Тёмный

ቶፊቅ እና ሶፊያ ተለያይተዋል 💔 ሁለታችንም ልባችን ተሰብሯል ለመለያየት ወስነናል 😭😭 

Lij Tofik
Подписаться 243 тыс.
Просмотров 154 тыс.
0% 0

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6 тыс.   
@LijTofik
@LijTofik Месяц назад
ወላሂ ፕራንክ ወይንም ወሸት አይደለም 🥹 ሁላችሁንም እስከዛሬ ስለነበረን ቆይታ እናከብራችሆል 🙏
@meremebrahim6127
@meremebrahim6127 Месяц назад
ለምን 😢😢😢😢😢
@tubetube613
@tubetube613 Месяц назад
ለምን ችግሩ ምንድን ነው
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h Месяц назад
😢😢😢👈👈💔💔💔💔💔
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d Месяц назад
ለምን እንደዚህ ሊሆን ቻለ ????
@user-ty3cw5my6r
@user-ty3cw5my6r Месяц назад
ወላሂ ብለክ ፕራክ ከሆነ አንተ ጅል ስርአት ያዝ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks Месяц назад
_ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢብ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም_
@zalikataju
@zalikataju Месяц назад
ሰ,ዐ,ወ ትክክል
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Месяц назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FatyaHusen
@FatyaHusen Месяц назад
ሰለላሁ አለሂ ወሰልም ❤❤
@kdfjjiddhk5730
@kdfjjiddhk5730 Месяц назад
ሶሎለሁ አላሂ ወሰለም
@user-xn8wi4sh3y
@user-xn8wi4sh3y Месяц назад
ሳህ
@Rimbintbaba7160
@Rimbintbaba7160 Месяц назад
ሲጠየቁ አልሐምዱሊላህ ደህና ነን የሚሉ ግን በዉስጣቸው የደከሙ ባሮችህን ሁሉ እርዳቸው ያ ረብ🤲
@nazibaakter8137
@nazibaakter8137 Месяц назад
አሚንንንን አሚንንንን 🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z Месяц назад
አሚን
@xhgggdh3683
@xhgggdh3683 Месяц назад
አሚን ያረቢ
@romiooo0193
@romiooo0193 Месяц назад
አሜን ያረብ ❤
@user-vw4gx2qt5z
@user-vw4gx2qt5z Месяц назад
@@Rimbintbaba7160 አማንን
@SaraSazz
@SaraSazz Месяц назад
እኔ ቀልድም ምርም ይመስላል ብቻ የሰው ልጅ ተከፍቶ ማየት አልፈልግም የምትሉ👍👍
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Месяц назад
😂እና ይህ እኮ ለዩትብ ብቻ ነው ግኙንነታቸው ስቅዘቅዝ ይልያያሉ ይህ በአብዛኛው ዩትብ ስራ ለእይታ ዝሙት እየደግፍን እራሳችንን እይታችን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Месяц назад
😂እና ይህ እኮ ለዩትብ ብቻ ነው ግኙንነታቸው ስቅዘቅዝ ይልያያሉ ይህ በአብዛኛው ዩትብ ስራ ለእይታ ዝሙት እየደግፍን እራሳችንን እይታችን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 29 дней назад
wow አንቺ ነሽ ያገባሽ ​@@user-gp9sf9cn7g
@SaraSazz
@SaraSazz 29 дней назад
ማርያምን ከዮቱበሮች እውነት ያላቸው በፍቅር እነ ሐዲስ ቤት ብቻ እና እና ብርሽ ጋ ነው ይህን ስል በመጀመርያ የማይሆንን ነገር አለመጀመር ከሆነ ደግሞ ጠበቅ አድርጎ መያዝ ነው እኛ እኮ ተቸገርነ ማንኛው እውነት ማንኛው ሐሰት ይገርማል እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም👍👍
@LaylaNasry
@LaylaNasry 29 дней назад
😂😂😂😂
@HAs-st1rq
@HAs-st1rq 29 дней назад
ወላይ ድሮም በሀራም የተጀመረ ነገር መጨረሻው አያምርም
@SsSs-jr4eo
@SsSs-jr4eo Месяц назад
ባሌ ሀክም ቤት ገብቶ ከጠፋ ሁለት ወር ሆነዉ ሣኡድነዉ ከፍቶኝል 😭😭😭😭 እዝህ ያላችሁት በሞሉ ዱአ አድርጉልኝ ጨንቆኛል 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@Zamani1983
@Zamani1983 Месяц назад
አላህ ያሥገኝልሽ ያረብ
@user-fp5hj5xx2s
@user-fp5hj5xx2s Месяц назад
አላህ ያስገኝልሽ ውዴ ከባድ ነው በሰው ሀገር
@Nebiha771
@Nebiha771 Месяц назад
አላህ ያስገኝልሽ ለምን እሄደበት ሀኪም ቤት ሂደሽ አጠይቂም
@YimaM-mo2gj
@YimaM-mo2gj Месяц назад
አላህ ይድረስለት እህት ኽይሩን ያስማሽ ያአላህ
@TybhAljuhani
@TybhAljuhani Месяц назад
allah afiyawn ymelslsh
@Zade-h7p
@Zade-h7p Месяц назад
ሰርግ እያጣበቅን መለያየት ወላሂ ይዳብራል መነው እዳኔ ሰርጋችን ዳርሶህል ሲሉ በጉጉት ሲጣብቅ ያነባራቹ በላይክ አሰዩኝ 😢😢😢😢😢😢😢😮😮
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад
@@Zade-h7p enzamed
@ወሎየዋ-yb8hn
@ወሎየዋ-yb8hn Месяц назад
እኔሳ ባልህ 🥹🥹🥹😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥💔💔💔💔
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢ሶአራስሽጠብቅእህት
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Месяц назад
😢😢😢😢💔💔💔
@Mohammed-ip5yq
@Mohammed-ip5yq Месяц назад
ከባድ መርዶ ነው ያረዳችሁን ግን አላህ ያለው ነው የሚሆነው በአላህ ተስፋ አትቁረጡ❤❤❤
@user-HadiTube
@user-HadiTube Месяц назад
ፍቅር ያለኒካ የለውም በረካ👌
@user-cz3zl3ku3r
@user-cz3zl3ku3r Месяц назад
ኒከ አለሰሩም እንዴ😮😮
@MekiyaMuhamed
@MekiyaMuhamed Месяц назад
እውነት❤❤❤❤
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Месяц назад
ተመቸኝ 😂😂😂
@Tayba-ur5pw
@Tayba-ur5pw Месяц назад
ሳህ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Месяц назад
እረ ኒካህ አላቸው በማታቁትነገር አዘባርቁ አላህንፍሩ
@hayatyimamtube9596
@hayatyimamtube9596 Месяц назад
በፊትም ቢሆን የተቀራሪባችሁት ለስራ ነው እንጅ ለትዳር አይደለም አሁን የሱዋ ቻናል ሲድግ ነው ልንለያይ ነው ትላላችሁ
@user-qx5kx6rx4s
@user-qx5kx6rx4s Месяц назад
እኮ እኔም እንደዛ ነው ያለኩት
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 28 дней назад
በካፊሮች እየኮረጁ😊ነው
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 27 дней назад
ይመሥላል
@seadaseada9136
@seadaseada9136 26 дней назад
እኮ የድራማው መጨረሻ መለያየት
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 26 дней назад
ታድያ እዲህ ምን ያስለቅሳል😂😂😂
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 Месяц назад
በyoutub እጮኛ እና ትዳር ተስፋ ቆርጫለዉ እንደ እኔ ተስፋ የቆረጠ😮like
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Месяц назад
ደምሪኚውደ🎉 2:31
@abdilazizhamizasuliman
@abdilazizhamizasuliman Месяц назад
እኔማ እስካዉን ስማኝ ነበር
@Zainab-tu1tk
@Zainab-tu1tk Месяц назад
እኔምማግባትፈልጌነበርተውኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
😂😂😂ባገባራሱ ሚዲያ ላይ አላመጣም
@ami-c3c
@ami-c3c Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Месяц назад
ኧረ ተው😢😢😢የእውነት ከሆነ በጣም ይደብራል
@user-zr4un8qv3w
@user-zr4un8qv3w Месяц назад
ፈኪ ከአንቺ ጋ ውሰጂና አበረታቻት የኒ ማር አሳዘነችኝ ወላሂ 😢
@Nemamakin
@Nemamakin Месяц назад
አረምከሪያት የሚፈታከሆነ ነገሩንይፍቱት ደሞ ፈኪየ ባአላህ አለባበሷን ታስተካክል ምከሪያት ትሰተር ወደአላህ ትመለስ
@kabadakabada4176
@kabadakabada4176 Месяц назад
ሀነተ 😅
@Jamieh-nm6yw
@Jamieh-nm6yw Месяц назад
ፎዚቡናትሽካችጋውሰጂናአበረታቻትበአላሕ
@fousiadxb987
@fousiadxb987 Месяц назад
ምን ጉዲ ነዉ
@thottirajan2896
@thottirajan2896 Месяц назад
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢😢
@user-qu3om3rb8e
@user-qu3om3rb8e Месяц назад
አሚን
@NasirVai-vc8tk
@NasirVai-vc8tk Месяц назад
አሜን(3)
@KubraMohammed-jv8zx
@KubraMohammed-jv8zx Месяц назад
አሚንያረብ
@aliami3143
@aliami3143 Месяц назад
ሚንንንንንንንንሰያረብ
@SenaytSenaytt
@SenaytSenaytt Месяц назад
አሜን
@hanichotube
@hanichotube Месяц назад
እኔ ፕራንክ ቢሆን ብዬ ተመኘሁኝ እረ ጉድ ፍቅር እንዲህ በቀላሉ መለያየት 😢😢😢😢
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Месяц назад
ምን እያወራችሁ ነው አልገባኝም ኦኦኦኦኦእኦእእእ😢😢😢 ምን ጉድ ነው ዘንድሮ አትለያዩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew Месяц назад
Ere bileyayu yishalal belege new liju
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
😢ፈጣሪሆይ😢ምን፡ገባባቸው😢
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r Месяц назад
ልጁ እኮ ከሴት ጋር መተቃቀፍ መዝለል ይወዳል ለትዳር አይሆንም
@fjjdjj1171
@fjjdjj1171 Месяц назад
Kkkkkk
@user-po9en7ww5b
@user-po9en7ww5b Месяц назад
ትክክል
@ሀኒ
@ሀኒ Месяц назад
ሶፊየ አታልቅሽ ማማየ የኔ መልካም ማነዉ እደኔ ሶፊን የሚወድ❤😢
@ZaynabDoha
@ZaynabDoha Месяц назад
😢❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Месяц назад
ደምሪኚማሪ🎉 1:34
@genitube5958
@genitube5958 Месяц назад
እሶ ከሌለች አንሠብስክራይብ እያረግን በራሷ ቻይነል እናበረታታት😳😜😅
@user-rf4gj8bl3z
@user-rf4gj8bl3z Месяц назад
ይሂ ሺልጥልጥ አፈርብላ ለትዳር አይሆንም ዛሬ በዙሪህ የከቡህ ሢቶች መቸም ቢሆን እደሧ ፊ አይሆኑም ሶፊየ አይዞሺ😭
@fjhxgxhd3447
@fjhxgxhd3447 Месяц назад
እስማማለሁ😢​@@genitube5958
@user-cv2sv3cc9o
@user-cv2sv3cc9o Месяц назад
አተስ ለምን አታላቅስም ነው መለየትፈልገህነው አልገባኝም የምትሉ👍👍😢😢😢😢😢
@FatyaHusen
@FatyaHusen Месяц назад
😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Месяц назад
😂😂😂 ወይኔ ሶፊ እያሥለቀመችኝ ያችን ኮመት አይቸ ሳኩኝ አይ
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j Месяц назад
😂😂😂
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa Месяц назад
😂😂😂ሆሆሆ ትእግስቱን ስጠኝ አምላኬ 😳 ሻሀይ እየጠጣው ትን ብሎኝ ሙቸ ነበር ለወሬ መቸኮል 🤣
@GadiseDabab
@GadiseDabab Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ib3uk6oo6q
@user-ib3uk6oo6q Месяц назад
ኧረ አትጨማለቁብን ይቱባችሁ አደግ ሲሊላችሁ ተለያይን የምትሉት እኛ መጨዋቻ መሠልናችሁ😢😢😢😢ማርክና ሄሉ ተለያዩ ምክነያት የለም እሽ ከዛስ
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s Месяц назад
ምን ማለት ነው አሁን ምንብዬ ልኮምት በቃ ዝም ልበል
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg Месяц назад
ሳይሻል አይቀርም እኛም ወንጀል እየገባን ነው በማነቀው እያወራን
@khadijahuseen5320
@khadijahuseen5320 Месяц назад
ወ ዝም ይሻላል😢😢😢😢😢
@madenam830
@madenam830 Месяц назад
አወ ዝም😢
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz Месяц назад
😂😂😂 ይሻላል
@EmanAlwe
@EmanAlwe Месяц назад
ዝም ይሻላል ወላሂ ብሏል ዴሞ
@user-rz3ly2qx6f
@user-rz3ly2qx6f Месяц назад
እኔ የዘንሮ ፍቅር ይገርማኛል በእዉነት ምኑም አልገባኝም ምክንያታችሁ ቁጭ ብላቹ ለራሳችሁ ጊዜ ሰታች አትፈቱም ወይስ አዲስ ፋሽን ነዉ ጌታን ግራ ስለገባኝ ነዉ
@SeadaYimam-uq6zh
@SeadaYimam-uq6zh Месяц назад
መጀመሪያ ስሰሩ ምንም አይነት ገመና አይቀራችሁም ስታወጡ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ መለያየት ሲመጣ ሚድያ ማውጣት አንፈልግም ትላላችሁ ለምን የተለያያችሁበትን አትናገሩም እሷናት እሱ ነው እያልን ግራ ከምንጋባ ባለፈም ማርክ ና ሄለን ሲለያዩ ሳይናገሩ ጭራሺም ሚድያ አንወጣም ሲሉ ይሄው ወጡ የተገናኛችሁበትን ምኑን ምኑ ሳይቀራችሁ ስታወሩና ስትሰሩ ለምን የተለያያችሁበትን እማትናገሩ መናገር ግደታችሁነው እኔ በጣም አናዳችሁኛል
@ZeynebaHasen-lt2lr
@ZeynebaHasen-lt2lr Месяц назад
እኔ ግን የምር አለቀሥኩ😢
@sikosilo2883
@sikosilo2883 Месяц назад
ቆይ ምን ሁናችሁነው አይ
@TubaAwel-ue2mh
@TubaAwel-ue2mh Месяц назад
​@@ZeynebaHasen-lt2lrምስኪን🤣
@user-tv1ko8yo4y
@user-tv1ko8yo4y Месяц назад
አሎተለያያችሁ ታሥታውቃላችሁ ድራማ ሊጀምሩነው እርእሱን ገናነው
@HhHd-bl5wo
@HhHd-bl5wo Месяц назад
@FalkFalk-rk6fc
@FalkFalk-rk6fc 29 дней назад
እየመጣችሁ አትነፉረቁብን. ስራችንን እንስራበት የምትሉ የመዳም ቅመሞች ላይክ አሳዩኝ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Месяц назад
የሴት ልጅ ፈተና ሶፊያ አሳዘነቺኝ እወደዋለሁ እያሉ መለየት ጉድ ነዉ አልላህ ይጠብቀን ከፈተና አብሺሪ የተሻለዉን ይወፍቅሺ
@RabiyaLove-ee5hn
@RabiyaLove-ee5hn Месяц назад
አይዞሽ ሶፊዬ ከጣትሽ ጀምረሽ ውልቅ አድርጊው አይሆንሽም ላንች
@Kadecha-qx4fr
@Kadecha-qx4fr 28 дней назад
አው አይሆንም ሶፊ አይዞሽ እሱ ግን ካየው ሚሻፍድ ነው
@fhdghf6713
@fhdghf6713 Месяц назад
መጀመሪያ በሀላልብታደርጉት እድህ አይከብድባችሁም ነበር 😢ውድ የመዳም ቅመሞችየ የርፈት እጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን🎉🎉🎉
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 Месяц назад
አሚን፤ሁቢ
@bsbs3536
@bsbs3536 Месяц назад
አሚንን
@MedanitDemise-f8n
@MedanitDemise-f8n Месяц назад
አሚን❤❤❤❤❤
@user-ie4vo5yv9e
@user-ie4vo5yv9e Месяц назад
አሚን አሚን ያረብ
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e Месяц назад
አሚን ያረብ
@MkyaMohammd
@MkyaMohammd Месяц назад
አላህየ ከደዚህአይነት ተላምዶ ከመለያት ጠብቀጅ 😢😢😢
@MihiretAbnew
@MihiretAbnew Месяц назад
ይቱበሮች በጣም አበዛቹት እኛ የናተ መቀለጃ ሆነን ቀረን 🤔🤔ማለት ነው ምን ተፈጠረ ማርክ እና ሄለን እደዚህ ብለው ነው ከዛ
@haytSied
@haytSied Месяц назад
አበዙትኮ
@fafitube2448
@fafitube2448 Месяц назад
ድሮም የጀመሩት ድራማ ስለነበር ነዋ😂😂😂መቼ ተጋቡ😂😂
@mamimami8882
@mamimami8882 Месяц назад
በጣም አበዙትጂ😅
@QUeenየአያቴቅምጥል
@QUeenየአያቴቅምጥል Месяц назад
ምንመሰለሽ ለምሳሌ ፍቅርአለቀሰ 😂😂😂😂😂ወይይቱበሮች😂እደፈለጋችሁ😂😂😂a r ከነሱዉጭ ወደዉጭ😅😅
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu Месяц назад
A&R becha weda fet💃💃💃💃💃💃💃💃💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅 lelaw mena gebagne😂😂😂😂😂😂
@mekahyoutube8014
@mekahyoutube8014 Месяц назад
ይችን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከድገተኛ አደጋ እና ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢
@sumayaabdulrahman1883
@sumayaabdulrahman1883 Месяц назад
Amen amen amen
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад
@@mekahyoutube8014 enzamed
@user-ex1fn8vd5m
@user-ex1fn8vd5m Месяц назад
አሚን ያረብ
@aliami3143
@aliami3143 Месяц назад
አማንንን
@user-uz8nt8ov9v
@user-uz8nt8ov9v Месяц назад
አሚንንንያረብ
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 26 дней назад
በጣም ነው የምታስጠሉት እንደው ሁሌ ተለያየን ታረቅን ምንድን ነው አይደብራቹህም እንደ ግን በእውነት ስራቸውን ትተው ቁጭ ብለው ለሚከታተላቹህ ክብር አትሰጡም እንደ እኔስ አንዳንድ ጊዜ ነው የማያቹህ እንባውን ከየት ነው የምታመጡት
@seidTube854
@seidTube854 Месяц назад
ወላሂ ከሚወዱት መለየት ከባድ ነው አላህ ይጠብቃችሁ
@SidraEthio
@SidraEthio Месяц назад
ሶፊዬ አታልቅሺ አላህ ላቺ ያለው የተም አይሄድም በርታ በይ😢😢
@Mshawaab
@Mshawaab Месяц назад
እኔ የመለየትን ስሜት አቀዋለሁ ባሌን ስለየው አቀዋለሁ እዳውም የልጅነቴን ሶፎፊ ወላሄ አላህ የተሻለ አለው እሺ አች ገና ልጅ ነሺ እኔም ሁለት ፀጉር አውጥቸ ባል አገኛለሁ እለሰለሁ ቆጆ ለበ ቀና ነሺ አይዞን አታልቅሺ የኔ ፍልቅልቅ ሳቄ ብቻ አች ተውፊቄ አተ ሳላነሳ በመቅርቴ አጀትህ ቅር አለህ አደለል አይዞን አተም ገና ልጅ ነህ ትዳር እቃ እቃ ጫውታ አደለም እኮ አተ ደሞ ትዳርን ጫውታ ነው ያርከው እሺ ከዚህ ከተግባርህን ቀርፈህ ጥሩ ሳልህ ሆነህ ጥሩ ጓደኞች ይዘህ ወደ ድንህ ገብተህ ማየት ምኞቴ ነው እሺ በተርፈ ደሞ ያተ ቤተሰብ ምን ያክል ቅስማቸው እደሚሰበር ታቃለህ ❤😢😮😮😮😮😮😮
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Месяц назад
የኔ.መልካም.ልክ.እንደኔ❤❤
@user-sn1ik4vd7e
@user-sn1ik4vd7e Месяц назад
የናተ ፕራክ አያልቅም በፊትም ያዙኝ ልቀቁኝ ስትሉ ነበር በጥራቃ ሁላ😕😕😕😕
@user-cl8pz2gj1d
@user-cl8pz2gj1d Месяц назад
😡😡😡😡
@HALESAHASSan
@HALESAHASSan 29 дней назад
ገና አሁን ድራማ ተጀመረ ኡኡኡኡኡ
@user-yu9jd8yu9c
@user-yu9jd8yu9c 29 дней назад
አውቀውነው ለፎለወረመሠብሰቢያ ጋይሰ
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 29 дней назад
ወላሂ ተለያይየዋል አሉ ከቤየስቧ ስማሁ😢እኔም ፕራክ እያልኩ ነበር😢
@user-hk3zi5ws3l
@user-hk3zi5ws3l 29 дней назад
ክክክክክክክቀጥራቃ ሁላ ክክክክክ
@SitraOumer-x2k
@SitraOumer-x2k Месяц назад
ምን አገባን ተለያዩ እኛም ከቤተሠብ ተለይተን እየኖረን ነው😢😢
@user-rw3xt1rd8n
@user-rw3xt1rd8n Месяц назад
😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@user-cb7nm4vo4t
@user-cb7nm4vo4t Месяц назад
🤣🤣🤣
@alamutofia7330
@alamutofia7330 Месяц назад
ሳህ ተጨማለቁብንነ እኮ
@sofianurtata7929
@sofianurtata7929 Месяц назад
😁😁😁😁
@seadaJemal-ym8zp
@seadaJemal-ym8zp Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 Месяц назад
ፕራንክ ነው እምትሉ እንዴኔ ላይክ አድርጉኝ ወላሂ ውሽት ተነቅቶባችኃል 😅😅 ቶፍቅ ግን ፀጉርህን ብትቆርጠው. ተጨብሪርክ ነው የጠላችክ 😅😅😅 ኧር አታስቁኝ
@user-bs9no5kl5h
@user-bs9no5kl5h Месяц назад
@@umukeramyoutube8543 አድስድራማነዉkkkkkkkkk
@NejatIslam
@NejatIslam Месяц назад
ምለሽ ዉሸት ስትይ አይደብርም ምን አሳወቀሽ??
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw Месяц назад
ሲጀመር ባል እና ሚስት አይደሉም ድራማ ነበር እደ ማሪና so ድራማው አለቀ መሰለኝ ተለያዩ ድራማው ካላለቅ ተመልሰው ይመጣሉ😂😂😂😂😂😂 ወላሂ ነው እምልሽ ኒካም አላደረጉ ባል እና ሚስትም አይደሉ እኔ ከቅርብ ሰው ሰምቻለሁ
@NejatIslam
@NejatIslam Месяц назад
@@umukeramyoutube8543 ሁለቱም መካሪ የላቸዉም ልበል?
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 29 дней назад
​@@JamilaAs-my3kwአወ እኔም እንዳንች ስማሁ ተለያይተዋል አሉም😢😢
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Месяц назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila Месяц назад
ሰሉአለሂ ወሠለም❤አላሁመሶሌወሠሊም አለነብይና መሀመድ❤❤❤
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад
Beteseb enhun
@zenabmuhammad8457
@zenabmuhammad8457 Месяц назад
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l Месяц назад
saw❤saw❤saw❤saw❤
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад
@@ateeakapptube5393 selelahu aleyhi weselem
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 26 дней назад
ማርክ እና ሄለን ፍቅር እና ፍፍ ቶፊቅ እና ሶፊያ አሁንም ደግሞ ያ ትዕግሥት የሌለው ልጅአብርሽ ሩታ አይነሽ እንዳላይ እያለ nw😭😭
@user-td9dm6kg7x
@user-td9dm6kg7x 24 дня назад
ፍቅርና ፉፉ ተርቋሉ እናአብርሃምም አይለያዩም አይዞሽ/ክ😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Месяц назад
ሶፊ ምስኪን😢 ከባድ ነውእግዚአብሔር ያፅናሽ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Месяц назад
እፍፍፍፍፍፍፍ እውነት በጣም ያሳዝናል ሶፊ አታልቅሽ 😢ጠከር በይ 😢💔💔💔😭😭😭
@gicucicgicicj4492
@gicucicgicicj4492 Месяц назад
😮😮😮😢😢😢እንደኔ ግራ የገባው ማነው እንዴ እየተቃቀፉ ተለያየን አለዲ
@Alain-o5o
@Alain-o5o Месяц назад
ወደፊትዝብሎማየትነዉ ደሞወላሂብሏል
@user-nd3lq6pd3v
@user-nd3lq6pd3v Месяц назад
😂😂😂😂
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz Месяц назад
😂😂😂ፊልም ሲሆን አወ
@AsmaMehammed
@AsmaMehammed Месяц назад
እኔም ግራ የገባኝ እሱ ነው😂😂😂😂😂😂
@Dignish
@Dignish Месяц назад
ነወንምየግርምለደርማ
@serkalem9216
@serkalem9216 Месяц назад
Atti sirrii miti dhugaa dubbachufi miccayyoni misikni dhugaa cubbuu hin sodatuu atti 😢
@Suusiyye
@Suusiyye 21 день назад
Maaf adda bayan silaa naaf hin galle 😢??? Afaan kana hin beeku baay'ee
@EthioEthio-ud4dk
@EthioEthio-ud4dk Месяц назад
እንኳን ተለለያያችሁ ምክኒያቱም አይሆንሺም የተሻለዉን ይሥጥሺ ሥፊየ
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x Месяц назад
እህቴ ምምም አልልሽም አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Месяц назад
ደምሪኚውደ 6:22
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Месяц назад
​@@user-nz6mp1sz3xደግሞ ምሪኚውደ🎉 6:42
@gfg4073
@gfg4073 Месяц назад
አንቺ ፈጣሪነሽ አይሆንሽም የምትሉ የኛ ፈራጂ
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz Месяц назад
አይ እኛ በኢቱበር ምክናየት እድንዝን እያደረጉን ነው ሁሉ ይመጡና ተለያይተናል ኢሽሀዛ
@genitube5958
@genitube5958 Месяц назад
ሶፊ ከሌለች አንሰብስክራይብ እናድርግ የምትሉ የማዳም ቅመሞች👍👍👍😅😅😅
@KadeejaSabit
@KadeejaSabit Месяц назад
Buko😮😮😮
@genitube5958
@genitube5958 Месяц назад
@@KadeejaSabit e🙆‍♀️ereto🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 Месяц назад
ሀራም😂😂😂
@umemuhammad1752
@umemuhammad1752 Месяц назад
ሶፊ አይዞሽ አንች ጀግና ልጅ ነሽ በርች
@alemkonjo9091
@alemkonjo9091 Месяц назад
መለየትንየሚዉድሴጣብቻነውናአትለያዩውድቼ
@fendsha
@fendsha 26 дней назад
እኛ ሰርግ እየጠበቅን በመታረቃችሁ ደስ ብሎን ሳናበቃ መለያየት😢
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk Месяц назад
ፊትኑስ ኒካ መች ስታረጉ አልሰማን አላየን ምን አገባኝ እኔ ግን ግርም እምትሉኝ ተጋቡ የምትሉ ልጆች
@seadaawol8455
@seadaawol8455 Месяц назад
የኔ ዉድ ባል የኔ ታማኝ የኔ ቅን የኔ አስተዋይ ከማልፈልገዉ ነገር ሁሉ እረቀህልኝ የምትኖርልኝ ለኔ ብለህ ያልሆንከዉ ያልተቀየርከዉ ነገር የለም እኮ አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ ወጣትነት አልሸወደንም አልሀምዱሊላህ አላህ በፍቅር ያኑረን እስከ ዘላለም ያረብ
@user-wf6bq9bh5d
@user-wf6bq9bh5d Месяц назад
ውድ ያስልቀልሽ እኔም ለኔ ብሎ ያልሁነው የለም ነበር 9 አመታችን በትዱር አሁን ግን ምን እደሁምን ችግራችንን ባናቀም እምሀከላችን ክፍተት ጠፈጠረ እደት እደምንስተካከል ባለቀም በጣም ጭቆኝል አላህ ያስተካክላችሁ በሉይ ከፍቶኝል ወርቶችን አስቅጠርን አሁን ግን አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢
@obob7245
@obob7245 Месяц назад
አብሽሪ አሏህ ክፍተታችሁን በኸይር ቀይሮ ያስተሀክልላችሁ​@@user-wf6bq9bh5d
@user-gv3vq3gv9c
@user-gv3vq3gv9c Месяц назад
አይዞሽ እህቴ ታገሽ ዱአ አድርጊ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ኢንሻ አላህ ተስፋ እንዳትቆርጭ የኔ እህት አይዞሽ❤​@@user-wf6bq9bh5d
@user-gv3vq3gv9c
@user-gv3vq3gv9c Месяц назад
ማሻ አላህ በዱንያም በአኼራ አይለያችሁ❤ እህቴ ግን ለሰው ብዙም አታውሪ ጥሩ አይደለም ከራሴ ተሞክሮ ተነስቸ ነው ምቀኛው ቀናተኛው ብዙ ነው
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 Месяц назад
ረካተይን እየሰገድሽ ዱዓ አድርጊ ይስተካከላል የኔ ውድ አታስቢ አላህ ያስተካክልልሻል አብሽሪ ​@@user-wf6bq9bh5d
@mesitube8396
@mesitube8396 Месяц назад
አይ በፊትም ፊቅረኛ አለሰነበራችሁም ማለትነው የነማርክ ድራማ ተደገመ ሶፊየ አይዛሽ የኔ የዋህ
@MuleAbebe-b8g
@MuleAbebe-b8g Месяц назад
እኔም ስል ይል😁
@ethiopiatakele533
@ethiopiatakele533 Месяц назад
በትክክል
@riponRana-x8k
@riponRana-x8k Месяц назад
በትክክልአዲስድራማእንጠብቃለን
@EtuNigane-o8l
@EtuNigane-o8l Месяц назад
በትክክል
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Месяц назад
እነማርክ ነገ በመዳኔ ቲዩብ ተጋብዟል ሊተረክልን ነው ድራማው😂😂😂
@user-jn6xr7qo4t
@user-jn6xr7qo4t Месяц назад
እውነተኛ ፍቅር በልባችሁ ካለ የማይፈታ የለም ችግራቺሁን ፍቱት ዱኒያ ላይ መፍቲሂ አይጠፋም ከፈተና ብኋላ ደስታ አለና
@user-oi9cu3qi8i
@user-oi9cu3qi8i Месяц назад
እረየናተስ ከፋ ለማንኛዉም ሶፊ አታልቅሽ ዉዴ😢😢😢
@Zuziza745
@Zuziza745 Месяц назад
አረ እሱ በግ ሆነ የክብር ሚስቱን እንደ እቃእቃ አደረገው
@user-oi9cu3qi8i
@user-oi9cu3qi8i Месяц назад
በፊትም ይወዳት አይመስለኝም ነበር የምር የሚሰሩት ቪደወ ላይ
@SeadaSeadaymam
@SeadaSeadaymam Месяц назад
ሶፍየ አይዞሽ ለጊዜው ያለሱ መኖር እማይቻል ይመስልሻልጅ ይቻላል እሱ ላንቺ የሚገባ ስላልሆነ ይሆናል እና አላህ ላንች ያለውን ሊሰጥሸ ፈልጎ ይሆናል እና ጠንካራ ሁኒ በድንሽላይ በርቺ አይዞሽ አላህ ከሱ የተሻለ ይስጥሽ አይዞሽ
@kidist_tube1
@kidist_tube1 Месяц назад
እውነት አይደለም ፕራንክ መሆን አለበት ጉድ እኮ ነው የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉
@serkalemserkalem7332
@serkalemserkalem7332 Месяц назад
ፕራክ ነው ምን አለች በሉኝ❤
@serkalemserkalem7332
@serkalemserkalem7332 Месяц назад
በፊትም ፕራክ ነው ብያለሁ አሁንም ፕራክ ነው እመኑኝ ❤
@wollokocha
@wollokocha Месяц назад
መሀላ ቀልድ ነውን?
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Месяц назад
አረ ወላሂ ብሎዋል
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 29 дней назад
አይደለም እሱ አባሯታል አሉ ወላሂ ተለያይተዋል አሉ😢😢😢😢እውነት ነው
@hawawihawawi7811
@hawawihawawi7811 28 дней назад
ተላያይታችሁ ትተሻሻለሁ አሏህ እንደት ይወፍቃችሁ ዝርክርክ ናችሁ
@YeberehawaErgb
@YeberehawaErgb Месяц назад
አይ ተውፊቅ የስራህን በጣም ያሳዝናል ሶፊዬ አይዞሺ ፕራክ ይሆናል 😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Месяц назад
ደምሪኚውደ🎉 7:56
@fatumaHassen-ei6mn
@fatumaHassen-ei6mn Месяц назад
ሦፊግን ሁሌ ማለቃቀሥ ምድነዉ ቆፍጠንብለሺ እራሥሺንጠብቂ
@fafitube1
@fafitube1 Месяц назад
በጣም አዝናለሁ ሶፊየ አይዞሽ ጠንከር በይ😢
@Dignish
@Dignish Месяц назад
አራ ደርማ new😂
@birhaneteshome3435
@birhaneteshome3435 Месяц назад
አይ ዮቱበሮች በኛ በመዳም ቅመሞች ተጫወታቹብን አይይይይ <a href="#" class="seekto" data-time="94">1:34</a>
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m Месяц назад
ቶፊቅ ወላሂ አልክ እኔ ምለዉ መለየት ቀላል ሆነ እንዴ ሆ ኧረ ብቸኝነቶ ወደድኩት
@Alain-o5o
@Alain-o5o Месяц назад
ወላሂ ያሥብላል እደዝህከሆነማ
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m Месяц назад
@@Alain-o5o ወላሂ ይሻላል
@user-ow3km6sp8w
@user-ow3km6sp8w Месяц назад
ወላሂ በጣም😢😢😢
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba Месяц назад
ድራማው ጀመረ መሠል ወይ ጉድ
@user-dm6ku2yb1q
@user-dm6ku2yb1q Месяц назад
ድራማነው
@AsSa-xp7bl
@AsSa-xp7bl Месяц назад
አንድቀን እንኳን አሰላሙ አለይኩም የማትሉ ልበ ደረቆች ናችሁ እሰይ እና ምን እናድርጊችሁ
@accacc5974
@accacc5974 Месяц назад
እውነትን ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን ይህ በእስልምናም ግድነው
@ሡሡuser-nh6sy1vf4y
@ሡሡuser-nh6sy1vf4y Месяц назад
አሁን አንቺ ሙስሊምነሽ የሰው ሀዘን የሚያስደስትሽ ኤጭ ዘጊነሽ እሽ😢
@TibaToto-c4z
@TibaToto-c4z Месяц назад
እህት ምከሪከቻልሺ ሶፊአታሳዝንሺምሴትአደለሺም😢
@AsSa-xp7bl
@AsSa-xp7bl Месяц назад
@@TibaToto-c4z ኧረ እባክሽ ሴት ብሆንም ያለኒካህ ያለ ፍቅር አያሳዝነኝም ሙስሊም አሰዳቢናት ጋጠወጥ ሲጀመር ድራማነው ስንት እሚያሳዝን እያለ አትጃጃይ።አንችራሱ ታሳዝኛለሽ
@AsSa-xp7bl
@AsSa-xp7bl Месяц назад
@@ሡሡuser-nh6sy1vf4y የሰው ድራማላይ እምጃጃይ ይብላኝላችሁ እኔስ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምነኝ በውሸትም አላለቃስም ለማን ማዘን እንዳለብኝም አውቃለሁ እሽ
@user-ih9wn6gw6q
@user-ih9wn6gw6q Месяц назад
እንኩዋን ተለሽ ሶፊያ መጀመሪያም ቡዙ ተበድለሻላ የኔ እናት አይዞሽ በርቺ ❤️🥰
@KemeryaMuhammed-zo6yt
@KemeryaMuhammed-zo6yt 29 дней назад
እኔና ባሌ ስንት ማያግባቡን ነገር እያለ ስለምንዋደድ ብቻ አብረን አለን አልሀምዱሊላህ
@Emebettube
@Emebettube Месяц назад
ኧረ ፕራክ ነዉ ብሎኝ ሶፊ ና ቶፊቅ
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад
Betesb enhun
@meseoroyoutube287
@meseoroyoutube287 Месяц назад
Kanii akkaa dhiraa Itophiaa sharmaratii qosuu hin jiruu 😢😢😢😢
@Maro-gw8vg
@Maro-gw8vg Месяц назад
Dhugaa akkatti eshi na marartee😢😢
@Haanichoo
@Haanichoo Месяц назад
Dhuugaa jetee raabumaan hojii isanii ha kenufii😢😢😢😢😢
@MimiYay-ux8xn
@MimiYay-ux8xn Месяц назад
Wly bayee onnee naa cabisitee😢
@BirkeGuta-j9q
@BirkeGuta-j9q Месяц назад
Sareen isaan birat maragaa qabdii
@Haanichoo
@Haanichoo Месяц назад
@@Maro-gw8vg rakoma kara isatin dhufee fakataa kun sareen wlh Aniis onnen ko jalalan naa caabee Amaa nama jalachuu dadhabee😭😭
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Месяц назад
ሶፊየ አይዞሽ እንደማስቲካ አላምጦ ተፋሽ ፍቅር ዘጋኛ አይዞሽ የተሻለ ታገኛለሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@madinayemem5711
@madinayemem5711 2 дня назад
አጂብ ሰዉን እድህእያላችሁ ታታላችሁ ማለቴ እናተን በማየት ግዜ መግደል
@user-si3wh2vs4f
@user-si3wh2vs4f Месяц назад
ሙድ አትያዙ ነገ በሆነ ምክንያት ታረቅን ትላላችሁ ደግነቱ ኤኔን አሸዉዱኝም ወላሂ ብትሉም አላምናችሁም ሁሌነዉ የምምሉት
@ami-c3c
@ami-c3c Месяц назад
አሸውዱኝም😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gf4qd7pe6y
@user-gf4qd7pe6y Месяц назад
እኔም አዲቀንም ተሸውጀ አላቅም
@SahidSahid-tk1vu
@SahidSahid-tk1vu Месяц назад
ይሻልሻል ሶፍይ አላህ የተሻለውን ይተካሻል አታልቅሽ ድይነኛውን በሚድያ የማያወጣውን ማንንም ሴት ሰላም የማይለውን ባል ይሰጥሻል አታስቢ
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w Месяц назад
አይባልም ወዳውኮ ነው የምታለቅሰው
@madinharapo8702
@madinharapo8702 Месяц назад
🌶💉
@KubraMohammed-jv8zx
@KubraMohammed-jv8zx Месяц назад
አላህ ሂዳይስጣችሁ ህይወትማለት ለናንተ እቃቃጨዋታ ሁኖላችኋል
@RabiaHussen-dl5nd
@RabiaHussen-dl5nd Месяц назад
እባካችሁ በአላህ አትለያዩ ማች ታደርጋላችሁ የምር ልቤ ተሰበረ በናተ ወላሂ
@Sofiasadek-mf3yk
@Sofiasadek-mf3yk 27 дней назад
😅😅😅😅😅
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h Месяц назад
ተርጋጉ ና አስብበት ትዳር ቀልድ አደለም አንተ እሳን ከልብህ የምታፈቅራት ከሆነ እሷ አንተን ከልቧ የምታፈቅርህ ከሆነ የማይፈታ ችግር የለም ቶፊቅ
@rabia-eb9yp
@rabia-eb9yp Месяц назад
መች ተጋብትው😂
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h Месяц назад
@@rabia-eb9yp ባንድ ቤት እስከ ኖሩ ድረስ ያዉ ነው 🤔
@rabia-eb9yp
@rabia-eb9yp Месяц назад
@@user-vz1le9vg1h ኖ በሙስሊም እንድህ ያለ መዘርክርክ የለም
@Musba-ni4pf
@Musba-ni4pf Месяц назад
​@rabiaእሱን ከሜራ መኑን ጠይቁ-eb9yp
@user-po9en7ww5b
@user-po9en7ww5b Месяц назад
የኔናት አይዞሽ ❤እሱግን ጨካኝነው
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl Месяц назад
እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ነገር ግን እንደሚመሥለኝ ብራክ ካልሆነ በሥተት በተደጋጋሚ ሢጣሉ ኒካዉ ካወረደ ማለትም 3ቱም ፍች ከጨረሠ በእሥልምና አብሮ በትዳር መኖር አይቻልም
@TubaAwel-ue2mh
@TubaAwel-ue2mh Месяц назад
ሲጀመር ኒካህነበራቸው እዴ ያላቸው አይመሥለኝም
@እክራም
@እክራም Месяц назад
ትክክል
@user-ve5kn6oo1s
@user-ve5kn6oo1s 29 дней назад
አይዞሽ ውዴ አላህ የተሻለ ይዞልሽነው አላህ ለባሪወቹ መልካምነው
@alafdalplus5072
@alafdalplus5072 Месяц назад
የኔ ቆጆ ሶፊየ አይዞሽ አታልቅሽ የኔ ዉድ አንችኮ ጀግና ብርቱ ሴት ነሽ ❤😢
@user-uy2qt1bf8y
@user-uy2qt1bf8y Месяц назад
እየተላቀሱና እየተዋደዱ መለያየት አለደ?ነው ሀረብ ሀገር ነው የምትሄጂው
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada Месяц назад
ያሰብላል አላህ ይሰቱር
@user-rk7ku2dz6b
@user-rk7ku2dz6b Месяц назад
አይዞሽ ሥፊየ አላህ የተሻለውን ይሠጥሻል ማሬ እሄ ገገማ መቸም አይገባው 😢😢
@user-vq2wt9fr8v
@user-vq2wt9fr8v 28 дней назад
ወላህ ተዋዶመለየት ይከብዳል አላህ ሠላም ይፍጠርላችሁ🤲🤲🤲
@zumitube8095
@zumitube8095 Месяц назад
ቆይ እየተዋደዳችሁ ምን መለያየት አስፈለገ ሶፊዬ አታልቅሽ 😢😢የቤተሰብ ጉዳይ ከሆነ በመነጋገር ማሳመን ነው እንጅ ለምን ትለያያላችሁ ሶፊዬ አታልቅሽ ስታለቅሽ የሚከፍኝ ነገር ስታለቅሽ😢😢
@ىءةباا
@ىءةباا Месяц назад
ይሻላታል መለያየቱ ቀለድክባትኮ
@SaadSq-yl6uo
@SaadSq-yl6uo Месяц назад
ሶፊ አታልቅሺ ማማዬ ቀደሩ አሏሁ ወመሻኡ ነው አብሺር 😢😢😢😢
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx Месяц назад
ፕሮፋዪልሺንቀዪሪዉበፈጠረሺ😢
@SaadSq-yl6uo
@SaadSq-yl6uo 15 дней назад
@@mominajuhar-tz3rx ምን ሆነ
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e Месяц назад
ሰላም ሰላም ብሎ አልሀምዱሊላህ ደህና ነኝ ማለት ምን ማለት ነው የፀጉሯስ ነገር ፀጉር ማስያዧ አታውቅም እንደ ይልቁንስ ወደ አሏህ ተመለሱ ተደመርን ተቀነስን እያላችሁ አታኗቁኑቁብን እኛ ስንት ሀሳብ አለብን
@user-kd3lo6by4v
@user-kd3lo6by4v 29 дней назад
አችፍጣራ። ፍራከሆሽ። ዝምማለትትችያለሽ
@SayetEitapia
@SayetEitapia Месяц назад
ሶፍየ እግዚያብሄር ያጠንክርሽ ማሬ ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አዳነሽ ከዚህ ጨምላቃ
@madeyahalid5684
@madeyahalid5684 Месяц назад
ወላሂ ነገም ሌላ ቀን ነዉ አታልቅሽ ዉዴ በረች ጣካረ ሁኝ ግን ለም ?ቶፊቅ አረ ቢስምላህ
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Месяц назад
ኡኡኡኡኡ ምን ተፈጠረ ፕራንክ ነው የመትሉ ላይክ ሶፊየ እንባሽ ግን እንደት ነው የሚመጣልሽ ሽኩርት ነው 😂😂
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
ይመስላል😂ግንወላሂ😢ብለው😢ውሽትከሆነአላህይናቅላቸውነውምለው
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw Месяц назад
በርበሬ ነዉ😂😂
@ohminya2mohammedtube217
@ohminya2mohammedtube217 Месяц назад
ፀሐይ❤ ሽንኩርት ለምን ተወደደ 😅😅
@naimaahmed4892
@naimaahmed4892 Месяц назад
ጁልወላሂእያለፓረክትያለሽ😢😢
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg Месяц назад
ፈሲጋ ዩቶፕ የሚያስለቅስ አለ ከሴደርያ እሚገዛ ብላለች ክክክ ብቻ አላህ ይወቅ
@user-od5bt7uj8u
@user-od5bt7uj8u Месяц назад
ወደሽ ከተደፍሽ ቢረግጡሽ አይክፍሽ ይላል ያገሬ ሠው ሶፊ ጥፋተኛ አንች ነሽ ክብርሽን ዝቅ ያረግሽው እሡ ሲጀመር ላች ክብር የለውም አንችም ጠክሪ ጎበዝ ልጅ ነሽ መልከ መልካም ጥሩ ስብዕና ያለሽ ልጅ ነሽ አላህ ቅዋውን ይወፍቅሽ ቶፊቅም አላህ ልቦና ይስጥህ መልክ ታጥቦ አይጠጣም ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ
@user-gr6qt8no9n
@user-gr6qt8no9n Месяц назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ለምን ተለያያችኁ 😢 ሶፊ አታልቅሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ😢
@jujutube9888
@jujutube9888 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ከባድ ነው እውነት ከሆነ
@Meri-rg7hp
@Meri-rg7hp Месяц назад
በርቱ ህይወት ፈተና ናት አይዛቹ ሁላቹም🙏
@Messi2328-hf8nz
@Messi2328-hf8nz Месяц назад
ፈጣሪ ሰላማችሁን ይመልስላችው አይዛችው በርቱ
@fateamohammad9533
@fateamohammad9533 Месяц назад
Uuf carran ofii waan nama gootumo😢😢😢
@dbdbdshdhhdh8664
@dbdbdshdhhdh8664 Месяц назад
Namni waal baree gargar bahun vayyee ulfaata garuu tofik balagedha amma dhummatti omaa ta.uf baga irraa adda baate kana wayyaf ayyi carra dubartii ganama nama hin taneti nama qabii😢😢😢😢😢😢 sorry sofiyee abshiir ❤❤❤❤
@user-or5kj3jx1z
@user-or5kj3jx1z Месяц назад
እይዞሽ ሶፊየ ግን ችግሩምድን ነዉ
@user-lp3yk1hx3w
@user-lp3yk1hx3w Месяц назад
ሶፊ አላህ ይድረስልሽ ❤ላንቺ ክብር አለኝ🎉 ለቶፊቅ አላህ ኢዳያ ይስጠው😢😢😢😢😢
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj Месяц назад
ወላሂ ከባድ ነው ስሜቱ ተላምዶ መለየት አብሽሪ ግን እምትለያዩበት ምክናያት ባላክም ግን ብትፈቱን ችጉርን ደስ ይል ነበር መለያየት መፍትሄ አይደለም 😢😢😢😢
@user-mf9jk6wv8s
@user-mf9jk6wv8s Месяц назад
ትዳር ነው ወይስ ቆማር ነው ወለይ ሶሻል ሚዲያ ሳያቸው ትዳር በጣም እየፈራሁ ነው
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w Месяц назад
ትክክል
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Месяц назад
በጣም ወላህ ባሁኑ ስሀት ቁማር ነው ትዳር
@ToybaSeid-t3c
@ToybaSeid-t3c Месяц назад
Kkkkkkkk😂😂😂wuntshen❤
@zertuhunaumer8139
@zertuhunaumer8139 Месяц назад
መፍታት አይቻልም ችግሩን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Месяц назад
😳ወላሂ ብለህ ለሌላ ቀን ብራክ ታለክ 🙄ሰብስክራይብ ነዉ የምናነሳዉ🥺🥺🥺👍👍👍
@user-kw6mz9qz4r
@user-kw6mz9qz4r Месяц назад
ሰጀመረ ሙስልም ኮሆኖሽ ኣንሽ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Месяц назад
እኔ ምንም ደስ አላለኛም ልጁ ትዳር የሚይይዝ አይመስልም ህገ ዉጥ ነገር ነዉ ከማንም ጋር መላላጥ ነዉ የሚፈልገዉ ቶፊክ የምር ሶፊ አይዞሽ አታልቅሺ ማንን ልታስደስች ነዉ ጉበዝ መሆን ነዉ ያለብሺ
@seadaJemal-ym8zp
@seadaJemal-ym8zp Месяц назад
እኔ በባለፈዉ ሲጣሉ ነዉ ያነሳሁት ካሁን በሃላ እሷ ስለለች አላይም
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 Месяц назад
እኔ ካነሳሁ ቆየሁ
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 Месяц назад
ድጋሜ ልተውኑብን ጀመሩ ንቁ አዳሚ እየሸቀሉብን ነው
@DjidikfifkDjidikfifkf-mi3mz
@DjidikfifkDjidikfifkf-mi3mz 24 дня назад
አይይ፣😢😢😢😢
@محمدالداغري
@محمدالداغري Месяц назад
ምን መጠ ደሞ 😢😢😢😢😢😢
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c Месяц назад
ሦፊየ አታልቅሺ😢 እሄንን እኩሮ ወድ እኳን ተገላገልሺው😮😅😅😅
@JavedAli-hg3jg
@JavedAli-hg3jg Месяц назад
ክክ
@webtaysha117
@webtaysha117 Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ ምንጉድ ናው አረ ለ ኦደስ አስቡ ሶፊያ ፈጣሪ ይራዳሽ የኔ ምስኪን 😭😭😭🥺🥺🥺
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 29 дней назад
ሶፊእህቴ አይዞሽ❤❤❤🎉🎉😢
Далее
ሄሉ አትሄድም አለቺኝ
17:47
Просмотров 59 тыс.