Тёмный

ነብይ ሚራክል ስለደስታ ሮቦቷ አስጠነቀቀን ... ኢትዩጵያ ምድር የምትጠፋው በአውሬው ማሽኖች ነው !  

 Revival Time // የሪቫይቫል ጊዜ
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@temesgenAbera-xz7sv
@temesgenAbera-xz7sv 5 месяцев назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ የእግዚአብሔር ሰው የእውነት አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ስጦታችን ነህ በጣም ተጠቅሚያለወ እናም አብዛኛው የተናገረካቸወን የትም ሰምቼው አላቅም በዙ መገለጥ በዙ መረዳት አጊኝቻለወ በጣም ወደሀለወ!! ተባረከለኝ
@mulujesus1289
@mulujesus1289 4 месяца назад
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ
@hewanmekonnen2501
@hewanmekonnen2501 5 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ
@AddisAlemu-du6nm
@AddisAlemu-du6nm 4 месяца назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ነብሴ ረሰረሰች ተባረክ
@SebleKasahun-gg5th
@SebleKasahun-gg5th 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@thionlema7724
@thionlema7724 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ በሀይል ፀጋ ይብዛልክ በርታ ትምህርቶችክና ምክርክ ጠንካራና ጥብቅ ስለሆነ ተቃዋሚ አለክ አንተ ግን በጌታ በርታ መንፈስ ቅዱስ ያግዝክ አወድካለሁ በስደት ነኝ ባለቤትክ ትፀልይልኝ ተባረኩ
@teferidemissie5102
@teferidemissie5102 5 месяцев назад
የጌታ አባሳደር አሁንም ጌታ አብዝቶ ያብዛህ!!! የእ/ር ቃል እደሚል የእ/ር የሆኑ በእ/ር መንፈስ ይመራሉ። አቦ ጸጋው የበዛልህ እውነተኛ የእ/ር አፍ ነህ።ዋው ድንቅ ጸጋ።
@mahletdereje8144
@mahletdereje8144 5 месяцев назад
ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርከዉ ይብዛልህ ተባረክ
@alemmekonen4298
@alemmekonen4298 5 месяцев назад
God blessed you .your teaching open my eye
@tsigeredahagstrom9177
@tsigeredahagstrom9177 5 месяцев назад
በጣም ነው እንድንማር እንናውቅ ያደረከው ጌታ ይባርክእ❤
@esayassebba717
@esayassebba717 4 месяца назад
Thank you man of God. Your teachings of supernatural wisdom helped me learn more from different resources. God bless you.
@berhanebush3921
@berhanebush3921 6 месяцев назад
ትክክለኛ ትምህርት !!
@genetgeni533
@genetgeni533 3 месяца назад
ዘመንህ ይባረክ ድቅ መገለጥ ነው ።
@solalm-yn3xp
@solalm-yn3xp 6 месяцев назад
AMEN!GOD BLESS YOU.VERY PRECIOUS TEACHING.
@MengistuAlemu-nm6yg
@MengistuAlemu-nm6yg 4 месяца назад
ተባረክ ❤❤❤❤
@MenbereMulugeta
@MenbereMulugeta 6 месяцев назад
You are so blessed prophet Miracle ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MengistuAlemu-nm6yg
@MengistuAlemu-nm6yg 4 месяца назад
ይብዛልህ
@RomanWorkine
@RomanWorkine 4 месяца назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያሳድግህ ተባረክ ክፉ አይንካህ።
@FireTezera
@FireTezera 5 месяцев назад
Yebzaleh prophet you are opening many spiritual eyes and you are protected by the blood of Jesus Christ mighty 🙏
@meseretabera5201
@meseretabera5201 5 месяцев назад
waaaaaaaaaaaa my spiritual father! you are phenomenal of the world.
@merymery-hi4ti
@merymery-hi4ti 5 месяцев назад
Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen tebarek
@MisanchiChufamo
@MisanchiChufamo 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ታበረክ ታበረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@asefagebre4509
@asefagebre4509 3 месяца назад
god Blesss Paster.
@nadamajzoub668
@nadamajzoub668 5 месяцев назад
ተባረኪ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@WedeFikir-ht6bg
@WedeFikir-ht6bg 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ዳግም ምድርን እደማያጠፋ ለኖህ ቃል ገብቶል
@isrelalakew10
@isrelalakew10 5 месяцев назад
ምድርን በውኃ ድግሜ አላጠፋትም ፥- አለ እንጂ! ጭራሽ አልነካትም ፥- በሀጢአት ትኑር አላለም!!📖
@YemsirachYo
@YemsirachYo 5 месяцев назад
ለኖህ ዳግመኛ ከአንተ የተነሳ ምድር በውሃ ላላጠፋ በሰማይ ቀስተደመና ባያችሁ ጥቁር በውሃ ምድር እደማላጠፋ ምልክት እንድሆን እግዚአብሔር አደረገ ❤️❤️
@almazinamehretab8126
@almazinamehretab8126 5 месяцев назад
ስው በእጁ በስራው ቢጠፋ እግዜኣብሄር ተጠያቂ ሊሆን አይችልም ።ለግል ሂውትህ ተጠያቂ ራስክ ነህ ነፍስክ ኣድን ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝክ ተቀበል የጨረሻ ማምለጫ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@YemsirachYo
@YemsirachYo 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ በምድሪቷ ላይ ብዛ
@MebratBeyanMehari
@MebratBeyanMehari Месяц назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ ።ሰው አይመስለንም ነገሩ እንዲህ ነው።እንዲህ እያልኩኝ በገጠመኝ እኛ ሰርተን በምናገኘው ፣ሌላ ሰው ሳይሰራ ኮቢተር ተቆጣጥሮ ሃክ ኣርጎ የሰው ላብ ማለት ገንዘብ ይሰርቃል ሰራተኛ እራቆቱ ቢወጣ ሳያስብ በተለይ ስደተኛ እያየን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
@elzaabebebeyene9308
@elzaabebebeyene9308 5 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ በዚህ መል በጥልቀት አላየሁትም ።ጌታ ታማኝ ነው ያስመልጠናል ።ታዲያ ምን አናድርግ እሱንም ብትዳስሰው ምን ይመስልሃል። ብሩክ ነህ።
@alemalem9350
@alemalem9350 5 месяцев назад
Amen Amen Amen❤❤❤
@enanuabate
@enanuabate 6 месяцев назад
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@TsegayeKetema
@TsegayeKetema 5 месяцев назад
እ/ር ለምድራችን ካስነሳቸ ሰዎች አንዱ ነህ አሁንም ብብዙልን!
@WEGAYEHUDEGSEW
@WEGAYEHUDEGSEW 4 месяца назад
HOLY SPRIT WITH GOD BLESS YOU FROM HAWASSA
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 5 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ!!!
@elfenesheticha5230
@elfenesheticha5230 5 месяцев назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 4 месяца назад
ተባረክ ወድንሜ ❤❤
@almazinamehretab8126
@almazinamehretab8126 5 месяцев назад
ጸጋውን ጨምሮ ይስጥክ ❤❤❤❤❤
@lalisekenea3288
@lalisekenea3288 4 месяца назад
May God's peace be with you Man of God! can I get the 2nd part of this lesson in this way?
@danielwojo2157
@danielwojo2157 5 месяцев назад
በበለጠ ጥበብ ጌታ ይሙላይ
@EfaSufari
@EfaSufari 3 месяца назад
God bless you.
@tiruworkalemu4449
@tiruworkalemu4449 5 месяцев назад
ጌታ ይባረከ
@selamneshabebe8081
@selamneshabebe8081 5 месяцев назад
እግዚአብሔር በእውነት ይራዳኛል❤❤❤❤❤
@tesfayedemise7180
@tesfayedemise7180 4 месяца назад
ሃይ ፕሮፌት በአሁን ሰአት ጌዮች በአሌክዛንደሪያ ቨርጂኒያ ቸርች አላቸው እንዴት ያመልካሉ? በሌላ ትምህርትህ ብታስተምር ጌታ ይባርክህ በሀገሬ ውስጥ ስለተወለድክ ደስ ብሎኛል
@gospelchannel4957
@gospelchannel4957 5 месяцев назад
Waw God bels u you are to mach grate preacher
@AlburhanDekel-hw4db
@AlburhanDekel-hw4db 5 месяцев назад
Superb! You said it right
@betelhemteklai5907
@betelhemteklai5907 5 месяцев назад
Best knowledge God bless you 🙏
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 5 месяцев назад
ተባረክ ነብይ ሚራክል❤❤❤❤❤❤❤❤
@nermetersmelakmestefa
@nermetersmelakmestefa 5 месяцев назад
Tebark yeblet geta Endkbr Arekg
@BereketBelayneh-fc4pd
@BereketBelayneh-fc4pd 5 месяцев назад
Major prophet. God bless
@Faty-vu7im
@Faty-vu7im 5 месяцев назад
egizabiher zemenihin yibarikew tebareki bebizu ❤❤❤❤❤
@MesfinZewde-jg8mf
@MesfinZewde-jg8mf 5 месяцев назад
God bless you
@KalalaAshukuKalalaAshuku
@KalalaAshukuKalalaAshuku 5 месяцев назад
Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinad359
@dinad359 5 месяцев назад
Tebarekulign tsega yamizilachu ❤❤❤iyesusi fitsamachign asamirilgn
@TensayDegfi
@TensayDegfi 5 месяцев назад
tebarik .gen eglshine atabeza
@LewiDemissie
@LewiDemissie 5 месяцев назад
Wow Amazing blessed prophet
@birhaneshamanuel6828
@birhaneshamanuel6828 4 месяца назад
AMEN
@AlemTolesa
@AlemTolesa 4 месяца назад
Tebarekii
@AmanuelDawit-kb7lz
@AmanuelDawit-kb7lz 5 месяцев назад
ፀጋው አብዝቶ ይብዛልክ pophet !!
@tarikuyeda
@tarikuyeda 4 месяца назад
Tebarek
@jituderessa2163
@jituderessa2163 5 месяцев назад
Live እያዳመጥኩህ ነው እባክህን አግኘኝ ሕይወቴ ጥሩ አይደለም ❤❤❤❤❤❤
@mandefroassefa6547
@mandefroassefa6547 5 месяцев назад
ብዙ አገልግሎትህ ሰውን የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ከማድረግ ይልቅ የምድር ተድላ ተኮር ነው ንስሀ ገብተኸ ተመለስ!!
@mulujesus1289
@mulujesus1289 4 месяца назад
የእግዝአብሄር ቃል እኮ በምድር መቶ እጥፍ ኑሩ ብላል በሰማይ ደሞ ዘላለም አሜን አተ ራስህ ጌታፊት ንስሃ ግባ😢😢😢
@GemechuArarsa
@GemechuArarsa 6 месяцев назад
Tebark
@eliyasseid
@eliyasseid 6 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ
@Kuwffeaiy4u3ssa-c3r
@Kuwffeaiy4u3ssa-c3r 5 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miratayala1622
@miratayala1622 6 месяцев назад
Woowoowowwowowo Yigarmle Taberk Dadey❤❤❤❤❤
@MamayeGechiye
@MamayeGechiye 6 месяцев назад
Dady ሊባል የሚገባው እግ/ር ብቻ ነው ማንንም አባት ብላቹ አትጥሩ ብሏል ጌታ አየሱስ ስለዚህ አድናቆትህን በሌላ ብትገልጽለት
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 месяцев назад
​@@MamayeGechiye ላልበሲለ ጥረ ከርሲታን ሊቡበቅናት በምቀኝነት የተሞላ ቃል አቢቡ ከዛን ፀሎትማረግ ከዘን በመፈሲ ኮመትመሲጠት ኤራሲ ወዴ እግዝአቢሔር ተመለሲ
@WorkineshEshetu
@WorkineshEshetu 6 месяцев назад
Getah yesus yibark ante lay yalew xagah tikikilegn ye Egziabher saw nek buzu bante stagah tabarekalew tabarek sifah wures Amen
@yodithadege7228
@yodithadege7228 5 месяцев назад
Gheta ybarekeh
@hurrahwolka3307
@hurrahwolka3307 5 месяцев назад
Papa you are Soo Amezing 🙏❤️
@yewulsewyihune1755
@yewulsewyihune1755 5 месяцев назад
thank you
@MeriMeron-uz6cr
@MeriMeron-uz6cr 6 месяцев назад
Tebarek
@daabera
@daabera 5 месяцев назад
ተበርክ❤❤🎉
@KalabeAlemahu
@KalabeAlemahu 6 месяцев назад
❤Tbarekybezlhe
@Ashenafe-yv9ed
@Ashenafe-yv9ed 3 месяца назад
Tabraki wndma
@Meseretsamual
@Meseretsamual 6 месяцев назад
አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ስላንተ እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አመሰግናለሁ ።
@AbebeTadese-os8ht
@AbebeTadese-os8ht 5 месяцев назад
ነብይ ሜራክልተካዘመን ይለምልም ይጨርብ ከአንተ አይወሰድ እወድአለው.
@mesfinberise3977
@mesfinberise3977 5 месяцев назад
እርግጠኛ ነሽ እውነተኛ ሰው ነው ሚራክል ⁉️⁉️
@mesfinberise3977
@mesfinberise3977 5 месяцев назад
ኧሬ ባክሽ የስንቱ ሕይወት ያናጋ በአጋንንት የሚሠራ የገንዘብ አገልጋይ ከመች ጀምሮ ነው እውነተኛ የሚሆነው ⁉️ በክርስቶስ ስም የነገደ የሠይጣን ሠራተኛን እውነተኛ ለማለት አፍሽ አላፈረም ደፋር ነው አንዳንድ ሰው
@godisgood4803
@godisgood4803 5 месяцев назад
ሠላም እናንተስ የሰይጣን አገልጋይ መሆኑን እንዴት አወቃችሁ ?? ወይስ መንፈሱን ትካፈላላችሁ ?? እንደዚህ አይነት ማስረጃ ለመናገር አብራችሁት ትነጠቃላችሁ ማለት ነው :: ለመረዳት ያህል ነው ::
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus 5 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በትምርትህ መሃከል እንግሊዝን ባትነገር መልካም ነበር። እግዚብሄር ኣገልግሎትህን ይባርክ
@marconmarcon6046
@marconmarcon6046 5 месяцев назад
ቀሽም
@TsegayeKetema
@TsegayeKetema 5 месяцев назад
@Entnsh88
@Entnsh88 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amne Amne Amne Amne Amne
@mamitbekana2460
@mamitbekana2460 6 месяцев назад
Amen Amen
@Madiba1561
@Madiba1561 5 месяцев назад
part two please
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 5 месяцев назад
ትክክል ነህ ነብዩ አንዲህ ያለ ነገር የለም ሲባል በይብሩ ኤን ደባር ከዜ ይባላን ደባር ነገር ነው ስተት የለህም።
@GeremuAlemayew
@GeremuAlemayew 4 месяца назад
Aeni amennnnnnnnnni
@RozaTagana
@RozaTagana 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@SahayneshSahaynesh
@SahayneshSahaynesh 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@BabiGara
@BabiGara 6 месяцев назад
wow
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 месяцев назад
ኤነ ጌና ሰዉ ሲቃወም ነበረ እዉነተኛነቢይነሁ አመኩት ጌታይባርኪ ግን ምቃወሞ ቢርማቢዛትነዉ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 месяцев назад
ደግሞ ፀልህለኝ
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 5 месяцев назад
Ba geta Siiiiim yifirass 🙅🙅🙅
@Sena-yg1ti
@Sena-yg1ti 5 месяцев назад
Geta yibarkih bekirbu degagime anbibew yalgebagn kal neber❤❤❤❤❤❤❤
@alemmekonen4298
@alemmekonen4298 5 месяцев назад
Thank you brother .Are Angles married humans?
@alishaamra7756
@alishaamra7756 5 месяцев назад
That sounds true . Because here in Europe we are in short of working Labour and even in some cases people are still continuing to work Home offices…. Since CORONA And many are supported from the states and jobs are somehow Automated….. the trend shows that some jobs need no more human Labour …..
@ShitayeMancho
@ShitayeMancho 6 месяцев назад
@EYERUSALEM-y7q
@EYERUSALEM-y7q 6 месяцев назад
Eyerusalem ተባረክ
@dassuhambisa1229
@dassuhambisa1229 5 месяцев назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለሶ ለመጣ በደጅ ነውና ንቁ ተመለሱ ወደ ኢየሱስ።
@geta9722
@geta9722 5 месяцев назад
ትምህርቱ ጥሩ ቢሆንም የምትቀይጠው የእንግሊዘኛ ቓንቓ አይመጥንም ደግሞም ያለአግባብ እያስገባህባቸው ግራ ያጋባሉ ደግሞስ መልህክቱ ተደራሽነቱ ለአማርኛ ተናጋሪ ከሆነ እንግሊዘኛውን መቀየጡ ምንድነው?
@HappyArcticWolf-mg3yg
@HappyArcticWolf-mg3yg 5 месяцев назад
it is adeep revelation prophet
@KalabeAlemahu
@KalabeAlemahu 6 месяцев назад
❤Amnetbarek
@JesusisLoveme
@JesusisLoveme 5 месяцев назад
Yemidamik timirti nawu
@Miheretab_B
@Miheretab_B 5 месяцев назад
አንተም ግን ትውልድ ጣዖት አምላኪ፣ገንዘብ አምላኪ እንዲሆን ከማድረግ ወደ ኢየሱስ ተመለስ። ገንዘብ የሚሰብክ ወንጌል የለም! እወድሃለሁ ወንድሜ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 5 месяцев назад
ጨለምተኛ አትሁን።ምከንያቱም Spiritual Aughterity if in all direction readming from spiritual ,soul and flesh all thing is finished by work of cross of our lord .In Gosple every things given We are born again ,we are healed by his stripes and we becom prosper in finance bc Jesus taken our poverty and given all thing 2ኛ ቆሮንቶሰ 8 “የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።” - 2ኛ ቆሮ 8፥9 So you have to understand in balance way our God is the source of every thing.
@EfaSufari
@EfaSufari 3 месяца назад
ግል አሰታይት በዝህ አይሰጥም።
@HiwotAregay-de7zi
@HiwotAregay-de7zi 6 месяцев назад
Yemegerm temehert nw tebark.yebzalh
@tekalignayano4106
@tekalignayano4106 5 месяцев назад
እኔም ምድያላይ በተደጋጋም ስለአየሁ ምገምተውን ማንም ምያቀዉን ጌታ አይነን በሀይል ከፍቶ አሳየኝ ስትል ያስቃል።
@mesfinberise3977
@mesfinberise3977 5 месяцев назад
የኖኅ ዘመን ሰው ሥራ ማጣት አለ እንዴ ⁉️
@Bortola25
@Bortola25 5 месяцев назад
I quit. Eschatology is really tough.
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 5 месяцев назад
የማይገናኝ ነገር ነው የስተማርከው ሚራክል አሁን እኮ ዋው እያለ የሚያዳምጥ አይጠፍም የመፀሀፍ እውቀት የሊለው መሆን አለበት 😆
Далее
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 39 тыс.
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 7 млн
NGAI NIAGUTEGA MUTEGO WA KIHIUKIO WA KUNYITA RUTO !!!
54:24