የሚሆን ነገር የለም እሺ ተመርምራ ልጅ ብትሆንም እሷ ፍቃደኛ ካልሆነች ላታገኛትም ትችላለች ለምን አስራ ስንት አመት ያለፋት ሴት ናት በጉልበት የሚሆን ነገር የለም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 часов назад
ወይ ጉድ DNA ተመርምሮ እናት ካልሆነች ሌላ ቤተሰቦቿን መፈለግ አለባት። መጓጓታችሁን የዋህነታችሁን አይታ ነው ከዚህ ቦሀላስ ቤተሰብ ብትሆን ከዝች ጋር እንዴት ነው የምትቀጥሉት ባለጌ ናት ቤተሰብ ለመሆን በፍቅር ሲቀበሉ ነው እንጂ በእልህ የሚሆን ነገር የለም ።
@kingapp7082
@kingapp7082 2 часа назад
ከአንድ በኩል ሰምቶ መፍረድ እግባብ የለውም dna ሁለቱንም ማን አበላሽው ሁለቱ ሆስፒታሎች እንዴት ሊያበላሹ ይችላላሉ ????
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 2 часа назад
@@kingapp7082well እናት ብትሆንም በግድ ማንም አይፈረድላትም she' is adult so nothing will happen.if the parents don't want
@እህተየገብርኤል
@እህተየገብርኤል 3 часа назад
አንድ ነገር ግልፅ አልሆነልኝም መሲ ልጅ ከሌላ የወለድሽው አለሽ ብላ ስትጠይቅሽ ብወልድም እሳን አላደርስም አልሽ ምናልባት ለትዳርሽ ፈርተሽ እንዳይሆን።
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Час назад
ትክክል
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m Час назад
​@@Samera-kd5nzለኔም ይኼ ንግግሯ ግራ አጋብቶኛል
@sofiasalim3246
@sofiasalim3246 Час назад
Erigetgna Bithon new eko DNA listi yalechewi minun new mitfwrawi tade??
@zewduyoseph5928
@zewduyoseph5928 49 минут назад
ለማለት የፈለገችው ወይም ትኩረት የሰጠችው ኖረኝ አልኖረኝ ያለን የእድሜ እርቀት እሷን ልወልድ አልችልም የሚለውን አፅኖት መስጠት ፈልጋ ነው::
@nejatali7088
@nejatali7088 26 минут назад
​@@zewduyoseph5928thanks for understanding 🙏
@SemiraTewfik
@SemiraTewfik 35 минут назад
ትክክል እናት አንቺ ነሽ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 часа назад
በጣም ታጋሽ ነሽ ይቺ ለክፋት ነው የመጣች
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 5 часов назад
እኔ ምለው ለምድነው የምትሳደቡት ይቼ ሴት ለምን ትዋሻለች ታድርሳት አታድርሳት እድሜዋን እሷ ታወቃለች መቼም DNA ይለየኝ ብላ በሜድያ ትወጣለች ልጅቷም ቤሆን ገንዘብ ፈለጋስ ቤሆን የመጣችው ማን ያወቃል መጨረሻውን ሳታዩ አትፍረድ እባካችው
@derejeandtsigieweyn8937
@derejeandtsigieweyn8937 Час назад
በጣም የሚገርም ተአምር ነው በየዋህነት ሰባዊነት በተሞላበት አካሄድ በፍፁም እርህራሄ ምን አልባት እህቴ ልትሆን ትችላለች ምን ይታወቃል ብላ መልካም በሰራች ውለታዋ ይህ መሆኑ ያሳዝናል ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ አይነት ነው ነገር ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@ayelehelen4555
@ayelehelen4555 5 часов назад
ኮማቾች ትንሽ እናስቡ የሰዉን እድሜ ከባለቤቱ አታቁም አንዳንድ ሰዉ ቶሎ ትልቅ ይመስል ነበር ነዉ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 4 часа назад
ሲጀመር በግድ አይሆንም በሰላማዊ መንገድ ካልሆነ ልጅም ብትሆን በፍቅር ካልሆነ ዋጋ የለሸም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 5 часов назад
ግን እኮ እነዚህ ሰዎች ቤተሰቦቿ ቢሆኑም ከዚህ ቡሀላ እንዴት ነው በፍቅር እሚኖሩት ነገሩን አከረረችው::
@momgeni4982
@momgeni4982 6 часов назад
ካላመንሽበት ተያት በግዳጅ አይሆንም በፍቅር እንጂ በግድ እናት ና ልጅ አይሆንም
@SeneduYelak
@SeneduYelak 6 часов назад
እንኳን በደህና መጣሽ መሲ❤❤❤❤
@rahel6046
@rahel6046 Час назад
ጥሩ ብለሻል DNA ምርመራው በመሲ በኩል ይሁንና እረፍት ማግኘት ነው
@tigetad5649
@tigetad5649 5 часов назад
ለምለም ቤተስብ ፍለጋ አይመስል ስለዚህ በመሲ በኩል DNA 🧬 ይሰጥ አንቺ እናት ካልሆንሽ የምን እሹሩሩ ነው መብትሽን አስከብሪ ! እውነታው ጥቅም ፍለጋ ስለሆነ ከመሲ ውጭ ለሚሰራ DNA አንቺ እራሱ እምነት እንዳይኖርሽ!!!!
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 4 часа назад
እናት ፍለጋ አይመስልም ጥቅም ይመስላል የልጅቷ
@tigist23445
@tigist23445 4 часа назад
እህቴ ተጠንቀቂ ምናልባት አዲስ አበባ ንብረቴ ካላችሁ እሱን ፈልገው እንዳይሆን የማፊያ ጊዜ ነው ጥቅም ፈልጋ ይሆናል ግዴታ የለብሽም 2 ሰታችሗል በቃ አጭበርባሪ እንዳትሆን
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 4 часа назад
Yes agree
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 часа назад
ንብረት ይኑራቸው አይኑራቸው እሷ ከየት አውቃ መጣች ቀደም ብላ እኳን ነው እናት ፍልጋ የመጣች?
@zewduyoseph5928
@zewduyoseph5928 45 минут назад
@@ተሽንፍአለው 2500 ዶላር ሲላክላት ይቺ ልጅ ብዙ ልታሰብ እንደምትችል ግልፅ ነው:: ጥቅምን ባታስብ ኖሮማ ወ/ሮ አለምን ሳገኝ እናቴ እንደሆኑ ውስጤ ነገሮኛል ባለችበት አንደበቷ ነገሩን አዙሮ አንቺ ነሽ እናቴ አትልም ነበር
@selamalemu7057
@selamalemu7057 5 часов назад
DNA የሰጡት የፅጌ ወላጅ ከሆኑ የተወሰነ ፐርሰንት ይመሳሰል ነበር ወላጅአይመስለኝም
@almazzewde5358
@almazzewde5358 5 часов назад
አሳ ጎርጎሪ ዘንዶ ያወጣል አይ እህቴ ትሆኛለሽ ብለሽ አናግረሻት ነገር አመጡ
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 5 часов назад
በግድ እናት መሆን አይቻልም አልፈልግም ማለት ትቾያለሸ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 55 минут назад
ግን DNA ይህች ሴት ያስፈልጋታል!!!
@tizuarage8391
@tizuarage8391 3 часа назад
እናት መሆን ደሰ የሚል እለም ነው በቃ ከብር ነው ብዙ ሰወች በልጅነታቸው ልጅ ሊወልዱ ይችላሉ እኩያቸውንም ማድረሰ ይችላሉ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 часа назад
😢😢በጣም ያሳዝናል እኔ ታናሽ እህቴን አባቷ ክዷት ከሰውነት ጎዳና ወታ ቀን በቀን የእራስ ምታት ህመምተኛ ሆናለች በእውነት ወልደው የሚክዱ ወላጆች ፈጣሪ ይፈርደባቸዋል😢😢 የንቺ አባት ግን ሩሩ አባት ናቸው🙏
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 6 часов назад
እንኳን በሠላምመጣሺ መሲየ
@SenaytChirotaw
@SenaytChirotaw 3 часа назад
አንዴ በኢቢኤስ እናታቸው በሂውት ሰትኖር ቀርታ ከናታቸው እናት(ከአያታቸው ) ተመርምሮ ውጤቱ ተመሳሳይ ሆናል ስለዚህ ለምለምም ቤተሰብ ብትሆን ኖሮ እናቷም ቢሆኑ አያቷም ቢሆኑ ይመሳሰል ነበር የናት እናት ስለሆኑ ።እግዚአብሔር ከውነቱ ያገናኛችሁ ሁላችሁንም 🙏🙏
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 часа назад
ለማንኛውም ተጠንቀቁ የእናትሽን ቤትም አይታለች ለምን ሰው ከፍቷል ጥንቃቄው አይከፋም።
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 5 часов назад
ቀላል ነዉ በቅንነትና በታማኝነት D N A መመርመር ነዉ ከምታተሮች በሰዉ ሕይወት ገብታችዉ የማይሆን ቃላት አትጻፉ እናንቴ ብትሆኑስ የሰዉ እድሜ በፍት አይለካም
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 часа назад
አንድ ጥያቄ ተፈጠረ ውስጤ እናቴ ነሽ ብለሽ የጠየቅሽው ለምለም ቢሆንስ እንዴት ነው እናቴ ብለሽ የምትቀርቢያት እንዴ ተረጋጊ የምን ቤተሰብ ትዳር መበጥበጥ ነው እንዴ ተረጋጊ ።
@helengrbrmariam7625
@helengrbrmariam7625 5 часов назад
እሷን አላደርስም አይባልም አንች ትልቅ ስው አይደለሽ አር ያፈርችበት ነገር አለ
@zewduyoseph5928
@zewduyoseph5928 40 минут назад
ወ/ሮ ለምለም እራሱ ከ 3 አመት በፊት ፕሮግራሙ ላይ ስትቀርብ የ 2 ልጆች እናት እና የ 40 አመት እድሜ ነበራት:: በአስራ አራት አመቷ ወለደቻት እንኳን ብትባል አሁን ላይ 57 አመቷ ነው እያልሽ ነው ይሄ አይመስልም
@mefmg2262
@mefmg2262 5 часов назад
እነዚህ ሰዎች ቤተሰብ ቢሆኑ እንዴት ነው የሚቀጥሉት
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 5 часов назад
ትክክል !ተቋስሎ ፍቅር አይታሰብም
@يسراءال
@يسراءال 2 часа назад
አሜሪካ ስለሆንሽ ነው ደሃ ብትሇኚ አትፈልግሽም ነበር ❤❤❤
@amefke2069
@amefke2069 3 часа назад
ግን በግድ ልጅ ነኝ ይባላል እዴ ካልሆነ የራስዋን ነሮ ለምን አትኖርም እሄኔ ደሀ ቢሆኑ አትፈልግም ነበር በቃ ተፋቺ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 часов назад
በቃ የኛ ሀበሻ መጨረሻችን ወደ በቀል እና መጠላለፍ ነው ውሳኔያችን ማለት ነው ? በጣም ይገርማልም ያሳዝናል ለመልካም ብለህ የምታደርገው ተመልሰው ወደ በቀል ሲሄዱብህ
@Ethio_star
@Ethio_star 4 часа назад
አንቺ እናቷ ነሽ ብትል እንኳ እናትሽ ካንቺ ጋር DNA share ያደርጏሉ። የተወሰነ ፐርሰንት መጋራታችሁን ያሳያል። ወሮ ፅጌ አንቺ ቴስት ማድረግ አይጠብቅብሽም ግን ትእግስትሽ ግልፅነትሽና መልካምነትሽ ይደነቃል። ጭካኔና ግብዝነት የነገሰበት መጥፎ ዘመን ላይ ደርሰናል
@zewduyoseph5928
@zewduyoseph5928 34 минуты назад
የእውነት አምላክ ክርስቶስ እውነቱን ያውጣልሽ:: ለሁሉም የምኞቱን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥ:: እንዲህ አብዝቶ ልቦና ለነሳንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን::
@hanamelese1997
@hanamelese1997 5 часов назад
ብሎክ አርገሽ አትገላገያትም የምን እሹሩሩ ነው
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 5 часов назад
የጽጌ እናትስ ቢሆኑ አያት ነው የሚሆኑት ለለምለም ። ስለዚህ የሆነ ፐርሰንት የዝምድና ነገር አያሳይም ነበር? በእርግጥ በዚህ ጉዳይ እውቀት ባይኖረኝም።
@mayatube1107
@mayatube1107 3 часа назад
ያሳይ ነበር😊
@elsabeth29
@elsabeth29 Час назад
ልጅቱ በጣም ልጅ ነች ለ እማማ ልጅ ለመሆን
@Springspring2020
@Springspring2020 6 часов назад
አሁን እኮ ልጅም ብትሆን አንፈልግሽም ብትባል በግዴታ ልጃችሁ ነኝ ማለት ሰውን ማስፈራራት ይገባል እንዴ መጀመሪያ ኮንታክት ባታደርጊያት ኖሮ ምን ትሆን ነበር አሁን እኮ አሜሪካ ስለሚኖሩ ለገንዘብ እና አሜሪካ ለመሄድ ነው 😂😂😂
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 5 часов назад
አጋጣሚዉን ተጠቅማ ልታልባቸዉ ነዉ
@tinsaebelete958
@tinsaebelete958 3 часа назад
አይይይ ድህነት አይኑ ይጥፋ ይች $$$$ ፍለጋ ነው # በቃ ሌላ አናት መፈለግ ነው አናት ከሆነ የሚፈለገው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 3 часа назад
😂😂እሺ እናቷ ጅንካ ብትኖር እንደዚህ ድርቅ ትል ነበር??አይ አማሪካካካካ
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 4 часа назад
መሲዬ ስላም ላንቺ ይሁን ።ምንም ችግር እኮ የለውም ምክንያቱም እኔ እናቴንና ልጄን ስምጥ እኔ ካለሁበት ሀገር ሆኜ ነው ናሙና የስጠሁት ።እናት ከሆነ የምትፈልገው።
@fikeretehussen8254
@fikeretehussen8254 2 часа назад
እሰይ መሲየ ስወድሽኮ አምረሻል ይመስገን
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 часа назад
ትክክል ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል
@elisaworku6637
@elisaworku6637 5 часов назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ በግድ እናትነት አይቻልም ከdna በላይ ምን አለ ለምለም አያትሽስ ቢሖኑ ምን አሥጨነቀሽ ዘር ለማግኝት አይደም የፈለግሽዉ ?በቃ ተይ ፍቅር ይሻልሻል ?ከዚሕ በኋላ የራስሽን ወላጅ እናት ለማግኛት እግዚሐቤር ይርዳሽ
@behageryamral-bd4pd
@behageryamral-bd4pd 4 часа назад
እንደኔ የሖስፒታሉ የእናት መርምሮ ፋዘር ካለ በጣም ትልቅ ስሕተት አለ ይሔ ዲኤኔ ብትክክል የሌላ ሰው ነው በደንብ ጠይቁ
@zewduyoseph5928
@zewduyoseph5928 37 минут назад
ይሄን ካለች እኮ ሰው ከማወክ ሆስፒታሎቹ ትላልቅ ሆስፒታል ናቸው መጠየቅም መክሰስም ይቻላል ምን ይሄን ሁሉ አመጣው
@AmyAmy-g7k
@AmyAmy-g7k 5 часов назад
ወደድክም ጠላህም እንዴ ብሩ ሲቆርጥባት ነው ልጅም ብትሆን ግዴታ የለባቸውም ደሞ እናት እውነት አበት እምነት አምነው ካልተቀበሎት ምን ትጨመላቃለች
@wosensime9612
@wosensime9612 3 часа назад
ልጅቷ ወላጆቿን ሳይሆን ከነሱ ሌላጥቅም የምትፈልግ ይመስላል። በህግ መጠየቅ ይቻላል ከሷ የባለቤቷ ማስፈራራት ምን ይሉታል። ካልፈለገች አትገደድምኮ።
@hargegobena8962
@hargegobena8962 4 часа назад
አህቴ የዘመኑ ሌቦች የማይሰሩት የለም ሚዲያ ለይ አይደለም የፈለገችበት ትሂድ ምንም አያመጡም
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 часа назад
በይ ይሄ ነገር በጊዜ መፍታት አለባችሁ ግን ኢትዮጵያ እንዳትሄጂ የታሰበበት ነገር አለ።
@RahimeÖren
@RahimeÖren 2 часа назад
ምድን ነዉ የታሰበዉ😂
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Час назад
@RahimeÖren መጠርጠር የግድ ነው እዚህ ሆኜ ምርመራውን ላድርግ እያለቻት ለምን ኢትዮጵያ ነይ ትላታለች ሲቀጥል ይሄ ሁሉ ነገር ማድረግ አግባብ አይደለም እሺ ተመረመሩ እናት ሆና ብትገኝ እናቴ ወይም ልጄ የሚባባሉ ይመስልሃል(ል) ለምን ካሁኑ ተቃቅረዋል ስለዚህ መሄድ የለባትም ምርመራውን እዚሁ ማድረግ አለቀ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 5 часов назад
ካልወለድሽ እንዴት ፈራሽ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 4 часа назад
መች ፈራሁ አለች?ልመርመር አለችኮ
@Fkr12204
@Fkr12204 6 часов назад
ለምለምና ይች ሴትዬው ይመሳሰላሉ ይች ናት እንት ትረስት ሚ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 4 часа назад
እህቴ፣አንቺ እህት አገኘሁ ብለሽ በራስሽ ጊዜ አስተዋውቀሽ ነገሯን መዘዘች ፣ያንቺ ልጅ ብትሆን ኖሮ ለ3 ተኛ ጊዜ ዲኤንኤ ልስጥ አትይም ነበር ። እውነቱን እናንተና እግዚአብሔር ታውቁታላችሁ ፣ ወደፊት በምርመራው እናየዋለን።ተባረኪ።
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 часа назад
በህግም ቢሆን ተቀባይነት የላትም እናትየው ልጄ ኣይደለቺም ካሉ መብታቸው ነው ምን ኣይነት እብድ ናት
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 часа назад
በይ ፅጌዋ እንድች ብለሽ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትሄጂ። ሊያግቱሽ ይችላሉ። እናት እንዲህ ነው እንዴ የሚፈለገው?
@EmebetKassa-u5l
@EmebetKassa-u5l 4 часа назад
እነፅጌ ናቸዉ እኮ ወደሶየመጡት ቤተሰብ ፈልገዉ ዲኤንኤኑ በትክክል መልሰከሰጠ በግድ ልጅ ሁኑኘ ይባላል እዴ ለምን ሌላቤተሰቦች ካላት ትፈልግ ሚዲያዉ ያፈላልጉላት
@yosib5335
@yosib5335 5 часов назад
ለምለም እፀድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች ማለት አንቺ ነሽ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 часов назад
በትክክል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 5 часов назад
እሳን አላደርስም አለች ላርግዝም አላርግዝም ማለት ምን ማለት ነው ? አላረገዝኩም አልወለድኩም በህፃንነቴ ብትል ይሻል ነበረ
@undermysaviour
@undermysaviour 4 часа назад
የመሲ አጠያያቅ ነው ችግሩ አርግዘሽ ወልደሽ ረስተሻል አይነት ነው ያለቻት እኮ።
@MakiJusus
@MakiJusus 3 часа назад
Kkkk
@MakiJusus
@MakiJusus 2 часа назад
Weldalch dero! esewa lemen yeteteyekechew atemlesem laregez alaregez esewa aladersem aybalem tadersalch tinshe negn lemalet new wey fetari
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 часа назад
አይ አሜሪካ እናት ነው ብር የፈለገች ልጂቷ በግድ ነኝ ይባላል አወ ነኝ ግን አልፈልግሽም ብትላትስ ምን ታመጣለች ማንገራገር ምን አመጣው ማፈሪያዎች
@sara46076
@sara46076 2 часа назад
ይቅርታ ለምሰጠው አስተያየት። እስከ አገር ቤት ድረስ ማስመጣት የፈለጉበት ምክንያት ? ምንድነው ሰፋ አድርገሽ አስቢ እንዳታጠቃሽ እንዳታስገድልሽ ወይም ቤተሰብ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱብሽ በጣም ተጠንቀቁ ያም አሉ ይሄም እንዳያሳፍኑሽ መጨረሻ ላይ ገነዘብም ህይወትም እንዳይጠፋ ጊዜው የወንበዴዎች ነው እንዳትመጪ ! በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በDNA ምርምራ ቤተሰቦቻቸውን አግኝተዋል።። ወይም አዛውንት ስለሆኑ እንዳታጠቃቸው!
@AdiyamPark-n9c
@AdiyamPark-n9c 4 часа назад
እረ በፈጣሪ ቢሆኑም አይጠቅሙኝም በግድ ቤተሰብ ሁኑኝ አልልም
@rtfdift143
@rtfdift143 Час назад
እድሜ ማስላት የሚባል ነገር የለምዴ? ለምለም ልጅ ናት ከሆነችም ልጅ እንጂ እህት አትሆንም።
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 5 часов назад
🇪🇹የተሳሳተ ለማሰራት ነው የፈለገችው
@tsehayeticha6473
@tsehayeticha6473 58 минут назад
እንዴ ማንስማውጉድ የለም ዘንድሮ ግልጽ መልክት ነውጥሩ እናት ነሽ መልካም ነው ሃሳብሽ ግን ኢትዬጵያ መሄድ አይጠበቅብሽም እዚሁ መጨረስ ትችያለሽ ችግር የለውም በርቺ እግዚአብሔር የሚወድወን ነው ያረግሽው መልካም ነው
@kon9394
@kon9394 2 часа назад
ይቺ ጥቅም ፉለጋ ነው እናት ፉለጋ አይደለም ገና ለገና አሜሪካን ሀገር አለች ሲባል ተገበገበች እግዞ በግድ ይሆናል Dna ይመረመር ውጤቱ ይገላግላል
@emyspiller7059
@emyspiller7059 5 часов назад
እሰመርምሩ DNA
@berhandejene968
@berhandejene968 3 часа назад
እውነትም እንቺኑ ነው የምትመስለው እንቺም ዲሄኔ መስጠት እለብሽ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Час назад
እንደኔ ግን እናት ትመስይኛለሽ
@SenaitJira
@SenaitJira 5 часов назад
ስንሰማሽ የተደበቀ ሚስጥር ያለሽ ትመስያለሽ ልጅ ሳትሆን አትቀርም
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 4 часа назад
alemeremr alalech selegel hiwotwa min agebat
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 часа назад
ከመጀመሪያ ነገሮች ሳይረጋገጡ ከምርመራው ውጭ ገንዘብ መስጠት አልነበረባችሁም በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳንስ ምክንያት ያለው ነገር አይደለም ምክንያት ባይኖርም ሰዎ ገንዘብ ለገንዘብ ብሎ ብዙ ነገር ያደርጋል ባጠቃላይ ገንዘብ ፈልጋ ነው ።
@Eyubak
@Eyubak 4 часа назад
በግድ እናት ሁነኝ ? እንዴት??? ወይ አሜሪካ 🤣 ሀገር ቤት ያለች ድሀ ብትሆን የዚህን ያህል አትደክምም።
@jaleelaselam4630
@jaleelaselam4630 3 часа назад
ብዙ እናቶች ልጆቻቸውን ስለሚከዱ ምን ይታወቃል እናቷ ልትሆኝ ትችያለሽ ትዳራቸው እንዳይፈርስ ወንዱም ሴቱም ልጆቻቸውን ይክዳሉ
@ሁሉንእንደግዜው
@ሁሉንእንደግዜው 6 часов назад
መሲ እንካን ደህና መጣሽ
@genetkassa5323
@genetkassa5323 2 часа назад
100%እናት አንቺ ነሽ
@zewdituyitafer1544
@zewdituyitafer1544 2 часа назад
አይደለሁም ካልሽ DNA ስጪ
@tizibt6026
@tizibt6026 2 часа назад
እረረ በግድ እናትነት የለም 100 ፐርሰንት ስትይ ከምን በመነሳት እናንተ ባጉዳዎቹ ናችሁ እንዴ?
@SmertHaila
@SmertHaila 37 минут назад
እናት ብትሆን ዲኤን ኤ የተወሰነ ፐርሰንት ዝምድና እንዳላቸው ያሳይ ነበር እኮ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 2 часа назад
ወ/ሮ ፅጌ ጥሩ ሰው ነሽ ከአንዴም ሁለቴ ወጭውን ሸፍነሽ ማስመርመርሽ። ባይሳካም ቤተሰብ ትሆኛለሽ ካልሻት ከዚህ በላይማ ፈጣሪ ካልፈቀደው መቸም አዝለሻት አትዞሪ። ለምለም ተስፋ ሳትቆርጥ አሁንም ቤተሰቧን ብትፈልግ የተሻለ ነው። ፈረስ ያደርሳል እንጅ አይዋጋም ይባላል
@Abeba-v6n
@Abeba-v6n 5 часов назад
ልጅቷን ቢወልዷት ያደርሷቷል ሲቀጥል ስታዩ በጣምብዙ ዓመት ይበልጧታል እንዴት እህት ብለው አሰቡ ልጅ አይደለችም ካሉ ምናልባት የጠፋችው እህትዎ ልጅ ልትሆን ትችላለች።
@viva8589
@viva8589 3 часа назад
ቀዳዳ
@حياهبوبا
@حياهبوبا 6 часов назад
ልጅቷ ታስታውቃለች ሌባ ናት ሲያቀብጣቹ ሁለት ሺህ ዶላር ሰታቹ ሰው አብዳል በገንዘብ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 часов назад
ተይ፣ነግበኔ፣በይ፣አላህንፊሪ፣ውነቱ፣ከአላህ፣ጋርነው፣አይገምሽም፣በጣም፣ይመሳሰላሉ
@AbebechAbraham
@AbebechAbraham 5 часов назад
​@@hshs7s-nt9yhMinim aymesaselum
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 часов назад
በጣም፣ይመሳሰላሉ፣ቀጣም
@etsegenetfeker
@etsegenetfeker 4 часа назад
ፅጌ ለትዳርሽ ብለሽ እንጂ ልጅሸ ነች መልከካቹ ይመሳሰላል አለደርሳትም ትያለሽ ልዩነተቹ ይታያል ካንቺ ጋር ታርግ
@undermysaviour
@undermysaviour 3 часа назад
የጽጌ ዘረመል እናትየዋ ውስጥ የለም እንዴ?አይወጣም? አያት ቢሆኑ ቢያንስ እስከ 70%-80% ትዛመዳላችሁ ይል ነበር እኮ እሺ ይሁን እንበል የዓመት ህፃን እያለች አርግዛት ነው?
@UaeUae-d3k
@UaeUae-d3k 5 часов назад
ይገርማል ግን ልጅቱ አንችን ትመስላለች ግን ቅርበት አላችሁ እናትናት ክብር ነው እናት ከሆንሽ ምንም ነው ተመርመሩ 🙄
@Azebamansimon
@Azebamansimon 5 часов назад
ይሄንያህል መሄዳችሁም ጥሩ ቤተሰብ ናችሁ
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 43 минуты назад
ይመሳሰላሉ እኮ።
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 часа назад
ምንም ችግር ያመጣል ልጄ ሰው የት አይሄድም
@HiwotAbate-l7i
@HiwotAbate-l7i 5 часов назад
መሲዬ ጎበዝ
@Tewabech-x3z
@Tewabech-x3z Час назад
ልጅ የለኝም ብለሻል ተመርመሩ እና ልጅሽም ከሆነች ጥሩ ነው ለአንቺም
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 часа назад
ትክክል የአንች ልጅ መሆን አለበት
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 4 часа назад
ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች እባካችሁ ለምትናገሩት ሃለፊነት ይሰማችሁ ማንንም አትሳደቡ
@emebetgebrie1244
@emebetgebrie1244 3 часа назад
በጣም ይመሳሰላሉ ሌላው ብወልድም ባልወልድም ማለት ምን አመጣው ወልጃለሁ ወይም አልወለድኩም በቃ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 6 часов назад
ግን የመሳሰላሉ
@abebayhuhaile4931
@abebayhuhaile4931 52 минуты назад
እስዋን ለመውለድ አታንሺም እኩያ ልጅሽ ናት የምትሆነው እኔ የምጠራጠረው ድንገት ወልደሽ ቤተሰብሽ ግራ ገብቶት ለማደጎ ሰተዋት ይሆናል ብዬ ነው የማስበው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ;;
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 41 минуту назад
እኔ አሁን ቸኩዬ ኮሜት አልሠጥም መጨረሻው ይታወቅና🤔🤔
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 часа назад
አንድ የማቀው ታሬክ አለ የመጀመሬያ ልጃቸው ተደፍራ ሴት ልጅ ወለደች እናት ደብቃ የኔ ልጅ ናት ብለው አሳደጎት እናቷ ግን ምንም እንዳልተፈጠረ አርገው ባል አግብታ ልጆች ወለደች አያት ልጀ ናት ብለው ያሳደጎት ልጅ በድብቅ እህት ተብላ አለች
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 3 часа назад
ልጄ አይደለሽም ያለችሽ እናት አትጠቅምሽም። ስለዚህ እናትም አባትም የሚሆነውን እግዚአብሔርን ተጠግተሽ በሰላም ኑሪ። ጌታ እየሱስ ይርዳሽ።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 3 часа назад
😂😂ካልሆነችስ ሲስተር እንዲት ይደረግ😂
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 3 часа назад
ካልሆች ምን ይደረግ
@TegestAsrat
@TegestAsrat 6 часов назад
ያልገባኝ ታላቄ ናት ልትይ ነዉ እንዴ ልጅሽ ላትሆን ትችላለች ግን በልጅቴ የጠፋች እህት አለችሽ ትለኛለች ስትይ ታላቅሽ አስመሰልሽዉ
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 6 часов назад
ተከታይ ናቸው እንድሜቸው የሁለት አመት ልዩነት ነው ያ ማለት ታላቅ ብትሆንም በጊዜው እኩያ ናቸው ብዙ ብልጫ የላቸውም
@TegestAsrat
@TegestAsrat 5 часов назад
​@@HappyKettlebell-bj9glእረ ይቺ ትልቅ ናት የሶስት አመት ልዩነት ያላቸዉ አይመስልም እዉነት ለመናገር ብትወልዳት ታርሳታለች ትዳሯን ስለፈራች ነዉ ግን ልጅቷም የሆነ ነገር ሳትሰማ እንዲህ አትልም
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m 5 часов назад
Eeeeee, endeza neger
@SebG-x9z
@SebG-x9z Час назад
እኔ ግን ያንቺ ልጅ ትመስለኛለች
@wubalem-t5i
@wubalem-t5i 3 часа назад
በጃንሆይ ጊዜ ተወልደሽ እሷን አላደርስም ትያለሽ ውጤቱን እንየው እስቲ ለማንኛውም
@hawaedris4833
@hawaedris4833 5 часов назад
የዲኤ ካልሆነ ሊላ ቤተሰብ መፈለግ ግድ ነው ምነ ማለት ነው እህት ካልሆነ አልሆነም😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 часов назад
ንሮ ከብዶባታል ኢትዮጵያ መኖር አልቻሉም ለዛ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 часа назад
እማማ ይሉት የነበር የቆየ አነጋገር ና ብሎ እዳ ከሜዳ የሷ ልጅ ብትሆን እኮ እናትዋ ላይ የተወሰነ ፐርሰንት DNA ላይ ይታይ ነበር ልጅትዋ እናቷን ፍለጋ ሳይሆን ንብረት ፍለጋ አስመሰለባት
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 3 часа назад
በመልክ ይመሳሰሉ
Далее
g-toilet fights juggernaut (skibidi toilet 77)
00:59
Просмотров 863 тыс.
October 30, 2024
12:39
Просмотров 919
ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA
43:31
Просмотров 10 тыс.