Тёмный

ነቅዕ ድራማ ክፍል 24 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 24 

Nek'e Drama
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 482 тыс.
50% 1

ነቅዕ ድራማ ክፍል 24 "ሰርፕራይዝ" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 24
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Sodere Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment and cinema.

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@user-hf3lo4cl8l
@user-hf3lo4cl8l 5 лет назад
የክርስቲና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም እና በጤና አደራሰችሁ ጌታ ይጣብቀችሁ በያለችሁበት ቦታ ሁሉ
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 лет назад
Meca new
@user-wm2zx2yk1p
@user-wm2zx2yk1p 5 лет назад
የኔ አደኛ ኮመትሽን ወድጀዋለው የክርስቶስ ስም እዴት ደስ ይላል የድግል ማርያም ልጅ ስም መጥራት የናዝሪቱ እየሱስ እኳን አብሮ አደረሰን
@serkalem7615
@serkalem7615 5 лет назад
አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን
@neanegn3210
@neanegn3210 5 лет назад
ያ ነኝ Amen taberki
@ደስታየወሎልጅ
@ደስታየወሎልጅ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ከበቡሽየእናቷልጅ
ልብ ያለው ልብ ይባል በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክ ድፍት ያድርጋችሁ ወንዶች መርዝ ይሁንባቹ እኔስ ኣልሀምዱሊላህ ኣምስትም ኣይወጣኝም ልብ ያለው ልብ ይበል።።
@emuemu4732
@emuemu4732 5 лет назад
ኪኪ
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 лет назад
ክክክክክክክ. 😍😍😍😍
@zinetmohammed5912
@zinetmohammed5912 5 лет назад
ክክክክክ
@198hamdan3
@198hamdan3 5 лет назад
የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም። Alihamdulilah አሜንን ድፍት ያርጋቸው
@hairydndeie3095
@hairydndeie3095 5 лет назад
ክክክክክክክክክክ
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 5 лет назад
እውነት ነው ይህ የኛ የስደተኞች. ሴቶች. ችግረ ነው. ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም ምርጥ ትምህረት ነው አብሱ ለሴቶች. አይናችሁን ግለጡ መታለል ይብቃችሁ. ደራሲው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ
@selamawithaylu6418
@selamawithaylu6418 4 года назад
ዋዉ ለዚክ አይዲያ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እዉነት ተባረኩልኝ ከባድ ትምርታዊ ድራማ ነዉ መልክቱ ምርጥ ፍሬ አዘል ነዉ በላይክ እና ሼር በማድረግ እንተባበራቸዉ እኛ የተማርንበትን ለሌላዉም በማካፈል ለእህቶቻችን እንድረስላቸዉ ነቅ ድራ ሁሌም ትምህር አዘል ነዉ ሰላማቹ ይብዛ በርቱልን በእዉነት ላይክ ይገባዋል የምትወዷቸዉ በላክ ግለፁላቸዉ እስቲ 👌👌❤❤❤👏
@ErshadshirinVlogs
@ErshadshirinVlogs 5 лет назад
እውነት ፈጣሪ ይባራካቹሁ ለአረብ አገር ሴቶች ትምህርት ነው ድርማ ማለት ልክ እንደዚህ አስተማሪ ሲሆን ነው እውነት ደስ ብሎኛል
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
ነቅዕ እና ቤቶች ተወዳዳሪ የሌላቸው ምርጥ ድራማ ናቸው በተለይ ባሽሙር የሚናገሩት ነገር ዋው ነው ጆሮ ላለው መማሪያ ነው ዛሬ ደሞ ባአረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን ይመለከታል
@serkaasefa4398
@serkaasefa4398 5 лет назад
Betam
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 лет назад
ሁሉንም ይመለከታል
@bettykonjo727
@bettykonjo727 5 лет назад
It's true
@tsedi8996
@tsedi8996 2 года назад
እፍ ደራሲው እግዚአብሔር ይስጥህ የእኛ የአረብ ሃገር ሴቶች ችግራችን ስለተረዳህልን እህቶቼ እራሳችሁ ጠብቁ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 лет назад
ከምር እናመሰግናለን ይሄ ድራማ አስባቹበት የሰራቹት ለኛ ላረብ ሀገር ሴቶች ነው እኔስ እኳን ለማላውቀው ወንድ ለወድሜም አልክም
@ሩቃያከወሎኡሚጀነቲ
ዜድ ቡታጅራ Jajsjwwjj
@أميروحيحية
@أميروحيحية 5 лет назад
እኔም አምስት አይወጣኝ እንኳን ለማንም አልጫ
@fareedfaree7378
@fareedfaree7378 5 лет назад
ጉበዝ ደግ አረግሽ እኔን ያየ ይቀጣ ወላሂ ወንድም በዛሬ ግዜ ከባዳ ወንድ ምንም አይሻልም ሁለትሽ አንድ ላይ ነዉ የወጣሁት 5 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ግን እስከ አሁን ድረስ ምንም የለኝም ወላሂ ስሰራ እራሴን ለማካበድ አይደለም ኢጃዛ አልወጣም ግን ኡፍፍፍፍ በጉልበቴም የአረብ አኗኗሪ አገርም የሰዉ በተሰብ ኑሮ ቀያሪ ሁኘ ቀረሁ ወላሂ ሳሰበዉ ለአእምሮየ ያስፈራኛል
@user-gm5jq7vk4k
@user-gm5jq7vk4k 5 лет назад
ጎበዝ እህቴ ልክ ነሽ አይደለም የማያውቁት ወንድ በአውኑ ዘመን ወንድምም አይታመንም ካጠፋው ይቅርታ::
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 лет назад
Fareed እስቲ ይህን ተክቢራ ላኩልኝ ቢላህ አለይኩም Faree አፍፍፍፍ አይዞሽ ማሬ ሁላችንም እዳቺው ነን ብቻ አላህ በራህመተ ይዘንልን ካለሱ አዛኝ የለንም አብሽሪ ተስፋ አትቁረጪ ማሬ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 лет назад
🇪🇹🇨🇦🌎ነቅእ እና ቤቶች ድራማ ሁሌም 1ኛ ናቸው :: ሁሌም ግርም የሚለኝ ግን የሚሸለሙት መጠጥ እና ሽርሙጥና የሚያስፋፉት ድራማዎች ናቸው :: አይ ኢትዮጵያን ስንቱ አሳፋሪ ኖረብሽ !!!! ስንቱ አሳፋሪ ነገሰብሽ !!! 🇪🇹🌎🇨🇦
@user-dj1hx9ov6n
@user-dj1hx9ov6n 5 лет назад
ተባረኩ በእውነት በጣም አሥተማሪ ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@user-bz4fz4mu2r
@user-bz4fz4mu2r 5 лет назад
ሀረብ ሀገረ ሆነሸ ሀገርቤትለምትጀናጀኑ ከዝህ ብዙ ትምህረት እደምትማሩ አልጠራጠርም ❤
@meritube2416
@meritube2416 5 лет назад
ትክክክል ማር
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 лет назад
ትክክል ስራ ላጣ ወንድ የሚልኪ ሁሉ ትምህርት ከዚህ ተማሩ መውዴቃችሁን አስቡ ሁሉም የተሻለ ሂወት ለመኖር ይፈልጋል ስለዚህ ተጠቀቁ እዚህ እንዴት እንደምንሰራ አይገባቸውም
@merimmohamed9622
@merimmohamed9622 5 лет назад
Betam bfeti sanawk yetebelanew yibekanal ahunema lebi gzetenal amesetem anakamsachiew ere karedim bere awtchi aledewul gin bfeti betam tebelechalahu 70 shibir lekilati balia yehunal beyia beru segbalati wdiw agiba gdel yegbana eji ahun wnedi mebal mamen aketugnial
@meritube2416
@meritube2416 5 лет назад
@@merimmohamed9622 እህት አብሽሪ ስራውን በስተ አላህ ታገኝዋለሽ ወንድ ልጅ መቼም አይታመንም ዴግሞ ሁሉም አይዴለም ግን እኔም ግን ወላሂ አንዴ ለመሰለል በሳውድ 1000 ልኬለት ዴርሶኛል አላለም ስልኩን ሲዘጋ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ብዙ አላኩም ብየ እራሴን ወቀስኩ አንችም አላህ ይርዳሽ ግን እራስሽን ጠብቂ ብር ጠፊ ነው ሰው ግን ቢጠፋ አይገኝም
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 5 лет назад
ክክ ሱፉን ገጭ አድርጎ ኪሱ አምስት ሳንቲ የሌለው የፈረንጅ እሬሳ ብቻ ነዉ ልክ ብለሀል ክክክ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
በጣም እጅግ ትምህርት ነው እኔም ገጥሞኛል ወንዶች መጦር ይፈልጋሉ። እህቶቸ ጠንካራ መሆን ነው ለወንድ ከምንስጥ ለምስኪን እጃችን ብንዘረጋ
@saradany5365
@saradany5365 5 лет назад
Betikikl letecheger mestet yeshalal lewond kemestet
@lisnok8643
@lisnok8643 5 лет назад
ዋውውውው ደስ ይለል በርቱ በትክክል አስታማሪ ነው እነማስግነላን አይ ወንዶች ግን እኛ ሴቶች ላማነቃው ውንድ ከምንስት ላቤታስብ ውይም ላዬኔ ቢቴ ብንስት ምሪከት እናገኛላን ከውንዶች ግን ብሎክ ውይም ሲም ማከያሪ ነው ሚታሪፍው
@user-iy1vf9ln2x
@user-iy1vf9ln2x 5 лет назад
በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው በአረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ትምህርት ይሁናችሁ በትክክል እውነት ነው እናመሰግናለን
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 5 лет назад
ነቅ በጣም አስተማሪ ድራማ ስለ ሆን ሳላየው ላይክ ግጭት yessss.
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 лет назад
እውነት ነው እህቴ ስንቱ መከራ አይተን ብሩን እንደምናመጣው እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ማንም እኮ አያዝንልንም
@memesanta5216
@memesanta5216 5 лет назад
አቦ ይሄ ደራሲውን አደቀዋለው ምርጥ የማህበራዊ ምርጥ ኢትዮጵዊ ነው አ እግዚሐብሔር ይባርክ በጣም አስተማር ነው
@belayneshbelaynesh2205
@belayneshbelaynesh2205 5 лет назад
አሜን እጁ ይባረክ እከ ነው ደራሲው
@bettylove1989
@bettylove1989 5 лет назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አረብ አገር ያለች ሴት በጣም የዋ ናት ሁሉም እወነት ነው ሚመስላት አረብ አገር ካለች ሴት ብር የሚበላ ወንድ አረመኔ ነው 😢😢😢😢
@Gd-uw3yx
@Gd-uw3yx 5 лет назад
በጣም እረ ሴቶቹም ናቸው በነሱ አይፈረድም ወላሂ ስንት አላማቸውን የረሱ ሴቶች አሉ
@ላንተነውየምኖረውልጄ
እሷም ጀዝባ ናት
@jxuxbrhjxjxd9690
@jxuxbrhjxjxd9690 5 лет назад
Iwunet new
@hfaminiiyarabii9714
@hfaminiiyarabii9714 5 лет назад
በትክክል
@fikiryashenfalfikiryashenf2944
ትክክል
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 лет назад
የዘመኑ ምርጥና አስተማሪ ዲራማ ነቅዕ👌👌💚💛❤😘😘👌👌በጣም ያስተምራል
@jameelamohmmed5071
@jameelamohmmed5071 5 лет назад
የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ እጅግ አሳሳቢ ነው የኢትዮ ወንዶች እባካቹ አስቡበት እህት ባይኖርክ እናት አለክ የዘራከውን ነው የምታጭደው የስንቱ ፊት ገርፎን እንቅልፍ እንኳ ጠግበን ሳንተኛ ማረፍ እያማረን ሳናርፍ ደም ተፍተን የምናመጣው ገንዘባችን እና ጥሪት ነው እባካቹ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን
@mimiabera9295
@mimiabera9295 5 лет назад
የኔ ፍቅረኛ የተለየ ነው ብለሽ ብርሽን የምትልኪ ሁላ ደጋግመሽ እይው
@user-xb1pb5df6c
@user-xb1pb5df6c 4 года назад
ትክክክል
@user-ws5nu1uy4y
@user-ws5nu1uy4y 4 года назад
እውነትትት
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
ወይኔ አይገርምም 🤔😏
@hayatkhider4631
@hayatkhider4631 5 лет назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በአላቹ በሰላም በጤና አደረሳቹ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ሀገራቹንን ያዝገባን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
#ነቅዕ እንኳን በደና መጣችሁ በአሁኑ ሰዓት አሰፈላጊ ነገሮች እያነሳችሁ ነው በጣም እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛ ወድ የሀገሬ ልጆች በያለበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uy4ys3yi7x
@user-uy4ys3yi7x 5 лет назад
Amen amen amen
@gfyt996
@gfyt996 5 лет назад
Betam. Jared. New
@amuamu7098
@amuamu7098 5 лет назад
ትንሽ ከማውቀው ምክር ልስጥ መቸም ከናንተ ባላውቅም አረብ ሀገር ያሉትን መጀመሪያ ቁጥሯን ፈልጎ እናንተ ሰጣችሁኝ አልልም ይልና ቁጥሯል ከጓደኛ ከምናምን ይወስድና ሀይ እንተዋወቅ ይላል ቀስ ቀስ እያለ መርዝ ምላሱን በማር ለውሶ ጠጋ ጠጋ ይላል ሴት በመስማት ወንድ በማየት እንደሚባለው እልቧ ይገባል ሴት ልጅ ተላላ ናት እና ሀገርህ የት ነው ደቡብ የሆነውን ሰሜን ቆላ የሆነውን ደጋ እዚህ እዚህ ቦታ ይላል ከነመፈጠሩ እንኳን የማያውቃውን ወይም በሰው የሰማውን ይናገራል ከዛ ቀስ--------- እያለ ፎቶሽል ላኪልኝ መልካምነትሽ በአንደትችበ ይለያል የጨዋ ልጅ ነሽ ምናምን የማያልቁ ውሸቶች ይቀጥላሉ መዘርዘር የማልፈልጋቸው ነገሮች ----ወዘተ ያልፋሉ ፎቶውም ይላካል ከዚያ እሱም የሌላውን ፎቶ ፌስቡክ ከሚባለው ጉደኛ ላይ ያወርድና ይልካል ቀስ እያለ እሷን ልቧን ከሳበ ወዲያ ከonline ይወጣል እሷም ሰግታና ተጨንቃ ደውላ ምነው ጠፋህ በሰላም ነው? እሱም እባክሽ ስራ በዝቶብኝ ሽንኩርት ወይም ትንባሆ ወይም በርበሬ ወዘተ.... ውሀ ሳጠጣ ወድቆ ተሰበረብኝ የኢትዮጵያን ኑሮ ታውቂዋለሽ ስሸጥ እገዛለሁ እና በደንብ እናወራለን ይላታል ከዛ እሷም አስባ መልካም ሰው መስሏት እኔ ስልክ መግዣ ልላክልህ እሱ ወይም ውሻው አረ በፍፁም አያስፈልግም እንደ ሻማ እየቀለጥሽ ምን በወጣሽ ለኔ በደንብ እንኳን ለማታውቂኝ ስልክና ብር አረ አልቀልበም ለኔ የምትልኪውን ለቤተሰብሽ እርጅ እያለ እባብ ምላሱን ወደ እርግብ ሲቀይር እሷም መልካምና ሀቀኛ ይመስላታል 100% ፕርሰንት ትተማመናለች ታፈቅረዋለች.. .....ይቀጥላል ከዛ ብር መላክ ትጀምራለች ከዛ እንደዚሁ ብዙ ግዜ ይቆዩና ታሪኩን ላሳጥረው ፀብ ይመጣል ግዳጅ ይመጣል ብር ካላክሽ ፎቶሽን ምናምን እያለ ያስፈራራታል መጨረሻው አያምርም አፀያፊ ይሆናል ብቻ ይብቃኝ ከዚህም የባሰ የማውቀው ስንቱ ጉድ አለ ብቻ በየ አረብ ሀገራቱ ድህነትን ለማሸነፍ የተበታተናችሁ ውድ እህቶቸ ተጠነቀቁ ብዙ ጉድ አለ በዝህ አይነት ምክንያት የገዛ ጓደኛየ በዚህ ሳምንት ህይወቷን አጥታለች መናገር በማልችለው ሁኔታ እና እባካችሁ ልብ ግዙ በስልክ የመጣ በስልክ ይሄዳል መጨረሻው አያምርም አፈቀርኩት ምናምን አይበጅም ለናንተ ያለው አይቀርም።
@alamworku6707
@alamworku6707 5 лет назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@ematube
@ematube 4 года назад
ትክክል በጣም
@more0182
@more0182 4 года назад
ዋውውው ተመቸሽኝ ሁሉ እንዳቺ በነበር ።።።።፣
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 7 дней назад
😢😢😢ትክክል ነሸ ማማየ አላህ ይጠብቀን ከድዝህ አይነቱቶ ውዶች በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለው እኛንም አላህ ያግዝን😢😢 ያርብብ
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 лет назад
በጣም እውነትና ትክክል ነው እውነት ተባረኩ እኔም ሼር ላርግና ላልሰማ ላሰማ ሌቦችን እንደዚ ማጋለጥ ነው
@እስከመቸ-ኑሮንበሰውሀገር
በድራማ መቀየር ብንችል ነቅዕ ብቻ ብዙ ሰወችን ይቀይር ነበር። ግን ምን ዋጋለው ለመልካም ነገር መች ይሰራል
@leylabintshifa1207
@leylabintshifa1207 5 лет назад
ነቅን ድራማ ውስጤ ነው እደኔ የሚመቸው እጅ ያውጣ
@user-tj5kw7qe8n
@user-tj5kw7qe8n 5 лет назад
ምን ላይክ አይደብርም
@jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034
@jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034 4 года назад
Wooooooow😍😍😍😍😘😘
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 5 лет назад
በጣም እናመስግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል በእውነት ብዙ እህቶች እደሳሚ አይነት የወጣት ጡረተኛ ህይውታቸውን አመስቃቅሉታል ። አርብ ሀገር ያለሽው እህቴ እራስሽን ጠብቂ ። በርቱልን ይህን ድራማ ደራሴ በእውነት ቃል ያጥረኛል ምን እደምል በርቱልን
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
ወይ ዘንድሮ ዉንድች 😏🤣🤣🤣🤣🤣
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 5 лет назад
ይህ ድርማ በጣም ነው የምወደው በስደት አለም ያላችሁእህቶቸ በጣም ትምህርት ልንወስድበት ይገባናል
@mohamad6123
@mohamad6123 5 лет назад
እሀን አይቶ ያልተማር አለ ብይ አልገምትም ይመቻቹ አሪፍ ትምህርይ
@seblewengelmissyouethiopia8779
በጣም ሃሪፍ ትምህርት ነው ሃረብ ሃገር ያለን ሴቶችን ይመለከታል ሴቶችየ ልምከራችሁ ለወንድ ብር ከምልኩ ስንት ጎዳና ላይ ያሉ ልጆችን እርዱ በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ዋጋ ታገኛላችሁ ስለዚህ የወጣንበትን አላማ መርሳት የለብንም ለፍቅር ብለን በፍቅር ለመጣ ፍቅር መስጠር በብራችሁ ለመጣ ደግሞ ብሎክ አድርጉ እድሜ ለብሎክ ብሎክ ባኖርኩ ስንቱ ያብድ ነበር በውነት ይሄ ድራማ መጨረሻ ላይ የሚያስተላልፈው መልእክት በጣም የሚጠቅም ነው
@user-ut3pn5du9b
@user-ut3pn5du9b 5 лет назад
ውይ ዛሬ በጣም ትምህርት ያለው ድራማ ነው እናመሰግናለን
@AAa-wy6hc
@AAa-wy6hc 5 лет назад
ዉይ በጣም አሪፍ ነዉ ደስ ይላል
@user-xs9qf4en7t
@user-xs9qf4en7t 5 лет назад
ውይ ዛሬ አስደስታችሁት እንደም እግሩን ስብራችብታስርፍትነምላሱን ብትቆርጡት ያርፍ ነው እህቶቼ
@ፍቅርጠላቴነው
@ፍቅርጠላቴነው 5 лет назад
እኔ እንኳን ልቤን ተበላው እንጂ ገንዘቤን አልተበላውም ተመስገን ጌታዬ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 лет назад
የአረብ ሀገር እህቴ ጀግና ነሽ. በርችልኝ ያልፋልና እህቴ ለሌባም አታብሊ ቆንጠጥ በይ
@tigistgirma575
@tigistgirma575 5 лет назад
Ebakacho setoch atetslelu face book lay any media lay sew atemenu
@tigistgirma575
@tigistgirma575 5 лет назад
Yeareb ager satoch endat endemetadazenon gata yetebekacho
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 лет назад
@@tigistgirma575 እሽ አልሀምዱሊላህ ፌስቡክ አሎዲም የለኝ ኢቱብ ነው የምኮመኩመው
@user-qs1so4ug6v
@user-qs1so4ug6v 5 лет назад
አይምሮ የላዉ በዝህ ድራማ መማር ይችላል የዝህ ድራማ አዘገጆች በሙሉ ጀዘከ ኸይር ማሻ አሏህ ጥሩ ቀጥሉበት
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
ነቅዕ ድራማ 😍ዋዉ ዛሬ አንድኝ ነኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉብች like ሰዉድችሁ እኮ ዉድድድ ክክክክክክክ ድረሐ ቅሬ ፍቅር
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 лет назад
ሶፉዬ ላይክ አርጌሻለሁ በጎ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ ፎቶዬን ተጭነሽ እና ቤተሰብ እንሁን
@aminatseid5206
@aminatseid5206 5 лет назад
ጰ፣፣🎁
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 лет назад
@@aminatseid5206 አንዳችም ሰብስክራይብ አርጊኝ
@fatemaha9728
@fatemaha9728 5 лет назад
ዎው ወላሂበጣም አሪፍነው ቀጥሉበት ልብያለውልብይበል ወላሂበጣም የሚገርም ጊዜነውያለነው ለነገሩ ጊዜው ምን አረገ ጥፋተኞች ወዶችወይም ጊዜው አደለም እኛእራሳችንንነ እሰኪ አንቃ ጎበዝ በኛመሮጥ አደለም ትዳር የሚሰራው ገዘብ ሰለላክንለት አደለም እሱ የፍጠርን ጊታ በ ጸፈልንጅ
@user-iw7ly7gb9m
@user-iw7ly7gb9m 5 лет назад
😂 👍 kkkkkkkkkkkkktabrku
@hanahana1158
@hanahana1158 5 лет назад
በጣም ነዉ የምናመስ ግነዉ ለእኛ ለአረቡ አገር ስቶች ማስተማራያ ነዉ ስት ልጅ ማታለል አዲስ ቢዝነስ አደረጋችሁት ሀራም ነዉ ደም ተፍተዉ ያገኙትን መዉሰድ ሌቡነት ነዉ እንደዚ የምታረጉ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@ቤሊቤቲ
@ቤሊቤቲ 5 лет назад
በጣም የምናፍቀውና በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ
@kidestyeiyesusdontbeafraid5490
Haddiy daname endet nash
@ቤሊቤቲ
@ቤሊቤቲ 5 лет назад
አለሁ ማሬዋ
@user-yf7nq1dp4j
@user-yf7nq1dp4j 5 лет назад
የእውነት ይሀ ድራማ ከልቡ ድራማ ነው በእያንዳንዳቸው ክፍል የሚቀርቡት በጣም አሥተማሪ ናቸው እናመሠግናለን በተለይ ይሀ ክፍል ለእኛ ለሥደተኞች እህቶቸ ትልቅ ትምህርት ነው አይደለም ለማታቁት ለምታቁትም ወንድ ብራችሁን እንዳትልኩ ባሁን ጊዜ ዘመድም ባዳ ነው
@samiranagash3367
@samiranagash3367 5 лет назад
ትልቅ ትምህርት ያለዉነዉ እህቶቸ ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን ሥቶቻችን ነን እደዚህአይነት ሌቦች መጫወቻ የሆነዉ።
@antounghazy9614
@antounghazy9614 5 лет назад
አራ እውነቱን ምይስጥር ስለአራብ ሰቶች ለምይስክኖች ለባ ስራ የረሱ ለዛራፍይ ለአንዳንድ ወንዶች ይህን ስለአሳያቹ እናመሰግናለን ነቅዕ ድራማ አቅራብዮች. ትልቅ አስታማርይ ነው ሁለም የፎሮግራማቹ አላማ በርቱ በጣም ደስ ይላል!
@ያአላህመጨረሻዬንአሳምርል
ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 5 лет назад
ወይኔ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው .እህቶቼ ከኔ አጀምሮ ንቁ በጣም ነው ከልቤ የገባው ምክንያቱም ብዙ ነገር ስለደረሰብኝ .እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ከአፈ ቅቤ ከሆደ ጩቤ ይሰውረን አሜን.ውይ እንደ አንተ አይነት ወዶችን እግዚአብሔር በማስተዋል እና ልቦና ይስጣችሁ.
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 лет назад
ምንአለበት ከኛ እራስ ብትወርዱ የኢትዮጲያ ደራሲ እና ተወንያን ሁሌ በአንድ አንዳድ እህቶቻችን ድክመት የተነሳ ሁልግዜ የድራማቹ እና የፊልሞቻቹ ማጣፈጨ ቅመም ባታደርጉን ምን አለ አንድዳኔ ጥንካሪያችንን ቤተስብ ቀጥ አድርግን መያዛችንን እህት ወንድሞቻችንን አስተምረን ለቁም ነገር ማብቃታችንን በሾሻል ሚዲያ እያየን የተቸገረ ወገናችንን መርዳታችንን እንደሻማ እየቀለጥን ለራሳችን ለሰው መኖራችንን ብትተውኑ ምን አለበት ዘላቹ ሁሌ ትኩረታቹ ሰተታችን ላይ እግዚያአብሔር ማስተዋል ይስጣቹ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እማምላክ ምስክሪናት ሁሌ የሀረብ ሀገሴት እያሉ በሚሰሩ ነገሩች በጣም ነው እምቃጠለው የይቱብ ጡረተኛ የደረግናቹ እኮ እኛነን ብታቁት ነቅዕዎች ዛሬ አበሳጭታቹሁኛል ለማሰተማሪያ ነው ልትሉኝ ትችላላቹ ግን እንደዚ አይነቱ ተደጋግሞ ተሰርቷል ምን አለ እናንተ እንኳን ጠንካራ ጎናችንን ብትሰሩ እኛ በውንድበቻ አይደለም እምንበላው
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 5 лет назад
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እናት ትክክል ማር
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 лет назад
በትክክልማር
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 лет назад
Tekekl 👍👍👍
@user-si6wi7nr2v
@user-si6wi7nr2v 5 лет назад
@@SabaEthiotube betam enjee lemin ye awropa esral aylum hulem yareb ager set eyalu new mibochikut
@hayuhayu9750
@hayuhayu9750 5 лет назад
Bergt tmhrt alew gn kezi befit nek'e sle areb hager set sertew nebere ahun yemiserut atew new
@lovedgurage1390
@lovedgurage1390 5 лет назад
Wow ደጋግሜ በጣም አመሰግናለሁ በተለይ አረብ ሀገር ያለን ልጆች አሪፍ ትምርት ነው 👍😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👌 አቅም ቢኖረኝ ደራሲውን በሸለምኩት 🌷🌷🌷👍👍👍
@wajayeely3119
@wajayeely3119 5 лет назад
እናተ እንጀራ በሽሮ የናፈቀው ማን ነው እስኪ በላይክ ????
@user-dd1xc7gk1y
@user-dd1xc7gk1y 5 лет назад
ወይኔ እኔ በጣም ነው ያማረኝ
@MaM-in5eh
@MaM-in5eh Год назад
እኔ በጣም ነዉ ያማርኝ❤❤❤😢😢😢
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 5 лет назад
ያላገባቹ በኣረብ ኣገር ያላቹ ተጠንቀቁ ንቁ ስፍ ኣትበሉ ጨርሻቹ ስትሄዱ ትደርሳላቹ
@user-fs9tc4cq5u
@user-fs9tc4cq5u 4 года назад
ልብ ግዙ በውጭ አገር ያላችሁ በሙሉ ልብ ብላችሁ አዳምጡት ድራማውን ይሰራችሁም ከልብ እናደንቃችሇለን
@ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ
@ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ 5 лет назад
አይ ወዶች መላ አታጡም እደዚ እያታለላቹ ስቱን ምስኪን ጎዳቹ
@ks2358
@ks2358 5 лет назад
እውነት እኔም ወንድ ነኝ ግን እንዲህ እሚያደርግ ሰው መሰቀል አለበት
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 5 лет назад
@@ks2358 😡😡😡😢😢😢ሂዳያውን ይሰጣቸው ነው እሚባለው
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
በጣም እሽ እደው ድራማ ሁኖ ጨረስኩት
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 7 дней назад
ትክክል ነሸ አፍር ይብሉ
@imhabibaimridwan9846
@imhabibaimridwan9846 5 лет назад
ነቅዕወች በጣም አስተማሪ ነገር እየሰራችሁ ነው።ከዚህም በበለጠ መዘመር መነገር ያለበት ጉዳይ ነው ዛሬ ያስተላለፋችሁት በርቱልን ወገኖቻችን
@emuyelove1119
@emuyelove1119 5 лет назад
ዋው ምርጥ ትምህርት ነዉ
@hfhffhfnch5555
@hfhffhfnch5555 4 года назад
በጣም ገራሚ ምርጥ ድራማ እስካሁን ካየዋቸው ፊልምም ሆነ ድራም አንደኛና እወነተኛ ነው በርቱ እደዚ ያሉትን ድራማ እየሰራቹ በማቅረብ ሰዎችን ካልባሌ ብክነት አድኑ🙏
@mehbubamuehammedmehbubamue858
@mehbubamuehammedmehbubamue858 5 лет назад
ዋው በርቱልን የዛሬው የሀርብ ሀገርን ያተኮር ነው አድናቂያችሁ ነኝ
@TsegaTube
@TsegaTube 5 лет назад
ዋው እግዚአብሔር ይስጣቹ በጣም አስተማሪ ወሳኝ መልክት ነው ንቂ እህቴ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ገና ለገና ወደድኩሽ ላለ የለፋሽበትን አታባክኚ እድሜሽን አጨርሺ እኔንም ይመለከታ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 лет назад
እያዳድሽ መግቢያ ካርድ ቁረጪ ላይክ ላይክ ላይክ ቢዝነስ ልሰራ ነው ተባበሩኝ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 лет назад
ዜድ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እኔንም ሰብስክራይብ አርጊኝ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 лет назад
Eyerusalem Asefa እሺ ብድር በምድር
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 лет назад
@@jajsjwwjj30 እንተጋገዝ እንግዲ
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 лет назад
ከስደት የሚገላግል ከሆነ በርቺ ክክክክክ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 лет назад
@@user-yn7ym6sk9t በነካ እጅህ እኔንም ሰብስክራይብ የኔ ቆንጆ
@mrsjainab1784
@mrsjainab1784 5 лет назад
ጥሩ ትምህርት ቤት ነው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
#ስላም የአዋልን አምላክ ስላም ያሳድርን #የክርስቶስ ጠብቃ አይልያችሁ አይልይኝ#አሜን፫ ዊል
@nvmgc6615
@nvmgc6615 5 лет назад
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ vz😇😬😠
@wubamlakatalay3346
@wubamlakatalay3346 5 лет назад
በጣም እናመሠግናለን ድራማ ብቻ ሳይሆን እውነትን የያዘነው ልብያለው ልብብለን እንስማ
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 5 лет назад
ያስተምራል ለኛ ለሴቶች ቆንጆ ነው በርቱ
@user-lp8mh3to4u
@user-lp8mh3to4u 5 лет назад
በጣም
@hiretabirhanedengelemareya1929
Betam enamesegen alen
@bettyethiolove4745
@bettyethiolove4745 5 лет назад
በጣም ትምህርት ሰጭ ነው እውነት በርቱ።እኔ እንኳን ማካበድ አይሆንብኝ እንጅ እንካን ለማላውቀው ሰው ልልክ የማውቀውም ቢሆን አልክም ምክንያቱም ገንዘብ ፍቅር ሊሆን አይልም ።ዛሬ ብር ኖሮኝ ላኩለት አንድ ቀን ሳይኖርኝ የለኝም ስለው ይህ ፍቅር ሊቀር እንዴሚችል ማሰብ አለብን
@nicogenjoie9426
@nicogenjoie9426 5 лет назад
እኔም የ5000 ሺ ብር እደ አለብኝ ይህን ድራመ ሰይ ግን እንበዬ ነው የቀደመው ነጌ ጥወት በስሟ እልክለታለሁኝ
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 лет назад
Men
@user-xg9jt8pu9s
@user-xg9jt8pu9s 5 лет назад
ሀራም ነው ላክላት
@saadamohammedmohammed6201
@saadamohammedmohammed6201 5 лет назад
እውነትህን ከሆነ ላክላት የሰው ገዘብ ጥሩ አደለም ነገ ትተነው ነው እምንሄደው ሁሉንም ነገር
@gebeye6878
@gebeye6878 5 лет назад
ጥሩሀሳብ
@aa6750
@aa6750 5 лет назад
ውይ ላክላት
@user-hd2xe2px5f
@user-hd2xe2px5f 5 лет назад
ልክ እንደእህቴ አረብ ሀገር እየስራች አንድ ወጠጤ አጭበርባሪ አፍቅራ እየስራች ብሯን በሙሉ ለሱ እየጦረች ነው። ብንመክራት ብንመክራት ጀሮ ዳባ ልበስ ብላ አልሰማ ብላናለች😩😩
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 лет назад
እያንዳድሺ ይግባሺ በተለይ ለኛ ሸቃላወች ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 5 лет назад
ክክክክክክ ሸቃላ አወ ሀሪፍምክርነዉ ግን ሤቶች አይማሩም መቸም ያዉናቸዉ
@user-hg8tr3pd2p
@user-hg8tr3pd2p 5 лет назад
አስተማሪ ነዉ ከሴት ልጂ የሚበሉ የወንድ ጡረተኞች እህቶቸ ተጠንቀቁ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነዉ ከሰዉ አጠብቁ
@gafoorga2096
@gafoorga2096 5 лет назад
ፓ በጣም አሥተማሪ ድሪማ ነው እግዚብነሄር አምላክ ለሁላችንም ልቡን ይሠጠን አይ የአርብ ሀገር እሤት እሥኪ ከዚህ ድሪማ ብዙ ነገረ እንማሪ
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 5 лет назад
በጣም በጣም ገራሚ ድራማ ነው በጣም ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ስራ ነው እውነታውን ቁጭ ነው ያርጋችሁልን እናመሰግናለን
@yonasbrhane2893
@yonasbrhane2893 5 лет назад
ተመሰገን ነው እኔካን ሴት ልጅን ብር መለመን ውርደት መሰሎ ሰለሚሰማኝ ኣልጠይቅም እውነት ግን ያሳፈራል የወንድ ወጣት ጦረተኛ ከመሆን ይሰውረን ለሴቶችም፡ይመለከታል ድራማው ።
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 5 лет назад
ነቃዕ ድራማ ምርጥ ድራማ ነው የዛሬው አርብ ሀገር ያለንም ከዳማ ይመለከታል ስንቶቹ ናቸው በስልክ ተዋውቀው ብራቸውን እየላኩ እሚዳላይ የቀሩት ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 лет назад
ያሣድህ የሚያሳድ😂😂 እኔ ነኝ ያለ ወንድ አይበላኝም
@justme-il2nw
@justme-il2nw 5 лет назад
Kakak
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 года назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 лет назад
*በስድት ያላችሁ አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ*
@user-nh3ex8bw7b
@user-nh3ex8bw7b 5 лет назад
የማነው አድሳመት
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 лет назад
@@user-nh3ex8bw7b የአረብ አገራት ነዋ(ፈረንጆቹንም)ያጠቃልላል።
@user-nh3ex8bw7b
@user-nh3ex8bw7b 5 лет назад
+Tebab Belaynhe. እናተ እኛ ምንም አቤት ነን የኛ እኮነው አልፋን
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 лет назад
@@user-nh3ex8bw7b እሺ ብያለው ማር
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 5 лет назад
አሜን
@saedsaed5990
@saedsaed5990 5 лет назад
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት
@user-tf4pf5il9f
@user-tf4pf5il9f 5 лет назад
ሰው ሀገር ሰርታችሁ ለወንዶችም ሆነ ለሴቶች ብር ለምትልኩ ሰወች ትምርት ይሁናቹ ተመስገን እኔስ አምስት ሳንቲምም አይደማኝም
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 лет назад
Ene ena anchi ande nen kikiki
@abebabeb4943
@abebabeb4943 5 лет назад
አሰተማሪ ድራማ ነው ሰወደው በተለይ የዛሬው እኛን ሰደተኞች በተመለከተ ደሰ ይላል እህቶቼ እባካችሁ አትታለሉ ህይን ብር ኮቢተረ ይዘን ወበረ ላይ ቁጭ ብለን ውለን ሳይሆን ደም ተፍተን ነው እኔ አድ ጓደኛዬን አሳምኖት እሺ ብለው ያመት ደመወዞን ልሰጠው ሰትል እኔ ነኝ ያሰጣልኳት ከዚያ ካላክሺ ብሎ ተጣላት አታቀውም አያቃትም ቤተሰብን አታቅ ሀገሩን አታቅ አሁን ድረሰ አምላክ አቺን ሰጠኝ እያለች ታመሰግነኛለች ብር የሚል ወድ ወድያ ወድያ ቆሚ ልቅር ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች
@zdfker5469
@zdfker5469 5 лет назад
የቤሩት ብርድ እደኔ የመረረዉ በላይክ ንገሩኝ
@cell4652
@cell4652 5 лет назад
በጣም እጅ እጅ ብሎኛል እህቴ
@denbans167
@denbans167 5 лет назад
👍👍👍👍👍
@user-jd7ct4rh8g
@user-jd7ct4rh8g 5 лет назад
Zd Fker ውይ ማማዬ እኔ አለውልሽ
@zdfker5469
@zdfker5469 5 лет назад
@@butileshowtube1524 አይዞሽ ማማዬ መቻል ነዉ
@zdfker5469
@zdfker5469 5 лет назад
@@user-tp9bu7jz4p ኡፍፍፋ መቻል ነዉ ምንእናድርገዉ
@seadi7825
@seadi7825 5 лет назад
በጣም በጣም እጅግ በጣም ሀሪፍ ነዋ ዋው አቦ ሰላናችሁ ይብዛ በጣም ሲበዛ አስተማሪ ነው በርቱልን ነቅዕ ድራማ ማለት ሁሉም ሊያየው እሚገባ ነው ሰላማችሁ ይብዛልን
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 лет назад
ቦታ ቦታ ሰርፕራይዝ ምርጦች ውድድድድድ በጣም ትምህርት አዘል ድራማ
@hyatmohamed9197
@hyatmohamed9197 5 лет назад
አስተማር ነው ልብ እንበል እህቶች
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 года назад
በጣም አሥተማሪ ነገር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@chahine8629
@chahine8629 5 лет назад
ነዕቅ እውነትም ነዕቅ ብረት መልካም ስራ ነው ትምሬበታለው ለወደፊቱ እስከዛሬ አንድም ዶላር አላኩም
@fawzeyamohamad2807
@fawzeyamohamad2807 5 лет назад
ትክክክክክክክል ይመቻችሁ ከናተ ብዙ ትምህርት ወሰደን በጣም ሀረፍ ነው
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 4 года назад
ፍቅር በገንዘብ አይገዛም ትዳር ደግሞ ስጦታ እንጅ ምርጫ ነው
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 лет назад
እኔም ትንሽ ተበልቻለሁ ግን በግዜ ነቃሁበት እንጂ እርቃኔን ልያስቀረኝ ነበር በህዎቴ ወንድን አላምንም
@halimahalima4561
@halimahalima4561 5 лет назад
እኔም
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 5 лет назад
እኔም እንዳንሽ
@madinahassan555
@madinahassan555 4 года назад
በጣም አናመሰግናለን ወላሂ ምርጥ ትምህት ነዉ
@toptell8965
@toptell8965 5 лет назад
ዋው የዛሬዋ እኛ የአረብ ሀገር ላይ የሚመለከት ነው ጓደኞቼ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 лет назад
ዋው ነው የሚደቅ ምክር ነው መጨረሻላይ የተናገራችሁት
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 5 лет назад
ክክክክክክክክ እኔም ተበልቻለሁ ለዛውም ጥዬው በመጣሁት ፍቅረኛዬ
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 5 лет назад
አይዞሽ የኔውድ እኔም እንዳችውክክክክ
@hawahawa6872
@hawahawa6872 5 лет назад
ለምንማርትልኬለሽማንምአይታመንም
@dana-ym9wl
@dana-ym9wl 4 года назад
ወንዶች እግዚያብሄር የስራቹን ይስጣቹ የስንቶችን እህቶቻችንን ገንዘብ በላቹ አፍቀርኩሽ እያላቹ
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 5 лет назад
ስሙ የኔ ስደተኞቾ ለእኛ ነው ለወንድ እየሰራሽ ምትልኪ ተጠንቀቁ
@majedsisi5508
@majedsisi5508 3 года назад
Ok maer
@feizayoutube4796
@feizayoutube4796 4 года назад
ያገሬልጆች ሠላምና ፍቅር ለሁላችንም በርቱ😍😍😍😍😍😍
@fatuma.781
@fatuma.781 5 лет назад
አይፍቅር የማያደርገዉ የለወ 😥👈 እደሜ ለኞ ለሰደተኞች ☝ አላህ ይርዳን
@ኢማንሙሀመዲ
@ኢማንሙሀመዲ 5 лет назад
እውነታ አድርጋችሁ ነው ያቀረባችሁት ይመቻችሁ ቀጥሉበት ስደቶኞች ነቃ በሉ በጣም ትምህርት አለው
@hudaagondrawa5991
@hudaagondrawa5991 5 лет назад
እኔም እኮ ተታለልኩላችሁ ተይ ሰባል አልስማ ብየ ጥይቱን ካገኝ በ ሆላ ላሸ ቢለኝ አይ ወንዶች ምን ለበላችሁ
@user-ff2cz1rs8s
@user-ff2cz1rs8s 5 лет назад
Hudaa gondrawa ayzoshi yene konjo kahuen behuwala lalew temert yehonshal
@hudaagondrawa5991
@hudaagondrawa5991 5 лет назад
Awo esuma alew eskahun
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 5 лет назад
እኔ በአሁን ስአት በወንዶች የምትበላ ሴት ፈፅሞ ጭንቅላት የላትም ነው የምለው
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 года назад
ክክክክክ
@alemalem27
@alemalem27 5 лет назад
Waw betami adrigachuwali das sile tebareku ye wuneti dasi yilali tebareku
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 лет назад
*ውይ ወንዶች😱😱😱ልብ ያለው ልብ ይበል❗❗❗ በተለይ አረብ አገር ያላችሁ ከonline ጮሌ ወንዶች ተጠበቁ❗❗❗*
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
የሚገርመው የሳውዲ ሴቶችንሲያወሩ በመንፈሲዊ ነገር ይመጡባችኋል ተጠንቀቁ ሴቶችየ ሲሆን ጠንክራችኹ ሰርታችኹ ብገቡ ይሽላል 👍👍
@bezagaredew9677
@bezagaredew9677 5 лет назад
ሸቃላወችንም ይመለከታ የዛሬው ሽቃሎች ገዳማ ገባ ገባ በሉ ሸቃላ ገዳማ ስላችሁ ቅር አይበላችሁ ማሮቼ ስራ ያስከብራ እንጂ አያሳፍርም
@user-xm3zi4fo1p
@user-xm3zi4fo1p 5 лет назад
እኔ አይከፋኝም ማሬ
@user-us4cc9yg8u
@user-us4cc9yg8u 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክ
@bezagaredew9677
@bezagaredew9677 5 лет назад
@@user-xm3zi4fo1p ይመችሽ ማሬ
@user-xm3zi4fo1p
@user-xm3zi4fo1p 5 лет назад
@@bezagaredew9677 አብሮ ይመቸን እህት
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 лет назад
አረ እኔ በበኩሌ አይከፍኝም።ድህነትን ለማባረር ምንም ብባልስ ክክክክ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 2 года назад
በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም ጥሩ ትምህረት የው
@yanateenafakeeasnii8301
@yanateenafakeeasnii8301 5 лет назад
Wayiii betam new megarew getan arif temertii new🤦‍♀️😢😢👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 лет назад
አስተማሪ ነው thanks
@ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ
@ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ 5 лет назад
እስኪ ለነቅዕ ድራማ አዲስ ነኝ Like ጠቅ አርጉኝ 😘
@lijgezahagnethio7468
@lijgezahagnethio7468 5 лет назад
ጤና ይስጥልኝ
@user-xm3zi4fo1p
@user-xm3zi4fo1p 5 лет назад
አረጌሽ አለሁ እህት
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 5 лет назад
ፉፋ አብድራህማን ስወዳቸው ፕሮፋይልሽ
@jamalmohammad5743
@jamalmohammad5743 5 лет назад
እንኩዋን በሰላም መጡ
@ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ
@ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ 5 лет назад
@@user-fn1fr9ti3i እኔም እወዳታለዉ
@fand8463
@fand8463 5 лет назад
በጣም ያስተምራል ሴቶች ተጠንቀቁ። እግዚአብሔር ይጠብቀን ከንደዚህ አይነቱ ሴራ።ጎበዞች ቀጥሉበት። ብዙ ትምርህርት አለው።
@اؤؤتن-ض2ن
@اؤؤتن-ض2ن 5 лет назад
ወው መስሜ ላለላችሁ ነው አረአረብ ሀገር ሁነው አግብተው ባሌ እያሉ ሰርተው ለማስቴካ መግዘዠ እኮ ሳያስቀሩ እያስረከቡ ተው ልክ አይደለም ይሄ ነገር አግባባ አይደለም ስትሎቸው ቅናት ነው ይሉሀል ከ100% 95 በዚህ ችግር ውስጥ ናቸው ወዶቹም 3_4 ያገባሉ የሜስቡት እነዚያ ሞኛቹ የሜመጡትን ገዘብ ነው አልሰጥም ወይም ብልጥ ሴቶች ግን ማንም አያገባቸውም ለምን ለጥቅም ነዋ ወድ ሴትን የሜፈልገው ካልሰጠችኝ ምን ትሰራልኛለች ይሉሀል እና የሴቶች ጥፍት ነው በብርሽ ሳይሆን በማንነትሽ እደረቀርብሽ ሆኝ አብዛኛው ጎደኞቸም ሆነ እኔ የምንሰራው ወይም የምንሰማው ነው እራሳችሁ ናችሁ ብርም የምታሳዩን ከዛ ስራየ ብለን እንይዘዋለን ስለዚህ ሴቶች ልብ ግዙ
@fdeee3357
@fdeee3357 5 лет назад
ትክክል::
Далее
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41