Тёмный

ቺት እንደማደርግባት ታውቅ ነበር ~ ልጅ ያስወለድኳት የትም እንዳትሄድ ነው ~ እኔ እጀነጅናለሁ እሷ ብታደርገው ግን ያልቅላታል @ተምሳሌት 

ተምሳሌት-Temsalet
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

አቤልና ቃል ይባላሉ ገና በወጣትነታቸው መንታ ልጆችን ወልደዋል በቤተሰብ እና በመሳሰሉት ችግሮች በጣም ተፈትነዋል ሆኖም ግን ሳይወድቁ ለእዚ ደርሰዋል የሚሉትን ሁሉ በመከታተል ያላችሁን አስተያየት እንድታስቀምጡላቸው በትህትና ጠይቀዋል መልካም ቆይታ ፡፡ @ተምሳሌት-temsalet
ተምሳሌት --- 0933389097

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 904   
@abelotube1715
@abelotube1715 2 года назад
እስቲ ዝም በሉ ይሄ የኔ አመለካከት ነዉ እሱን ደግሞ አልቀይረዉም
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s 2 года назад
😷 ኮሮና መልክ ቢኖረው እናንተ ናችሁ😷😷
@tube7688
@tube7688 2 года назад
😂😂😂😂😏😏
@yemohammedlij3810
@yemohammedlij3810 2 года назад
ጅብ አፍ ደግሞ የአተ አማላይነት
@munanasir3493
@munanasir3493 2 года назад
ባል ጠላው በናንተ የተነሳ
@emuzab4781
@emuzab4781 2 года назад
ሀሀሀ እኛምኮ አስተሳሰብህ ቆሽሿል አፅዳው ነው ያልነህ ቆሻሻ ወዳለሁ ካልክ ልጅቷን አታቆሽሻት ነው ምክሬ። በርግጥ ሁሉም አመለካከት የሚደግፈዉና የሚነቅፈው ሰው ያገኛል ያንተን ግን 👀 ሁሉም አስጠልቶታል ሰውን መምሰል ላይኖርብህ ይችላል ግን ጤነኛ አስተሳሰብን በመማር ካንተ ከተሻሉ ሰዎች ጋር በመዋል መፀሀፍትን በማንበብና በመሳሰሉት ነገሮች ማዳበር ይገባሀል። የሰውን ሀሳብ ከማዳመጥ ጀምር በዚህ ከያያዝህ ህይወት ረጅምና አሰልቺ ነው ሚሆንብህ። አሁን ራሱ የፃፍከው ከ 3ኛ a ክፍል ተማሪ አስተሳሰብ ያልራቀ ነው። ልጂቷን በደንብ ፀባይህንና አስተሳሰብህን አርቀህ ያዛት ወደ ትልቅ ከፍታ ትወስድሀለች እንደዚሁ አፍህም ህሊናህም ብልሹ ከሆነ ግን ነገ አታገኛትም አይኗ ሲገለጥ። so ሀላፊነት ይሰማህ ህፃንነትህን ተው የኔ ምክር ነው
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 года назад
በቅድሚያ ተምሳሌት ማለት ለሌላ ሰው ምሳሌ የሚሆን የተሻለ ልምድ እና ተሞክሮ ያለው አስተማሪ ነገር ነው እንደዚህ አይነቱን ጡጦ ራስ ባለጌ ሚዲያ ላይ ማቅረብ ተመልካችን መናቅ ነው።
@yeneMB
@yeneMB 2 года назад
Betam
@semsem6087
@semsem6087 2 года назад
ጡጦ እራስ 🤣🤣🤣🤣
@genettube277
@genettube277 2 года назад
እኮ
@kgjvdskasytrkp6985
@kgjvdskasytrkp6985 2 года назад
😂😂😂😂😂
@kidistyohannes4310
@kidistyohannes4310 2 года назад
hhhhhhhhh
@liylabanitislamliyla4143
@liylabanitislamliyla4143 2 года назад
መቼም ሁሌም ጥሩነገር መስማት አይቻልም ብላቹነዉ ይሄን ድጋይ እራስ ያቀረባቹልን
@azmeyamariymlij1078
@azmeyamariymlij1078 2 года назад
😂😂😂
@jeerrryu
@jeerrryu 2 года назад
😂😂😂😂😂👌
@user-vx6wk5rk8j
@user-vx6wk5rk8j 2 года назад
ክክክክክክ ልክ ነሽ
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 года назад
😂😂😂
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 года назад
😁🤭🤭
@eyea7297
@eyea7297 2 года назад
አቡሽ ይቅርታ ከቃላት አጠቃቀምህ ጀምሮ የት እንዴት እንደሚወራ የማታውቅ ገተቴ ሲባጎ አራዳነት እና ፋራነት ትርጉሙ የተደባለቀብህ መንደሬ ነገር ነህ አስተሳሰብህ እራሱ ቆሻሻ ነው መቼም ማስወለድህን እንደቁምነገር ቆጥረህ ወንድ ነኝ አትልም ቅራሬ እና ሴት ሳያሸና አይቀርም እንድሚባለው ሆኖባት ነው እንጂ የወንድ ሰብእና የለህም አንቺም ይህንን የቆላ ፍየል ሰው ብለሽ አደባባይ ይዘሽ መውጣትሽ እና ለጅላጅል አመራረጥሽ እናትሽ ልክ ናቸው ቁጭ አድርጎ ፕራይቬት የሆነውን የአልጋ ላይ ጉዳያችሁን ሳይቀር እንደሚስት ሳይሆን ከመንገድ ላይ እንዳነሳት ሴት እየሰደበሽ እያዋረደሽ እኮ ነው ማፈሪያ
@hayat3928
@hayat3928 2 года назад
ክክክ እኔም ገርሞኛል ምን ይመሰላል ኧሯ
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 года назад
ቱ አይጣልናቸዉ እዉነትሽን ነዉ
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 года назад
🤭🤣🤣
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እህቴ ሰብስክ አርግኝ ስ🙏🙏😞😢
@shalomsolomon2797
@shalomsolomon2797 2 года назад
Pls give me an opinion 4me too
@biniyammulugeta8991
@biniyammulugeta8991 2 года назад
ወንድሜ ባል ወይም አባት ማለት የሚስቱን ክብር የሚጠብቅ ነው እርድና እንዲ ባንተ ውስጥ በሩን ሳይዘጋ በፊት ለቤተሰብህ ክብር አንደበትህ ይታረም በርግጥ የእድሜ የብስለት ችግር አለ።
@bunnamedia6158
@bunnamedia6158 2 года назад
ምን ይመስላል ሰገጤ ገተት ... ክብር ለውድ ሴቶቻችን እህቶቻችን ቢያንስ ቋንቋ ምርጥላቸው አንተ ፋራ.
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 2 года назад
😂😂😂😂😂
@saaara7869
@saaara7869 2 года назад
አያቆሙምአ,ጥሬኮነው
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Yhie gena mebesele alebete echie endalewe yekerekerelatale alega laye newe yewesedechewe🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@habimar4434
@habimar4434 2 года назад
ከፊቱ ያስታውቃል እርጥብ ፋራ ነው አይ የሴት መከራ ስንቱን ትችላለች አረ ምን አይነት ሴት ነሽ ለራስሽ ክብር የሌለሽ እራስሽን አስከብሪ
@selinahagos3510
@selinahagos3510 2 года назад
😂😂😂😂😂"እርጥብ ፋራ"ኧረ ያንሰዋል
@almilove7710
@almilove7710 2 года назад
በጣም ዝርክርክ ወንድ ነው
@genettube277
@genettube277 2 года назад
በጣም
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@genettube277 demiry pls pls pls
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Ha ahaha segetie newe wooooo bedebe ertebe hultume
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 года назад
እህቴ ልምከርሽ እናትሽን እግሯ ሥር ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂ ይሄን የመሰለ ዝባዝንኪ ወንድ ወደሽ አጠገቡ ቁጭ አድርጎ በአደባባይ የሚያዋርድሽ ሴት ከወለደች እያለ የሗላ ቀር የዱሮ ያረጀ ያፈጀ ዘመኑን የማይመጥን ወጣት በዝህ ዘመን ይኖራል ብሎ ለማሰብ በራሱ ይከብዳል እናት መድሀኒት ናት የሚባለው ለልጇ የሚበጀውን ወይም የሚበጃት በአይን አይታ ብቻ መለየት ሥለምትችል ነው ለዛም ነው እናትሽ በዝህ ዘመን ለባልነት የማይመጥን ወንድ መሆኑን አውቃ የጠላችው
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እህቴ ሰብስክ አርግኝ ስ🙏🙏😞😢
@karimahmohamed7610
@karimahmohamed7610 2 года назад
ወይ ልጁ ሲያስጠላ ዚፍጥ አናጋገሩ እንዲህ ያለሰወ የሆና ካርቶነገርነው አይፍቅር
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 года назад
ደሞ Fb ለይ ከሚለቃቸው ነገር ጥሩ ያልሆኑ ናቸው በሱቤት አራዳ መሆኑነው አይ የተጨማለቀ ነገር የኔቆጆ አቺ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 года назад
በጣም ሊጠላ ይገባል የድሮ አመለካከት ነው ዬያዘው ልጁ
@user-pv8il6bm2f
@user-pv8il6bm2f 2 года назад
እውነት ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው ቤተሰብ ያልሳቀበት ቤተሰብ ያልተደሰተበት ትዳር መጨረሻው አያምርም
@user-pw8zf1mv4u
@user-pw8zf1mv4u 2 года назад
ሴት ልጅ ክብር አላት ህሊና ይኑርህ ወንድም እሷ ላተ እየኖረችልህ አተ እደት ለሷ አስተሳሰብህ የዘቀጠ ይሆናል ሴት ልጅ ታግሳታግሳ ፍቅሯ ካብቃ አር የነካው እንጨት ነው የምታደርግህ
@sntayewhajaw310
@sntayewhajaw310 2 года назад
ኸረ የምር ጽናቱን ይስጥሽ ሌላ ምንም አልል የታዘብኩት ነገር ቢኖር ካነጋገሩ ስታዘብ የሚጠቀማቸው ቃላቶችበጣም ቀፋፊ ናቸው እውነት ኋላ የቀረ ነው።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Segetie ayegelseweme fitune ayetachute gene kuche yaleee yesalone gete newe yemimeselewe yhie ayetemogote
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 2 года назад
አሁን በዚህ እንማርበት እንሳቅ ወይስ እንሳቀቅበት 🙄 እንዴ ምንጉድ ነው 😂😂 ደግሞ እጅ ከፍጅ ያዘችኝ ይላል ሙያ መስሎት 🙄😁😁😁
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
ያለ መብሰል ንግግሩ እራሱ ለሚዲያ አይመጥንም ሴቶች መቼም የማዋርደንን ነው የምኖደው 😲😖
@user-wk7zq6fr6q
@user-wk7zq6fr6q 2 года назад
🤨😁😁እኮ
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 2 года назад
እረ ተሳቀቅን እኮ
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 2 года назад
@@mastewalgetahun4025 እኔ እኮ ገና እርእሱን ሳይ ዘጋኝ 😂 ቪደዎወዉን አልጨረስኩትም
@user-zt6eh2td1z
@user-zt6eh2td1z 2 года назад
አትሻብኘ ቱ አረዳ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 года назад
አረ ልጁን አንድ ቁም ነገር የለውም ሲደብር ኮሜድያ እሸቱ ጋር የሚቀርቡት ህፃናቶች ይሻሉታ ባነጋገር በሁሉ ነገር ላይ እኔ ብሆን በረጅም እንጨት አልነካዉም ነበር ምንም አይመጥናትም ለልጅትዋ 🙄👊
@noaminoami1117
@noaminoami1117 2 года назад
😅😅😅😅😅
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌
@anwardaher4659
@anwardaher4659 2 года назад
🧐🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
@@anwardaher4659 😁እ 😁
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 года назад
@@anwardaher4659 ሌሽ 👊👊😂😂😂😂
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 2 года назад
ኢቺን የመሰለች ቆንጆ ደርባባ ጨዋ በክብር ስንት ቤተሰብ ለምኖ የሚወስዳት እያለ ምኑላይ ጣላት በፈጣሪ ምን ፈርዶብሽ ነው ከዚ ከወጠጤጋር ያጣበቀሽ
@fanayezewdu8697
@fanayezewdu8697 2 года назад
አሁንም ቆንጆ ናት አትሸወድ ብትወልድም ከቆረጠች ቆረጠች ነው
@misrakchekoel2116
@misrakchekoel2116 2 года назад
,ወንድሜ ይቅርታ አድርግልኝ ንግግርህን አስተካክል ፣፣ ዋናው መውለድ ሳይሆን ማሳደጉ ነው ለልጆችህ ተምሳሌት ሁን፣፣
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሪኝ
@anwardaher4659
@anwardaher4659 2 года назад
@@hayatmeka3271 🧐🤣
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 года назад
ሴት ሆይ ስትመርጭ ወንድ መሆኑን ብቻ አይተሽ አትስመጭ ስብእና ሚባል መስፈርት ስርአት ቢባል መስፈርት ያሟላ ወንድ ምረጡ::ቤተሰብ ሚላቹህንም ስሙ
@meseretniguse8684
@meseretniguse8684 2 года назад
Exactly
@yoftihanon2306
@yoftihanon2306 2 года назад
አይ ተምሣሌቶች በሰላም ነው ይህን ሰው ያስተምራል ብላችሁ ነው ይቅር ይበለው ልጅቷ ግን ታሣዝናለች
@troukybaba2558
@troukybaba2558 2 года назад
Ii
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 года назад
እዴት የፍቅር ተምሣሌት ብላቹ ታቀርባላቹ እምታቀርብት አጣቹ
@tsebaotwondmu6072
@tsebaotwondmu6072 2 года назад
Amdandem dedeb wend men yemeslal yemilewen mayet chelenal 😂😂🤣
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 года назад
😂😂😂😂😂
@emuzab4781
@emuzab4781 2 года назад
አይገርማችሁም ወይኔ እንደው ምን አስነክቷት ነው ግን በስመ ስላሴ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Enzie yebede temesalete nachewe sideberu
@haluhalume2077
@haluhalume2077 2 года назад
አሁንም ቆንጆ ናት ሴት ልጅ ከወለደች የትም አትሄድ ይላል እንዴ ምን ይመስላል ቆዳ
@elsa5514
@elsa5514 2 года назад
እህቴ በርቺ አይዞሽ ይህ ባል ሳይሆን የገጠመሽ እራሱ ስራ ነው እናትሽ እማ እንዴት አያዝኑ የእሱ ቤተሰብ እማ አንቺን የመሰለ እመቤት አግኝተው ምን ያድርጉ እናም አንተ በቻልከው እራስህን አስተካክል በርትተህ ጥሩ አባት ለመሆን ተዘጋጅ ይህ ደግሞ የአራዳ ቋንቋ የሚለውን ተወው እና እራስህን በኢትዮጵያዊ ጩዋነት አፍን እርም እና ለልጆችህ አረአያ ለመሆን ሞክር ከወለደች የትም አትሄድ አትበል አንተ እድከ እድሜህ ስትወልድ ትኖራለህ እሷ ግን ከትንሽ ጊዜ በሗላ እሷ አሁንም ቆንጆ ስለሆነች ማንም ያገባታል ::
@seidtoybatube9046
@seidtoybatube9046 2 года назад
ይሄን የመሰለ ቁጅና ይዘሽ ከዚህ ሰገጤ ጋር ምን ነካሽ
@bethlehemtadesse34
@bethlehemtadesse34 2 года назад
በጣም በናትሽ ሴት ልጅ እኮ ካላስተዋለች ችግር ነው
@enayabdi3101
@enayabdi3101 2 года назад
ምን አይነቱን ሙትቻ ፋራ አመጣችሁብን
@diramudub6995
@diramudub6995 2 года назад
እንዲህ አይነት ነገር ስሰማ ሴት መሆን ያስጠላኛል። የምታምር እውቀት ያላት ሴት ሳትቀር በማይረባ ወንድ ትሸወዳለች።
@user-ls6wb9gv3z
@user-ls6wb9gv3z 2 года назад
🥶🥶🥶 ግን ምታቀርቡትን እወቁ አሁን ይሄ ምን ትምርት አለው እ ልጁ ንግግሩ ዘጋኚ🥶አይ ሴት እፍፍ
@temitube1959
@temitube1959 2 года назад
ቀላል
@anwardaher4659
@anwardaher4659 2 года назад
Betam to 😏
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 года назад
ይኼን በፍልጥ አንድ ሁለቴ ፈልጦ ማንቃት ነው ንግግሩ አ* ነገር ነው ሴት እንደው ማፈሪዋን አታውቅም ሲያስጠላ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Aygermim
@user-qb3xc4ex9x
@user-qb3xc4ex9x 2 года назад
ወይኔ አሳቅሽኝ
@meseretniguse8684
@meseretniguse8684 2 года назад
😄😄😄😄😄👍👍👍
@kadijakhan9288
@kadijakhan9288 2 года назад
😂😂😂😂
@user-jx5vb8hi4w
@user-jx5vb8hi4w 2 года назад
የምር አሣቅሺኝ በፍልጥነበር አላልሺም ዉነትሺነዉ አደየብትለዉ ይገባዉነበር ከከከከከ
@user-zm2mt6sk2g
@user-zm2mt6sk2g 2 года назад
የአራዳ ቋንቋ ለማይገባሽ ሁሉ ተረጎመልሽ ባለ ጆሮ ጌጡ😁😁😁😂😂😂
@tsehaytube
@tsehaytube 2 года назад
😂😂😂😂
@martagrmay370
@martagrmay370 2 года назад
😂😂😂😂😂
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Weye adekemsheje dekemuke love you bemateshe yhine koletune newe mebesate 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@selamabebe5820
@selamabebe5820 2 года назад
ይሄ ፍቅር አይደለም የማትረቢ ሴት ነሽ ቺት እያደረገብሽ ያስወለድኳት ሌ ላ ጋር እንዳትሄድብኝ እያለ ከሱ ጋር መኖርሽ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
አትፍረጂ ውዴ እሷ ሰለምትወደነው የሚሆነው ችላ የምትኖረው
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@tube-ms3iq demiry pls pls pls 🙏
@teegi5884
@teegi5884 2 года назад
እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይስጥህ እርግጠኛነኝ ውስጥህ የተደበቀ መጥፎ መንፈስ አለብህ ፀበል ተጠመቅ አጥብቀህ ፀልይ እህቴ እግዚአብሔር ትግስቱን ያድልሺ
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 2 года назад
ጅል ምን ይመስላል ልጅቶ ፍቅር ስላላት እጅ በጣም ደባሪ ነህ ጭቅላትህ የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው ያለው
@lina5949
@lina5949 2 года назад
"ሴት ልጅ ከወለደች የትም አትሄድም" ? ቃላት አላባክንም ላንተ 🤐 ። እህቴ እናትነት ቀላል ነገር አይደለምና አምላክ ይርዳሽ
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 года назад
ያራዳ ቋቋ ለማይገባቸው አላለም ውነትም ሠገጤ
@halimashammam4760
@halimashammam4760 2 года назад
Esu eko bersu bet arada naw wey zedro
@user-dc1ir6dj1p
@user-dc1ir6dj1p 2 года назад
የሚቀርብ ለሠው አስተማሪ የሆነጅ እደዚህ ያለ ፍቅር ቢቀር ይሻላል ሆ ጤና የላቹሁም
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ 2 года назад
ልጂ የአራዳ ስገጤ ነው ሲስጠላ ልጂቷእኮ ልእልት ናት እርግጠኛ ነኝ የሆነነገር አድርግህባታል
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
በእውነትአወ ምንአስነክቶሺኘወሰ ልእልትእኮነሺ ሰገጤነህ ኡፋ ሲያስጠላ
@geni2791
@geni2791 2 года назад
በትክክል የሆነ እርጥብ🤣🤣
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-kk1dj3oy3k demiry pls pls pls 🙏
@emuzab4781
@emuzab4781 2 года назад
🙏
@Naniya254
@Naniya254 2 года назад
እሄ ልጅ ግን እውነት የ አአ ልጅ ነው? ድልብ ሰገጥ ንግግሩ ሁላ ጎማ የሆነ ደባሪ ነው ስነስርዓት የሚባል ነገር የማያውቅ አራዳ ነኝ ባይ ግን እልም ያለ ፋራ የምር ልጅቷ ትግስቷን አደንቃለሁ የዋህ ሊሆን ይችላል ግን የልጅ አባት ሁኖ ግን ንግግሩ የተዝረከረከ
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 года назад
ልጁ ግን መጅኑን ነገር ነው ነገሩ ሁሉ ለዛ ቢስ ነው ስነስርአት ይጎለዋል ለመመንኛውም ትዳራቹ ይስመር ልጆቻቹ ይደጉላችሁ🙏
@user-ls6wb9gv3z
@user-ls6wb9gv3z 2 года назад
በትክክል ሾጥ ያረገዋል ንግግሩ ሲዘጋ🐍🐢
@aduarugrimay5310
@aduarugrimay5310 2 года назад
@@user-ls6wb9gv3z 😁😁😁
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
Demer pls pls 😢pls
@alexsolomon8508
@alexsolomon8508 2 года назад
kkkkk ksedb behala merkat lol
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
@@user-ls6wb9gv3z awo shote newe wowwwww amanuale masegebate newe
@abenetben1336
@abenetben1336 2 года назад
በዚች ልጅ ዉስጥ ደስታ ማጣት ፍርሀትና በራስ አለመተማመንን አይቻለሁ ልጅቷ ያለችበትን ሁኔታ አላወቀችም ጊዜሽን ወስደሽ ያለሽበትንና ልጆችሽን አስቢ ልጆቹ አባታቸዉን እንደምሳሌ እያዩ ነዉ የሚያድጉት እስከአሁን ጥሩ ምሳሌ እየሆነ አይደለም የሚወድላት መናን ነዉ? አሁን መዉደድ የነበረብህ አካላዊዉን ማለፍ አለበት ልጁ ጥፋተኝነት አይታይበትም ወንድሜ ካለህበት የጅል እምነት ዉስጥ ዉጣ አስተዉል ከአጠገብህ ጥሩ ልጅ አለች መለወጥ ግዴታ ነዉ ሆነም ቀረ ልጆቹ ጥሩ ምሳሌ ያስፈልጋችዋል ወጣትነት ብዙ ፈተና አለዉ ጥሩ እንዲገጥማችሁ በጣም ብፈልግም ቤተሰቦቿግን ልክ ይመስሉኛል prove me wrong please.
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 года назад
ትክክል በራሱ የሚተማመን ለመምሰል ይሞክራል ግን በራሱ ቢተማመን የሴት ልጅን መውለድ እንደ ማሰሪያ አይቆጥረውም ነበር።
@genettube277
@genettube277 2 года назад
የተጨመላለቀ ትዳር ፍቅር ይሠውረን ምናችሁ ሊያሥተምረን ነው ሚድያላይ የቀረባችሁት ድጋይ ራሥ ናችሁ
@ezzo3
@ezzo3 2 года назад
ለሁለታችሁም ልቦና ይስጣችሁ በፈጣር ስንት ይታያል አንችን ሳይ ቆንጆ ሴት ልጂ አትስጠኝ አልኩ ምክኒያቱም በደዚህ አይነት ቀፋፊ ወንዶች ይጠመዳሉ 😴😴😴😴😴 ሴትነት ፈተና ነው 😱😱😱
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 года назад
😂😂😂😂😂
@helinamamo1807
@helinamamo1807 2 года назад
ምን. አይነት. ዘመን. ላይ. ደረስን. በጣም. ታሳዝናላችሁ
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
እህቴ አይዞሺ ስለወለድሺ ምንም አይጎልሺም ልጆችሺን እናትሺ ያሳድጉልሺ ብዙነገር መስራትትችያለሺ ስለዚህከዚህልጅ እራቂኡፋከብት
@mahdertadele1587
@mahdertadele1587 2 года назад
Lik nesh
@tigistwerku7519
@tigistwerku7519 2 года назад
በየኢየሱስ ስም ይሔ ምናይነት ተፈጥሮ ነው ወይ አያምር ወይ አያፍር ሁሉን ነስቶት ፈጣሪ ሲያስጠላ
@amytk6095
@amytk6095 2 года назад
😂😂😂
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
ይቺን የመሰለች ቆንጆ ለዚህ አትገባም ነበር
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 2 года назад
ልጁ ግን ንግግሩ ይደብራል ኤጭ እስፖንዳዋ ደህና አርጋ ሰታኝ ገለመሌ ባለጌ ንግግሩ ሁሉ ሲዘጋ ልጅቷ ደርባባ ቆንጆ ልጁ እልም ያለ ፋራ ሰገጤ
@dkg4657
@dkg4657 2 года назад
At his age, he should have shown some maturity. Even I don’t think he knows why he came here. I was following this channel for a while, and it has been educative, especially for younger generations. Please don’t disappoint and have respect to your viewers. Hopefully, next time you come with more modeling partners, where everyone can learn.
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h 2 года назад
የኔ ወንድም ሚስትህ ማለትኮ የእሷን ክብር ነው የሚያስከብርህ ኣክብራት ፍቅርህን በስነ ስርኣት ግለጥላት። ኣነጋገርህንም ውበት ይኑሮው ትዳራቹ መድሄኒኣለም ይባርክላቹ
@fatumatube4305
@fatumatube4305 2 года назад
ወይኔ ስግጥና ልጁ ፈጣሪየ ይቅር በለኝ ሳላገባ ጡር አልናገርም
@asterdebebe6200
@asterdebebe6200 2 года назад
ወድም አለም ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ አዳምጥ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 года назад
ጎሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@yemarlij5848
@yemarlij5848 2 года назад
ድንቄም አማላይ እቴ ምን ይመስላል በማርያም ደሞ የናንተ የፍቅር ተምሳሌት ብላቹ ሚድያ ላይ ማቅረባቹ ይብሳል ማፈርያ በዚህ የወጣትነት እድሜ እንደዚህ የዘመነ መሳፍንት አስተሳሰብ ና ንግግር ይዘህ አታፍርም...... ደሞ የስዋ ነው የሚገርመው ምንድነው እንደዚህ እራስን ስብርብር አርጎ በፍላጎት እስረኛ መሆን ኤጭ
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 года назад
😂😂😂😂😂
@lina5949
@lina5949 2 года назад
🤣🤣🤣 ትክክል ብለሻል
@elsatube1045
@elsatube1045 2 года назад
መቆየት ደግ ነው አይኔ ጉድ አሳየኝ አለ የሀገሬ ሰው
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 года назад
ዉጭሽም ዉስጥሽም ዉብ ነዉ ስብእናሽ ደስ ይላል እዳች አይነት መልካም ሴት እፍ ምን ልበልሽ መታመን ለራስ ነዉ የኔ እናት አጀቴን በላሽዉ መልካሙን ሁሉ ተ መኘሁላችሁ
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 2 года назад
ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጋኛ ነዉ የያዘሽ እህቴ እናትን ያህል ነገር በዚህ በወጠጤ አይለወጥም እቃህን ቆርጦ ለዉሻ መሥጠት ነበር ባዶ ጭንቅላት ነዉ የተሸከምከዉ ሢቀጥል ሤት ልጅ ከወለደች አትለያይም መሄጃ የላትም አይባልም አንተ ፍልጥ መዉደድ የቻለ ልብ መጥላትም ይችላል ነገር ግን አንዳንድ እርጥብ ሤቶች በተሠቦቻቸዉን በማንም ዉርጋጥ ሥለሚለዉጡ ጥጋባቸዉ አናታቸዉ ላይ ይወጣል የእህቴ ባል ብትሆን በጀ ትጠፍ ነበር ገድየህ እሥርቤት ብበሠብሥ ደሥታየ ነበር ጥሎብኝ ለሤት ክብር የሌለዉ ወንድ ለምን ወንድሜ አይሆንም ኤጭጭ
@tikurbella91
@tikurbella91 2 года назад
የኔ ቆንጆ ቤተሰብ ፍቅር እንዳልሰጠሽ ይታያል... በትካዜሽ ስህተት ውስጥ እንዳለሽ የምታስተው ይመስላል፣ ግን ደሞ ፈዛዛ እንደሆንሽ የፍቅረኛሽን ቅምጥ የምታይበት መንገድ ያስታውቃል፣ 2 ልጅ ከወለድሽ በዚህ ይብቃሽ፥ ህይወትሽን ምሪ
@seadashiferawu7682
@seadashiferawu7682 2 года назад
አኡዙቢላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ማሬ በጣም ነው የምታስጠላው ምን አይነቱ ነህ ለሰው ስሜት አታስብም
@mhiertnegussie6529
@mhiertnegussie6529 2 года назад
እኔ የምለው ወንዶች አማርኛችሁ የጨዋ ለምን አይሆንም ቃላት ምረጡ ለሚስት ክብር ስጡ
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 года назад
ይችን የመሰለች ቆጆ ለዚህ ደሞ ሌላም እየያዘ አቤት አቤት
@emuzab4781
@emuzab4781 2 года назад
ወይ ፍቅር አይን የለውም አሉ ምን አይነት ጨምላቃ ሰው ነው አወራሩ ሲያስጠላ ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ ይሁንሽ እህቴ
@user-bd5cj7wr9d
@user-bd5cj7wr9d 2 года назад
ምን ፍርጃ ነው እህቴ ይህን ለማብሰል ማገዶ ይፈጃል ክክክክክክክክ
@asmaragada2202
@asmaragada2202 2 года назад
Betam 😢 yehe Machem ayikeyerim,🤔
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 года назад
😏😏😏😏አንዳንድ ወንዶች ደሞ ከተለያዩ ሴቶች መጋደም ማስትሬት መያዝ ይመስላችኋል 😏😏ዘጊ ምን ይመሠላል እንደዚህ አይነት ወንድ ለጠላቴም አልመኝም እንኳን ለባልነት 😏
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 года назад
ኧረ ምነው አንቺ ወንድ በጣም ጥፍቷል ማለት ነው ይሄን እርጥብ ምኑን አይተሽ ነው እርካሽ ነሽ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Yegedegedelatale segetie ekawe newa 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@joszel2011
@joszel2011 2 года назад
ልጁ ሰገጤ አይገልጸውም። ይህን በፍልጥ ጀርባውን ዘንጥሎ መጣል ነበር።
@zohatube5195
@zohatube5195 2 года назад
kkkkk
@nigatawgchew1356
@nigatawgchew1356 2 года назад
kkkkkk
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 года назад
😅😅😅😅😅😃😃😃🤣🤣🤣
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 года назад
ክክክክክክክ
@user-ut1ci5jx2x
@user-ut1ci5jx2x 2 года назад
ክክክክክ ግን ፍልጥ የለም
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 года назад
ወንዱ ልጅ ግን ምን ሆነህ ነው አድስ አበባ ተወልደህ ለዛውሞ የቄራ ልጅ እንደዝህ ሰገጤ እና መሀይም የሆንከው? የፈጣሪ ያለህ በዝህ በሰለጠነ ዘመን ልክ ከመቶ አመት በፊት የነበሩ ቅድመ አያቶቻችን እሳቤ ላይ መሆንህ ያሳዝናል ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ሴት ልጅ ከወለደች የትም አትሄድም የሚል ሰገጤ ባል አንችን ለመሠለች ቆንጆ ልጅ በማግባቱ ፈጣሪ አዳልቷል ግን እሱ አዋቂ ነው ምንም ልንል አንችልም
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እህቴ ሰብስክ አርግኝ ስ🙏🙏😞😢
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 года назад
@@mahi141 አላገኘሁትም
@mahi141
@mahi141 2 года назад
@@AsdAsd-bc7ms ሊንኩ ከታች አለልሽ😍
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 года назад
@@mahi141 ተምሳሌት ነው??
@mahi141
@mahi141 2 года назад
@@AsdAsd-bc7ms ፎቶዬን ተጫኝው ኢትዮ ማሂ ሚለውን
@yohanesfesaha7277
@yohanesfesaha7277 2 года назад
በእዉነት ነዉ እምላችሁ ይህ ልጅ በምን መልኩ የቄራ ልጅ ሊሆን እንደሚችል ሊገባኝ አልቻለም ዝም ብዬ ስስለዉ ፊቱ አክሰንቱ አስተሳሰቡ ምናምን ወደ ደጀን ፍናተሠላም ባጠቃላይ ጎጃም መሥመር ምናምን ያለ ሠገጤ ቢጤ ነዉ
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ትክክል
@toebayusuf7504
@toebayusuf7504 2 года назад
የልጁ አስተሳሰብ ይገርማል ሴት ልጅ ከወለደች የትም እትሄድም አላለም የጅል አስተሳሰብ ነው እሄ
@chuchumarge6716
@chuchumarge6716 2 года назад
በጣም እኔ እራሡ ገርሞኛል ደነዝ ነው ፋራ
@senaytburuk7248
@senaytburuk7248 2 года назад
@@chuchumarge6716 ጀዝባ ነው ይማረባ
@danielg2177
@danielg2177 2 года назад
Ymenekachun wende aydel ymtwetute enate
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@senaytburuk7248 demiry pls pls
@saliyatyoutube2249
@saliyatyoutube2249 2 года назад
😅😅😅😅sah
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
አሁን ከዚህ ምን እንማር ኧረ ለተመልካች አስቡ።
@mersimikayel4148
@mersimikayel4148 2 года назад
አንተ በጣም ጭቃነህ ይቀርሃል በጣም ደሞ የቄራ ልጅ ነህ በቄራ አጠገብ ነው ያለፍከው
@emuzab4781
@emuzab4781 2 года назад
ያስደነገጠኝ ጉዳይ ቆይ ግን ሌላ ቄራ የለም አይደለ
@jemiyoutub9709
@jemiyoutub9709 2 года назад
እብድ ነው ልጂ ጎሬቤት አትበጥብጡ ብዬ ጥያቸው ወጣው ይላል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ሀፂያት መስራት ኖርማል እየሆነ ነው በእኛ ሀገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ችት እድርጌበት ;እድረጌባት የሚሉ እየበዙ ምንድነው ከዚህ የምንማረው ልጁ መካሪ ያስፈልገዋል:: ሴት ልጅ ከወለደች የትም አትሄድም ?የመጨረሻ የወረደ አስተሳሰብ በእናቶቻችን የበቃል እግዚአብሔር ከማያዝኑ አፍቃሪወች የጠብቀን።
@21MarYam
@21MarYam 2 года назад
ጎበዝ በርቺ እና አስተካክይው አንተም ኮሜንታተሮች የሰጡትን አስተያየት አይተህ አርም መልካም ትዳር ልጆቻችሁ በፍቅር ይደጉ
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 года назад
ገና ሳየው አስጠላኝ ምን አይነቱ ክበረ ቢስ ግጭላም ነው ሰገጤ የሆነ ነገርማ አስነክቶሻል እንጂ ይሄ ጋር ማንም አይኖርም
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 года назад
የኔቆንጆእግዚአብሄርልጆችሽንያሳድግልሽ።አንተምቀልዱንተውናበደንብያዛትተንከባከባት።ልጅስለወለደችየትምአትሄድምማለትአይቻልም።ካስከፋሀትካበሳጨህትልጆችህንጥላልህትሄዳለች።አትሞኝ።ከናቷምአስታርቃት።እምዬእምዬናት።የድሮተረትናምሳሌተውናቁምነገሩንአውራ።በደንብያዛት
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 2 года назад
ለዛብስ የዛሬው ደሞ ማጋጨት ነበር ጆሮዉን ይዞ 🤓🤓🤓🤓
@geni2791
@geni2791 2 года назад
እስቲ መጀመሪያ እስፖርት ስራ ወይም ምግብ ብላ የአለማችን አማላይ ቱ አፈር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት ምኑን ጣለብሽ ይሄን እንግዴ ልጅ 👶👶👶👶ገና ያልተወለደ ልጅ ነው ዝፍጥ ምኑም ደስ አይልም
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s 2 года назад
ክክክክክ ውኮሜቶች እግደልጅ ገናያልተወለደልጅነው ክክክክ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-rs9pm1og7s demiry pls pls pls 🙏
@user-wf2kj9eg1z
@user-wf2kj9eg1z 2 года назад
ወይ ለካፍቅር ከጠማማ አጨትላይ ያረፋል የሚባለው እውነት ነው አለማፈሩ እጂ ከፊጂ ተይዧለሁ አላለም🤔🤔🤔🤔
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 2 года назад
ክክክክክክክ
@meetasinyar938
@meetasinyar938 2 года назад
ልጁ ፋራ ነው ጭራሽ የትዳር ሰው አይደለም
@meseretlegese9846
@meseretlegese9846 2 года назад
Fetary libona yistih
@meetasinyar938
@meetasinyar938 2 года назад
@@meseretlegese9846 ለምኑ እንደሱ አፌን ስላልከፈትኩ ነው
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 2 года назад
እናትሽ ጋር ድፍት ብለሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ግቢ እቺ የቀረች መልክሽን እዳታጪ
@samiratube2450
@samiratube2450 2 года назад
ምን ይመስላል 🙉🙉🙉🙉🙉ዱቄት
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 2 года назад
🙊🙊
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እህቴ ሰብስክ አርግኝ ስ🙏🙏😞😢
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 года назад
እናትሺ ውነቷንነው ታይቷትነው እጂ የራሥሺ ጉዳይ ብላ መተው አላቃትም ለማንኛውም ፈጣሪ ይሁንሺ እልም ያለ ሌባነው
@user-cg3ep5md3c
@user-cg3ep5md3c 2 года назад
ኸረኮሜታተሮች አላህን ፍሩ ያላገባችሁ ክፉአትናገሩ ያገባችሁ እንኮን መቸም ግን ያላገባችሁ ታዉ ዝም በሉ ዝም ያለ ነጃወጣ
@rahmaeshfani2543
@rahmaeshfani2543 2 года назад
ክክክ ሰገጤ ሲያስጠላ አነጋገሩ ደሞ በሚድያ ማቅረባችሁ
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
ይሄምኑያስተምራል እምታቀርቡትንእወቁ ምኑነው ተምሳሌት እሚሆነው😰😢🤕🤕🙃🙃
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
እሄ ልጅ እዴት እደሚደብረኝ ስርሀት የለውም
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 2 года назад
አይይይይይይ እግዚአብሔር ይሁንሽ። ደሞ እንደ ሞያ ያወራል አብረው ይገለፍጣሉ 🤔🤔🤔ማፈሪያ ቱ🤮🤮 ። ምን ይመስላል ደሞ🙄 ወይ አያምር ወይ አያፍር ሰዉ ፊት ራሱ እንዴት ይዘሽዉ እንደምትቀርቢ ወሬዉ ሁላ ሲቀፍ
@user-nq1yn8ve8p
@user-nq1yn8ve8p 2 года назад
🙉🙈🙈😂😂😂😂
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 года назад
ምኑን ይሆን ይሄን አይጠ መጎጥ የወደደችው ያስብላል። ልጁ ከ ስነስርአት ስርአት የለው የፋራ አራዳ ነገር ነው። አማላዩ ነበር የሚሉኝ ሲል ቄራ ቆንጆ ጠፍቶ ነው አማላይ የሚሉት? 🤔
@lemlemgrzhr4473
@lemlemgrzhr4473 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 года назад
ቱ አኡዙቢላ👎👎👎👎👎ፋራነትና አራድነት የተደበላለቀበት ጥቸል ነዉ ሴቷ ደሞ ምነዉ ከሱ ዉጭ ወንድ የለም አሉሽዴ እደዚህ እያዋረደሽ አደባባይ
@eyea7297
@eyea7297 2 года назад
ትክክል ለነገሩ ድስት ግጣሙን እንደሚባለው ዲዘርቭ የምታደርገውን አግኝታለች በአደባባይ ሲያዋርዳት ግልፅ ነው ትላለች ግልፅነትን እና ብልግናን አትለይም
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እህቴ ሰብስክ አርግኝ ስ🙏🙏😞😢
@nurnur4504
@nurnur4504 2 года назад
እስዎም ሸርሙጣ ስለሆነች ነው
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 года назад
አይ ማሰሪያ አይባልም ልጅ ስንግል ማም አሉ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 2 года назад
ካገባህ እሷ ነች ሁሉም ነገርህ ፍስ ብል አያስፍልግህም እወቅበት ታጋሽ ሴት አንዴ ካመለጠችህ አታገኝትም አርፍህ አክብረህ ተንከባከባት በዚህ ግዜ እራስህን ጠብቅ
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
በእውነት እህቴ ከዚህሰው እራቂገናቆጆነሺ ወጣትነሺ ብዙነገርመስራት ትችላለች
@saruke2679
@saruke2679 2 года назад
ሆ በገዛ ስልኬ መቃጠሌ ምን አይነቱ ድጋይራስ ነው በፈጣሪ አቺደሞ ሚስት ተበየዋ የመጨረሻ እርካሺ ነሺ ደሞ ለደዝህ ያለው ከቱ ችት እያረገበሺ አብረሺ መኖርሺ ቺት አርጎም በይቅርታ የሚታለፍ ሰው ለይተሺ እወቂ ለድህ ያለው ደቆሮ
@yutub-lh3tc1gg9h
@yutub-lh3tc1gg9h 2 года назад
😂😂😂😂እኔ ራሴ
@shahadmalallah1328
@shahadmalallah1328 2 года назад
የእኔ ጣፋጭ አንቺ ሰታወሬ ጠፍጥ ያልሽ ነሽ ባልሽ ግን ገግማ ነው ሲስጠላ የወንድ ባህሬ የለሁም ለሴት ልጅ ክብር የለሁም ሰለጠነካሬሽ አንድም ነገር አላለም ውጭውየ ውብት ፍራሽ ነው አንተ እራስክን አስትካክል
@user-qs7cv2yg6u
@user-qs7cv2yg6u 2 года назад
ጭራሽ ሴት ከወለደች የትም አትሄድም ጅላጅል አለ እከ
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er 2 года назад
አየ እህልውሀ ይሄ የዚች ወርቅ ባል አይገባን ነበር እፍፍፍ ሲያስጠላ እረ በናትሽ።እደዚህ ያለጋጠወጥ ጋር አትሰቃይ ።ምኑነው.እውነታቸው ነው.እናታባቶችሽ
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 2 года назад
መጤ የቄረ ልጅ እማ አረዳ ነው ሰገጤ
@flowswiftkey7246
@flowswiftkey7246 2 года назад
አቦ ልጅቷ ቆንጆዬ ናት አንተ አረፍህ ያዝት
@marizatube5186
@marizatube5186 2 года назад
ትግስቱን ስጠኝ እኔስ ወድጀሀለሁ በጣም ጀግና ነህ ሸለመጥማጥ የታባቱ በለው
@fritaabreha6200
@fritaabreha6200 2 года назад
አንተ ነቀዝ ህዝብ ሆይ ልጁን ምን አርግ ነው ምትለው የቱጋር ነው መጥፎ የሆነው በየቤቱ ሚሆነውን አደባባይ ስላወራ ነው መማገጥ ቂጥ መውደድ 95% ወንዶች ሚሆኑት እና ሚያደርጉት ነው እና ምን እንደቁራ ያስጮኃቹሃል እነሱ ደስተኛ ከሆኑ ምን አገባቹ ቆይ መቼ ነው ይሄ ህዝብ የራሱን ኑሮ ሚኖረው 🙄
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 года назад
እኔ በግሌ ልጅን አላምነዉም እሱን ልጅ አይ ፍቅር ከባድ ነዉ እሱ ይሁንሽ
@workeyzenabe5408
@workeyzenabe5408 2 года назад
ቻይ ነሽ ማማየ አንተ ደግሞ ተንከባከባት አትጃጃል። ስለዎለደች አትሄድም እያልህ አቀልድባት በኋላ ይቆጭሀል።እሷ ዛሬም ቆንጆ ናት።ፈላጊዋ ብዙ ነው።ለማንኛውም ብትከባከባት ጥሩ ነው
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እህቴ ሰብስክ አርግኝ ስ🙏🙏😞😢
@mademadie7512
@mademadie7512 2 года назад
በጣም ይገርማል ግን ይሄ ተምሳሌትነት አይደለም ልጁ ከስርዓት ውጪ ነው ቢየንስ የሴት ክብር የለውም እሷ ደግሞ የመሰላት ከዛች ልጅ ያስበለጣት ነው። ግን በኔ ሀሳብ ያቺ ተገላገለች
@mhiertnegussie6529
@mhiertnegussie6529 2 года назад
እናትሽ እውነታቸውን ነው ምክንያቱም ይሄ ሲያዪት ያላማረ ሆነባቸው
@suraman6512
@suraman6512 2 года назад
😂😂😂
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 2 года назад
እናንተ ቁጭ ብላችሁ በComment የምትሳደቡ ትንሽ አታፍሩም ? ልጁ ማንም የማያውቀው እኔ የማውቀው ባህሪ አለው ብላ መሰከረችለት ያ ማለት በእርግጠኝነት ጥሩ ነው ቤቱ ውስጥ ማለት ነው ። ሲቀጥል "ለሁሉም ግዜ አለው " ነገ ይሄ ልጅ በንግግሩም በሒወቱም ተለውጦ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚደርስ አትጠራጠሩ !
@fassil4242
@fassil4242 2 года назад
ልጁ አሁንም ሙሉ በሙሉ ወደ ልቦናው እንዲመለስና የአላማ ሰው እንዲሆን ምክር ያስፈልገዋል!
@anwardaher4659
@anwardaher4659 2 года назад
Betam 😁
@znashabate1512
@znashabate1512 2 года назад
ይቅርታለሚድያ፡የሚውሩ፡ቃላቶችን፡ብትጠቀም፡ጥሩነበር
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 года назад
ልጁ ሲዘጋ አይ ሴት ለዚህ እኳን ልደባደብ ይቅርና ኧረ ወዳ
@aistrmelese9539
@aistrmelese9539 2 года назад
😂😂
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 года назад
Wey sint besemanew men seman
Далее
Growing fruit art
00:33
Просмотров 1 млн
Cute
00:16
Просмотров 3,7 млн
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Growing fruit art
00:33
Просмотров 1 млн