Тёмный

"ችየም አልናገር" አዲስ የገጠር ድራማ(Chiyem Alinager New Ethiopian Dirama) 2024 

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 8 месяцев назад
አቤት እንደው እኮ እናንተን ሳላይ ማደር አልችልም:: ቀኑን ሙሉ ፈረንጆችን ማየት እንዴት እንደሚሰለች በናንተ እውነተኛዋን ኢትዮጵያን ንጥር ብላ አያታለሁ:: በገፈት በገፈቱ ነው እየጠበኩ የማያችሁ:: በርቱልኝ ችሎታችሁ ልዩ ነው:: ቆንጆ ቆንጆ ተመርጣችሁ ይመስላል ሁላችሁም ውቦች ናችሁ: ተውኔቱን ችላችሁበታል::
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks 8 месяцев назад
እውነት ነው የመዳም ስራ ድክም አድረጎኝ ወደ ክላሴ ስተኛ ግማሽ ለሊት እስከሚሆን ድረስ አያቸዋለው ሰላምሽ ይብዛ ሀገሪ ኢትዮጵያ 🙏😭❤❤❤❤❤❤
@AlemuMulate
@AlemuMulate 8 месяцев назад
ምርጥ ችሎታ አላችሁ ቀጥሉበት
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ
የኔ ባለቅኔ ይመቻችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nanikasa7078
@nanikasa7078 8 месяцев назад
በጣም በጣምየምወዳችሁ ሁላችሁንም ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marblegold7011
@marblegold7011 8 месяцев назад
እረ በፈጣሪ የሰለጠን እየመሰላችሁ አማኛን አታበላሹ በተም ማለት በጣም መሆኑ ነው ሲያስጠላ በብዙ እውቀት መሰልጠን ሲቻል የነበረን አማረኛ ማበላሸት በጣም ይደብራል.
@nanikasa7078
@nanikasa7078 8 месяцев назад
ይቅርታ በታም
@girma9748
@girma9748 8 месяцев назад
የግጥም መነባንብ ነው ወይስ ድራማ ????
@ዮወርድ
@ዮወርድ 8 месяцев назад
እኮ በግጥም ነዉ ምታወራ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 8 месяцев назад
ችሎታ አላችሁ በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sewyalewtadele4456
@sewyalewtadele4456 8 месяцев назад
Hw tube, key lebashwan, ebet leklakilakiwan kalechbet wey her phone no pls❤.
@laylaalmemari6459
@laylaalmemari6459 8 месяцев назад
❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤
@seadi5
@seadi5 8 месяцев назад
ማሻአላህመልካቸውሳያምር
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ
እውነትነውወይ ዘድሮ❤❤❤
@hasatpice9198
@hasatpice9198 8 месяцев назад
ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን በርቱ ጎበዞች ናችሁ የበቱ ነገርስ ምን አከባሎው ብቻ እነሡም ተኳኳሉት እማደል😂😂😂 10:17
@almemals
@almemals 8 месяцев назад
ፊቷን በበት አቀበጠችው😂😂😅😅😅
@hadia1097
@hadia1097 8 месяцев назад
ዋውስወዳችሁ❤❤❤
@IfaAbebewollega
@IfaAbebewollega 8 месяцев назад
ስኒዱ ኮ
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 6 месяцев назад
❤❤❤
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 8 месяцев назад
ግራ ገባኚኮ በግጥም ነውደ የምታወራው❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@TigestMar-q9q
@TigestMar-q9q 7 месяцев назад
Yemhahew
@Rahamat-cs5pe
@Rahamat-cs5pe 8 месяцев назад
ምር ፕ ችሎ አላች ሁ ሥታምሩ ቀ ፕሉ በት ወዳ ቸ
@DainLemaDainLema
@DainLemaDainLema 8 месяцев назад
እበቱ ግን 🥺🥺🥺
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 8 месяцев назад
እረ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SihamRihana
@SihamRihana 8 месяцев назад
😂😂❤❤
@የለገደመለ
@የለገደመለ 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 8 месяцев назад
😅😅😅
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 600 тыс.
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24