Тёмный

ቶኪ ቻዉ አዲሱ ቻሙቡሎ ሙዚቃዉን በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Tokichaw Chambulo Live Performance 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 лет назад
ለሰው ጥሩ ገንቢ አስተያየት ስንሰጥ ተስፍ የቆረጠ ሰው እንኳን ይበረታታል መጥፎ ቃላቶችን ግን ሰውን ያዳክማሉ እዳይሰራ እዳይሞክር ያደርጋሉ እባካቹ ለሰው አስተያየት ስትፅፉ ተጠንቀቁ ቶክቻው በርታ እግዛብሄር ማስተዋል ጥበቡን ይስጠን
@yoni4926
@yoni4926 5 лет назад
Berta Mibalew Eko Sew Akuam Sinorew New Eyetegnaw Berta Enbelew Ehte Esu Kabede Egnam Abren Enbed Ende
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 лет назад
@@yoni4926 ሰው በአንድ አቋም መፅናት አለበት ትላለህ ? የመጀመሪያው አቋም የማያዋጣ አቋም ቢሆንስ መቀየር መለወጥ አይቻልም ? ሰው ብዙ አማራጮችን ይሞክራል በተመቸው ይጓዛል ወንድሜ ከተሳሳትኩ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ
@sablasalamon2194
@sablasalamon2194 5 лет назад
ዋዉ ቶክዬ በጣም የምወደዉ ዘፋኝ ነህ የበፊቱን ዘፈኖችክን ስወድልክ እኮንም ተመለስክ በርታልን
@chrisraso8701
@chrisraso8701 5 лет назад
And the king is back once again!!!!!!! Tokichaw will always be him!!
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 4 года назад
በድካማችን የማይራራልን ልቄካህን የለንም!! ወንድሜ ጌታ ይመልስህ እፀልይላለሁ! የአለም ዝናይኝነት የምያልፍ ነው
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 лет назад
እስቲ የሰው ሞራል ጠብቁ ሰውን ማበረታታት እየቻልን ለምን እናዳክማለን ሰው የፈለገውን መስራት ይችላል ሰውን ካልጎዳ
@ephratagezai7212
@ephratagezai7212 5 лет назад
ሙዚቃን ለመልካም ነገር ከተጠቀምንበት ከሙዚቃ(ከዜማ) በላይ ህይወት የለም ቶክቻው መልካም ዕድል!!!
@TADESDR3
@TADESDR3 4 года назад
ቶኪቻው፣ወደ ጌታህ ተመለስ፣"ደመናው" ብለህ በዘመርክበት ዛሬ ሉሲፈርንና ግብራበሩን መካብህ ያሳፍራል፣የምህረት እጁ ተዘርግታ ትኖራለች
@Yetenbi114
@Yetenbi114 5 лет назад
You’re very talented. Keep it uppp bro! I loved it! Do not listen an ignorant people! An ignorant people don’t know what they thinking, they don’t think twice before they commenting that is why they just drop a negative comments. Mind your own life , don’t give a fuck about others. ላይክ ለማግኝት ብላቹህ ለምትዘበራርቁ አስተውሉ ተማሩ አንብቡ ፌስቡክ ላይ 24 ሰዓት ከምትጣዱ እንደ ያልታደለ ምጣድ::
@likuali1299
@likuali1299 2 года назад
ቶክቻው ይመቸኛል አሁንይዞት የመጣውሀሳብደሞ የባሰእንዲመቸኝ አረገ ምኑብትሉ ሱስን የመዋጋትሀሳቡ አሁንያለው ወጣት ከሱሱ ቢላቀቅ ምንአይነት ሀገር ምታምር ኢትዮጵያ ትፈጠርነበር አረአንድበሉ በወንዱሱስ የተነሳ ሴቶቻችንም ተጎዱኮ አረሱስን ካገርያጥፋልን !!!!
@tub458
@tub458 5 лет назад
እግዚአብሔር ትተህ አለም መቼም አይሆንልህም ወንድሜ ተመለስ ያ ነው ያንተ ህይወት ይሄ አይደለም
@ኢትዮ-ጨ6ለ
@ኢትዮ-ጨ6ለ 5 лет назад
ምን አገባቹ እስቲ እራሳችሁን ምሰሉ እውነቱን ነው!!!!
@genilema9503
@genilema9503 5 лет назад
ቆይ ግን comment የምትሰጡ ሰዎች ግን በቃ ተውት በፊት የት ጠፋ ተብሌ ያልተፈለገ አሁን ወሬ "ድምፅህ ግን አንደኛ ነው"
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 5 лет назад
Welcome back !!!
@yonashaile6136
@yonashaile6136 5 лет назад
ኣረ ቶክቻው አነጋገርህ በሳቅ ነው የገደለኝ so funny ለማንኛውም መልካም ጅማሮ
@medhenalemu995k9
@medhenalemu995k9 5 лет назад
music king back again yilihal toki ..
@ትግስትአሸናፊ
@ትግስትአሸናፊ 5 лет назад
ተወዳጅነት ተቀባይነትም የለክም ዘፈን ሀፂያት እንደሆነ የትኛውም እምነት ያውቃል ተዋህዶ ሙስሊም ፕሮቴስታንት ወ ዘ ተ አንተም በአንደበት ተናግረህ ነበር ከሀዲ ነህ መቼ እንደምትዘፍን ታስባለህ እንጂ መቼ እንደምትሞት እንዴት እንደምትሞት አታውቅም ያሳዝናል
@hiwoteeshtou4927
@hiwoteeshtou4927 5 лет назад
Wow wedy lekeneshi geta ybarkeshi
@degedevo2313
@degedevo2313 5 лет назад
Tokichaw #1gna ነፍ ዓመት ኑር
@የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
ዝም ብዬ ሳይህ ግርም ትለኛለህ ብር ሲጠርባቹ ወደዘፈን ትመለሳላቹ ኪሳቹ ሲሞላ ደሞ ዘፈን ሀጥያት መሆኑን ታወራላቹ ሲጀመር ዘፈን በሁሉም እምነት ሀጥያት ነዉ ፈጣሪን ነዉ ወይስ ህዝብ ነዉ ምትሸዉዱት
@ፍቅርክገብቶበዴሜ
በጣም ደግሞኮ ባለፈው በሴይፉ ዝፈን ለምን አቆምክ ሲለው ያነ ቶኪቻው ሌላ ነው አሁን ሌላ ሰው ሁኛለሁ ምናምን
@የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
@@ፍቅርክገብቶበዴሜ ሲፎግር ነዋ ኪሱ ነጭ ሲሆንበት ምን ይበል ፈጣሪ ይቅር ይበላቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ
@y.g8315
@y.g8315 5 лет назад
እርግጠኛ ነኝ ጌታ ጠርቶኝ ነዉ እደማትለኝ ካሙዚ እስታይል
@alisadikalisadik
@alisadikalisadik 11 месяцев назад
My king tokicha ❤❤❤❤
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 лет назад
እንቅስቃሴክን ስወደው የኔ ቻንቡሎ😃😍
@hinayeshewas8537
@hinayeshewas8537 5 лет назад
ትርጉሙን ሚያውቅ ተባበሩኝ ትክሻችን ወይም አንገታችን ወደ የት እያንቀሳቀስን እንዝፈን ወይ እዳ አሁን ራኬብና አስፋው ትርጉሙን ሳያውቁ ወዝ ወዝ ይላሉ እሱን ያለ ዝምታ መግለፅ መሰለኝ ክክክክክክክክክ
@dinakadir4888
@dinakadir4888 5 лет назад
ምነው ቶክቻው በጣም ብዙ ስትቆይ ልክ እንደ ጎሳዬ ደም ውስጥ የሚገቡ ሙዚቃ ይዘህ ትመጣለህ ብዬ አስቤ ነበር ይባስ ከአሁኖቹ ብሰህ ቁጭ ባይሆን ጥሩ ተወዳጅ ድምፅ አለህ ስለዚ ጆሮአችን ውስጥ የሚቀር ነገር ብቅ በል የዛሬው ግን እንጃ
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 лет назад
ጌታ አገቱን አዉጥቶ ዘፈንአጥያት አደለም ቢለኝ እኮን ዘፈን ከደሜወቶል ብለክ አዉርተክ ተመልሰክ መጣክ ቶኬ ታስቀኛለክ ሳይክ😁😁
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 лет назад
@MAME HABESHA በጣም እኔ ይመቸኛል 😂😁
@yeeyesusnegniiloveyoujesus4237
Enda Petiros chukul New Liju
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-አ1ዐ
ክክክክክክ
@madinahfaris9013
@madinahfaris9013 5 лет назад
ቶክቻው ስታወራ ሁሉ ደስ ይለኛል ስትዘፍን ደግሞ ልዩ
@akliloawono4243
@akliloawono4243 5 лет назад
wow አሪፍ መልክት ሠምቺያለው ይመችህ
@ኩንኢንተኩን
@ኩንኢንተኩን 5 лет назад
ቤት ውስጥ መነፀር ውጭ መነፀር ዘፈንህም ላይ ኣልጋህ ላይም ኣይቀርም እሄ መነፀር ግን መቼ ነው ምትፍታው ወይስ ኣንተጋ ተጣብቆ ነው የተወለደ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
😀😀😀😀😀😀አረ በሳቅ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 5 лет назад
Hode cheger saynorebet aykerm joko endayhon
@mastesda6171
@mastesda6171 5 лет назад
እንካን ወደ ዋናው ታለንትክ በሰላም ተመለስክ ፣ ሙዝቃችን ዘቅጦ ነበር፣ እስክ ሞቅ ሞቅ አርግልን ቶክቻችን
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 лет назад
JEsus love you 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mhammudmohammed5435
@mhammudmohammed5435 5 лет назад
አይ ቶኬ አሜን አሜን አበዛክ እንጂ ምክርህ አሪፍ ነበር
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 5 лет назад
ቶኬ በርታ አሪፍ ስራ ነው
@misganawbekele832
@misganawbekele832 5 лет назад
አረረረረረ በ ደሞዝ ማት አለ ፋሲል ደሞዝ
@fitseethio
@fitseethio 5 лет назад
ይሄን ልጅ ፀበል ሚወስደው ይጥፋ 😏
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 5 лет назад
Fitse Berhanu kkkkkkkk
@yoni4926
@yoni4926 5 лет назад
besakkkkk
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 лет назад
እውነትም.ማንይወስደዋል.ነናፊቆች.ናቸው.እሱ.መርቶት.ካልሄደ
@hiwihiwi4906
@hiwihiwi4906 5 лет назад
ጥበቡ ወርቅየን ሳምንት እንጠብቃለን ክክክልክ
@madanitdagne1084
@madanitdagne1084 5 лет назад
በጉጉት ነዋ
@bzbzbhnsxbbsb5245
@bzbzbhnsxbbsb5245 5 лет назад
ዝም በይ እሺ
@kiyuoromo2162
@kiyuoromo2162 5 лет назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@mechoice811
@mechoice811 3 года назад
ቶካ ምርጥ ሰው
@ሊሊሉሉ
@ሊሊሉሉ 5 лет назад
ቲ ምን ይመስላል
@ቲቲነኝስደትየመርርኝ
ውዶቼ ክፍት ብሎኛል በዱአችሁ አትርሱኝ
@turbe7350
@turbe7350 2 года назад
Ahun teshalek 😔
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 5 лет назад
There's a story behind every person. There's a reason why they're the way they are. Think about that before you judge someone.
@tikuaccount8424
@tikuaccount8424 3 года назад
Dawit
@tikuaccount8424
@tikuaccount8424 3 года назад
ደስ ይላል
@sabaabrham4906
@sabaabrham4906 5 лет назад
Toki👏👋👏👋👏👋👏🎆🎇🧨🧨🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏
@betiloveyeenatalji9999
@betiloveyeenatalji9999 5 лет назад
ሥወድህ አሪፋ ሥራ ነዉ ይመችህ እናመሠግናለን
@calina5192
@calina5192 5 лет назад
His shoe matchs the studio decorations( flowers)🙄
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 5 лет назад
ከሳሽነት የፅድቅ ምልክት ሳይሆን የራስን ልክ ያለማወቅ ምልክት ነው::በሰው ስህተት ነው የሚለውን ራሱ እስኪያደርገው ድረስ ነው ሰው ሌላውን የሚኮንነው::ራሱ ሲንሸራተት ግን ያኔ ሌላ ያወራል::ወንድምህ ቢሳሳት ስለ ፍቅር እንጂ ግድ የሚልህ አገኘሁት ብለህ በጥቅስ ሽፋን መሳደብ ክፋት ነው::
@ትግስትአሸናፊ
@ትግስትአሸናፊ 5 лет назад
አሳፍሪ ነክ በጣም የ210 ምርጥ አበድ
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
መልእክትህ በጣም ነው የተመቸኝ ቶኬ ይመችህ ያራዳ ልጅ
@tube5909
@tube5909 5 лет назад
ምዲን ነው እሚለው አሮሮ ዘለለበትኮ
@tube-uq4lb
@tube-uq4lb 5 лет назад
ቆይ ግን ገብቶኝ ነው ጌታን የተቀበልኩት ስትል አልነበረም እንዴ ምንድነው ምትዘባርቅብን
@mayamaya-qi4lm
@mayamaya-qi4lm 5 лет назад
እግዚአብሔርን ሞገስህ ጠፋ ዝብለህ ስታጓራ ነው የሚሰማኝ
@ብስኩትሌዳሞ
@ብስኩትሌዳሞ 2 года назад
Woow ቶክቺ ሕግር ልጅ
@enayko5471
@enayko5471 3 года назад
Tokechiaw Ko 😘
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 лет назад
ቶክቾ በፊት ትመቸኝ ነበር ፔንጤ ስትሆን የድምፅህ ፀጋ ተገፎል መሰለኝ ምንም አይመስጥም
@hanahanac2749
@hanahanac2749 4 года назад
ወጋው የሉሲፈር ምክር
@degedevo2313
@degedevo2313 5 лет назад
Tokichawu heri sidamu munde
@hayatmohd2358
@hayatmohd2358 5 лет назад
Tokechoh mezumuruh qerah endy? Wiyeh zemni ?
@aminaamina-df4km
@aminaamina-df4km 5 лет назад
Kuankaw bayegabyem ritemu yemachal piece joo💚💛❤✌
@classymobiles81
@classymobiles81 5 лет назад
ቶኪ እንኩዋን ደና መጣህ
@tamenehabasha3630
@tamenehabasha3630 5 лет назад
ወይ ቅሌት
@gudumaletube8835
@gudumaletube8835 5 лет назад
TOKE NUMBER ONE AS ALWAYS
@ኪድየሰለሞንልጅ
@ኪድየሰለሞንልጅ 5 лет назад
እኔ ምለው ፓስተር በነበርክበትም ሰአት እንደዚ ነው ምትዘፍነው ውይ ማለቴ ምታስተምረው 😂😂
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity 2 года назад
Respect my brother
@adelhiwot6444
@adelhiwot6444 5 лет назад
Tokichaw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 года назад
👏❤
@ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ
መቼም ፀበል ቢኤድ አጋንቶቹ በምኑ በምኑ እንደገቡበት ይናገሩ ነበር 😏
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 2 года назад
ቶኪ ነፃ ሰው❤❤❤
@hananhanan4334
@hananhanan4334 5 лет назад
ግን ለምን አትሞትም
@abenetbehabtu9187
@abenetbehabtu9187 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkk
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 лет назад
Kkkkkkkkkk
@sarademeke6296
@sarademeke6296 5 лет назад
😂🤣🤣🤣
@halimasaeed480
@halimasaeed480 5 лет назад
Kkkk mene adregshe
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 лет назад
ጠሎቢኚ አልወደውም እቢድ ይመሰለኛል
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 лет назад
😂😂😁😂😂
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 лет назад
@@Tube-rb4vc አረ አያስቅም ማሬ የስለቂሳል
@fatmabadi7048
@fatmabadi7048 5 лет назад
Ande sew hulunim siyareg mikiniyat alew zem blachu ataweru andande search senbal egna bidereseben yemaniwedew lay lemefered andegna medere weregn yerasu yehone mikinyat alew
@STARBOY-qh1fl
@STARBOY-qh1fl Месяц назад
❤❤❤❤❤
@mastaooueiss6681
@mastaooueiss6681 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌
@nahomalemu8090
@nahomalemu8090 5 лет назад
Cool
@eabay2102
@eabay2102 3 года назад
The 🤴👑
@eyesusuyadinaliyitadagali9684
@eyesusuyadinaliyitadagali9684 5 лет назад
Dafarii kazibohala Baa Ethiopian woxati layi zafana ayisarami
@foiznuri8680
@foiznuri8680 5 лет назад
Wow tokicha worbu
@yaredyared8474
@yaredyared8474 5 лет назад
Yemisema kale yesema arif temeret nw
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 лет назад
በሂወቴ ሰው አልጠላም ግን ይሄን ቅፅል ስም አውጥቼ ሳየው እምጠላው እለዋለሁ አሁንም ልበል እምጠላህ ልቦና ይስጥህ ግን ማንነትህን ነው እምጠላብህ ሰው መሆንክን አይደለም ወይም አንተን አይልጠላም አንተነትህን ግን ኤጭ ብልህ አይደብረኝም እሺ
@Kimem12
@Kimem12 5 лет назад
Ke hatiyategnaw menged ahun bitimels tiru new zefagnoch mengisite semayat ayworsum yilala ye egziabiher kal
@tigestdadil7838
@tigestdadil7838 5 лет назад
Egzabher yeker yebalik..
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 5 лет назад
ሀሌሉያ ጥበብ ጠርታዉ መጣ 👣👣👣👣
@emebettades3150
@emebettades3150 5 лет назад
#Hahaha
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 5 лет назад
hahahahahahahaha
@violetbrooke23
@violetbrooke23 5 лет назад
🇪🇹🎆🎶🎆🇪🇹🌍🇪🇹🌍🇪🇹🎆🎶🎆🇪🇹
@tube-uq4lb
@tube-uq4lb 5 лет назад
ቲሽ
@hayalhayal5739
@hayalhayal5739 5 лет назад
Dmitsu desssss yilegnal
@eabay2102
@eabay2102 3 года назад
Betam
@bbc2968
@bbc2968 5 лет назад
Cherch amen malt selchetok aydel yewtakew Lamngnewm 🖒🖒🖒
@wandyb8999
@wandyb8999 5 лет назад
Chambulo ewedhalew Ma Men
@Eኔምለው
@Eኔምለው 5 лет назад
ወይ መሬት ያለ ሰው 😩😩😩 ጥበብ ጠርታህ ይሆን የተመለስከው ቅቅቅ የተቀበልከውን ጌታ የት ዱቅ አድርገህው ነው ጡዘቶ kkkk አረ አወራሩ ኩፍስ አለብኝ ራሱን አንደ አዋቂ kkkk ቴዲ አፍሮ አንኩአን አንዳንተ አላወራም 😐😐😐
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 лет назад
😂😂😂
@bzbzbhnsxbbsb5245
@bzbzbhnsxbbsb5245 5 лет назад
ጌታ ማስተዋል ጥብብ ይስጥህ።
@bzbzbhnsxbbsb5245
@bzbzbhnsxbbsb5245 5 лет назад
እንዴት ዘምረህ እንዴት ትዘፍናለህ ወንድሜ ዩሀንስ ተመለስ አለም መጨረሻው ሞት ነው
@kweletkkkk2220
@kweletkkkk2220 5 лет назад
እነሱ እኮ ካሙዙን ጨምሮ እብዶች ናቸው አላዋጣ ሲላቸው ወደ ዘፈኑ ይመጣሎ
@Eኔምለው
@Eኔምለው 5 лет назад
@@kweletkkkk2220 ትክክል👌👌👌
@amanuelayele1237
@amanuelayele1237 5 лет назад
hule gize pls negativity comment laye anatekure egha ethiopiaweyan
@nejatabdu8454
@nejatabdu8454 5 лет назад
Big man
@AseffaDaawannaDaaka
@AseffaDaawannaDaaka 9 месяцев назад
Ethiopiayaw
@coomcill4428
@coomcill4428 5 лет назад
Sila sise iysabke new ufffffff ebde neke
@ማርሲልነኝኢየሱስያድናል
በኢየሱስ ስም የዘፈኑን መንፈስ ወጋ ሁት
@abenetbehabtu9187
@abenetbehabtu9187 5 лет назад
Kkkkkkkkk
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
😀😀😀😀😀😀😀😀
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
የኪዳን ልጅ ነች ኢየሱስ ያድናል kkkkkkkkkkk
@tubeb7035
@tubeb7035 5 лет назад
ምኑ ላይ ወጋሺው ሹክ በይኝ ክክክክክክ
@muzimilnuri2031
@muzimilnuri2031 5 лет назад
Woyi ante kkkkkkkkkkkkk
@chaliwegga944
@chaliwegga944 5 лет назад
Weyne Geta yishalih neber min nekah be zemere afih meliseh zefenk
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ
ድሮም እኮ ጭፈራ ነው አሁንም ያው
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 лет назад
እውነትም.ኪኪኪኪኪ.
@johnlala387
@johnlala387 5 лет назад
Eha lij bedemb tesh huno meta, gobez be Dena geza abideh tegelagelik
@አዱተናፋቂዋ
@አዱተናፋቂዋ 5 лет назад
ኮሚተሮች ይኼኮ ዘፈን ትቶ ሳይሆን መድረክ ቀይሮ ነበር ተመለሰ መናፍቅኮ ባንዱ አይጸናም
@martaassafa1105
@martaassafa1105 5 лет назад
Abete yethiopia hezbe men endmysdsthi ahune men adrga yha lije la commente setstw yeswne simate ategudw
@michaelassefa1029
@michaelassefa1029 4 года назад
I am sorry for you brother what i say another
@kalmelaku7224
@kalmelaku7224 5 лет назад
Yamral btam berta
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 5 лет назад
enyas yemewdat erakiiiiii konjow ergateaw dese yelal
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 5 лет назад
🤔🤔በልሳን ነው እንዴ እኔ ምንም አልገባኝም
@Semira109
@Semira109 5 лет назад
በቅርብ ቀን አልበሜን ጠብቁ kkkkkkk
@bintmedinar3801
@bintmedinar3801 5 лет назад
Ye foto new?
Далее
ŠKODA не перестает удивлять
00:48
Просмотров 613 тыс.
NWE HIT Libbie By Tokichaw with Messengers
5:18
Просмотров 44 тыс.
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
33:17