Тёмный

ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 9 ወሳኝ ነጥቦች # ለወንዶች! 

Подписаться
Просмотров 21 тыс.
% 1 371

ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 9 ወሳኝ ነጥቦች # ለወንዶች!❗
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8t0YcARb75w.html
ለሴቶች👆
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SUjAqAqm--A.html
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-idrIoAEoAZo.html
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rjgHo8I2Kbg.html
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xfmt1Emju5g.html
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9C_xuIvuAaw.html
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Os8-55zckh8.html
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cpxOhkWUCZA.html
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZecujPlYkug.html
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | ru-vid.com
ፌስቡክ | hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelaynehየመጀመሪያውን ጉብኝት ዱባይ ወይስ ሳውዲ እንድርገው?
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SUjAqAqm--A.html
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-idrIoAEoAZo.html
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rjgHo8I2Kbg.html
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xfmt1Emju5g.html
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9C_xuIvuAaw.html
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Os8-55zckh8.html
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cpxOhkWUCZA.html
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZecujPlYkug.html
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | ru-vid.com
ፌስቡክ | hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Опубликовано:

 

6 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@assistanthome578
@assistanthome578 Год назад
ሙስሊም እህቶቸ በዱአ አስቡኝ በጣም ጨቆኛል ግራ ግብት ያለነገር ገጥሞኛል ካሳብ ያዉጣሽ በሉኝ
@meremahmed
@meremahmed Год назад
አብሽሩውድአላህከጭቅያውጣሺሀያት
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
አላህ ያሠብሺው ያሣካልሺ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Год назад
ሀሳብ ጭንቅሽን አሏህ ያንሳልሽ ሀቢበቲ ያሀዩ ያቀዩም
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x Год назад
አብሽሪይ ማር አላህ ጪቀትሽን ያሳልሽ ያረብብ
@jemilaabdu6167
@jemilaabdu6167 Год назад
አብሽሪ አላህ ያሥደሥትሽ
@user-db6ny6er1v
@user-db6ny6er1v Год назад
ያረብ ሷሊሁን ትዳር ይስጠን ትዳር የአሏህ ስጦታ ነዉ ❤❤
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
አሚንንንን ያረብ ማነው ስለትዳርሲያስብ የሚጨቀው እደኔ እህቶች ሰውንማመንበጣም ከባድነው😢
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
በጣም የኔ ዉዶ
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f Год назад
@@AminaAmina-ps9qo በጣም ወላሂ ኤኔም በጣም እፈራለሁ ባሁን ስዓት የሚታመን ሰዉ ያለም አይመስለኝ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
@@user-ri9im8bj5f አላህ ለሁላችንም ገብተንየማንሳቀቅበት እሱንየምናመሰግንበት ትዳር ይወፍቀን ጉሉአሚንንንን
@jemilaabdu6167
@jemilaabdu6167 Год назад
Amen yrb
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
ስለ ትዳር ስንት ጉድ ተወራ ጌታየ ኸይረኛውን ወፍቀን እኛንም ኸይረኛ አድርገን ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይር ብዙ አስተማርከን ከከከከ የመዳም ቅመሞች ስለትዳር ርእስ ሲነሳ ግርርር ብለን የምንከታተለው ነገር ያስቀኛል ሌላም የኢስላም ትት መከታተል ለሁለቱም ሀገር ስኬት ነው ይልመድብን ለማለት ነው ።
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m Год назад
ቸብ አርጓት የሚለው እየያዘ ያገራችን አንዳንድ ሰው አህያና ሴት ካልመቷት ቀጥ አትልም ይላሉ ወሏሂ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
😂😂😂 ዝበያችው
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m Год назад
@@AminaAmina-ps9qo ههههههه
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
ትክክል ሴት ካልተመታች ይላሉ አለማወቃቸው ነው
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
@@user-qy3uq6kb3m ዝበያች ስለማያቁነው
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Год назад
እኔም አንዴ ከለጮለኝ አልተዘዝም ነበር ጥፊዋን ከቀማስኩ በሓለ ቀጥ ለጥ እል ነበር ወላሂ እንደውም ከልማተኝ የሆና የረሰው ነገር እንደለ ቅር ቅር ይለኝ ነበር ክክክ አሁንማ ሀሰብና የማደም ስረ እየጥረገረጋኝ ነው
@GgFf-rt2ob
@GgFf-rt2ob Год назад
አይ ኡስታዝ አግብተው አረብ ሀገር ይልኩናል እንጅ ሀላፊነት መቸ ይሰማቸዋል ይባስ ብሎ ለፍተን በስደት ያገኘነውን ገንዘብ ይክዳሉ ቢፈቱን ምንም ሳይለፉ ይካፈላሉ
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep Год назад
ሰህ ወለሂ 👍👍☝💔
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Год назад
አልሃምዱሊላህ መልካም ባል አለኝ አሏህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Год назад
@@ramadantube መርሀባ
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep Год назад
መሸ አለሀ እዲለኘ ነሺ
@toyba3760
@toyba3760 Год назад
ማሻአላህ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
ማሸ አላህ እስክ ዱ አድርጉልኝ እናቴን አሞብኛል እግራል ተረከሳል አላህ ያድሺ በሉኝ አባቴን በስደት ነው ያጣሁት😢አላህ ይዘንት እና😢
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
አይዞሺአላህያሺራችው
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
አይዞሽ የኔ ውድ ጤናቸውን አላህ መልሶላቸው ረጂም እድሜ ያቆይልሽ ከስደት መልስ ለመኻደም አላህ ይወፍቅሽ
@meremoumer1493
@meremoumer1493 Год назад
አላህ ያሽርልሽ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ እናት ላላችሁ ሁሉ
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
አላህ ያሺርልሺ እህት የሁላችንንም አፋያቸውን ይመልስላቸው እኔም እናቴ አባቴ አያቴ ታመውብኝ ጨንቆኛል ለመግባትም እያስብኩ አልሳካልኝ አለ አላህ ይፍቀድልኝ ሰላም ያገናኝን
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep Год назад
የኔ ቢጤ ነሺ አቡሺሪ 😭😭
@hajertube1892
@hajertube1892 Год назад
አሏህ ሆይ እኔንም ሷሊህ አድርገህ ሷሊሁንም ወፍቀኝ ያረብ ኡስታዛችን የኛ መካሪ አብደረህማንን አምጣልን
@hayatseid7387
@hayatseid7387 Год назад
የኔ ውዲ ሀላሌ አንተን ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይዲረሰው አልሀምዱሊላህ ❤
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m Год назад
እኔ ፍች የሚባል ነገር በጣም እጠላለሁ ዱአ አርጉልኝ
@ggvj1398
@ggvj1398 Год назад
የኔ ቢጤ እክብክብ አርገሽ ያጅው ከዝህ ውጭ ካላጀበው ይህድ አበበ ከሄድ ከበደ ይመጣል ክክክ
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m Год назад
@@ggvj1398 አበበ ቢሄድ ከበዴ ይመጣል ካልንማ ለሱም ፋጡማ ብትሄድ ኸዲጃ ትመጣለች ግን አሏህ ተሳስብን የምንኖርበት መንገድና ተፋሁም ይወፍቀን ትዳር የአሏህ ትልቅ ስጦታ ነዉ ያንን ዘላቂ ለማድረግ ዋናው እርስ በእርስ መተሳሰብ ና ዱአ መደራረግ ነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
እኔራሱው እደጦርነው የምፍራው አላህ ይጠብቀን ያርብ
@seidatube419
@seidatube419 Год назад
እንደኔ በጣም እፈራለሁ በተለይ ልጅ ወልዶ መለያየት. ለልጆች ጥሩ አይደለም ያረብ በዱኒያም በአኼራም የማይለቀቀን አላህ ይስጠን
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Год назад
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ከመልካሞቹ ያዲርገን ከሰው ባል ላይ አልጠለጠለም ባሌንም አላህ የግሌ ያርግልኝ ያረብ ከዛ ውጭ ሶብሩን ይስጠኝጅ ብቸኝነቴ ኩራቴ ነው
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Год назад
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ መካሪ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ በናተ ሰበብ ብዙ ተምረናል አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Год назад
ኡስተዝ እንዴት እንደማከብርክ ደዕዋህ ተሰምቶ አይጣገብም ሁሉም ትምህርቶችህ ❤ ውስጥ ነቸው አላህ ከድገተኛ አደገ ከኩፋ ነገር ሁሉ ይጣብቅህ ሁለት ጎረምሶች አሉኝ በዱዓ አትርሰን
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Год назад
ላይክ አርጉ ሴቶች ለባላቹህ ሼር አርጉ
@user-lr6tn7ml7p
@user-lr6tn7ml7p Год назад
የለለንስ😂
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
​@@user-lr6tn7ml7pለወደፊት ላክለት😂
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
እሲኪ አዉረዳቸሐ ላኩልኝ እኔ አልወረድልኝ ብሎ ነዉ
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Год назад
የለላቹህ አላህ ሳልሁን ይስጣቹህ እኛንም አላህ በቅርቡ ያገናኘን ያረብ
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Год назад
እኔ ሳላወርድ ነው የላኩለት ዩቱቡን ላኪለት
@user-qt5cy3oo9o
@user-qt5cy3oo9o 5 месяцев назад
የወደፊት ባሌ እየሠማህ ነው ያረብ ኸይረኛውን ትዳር አተ ያልክ ግዜ ወፍቀኝ ያረብብብብብብብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hajertube1892
@hajertube1892 Год назад
የማላዉቅህ ባሌ እየሰማህ እንደሆነ ተስፋ አለኝ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Год назад
ክክክክክ
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Год назад
ክክክክ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እእ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እርሀገርምያሎት።መሸአላእይትማሮንወ
@toyba3760
@toyba3760 Год назад
ክክክ
@SadSad-nm4di
@SadSad-nm4di Год назад
አሁንስ ተሻቃላአውጥቶኝ ተባልተቤት የምገናኝበት ቀንናፍቀኝ. አይስዴትምመረረኝዴከመኝ አላህአንተአበርታኝ ወድምእህቶቼ ዱዓ አድርጉልኝ አገሬ እገባለሁትል የሚመጡሚሲባወች ሱበሃንአላህ ብቻሁሌምአልቅሳለሁ።ግንድክምይለኛል ራሴንያመኛል ብዙ ነው ነገሩ ተዚህ አሳርፎ በቤየማርፍበት መቸ ነው አልሃምዱሊላህ ባስ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
አላህ ለሀሳብሽ ያብቃሽ አብሽሪ ሁላችንም ነን አትሰቢ አይሞላም አላህ ካለው አያልፍም
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Год назад
ማሻ አላህ ኡሰታዝ ያንተ ትምህርት እጥር ምጥን ያለ ማስተዋልን የሚጠይቅ ነዉ ጀዛክ አላህ ኸይርን❤😍
@GgFf-rt2ob
@GgFf-rt2ob Год назад
ኡስታዝ ሁለት አግቡ ያልካት አልተመቸችኝም 😅
@fatuma1133
@fatuma1133 Год назад
እየመመረረሽ ዋጥ ከከከከከከከከከከኸ
@zinet3238
@zinet3238 5 дней назад
እኔም አልተመቸኝም
@shjdxb6907
@shjdxb6907 Год назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያረገን
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Год назад
ጀዛከላህ ኸይር አላህ በማነው የሚናታግብር ያደረግን ወላሂ በጉጉት ነው እጠብቀው ትክክክል አላህ ይጠብቀልን እንዴታ አይናት ያብዛልን
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Год назад
ማሻ አልላህ አልላህ ይጨምርልህ ወሬ የሚያበዛ ወንዲ በጣም ነዉ የሚያስጠላኝ ሀታ ሴትም ብትሆን
@zaynebi9413
@zaynebi9413 11 месяцев назад
ማሸአላህ አላህ ያሳምርልን ለሁላችንም ኡስታዝየ።
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Год назад
ጀዛከላሁ ህይረን ኡሰታዝ በሰማነዉ የምንጠቀም ያረገን
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Год назад
አሚን
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Год назад
ጀዛከላህ ኸይር አላህ በኸይር ያሰታውሰህ
@RahmabintJemạl6018
@RahmabintJemạl6018 Год назад
ጀዛኩምላህ ኸይረን ወንድማችን አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ቢላሎች ኑ ዛሬ የናተ ተራነው
@endrisasefa828
@endrisasefa828 Год назад
እኔስ አልሃምዱሊላህ አልቀናም እኔየመጀመርያ ከሆነኮ ወላሂ 2 3 4 ያግባ ግን ቤት መኖር አለበት ወላሂ እኔስስበዉ የመቀና አይመስለኝም ኢንሻአላህ ምክናየቱም እሷ እህቴ ናት ምሰብ አለብኝ ምክናየቱም ይህ አዱኒያ ነዉ ሳብር አላህ ይስጠኝ ምንአልባች ጀነት መግብያ ሰበብ ይሆነኛል ብየ አስባለሁ ኢንሻአላህ
@nfisa2992
@nfisa2992 Год назад
ወላሂበጣምደስየሚልትምህርትነውጀዛክአላህኸይርወንድማችን
@ramadantube
@ramadantube Год назад
ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ
@user-gi4jo6qm9l
@user-gi4jo6qm9l Год назад
ጀዛከአሏህ ኸይረን ሀሱ ኡስታዜ እረጅምእድሜከጤና
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ውስለም ዋለይኩም አሰላም ውራህሙቱላህ ወበረካቱ ጀዛካላህ ሀይር ቁራን አስቀራን ኡስታዝ
@Bbbd-pc9vg
@Bbbd-pc9vg Год назад
እዉነት ነው ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@user-iv8en1tx4v
@user-iv8en1tx4v Год назад
ሀቢቢዋ አተ መችም ሁሉንም ያሟላህ ነህ አላህ የመገናኛችን ቀን ቅርብ ያርግልን እጅ
@user-vm3kb5tw7t
@user-vm3kb5tw7t Год назад
جزاكم الله خير
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
ጀዛክ ካላህ ኸይር ኡስታዝ
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 9 месяцев назад
ማሻአላህ ምክሮችህ ይመቹኛል መልካም ትዳር ይወፍቀን
@user-wf4lp4jn2k
@user-wf4lp4jn2k Год назад
ኡሥታዝና እድሜ ከጤና ከፈገግታጋ ቁምነገር ማሻአሏህ የወደፊት ህልሜ የትነህ በደብ አዳምጥ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Год назад
አየ ሁለት ሚስት ኡስታዜ አዷንም አያስታድር እኳን ሁለት አድቱም እየሰራይ ነው የምስታስተዳደርው እሱ ሶስት አራት ይመኛል አዷን እያሸቀለ 😢😢
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ባልም ኑሮ ሴቶች ስንት የሚደክሙ አሉ ከቤት ሰራተኛ ሳይወጡ ሌላ ይላሉ ሁለቱንም ቢያስተዳዴር ጥሩ ነበር መች ይተገብሩታል
@user-uo5er8gb4c
@user-uo5er8gb4c Год назад
ትክክክልየዛሪዉ ለዉዱቹ ትምርትባሌቤቲ ጥሩነው አዳደዬ ግን ምክር አይስማምጂ
@user-hw2zw6lw7i
@user-hw2zw6lw7i 2 месяца назад
ወይኔ ጉዴ አረ አግባ አይባልም የዘንድሮ ወንዶች መቼ አንድሰ ያሰተዳድራለሁ ሆ አይ አሏሁሙሰተአን በሰ የኔ ባል እንኳ ምርጥ ባልነዉ አላህ ይጠብቀዉ
@user-uz3mo1ru7g
@user-uz3mo1ru7g 27 дней назад
.ማሻላህ ሁስታዝ ጀዛክላህ ከይር
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m Год назад
ማን ጋር ውለሽ ነበር ይላል አላለም ክክክክክክወላሂ አከኝ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@emuheyat4870
@emuheyat4870 Год назад
አላህ ይፈርጂሺ እህት አላህ ከአሳብ ያወጣን ሁላችንም ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@emuselwatube4436
@emuselwatube4436 Год назад
ጀዛከላህ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ከነፋሚልህ የኛ መካሪ ይህን ቪደዎ ማነው በፁሁፍ ገልብጦ የሚልክልኝ የመዳም ቅመሞች መቸም እንዝርት ናችሁ😂
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x Год назад
እኔ ብልሽስ ታምኔኛለሽ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
ላኪልኝ ለኔ እህት
@emuselwatube4436
@emuselwatube4436 Год назад
​@@emuhikmayoutube1026ምን
@emuselwatube4436
@emuselwatube4436 Год назад
​@@user-mi8gz7dz8xማለት?
@hikma3360
@hikma3360 Год назад
ሼር ለውዱ ባሌ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን
@musamehamed5582
@musamehamed5582 5 месяцев назад
ክክክአይ ኡዝታዝ ፈገግ ያደርል በጣም ጠሚነው ጀዛክ አላህ ኽኢርን
@abdulla3678
@abdulla3678 Год назад
እናመሠግናለን
@SadSad-nm4di
@SadSad-nm4di Год назад
ዋለይኩምስላምራህመትላሂወበረካቱሁ ወስታዝ ጀዛኩምአላህ ኸይር. ትክክልወላሂ አላህበሠማነውተጠቃማ ያደረገን. ያላገባቾሁትም እህትወድሞቼ አላህሶሊሃን ወዱምሷሊሁን ይወፍቃችሁ ያረብ
@utgj2354
@utgj2354 Год назад
ወአለ ይኩም እሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበር ካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አቡበላይ አንተም ባስተማርከዉ አላህይቀበልክ እኛም ሰምተን የምን ጠቀም ያርገን ያርብ
@fghbbvcg4802
@fghbbvcg4802 Год назад
Maashaalla ustaaz rabbiin siirraa haa jaalatu jazaakallaahu keeran baruumsa bareedaa nuuf dabarsitani
@user-ub2jh9tr4u
@user-ub2jh9tr4u Год назад
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ምክሮችህ በጣም ይመቻሉ ግን አገራችን ያሉ ወዶች ይኸንን ትምህርት የት ያገኙታል ምን ዋጋ አለው በየሀገሩ እየሄዴ የሚያስተማር የለም በተለይ ወሎ ላይ የገጠር ሰው
@elafelaf2010
@elafelaf2010 Год назад
ኡስታዝ አንጀት አርስ ምክርነው ወላህ ልብያለውልብ ይበል እህት ወንድሞች ጀዛኽምአላህ ኽይርን
@sadahussen620
@sadahussen620 Год назад
ኡስታዝዬ አግባ ባትላቸው ጥሩ ነው ሺሪያው ቢፈቅድም ለኛ ከባድ ነው ደግሞም በሰበአዊ አያዪም ያዳሉ አላሁ ሙስተአን አላህዬ ለኔ የግሌ ይስጠኝ
@yatd4232
@yatd4232 Год назад
ክክክ
@yatd4232
@yatd4232 Год назад
እውነትሽን ነው ውዴ
@sadahussen620
@sadahussen620 Год назад
@@yatd4232 🌹🌹
@sadahussen620
@sadahussen620 Год назад
@@yatd4232 🌹🌹
@zinet3238
@zinet3238 5 дней назад
እኔም የግሌ አላህየ አደራህን ስንትነገር አማልተህ ሠተኸኝ ባልን የጋራ አታደርግብኝም ኢንሻአላህ
@zarazara4110
@zarazara4110 Год назад
አቡ አብድራህማን ጀዛ ከአላህ ኸይረን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በሰማነው ተጠቀም ያድርገን
@user-tj6be9nh7q
@user-tj6be9nh7q Год назад
አሚን ወኢያኪ
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Год назад
ጀዛክአላህኸይር👍👍👍👍
@seidatube419
@seidatube419 Год назад
እኔ ባሌን እድርዋለሁ ኢንሻዓላህ ሴቶችየ አትቅኑ ባላቹህ ከፈለገ አቅም ካለዉ ዳሩት ማግባቱ ካልቀር መጨቃጨቁ ዋጋ የለዉም እናተ ከፈቀዳቹህ ግን ሁላቹህንም በአንድ ዬያቹሀል
@fatima1865
@fatima1865 2 месяца назад
@aaaa7195
@aaaa7195 Год назад
ወአለይኩም. አሰለም. ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ አህለን ጀዛኸለይ ኸይረን
@weeere6324
@weeere6324 Год назад
በሰማነው ተጠቃሚዎች እንድንሆን ዱአ አድርግልን ክበርልን جزاك ألله خيرا ፍቅርን ቢልአፍአልም ይሁን ቢልከላም መግለፅ ለአንዳንድ ወንዶች እንደ ውርደት ወይም ክብረ ቢስነት መስሎ ነው የሚታያቸው
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 Год назад
ጀዛኩምአላህኽይር
@jemilahassen2022
@jemilahassen2022 Год назад
አላህ ይጨምርልህ አቦ
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o Год назад
ሀቢቢ የትነህ ና ስማ ኡስታዝ ጀዛከአላሁ ኸይርን
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Год назад
ጀዛክ አላህ ከይረን
@hudaawamleh4668
@hudaawamleh4668 Год назад
Masha Allah ☝️♥️ tabara kallah jzk🙏
@fatumalfatu642
@fatumalfatu642 Год назад
ማሻ አላህ አሪፍ ትምህርት ነው
@utgj2354
@utgj2354 Год назад
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበር ካትሁ አህለን ዉስታዝና ጀዛከላህ ኸይር
@hlima5830
@hlima5830 Год назад
جزاك الله خيرا اخي
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Год назад
ሳህ ኡሠታዝየ እኔሠአላህ ሷሊህባልሠቶኛል እህቶቸአላህ ከሠደትመልሠይወፍቃችሁ ያላህሠጦታየ ባሌነው አልሀምዱሊላህ ሁሌምሷሊህባልእዲወፍቀኝ ዱአየነበር አላህአይቸግረው ሷሊህባልወፈቀኝ የኔውድባልሁልምየምለው ያላህሱጦታያ ኢሻአላህ ከሠደትመልሠ ሷሊህልጂ ይወፍቀን ያረብ
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Год назад
ኡሰታዛችን ኑርልን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
የዘመኑ ትዳር ምክንያቱ ሳይታወቅ ፍርስርስ ያደርጉታል አላህ ኧይረኛውን ይወፍቀን ኡስታዝ የሸሪአውን ሂደት ቢከተሉ ችግሮች ይፈቱ ነበር በአሉቧልታ ይፈታሉ
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Год назад
ክክክክክ በሳቅ ጨረስኩት جزاك الله خبرا ወይኔ ግን ብትሯን አትገርብን ስፈራ ብትር
@zahrah8488
@zahrah8488 Год назад
Mash Allah
@aaaa7195
@aaaa7195 Год назад
ሳህ ትክክል
@esg9404
@esg9404 Год назад
ቁርአኑን ልቀቅልን
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 Год назад
ማሻ አላህ
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 10 месяцев назад
አላህ ይባርክህ
@ZayedaZayeda-qc6mf
@ZayedaZayeda-qc6mf 2 месяца назад
masha allhe
@nejattube2395
@nejattube2395 Год назад
አሏህ ሷሊህ ያርግል ያረብ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
ክክክክክክክ ሳህ ኡስታዝ ማሻ አላህ
@halima8741
@halima8741 Год назад
ቁርአን እረ ልቀቅልን
@umeman3175
@umeman3175 Год назад
ማሻ አላህ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Год назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም በትክክል
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m Год назад
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله واصحبه أجمعين
@Mariam-en6rq
@Mariam-en6rq Год назад
አላህሳሊህያረገንሳለሂየሆነባያአላህይወፈቀን
@sadahussen620
@sadahussen620 Год назад
አላህ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ፈጣሪውን የሚፈራ ይወፍቀን ያረብ
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Год назад
አሚንንንንንንንን
@user-tv8hv8ti7e
@user-tv8hv8ti7e Год назад
ጀዛካላ
@user-uo5er8gb4c
@user-uo5er8gb4c Год назад
ኡስታዛቺንምክርህ ተመቹቱኝልወላሂ
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 11 месяцев назад
Aslam Alykum Wendimi Hassen gen edit new ymaggehe
@mekiamekia459
@mekiamekia459 Год назад
ጀዛከላ ኸይር አቡ አብድሬ እኔ ያንተን ትምህርት የወንዱም የሴቱንም ሰምቼ ሰምቼ አጠራቅሜያው የት ነህ የኔው ወልካፋ 😅
@DandonaGEri
@DandonaGEri Год назад
ክክክክ ያለንም ጨጉዋራ ጨርሰን ቅያር ጨጉዋራ እንፈልጋለን ያላገባም የትነህ ፣አላህ ሷልህ ባል ይስጣችሁ
@WaleedLafi-qv9fl
@WaleedLafi-qv9fl Год назад
😂😂😂😂😂
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 Год назад
አሰላሙአለይኩምየያረብአላህየጨምሪለሀ🌷🌷🌷🌷
@user-nw6rc7jy9c
@user-nw6rc7jy9c Год назад
ኡስታዝ ለምነው ቂርአት መልቀቅህን ያቆምከው ነው ለኔ አይደርሰኝም አንተ እየቀራህ ማለትነዎ
@mekamuhammed4299
@mekamuhammed4299 Год назад
አህለን ኡሳታዛችን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
አህለንንን🎉
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Год назад
ወይኔ ዛሬ ልሳቅ ወይስ ላዳምጥ ባረከሏሁ ፊክ
@zdbintbaba1877
@zdbintbaba1877 Год назад
አህለን
@itaqillaa
@itaqillaa Год назад
Pray for me my children coming back ,shoshal Sarvis
@user-jy4cm6vh2d
@user-jy4cm6vh2d 5 часов назад
ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ
@aminaawol-bv3om
@aminaawol-bv3om Год назад
ዉስታዝ አላህ ይጨምርልህ ዉበ ሀዲስ ዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halimama7842
@halimama7842 Год назад
ሰባሓነከ😅