Тёмный

ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 07 

Nek'e Drama
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 369 тыс.
50% 1

ነቅዕ ድራማ ክፍል 7 የት እንሂድ? | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 07 |
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Sodere Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment and cinema.

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@nekedrama5400
@nekedrama5400 6 лет назад
ስላም የነቅዕ ድራማ ተከታታዮች ምሽት3 ሰዓት ላይ በሰዓታችን ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን መልካም ዕይታ ይሁንላችሁ አስተያየቶቻችሁን ኮሜንት ላይ እንጠብቃለን?
@maranatatube4525
@maranatatube4525 6 лет назад
Nek'e Drama በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው ።
@almibirhanu2573
@almibirhanu2573 6 лет назад
ነቅዕ ማለት ምን ማለት ነው
@777jaby
@777jaby 6 лет назад
my God bless u ! Even the master plan for all major cities, many schools and the condominiums for sure are without play ground or any other entertaining spots if u go to Europe and US you will notice how the green areas cover and how there is freedom for sport activities. imagine their weather condition only 4 to 6 months maximum they can use outdoor green parks or areas but yet the cover like 30 % of the total cities space. For Addis to see how selfish and poor minded the government and the investors try to find and small rivers or water bodies ????? so sick i have lived about 28 yrs in Abeba but always i am angry when i think about it especially for future generations. trust me i am environmentalist, Medical technologist and biologists not to boost but just to see my anger if you know how green and water are life, money and pleasure. Actually you will not get true pleasure in this special plant Earth without these two natural gifts. thanks
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 6 лет назад
#Thank you!
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 6 лет назад
Fantastic film
@ወለተሰማያትመኩሪያ
ዋው የምር እስካሁን ካየኃቸው ፊልምም ሆነ ደራሲያን የምር አይወዳደርም ለምን የስከዛሬው ስር ከታች ከመሰረቱ ከጎረቤት ከሰፈር ያለውን አያዩም በትላልቅ ቦታዎች ፊልም ካልተሰራ ወይም በትልቅ አይደያ ላይ ካልተሰራ ገንዘብ የሚገኝም ፊልሙም የሚታይም አይመስላቸውም መሠለኝ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ባልና ለዛ ያለው በየሰፈራችን ከዕለት ተለት ኑሮአችን ላይ የሚያጋጥሙን ጉዳይ ይሄ ነው ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 6 лет назад
እስኪ ማነው በልጂነቱ ሺሮ። ክተስጣበት እሚዘግን
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 6 лет назад
kkkkk እኔ አንደኛ ነኝ ቆንጂት
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад
አበበች ጌታየ ምን በልጅነት አሁንም እዘግናለሁ ስወድ ደግሞ ኪኪ
@hannayenateleje952
@hannayenateleje952 6 лет назад
አበበች ጌታየ Betame asechgari neberku
@meseretababu9200
@meseretababu9200 6 лет назад
ክክክክክ እኔም የሰፈር ሽሮ አይተርፈኝም ነበር ወይይ ልጅነት
@romanroman9339
@romanroman9339 6 лет назад
አበበች ጌታየ ወይኔ አሳታወሽኝ ማሬ እኔማ ሽሮ ካየሁ እሰው ቤትም ቢሆን አላልፈውም ሳያዩኝ እሰርቅ ነበር😂😂😂 አዲት ሴትዮ ለናቴ ነገረችብኝ ሽሮየን ጨረሰችው ልጅሽ ብላ
@yeabsratube3802
@yeabsratube3802 6 лет назад
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባአል አደረሻችሁ
@meazasiyum6736
@meazasiyum6736 6 лет назад
ሰላም እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሪፈረ ነው በርቱ
@werkegetachew7356
@werkegetachew7356 6 лет назад
Meaza Siyumአሜን እንክዋን አብሮ አደርስን ማሬ
@endalemekonen4087
@endalemekonen4087 3 года назад
የኛ እድገት ነዉ ያየሁበት የውነት በጣም ትኩረት ሊሰጠዉ እሚገባ አጀንዳ ነው።
@احمدالعنزي-ع6ص3ق
@احمدالعنزي-ع6ص3ق 6 лет назад
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 6 лет назад
*ምርጥና አስተማሪ ድራማ👍👍👍👏👏👏👏 የኢትዮጵያን ወቅታዊ ችግሮቿን የሚዳስስና መፍትሄ የሚጠቁም ነው በርቱልን። በተለይ በደራሲው 💚❤💛*
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 6 лет назад
በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እስከዛሬ እንደዚህ አስተማሪ ነገር አላዬንም ምናየው ማፍቀር በቀልን መበዳደልን አንድ አይነት የሆነ ነገር ነው አሁን ግን የምትስሩት ትክክለኛ ህብረተስቡን እሚያስተምር ስለሆነ በርቱ እናመስግናለን
@ዜድፍቅር-ጀ8በ
@ዜድፍቅር-ጀ8በ 6 лет назад
ይህ ድራማ አስተማሪ እና አስቂኝ ነው በርቱ ግን ምለሰችሁ ጤፍ ይቆለል
@ወይኒየአባቷልጅ
@ወይኒየአባቷልጅ 6 лет назад
ይህ ድራማ በጣም እወደዋለሁ ያለንበትን ዘመን በደንብ አርጎ ያንፀባርቃል ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት ወይ ዶክተር አብይ ስንቱን ይሸምግል ህፃናቱ እንኳን ሳይቀር ዶክተር አብይ ማለት ጀመረ
@shhsuwshgwg7201
@shhsuwshgwg7201 6 лет назад
kkkk አንዳንድ ክፍ ጎረቢታሞች በአሽሙር ነው የሚኖሩ በርቄ ያደኩበት ሰፌሬ ናፈቀኝ እምየ ቦረና
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 лет назад
ወየው ይሄ ኮሜዲ በቀን 4 ግዜ አየዋለሁ ክምር በጣም ያዝናና
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 лет назад
ይሄ ፓርት በጣም ይመቸኛል በተለይ ልጆቹ አየ ልጅነት ወይኔ
@gggg2632
@gggg2632 6 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፈፊልም ነው
@adisalem1777
@adisalem1777 5 лет назад
አዝናኝና አስተማሪ የሆነ ድራም ነው። አዘጋጆቹንና ተዋናዮቹን እናመሰግናለን።
@የጎንደርአማራ
@የጎንደርአማራ 6 лет назад
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@ዜድየሀይቅልጅ-ፈ6ተ
አልገኝ ነገር ድራማውን የሚሠሩት ሠወች ሁሌም ይቀያየራሉ ማለቴ እደ ሌላው ድራማ አድ አይነት ሠወች አይደሉም በተጨማሪ እጂግ በጣም ደሥ ይላልልልል በርቱ
@bhgg8719
@bhgg8719 6 лет назад
ዉይ ልጆች ሲያሳዝኑ ልጅ እወዳለሁ ነፃነት አጡ
@nesimaahmed5398
@nesimaahmed5398 6 лет назад
እውነት በጣም ዴስ የሚል አስተማሪነው ቀጥሉበት
@maremare8451
@maremare8451 6 лет назад
እውነት ያለ ነገር ነው እኛሰፈር ልጆች ሲጫወቱ ሲያባርሯቸው ትዝ ይለኛል አተር ዘግነን እንሮጣለን ጓያ እግር ያስነክሳል ከበላቹ እንባልና አንዘግንም ነበር አይ ልጅነት
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 6 лет назад
ክክክክክጒያእኛ አልወድም እግሬን ይሠብረኛልእያልኩ
@2yeshi12
@2yeshi12 6 лет назад
ልብ ላለዉ ትልቅ መልክት አለዉ እናመሰግናለን
@azzad9760
@azzad9760 6 лет назад
በቃ የሺ ነኝ እናምን ይጠበስ
@ኢትዮጵያዊትየሀሠንልጅ
በጣምወቅታውይአስተማሪጉዳይታነሳላችሁ፡እናመሠግናለን
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 6 лет назад
Wow nek’e mirit nw bezi ketilu 💚💚💚🖤🖤
@sintayhulamsgn8411
@sintayhulamsgn8411 2 года назад
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው።
@ነቢሀየናቴልጅ
@ነቢሀየናቴልጅ 6 лет назад
ልጆቹአሠልቀሣቹኝንግግራቹአዠቴበላውአይዞቹማሮቼይ
@elroitube27
@elroitube27 6 лет назад
*ነቅዕ በርቱ ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሱት ወድጄዋለሁ እኝም ድሮ ጎረቤቶቻችንን እንዲ አስመርረናቸው ነበር ደጃቸው ስንጫወት እየተንጫጫን*
@ያልተፈታውህልሜ-ቈ6ኸ
ደሰ ሲል በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት።
@ጉዲራነኝከዎሎ
@ጉዲራነኝከዎሎ 6 лет назад
ዋው ካልተቋረጠ በጣም አሪፍ ድራማ ነው
@TgantatgaTgantatga
@TgantatgaTgantatga Год назад
❤❤❤❤❤
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
እሄን አይነት ድራማ አይቼ አላዉቅም ኡነት ነዉ ሌባምናፈረዉ ራሳችነዉ እሄን ድራማ ለምሰሩ እህት ዎንድሞች ምስጋናችን የላቀነዉ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 лет назад
Wunet new
@seadi7825
@seadi7825 6 лет назад
ሀሪፍድራማ ነው ነቅዕ ማለት ምን ማለት ነውግን ልጆቹ በጣም ዘና አድርገውኛል ለዶክተር አብይ..... አይ አብያችን በሁሉም ሰው ፍርቅን አተረፍክ መልካም መስራት ለራስ ነው እሚባለው ትክክል ነው ኢንጅነር ስመኘው በመሟቱ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል ውይ ሀገሬ ምነው ሀዘን በዛንሽ
@zeenatmuhamed3732
@zeenatmuhamed3732 6 лет назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል
@athiopiandressdesignstylet4820
አስካለ ማለት ያላለፈላት አትሊስት ነች ታሳዝነኛለች ግን እኮ ታለንቱ አላት ጎበዝ ነች
@mastilove7604
@mastilove7604 6 лет назад
ዋውውው ወድጅዋለው ቀጥሉበት
@user-sz6zh1mn3l
@user-sz6zh1mn3l 6 лет назад
Wooooowwww aslaqashenyi bexami yastamirali thank you
@መርሳመርሳ-ፈ7ረ
@መርሳመርሳ-ፈ7ረ 6 лет назад
በጣም አሪፍነገር እሚአስተምርነው ቀጡሉበት
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 6 лет назад
Betam dese mele derama new ketelu eyazenan yasetemeral
@adanuetio1511
@adanuetio1511 6 лет назад
እውነት ነው እክርዳድ ዘርቶ ማነው የስንዴ ምርት የሚጠብቅ ምርጥ ንግግር ነው ሌባና ቀማኛ የምንፈጥረው እራሳችንን ነን
@selammousa750
@selammousa750 6 лет назад
ሰፍሩ ሲያምር
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 лет назад
እናመሰገናለን መካሪ ደራማ ነዉ
@ፍቅርስጦታነው
@ፍቅርስጦታነው 6 лет назад
ዱሮ ልክ እደኛ ሰፈር በጣም ደስ ይላል
@faridatamam444
@faridatamam444 6 лет назад
wowwwwww ljinateni asitawasachuny asitamari nawe qaxilubati
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 лет назад
ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት
@abedlladegu1205
@abedlladegu1205 6 лет назад
ምረጥ ነው ተመቺቶኛል ግን ማስታወቂያው በዝቶል አሱልን ማስታወቂያውን
@ainaaina1672
@ainaaina1672 6 лет назад
ደስይላል
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 лет назад
ዋውውውው አስተማሪ ነው
@nebiyusamuel8214
@nebiyusamuel8214 3 года назад
💪 Wo is an excellent tool for a long time to make sure you get your work
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 6 лет назад
ደስ ይላል ያዝናናል ያስተምራል በርቱ
@Miss-oq2do
@Miss-oq2do 5 лет назад
ምርጥ አሥተማሬ ነው
@AliAli-wk8iu
@AliAli-wk8iu 6 лет назад
እህህህህህህ አቦ ይመቻቹ እኛንም መሳተፍ እንፈልጋን ምንሳተፍበት መገድ ነገሩን
@herotmohammed5949
@herotmohammed5949 6 лет назад
አሪፍ ነው በርቱ
@nebeyatyohans6488
@nebeyatyohans6488 4 года назад
እንዲት እንዳማረኝ ይዬ ሰፈር በጣም እኮ ነው ደስ የሚለው የፍቅር ነው ጠቡ እንኮ
@maseretmaseret2343
@maseretmaseret2343 4 года назад
Ajhn😄
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 5 лет назад
Betam arif ena astmare yahun merttt drama new bartolinnn
@ebromame8056
@ebromame8056 6 лет назад
ውይ ደራሲው እከ ነው ለካ እከደከድ ማችሎት😃😃😃😃😍😍
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 4 года назад
ሁለቱም ሴቶች ትክክል የመንደር ሴቶች ናቸው ሲደብሩ
@ችዬውልኑር
@ችዬውልኑር 5 лет назад
የአመቱ ምርጥ ድራማ መሸለም አለበት
@abadieri8870
@abadieri8870 6 лет назад
ብዝኮነ ጽቡቅቲ ግን ኣማርኛ ግን ኣይስምዕን ኩሉ ግዝየ ግን ይካታተላ ምስማዕ ግን 0/0 ቀጽልዎ ደቂ ዓድና ዶክንብለኩም
@ተመስግንኣምላኬ
@ተመስግንኣምላኬ 6 лет назад
ብዕዱሉ ሓዊ ሽሮ ንምንታይ ደኣ ትሪኦ
@abadieri8870
@abadieri8870 6 лет назад
ተመስግን ኣምላኬ ስለ ዝተደመርኩ ከይከውን
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ
♥♥♥♥
@sebleseble8775
@sebleseble8775 6 лет назад
ብዕዱሉ ሓዊ ሽሮ 😃
@ብትግራይዝመፀኒኣይፈትውን
Hahaha keyihasebkyo ashikani
@emu2779
@emu2779 6 лет назад
ክክክክክ መከርኩ ብየ ተመከርኩ
@hubi6003
@hubi6003 6 лет назад
Bentachu dess sitlu
@selammousa750
@selammousa750 6 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክ ውይኔ ጊዴ እነዚ ልጆች ክክክክክክ በሳቅቅ
@aynalemaynalem6422
@aynalemaynalem6422 5 лет назад
BartulaN Asatamre Naw Batam Awdahwlaw💟❤😘😘😘
@ሠላምነኝየማረያምልጅ
ዉድድድድድድ ነቅችየየየየ
@hsymanot8001
@hsymanot8001 5 лет назад
ይሄን ድራማ ደራሲ በጣም አድናቂ ነኝ ከዘመን በለጠብኝ እስከዛሬ ባለማየቴ ተበሳጨሁ
@ilovemybrotherwifesheislik7863
ዱባይ ያላችሁ እኳን ደስ አላችሁ አድሱ ዜና የተመቻችሁ ላይክ
@romanroman9339
@romanroman9339 6 лет назад
i love my brother wife she is like my sisther ምን ተገኝቶ ነው ደስታው እኔ አልሰማሁም
@ilovemybrotherwifesheislik7863
Roman Roman ያለ ቅጣት መሳፈር ይቻላል
@romanroman9339
@romanroman9339 6 лет назад
i love my brother wife she is like my sisther አልገባኝም
@romanroman9339
@romanroman9339 6 лет назад
i love my brother wife she is like my sisther እዴት ያለቅጣት እቃ ነውዴ ነፃ የተባለው
@lm6771
@lm6771 6 лет назад
የትኛው ዜና ነው
@hiwet5
@hiwet5 6 лет назад
መጣቹ ስወዳቹ ቆጆትምርት ነው በርቱ
@ethiolove1583
@ethiolove1583 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ይቀጥል
@NN-qv4jc
@NN-qv4jc 6 лет назад
አቤት ስፍራችን ትዝ አለኝ በርቱ
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 6 лет назад
ዋው የምወደው ዲራማ
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 6 лет назад
Unetim betam astamari now
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад
👍👍👍
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
ክክክክክ መከርሁብየ ተመከርሁ አለ ከኪስ አጣቢ ይሰውርን ካተሯስ እኔም ብኖር አፍሸነበር የምሮጥልሽ አተርውስጤ ነው
@hhjj9861
@hhjj9861 6 лет назад
ስደተኛ
@yealihainatngne1205
@yealihainatngne1205 6 лет назад
በጣም አስተማሪ ነዉ ያዝናናልም
@hkolivbklopjv7020
@hkolivbklopjv7020 6 лет назад
ye Aliha inat ngne
@ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
እውይ ታልሆነ ይቅርብኝ ናፈቀሽኝ ነበር እቤቶች ድራማ ላይ ነው የማቅሽ እዴት ነሽ በኔ ወጭ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад
እኔ የምገርመኝ አስካለ ተብዬ ሁሌ በዚህ ዙሪያ ነው የምሰራው ትችላለች
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 лет назад
Negeregha eko new ye Ethiopia hizb ashmuregha
@ቤዛአሌክስየካስሜዳልጅ
ምርጦች በርቱልን
@adisubekle1135
@adisubekle1135 5 лет назад
እውነት
@ማርያምንየጠላየለውም-የ4ቘ
እናመሰግናለን
@سيمااا-ف2ح
@سيمااا-ف2ح 6 лет назад
💜💜😍😍ውይ ደስ ሲሉ ኳስ እሚጫወቱት ልጆች ልጅነቴን ነው እንዳለ ያሰታወሱኝ በለይ ሽሮ ስግን አይይይ ስቱዲዮ ቀረ ወይ ልጅነት ተመልሶ አይጣ
@azebadisu9221
@azebadisu9221 6 лет назад
ድራማው አስተማሪ ነው በርቱ
@ሀዩነኝያልተፈታውህልሜ
በጣም አስተማሪነው
@saraetho1249
@saraetho1249 6 лет назад
አሪፍ ነው ትክክል
@mesfinarega4104
@mesfinarega4104 5 лет назад
Wowthanks
@mahelittegegne6573
@mahelittegegne6573 6 лет назад
Betam arifnew
@umsamiqueengrl6755
@umsamiqueengrl6755 6 лет назад
Beritu ketilu
@zinashasha4908
@zinashasha4908 5 лет назад
nic
@shahulhameedpeermohmad7562
@shahulhameedpeermohmad7562 6 лет назад
wowww
@lenu6371
@lenu6371 5 лет назад
Batam Arif drama new nibrat galaw batam new yamadnkaw yemchachu
@tigistabebe1592
@tigistabebe1592 6 лет назад
Daselal bartu
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 лет назад
አረ ዛሬስ ይሄ ድራማ ጉድ አዝሎ ነው የመጣው
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 лет назад
ክክክክክ ለምን መሠቀል በአደባባይ አትውጡም ሃሃሃ
@saralove7453
@saralove7453 6 лет назад
tirue new ketlubet tinesh melase yebzabtal
@zaytonajamal2547
@zaytonajamal2547 6 лет назад
ጡሩነውአሥተማሪመነዉ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 лет назад
wow wow aferme
@rehankhankhan5221
@rehankhankhan5221 6 лет назад
ነቅዕ ምንማለት ነው ገና ዝ
@hirutmelesse1155
@hirutmelesse1155 6 лет назад
ተመቸኝ አሪፍ ነው
@amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
ውይ ዶ/ር.አብይ ትልቁም.ትንሹም. ምን ይሻልሀል
@bertukanadane6808
@bertukanadane6808 6 лет назад
ደስ ይላል በርቱ
@mekdeshayle2140
@mekdeshayle2140 6 лет назад
ወይ አስካለ ደስ ትላለች
Далее
Истории с сестрой (Сборник)
38:16
በስንቱ/ Besintu EP 10 "እንዴ... ለምን?"
25:28