Тёмный

ነብዩ የተሰወረውን ብር ገለጠው ከኪሱ ብር አፈለቀ በቸርች ውስጥ ያልተጠበቀ ተዓምር ሆነ... PROPHET MENTESNOT BEDILU 

Prophet Mentesnot Bedilu
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

PROPHET MENTESNOT BEDILU ነብዩ የተሰወረውን ብር ገለጠው ከኪሱ ብር አፈለቀ በቸርች ውስጥ ያልተጠበቀ ተዓምር ሆነ
Thank You For watching Our RU-vid Channel and Please subscribe To get New Videos
On this Channel presents Powerful Prophecies,Deliverance, Healing Prayer, Testimonies, Word of God and Worship. Thank you for watching
grace of life international cherch The Spirit of Jesus Christ to all people of the World.
• #የተያዘውአውሬ ሁሉም ሊመለከቱት...
/ @prophetmentesnotbedilu
prophet mentsnot bedilu FB • ነብዩ የተሰወረውን ብር ገለጠው ከኪ...

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 311   
@Bikeyegetalij
@Bikeyegetalij 6 месяцев назад
አሜንንንንን የተደበቀ ሚስጥርን የምትገልጥ ጌታ ስምክ ይባረክ❤❤❤
@girmaw.mariam1392
@girmaw.mariam1392 Месяц назад
❤lord Jesus look at me thanks amen 🙏 ✨️ 🙌
@TuryeeTesema-nj7mx
@TuryeeTesema-nj7mx 9 месяцев назад
በእውነት ጌታ እየሱስ ፀጋ ይጫምርልይ ታበርክ ባብዙ ❤❤😍😍😍
@Alemayehualazer
@Alemayehualazer 5 месяцев назад
በእየሱስ ስም አግልግሎት ተባረክ ፍፃሜ ጌታ ያሳመረ በፅሎት ከጎን ነኝ በፅሎት አገዝ
@DemereLambore
@DemereLambore 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@fatyfaty2449
@fatyfaty2449 2 года назад
ቁጥሩን አስቀምጡልን በሰደት ላይ ላለን ፀልይልን
@tititesfaye8045
@tititesfaye8045 2 года назад
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው የጌታ ሰው ዘመንህ ይባረክ 😍😍😍
@tobayani7032
@tobayani7032 2 года назад
ይህን ፀጋ የሞላበትን ጉባኤ በነፍሴም በስጋዬም በአካልም እስክረግጠዉ ድረስ ነፍሴ ቸኩላለች እየሱስ ደራሽ ነዉ ልባቸዉ ላዘነባቸዉ አሜን
@prophetmentesnotbedilu
@prophetmentesnotbedilu 2 года назад
tbrkuy
@mekde8472
@mekde8472 2 года назад
Ename eske betesabocha lemsgan emetalhu be geta qen
@berkeneshtasfe5459
@berkeneshtasfe5459 2 года назад
ነብይ ምንቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዘልክህ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱን ያብራልክህ
@mekdimekdes3919
@mekdimekdes3919 2 года назад
እኔ ከዚ በፊት አላውቅህም አጋጣሚ ነው ዩቱብ ላይ ያየሁህ ስታገለግል በተደጋጋሚ አይሀለሁኝ በዩቱብ እና እባርክሀለው ግን እንደ ሰው ዛሬ ላይ ጥያቄ ተፈጠረብኝ እንዴት ገንዘብ ተገኘ በኪሱ በእርግጥ ብዙ አገልግሎቶችን አይቻለው ግን ይሄ ተለየብኝ እባክህ አስረዳኝ ነብይ ተባረክ
@user-bs5tr7lx3t
@user-bs5tr7lx3t 4 месяца назад
ብሩ ከሱ ዉስጥ ከገባ ሰባተኛ ዎር ነው ግን እሱ አላየዉም ነብዩ በመንፈስ ዓለም አይቶ ነው መጀመሪያ ብድዮን በደንብ ተከታተይ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አራ ምን አይነት ድንቅ ናብ ነው ያየዉት አራ እግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛል
@ganethailu7156
@ganethailu7156 2 года назад
አሜን አሜን prophet በአንተ ውስጥ ስለምሰራወ መንፈስ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@binibini5625
@binibini5625 2 года назад
ዘመንክ የተበራኬ ይሁን noting impossible for God everything is possible
@lobabalobaba5690
@lobabalobaba5690 2 года назад
እሜንእእሜንእሜን
@lobabalobaba5690
@lobabalobaba5690 2 года назад
1
@destaokana7119
@destaokana7119 2 года назад
ጌታ ዘመንክን የባረክ
@joinesamel6103
@joinesamel6103 2 года назад
አግዚአብሔር ክብር ማይት እንዴት ዳስ የላል ካዝ ባላይ ምን አልሄ የጌታ ስራ ድንቅ ነው አሜን አሜን አግዚአብሔር ይባረክ ላባራካት ሁን
@eysusyadenaleysusfekernaw627
@eysusyadenaleysusfekernaw627 2 года назад
Sewdik geta eysus yebareki ata erasik nabeyi naki geta mesikeran
@joinesamel6103
@joinesamel6103 2 года назад
@@eysusyadenaleysusfekernaw627 አሜን አሜን አሜን
@kidus6844
@kidus6844 2 года назад
Betam Yegizabher kbr mayet des ylal amen
@almaz1390
@almaz1390 Год назад
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🍇🍇🍇✅️✅️✅️✅️✅️✅️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@chuchukonjo1999
@chuchukonjo1999 Год назад
ተረኪ የጌተ ሰው
@daniel-nk9zx
@daniel-nk9zx 2 года назад
ነብይ ምንትዬ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አንተ ለሀገራችን በረከት ነህ ቅባቱን በእጥፍ ይጨምርልህ ትውልድህ የእግዚኣብሔርን ቤት የሚያገልግል ይሁንልህ ዘመንህን በደስታ እንደጀመርክ በደስታ ይለቅ !!
@stcell7629
@stcell7629 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜንንን 🙏🏾🙏🏾
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 года назад
You are amazing prophet, ነብይ ምንቴ የእግዚአብሔር ጸጋ ይጨመርልህ ለምልም ውድድድድድድድድድድድድድድድድ🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@mabratimada550
@mabratimada550 2 года назад
Amen amen tebareki geta yibareki
@kassahuntasha4907
@kassahuntasha4907 Год назад
አሜን አሜን ተባረክ
@ijigayyiyasusa4411
@ijigayyiyasusa4411 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😔😔😔😔🙏🙏🤲🤲🤲
@selamselam8035
@selamselam8035 2 года назад
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንዴት ይሄ ሁሉ ሰው ይደነዝዛል እረ እባካችሁን ንቁ 😢
@memeetopia8331
@memeetopia8331 2 года назад
እር የግዝብሄረ ሰዉ ሰምህ ይባረክ ጸሎት አዲረገልኝ ባለህበት
@tamesgenwolde2699
@tamesgenwolde2699 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዛመንክን ይባርክ we,,love,,so,,much
@sintayehuwoldegiorgis7369
@sintayehuwoldegiorgis7369 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ እኛንም አስበን
@latifaethiopia5900
@latifaethiopia5900 2 года назад
አሜን አሜን ተባረክ ፀጋዉ እጥፍ ይብዛልክ ተባረክ በ ቡዙ
@muhammedmunai
@muhammedmunai Год назад
ታበርክ 🙏🙌🙌🤲😢😢😢😢
@kidus6844
@kidus6844 2 года назад
Prophet You Are our blessing
@arjayacob7140
@arjayacob7140 2 года назад
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ለበረከት ሁን
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 2 года назад
ተባረክ ምቴ
@omegastudio7181
@omegastudio7181 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋ ላይ ፀጋዉን ይደርብልህ አድማስህን ያስፋዉ!!!
@prophetmentesnotbedilu
@prophetmentesnotbedilu 2 года назад
Amen tbruky
@dalalidalal322
@dalalidalal322 2 года назад
Tankiyu
@fatyfaty2449
@fatyfaty2449 2 года назад
ጌታ ይባረክ
@demamohammed6386
@demamohammed6386 2 года назад
አሜን አሜን ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ የ ጌታ ሰዉ ተባረክ 🥰🥰📖📖🙏☝️
@user-ex9gr5ps2u
@user-ex9gr5ps2u 11 месяцев назад
ፀገ ይብዘልክ
@mesaretmarkeb7181
@mesaretmarkeb7181 Год назад
Ameee nnnn amee nnn igzabreri yibarki tebareki 🥰🥰🥰📖👈☝🏻☝🏻
@user-td3hv3qh1y
@user-td3hv3qh1y 2 года назад
እግዚአብሔር ክብር ማይት እንዴት ዳሰ አሜን ሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንን
@muhammedmunai
@muhammedmunai Год назад
አሜንንንንንንንን❤
@dalalidalal322
@dalalidalal322 2 года назад
Amenyigeyeri
@leenalmuhafaza4637
@leenalmuhafaza4637 Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 2 года назад
Amen Amen zemeneyebarek
@berhanusabero8146
@berhanusabero8146 2 года назад
Ameeen.Abet.yegeta.sira.Agaligayun.geta.Abizito.yibarki
@kassahuntasha4907
@kassahuntasha4907 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@sanitsanito2774
@sanitsanito2774 2 года назад
እግዚአብሔር ይችላል
@zenebechdebena7419
@zenebechdebena7419 2 года назад
Amen amen amen 👊👊👊👊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@LaveWonde-on5fx
@LaveWonde-on5fx Год назад
እግዚሔብርሄ የማይቻል ናጋር የሌም አማን አማን አማን🙏🙏🙏💫
@teddiywokilo914
@teddiywokilo914 2 года назад
የእግዚአብሔርን ሰው ሰላምና ጸጋ በናቴ ለይ ይሁን በጣም ነው ምወድ የፃሎት አደረ ለሰጠ ነዉ አደረ ስሜ ተድዎስ ተስፋዬ suoth Africa እረሴን እየማማ ነው ከናብይ ዘንድ መፍትሄ አለ ጻልልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏
@masarratm2499
@masarratm2499 Год назад
መች ይሁን ይህን እድል እኛም. የምናገኘው ጌታ ይባረክ
@mimisam3242
@mimisam3242 2 года назад
እየሱስ ያድናል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ስው ዘመን ይባረክ ታባረክ ilove you ታባረክ ታባረክ ታባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-op7ns5qd3m
@user-op7ns5qd3m 7 месяцев назад
Amen.amen.ameneeeeee❤❤❤❤❤
@sultanalemu4439
@sultanalemu4439 2 года назад
Ameennn
@LeenaAlain-bk7jo
@LeenaAlain-bk7jo Год назад
Amene amene amene❤❤❤❤
@samirakkk5572
@samirakkk5572 2 года назад
Ameeeeeeeeen...yeqayera..ffffff
@user-qd2eu5xx6m
@user-qd2eu5xx6m 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🥲🥲🥲
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 9 месяцев назад
Amen amen amen Amen uufff iyesus getanew
@tadesseChebo-kc3nw
@tadesseChebo-kc3nw Месяц назад
amen amen amen amen amen
@dalalidalal322
@dalalidalal322 2 года назад
XoosoAmenyengen
@adisalemayehu9636
@adisalemayehu9636 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር አተርፍርፎ ይሰጣል በፀጋው ጉልበት ክብር ይሁንለት
@samsom7021
@samsom7021 Год назад
አሜን❤
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 2 года назад
Uuuuu🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️Abeti geta hoy Dink new siray Amen Amen Amennnnnnnnnnnnnnnn Uuuuffffff zare beageligilotik tebarikiyalew geta Zemenin Ybarik tebareki Mite
@tinbitsolomon612
@tinbitsolomon612 2 года назад
Amen amen
@demekchmmm8117
@demekchmmm8117 Год назад
አሜንንንንን
@user-jq2su6uw6i
@user-jq2su6uw6i Месяц назад
Amne amne amne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@user-pk1mk5rq7u
@user-pk1mk5rq7u 2 года назад
ዋዉ ዋው እየሱስ ጌተ ነዉ ነብይ ምንቴ አንተ እኮ ትለያሌ ከሌለ አግለግዮች እግዚአብሔር ፀጋ ያብዘልህ በጠም ነዉ ምወድክ የእግዚአብሔር ሰው ዘማን ይበረክ ተበረክ
@user-lm4hm4po4z
@user-lm4hm4po4z 2 дня назад
Amen ❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።sd
@edanedan3683
@edanedan3683 2 года назад
ክብር ሁሉ ለሰምህ ዬሁን አባቶይ አግኝኝ እንደዚህ ሰው
@ChairmanChairman-uc6tw
@ChairmanChairman-uc6tw 2 месяца назад
Amen Amen ❤
@sahayweyou6831
@sahayweyou6831 2 года назад
AMEN AMEN YICHILALI EYESUSI KIBIR LE GETA YHUNI TEBARK😭😭
@fatmauae7979
@fatmauae7979 2 года назад
አሜንንንን ክብር ምስጋና ለጌት ለእየሱስ ይሁንንን አሜንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asterabiti8829
@asterabiti8829 2 года назад
Amen I received
@meseretchernet7032
@meseretchernet7032 2 года назад
Ahunisi yemilewumi Atahawu gitahuyi simiki yibareki Prophat minit gita bedemu yishefinki lekifuochi atigegni wdddddddddd💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@prophetmentesnotbedilu
@prophetmentesnotbedilu 2 года назад
Amen bebzu tbrkey
@meseretchernet7032
@meseretchernet7032 2 года назад
@@prophetmentesnotbedilu Amennnnn Amennnnn
@MedediMededi
@MedediMededi Месяц назад
አሜን
@mariamghana9865
@mariamghana9865 Год назад
AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 😭😭😭❤️❤️❤️❤️
@mryamm6582
@mryamm6582 2 года назад
Wow wow wow wow wow wow Thank you so much Jesus ❤️❤️❤️❤️ thanks 💯💯👍 Amen Amen Amen Thanks my love Jesus
@kababoushkeyleh2282
@kababoushkeyleh2282 2 года назад
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤Elililililililili
@aynalemb482
@aynalemb482 2 года назад
አሜን አሜን 🙏🙏
@wendimuwendinu2308
@wendimuwendinu2308 2 года назад
አባ እዚህ ቤት ሰላለ ክብርህ አመሰግናለሁ
@samirakkk5572
@samirakkk5572 2 года назад
Ameeeeeeeen..wente..naw
@kababoushkeyleh2282
@kababoushkeyleh2282 2 года назад
Ameeeeeeen beunat tabareki be eysusm❤❤❤
@hanabekele5517
@hanabekele5517 2 года назад
ነብይ ምንቴ የእግዚአብሄር ኃይል ይብዛልህ ተባረክ
@nabisnabiseiforifor3025
@nabisnabiseiforifor3025 2 года назад
Amen amen Amen Zamanish amen AME Amen amen Amen AME Ame AME Zaman Zamanish AME amen AME Amen Zaman AME Zamanish Amen Ame AME Zaman Zamia AME amen Zamanish AME Ame AME amen AME AME AME Zamanish amen AME Ame Zamia Zamanish AME Amen Zamanish Ame amen AME Tabariik Zamia
@abuyohanis9804
@abuyohanis9804 2 года назад
የ ጌታ ልጅ ተባረክ 🤲📖📖📖😘
@demekchmmm8117
@demekchmmm8117 Год назад
አሜንንንኖኖ
@tobayani7032
@tobayani7032 2 года назад
ነብይ ምቴ ግን ባየሁት በእግዛብሄር ስራ ተደነቅሁ እኔ ግን በብዙ ነበያቶች በጣም ተስፋ ቆርጬ ሳለሁ አሁን ግን ደግሞ ይህን ቻናል ሳይ ተስፋ አየሁ ነብይ በነፃ የእግዛብሄርን ፀጋ ለህዝብህ ዝራ በሰማይ ትልቅ ፀጋ ይበዛልሀል
@prophetmentesnotbedilu
@prophetmentesnotbedilu 2 года назад
Amen tbruky
@prophetmentesnotbedilu
@prophetmentesnotbedilu 2 года назад
Dwy
@user-vj8iz3sb4t
@user-vj8iz3sb4t 2 месяца назад
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን
@enuale2434
@enuale2434 Год назад
Amen Amen Amen hoo eyesus ante tiliq amilak ante talqi amlak hulu bejik kibir lante yihun
@tamenadelle9302
@tamenadelle9302 2 года назад
Amen. Amen. Amen eiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@Fevan1004
@Fevan1004 2 года назад
Ameeeeeeeen kiber hulu le Egezabher yhuni
@abrhamabuye2506
@abrhamabuye2506 2 года назад
Hallelujah Amen Amen Amen 📖👈💯✅💞💞💞💞💞👍
@miratemirate
@miratemirate Год назад
Ameni Ameni Ameni yes Amnei tabayikii tabayikii tabayikii tabayikii 🙏💞💞💞🫶🫶💞 yes ❤❤
@tegestketema2520
@tegestketema2520 2 года назад
Amen and amen hallelujah hallelujah. God bless you Man of God. We love you.
@zufandemisse5304
@zufandemisse5304 2 года назад
Eyesus geta new Amen amen Amen amen😭😭🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👐👐👐💞💞♨♨♨
@semazerga292
@semazerga292 Год назад
My lord Jesus bless you prophet Mentesont 🥰❤️🇪🇹🇬🇧
@aregshebekela2434
@aregshebekela2434 2 года назад
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen
@asnakechhayile9366
@asnakechhayile9366 2 года назад
Amen amen amen tebarek yegeta sew
@samirakkk5572
@samirakkk5572 2 года назад
Ameeeeeen.🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@fasikaseyaseb5305
@fasikaseyaseb5305 2 года назад
ጌታ ትልቅ ያርግህ አብዝቶ ይባርክህ
@SaraSara-me2rx
@SaraSara-me2rx 2 года назад
ወይ ጌታ ሆይ መልካምን አባት ነህ🙄🙌🙌🙌🙌🙌 አሜን አሜን
@mamealseef430
@mamealseef430 2 года назад
Amen Amen Amen tebarek bbiz 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@namelost7637
@namelost7637 2 года назад
Amen amen amen amen amen amen tabaraki tabaraki tabaraki tabaraki tabaraki tabaraki tabaraki
@elitg1496
@elitg1496 2 года назад
⛪️🤝🤝🤝አሜን አሜንንን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sanganda5971
@sanganda5971 2 года назад
Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🙏🙏🤲🤲 Tebarekii
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:28
Просмотров 132 тыс.
ነብዩን ያስለቀሰው ምስክርነት
16:37