Тёмный

ቶሎ እንዲያገባሽ/he will propose 

Wintana Yilma
Подписаться 189 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

I Am Wintana Yilma, I will help you improve your love life #united #love#betoch #appeal #ebs #wisdom

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 170   
@hibaawel6298
@hibaawel6298 Год назад
ከምትደክሚ በአጭሩ የህንድ ፊልም እዩና ተግብሩ ብትይን ይቀልሻል ዊንትዬ😂😂😂😂😂😂
@uaeuar1326
@uaeuar1326 Год назад
በትክክል😂😂
@አሚየወረባቦዋ
@አሚየወረባቦዋ Год назад
ክክክክ ድበር እዳታልፍ ፈራሁ😂
@Tigi_16
@Tigi_16 Год назад
​@@አሚየወረባቦዋ😂😂እኔም ፈራሁ 🎉😂😂😂
@wubnashayele4906
@wubnashayele4906 Год назад
😂😂
@fekretnuguse7283
@fekretnuguse7283 Год назад
😂😂😂😂😂
@የማይፋቅስህተት
የሀበሻወድ ሆድ እጂ ፍቅር አያውቅም ብቻ ሆዱ አይጉደልበት✊
@sartt7576
@sartt7576 11 месяцев назад
😂😂😂😂
@eeee4103
@eeee4103 11 месяцев назад
😂😂😂ሃቅ ነዉ
@Bezawitbekele-st6te
@Bezawitbekele-st6te 10 месяцев назад
Ewunet nw 😂😂😂😂
@ElsabetNegash-w9e
@ElsabetNegash-w9e 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@WoinshetGirma-j7x
@WoinshetGirma-j7x 8 месяцев назад
አይባልም
@alezarshurbe3580
@alezarshurbe3580 Год назад
በኔገራች ላይ ዊንታየ በጣምኖ ምውድሽ አነጋገርሽ በጣምኖ ምትመችኝ ፍጠር እንደ አንች አኔት ምስት ይስጥኝ ❤❤❤❤
@meriamebrahim2082
@meriamebrahim2082 Год назад
ልዕልትዬ❤ Thank you
@Marta-h4o8t
@Marta-h4o8t 2 месяца назад
Yes of course ❤❤
@samrawitmamaw
@samrawitmamaw Год назад
Thank you 💕💕💕😊
@marthygirma3886
@marthygirma3886 Год назад
Thank u
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 Год назад
Thanks mar❤❤❤❤
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
ወይ ጉድ ሀበሻ ወንድ ይሄ አይገባዉም በፍቅር አይን ብታይዉ ምን ታፍጫለሽ ምነዉ ፈዛዛ ሆንሽ ይልሻል እራስሽን ስጠብቂ ምነዉ ቆላሽ gymከሄድሽ ወንድ ፈልገሽ ነዉ ይለሻል ያለሽዉ ሁሉ ሀበሻ ወንድ ጋር አይሰራም😅
@portocalphanta-pm6oy
@portocalphanta-pm6oy Год назад
😂😂😂😂
@zm6661
@zm6661 Год назад
እኮ😂😂😂😂
@ዘይነብመሀመዲ
@ዘይነብመሀመዲ Год назад
የፍቅር ሠዉ ይገባዋል
@Woloyewa129
@Woloyewa129 Год назад
@letshaferaaynalem1994
@letshaferaaynalem1994 Год назад
😂😂😂😂🤭🤭
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Год назад
አይይይይ እንደው ያንችይ ምክር እኮ ለኢትዮጵያ ሰው አያስፈልግም 😅😅 ምክንያቱም እንደኑሯቸውና አንዷኗራቸው እንድሁም እንዳስተዳደጋቸው ነው መሆንም መኖርም የሚፈልጉት አንችይ የምታወሪፍ ፊልምና የአደጉት ሀገራትን ነው የምታብራሪው 😅😅 ለማንኛውም Thonk you for Sharering
@saneyitss969
@saneyitss969 Год назад
ይመችሽ
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 Год назад
ብዙ ነገር አስተምረሽናል መክረሽናል አሳውቀሽናል አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ ይሄን ሁሉ ታውቂያለሽ የአንቺ የፍቅር ሂወት ምን ይመስላል ከቻልሽ ንገሪን
@Tigistu-h9s
@Tigistu-h9s Год назад
ትክክል እኔ ምፋልጋት ሴት ቁጭ እንዳዛ ማሆን አልባት
@sartt7576
@sartt7576 11 месяцев назад
ደዉልልኝ😂
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 месяца назад
ፈጣሪ ይስጥህ
@Seble_Taye
@Seble_Taye 10 месяцев назад
Exactly❤❤❤❤❤
@Mmkk-e2o
@Mmkk-e2o 4 месяца назад
ትክክል ነው
@yaredmesfin3176
@yaredmesfin3176 5 месяцев назад
Wintish Lik Nesh Selam...Selam...Selam....Selamin yemayfelig sew yelem
@zehraissa5162
@zehraissa5162 Год назад
በጣም ነው የሚ ዎድሽ
@marebelu
@marebelu Год назад
ስታምሪ😘😘😘
@SEADiyouTube-p8t
@SEADiyouTube-p8t Год назад
እውነትሽን የምር በጣም ነው የምወድሽ እኮ ምክርሽ በጣም ይመቸኛል ❤❤
@samso9413
@samso9413 Год назад
ትክክል. ብለሻል
@SnitSenayt-uz4ub
@SnitSenayt-uz4ub Год назад
ተመስገን ነው እኛ ሴቶች ረዳት እየበዛልን ነው እንኮንም ኣሁን ላይ ያለኝን ማንነት ሳልገነባ ኣልተጣመርኩ ይመችሽ ዊንቱየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 Год назад
👍👍👍👌
@SelamKassa-x4q
@SelamKassa-x4q Месяц назад
❤❤❤
@Rehmat-sh3pt
@Rehmat-sh3pt 9 месяцев назад
ስወድሺኮ 💖💖💖💖💖💖💖
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 Год назад
I am blessed with natureal beauty so i am not worried about what you tolking about and who cares about man woman need confidence and work and enjoy her life that's important and educatied her self is great too.
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Год назад
ማሬ አሁን ያልሽውን 😂 ብንሆን ቀላል እና ለወሲብ ብቻ ነው የሚያሳድዱን የኢትዮ ወንድ ምን እንደሚፈልግ እራሱ እንኳን አያውቀውም ስለ መልካም ባል ብቻ አውሪ
@MeseretNigussie-wz8jo
@MeseretNigussie-wz8jo Год назад
Endat Ayenet Fttarri yemerreteshe Set neshe Ewunt elishalehu wintey Mittinagerriyachew negeroch 100% Tikikill. Shee Amett nurillin.
@ዘይነብመሀመዲ
@ዘይነብመሀመዲ Год назад
ሙዲሽ ዉሥጤ ነዉ ደሞም አነጋገረሽ ሥመች
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
ማሻአላህ አዶተጫዎች እኔዉነኚ ለዛነዉ እሟ አድሮጎየማፈቅረኚ ንጉሴ ኑርልኚ
@mg-ft3js
@mg-ft3js Год назад
አምሮብሻል🎉🎉🎉
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 10 месяцев назад
ስወድሽ
@belayneshbelaynesh9414
@belayneshbelaynesh9414 3 месяца назад
ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MameMam-m9n
@MameMam-m9n Месяц назад
🎉🎉🎉
@AsmaJadi
@AsmaJadi 6 месяцев назад
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc Год назад
Yene.saqtha❤❤❤❤
@Merry-c6m
@Merry-c6m Год назад
እኔ ጋር እነዚይ ሁሉም ነገር አለ ግን መጋባት አንቺልም
@Dawdalfahd
@Dawdalfahd Год назад
ግን የኔ ቆንጆ ትምርትሽ ይጠቀማል ይጠፍታል
@EyobTadesse-kf5bd
@EyobTadesse-kf5bd Месяц назад
ዊንታ የኔዋ ዝምታን ታበዛለች። እኔ ደግሞ ዝምታዋ አይጥመኝም ። በፍቅር ውስጥ ግልፅነት ከሌለ በጣም ከባድ ነው ። የኔዋን በደንብ ምከሪልኝ ።
@MesayWelde
@MesayWelde Год назад
ማር እኮነሽ ዊንትዬ❤❤❤
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Год назад
እናመሠግናለን ቆይልን ሲስ🍫🍫
@rumanarumana3168
@rumanarumana3168 Год назад
😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅገደልሽኝ ያንችስክፋ😅😅😅
@TitiZewde
@TitiZewde 4 месяца назад
ወንዶች ሆዳቸውን ብቻ ሙይላቸው አሳማ ናቸው
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 3 месяца назад
እኔኮ ስወድሺ የኔ ልዩ❤🎉🎉
@Maimuna-xq6ux
@Maimuna-xq6ux Год назад
ቆጆ
@Makfra-c2j
@Makfra-c2j Год назад
Wint anchis gn tegibreshiwal wde❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesMekdi-h7s
@MekdesMekdi-h7s 23 дня назад
Sakshin siwedewu
@عبدالرحمنالهاشمي-د7ط
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😂😂 Tenk so much
@astertube5406
@astertube5406 Год назад
ስወድሽ እኮ
@tgdiple
@tgdiple Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዊንታዬ
@TamaraSamha
@TamaraSamha Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Год назад
Telayalesh uwunat new ❤❤
@hailelove1
@hailelove1 Год назад
ዊንታዬ ድንቅ ነሽ መልካም አዲስ አመት።አንድ ፕሮግራም ብትሰሪልን ደስ የሚለኝ ሴቶች ወሲብ ሲፈልጉ የሚያሳዩትን ባህሪ ከኛ ጋር ባህል ተያይዞ ብትሰሪልን
@wintanayilma
@wintanayilma Год назад
Eshi thank you
@hailelove1
@hailelove1 Год назад
@@wintanayilma thank you
@freze2100
@freze2100 Год назад
እኔዝምተኛነኝስሬስብቻነኝእሁሉምነገርላይመሳቅመጫወትአልችልም
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Год назад
❤️👍
@بنتإبراهم
@بنتإبراهم Год назад
የአሁኑ ዘመን ወንድ ሳቅሽም፣ተጫወሽም፣ጨፈርሽም፣ማአፊ መሎም ብቻ (ዶላር) --->ብር \ይኑርሽ 😂😂😂😂
@sojoogin8117
@sojoogin8117 Год назад
የኔቆንጆ በጣም እንወድሻለን እኔ ምንም እማላውቅ የቤትልጂ መሀይምነኝ በሠንች ብዙ ትምህርት እየወሰድኩነው አላህ እርጂም እድሜ ይስጥሽ
@redwanshamil5374
@redwanshamil5374 4 месяца назад
ሳቋ እና ስሏቋ ሲያስጠላ ብዙ ሴቶች እንዲያ ያስባሉ ትምክት መሆኑ ነው ጅላጅል ምኗም አያምርም በተለይ የማይመስል ትምክቷ ያስቃል ለወንድ ያላቸው የተሳሳተ ያነሰ አመለካከት 😁😁😁😁
@የግለኔዎዳጄ
@የግለኔዎዳጄ Год назад
ዉዴ ዎንድ ልጅ በ ዎሬ ማል እክስ ጥያቄ ጠይቅ እኮ ካለን ማልሱስ ?
@fgggtrrr6601
@fgggtrrr6601 Год назад
ኮሜንቶች ናችሁ የምታስቁኝ ከሷ አባባል ክክክ እኔ የምለው ነገር ቢኖር ለወድና ለፀሀይ ፊት አይሰጥም ያጀማአ
@sartt7576
@sartt7576 11 месяцев назад
😂😂😂😂
@yamiayalew4624
@yamiayalew4624 Год назад
ባክሽ ይህ ቢሆን እንኳን ለአንድ ሠሞን ነው ከዛ ጥጋባቸው አይቻልም
@almazghilamicael5934
@almazghilamicael5934 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 Год назад
Tikikil
@princess4698
@princess4698 Год назад
🤣🤣👌
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j Год назад
Exactly😅
@Enkutsha
@Enkutsha Год назад
ተይው ይሄ እየቀሰድሽ ነው 😂😂😂😂አንች ራሱ
@TigistIshetu
@TigistIshetu 9 месяцев назад
Yena kongo betame dese tiyalese
@hikmasaif8351
@hikmasaif8351 Год назад
😂😂😂😂ስወድሽ እካ
@AsiAsi-zo3qq
@AsiAsi-zo3qq 5 месяцев назад
እረ ❤ ተይ
@rahelyirga3828
@rahelyirga3828 Год назад
ዊንቲዮ አናመሰግናለን
@Mahilet-sg6sd
@Mahilet-sg6sd 11 месяцев назад
ስስቅ ስጫወት ቁምነገር የሌለኝ እየመሰልኳቸው ተቸገርኩ ለትዳር የምሆን አልመስላቸውም
@sartt7576
@sartt7576 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂እኔም እብዲነዉ የምትመሥይኝ ይሉኞል
@seniy4518
@seniy4518 Год назад
ማንኛችሁን እንስማ አዳዶቹ ወድልጅ ስለወደፊት ስታስብ ሳቅ የማታበዛ ይላሉ
@Nardos-b3g
@Nardos-b3g 19 дней назад
yene set weyzero swedshi yewnwt tley aleshi yemtakerbiln negeroch hulu truna genbi nachew bzu negern new yetemarkut yene maraki konjye eht
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 Год назад
Yeduro funkaye andim ken atisekem photo layim endezaw
@serklma4551
@serklma4551 Год назад
በሳቅ ወይኔ😂😂😂😂😂
@ليلىالقيسي-ج4ر
@ليلىالقيسي-ج4ر Год назад
Hodu aygudel yalshiu lig emua
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj Год назад
በመሀል በመሀል የዉሸት የማስመሰል ሳቅ ባትስቂ በናትሽ ምንም በማያስቅ በመሀሉ አትሳቂ እያስመሰልሽ ወይ ያምርብኛል ብለሽ ከሆነ አያምርብሽም 👍
@ElsabetGenet
@ElsabetGenet 8 месяцев назад
Yene marr wuddd
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
እኔ መስቅ አልችልም ምከሩኝ ምን ላርግ
@zehraedris8579
@zehraedris8579 Год назад
አች አልገባሺም የኢትዬ ወ ድ ብር ነው የሚፈልጉት
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Год назад
እሩጠህ ና የሚለው ተመችቶኛል ሲመጣ ምግብ እብርን እንስራ እለዋለሁ😊😮😂😂😂😂😂😂
@zabiba3445
@zabiba3445 Год назад
Das tiyaleshi emir
@zebibaahmed582
@zebibaahmed582 Год назад
Beauty😍😂
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
ሥሚማ የኔ በፈት እማቀውልጀ ነበረነ አረህዶዋል እነ ነይቶሎ ይለኘል ግን እሡውምንም የለው እኔግን 2ቤትአለኝ እነ ሁሌም ኒካእንሠረ እሥትመጭ ይላል ግን ፍራሁ በምኑውሊያሥተዳድረኝነዌ ነይ እሚለው እልነ ቆይ እያልኩውነው ምንትሉውኘላችሁ አምኝው ልህድ ወለ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
እህቴ በደንብ አስቢበት ከምናየው ከምንሰማው መማር አለብን የግድ እኛ ላይ መድረስ የለበትም በጣም ተጠቀቂ
@mohammedzayintajudintajudi1445
እሱ ምንም የለውም እኔ ሁለት ቤት አለኝ ? እና አንቺ ትዳር ነው ገንዘብ ያለው ነው የምትፈልጊው ? ትዳርና ፍቅር ከፈለግሸ እሱን እራሱ አግቢው ሐብትና ገንዝብ ከፈለግሸ አሁንም ሰደትሺን አሰረዝሚና ወደ ምዕራቡ ጋር ሂደሸ ሐብታሞችን ቃኘት አርጊ እየቀያየርሻቸው ፈታ በይ
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
​@@mohammedzayintajudintajudi1445 ምነው ረዳት ሆንክ ሳ 😅 .... 2 ቤት እኮ ከ10 ኣመት በላይ ለፍታለች ማለት ነው ኣይበለውና ቢጣሉ ከለፋችበት ንብረት ተከፋይ ይሆናል
@mohammedzayintajudintajudi1445
@@ጓልተምቤንሃገረሰላም ኧረ ገናለገና ቢጣሉ ብሎ ማሰብ አይከብድም አላህ ሌላ ሪዝቅ ቢሰጣቸውሰ ትዳር ማለት ደግሞ ግማሸ ኢማን ሌላው ሪዝቅን በትዳር ውሰጥ ፈልጉት ተብሎ የለ ኸይር ጥሩ ጥሩውን ብናሰብ ጥሩ ነው የኔ የሷ የሷ የኔ ከዛ ልጆች ይኖራሉ ትልቅ ሐብት
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
@@mohammedzayintajudintajudi1445 ከከከከእረኔ ማለትየፍለኩውት ዝብየልህድወለ ኒካአሥሪ ለማለቴነው
@bsbs3536
@bsbs3536 Год назад
🤣🤣🤣🤣 አር በሳቀ😂❤🎉
@mg-ft3js
@mg-ft3js Год назад
አርቆ አሳቢ ፣ ኮስሞ የማታበዛ ፣ የማትጨቃጨቅ ፣ ህይወትን አቅልላ የምታይ ወጪ ቆጣቢም እንወዳለን።
@hikmasaif8351
@hikmasaif8351 Год назад
😂😂😂 ይህንንማ ካደረግን በኩራት ተበሻቀጡብን ማለት ነው
@samrawitmamaw
@samrawitmamaw Год назад
Wey yena leyu went yaleshachew Hulu ewent nachew ❤❤❤❤
@samrawitmamaw
@samrawitmamaw Год назад
Edenesh wety ad neger lamakresh neber
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 Год назад
🙄🙄🙄
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Год назад
ሣቅ አታብዢ
@iloveyoumamailoveyoumama2084
❤😂
@zehraissa5162
@zehraissa5162 Год назад
wintanayee
@hanilove8635
@hanilove8635 Год назад
Bzuu wendoch ngerge sets yagebalu
@zarabekele2918
@zarabekele2918 Год назад
😂😂❤❤
@Hope-kr2di
@Hope-kr2di 2 месяца назад
ሳቅሽ እንዴት እንድምያስጠላኝ
@liyatube9330
@liyatube9330 Год назад
Weye anchi demo yedlash nesh
@monaam-q2q
@monaam-q2q Год назад
ሴትስ ሰላም አትፈልግም !?
@simrettessema8544
@simrettessema8544 6 месяцев назад
ጉበዝ ነሽ እንችስ ለባልሽ እንዴት ነሽ
@hebeshawuit8575
@hebeshawuit8575 Год назад
የህንድ ፊልም ሲተረጎም😂😂
@zehraissa5162
@zehraissa5162 Год назад
😄😄👍😄
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
ሰወድሺ❤❤❤❤
@belayneshgemechu6142
@belayneshgemechu6142 Год назад
አረ ሼናው የኢት ወንድ ስለ ፍቅር ምን ያል😅
@AD-lx3st
@AD-lx3st Год назад
ለመሆኑ፣አንቺ፣አግብተሻል ?ካላገባሽ ግን፣ ደውይ፣እንደምታወሪው፣ከሆነ፣ወሬ ቦትራፋ ።
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Год назад
ምናለብሽ አንቺ
@ليلىالقيسي-ج4ر
@ليلىالقيسي-ج4ر Год назад
Ye ethio ligoch wedochu ke wita wchi blewal
@portocalphanta-pm6oy
@portocalphanta-pm6oy Год назад
😂😂😂😂eshi
Далее