Тёмный

ነቅዕ ድራማ ክፍል 40 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 40 

Nek'e Drama
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 618 тыс.
50% 1

ነቅዕ ድራማ ክፍል 40 "የሰውነት ሚዛን" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 40
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 595   
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ያለምንም ምክንያት ላይክ አርጉኝ እስቲ ምርጦች ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት እሽ
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 лет назад
እንኳን ለገናናው መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅእ በጣም ደስ የሚል ድራማ። ንብረት (እከየ) እናመሰግናለን
@comment4934
@comment4934 5 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
#ነቅዕዎች በጣም ውስጤ ናችሁ ✔👌 #ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኩዋን አደርሳችሁ #የሞትን ደብዳቤ ወደ ህይወት ለቀየርው #ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ #ባዕል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን የአመት #ሰዎች ይበለን አሜንንንን🙏
@ወለተስላሴ-ኀ4ለ
@ወለተስላሴ-ኀ4ለ 5 лет назад
አሜን
@rahel2093
@rahel2093 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ፈ4ዸ
Amen amen amennnn
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
አሜን አሜን አሜን
@Ghada_48
@Ghada_48 5 лет назад
ዲራማዉጥሩትምህረትያስተምራልቀጥሉበት
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ዛሬ እኮ ቅዱስ አፎምያን ክስይጣን ውጥምድ ያውጣበት የቅዱስ ሚካኤል ውርሀዊ ክብር በአል ነው እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ የውሮ ያድርስን አሜንድህና እድሮ!*
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
Amen enkan abro aderesen
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@@tsiyemariyamyebetselotenat9804 *አሜን፫!*
@benbokelo9572
@benbokelo9572 4 года назад
Enkane abro adersan, Amen Amen Amen egziabher yemsgan
@hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984
@hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984 3 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኔ ቆንጆ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
እንኮን አብሮ አደረሰን
@ፍቅርህበልቤፀናይወት
አይ ሰው ሰውን ለማፍቅር ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቡና ይስጥን
@nanyynany6069
@nanyynany6069 5 лет назад
ላጥዋጠ
@mesilove3400
@mesilove3400 5 лет назад
ሁላችንም ራሳችንን ማየት ብንችል ኖሮ "የሰዎችን" ስህተት ለማየት ጊዜ ባልኖረን ነበር ። አካለ ጎዶሎ መሆን በዘር የሚመጣ ሳይሆን የእግዚአብሔር ስራ ነው በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
*ኡኡ* #አሮጊታ *ተመቸችኝ* 😂😂
@medinaseid3079
@medinaseid3079 5 лет назад
አባባ ማሙሽ ማዘርየ ምችት ይበሎት ክብር ለእናቶቻችን
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
ዋው ነቅዶች በጣም አሪፍ ትምህርት ያለው ድራማ ነው እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጅች ሰላማችሁን ያብዘው😍
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ወይኔ ሰው ለማፍቀር ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው በመጨረሻው ላይ የምታስተላልፉት ትምህርት በጣም ቁም ነገር አዘል ነው ብዙ ትምህርት ልንማርበት ይገባል
@zabebaali6179
@zabebaali6179 5 лет назад
Wowww
@ناصرعبدل-ض3ي
@ناصرعبدل-ض3ي 5 лет назад
ዋለሂ በትክክል ሰው መሁን ብቻ ነው
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 5 лет назад
በትክክል ከጎናቸው ልንሆን ይገባል ማራቅ የለብንም እኛን የጌ ምንእንደሚያጋጥመንን አናውቀውም
@solomonlekula1320
@solomonlekula1320 3 года назад
Mmmmmmm
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 лет назад
ውይ ይሄንን ድራማ ግን ስያምር ኣሪፍ ትምህርት ነው ኣቦ በርቱልን👍👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
ሰላም ነቅዕዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ይህንንንን ድራማ እንዴት እንደምወደው በተለይ መጨረሻ ላይ ያለው ትምህርት አቦ ይመቻችሁ ቀጥሉበት
@ኡሙነስረድንኡሙነስረድን
ይህ ድራማ ከተዋናዎቹ ጀምሮ በጣም ምርጥ ያዉም ያሥበታልል ዋዉ
@nmdtube2834
@nmdtube2834 5 лет назад
አገራችን ሠላም ትሁንልን አቦ አገሩን የሚወድ የታላቹ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
በሀገሬማ 👍👍👍👍👍ገጨውሽ ሰብስኩካ ግጪኝ ቤተሰብ እንሁን
@opaopa5360
@opaopa5360 5 лет назад
ABU DhABI tube n
@tekestt9185
@tekestt9185 4 года назад
😍
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 3 года назад
Amen
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ዛራ እኮ ቅዱስ አፎምያን ከሰይጣን ወጥመድ ያወጣበት የቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ክብረ በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የወሩ ደግሞ በሰላም ያድርሰን አሜን ደህና እደሩ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
sara Aberham አሜን እንኳ አብሩ አድርስን
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 5 лет назад
የአመት በዓል ነው የወር አይደለም
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
amen enkan abero adersyn mamaye
@comment4934
@comment4934 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን፫
@yisehakwegene4632
@yisehakwegene4632 3 года назад
Ye arab hager setoch gin men gud nachehu yesew drama lay gebtachu sebket....zegiwoch
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
ደስ የሚል ድራማናው ነቅእ ለኔ አንደኛነው ሲቀጥል ባለሸበቶው ልጅ መልክና ቁመትህ ያምራል ከሰውነትጋ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
@ብሩክነኝየእናቴያባቴልጅ
እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳቹ አሜን እመቤታችን ልጇ ባቀፈችበት አጆቿ ከበሽታችን ትማረን በዘርፋፋው ቀሚሷ ከመከራ ትጋርድና ትጠብቀን ለአመቱ ያድርሰን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ውድ እህቶቼ ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን (((አሜን ፫)))
@bobceell976
@bobceell976 5 лет назад
Amen wade
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
ብሩክ ነኝ የእናቴ ያባቴ ልጅ አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ፈ4ዸ
Amen amen amen
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@comment4934
@comment4934 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን፫
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
እንኳን ለሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳቹ የአፎሚያን ጭንቀት ያቃለለ የኛንም ጭንቀት ያቃልልን አሜን አሜን አሜን
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
አሜን አሜን አሜን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
አሜን
@sarasaraesuuyawikal14
@sarasaraesuuyawikal14 5 лет назад
Amen enkuwan abiro Andersen
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ ነቆች በርቱ ምርጥ ድራማ ከነ ቁም ነገሩ❤❤❤🙏🙏
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 5 лет назад
ነቅዕዎች እንኳን ደና መጣችሁ ሁልጊዜም የምታነሱት ሀሳብ በጣም ምርጥ ነው ግን የእኛ ሰው ማየትና መስማት እንጂ ተግባር ላይ ዜሮ ነን
@selemonderbew6497
@selemonderbew6497 5 лет назад
ስራችሁ በጣም ተመችቶኛል!!!! ኢትዮጵያዊነትን እና ሰብአዊነትን የተላበሰ ተግባር ነው እየሰራችሁ ያላችሁት። ማንለ ቃናን ዘግቶ አንድህ ኣይነት ትምህርት ያለው የራሱ በቂ የሆነ ስአት ኑሮት ለህዝብ ቢተላለፍ።
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ይህን ድራማ ልክ እንደ እኔ የሚወደው ማን ነው
@dmichael6222
@dmichael6222 5 лет назад
sara Aberham lemin wededishew
@ፍቅርህበልቤፀናይወት
እኔ ቆንጆ
@nassarnassar1054
@nassarnassar1054 5 лет назад
ይህንድራማ በጣም ነው የመወደው
@ميموالبن
@ميموالبن 5 лет назад
sara Aberham uhg
@jamilakairu1969
@jamilakairu1969 5 лет назад
Abo yimachal
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 лет назад
ሀሪፍ ትምህርት ነቃ ድራማ ዋው ኑሩልን የኛ ጎበዞች
@asuh7235
@asuh7235 5 лет назад
አገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያላችሁ እት ወድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ
@እየሱስብቻውንበቅነውጌታሆ
Wowwwww Dase Silhu Nakewchi
@عبدهصديق-ذ2ر
@عبدهصديق-ذ2ر 4 года назад
@@አበበችየጌታልጅኔኝለኔአባ xy P
@melashuabirha5903
@melashuabirha5903 5 лет назад
እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ 😀
@sofianurga1355
@sofianurga1355 5 лет назад
እኔ ግን አውን አስጠለኝ ለማኝ በዘ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ኤልሶየ 😂😂
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
እኔም አደኛ ነኝ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
*ይህን ድራም በጣም ነው እምወደው እንኳን ደና መጣችሁ*
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 5 лет назад
አድናቃቹ። ነኝ
@tigistzeleke5007
@tigistzeleke5007 5 лет назад
Abo naqiwochu yimechachu temechechachugn❤️❤️❤️
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው
ወይ ደስ ሲል. እያዝናና የሚያስተምር ድራማነው ምርጥ ድራማ ዋውውውውው
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 5 лет назад
ያስተምራል በጣም አሪፍ ነው ክብር ለእካል ጉዳተኞች ይሁንልን እናከብራችሃለን ውውውውድድድድ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ነቅዕ ያላቹ እስኪ እንያቹ እኔ በዚህ ድራማ ብዙ ቁምነገር ተምራለው እናተስ👉👍💓
@etohgry6279
@etohgry6279 5 лет назад
አይ የኛ ህዝብ እሴቷ መግደርደር ወንዱ መግደርደር እሂ ጥሩ አይደለም እውነቱን በጊዜ መናገርን የሚመስል ነገር የለም አፍቅርሻለሁ በላት ማፍቀር ፀጋ ነው መፈቀርም እደዛው ለሁላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ያድለን አሜን
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
አሚን
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
ምርጥ ድራማ በእውነት ስወደው
@mariamtariq6739
@mariamtariq6739 5 лет назад
ዋው ምርጥ መልክት ነው ይመቻቹ እናመሠግናለን ❤❤🌷
@etohgry6279
@etohgry6279 5 лет назад
ሀይ ነቄወች ሰላም ናችሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው እምታቀርብልን አልጋውን ከምታነጥፈው ተሸክመሄው ሂድ አቦ ይመቻችሁ🤣🤣🤣🤣🤣😋🤣🤣🤣
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
እግዚአብሄርን የምትወዱ አምላኬ ነው የምትሉ ክፋትን ጥሉ። በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
Egiziyabiher yemeteferu AMILKA NEW YEMETELU Meshate feru (2)
@hanankuruqeberarayagarolej2408
ለይቱብ ገዘብ ልመና ነው ይሄውሉ ልመና
@sarasara-hx3qj
@sarasara-hx3qj 5 лет назад
በየቦታው ሁለም ሰብሰክራይብ ሰትለምኝ አይሸሎ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
አብሽር ሠብ እናረግሀለን
@ኢሰላምናውህወቴኢማንቢንት
@@sarasara-hx3qj 🙄😃😃😃😃
@mrsjainab1784
@mrsjainab1784 5 лет назад
ውይይ እሄ ድራማ ስያስናና በሞቴ ላይክ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 5 лет назад
ምርጥ መልዕክት ምረጥ መልዕክት በመሆኑ አመሰግናለሁ ።
@እህቴንናፋቂስደተኛዋ
መጣችሁልኝ ግን ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት አለው
@ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
ነቄዎችም ኮመንተሮችም እንኳን በሰላም መጣችው በያላችውበት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችው ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሰላም እደሩ አሜን(፫)
@yu7789
@yu7789 5 лет назад
አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
አሜን አሜን አሜን
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 лет назад
ድንግል ማርያም ታማልዳለች ከልጇ ካዶናይ!!! Amen
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 лет назад
አሜን.አሜን.አሜን
@gdjdhdjhdjdjdi3947
@gdjdhdjhdjdjdi3947 5 лет назад
ትክክል
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
ሰላም የሀገሬ ልጆች። እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሙሉ አካል ይዞ ያስተሳሰብም ደሀ አለ ስለዚህ ሰው ስው በመሆን ብቻ ልናከብረው ይገባል
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
ይሄን ድራማ እንደኔ ትወዱታላችሁ? መጨረሻ ላይ ያለው ምክርማ ዋው ነው በርቱ
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
awo ena esun kyejmerhugn enkelfam etyfal desss elyegnal
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
እዉነተኛ ድራማ ይህ ነው 🌷😍
@ባይተዋሯነኝአባቴንመሣይ
ነዕቄዋች በጣም ጡሩ ትምርት ያለው ነገር ታስተላልፋላችሁ እናመሰግናለን
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 лет назад
ምርጦችዬ እውነት ነው የሰው ልጅ ከአፈር የተሰራ ሸክላ ነው መች እንደሚሰበር አያውቅም እናስተው ወገኖቼ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад
ደራሲ ሰለሞን ሀይሉ👍👍👍👏👏👏😍😍😍
@sadaasen105
@sadaasen105 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ምርጦች በዚሁ ቀጥሉበት ማሻአላህ
@አበበችየጌታልጅኔኝለኔአባ
ልክ ነው ብዙ መስታዋል ለምጉላው ህዝብ ጡሩ ትምህርት ሳጭይ ነው ይህ ድራማ በርቱ ደስ ይላል
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
ነእዶች አወዳችሆለሁ በርቱ በጣም አስደማሪ ነው ምርጦቼ በርቱልን
@aliseid1948
@aliseid1948 5 лет назад
በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ከ❤እንወዳችኾለን
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 5 лет назад
ነቅዕ አንደኛ ምርጫየ ናችሁ በአጭሩ ብዙ ትምህርት ታስረዳላችሁ በዛላይ አክቲፍ አክቲግ ተዋናይቶች ናችሁ እናተን ሳላደንቅ ማለፍ ይቆረቁረኛል የምወዳችሁ የማደንቃችሁ ተመልካቻችሁ ሐረግ ከሳኡዲ አረቢያ፣
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
ሐረግዬ ሰብስክራይብ ግጪኝ ሀረግ የምትባል እህት አለችኝ ወይስ ነሽ😂
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 5 лет назад
@@JoytubeWBS እሽ ማምዮ ሰብስክራብ አድርጌሻለሁ እ እ እህትሽ ነኝ ጁሪየ እንኳንም አገኘሁሽ😘💖🌹
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
@@iamanethiopian3949 እሰይ ደስ ሲል እህቴን አገኘዋ በኮሜንት ከዚህ በሗላ አጠፊም በቃ ውዷ እህቴ😍😍
@alinalin5500
@alinalin5500 5 лет назад
ትክክልነው፡እህት
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 5 лет назад
@@JoytubeWBS አልጠፋም አለሁ እህታለም
@alemalem7864
@alemalem7864 5 лет назад
እውነት በጣም ጥሩ ድራማ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@layila1995
@layila1995 5 лет назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ ነቀዎች💚💛❤😘😘👌👌
@mastewlgatu4100
@mastewlgatu4100 5 лет назад
ምርጥ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን ጓደኞቼ ስለ ድራማው አስተያየት ብትሠጡ ምን አለበት ላይክ ሰብስክራፕ ምናምን ውይ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 лет назад
በጎነት ( ቸርነት) ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ ለሚበድሉአችሁና ለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ //ማቴ 5፥44) ክፉ ላደርገባችሁ ክፉ አትመልሱ የሰደባችሁንም አትስደቡ ጥላታችሁንም መርቁ በረከትን ትወርሱ ዘንድ ለዚች ጠርቷችኃልና ፣// 1ኛ ጴ 3 ፥9/
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
አሜንንንን ተባረኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ በፍቃደኝነት
@stor5127
@stor5127 5 лет назад
ዋውው ደስ ይላል ተመቻችውኝ ደስ የሚል መልክት
@አዳማናዝሬትአዳማ
በጣም አስተማሪ ነው እኔ ከዚህ ድራማ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በርቱ
@fikrta898
@fikrta898 5 лет назад
ትልቅ አስተማሪ ድራማነዉ በርቱ
@zenabali8262
@zenabali8262 5 лет назад
ትክክል ነሽ ማማዬ መረዳት ነበረባቸው የሰው ልጅ ከቀን በዋላ የሚመጣበት ነገር አይጠፋም
@genettyejackyadnaki5227
@genettyejackyadnaki5227 5 лет назад
የመጨረሻው ክላሲካ ደስስስ ሲል
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 лет назад
That is very powerful message to Ethiopian people good job keep up a good job 💚💛❤
@فهدعايل-ش4ص
@فهدعايل-ش4ص 3 года назад
እኔኮ ፊልሙን ሳላይ ወደኮሜንት በባዶ እግሬ ማዳምየ ትግስቱን ይስጥሽ እኔን የቻልሽ የማዳም ቅመሞችየ ደናናቹህ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
ጎረቤት ለቡና ተጠርተክ የቡና ቁርስ ድፎ ዳቦ ቀርቦልክ እየበላክ ድፎሽ በጣም ይጣፍጣል አይባልም 🤣🤣🤣ለዛዉም በባል ፊት 🤣🤣 ቅኖች በቀኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 5 лет назад
ዉይ እኔ እኮ ሶስት አራተዬ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል ኑሮ አሰለችህ ነበረ
@yeshwasasnakew3232
@yeshwasasnakew3232 5 лет назад
Lemn
@አባቴሂወቴነው-ደ2ኸ
ክክክክክክክክ
@hodanjama6575
@hodanjama6575 5 лет назад
zolatube groeudowbdhf uglyfue99rr
@addisaddis4232
@addisaddis4232 5 лет назад
😃😃
@benyamtesema2888
@benyamtesema2888 5 лет назад
U guys getting better &better l lllllllove u r show its a great program & very educational l got hooked on it and addicted keep up a good job tanks
@yetsehayligmekides3282
@yetsehayligmekides3282 5 лет назад
ዋው በጣም አስተማር ነው ተባርኩ
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
እዉነት ለመናገር አይገኝምጅ የወደፊት ባሌ ቤተሰቦቹ እንዴያገባ የሚገፋፉት በጣም የቸኮሉ ቢሆን ደስ ይለኛል ትዳር የጠማዉ ለማለት ነዉ ዘመኑ ግን ለዚህም ደርስክ ደርሽ የሚባል ትዉልድ ነዉ የሞላዉ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 5 лет назад
ጥሩ መልክት ነው
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 лет назад
ትክክል የመጨረሻው አስተማሪ ነው
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 лет назад
ነቅዕ በጣም እናመሠግናለን
@ሃይላይብርሃነ
@ሃይላይብርሃነ 5 лет назад
ይህንን ድራማ በጣም ጥሩ ነዉ
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 лет назад
የአካል ጉዳት የማይቆም የህይወት ጅረት አለች ልጅትዋ 😭😭😭😭 እውነት ነው:: የአካል ጉዳት : ወይም በተለያየ ችግር መወለድ የማንም ጥፋት ሳይሆን : የእግዚአብሔር ስራ ነው:: እንደውም እንደዚህ ያሉት ብዙ ፍቅር እና እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል ::
@merondubai7959
@merondubai7959 5 лет назад
ማስታወቂያ የሌለሁ ድራማ ደስ ሲል
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
ሰብስኩካ ግጪኝ ሆዴ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 лет назад
" ኦሞ ሌላ ሮል ሌላ” አሉ ከምኖርበት ካናዳ ጋር ሳወዳደር አገራችን ምን ያህል አካለ ስንኩሎችን በሚመለከት እንደ ቂጥ ወደ ሁዋላ እንደቀረን ሳስብው በጣም አዝናለሁ ፕሮግራማችሁ በጣም እስተማሪና የህብረተሰብን አእምሮ ቀራጭ ስለሆነ የፕሮግራሙ አዘጋጆችና ተዋንያኖቹ ልትመሰገኑ ይገባል
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 лет назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም አስተማሪ ደራማ ነው በርቱልን
@htwy52
@htwy52 4 года назад
ሂሩት ሞያሽን በስተኋላ አገኘሽ። በጣም ጎበዝ።በርቺ በጣም ተክነሸዋል።
@ሀያትበበበ
@ሀያትበበበ 5 лет назад
ትክክክል፣ውደ፣ቀጥሉበት
@a.s.a1179
@a.s.a1179 5 лет назад
I love it it absolutely nice 👍
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 лет назад
Yes it the best message and I encourage to do more,
@muller19961
@muller19961 5 лет назад
Hmmmm ዋናው እኮ ፍቅር ነው አካል ጉዳተኛ ከሆነች ፍቅር ብቻ ይኖራት አገባታለሁ 😘
@zainabzoozo8610
@zainabzoozo8610 5 лет назад
አስተዋይ
@zainabzoozo8610
@zainabzoozo8610 5 лет назад
ዋው
@stlaurentlaurentst9070
@stlaurentlaurentst9070 4 года назад
Abo yemecheh
@donicabaquiran1677
@donicabaquiran1677 4 года назад
Adius
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 года назад
ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ በዛላይ ያዝናናል ያስተምራል ይመቻችሁ
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 лет назад
*ዛሬ ልደት ቀን ነው እስቲ ደስ ያላችሁ ላይክ ግጭኝ 21 አመት ነው*
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
መልካምልደት
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
እንኳን ተወለድክ/ሽ
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 лет назад
@@enatmesfin አሜን አመሰግናለሁ
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 лет назад
@@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ አሜን አሜን አመሰግናለሁ
@comment4934
@comment4934 5 лет назад
መልካም ልደት
@al_adawi8806
@al_adawi8806 5 лет назад
ሜሉዬ አብሮ አደጌ በጣም ነው የምወድሺ ከዚ በላይ ከፍበይልኝ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 5 лет назад
ምርጥ ድራማ ነው በርቱ
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 5 лет назад
Well come wudochi😘😘💋💋😍😍😍😘😘😘
@alamthariku1427
@alamthariku1427 5 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም ውድድድድድድ ነው ❤❤❤❤❤
@ማሂየድንግልልጂ
@ማሂየድንግልልጂ 5 лет назад
እንኮን ደህና መጣቺሁ ምርጦቺ ቆይ መልካም ማድርግ መልካምነት ነው ብሎ የለ ልጂ ቢኒ ሰብስ ብታርጉኚአይከፍልበት
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 3 года назад
በጣም ጥሩ ትምርታዊ ነዉ ቀጥሉበት እናመሠግናለን
@beshirbeshir1626
@beshirbeshir1626 4 года назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 года назад
እውነት ነው ጥሩ ትምርት ነው
@nmdtube2834
@nmdtube2834 5 лет назад
እከ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት በጣም ጥሩ ስራ ነው
@mesfinlakew422
@mesfinlakew422 5 лет назад
በጠም አስታመሪ መልዕክት ነው አከል ጉደተኞችን በቸልነው መጠን እንከበከብ
@እሙአቡኪፉጡማ
@እሙአቡኪፉጡማ 5 лет назад
ዉይ ስወደዉ ይሄን ድራማ ስወደዉ
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
እንደው ድራማ ሲለቀቅ አስተያየት የለም እያዳመጥኩ ኮሜንት አነባለሁ ሁሉም ሰብስክራይብ ነው ወሬው
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 5 лет назад
ክክክክክክክክ አረ ስንቱን like situng minamin
@ibrahimbadhaso3783
@ibrahimbadhaso3783 5 лет назад
neke drama is very amazing show, it touches every aspect of our life , to me not just a drama ,that you laugh and forget ,makes me stop and see myself who am I . we need enjoyable college like this ,specially us Ethiopians Thank you all neke casting crew💚💚💚💚
@ejhhhr276
@ejhhhr276 4 года назад
ነቅዕዲራማየህዝብአስተማርልጂየውአስተሳሰቡከባዲነውእኛስውትንባልየሚያኮራ. አካልየለንምብዙሆቻችንአፈርእምንጠየፍአለንግንአፍርነንእኛግንበሂውታችንምንእዲሚያጋጥመንየማናቅፉጥርነንስለዝህየበታችአርገንየምናስበውንአመለካከትእንቀርፈው. ውዶቸ
@ባይናክገዲምተጋዳላት
ደይረክተር በጠም ኣጻጻፍ ድክመት ኣለበት ሃሳቡ ትልቅ እያለ ኣነጋገራቸው የሁሉ ያለፉት እና እስከ ዛሪ የሉ ኣንድ ኣይነት ሊጂ ወጣት ኣባት ኣነጋግረቺው ግጥም ነው በቃ ኣይመስጥም
@aymandolar4238
@aymandolar4238 5 лет назад
لم افهم الكلام لكن افهم المسلسل تسلم ي اخوة في اثيوبية اخوكن من السودان
@lucyafar638
@lucyafar638 5 лет назад
شكرا لك Ayman
@hawayimerhawayimer2783
@hawayimerhawayimer2783 5 лет назад
ወይ መላት አንዋር ምላስሽ ማቃጠሉ !
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 лет назад
ሠላማቹ ይብዛልኝ
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 5 лет назад
ዋው አስተማሪ ድራማ ነዉ ተመችቶኛል
@addistelahun3586
@addistelahun3586 5 лет назад
ዋውው በጣም አስተማሪይ ድራማ ነው የኔም አያቴ ብዙ ባይባልም አካል ጉዳተኛ ናት እናቴ ገና ልጅ እያለሁ ነበር በወሊድ ምክንያት የሞተችው እና አያቴ መከራ አይታ ያለ እናት ያለ አናት አሳደገችኝ ሁሌ አካል ጉዳተኛ ሰው በጣም ውስጤ ቢያዝንም ግን ጠንካሮች እንደሆኑ አምናለሁ ለአያቴ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ. መርቁልኝ ከስደት መልስ እንዳገኛት እፈራለሁእንዳላጣት
Далее
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 268 тыс.
ቀይ ጅራፍ
5:08
Просмотров 1,5 тыс.
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 268 тыс.