Тёмный

ቸርች አቃ**ጥዬ አውቃለሁ♦️[ክፍል 1️⃣] |ኢየሱስ ባያገኘኝ ኖሮ…ሼህ አብዶ |ከእስ**ልምና ወደ ኢየሱስ |PistisPodcast  

Abraham M7 Media
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 156 тыс.
50% 1

Subscribe ያድርጉ ❤️| የዚህ ሚዲያ ስልክ| WhatsApp and Telegram l: +251912408756 [ከእስ**ልምና ወደ ኢየሱስ| የቀድሞ ሼህ ፣ የአሁኑ ወንጌል ሰባኪ አብዶ ጃራ | ቸርች አቃ*ጥዬ አውቃለሁ | ኢየሱስ ባያገኘኝ ኖሮ…|PistisPodcast | Abraham M7 | አስተማሪ የህይወት ምስክርነት | ለጓደኞቻችሁ አጋሩ #ኢስላም #ሙስሊም #ኢየሱስ #jesus #jesuslovesyou #jesusislord
ይኼንን አገልግሎት ለመደገፍ :-
ንግድ ባንክ: 1000096497068
ስልክ:+251912408756
Whatsapp: 0912408756
Telegram: 0912408756
This is personal life testimony of brother Abdo Jara, he was a former Muslim and now converted to Christianity by a divine connection like an apostel Paul. All praise and thank be to our Lord Jesus🙏🏾❤️❤️
A video created with all respect of community guidelines, and love of our audience.

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 месяца назад
ወገኖች Subscribe ፣ Like , እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ ገጾች Share በማድረግ ይህ ቪዲዮ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ያድርጉ🙏🏾❤️ ሀሳባችሁን Comment ላይ አስቀምጡልን። ሙሉውን ያድምጡ🙏 ይህ የወንድማችንን መጽሐፍ ለማሳተም የተከፈተ የንግድ ባንክ ቁጥር ነው: 1000643139646 Abdo Jaro and Abraham Mamecha
@blenlema2437
@blenlema2437 2 месяца назад
አብርሽ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብርክ በል
@blenlema2437
@blenlema2437 2 месяца назад
ዋጋ ለመክፈል ተዘጋጅተህ ነው ይህን ሰው ያቀረብከው ጌታ ደግሞ ጠባቂህ ነው
@Test-ie6if
@Test-ie6if 2 месяца назад
Pllp❤p!
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 2 месяца назад
ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ። እሺ
@BY-de2tl
@BY-de2tl 2 месяца назад
ሰላም ወንደሜ አበረሃም, በፐሮጋመህ ተባርክያለህ ጌታ ይባርከህ. የ አብዴን ሰልክ አፈልጋለሁ 1 ታላቅ ወንደሜ ሞስሊም ሆኖ በጣም አዘኘአልሁ, የ መነኖረው ኖርዋይ ነው ግን በሰልክ ባገናኛቸው የመለስ የሆናል በየ አሰበኩ, እባከህ ሰልኩን ሰጠኝ.❤
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 2 месяца назад
የኦርቶዶክስ ክርስትና አማኝ ነኝ ። ይህን ቃለ መጠይቅ በጥሞና ተከታትዬዋለሁ ። አማኙ በጣም የሚደነቅ የእየሱስ መገለጥ ያጋጠመው ሆኖ ነው ያገኘኘሁት ። ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 месяца назад
አሜን ከልብ እናመሰግናለን🙏🏾❤️
@godismyway7305
@godismyway7305 2 месяца назад
Tew enji Kezas? Menefik
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 2 месяца назад
Mesedeb bikerbachihu.
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 2 месяца назад
በፍቃዱ ተባረክ ኢየሱስ አንተንም ያግኝህ 🙏
@romangesses8983
@romangesses8983 2 месяца назад
እውነትህን ነውር ከኦርቶዶክስ ነው የመጣው?
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 2 месяца назад
ለሌላ ብዙ ቦታ ገንዘባችንን አየሰጠን፤ ለዚህ አገልጋይ ብንረዳውና እሱም ለተቸገሩት ቢሰጥ እላለው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
@Abrar5280
@Abrar5280 2 месяца назад
እሱስ ምን ፈልጎ የመጣ መሠላችሁ?ይልቅስ ጫር ጫር አርጉለትና ሱቁን ይክፈትበት። የገር ጅላጅል!!
@fasikafyissa
@fasikafyissa 2 месяца назад
ንግግሩ እራሱ እንድትሰማው ያጎጎሀል ይህ የጌታ ፀጋ ነው ወዶ ሳይሆን ሳይወድ በግድ ትውልድ ይሰማሀል ጌታ ዘመንህን ይባርክ አገልግሎትህን ያስፋ ተባረክ ወንድማችን ይህን ምስክርነት ላቀረብክልን ወንድማችን አተም በብዙ እጥፍ ጌታ ይባርክህ
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 2 месяца назад
በጣም በእውነት ረገ ያሉ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@fasikafyissa
@fasikafyissa 2 месяца назад
@@AbayGetachew-gx2gd Amen 🙏
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ሲስበክ ነፍሴ ትርካለች ❤❤❤😢
@NatiMaki-x5v
@NatiMaki-x5v 2 месяца назад
Eyesus geta new❤❤❤
@NatiMaki-x5v
@NatiMaki-x5v 2 месяца назад
Enem orthodox negne gen ewunetu yehe new Eyesus geta new❤❤❤
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr 2 месяца назад
​@@NatiMaki-x5vቱፓክ መላጣ ነው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር።
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 2 месяца назад
አሜን🙏🙏❤❤❤
@samsonseifu5625
@samsonseifu5625 18 дней назад
ይኽን ወንድም በ 2005 ዓ.ም በአንድ ሥፍራ ላይ ተገኝቶ ስለ እስልምና አስተምህሮና ትምህርት እንዲሁም ስለ ኢየሱስ ሲመሰክር ያየሁት ፤ ዳግመኛ በዚህ ሁኔታ ጨምሮና ከፍ ብሎ በማየቴ ደስ ብሎኛል ፤ ጌታ ኢየሱስ ብቸኛዉ የዘላለም ሕይወት ሰጪ ነዉ።
@Chally-q2n
@Chally-q2n 2 месяца назад
በጣም የተወደደ ወንድም ነው ጌታ የሰጠን እሱን አለመስማት አይቻልም ከአንተ ጋር ወንጌልን መስራት እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤
@hanaweba1541
@hanaweba1541 2 месяца назад
እሱ የራሱ የሆኑትን ያዉቃል እጅግ ደስ የሚል ሰዉ ነዉ። ወደ ጌታ በመጡ በሙስሊሞችና ከኦርቶዶክስ በመጡ መሪጌታዎች እየሱስ ሲሰበክ ደስ ይላል። ወንድማችን እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን መጣህ ። ጌታ ከዚህ የበለጠ ይጠቀምብህ።
@AndualemGetachewu-o2x
@AndualemGetachewu-o2x 2 месяца назад
ኡስታዝዬ ጌታ ይባርክህ። ንግግርህ ሁሉ ይጣፍጣል አይሰለችም። ወድሀለው።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 месяца назад
የጌታን እጅ በሚያስደንቅ ጥሪ መጠራት አየሁት🎉በድንጋይ??ድንቅ ምስክርነት ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
@EnglandLondon-j6i
@EnglandLondon-j6i 2 месяца назад
በሚጣፍጥ አንደበትህ የናዝሬቱ እየሱሰን ስጠራው መንፈሴ ክርስቶስን አመሰገንች ከጨለማ ወተህ ብርሀንኑን ቀመስክው እንዴት እድልኛ ነህ ወንድሜ ተባረክ ❤❤
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 2 месяца назад
ይህ ወንድም የዘመኑ ጳውሎስ ነው ኢየስስ ጌታነው ከሞትም ያድናል እስደናቂ የሀወት ምስክርነት ነው በተለይ ለእስላም ወገኖቻችን ጥያቂቸውን ይመልሳል ሁለቱን በደብ ስልእሚውቀው ለብዙወቹ በረከት ነው ለእግዚእብሔር የሚሳነው የለም ስሙ ይባረክ ወንድማችን እብዱን ጌታ ዘመንህ ይባረክ
@Sofia-iq9gl
@Sofia-iq9gl 2 месяца назад
ስራችሁ የሠዉልጅ ማምለክ ስለሆነ ጳዉሎስ ከሆነ አምልኩት እየሱስ ጌታ ሁኖ ካዳነ ለምንድነው ሙታችሁ የምትቀሩት የተነሳ ሠዉ አሳይታችሁን አታዉቁም?
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 2 месяца назад
ሀይማኖቱን ቀይሮ ከሆነ ልብሱን ለምን አልቀየረም ውሸት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ አረበኛ ያወቀሁሉ ሙስሊም ነው ማለት አይደለም ዝም ብሎ መበጥረቅ ምንም ብትሉ የኛ ጌታ አምሳያ የለውው ነቢኢሳን አለሂሰላም አይሁዶች ድቃላነው አሉት ነሷራዋች ደሞ በጣም ከፍ አድርገው ጌታነህ አሉት ለማንኛውም መልካም ጊዜ
@AbaCbe
@AbaCbe 2 месяца назад
ወገኖች ጌታ ስሙ ይባረክ መፀሐፉ ይታተም እንተባብረ ጌታ ምድራችንም ያሶርሰናል ገና
@zelgezahegn
@zelgezahegn 2 месяца назад
I need his number
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 месяца назад
ኢየሱስ ብቸኛ የመዳን መንገድ ነው በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚኣብሔር አንድያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና 🙏
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 месяца назад
አብርሀም እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አዳማጭ ነህ ያለማቌረጥ ተጠያቂውን ስለምትሰማ መልክቱን በሚገባ እንድንሰማ አድርጐናል፣ ሌላው በወንድማችን ምስክርነት የጌታን ድንቅ አጠራር ሰምተን ተደንቀናል ጌታ ዘመኑን ይባርክ
@ALOsport-legend
@ALOsport-legend 2 месяца назад
ወንድሜ አብዶ፣ ለሙስሊም ብቻ ሳይሆነ ለኛ ለክርስትያኖችም ብዙ ትምህርት ሰተሀናል ተባረክ፣ እኔ እንድታይ ሳይሆን እየሱስ እንዲታይልኝ ነው ምፈልገው ያልከው♥♥። ለብዙ ፓስተሮች ትምህርት ነው። ጌታ እየሱስ ይርዳህ፣ እውነተኛ አገልግሎታችሁን ያስፋው።
@TekliyeAdmasu-zr5vc
@TekliyeAdmasu-zr5vc 2 месяца назад
ይሄን ፕሮግራም እንድታዘጋጁ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ያ በህልምህ ያየህው ህያው ድንጋይ ባንተ አልፎ ሊገልህ መሳሪያ ይዞ የመጣውን ሰው ልቡን ቀይሮ ለራሱ ማርኮ መዳንን ይሰጠዋል በብዙ ተባረኩ በብዙ ፀጋው ይብዛላችሁ♥♥
@lidufikadu8101
@lidufikadu8101 2 месяца назад
ጌታ ይባርካቹ ይህ ምስክርነት ለሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለክርስቲያኑም ለሁሉም የሚሆን ምስክርነት ነዉ፣ ክርስትና እንዲህም ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን የሚያሳይ ነዉ
@danielbirhane7740
@danielbirhane7740 2 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ አብሪሽ ትልቅ አስተማሪ ምስክርነት ነው። ወንድማችንም ይባረክ።ኢየሱስ ጌታ ነው።
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p 2 месяца назад
እውነትም ህይወትም መንገድም ነኝ ባለው መንገድ ይህ ድንቅ የሆነውን ሚስጥር የገለጠልህ ጌታ ይክበር ይመስገን አንተም የተመረጥህ ነህ አምላክ ይጠብቅህ
@eneyetesfaye9814
@eneyetesfaye9814 2 месяца назад
ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል እንደዚህ የጨከነ ትዉልድ ያስነሳል
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 2 месяца назад
ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን። እንዴት እንደሚያድን እርሱ ያዉቃልና። ድንቅ ነህ ኢየሱስ!!!!!
@tamu9683
@tamu9683 2 месяца назад
እያሱስ ምን አይነት ድንቅ ጌታ ነው አብዶ እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወዴ ሚዳናቅ ብርሃን ያዎጣህ ጌታ ይባረክ 🙌♥️🙌🙏
@mubarekhussien-b4t
@mubarekhussien-b4t 2 месяца назад
ወደ ድቅድቅ ጭለማ መጣ እንጂ!!!!!
@hussenjemal2353
@hussenjemal2353 2 месяца назад
እዉነትም አብደህነዉ
@lqupvyrmqkrk
@lqupvyrmqkrk 2 месяца назад
ድቅድቁን ጨለመ ማጠ እንጂ
@azebmehari8639
@azebmehari8639 2 месяца назад
ክብር ለጌታ ይሁን አባቴ ዛሬም ህያው ነው ያድናል።አለምን የሚያድን እየሱስ ብቻ ነው።አሰራሩ መንገዱ እንዴት ድንቅ ነው።ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 месяца назад
አሜን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ማንም በፊቱ ብርቱ የለም እሱ የሁሉ ጌታና የነገስታት ንጉስ ነዉ ዛሬም ያድናል
@almazinamehretab8126
@almazinamehretab8126 2 месяца назад
አሜን አሜን ብርቱና ሃያል ጊታ እየሱስ ያድናል
@shumiyeshu
@shumiyeshu 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱሴ ይመስገን!!!! ዋው ይህ እውነት፣ መንገድ እና ህይወት ስለበራልህ ። (ውዴ ኢየሱስ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 месяца назад
ኢየሱስ ሲገባህ እንዳህ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐይማኖት አይደለም ህይወት እንጂ🙏 ገብቶሃል ወንድማችን አብድዬ❤️ ተባረክ በርታ🙏
@tigistzerefu2551
@tigistzerefu2551 2 месяца назад
የታደልክ ሰው ነህ ሀይማኖት አያድንም የሚያድ ነው የእግዚአብሔር ልጅ በቻ ነው የሚያድን ስሙ ለዘላለም ይባረክ ለሐጢያታችን በመስቀል ላይ ዋጋ የከፈለልን
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 2 месяца назад
ድንቅ ጌታ ድንቅ አምላክ እኔ በጣም ፍቅሩ ይገርመኛል።ከየት ከየት መርጦ እነደሚያደን ገንዘቡ እንደሚያደርጋቸው ደግሞም እንደሚጠቅምባቸው ሁሉን ቻይነቱን እንደሚያሳይባቸው አድንቂም አመስግኜም አልጠግብም።ክብሩ ሁሉ ለእረሱ ቢቻ ይሁን!!!ለዚህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨመርለት ይባረክ!!!ዘሩ ትውልዱ ይባረክ!!!
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 2 месяца назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ እየሱስ የሞተላቸው ሙስልሞች ከገሃነም ያምልጡ ይጠቀምብህ በደሙ ይሸፍንህ በርታ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@MismeseretAyele
@MismeseretAyele 2 месяца назад
ከባርነት አውጥቶ ነጻነትን ያሰየን እሱ ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ያለው የሰለም አለቀ የዘላለም ሕይወት እሱ ጌታ እየሱስ ይበለል!! ታድዬ የጌታ መሆኔ ሁሌም እኮራለሁ ጌታ ሆይ ሁሌም እለለሁ ተመስጌን❤ ወንድመችን ለአንተ የተገለጠልኝ እየሱስ ለሁሉም ይድራስ እላለሁ::
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 2 месяца назад
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው እንደ ምን ሀያል ነውእኛ የምንሰግድለት የኃይል ሁሉ ጉልበት የፍጥረት መሠረት
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 месяца назад
ወይ ጉድ! እኛን ሊያሳፍር ጌታ እነሱን ስለወንጌል ብዙ መከራን የሚቀበሉ፣ ወንጌልን ይዘው የሚሮጡ፣ ስለ ክርስቶስ የሚራቡ፣ የሚጠሙ አየን ቤ/ክን ሆይ ተነሺ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 2 месяца назад
በጣም !!እኛማ የእሁድ ክርስቲያን ሆነን ቀረን ጌታ ያንቃን
@hasusalim7857
@hasusalim7857 2 месяца назад
Lemhonu begnbar metachu lemen ewnetun kegna atnegagerum? Eysus geta lehon aychelem
@yosephsisay
@yosephsisay 2 месяца назад
​@@hasusalim7857😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiwotzemenay7925
@hiwotzemenay7925 2 месяца назад
ይህን ምስክርነት ስሰማ አራተኛዬ ነው ከአንደበቱ የሚወጣው ቃል ድንቅ ነው። ጌታ ልቡን የነካው ሰው መሆኑ ያስታውቃል። እኔ እራሴን በደንብ እንዳይ አድርጎኛል ። ለካ እኛ ለወንጌል ባንታመንም እራሱ በወደደው መንገድ ወደራሱ መጥራትም ያውቅበታል። ጌታ ሆይ ለታላቁ ተልዕኮ ታማኝ አድርገኝ። “አላቸውም፦ መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዲህ የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።” - ሉቃስ 10፥2
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 месяца назад
ወንድማችን አብርሽተባረክልን የወንጌል ሰባኪ ነኝ ደስ ይላል ያበረታናል
@yemsarachfikre3394
@yemsarachfikre3394 2 месяца назад
እየጠፈጠ የሰመሁት ምስክርነት የጌታ ሥራ አስደነቅ ነው በእውነት አሁንም እግዚአብሔር በብዙ አስተጥቆ በኃይ ይጠቀምብ ማንም አይቋቋም በቃል በተነግበርም ብርቱ የያድርግህ ዘመንክ ይለምልም
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 2 месяца назад
አብዶ ፀጋ ይብዛልክ እኔ በስበከትህ ውሌም እባረካለው አትሞትም ገና ትወርሳለክ እግዚያሐቤር ባተ የጀመረው እስኪጨርስ ውሌም በፀሎት አስብካለው ተባረክልኝ አይል ይጨመርልክ
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 2 месяца назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ሲመርጥህ እኮ ከየትም ጉድጓድ ያወጣል ብዙ ጣቢያዎች አሉ በአረቦች እንዲሑ ሐቅን እያወቁ ወደዘለአለም ህይወት እየመጡ ነው በሳውዲ በጣም በዝቷል ቀናተል ሀያ ማአረፈተል ሐቅ ሱአል ጀሪ መአረፈተል ሐቅ በእነዚህ ሁሉ ጣቢያዎች ተመልከቱ! መዳን የፈለገ! ወንድሜ ታደልክ !ብዙነፍሳትን እምትመልስ ያርግህ በቤቱ ያፅናህ!አንተ የክርስቶስ ሐዋርያ ነህ!!!
@amarechamejo2380
@amarechamejo2380 2 месяца назад
አሜን እግዝአብሄር አንድሞ ሰው ወደ ገሃነም እንደገቡ አዮፈልግሞ ኢየሱስ የሞተ ለአለም ሁሉ ነው ወንድሜ እንኳን ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት ተሸገሩ ጌታ ይመስገን
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p 2 месяца назад
ስላም ላንተ ይሁን እንተ የጳውሎስ ታናሽ ወንድም ለጳውሎስ የተገለጠ እምላክ ላንተም ግዕዙን ድንጋይ አስነስቶ ያናገረህ እምላክ ይመስገን
@alemtsehaykenea9858
@alemtsehaykenea9858 2 месяца назад
የኔ ወገን ክርስቶስ ብቻ ነው:: ከእኔ ጋራ ማንም የለም:: ለወንጌል ልብን መክፈት, እውነተኛውን ጌታ የነፍስ አዳኝ አድርጎ መቀበል, ከዚያም ሊመጣ ያለውን መስዋእትነት ሁሉ ለመቀበል ዝግጁ ሆኖ መውጣት መግባት:: ወንጌል!!!!! Thankyou for sharing, በደስታ እንባ ሰምቼዋለሁ, አንተም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 месяца назад
እናመሰግናለን። ተባረኪ🙏🏾❤️
@abdo_jaro
@abdo_jaro 2 месяца назад
በብዙ ተባረኩ❤
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 2 месяца назад
Thank you for sharing the truth about the almighty Christ lord. May God protect you and your family 🙏🙏
@menyotteklehaimanot1840
@menyotteklehaimanot1840 2 месяца назад
ዋወወወ በጣም ተሰምቶ የማይጠገብ ❤❤🎉🎉 የየሱስ ፍቅር ባንተላይ በግልፆ በደስታ ሞሉቷል ❤❤🎉🎉 የጌታ ፀጋ ይብዛልክ።
@sarasolomon9031
@sarasolomon9031 2 месяца назад
ጌታ ይባርክ እየሱስ እንደሰው አይደልም የጠፉትን የሚፈልግ ድሃና ሃብታ አይልም የሕያል የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ አምላካችን ይመስገን:: አልፋና ኦሜጋ ነው::
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 2 месяца назад
አብዶ ያንተን ስብከት ስሰማ ደግሜ ደግሜ ንሳሃ እገባ ነበረ ስታገለግል ራሱ በጌታ እንደ ተጠራክ ትታወቃለህ አወድሃለሁ ❤❤❤❤ ተመስገን ጌታዬ መዳንቴ በዛዬ እየሱስ❤❤❤❤❤❤
@mesiamha5248
@mesiamha5248 2 месяца назад
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የጠራህ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ።
@elhamworku198
@elhamworku198 2 месяца назад
እናተናችሁ ጨለማ ዉስጥ ያላችሁ የሚፀዳዳ ሠዉ ጌታ የምትሉ
@eigtyk82ghir
@eigtyk82ghir 2 месяца назад
እውነት ነው ሰላም ነው ኢየሱስ እረፍት ነው በምድር ላይ እንኳን የሚሰጠው ልዩ ነው እኔ ህያው ምስግክ ነኝ ከሞት ከጨለማ ያወጣኝ በደም ተጨማልቄ ሳለው የጠራኝ በደሙ አጥቦ ያነጻኝ ጌታ ስሙ ይክበር እንኳን ጌታ ረዳክ የጠራክ ታማኝ ነው አይዞክ ❤
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 2 месяца назад
JESUS ,THE WAY ,LIFE AND TRUTH....This is what we want to see in this generation.HALLELUJAH!!
@abebetefferabeyene1451
@abebetefferabeyene1451 2 месяца назад
Amen
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 месяца назад
ክብር ለእግዚአብሔር በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥም። አሜን እግዚአብሔር ወንድማችንን አብዱ ፀጋውንና ሰላምን ያብዛልህ።
@merontefera8566
@merontefera8566 2 месяца назад
አብርሽ እንኳንም ይህ ሰዉ አቀረብከዉ ጌታን ስትከተሉ ክብርም ይጣላል እየሰማችሁ ወገኖች
@abelo6917
@abelo6917 2 месяца назад
ክብር እና ምስጋና ለቸሩ እግዚአብሔር ይሁን።ጸጋውን እና ምህረቱን ጌታ ያብዛልህ
@Merameron
@Merameron 2 месяца назад
የሚገርም ምስክርነት ።ድንቅ ።አብዲ የማገርም አማኝ በሳል ሰዉ ዘመንህ የይለምልም❤❤❤❤❤
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 2 месяца назад
የገባዉ ሰዉ ትልቅ አስተማሪ እግዝአብሄር ይመስገን ለኔ የነጠረ ንግግሩ ማረከኝ ደስ የሚል በረከት ዓብዱ የእየሱስ አገልጋይ እንዴት ደስ ይላል የኔ ወንድም አመለትክ እንግዲህ
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 2 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ለበረከት ያርግህ ውንድሜ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እድሜህን ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና እየሱስ ጉልበት ይሁንህ አሜን።❤❤❤
@enasibleethiopia
@enasibleethiopia 2 месяца назад
ወገኖች አንድ ልንረዳውና ልናውቀው የሚገባን ቁም ነገር ማንም እንዲህ ልሁን እንዲያ ልሁን ስላለ አይሆንም ። እግዚአብሔር አብ ካልመረጠ በቀር ወደ እኔ ሚመጣ የለም ቃሉ ስለሚል ይህ ወንድማችን ጌታ ረድቶታል ጌታ የተባረከ ይሁን !!!
@tsegabelete7120
@tsegabelete7120 2 месяца назад
አብዱ እንኳን ደማስቆ መንገድ ለአመፀኛው ጳውሎስ የደረሰው ጌታ ደረሰልህ ጌታም ቀደሙ ይሸፍንህ ::
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 2 месяца назад
ዋው ዋው ክብር ለጌታ ይሆን
@hirutayalew827
@hirutayalew827 2 месяца назад
Amazing testimony! It’s very touching!! Glory to the Lord Jesus Christ! The true leaving Savior, the only one who can save humanity! I’m very blessed listening to this brother’s testimony! ❤❤❤
@JjerryAbera
@JjerryAbera 2 месяца назад
አብዶዬ ፀጋ ይብዛልህ 🙏 የተወደድክ የጌታ ባርያ !! አንተ ክርስቶስን በህይወትህ አሳይተሃል፤ ትህትናክ እራሱ ፩ኛ ነው፣ እኔ በአካልም አጊንቼክ Christን አይቼብካለው ተባረክ 🥰🥰🥰🥰
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 2 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉስ የኃያላን ኃያል የገዥዎች ገዢ ሥምህ ለዘላለም ከፍ ይበል። ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን። አይዞህ ኢየሱስ በቂ ነው።
@KassaKawisso
@KassaKawisso 2 месяца назад
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ እንኳን አዳነህ ወደ ዘላለማዊ የእግዚአብሔር መንግሥት መጣህ::በርታ አይዞህ እኔም እንዳንተው ሙስልም ነበርኩ ጌታ ኢየሱስ በርቶ ከጨለማው መንግሥት ጠርቶ አወጣኝ::
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 месяца назад
አሜን የልቦናን አይን የምትከፍት መንፈስ ቅዱስ እናመሰግንሃለን አባ ❤
@SisayKetema-vn9wx
@SisayKetema-vn9wx 2 месяца назад
አቤት የኔ ጌታ ስም ይባረክ እንዴት ደስ እንደሚል በተለይ እርጋታው የእግዚአብሔርን ቸርነትና ምህረቱ ይብዛልህ ወንድሜ!!!!!!!!!
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 месяца назад
አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ዕፍት ነው ሰላም ነው መዳን በሌላ በማንም የለም አሜን 🥰🥰🙏🙏 እኔ ግን የተሰቀለው ክርስቶስን እሰብካለሁ አሜን 🥰🙏👏👍
@damtewtesfaye9149
@damtewtesfaye9149 2 месяца назад
የጌታ ስም የተባረከ ይሁን እየሱስ አገኘህ ሁሉን አገኘህ፣ ምስክርነትህ የጌታን ድንቅ ስራና ያንተን ፅናት ያሳያል. ደስ ብሎመኛል
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 месяца назад
ዋው ወንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን❤
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 2 месяца назад
ያንን የተገለጠልህ ኢየሱስን ብቻ ስማው ተከተለው። ጌታ ዘመንህ ይባርክ። ክብሩ ጌታ ይውሰድ!!
@rebekata7425
@rebekata7425 2 месяца назад
እኔም ከእስልምና ነው የመጣሁት መቼም ጌታን እከተላለሁ ብዬ አስቤ አላቅ ነበር ግን ተገለጦልኝ በህልም ተከተለኩት ከህፃንኔታ ያው😢😢ምሳድግ የነበረች አላማ አልነግራችም😂😂😂 ስለ ኢየሱስ የነበረኝ አመለካከት እደ ወድሜ አብዶ ነበርግን ኢየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏
@abdo_jaro
@abdo_jaro 2 месяца назад
አይዞኝ ጌታ መልካም ነወ
@CherinetShambel
@CherinetShambel 2 месяца назад
Enikan geta agegnehi wendime❤❤❤geta meketel edil nw ......enkinan lezi hiwet beka🎉❤❤
@rebekata7425
@rebekata7425 2 месяца назад
@@CherinetShambel 🙏🙏🙏
@HanaAval-bi2nu
@HanaAval-bi2nu 2 месяца назад
የኔም ታሪክ ይሄው ነው ❤
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 2 месяца назад
በ ህልም ስትስቀይ ካየሽም ትሰቀይ ነበር?
@hanajesus7245
@hanajesus7245 Месяц назад
ሁለ ምገርሜኝ የጌታ ፍቅሩ ነው ስለዋደድከን እንዎድሀለን እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leyilanegash1919
@leyilanegash1919 2 месяца назад
ያገኘሀን ጌታ ኢየሱስ ሆይ መንገድ እውነት ህይወት የሆንከን ያገኘሀን ጌታ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ሀሌሉያ ሀሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-bv4lt
@SaraSara-bv4lt 2 месяца назад
ጀግና ኢየሱስ ያድናል🙏🙏💪💪💪💪
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ አንተን ያግኘ እየሱስ ሁሉን ሙስሊም ያግኘ
@FelekeAsefa-tb2dz
@FelekeAsefa-tb2dz 2 месяца назад
Amen
@tigmit5080
@tigmit5080 4 дня назад
ጌታ ተዋግቶልኛል አለ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ልጆቹን ይጠብቃል ጌታ ስላደረገልህ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ ።
@YishakGemeda
@YishakGemeda 2 месяца назад
የጌታ ጀግና እንደ ጳውሎስ ለጌታ የተለዬ አብዶ ተባረኪ እንጸልይልሃለን ጌታ ገና ከአንተ ጋር ብዙ ስራ ይሰራል
@teshome7693
@teshome7693 2 месяца назад
ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ ነው አጠራርህ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው
@SamyAbay-hc1yr
@SamyAbay-hc1yr 2 месяца назад
፟እየሱስ እውነት ህይወት መንገድ ነው የምንለው በምክንያት ነው ። ፟ብዙ የሚወራ ርዕስ እያለ ስለእየሱስ የምናወራው ስራ ፈት ሆነን አይደለም ህይወት ስለሆነ ነው። ፟መዳን በ ሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@merrynadow6535
@merrynadow6535 2 месяца назад
አብዱዬ ወንድሜ ጌታ ቸር ነው ስሙ ይባረክ በአገልግሎትህ በምስክርነትህ ተባርኬአለሁ
@seleygebremikal2937
@seleygebremikal2937 2 месяца назад
ጸጋ ይብዛልህ ወዲሜ ጌታ እየሱስ ካንተ ጋር ኖው❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazabate
@almazabate 2 месяца назад
🤩 እግዚአብሔር የረዳው እንደዚህ ነው አሁንም ብዙዎች ይመጣሉ:: ዩሐንስ 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 2 месяца назад
እንዴት መታደል ነው የጌታ ኢየሱስ መሆን ስለ ኢየሱስ ሳስብ እምባዬን መቆጣጠር አልችልም ሁሌ አዲስ ነው ለዚህ ነው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ክብርና ምስጥር የተባለው "❤ኢ❤የ❤ሱ❤ስ" ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ❤❤❤
@samuelfiga
@samuelfiga 2 месяца назад
ዋዋዋዋዋ ድንቅ ምስክርነት ነዉ እንካን ጌታ ረዳክ ወንድሜ ሼህ አብዶ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን መጠክ ተባረክ ብዞዎች በአንተ ምክንያት ከጨለማ ወደ ኢየሱስ ይመጣሉ 👉 መቼም ይህንን ቃሌ መጠየቅ ያዩ ሙስሊም ሙስሊም ሆኖ ይቀጥላል ብዬ አላምንም ኢየሱስ ብቻዉን ያድናል፡፡ አብርሽ ተባረክ ስለአቀረብክ ጌታ ኢየሱስ አስተዉ ይባርክህ ተባረክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 месяца назад
ጌታ በአንድም በሌላ መንገድ ይናገራል። ኢየሱስ ጌታ ነው።
@MezmurMeze
@MezmurMeze 2 месяца назад
አቦ ኢየሱስ ይችላል ሥሙ ይባረክ በእሳት ውስጥም መንገድ አለው።❤❤❤❤❤❤❤
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 2 месяца назад
ክብር ለኢየሱስ ይሁን 👐👐
@rexchannel6020
@rexchannel6020 2 месяца назад
በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኗል እንኳን እረፍት ሰላም ወደሆነው እየሱስን አገየህ ተባረክ
@EtsegenetWoldeab
@EtsegenetWoldeab 2 месяца назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጌታ ደም ተሸፈን ሞገሱ በላይህ ላይ ይሁን❤❤❤
@SisayAmha-go2zk
@SisayAmha-go2zk 2 месяца назад
ኡፉፉፉፉፉፉ እንዴት ድንቅ አምላክ ነሕ በእንባ ታጅቤ ነው ያዳመጥኩሕ ወንድሜ
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 месяца назад
አብድ ወድማችን ጌታን በማግኘትክ በጣም ደስ ብሎናል ጌታ የቀሩትንም ወድሞቻችን ሁሉ እውነት እየሱስ ስለሆነ እውነቱን እዲያውቁ ጌታ አይናቸውን ያብራ አተም ጌታን አግኝተው እዲድኑ ፀልይ ጌታ የእውነቱን መገድ እዲያሳያቸው ወድማችን ጌታየሱስ እኳን ረዳክ ይሄ እውነት ከዘመናት በፌት የነበረ አሁንም ያለ እነሱ ነው ዛሬም ያመጣክ ስሙ ይባረክ ስላተ ጌታ ይመስገን
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 месяца назад
ዉድ የአባቴ ቡሩክ ወንድሜ አብዶ የመረጥከዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ።በሚያስፈልግህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ።🙏🙏🙏
@Simegn12
@Simegn12 2 месяца назад
መፅሀፉን ለማሳተም መዋጮ ብናደርግ ብዬ አሰብኩ፡ የዚህ ሚድያ ባለቤት በምን መንገድ መሰብሰብ እንደሚቻል መንገዱን ብታመቻች እባክህ ።
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 2 месяца назад
እሺ የወንድማችን ስልክ: +251 91 036 6081 Abdo Jara ወይም የዚህ ሚዲያ ስልክ: +251912408756
@zemadesta3900
@zemadesta3900 2 месяца назад
ክብር ለሚገባዉ ለ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱሴ ይመስገን!!!!❤ ዋው ይህ እውነት፣ መንገድ እና ህይወት ስለበራልህ ። (ውዴ ኢየሱስ)
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 2 месяца назад
Amen Amen Amen Hallelujah
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 месяца назад
አምላኬ እግዚአብሔር ሃያል ነው እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው እልልልልልል
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 месяца назад
እየሱስ ስሙ ይባረክ ነገም ዛሬም አሸናፊ ነው ወንድማችን እኖድሀለን ትልቁ ተስፋችን ይመጣል
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 Месяц назад
My brother this brother is honest and he knows what he is talking about. I wish we all know our Bible the way he knows it. I listened to the two interviews. I was so blessed to listen to his testimony. I commend you for interviewing him. Bless you and thank you. Rev. Kebede
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 2 месяца назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ኢየሱስ አውድሃለው ❤❤
@worededgier2604
@worededgier2604 2 месяца назад
ወንድሜ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋ ይጨምርልህ አንተ የኢየሱስ አምባሳደር ነህ::
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 2 месяца назад
ወገን የሆነህ ጌታ የሱስ ሁሌ የተመሰገነ ይሁን!!!!
@mihretunikola8
@mihretunikola8 2 месяца назад
እየሱስ ክርስቶስ ህይወት እውነት መንገድ ነው! ኑ ወደ ጌታ እየሱስ👏👏👏🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 месяца назад
ዋው የሚገረም ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን አብርሽ ክፍል ሁለትን በጉጉት አንጠብቃለን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤
@messya7125
@messya7125 2 месяца назад
እየሱስ ጌታ ነዉ ፈጣሪ ይመስገን የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ኦሮቶዶክስ ነኝ ❤
Далее